Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አምላኬ ከመሪዬ ጋር ስላለህ አመሰግናለሀ ። እርዳታህ ይብዛለት❤
ውይ አብቹ እግዚአብሔር አንተን ሰጥቶን ነበር ምን ያረጋል አስተዋይ ህዝብ አጣህ
ጀግነዉ አብቹ ፈጠሪ ሁሌም ከተገ ይሁን በርተልን ሁሌም ከጎንህ ናን
❤የኔ ልዩ መሪ ዘመንህ ይባረክ!!!
ውዱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ዶ/ክ አብይ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለኢትዮጵያ ባርኮ ያመጣህ መሪ ችግሩ ህዝቡ ነፃነት ብዙ ስላለመደ መስራት ሳይሆን ማማረር ሆነ ስራው (over warm) ህነ መልመድ አልቻለም ሌብነት ስራ ነው ተብሎ ያደገ ትውልድ ይዘህ ተቸገርክ ቤተሰብ ልጁን ቁጭ አርጎ መምከር አልቻለም አንተ ግን ምንም መልካም ነገር ከመስራትና ከመናገሮ አገደህም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትእግስቱን ያብዛልህ ተባረክ ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
Sent keflosh
➡️ ኢትዮጵያ እንደ ሊቢያና የመን የጦር አበጋዞች የሚፈነጩባት ሀገር እንድትሆን ስለማልፈልግ በዘር ተደራጅተው መሳሪያ ያነሱ ፅንፈኞችን አምርሬ አቃወማለሁ 💪🇪🇹 ክብር ለመከላከያ 🇪🇹💪
ደቆሮ የማንን መከላከያ
@@MehamedFano-qv2mzደንቆሮስ አንተ ነህ!ድከም ያለህ!
ልክ ነህ ወንድሜ
መከላከያ የዚህ ቀዳዳ ሰውዬ ስልጣን ማስጠበቂያ ገረድ ከሆነ ሰነበተ ።
Ke Abiy wenber tebaki yiwesed!!!!!!!!!!!......FANO medanit mehonu gideta new !!!!!!!!!Amara lemino lemino ....sitisiqubet beresaw tibatibe sitichawet......Zim lilih aychilim!!!!!!!!!!...
❤❤❤❤❤Somaliland love youSir❤
You are not from Somaliland. Social media cadre neh
how can Abiy love you.Abiy love your port.
አብይ ሰዉ አይኑ ይብራለት እጂ አተ ለነገ ትውልድ መልካም ነገር ትሰራለሕ ግን ያልገባቸዉ አሉ❤❤
አብቹኮ ጀግናው መሪዬ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏❤ሰላም ለኢትዮጵያዬ 🇪🇹
ውሸታም በመሆኑ ነው
Ay menafik wishet aytakitachihu bgeta sim.
አብቹ የሚባል በ አካል የተገለጠ ደም ጠጪ ኢትዮጵያን ሰላሟን የነሳ አጋንንት ነው
አማራ አማራ እያሉ ህዝቡን አሰቃዮ
በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ፕሮጄክቶች ኢትዮጵያን እወዳለው የሚል ሁሉ ሊደሰትና ሊደግፍ ይገባል
Paid 😂😂😂 commentator
ቆዳ
Hizib Iko brehab iyalek nw yigedegnal yal mery yhizib sekoka lisemaw yigebal. Kidem teketelun mawek yigebewal.lelaw Hulu tirif nw mejemeriya Selam nw Selam nw hodo.
ትክክል እበላ ባይ ሆዳም ነገር ነው
Aram neh adisaba endaygeba beykelelu eytgedelw endinor yetdrgewun amara new selproject metaworaw
የተሰራውን ማመስገን እና ያለውን ችግር መኗገር ትክክል ነው ❤
እንዲህ መሰል መድረኮች ተዘጋጅተው መነጋገር የችግሮቻችን መፍትሔ ያመጣሉ። ችግሮቻችንን አግዝፈው መሳርያ እንድንማዘዝ የሚያደርጉን የህዝብ ጠላቶችና የግል ፍላጎት ያላቸው ናቸው። ህዝብን የሚወድ እንደዐቢይ ውይይትን ይመርጣል።
አይባልም
Ende 😂😂😂......New ende .......alaweknim nebere Eko .......Abiy ewnetim wenbede new !!!!!!Endew endih sikeded ayafrim.......Kewe new ende ......kemir .....
