ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ - አቶ ጌታቸው ረዳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 618

  • @TDKB4263
    @TDKB4263 Год назад +66

    ከአሁን በኋላ ጦርነት የሚባል ነገር ማየትም መስማትም ይብቃ። በተፈጥሮ የታደለች ለሁሉም የምትበቃ ምርጥ ኢትዮጵያ አለችን። ችግሮቻችንን በሰለጠነ መልኩ በመነጋገር መፍታት ነው ያለብን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክልን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @eliasalemseged3553
      @eliasalemseged3553 Год назад +3

      እንድናምናችሁ ሁኑና አሳዩን !😊

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 Год назад +7

      ገንቢ ሀሳብ ነው የለገስከን እግዛብሄር ይባርክህ::

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Год назад +5

      የተባረከች ምድርስ ነበረችን። ግን የተባረኩ ብዙ ዜጎች የሉንም፣ እንዲሁም በክፋት፣ በስንፍና እና በጥላቻ የተመረዙ ዜጎች ግን በዝተዋል እንጂ።

    • @abelseyfuyirgashwa2156
      @abelseyfuyirgashwa2156 Год назад

      P

    • @jusplay7309
      @jusplay7309 Год назад +2

      Amen!

  • @namusabdella2852
    @namusabdella2852 Год назад +57

    ለዚህ ቀን ላበቃን አላህ ምስጋና ይግባው

    • @kuKu-bd5gv
      @kuKu-bd5gv Год назад +3

      በሰዉ ደም ነፍስ ተጫዉቶ እደኖርማል

    • @ባላገራአYouTube
      @ባላገራአYouTube Год назад

      @@kuKu-bd5gv አሁንም እኮ የእውነት ታርቀው ሳይሆን አማራን አብረው ለመሰልቀጥ ነው።

    • @fikirtewoldemariam4402
      @fikirtewoldemariam4402 Год назад +2

      ለፓለቲከኞች ግጭት ህይወታቸውን ላጡት ወገኖቻችንስ ምን የምትለው አለህ?

    • @eliafa9654
      @eliafa9654 Год назад +1

      ነገም የነሱ ድርሰት ተዋናይ መሆን ይሰለቻል

    • @semret859
      @semret859 Год назад

      አሜን

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 Год назад +34

    ሌላ ምንም አልልም በሙሉ አፌ በሙሉ ልቤ እግዚአብሔር ይመስገን
    ክብርለርሱ ብቻ

    • @hellokids6335
      @hellokids6335 Год назад

      አትቸኩሉ አላምናቸውም የኛን ፖለቲከኞች

    • @1yibeltal-ከ100
      @1yibeltal-ከ100 Год назад +2

      ​@@hellokids6335 አለማመንህን(ሽን) እግዚአብሔር ይርዳህ(ሽ)

    • @melakutizazu7532
      @melakutizazu7532 Год назад

      ይኸ ነው አምላካችን እግዚአብሔር። እንደ አያቶቻችን ዘመን እንበላችኋለን ባሉት ዂሉ ፊት እንደገና ሳንበላ አለን። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ሕዝባችን በየዕምነቱ ጸለየ። የኅያላን ኅያልም ሰማን። ክብሩ ይስፋ።

    • @bayushalemu6234
      @bayushalemu6234 Год назад

      አይ ፖለቲካ ነፍሰህን አይማረው

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 Год назад +19

    Great message! I hope they hold their words. Peace for all! God bless!

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Год назад +86

    ከዚህ ንግግር ሆነ ሁኔታ መማር የምንችለው ፓለቲከኞች በሚፈጥሩት ትርምስ ውዝግብ ህይወታችንን አለመክፈል
    ነው::

    • @mmn6040
      @mmn6040 Год назад +1

      ትክክል

    • @habtomoqubatsion3307
      @habtomoqubatsion3307 Год назад +1

      100%

    • @eri-dairyeritrea1377
      @eri-dairyeritrea1377 Год назад +1

      100%

    • @ባህሩአረጋ
      @ባህሩአረጋ Год назад +5

      አዎ እነዚህ ነፍሰ በላ አውሬዎች የነሱን ስልጣን ለማስቀጠል የስንት የደሀ ልጅ አፈር በላው ጉድ ምን አለ ፈጣሪ በተሰበሰቡበት እሳት አውርዶ ምድሪቱ ን ሰላም ብታገኝ