YHizib telat ant yemitlefeliflet gilsib nw.ersu kmeta yihew sw indgud yalkal btorinet bchigar yal dem yemaynor mengist you know what minim yihun minim Hulu neger khizib gar nw.kal Hizib betemenja yetm aydersem.yerasun kadre sebsibo witetama mehon aychalim.
በውሸት የተሞላ ወሬማ ሰለቸን ሰይጣንማ በውሸት ተወዳዳሪ የለውም
ጠቅላያችን እስኪረዱህ ተረዳቸው እስኪሰማቸው እና ማየት እስኪጀምሩ ለማስረዳት ማውራትህንም አይተው እንዲነቁ መሥራትህንም አታቁም ... በርታልን ጀግናችን ጦርነት ናፋቂዎችን ተዋቸው የሰማዩ አለም የናፈቃቸው የናፈቁትን ይገናኙታል ... ሰላምን ለሚናፍቁ ደግሞ ሰላም በራሱ ከአምላክ ነው እና አምላክም ይረዳሃል ምክንያቱም አንተ ፈልገህ የጀመርከው ጦርነት የለምና ...
🐕🦮🐕🦺🦮🐕🐶🦧🦍🐒🐵🐩🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺🦮🐶🐶🦧🦍🐒🐵🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺🦮🐕🐶🐶🦧🦍🦍🐒🐵🐒🐒🦍
🐵🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺🦮🐕🐶🦧🦧🐒🐒🐵🦍🦍🦧🐶🐕🐕🦮🐕🦺🦮🐕🐶🐶🦧🦍🐒🐵🐵
ወደ ሮሜ ሰዎች 13 1፤ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው። 2፤ ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ። 3፤ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤ 4፤ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። 5፤ ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው። 6፤ ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና። 7፤ ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።
ተውጂ ሰይጣንም እኮ መፅሀፍ ቅዱስን ያቃል አንቀፅ እየጠቀሰ ተከራክሮታል አንተ እርኩስ
አረ ባክህ አንተ በሸተኛ አብይ እንኳን አንተ ላወራከው ያፍራል ቆሻሻ።
እኮ? ለሚገባው
አቢይ is a ጂኒየስ ❤❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም ለማምጣት ህጉ ጠንካራ መሆን አለበት ወጀለኞችን የማያዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት
Abiichuu is king of king 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
የአማራ ህዝብ ለበንዳና ለፅንፈኞች መላለክ ትቶ የ ጠ/ም ምክር ተቀብሎ ለሰለምና ለልመት መትገትና መሮጥ አለበት፣ አብቹ ልጃችን መርያችን እነወደለን እናከብርየለን
ቲሸ ውሬ እሸ እኔ አኒድ ጥያቄ አሌኝ እሱም የአማራ ክልል ውለጋ በተለያዩ ኦሮሞ ክልል ይገድላሉ መንግሰት ምን አድርገሁለተኛ የአማራ ጊዛት በተለያዩ አከባቢ በሀገር ውሰጥም ውጭም እየተከበር አድለም በውሎም በጎድርም ሱዳን ድበር ጥሳ ገብታ ልም መሬትን ውሰዳለች ይሄ የሰፍር አይጥ ቆሻሻ የሆነ መከላኪያ ሚን ይሰራል ክልሉን መንግሰት በጀት አድርጎ ለምን እዳውድመ የማያነሳው በዛ ላይ በሁሉም ክልል ተከብርው አይኖርም አማራ ክልል ያሉ የኢትዮ ብሔርብሔርሰብ ተከብርው ይኖራሉ ግን የአማራ ህዝብ ጥቅሙ እየተጠበቀ አድለም
እነዚህ ናቸው እንግዲህ አማራ የሚወክሉት፤ይህ ስብሰባ ፍኖ የበለጠ ትክክል መሆኑ ነው፤ንግግራቸው እንደሳት የሚፍጅ ፍኖች ይጀግኑብኛል።
ያረብ አላህየ ህዝባችንን ልባቸውን ክፈትልን በአመፅ ለውጥ አይመጣም በስራ እጂ
ምርጥመሪ ነበርክ አላህከጎንህይሁን ህዝቡ እራሡን ጎዳ አተምንንምጥፋትየለህም ።ሺአመትንገስ ❤
ጀግና መርያችን አንተ ኑርልን❤🙏💙
🐵🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺🦮🐕🐶🦧🐒🐵🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺
🐒🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺🐕🦮🐕🐶🦍🦍🐒🐵🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺
ቱ
አተላ
መቼም እኛ ሰው ከሞተ በዋላነው ጀግና እያልን የምንፍክረው አውንግን እየተሰራ ያለውን አለማድነቅ በአጭሩ ቅናት ምቀኝነት እና ኢትዮጵያን አለመውደድነው ሠላም ለአገራችን ዘረኛ ከምድራችን እግዚአብሔር ይንቀልልን
ድንቁ መሪያችን ዶ/ር አብይ አህመድ ❤❤❤❤
ድብቁ አይሻልም?
I saw your face when you talk and I understand that you are so honest !!! May Allah Bless you More!!! We stand with you !!
With who ???????With a nefse bela......,😂😂😂😂
እውነት ነው አስታውሳለሁ አንድ ሚሊዮን ኢትዮዽያውያንን የገናን በአል አገራችሁ አክብሩ ብለህ የጋበዝክ ጊዜ ዲያስፓራው ለሚንስትሮች ያነሳው ከነበረ ጥያቄ መሀከል አገራችን ላይ ኢንቨስት ማደረግ እንፈልጋለን ነገር ግን ቢሮክራሲ አላሰራ አለን በየቦታው ጉቦ ነው ይሄንን ለምን መፍትሄ አታደርጉም የሚል ጥያቄ ሲነሳ አንደኛዋ ሚንስትር የመለሱትን አስታውሳለሁ ጠቅላይ ሚንስትራችን በጦርነቱ እና በተለያዩ ስራዎች ተጠምደው ነው እንጂ የሚቀጥለው ስራቸው በሌብነት ላይ ነው ብለው ምልስ ሰጥተው ነበር አልቆይም እርምጃው ወዲያው ተጀመረ እርሶ እንዳሉትም እሳቱም በየቦታው ተቀጣጠለ እሳት በየቦታው ካልተነሳ ሌቦች ሊታደኑ ነዋ ደሀን እያስጨነቁ የሚከብሩ ሁሉ ምንጩ ሊደርቅባቸው ስለሆነ ነው ይሄ ሁሉ እሳት በየቦታው የተለኮሰው እንግዲህ አምላክ ይርዳን
ዋግ ብቻ አይደለም ጀግና ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ጀግነ ነው
አማራ ክልል ምንም ችግር የለም ችግር እና ንፁሐንን ጭፍጨፋ ያለዉ ኦሮሚያክል ነው ውታን ካድሬ ሁላ
እ ከመቸ ወድህ
ጎንደርን በጎጃም ላይ ማስነሳት፣ No more. አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ።
የአማራ ህዝብ ጨዋ ህዝብ ነው ምንም የማይካድ ሀቅ ነው ይህን ወርቅ የመሰለ ህዝብ ነው ፅንፈኞች እያመሱት ያለው
አፋራሽ ድሀ ጠል አስመሳይ አሰቃየኸው አላህ የጁህ ይስጥህ ምድር ላይ ድሀ አልቅሶ አይቀርም
ተመታታብን ሰላም ለአማራ ክልልል
Dr Abyi 🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ዘረኝነትን እጠየፍለው ለአቢቾ ድጋፍ አረጋለ ለሀገሬና ለኢትዮጵያ ህዝብ ብልጽግናን እመኛለው አቢቹ ጀግናችን ነህ በርታልን❤❤❤
😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛
አብቹ የሚባል በአካል የተገለጠ ዲያብሎስ ነው ኢትዮጵያን ሰላሟን ያነሱት ደም ጠጪ መኒ ነው
አብቹ ማለት ሰይጣን በአካል ተገልጦ አየሁት ሰይጣንን አጭበርባሪ በምላሱ አንደ እባብ ስንቱን አሳሳተው እኔም ተሳስቼ ንስሃ ገብቼ ነው
@@gebretesfaye7565 ፣ንስሀ እንዲህ መቀለጃ አረጋችሁት እኔ ደሞ አቢቹን ስወደው እመብርሀን ዋስ ጠበቃ ጥላ ከለላ ትሁነው ጀግናዬ ነው ወላዲቷን
አድክሞች ነን እግዚአብሄር ይታረቀን
የአማራ ችግሩ እራሱ አማራ ነው ። ትምሕርት የለም ምግብ የለም መሳሪይ በገፍ ታዲያ እንዴት የድጋል።ልመናን ኢንደ ፅድቅ የቆጠረ ደካማ ሞራል ያለው ብሔር ነው።በቅም አያቱ ስራ ተኮፍሶ አሁ ሰነፍ የሆነ አመለካከት ይዞ እየወደቀ ያለ ብሔር ነው።ሰው ዝቅ ብሎ ሲማር ዝቅ ብሎ ሲሰራ ፈጣሪም አለምም ተግዘዋለች : አማራ በቤተክርስትያን ውስጥ ተጠቅጥቆ ሰነፍ ሁላ ማን ይረስ ማን ይማር የውሸት ሀይማኖተኝነት የትም አይደርስም ። ክፋት እርስ ቀእርስ መገዳደል ምቀኝነት ድግምት መትሀት መርዝ መድሀኒት መስጠት ለራሱ ብሔር ኩፋ የሆነ ነው !!! አማራ ነኝ የሚል በሙሉ ጣቱን እራሱ ላይ ይጠቁም ይፈትሽ በተለያየ መመዘኛ 1-በእምነቱ በሀይማኖቱ በትምሕርት በምግብ ዝቅ ብሎ መስራት አገሩን ወገኑንን በመደገፍ እና በሰው ሞራል ከዚህየችጋራም የችግር አመለካከት መፃዳት አለበት እንዴት ቢባለ በሁለት ቢላ እየበሉ ለአገር አይደለም ለራሱም አይሆንም ?????ሰሜኑ ችግርና ችጋነራም የአገሪቶ ጨለማ ገፃታ ነው !!!!!! ሰሜኑ እራሱን ይጠይቅ ይመርምር
ፋሲል ይታደስ ያለችው ያብይ ቅምጥ ናት ደቆሮ ናት❤
ጥሩ መሪ ነበርክ የሚርዳህ ጠፋ እንጂ አውቀው እስኪርዱህ ፅናቱን ይስጥህ በርታ
እኔ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ የምረዳው አሁን በተጨባጭ ያለንበት ወቅት በታሪካችን አስቸጋሪ ወቅት ላይ ነን ነገርግን መቀበል ያለብን አንድ እውነት አለ ከብዙ ሀገር ተመክሮ ስንመለከት በትንሽ ጉዳይ ፈራርሰው ታሪካቸውን ያጠለሹ አሉ ስለዚ ከነጉድለታችን ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰላም ተስፋ መኖሩን አምናለው እየተሰሩ ያሉ እጅግ ይሄ በሀገሬ ኢጵ'ያ ነው የሚያስብሉ ስራዎች ተሰርተው አይቻለው የበል!! ዶ'ር ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድን አመሰግናቸዋለው ፈጣሪ ማስተዋን ጥበብን ትግስቱን አብዝቶ ፈጣሪ ይጰምርሎት።
Dr Abiy ur exactly እኔ የሚገርመኝ በወልቃይትኝና ራያ ለይ ያለው ጥያቄ ህዝቡ በየጎረቤቱና በየቀበሌ ይታወቃል ሁሉም ይመለስ ወንጀለኛ በህግ ይጥየቅ ሁሉም ኢትዮጵያ ስለሆነ መሬቱ ይበቃል ግን ህዝብ ወደፈለገው ክልል ይተዳዳር የኛ አገር ጉደይ በብለህት ክልሆነ ይከብዳል
አሁን እራሱ በንግግርህ አማራን ለመከፋፈል እየሞከርክ መሆኑን እንረዳለን ጌታቸው ረዳ ተናግሮታል የፓለቲካ ድንክ ነህ
ፋኖን ስምአትንኩዋ🎉😂😂😂
ተባረኩ ጠ/ሚኒስትር
አሽቃባጭ ፕሮማክስ😡
ጠ/ሚኒስትር tebedu
አብይ ትክክል ነው ግን የኢትዮጲያ እምግሬሽን ጉዳይ ለማን አቤት እንባል?