    • @kahsayabreham1609
      @kahsayabreham1609 Год назад

      ከጦርነት በሗላ ፖለቲከኞች ይታረቃሉ ሃብታሞች ከሰጡት በላይ ይቀበላሉ ደሃዎች የሞቱ ልጆቻቸውን መቃብር ስፍራ በሃዘን ይጎበኛሉ።😢

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Год назад +20

    አብቹዬ እግዚአብሔር የረዳው ሰው ሰላምን የምትወድ ብርቱ ጀግና ነህ እንኩዋን ሰላም መጣ

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 Год назад +24

    እግዚአብሄር ይመስገን!!!!

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 Год назад +33

    እኛም ለትግራይ ህዝብ የሰላምና የፍቅር መልእክታችን ይድረሰው እንላለን

  • @nebil45
    @nebil45 Год назад +16

    አላህምዱሊላህ ለዚህ ቀን ላበቃን።
    Thank you Dr.Abiy,Geche and all individuals participate in the peace treaty. It is a good example for all Africa. ✌️✌️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Год назад +30

    ጌታ ሆይ ሰላም ለምድሬ ይቅር ለመባባል ለምድሬ ሀይልህን አፍስላት የሀገሬ ህዝብ የማንም ዘር አይሙትባት ብሄር ብሄረሰቦች ተከባብረዉ ተሳስበዉ እንዲኖሩ የፖለቲከኞችን ልብ ለሀገሬ ህዝብ የሚራራ አንጀት ልብ ግጠምላቸዉ በቃቹህ በለን የዘላለም አምላክ እና አባቴ ምህረትህን እና ቸርነትህን ለሀገሬ አፍስስላት አሜን በሉ እስቲ

    • @1yibeltal-ከ100
      @1yibeltal-ከ100 Год назад

      አሜን የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @hdhdhehr6833
      @hdhdhehr6833 Год назад

      አሚን አሚን አላሁመ አሚን

  • @yayahala615
    @yayahala615 Год назад +26

    ጌቾ እግዚአብሔር ይመሰገን ለሰላም መድረሳችን የሆነው ሆኖ ደሰ ይላል ❤

    • @jdjjfjjr4379
      @jdjjfjjr4379 Год назад

      የመተ የተቆመጠ አህይሁነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😆😆😆😆😆😆😆👎👎

  • @genetgebremichael4126
    @genetgebremichael4126 Год назад +12

    እውነት ከደረገው የ እግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን:

    • @deehope9477
      @deehope9477 Год назад

      Lol, by Faith, it is real😊 praise God!👏

    • @semret859
      @semret859 Год назад

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rebka5068
    @rebka5068 Год назад +12

    እረ ተመስገን ነው ትላንትና ያዙኝ ልቁኝ የሚል
    ሰው በሰው ፊት ቀርቦ ሰለ ሰላም ማውራት
    ታአምር ነው ለአምላክ ክብር ምሰጋ ይሁን

    • @senaittesfaye9536
      @senaittesfaye9536 Год назад +1

      Betam new yegrmegn

    • @semret859
      @semret859 Год назад +1

      ለሁሉም ጊዜ አለው

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i Год назад +1

      ፎጤው ምን አገባህ አንተ ጽንፈኛ ፋኖ ሱሪውን እየፈታልህ ነው

    • @melakutizazu7532
      @melakutizazu7532 Год назад +1

      @@senaittesfaye9536 አረ እግዚኦ ነው እንጂ። በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ በተሳለቁበት ሕዝብ ፊት "ሰላም ሰላም" አሉ አይደል? በእርግጥ እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ስለሆነ እኰ ነው። ይመስገን

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 Год назад +18

    ይብላኝ ለተሠውት ምሢክን ሕዝብ

    • @abm1344
      @abm1344 Год назад

      ድርቅ ብለን ከቀጠልንማ እንደ ሩዋንዳ እንሆናለን።ይኽው ሰላም ሆነው ውስን ያነሳ ውሻ ነው ብለው ዘር እንኳን አይናገሩም ምን ይድይረግ

  • @ethiopia5337
    @ethiopia5337 Год назад +19

    Accountability & JUSTICE FOR ALL THOSE WHO DIED.

    • @thealchemist4627
      @thealchemist4627 Год назад +2

      Just think of them as a sacrifice for this peace. No need of remembering that weird scenario .

    • @bekab5162
      @bekab5162 Год назад +2

      ​@@thealchemist4627 You wouldn't be saying this had it been your own siblings who died. የሰው ህመም እንደራሳችን ሊሰማን ይገባል። እንዲህ ሊተቃቀፉ ያለፈው አልፏል የሞተው ሞቷል ስለዚህ let's forget about it ማለት ለፈራጅ ቀላል ነው። በሚሊዮን ለሚቆጠሩ እናት አባት እህን እና ወንድም ለሞቱባቸው ወገኖች ግን ከባድ ነው። It was a pointless war and those who started it should be brought to justice!!

  • @ahi_bab
    @ahi_bab Год назад +1

    ያረቢ እጥፍ ድርብ ምስጋና ይድረስህ

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 Год назад +8

    ለዚህ ሁሉ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ሌላው መከላከያችን ትክብር ይገባዋል ።ጌቾ ተባረክ ብቻ በርታ።

  • @yeshewaalayu4800
    @yeshewaalayu4800 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ሸላምሽ ይብዛ

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ Год назад +15

    እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን ነገር አደራ አንተ ጣልቃ ግባ 🙏🙏🙏 ጌታቸው ረዳ አገላለፁ በጣም አረፈ ነው 👍👍👍👍 ብረታ 🙏

    • @melakutizazu7532
      @melakutizazu7532 Год назад

      ገብቶ እኰ ነው በጦረኞች አፍ "ሰላም፣ ሰላም" ሲባል የምንሰማው። ክብሩን ብቻ አንርሳ።

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 Год назад +12

    የተከበሩ አቶ ሙስጠፌ ዘመኖትን እግዚያብሔር
    ከነ ቤተሰቦት ይባርክ እጥፍ እጥፍ

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Год назад +2

    የዶሮ ዘመቻ ጎሮ ድረስ ነው ይላል የሐገሬ ሰው እኔ የሚሳዝነኝ በየበረሀው የለቀው ሕዝብ ያሳዝናል

  • @ባላገራአYouTube
    @ባላገራአYouTube Год назад +4

    የአማራ ህዝብ ንቃ አስልተው ሊሰለቅጡህ ተስማምተዋል ንቃ አማራዬ😭

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Год назад +8

    ይሄ የእግዚአብሔር አጣት ነው ክብር ለሰላም አምላክ ይሁን ማን ያምናል ያሁሉ የጦርነት ወሬ በቃ አለ ጌታ እናመሰግናለን 🙏

  • @beletedaniel
    @beletedaniel Год назад +9

    ሰላም ለኢትዮጲያ ህዝብ በሙሉ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mela1567
    @mela1567 Год назад +6

    “ሰላም ሰላም የሚል ጨዋታ እየተጫወትን አላማችንን እንመታለን!”
    ጌታቸው ረዳ
    ጌታቸው ረዳ በአንድ ወቅት የተናገረው ንግግር!

  • @ottawadev
    @ottawadev Год назад +1

    ይህ የሰላም እና የፍቅር መልእክት ሳይሆን፣ የስላቅ እና የፖለቲካ ሴራ መልእክት ነው!
    የትግራይ፣ አማራ እና አፋር እና ሌሎችም ሰዎች በመቶ ሺዎች ሞተው ፣ ከዚህ በላይ በነእርሱ ላይ መሳለቅ የለም!

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ውሌም ሰላምሽ ይብዛ እናት አገሬ 👏👏👏👏👏

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Год назад +8

    የኔ መሪ! ጦርነቱን ሊጀምሩ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ ታገሰ፣ ፈሪ ነው እስኪሉት ድረስ ለመናቸው።
    ሲጀምሩ ማንም ከኋላቸው ሆኖ በተለያየ ሁኔታ ቢያዋክቡትም ልክ አስገብቶ አሸነፋቸው።
    አሸነፍኩ ብሎ አለርህራሔ ከመጨፍጨፍ ይልቅ እርቁን በሚገርም ሁኔታ የሀገሩን ክብር አስጠብቆ አሰፈጸመ።
    እውነትም አብይ መምራት 'አልቻለም'