ፋኖ የአማራ ተስፋ ነው ፋኖ ያሸንፋል
ወንድ ከሆንክ ሰራዊቱጋ ግባና እንደዛ በል። እዛ ውጭ ሁነህ ህዝብ አታስጨርስ። ወኔው ካለህ ና እና ክላሽህን ይዘህ እንደዛ በል ራስህ
እስኪ ትንሽ ከመርያችን ተማሩ ይችላል ያሰብከው እንዲሳካልህ እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
Dear PM please withdrew your fighting force and create peace with all conflicting parties. Please... Please.. stop the war!!
You began it. Stop the killing of civilians.
You also advise the fighters. The bandas malete new
My hero god bless you❤❤❤
የሰነቱን ነበሰ በላሀው አተ ወሻ😢😢😢😢😢
I stand with fano
ዶክተሩ ሆይ ያስቀመጥሀቸው ካዶሬዎች የአማራን ህዝብ አይወክሉም እባኮን የአማራን ስሙን እንኳን መጥራትህ እፈር የአማራ ህዝብ በማንኛው ዘበን ነው ተጎጃም ተጎንደር የተጣላው ይቺ ካርድህ ተበልቷብሀል አማራ በአዲሳባ ከ25 በሊይ ተሾማል ብለሀል እምኑጋ ቢሆንስ ቢሾሙ ባይሾሙ ምን ነው ጥቅሙ ለአማራ ህዝብ የአማራ ህዝብ ከ100 በላይ ተአዲሳባ ስታፈናቅሉት በመሀል ከተማ እደ ህፆን ልጅ አገባም ስትሉት ስታርዱት ስትገሉት ስታሳድዱት የኖራችሁ እኮ ናችሁ ክብርነቱ የአማራ ጥያቄ ቴድሮስ ማን ገደለው አደለም ይህ የናተ ካርድ ነች ለአማራ እደኔ የሰራ የለም ብለዎል አማራን እደአተ የገደለ የለም በሚል ይስተካከልልን
ግደለም ፍርድ ከአላህ እንጠብቃለን ሚስኪኑ ገበሬ ተሰቃይቶ አይቀርም
የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ ❤🎉 ሳታስተውሉ እንዳያመልጣችሁ እነእዬዬ...