  • @eri-dairyeritrea1377
    @eri-dairyeritrea1377 Год назад +3

    ኣመሪካውያን ያሉበት መድረክ ዘላቂ ሰላም ማምጣት ሕልም ነው።
    ኮመድያን ጌታቸው ረዳ ተመችቶኛል።

  • @cherenttesfaye1403
    @cherenttesfaye1403 Год назад +4

    የሰላምና የፍቅር ግዜ የሚሆነው አማራ መንስቴን ሊገለብጥ ነው በሚል በጅምላ ማሰር ና ማሳደድ ሲቆም የራያና የወልቃይት ጉዳይ ያለምንም የፓለቲካ ሽርሙጥና መፈታት ሲችል ነው ጌታቸው ደጋግሞ አብይ በድፍረት ውሳኔ ይስጥ በዋነኝነት ይህንኑ ጉዳይ መሆኑ ግልፅ ነው

  • @abdilabbat
    @abdilabbat Год назад +35

    በምንም መልኩ ቢሆን ለሰላም እጅ መስጠት ትልቅነት ነው።

    • @semret859
      @semret859 Год назад

      በጣም

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ Год назад

      If it was true we all would be happy but it not!

    • @abdilabbat
      @abdilabbat Год назад +1

      @@ኢትዮጲስ የልብን የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው ነገሩን በመልካም ማሳብ አይከፋም።

  • @getsolomon
    @getsolomon Год назад

    በጣም ጥሩ የሠላም ጥሪ ነው።ኢትዮጵያ ሰላሟ ከሰሜን ከምስራቅ ከምዕራብ ከደቡብ ብዝት ይበል!!!

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 Год назад +7

    የጠፉ ወንድሞቻችን እና የሞቱትን ወንድሞቻችንን ካሳ ማናው የሚከፈለው አላህ ከምድረ ገፅ ላይ ያፀፋቹሁ ሁላቹሁንም

    • @ethio-fact4896
      @ethio-fact4896 Год назад

      ባለጌ። ይቅርታ የሚያደርግ ልብ የለህም

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 Год назад

      እኔ አማራው አሳዘነኝ 😭😭😭
      ጦርነት ከፈቱበት😭😭

    • @amanu78
      @amanu78 Год назад +2

      እዚ የደረስነው እኮ መስዋት ተከፍሎ ነው በፈጣሪም አርዳታ ለሀገራቸው ሞተው ወደማይቀረው ሄዱ ለሀገራቸው በመሞታቸው አትርፈዋል በበሽታ ከመሞት

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 Год назад

      @@amanu78 በመጀመሪያ ትግራይ ለምን ይዋጋል ማን ምን በደለው ?የትግራይ ህዝብ ጠላቱ ማነው?🤔🤔🤔

    • @addi787
      @addi787 Год назад

      ዘረኛ እሮሞ እሮሞ ፍሪ ከንትሪ ? ድሮ ምን ነበርክ?

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +5

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @paradimelanguageschool
    @paradimelanguageschool Год назад +4

    ጌታቸዉ ረዳ እንደዚህ አይነት የሰላም፣የፍቅር፣ የአንድነት ፣የመተሳሰብ ንግግር ያደርጋል ብየ በጭራሽ በሂወቴ አስቤ አላቅም ነበር። እልልል ወደ መሻገር እየተጠጋን ነዉ። ኢትዮጵያየ ተስፋ አለሽ።

  • @alem2627
    @alem2627 Год назад +9

    ሰላም ሰላም ጨዋታ እየተጫወትን ኣላማችንን እንመታለን ያልካትን ቃል ጌቾ ሆይ እኔ ኣልረሳትም::
    ኣላምንህም::

  • @zenashab4209
    @zenashab4209 Год назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ለህዝባቺን ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ከዚ ቦሀላ የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም ወጥቶ መግባት ይሁን 😘💯💯💯👏👏👏👏👏

  • @soresa5238
    @soresa5238 Год назад

    ጦርነት ትርፍ የለውም ኪሳራ እንጂ እንንቃ ሀገራችን አይደለም ለኛ ለሌላም ትበቃለች ፍቅር ይስጠን ሰላም ይስጠን አሜን ::

  • @kiberlegeta
    @kiberlegeta Год назад +1

    መሰንበት ደግ ነው
    ብዙ ድንቅ ነው ያሳያል
    እግዚአብሄር ይመስገን ይህን መስማት ቀላል አይደለም

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط Год назад

    ጌችእግዝያብሔርይጠብቅህእውነትልብህንፅነው🙏

  • @jibrilabebejibril8986
    @jibrilabebejibril8986 Год назад +2

    ይብላኝ ለሚስኪኑ ህዝብ በየዱሩ በየጫካው ወድቀው ለቀሩት ወገኖቻችን ፓለቲከኞችስ ሰውነታቸውም ኪሳቸውም ደልቧል😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሁለገብየንግድስራ

    አኔ አማራስሆነ እባካችሁ ከትግራይ ወድሞቻችንን አስታርቁን እባካችሁ ከነሱም ከእኛሙቷል ይብቃን

  • @geressugendesho3295
    @geressugendesho3295 Год назад +19

    ገቾ እሽ ጦርነት ይብቃ እንዳልክ ይብቃን!🇪🇹

  • @abebeyilma8471
    @abebeyilma8471 Год назад +7

    What amazing speech only Peace is the best. keep if up

  • @hshyeue1967
    @hshyeue1967 Год назад +1

    አልሀምዱሊላ አሁንሰ ሰላምነዉ የናፈቀን

  • @azebnigusse884
    @azebnigusse884 Год назад +2

    ወይ ጉድ!ንጉስ ይታረቃል፤ ወታደር ይሞታል፤ የደሀ ልጅ ያልቃል፤ለአውሬ ይሰጣል አሟሟቱም አያምርም። ከዚህ በኋላ ለማን ብለን እንሞታለን ለኑሮአችን ብቻ እንሞታለን። ምን አገባን።

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 Год назад +4

    ተመስገን አምላኬ

  • @enjoy901
    @enjoy901 Год назад

    አሁን ዬምቀራው አማራ ፋኖ ሰው በላውን ማፀዳት ብቻ ነው

  • @ቀሌ
    @ቀሌ Год назад +9

    ሁለት ዓመት ከመዋጋት ሀያ ዓመት መወያያት ይሻላል።ፖለቲከኞች እባካችሁ ለፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እና ጊዜያዊ ጭብጨባ ለማግኝት ከመሮጥ ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ለመወያየት መሮጥ ጀምሩ

    • @amanu78
      @amanu78 Год назад +1

      ወደኋላ ተመልሰሽ አስታውሽ ከመንግስት በላይ ጦርነት የተጠማው ህዝቡ ነበር ሠንግስት ዘገየ እየተባለ አልነበር እንዴ

  • @sese6060
    @sese6060 Год назад +1

    ያ ሁሉን አለፈ ቀሪው ከሁለቱም በኩል ለተበደሉና ለተጎዱ አካላት ፍትህ ተጠያቂነትና ካሳ ያስፈልጋል።

  • @hangma8983
    @hangma8983 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @FerzerYiterf
    @FerzerYiterf Год назад

    የሚያዋጣህ ፣ሰላም ብችእና ብቻ ነው እረጥራኝ፣ጫካው በብልጽግና ዘመን አይሰራም፣ እንግዲህ ይህ እህት የበላይነት ላይመለስ፣እክትሞል ጌቾ መንግስታችን ይሄን ይመስላል፣ዘላለማዊ፣ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን እና ህይወታቸውን ለኢትዮጵያ ክብር፣ሲሉ ለተሰዉት ምስጋና ይገባቸዋል !!!!!

  • @akemanu48
    @akemanu48 Год назад

    አይይ የኛ ሀገር ኮሜዲያን::
    ከጦርነት ባህላዊ ጭፈራ ነው ወደ ሰላም አማራጭ የሌለው ምርጫችን ነው:: የአዞ እምባና ፀፀት ::
    ከእናንተ ምን እንማር ?