ኪኪኪኪ
Abiy haswei banda abiy isis haswei fa banda 😢😢😢😢😢😢😢😢😢fa😂😂😂😂
ለቅሶ በቤትህ ይግባ የደም እዬዬ በቤትህ ይሙላ ያኔ የሰዉ ቁስል ይገባሃል
ፈጣሪ አንገትህን ይስበረው በልጆችህ አግኝ አልልህም በአንተው ይድረስብህ
አጎትሽ እስከዛሬ ስለ አማራ ጉዳይ ግድ ሳይሰጠው ከርሞ ለምን ይመስልሻል እነዚህን ሆዳሞች ሰብስቦ ስለ አማራ የሚለፈልፈው ጌም ኦቨር ጨዋታው አብቅቷል በዘሩ በመዋቅር ደረጃ ሲጨፈጨፍ አዲስ አበባ አትገባም ሲባል የነበረው አማራ ነቅቷል
አማራ የሚባል ህዝብ ፋኖ ካልታደገው ቀንጭሯል ማለት ይቻላል😢
ቴዮድሮስ እንዴት እንደሞተ እንኳን የማያዉቅ ደንቆሮ😂😂😂😂😂 የአማራን ህዝብ ሰብስቦ ሲአወያይ😂😂
አብቹዬ ውይይቱ ላይ ሀሳብህን እምነትህን ስትገልፅ በጉዳዩ እጅግ በጣም ያዘንክ፣ከዚ ህዝብ የማትጠብቀው ትንሽነትን ማየትህ አሳዝኖሀል። ጌታ ያግዝህ አንተ ንፁ ነህ❤❤❤
Ant nitsu neh???kkkkkkk
Biltigona’s social media cadre
People are tired of his lies. No one believes him anymore. lol
ፈጣሪ ይርዳ መርያችን❤❤❤❤❤
😂😂አይ ቀይ ኮፊታ በተለይ ቅጀታም ድል ለጀግናው ፋኖአችን ፣💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💗
እውነት ነው እየተመለሰ ያለው ነገር ግን ከዚህ በፊት በእውቀታቸው በገዝባቸው በብዙ ልፋት ያፈሩትን ጥሪታቸን ሀብታቸውን የመንግሥትንም ሀብት በሚገባ ጥበቃ ካልተደረገ ሳይሰሩና ሳይለፉ ምንም እውቀት ሳይኖራቸው የመንግስትን የግለሰቦችን ሀብት እየዘረፉ የኑሮ ውድነቱን የሚያባብሱ ህዝብን በቢሮክራሲ የሚያስመሩ በየኬላው በየፖሊስ ጣቢያው በየመንገዱ በተለያየ የመንግሥት ተቕማት መሽገው ያሉትን የለውጡ ተቕዋሚዎችን አደገኛ የመንግስት ጠላቶችን ማጥራት ካልተቻለ እየተባለ ያለው ችግር ልፈታ ስለማይችል ከምንም በላይ በእነዚህ አስቸጋሪ ግለሰቦች ላይ መንግሥት ክትትል እያደረገ ከህዝብ ጋር እየተወያዬ እርምጃ መውሰድ ቢችል የችግሮቹ መንስኤ ይፈታል የሚል ፅኑ እምነት አለኝ ባይ ነኝ
ጀግና መሪያችን በርታልን ፤ እግዚአብሔር ከጎኖት ይሁን ።
ፈጣሪ ያጥፋው ይሄ ፀረ አማራ
@@Hawa-p4p mehaym athun
አር ሺንት አፍ😛🤫🤪😝🤒🤕🤯💀☠️💀☠️💀☠️💀☠️💩👹
👿👿👿👿👿💀💀☠️💀☠️💀☠️💀🤖💩
ደደቨ ግደለን ነው የምትለው። ጦርነት ይቆም።
ዛሬ ነው የአማራ ችግር የሰሙት ክቡር መሪ ? እረ አታስቁን መፍቴ የመፈለጉ ጊዜ ካበቃ ቆየ እኮ በጉልበቴ ሁሉን አደርጋለው ብለው ፎክረው ነበር አልሆነሎትም ዛሬ ደግሞ በርሶ ስም ቅዳሴ አሰሙን አይ እርሶ ምነው ተቆረጠ የቅዳሴ ሙገሳው 🤣🤣🤣ብዙ መቆራረጡ አስታወቀባችሁ አይ Editor ለዛሬ አልተሳካም።
መቼም የብልጽግና ፓርቲ ወይንም ደጋፊ ካልሆናችሁ በስተቀር በአማራ ክልል በየቀኑ በድሮን ስለሚሞቱ ንጹሃን ዜጎች ለምን አታነሱም? ከአዲስአባባ ስለተፈናቀሉት እና አዲስ አበባ እንዳይገቡ ስለሚከለኩ አማራ ህዝቦች ሳታነሱ አዲስ አበባ ስለተሰሩ መዝናኛ ቦታዎች አንስቶ ማሞጋገስ ምን ይሉታል ?