  • @amhaassefa4720
    @amhaassefa4720 Год назад +2

    እዝጋብሄር ይመስገን የሰላም ዋጋው ብዙ ነው ስለሰላም ሲነገር ከመስማት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም ፈጣሪ ሰላሙን አብዛልን

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 Год назад +5

    በኢትዮጵያ አምላክህ ይቼህ አለም ከንቱ ናትኝ ያለፍውን ትውት አርገን እርስ በራሳችን እንዋደድ በቃን ማንባት ዝቅ ማለት ምንም ማለት ምንም ማለት ሰላምሽ ይብዛ እማማ ኢትዮጵያውያ

  • @AdunyaaDarme
    @AdunyaaDarme 17 часов назад

    የድሮ፡ሴሜናዊቷ፡ወደ፡ነበረችበት፡ትመለስ።የሀገራችን፡ድንበሯ፡ክልል፡በኢትዮጰያ፡ወታደር፡ተከብራ፡ትኑር።

  • @kebo5079
    @kebo5079 Год назад +1

    በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው። ሰላም አይደለም ሰላም የምትባል እህት ኖራን ብትጠፋብን ማግኘት ከባድ በሆነበት ዘመን ሰላምን መፈለግ ጥሩ ነው❤ ነገር ግን ባለኝ ቁንፅል ሀሳብ የፖለቲካ አመራሮች ይቅር እንደተባባላችሁ ሁሉ: የትግራይን የአማራን:የኦሮሚያን የደቡብን ህዝቦች እንዲሁም መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቁ? እንደ ህዝብ ሀገራችን በሁሉም ክልል የሞቱ ሰዎች አሉ ስለዚህ ህዝብን ይቅርታ ቢጠዬቅ በተጨማሪም ህዝብ ለህዝብ ይቅርታ ብንጠያዬቅ መልካም ነው። በተረፈ የመንግስት ባለ ስልጣኖች የሚመሩትን ህዝብ ያክብሩ ወደ ተሻለችው ኢትዬጵያ ይዛችሁን ምሩን ይህ በእንዲህም እያለ እኛ መሪዎቻችን እናክብራቸው እናግዛቸው : ሲያጠፉም ሰዎች ናቸው እና በሠለጠነ መንገድ ጥፋታቸውን እናርማቸው❤❤ በተረፈ ሀገራችን ለመጭው 50 አመት ሰላም ከሆነች እመኑኝ ከትልልቅ ሀገሮች ደረጃ ሳይሆን ቀዳሚ እንደምትሆን አምና
    ለው። እንዲሁ ፈጣሪ ወዶን ሌሎች ሀገራት በገንዘባቸው በስልጣናቸው ማግኘት የማይችሉትን የተፈጥሮ ገፀ በረከት አድሎናል። ከገባን ና ከተጠቀምንበት ጥሩ ሀገር ይኖረናል: ካልተጠቀምንበት ደግሞ ሀገር ለጥፋት ትጋለጥብናለች❤❤❤ ሰላም ለሠው ልጆች በሙሉ ይሁን❤የሀገሬ የኢትዬጵያ ልጆች ፈጣሪ ቀሪውን ዘመናችን ያሣምርልን❤

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 Год назад

    ♥♥♥♥👌ማንጂረ ወዲ ረዳ

  • @jemal769
    @jemal769 Год назад +4

    Ma sha Allah......this is what Ethiopian needs from you

  • @maab5093
    @maab5093 Год назад +5

    ዶክተር አብይ ሙሉ ጤና ይስጥህ😍🙏❤️

  • @1yibeltal-ከ100
    @1yibeltal-ከ100 Год назад +1

    መጀመሪያ ለዚህ ላደረሰን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው!!! በመቀጠል ዶ/ር አብይ አህመድ ክበርልኝ❤ ለዚህ ሰላም ስትለፉ ለነበራችሁ ለሁሉም የፖለቲካ አመራር አመሰግናለሁ!!! እባካችሁ በየሚዲያው ጦርነትን የምትሰብኩ የእውነት ለህዝብ የምታስቡ ከሆነ እንደማይጠቅም ትርፍ እንደሌለው ተረድታቹ ችግሮቻችሁን በመነጋገር ፍቱ🙏🙏🙏

  • @wonilali2274
    @wonilali2274 Год назад +12

    አቤት አቤት እሽ የኛ ሰላም ሰባኪወች እስኪ እንየው!

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan4564 Год назад +4

    Congratulation for whole Ethiopian people.