6:52 የኢትዮጵያ ችግር የምፈታው በግልፅ ከሕዝብ ጋር ውይይት ሥደረግ ብቻ ነው ። በማሥመሠል የትም አይደረሥም ችግሮቹን ከማወሳሰብ በስተቀር። እኛ ኢትዮጵያኖች ብዙ ችግሮች አሉብን
ማንኛችሁም አማራን አትወክሉም የአብይ ፍርፋሪ ለቃሚዎች ከዉሸታሙ አብይ መፍትሔ አይመጣም ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿
ዶክተር አቢይ አህመድ አርቆ አስተዋይ ባለ ራዕዩ መሪያችን ነህ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይሰጥህ 🙏
😂😂😂😂😂😂😂፣፣፣፣
ሁሉም አይነፉም ለራሳቸው ብቻ እንጅ ህዝብን ወክለው አይደለም የሚናገረው ። ደብረታቦርን ወክሎ የተናገረው ይሻላል ። የአየር ማረፊያ አስፈላጊያችን ነው
አንድ ብሄር አማራ ሚባል ለይተህ እያሳደድክ እና እያረድክ ስለ ልማት ታወራለህ አይደል፤ ባንተ ቤት ማፌዝህ ነው፤ቆይ ለሁሉም ጊዜ አለው በሰፈርከው ቁና መሰፈርህ አይቀርም!!! ላንተ ይህ በአማራ ሚሆነው ሁሉ ላንተ ድራማ ስለሆነ ይህ ሰዉ ሚገደለው፤ በጭንቅ እና በጣር ያለው፤ መፈጠሩን ሚረግመው…፤ በአማረነቱ አይደለም? ላንተ ግን ምንም አይደለም፤ ለነገሩ አንተ ያለኸው በምቾት እና በተለየ አለም ላይ ነው አይፈረድብህም፤ ደሞ በውይይት እንፍታ እያልክ ትዘባርቃለህ! መዓት አማራ ብዙ ብዙ ሰው ማረሚያ ቤቱን ያጨናነቀው እና ያሰርከው ሚሰቃየው ለምን ተናገሩኝ ብለህ አይደለም? ደሞ እንነጋገር አለማፈርህ… አይነደረቅ!!!፤ ሌባ ነህ ማንንም ማጭበርበር እና አንተ በምትናገረው በቃል ሞኝነት ሚታለል የለም፤ የመጀመርያው የሸወድከን ይበቃሃል፤ አንተ አዋቂ ይህ ምትመራው ህዝብ ግን ምንም ማያውቅ መሃይም ነው አይደል ላንተ፤ ደሞ አታፍርም ማን መርጧቸው ነው የአማራን ህዝብ ወክለው ካንተ ጋር ሚወያዩት፤ የተመረጡትን እማ እስር ቤት እየማቀቁ ነው፤ አንተ አውሬ መሃይም ዶማ! ታዳሚዎች እና ባንዳዎች ሆዳሞች ዋጋችሁን በቅርብ ቀን ዋጋችሁን ታገኛላችሁ፡፡ ደሞ እያንዳንዳችሁን እናውቃችኋለን!ፋኖ ያሸንፋል!!!! ድል ለፋኖ!!! የማይቀር እውነት ነው ማሸነፋችን!!!! ትንሽ ቀን ነው፡፡
D/r Abiy egizhebar ye sew mewdad eyastek egizhebar megas yestak 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ድል ለጀግናው ፋኖአችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤፣💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የምእራብ ጎጃም ተወካይ ነኝ ይልና ተጽፎ የተሰጠውንም ሆነ ራሱ የጻፈውን ማንበብ ያቃተው ሰው ሀገርና ህዝብ ወክሎ የመጨረሻው ቦታ ላይ ሲገኝ ምነው የተማረ ሰው ጠፍቶ ነው ማስባሉ ግድ ነው ።ባይሆን ሴቷ ተሽላለች ቄሱን እንተወው ቄስ ነብይ ዘንድሮ ድራማ ሆኖ የለ እዴ ።
😂😂😂 ውላሂ እኔም ሊል ነበር 😂😂😂 እየተቃጠሉ መሳቂ