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 Год назад +2

    ወይ!!! አብቹ የሚርዳክ ፈጣሪ ነው ❤❤❤

  • @mesfinwoldegabriel9409
    @mesfinwoldegabriel9409 Год назад

    የትግራይ ህዝብ ፍቅር እውነት ነው፣ ለህዝብ ጥቅም ሳይሆን ለግል ስልጣን እና ሀብት ማካበት ዓላማ የተነሱ ቡድኖች ስቃዩና መከራውን አሳደሩበት እንጂ

  • @getanehandualem2654
    @getanehandualem2654 Год назад +1

    WE ARE UNITY AMHARA & TIGIRAY & OROMIYA.......WE ARE UNITY FOR ETHIOPIA

  • @abdellateka9835
    @abdellateka9835 Год назад +17

    ለሰው የማይቻል ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላል በሠላሙ እግዚአብሔር ከብሮዋል ዲያብሎስ አፍሮዋል እንኳን ደሰአለን

    • @melakutizazu7532
      @melakutizazu7532 Год назад +1

      በዕውነት ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእስራኤል አምላክ ይሁን።

  • @Galax77792
    @Galax77792 Год назад +5

    ጎቾ አንበሳው ❤
    ሠላም ለሁሉም ✅

  • @yibekalbelachew2589
    @yibekalbelachew2589 Год назад +2

    ወደህ ሳይሆን ለሰላም የተንበረከከው ያንን እብሪትህን ያስተነፈሰውን ብርቱ ክንድ ነው። ከአፍ ይልቅ ልባችንን እንመን።

    • @lelehussan3891
      @lelehussan3891 Год назад

      መልካም ንግግርን ከስምህ ተማር

  • @senietestfanos4009
    @senietestfanos4009 Год назад +2

    ሰላሙ መልካም ነው ልጂሽ የማተብሸ እናት እግዚአብሔር ያጽናሽ

  • @dallasdallas3805
    @dallasdallas3805 Год назад +10

    Despite the challenges, Abiy Ahmed remains a popular figure in Ethiopia. He is seen by many as a symbol of hope and change. It remains to be seen whether he will be able to overcome the challenges he faces and achieve his goals for Ethiopia.

    • @genetsisaye5447
      @genetsisaye5447 Год назад +3

      He is a killer

    • @tfozo
      @tfozo Год назад +1

      ​@@genetsisaye5447 evidence? Tangible one, not a gossip.

    • @dallasdallas3805
      @dallasdallas3805 Год назад

      @@genetsisaye5447 the problem is not Abiy; it’s the people around him who are corrupt and run their own agenda behind the scene. A bird in the hand is better than two in the bushes. You think Abey is bad? The next one is worst.

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Год назад

    ይህንን ቀን እንዳይ ያደረግህ አምላክ ስምህ ለዘላለም ዓለም ይባረክ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @yosiefyacob1746
    @yosiefyacob1746 Год назад

    ስህተት በስህተት አይታረም ። ስህተት ምንም ያህል ቢያቆስልና ቢያሳምም ይቅር መባባል ግን ብቸኛ ፈውስ ነው። ልበ ሰፊ መሆን ስልጡንነት ነው። ጠ/ሚ ዓብይ አሕመድና አጋሮችህ በርቱ። ይህንን በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Год назад

    ጌች እንኳን አንተንም እግዚአብሔር እረዳህ የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሰላምን ይወዳልና

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Год назад +2

    አይጉድ አሁን ምን እንበል የሞቱትን ነብስ ይማር ጉድ እፍረት የሚባል ጠፍ

  • @abohussam6936
    @abohussam6936 Год назад +3

    ሠላም ,ከናተ ከመጣ, ማን ይጠለላል ,እንየው የሚለል የለም, ሠላም የሚጠላ የለም,,በጥባጭ እናተናችሁ

  • @ttyy2973
    @ttyy2973 Год назад

    አማራ፣ዝም፣ማለቱ፣የጤና፣ይመስልሀል

  • @ዚዙዬቢንትአደም
    @ዚዙዬቢንትአደም Год назад +2

    አልሀምዱሊላህ እንካንም ለዚህ አደረሰን

  • @user-go7uw5ty2e
    @user-go7uw5ty2e Год назад

    Getachew betam tilik sew neh. Thank you!

  • @temesgenergetie7930
    @temesgenergetie7930 Год назад +11

    የአመቱ ምርጥ ኮሜዲ ዛሬ ተነገረ!

  • @jemo5716
    @jemo5716 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 Год назад

    ኢትዮጵያ ዊ ሚስጥር ነው ምንም ብንደማማ ኢትዮጵያውያን አታውቁትም የተማርን ባዮች የምእራባውያን ኃሳብ ይዘን አያዛልቀንም ምክንያቱም መሬት ከሰው በፊት ነው የተፈጠረው የኔ የሚል ማንም አካል አይቻልምና

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Год назад +3

    ጌታቸው እረዳ እውነት ተናገረ 👉የዶክተር አብይ ጀግንነት የማካድ ሀቅ ነው የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጥላት የሆኑት ምእራባውያኖች ሳይቀሩ ህሊናቸው አስገድዶቸው የመሰከሩት እውነታ ነው ።

  • @ahimadtuha9837
    @ahimadtuha9837 Год назад

    ለዚህ ቀን ላበቃን አላህ ምስጋና ይገባዉ አልሃምዱሊላህ ነህመዱሁ ወነሽኩሩ

  • @mariegezhagn9279
    @mariegezhagn9279 Год назад

    በብዙ ተጠላልተናል ብዙ ተባብለናል ተገዳድለናል አሁንግን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ህዝቦች ይህ ይሻለናል ግና አፋር አማራ ትግሬ በየከተማቸው በህዝባቸው ፊት ይቅር ይበላሉ።

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    nice information!
    💪

  • @AdunyaaDarme
    @AdunyaaDarme 17 часов назад

    ሠላም፡ሠላም፡ለትግራይ፡ህዝብ።

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Год назад +6

    ጊዜ ዘኩሉ !እግዚአብሔር ታላቅ ነው !የሞቱን ነፍስ ይማር በናንተ ጦስ እናንተንም በሰላሙ የምትፀኑ ያድርጋቹ🙏

  • @kedsay99
    @kedsay99 Год назад +3

    ትሸነጋገሉት የለም እንዴ😂😂😂

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg Год назад +1

    ዋይ አተአ አይተ ጌታቸው ምላሱ ይችን ምላስህን 1.2 ሚሊዮን ህዝብ ሳያልቅ ብታደርጋት ኖሮ እንዴት ጥሩ ነበር ለነገሩ ኖሮ ማለት ጥቅም የለውም እስኪ ሁላችሁም ልባችሁ ያበጠው በሙሉ ለነገው ልብ ይሰጣችሁ እረ በፈጠራችሁ እስከ መቸ በደሃ ደም ትታጠባላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @idriss9082
    @idriss9082 Год назад +2

    Thank you everyone specially getachew reda to let the ego go away and make peace for our country, no one will will on civil war , we need to leave hope to our children, you guys are on the right place on Ethiopian history, we need to lear from our mistakes,

    • @melakutizazu7532
      @melakutizazu7532 Год назад

      Indeed, ego costed many lives. Oh God forgive us for our ignorance and ego.

  • @samuelworku9223
    @samuelworku9223 Год назад

    ሰለዚህ ቀንና ጊዜ እግዚአብሄር ይመስገን፡፡

  • @SAHD458
    @SAHD458 Год назад

    ጦርነቱ የፖለቲካ ድራማ ባይሆን
    ሕወሓትና ብልፅግና የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነበረባቸው።

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 Год назад

    ልጆቻ ችን አስርክቡን ሲጀመር። እናተ ናችሁ። ሀብት ዝብ የጨርሳችሁት ልጆቻ ችንን አስረክቡን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💛💛

  • @addis1395
    @addis1395 Год назад

    ምን ምርጫ አለን ይሁን ማለት ብቻ ነው ለሰላም ሲባል በዚህ ምላስ ስንት ሰው አለቀ

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 Год назад +5

    የሞቱትስ 😭😭😭 አይ ፓለቲካ 😭 እነሱ ይኸው አንድ ላይ ሆኑ ያማል 😭😭 RIP ለሞቱት ወገኖቻችን 🙏🙏

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 Год назад +2

      ታዲያ መሞት አሁንም ይቀጥል?

  • @zeusapollo6524
    @zeusapollo6524 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን ክልል አፍርሱ የዎያኔ ህገመንግስታዊ አንቀፀ አጥፉልን

  • @merhawittefera
    @merhawittefera Год назад

    Amen 🎉

  • @Lula2090
    @Lula2090 Год назад +1

    He is very excited 😊

  • @hope21933
    @hope21933 Год назад +2

    How can we believe you - the politicians? the politicians are really the gamers.