YES! DR.ABIY AHMED IS THE SUN AND SON OF ETHIOPIAYES! DR.ABIY AHMED IS THE SUN AND SON OF ETHIOPIAYES! DR.ABIY AHMED IS THE SUN AND SON OF ETHIOPIA
ፋኖ ያሸንፋል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ተለላኪ ነህ መጀመሪያ ተናገር ተብለህ ነው አሁን አንተ የአማራ ወጣት ነህ ጥሩ ከፍለውሃል ቅዳሽም
ውይይት ማድረጉ ጥሩ ሆኖ ሳለ ከተወያዬቹ የሚነሳው ሀሳብ ግን አማራ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ የሚያሳይ አይደለም ውይይት ማድረግ ያለባችሁ ከመንግስት ተላላኪዋች ጋር ባይሆን ጥሩ ነው እውነተኛ ለውጥ ማምጣት ካስፈለገ ፕሮፖጋንዳ ለውጥ አያመጣም
👎👎👎👎አታጉድወሻ👎👎👎ፉ👎👎👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌❌❌❌❌ፉፉ❌❌❌❌❌⭕⭕
አንቺ ጅንታ ምነው?ተቃጠልሽ 😂😂😂😂መጀመሪያ አማርኛ ተማሪ 😂😂😂😂አብቹ ጀግና የባንዳዋች መዳኒት 🤣🤣🤣🦁🇪🇹🦁💪🌹🌹
@@melat_yimer አታጤብጋላ👎👎👎
አብይ የማታፍር አረመኔ ነህ አማራን እየጨፈጨፍክ አይና አውጣ ሌባ ❤❤
የህዝባችንና ሀገራችን ተስፋ፣ ሰላምና ፍቅር ይለምልም! ብልጽግናውም በጋራ እውን ይሁን!
❤❤❤❤❤
ልክህ ያልታወቀልህ መሪ አይዞን አብቾ ይቀጥል ውይይትህ አሁንም😢😢
የአብቹ የክፋት የጭካኔ የአውሬነት ልክማ መግለጫ ቃላት አይገኝለትም። በዓለም ላይ በክፋት በውሸት ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ሂትለር ነው
አሁን እነዚን አማራ ክልል ናቸው ቢሉ ማን ያምናል
ጀግና የጀግና ዘር ነክ ምራን አስተዳድረን እጅግ እንወድህአለን አቢቹ አባ ቢያ
እነዚህ ታዳሚዎች ምን የሆኑ ናቸው? ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ እንዲሉ የክልሉ ችግር ሌላ የሚጠይቁት ጥያቄ ደግሞ ሌላ!!! ይህም ማለት 1ኛ/.ክልሉ በጦርነት እየታመሰ እንዴት ብለን በአጭር ጊዜ ጦርነቱን አስቁመን ወደ ልማት እንመለስ ብለው እንደመምከር ፈንታ መንገድ አልተሠራልንም ወዘተ------- 2ኛ/.እንዴት ብለን የሚጠፋውን ሕይወት እንታደግ ? እንዴት ብለን የሚወድመውን ንብረት እናትርፍ ? ማለት ሲገባቸው ሕዝቡ እንዴት በሠላም ወጥቶ ይግባ ሊባል ሲገባ ሌላ ወሬ ----- 3ኛ/. አርሶአደሩ ሠላም አግኝቶ እንዳያርስ ከልክለው ስለረሃብና ድርቅ እየሰበኩ ለእርዳታ መጮህ ፤ 4ኛ/. ጠቅላዩ በገዛ ገንዘባቸው የፋሲልን ግንብ ለማሳደስ ሥራ ሲያስጀምሩ በንትርክ አስቁመው ሲያበቁ በተጨማሪም እያሠሩ ያሉትን የጎርጎራን ልማት አስተጓጉለው ሲያበቁ እዚያው ቀዬአቸው ላይ የልማት እንቅፋት የሆኑትን የጥፋት ኃይሎችን በጉያቸው አቅፈው የልማት ጥያቄ መጠየቅ ራስን ማታለል ነው። ያሳዝናል።
at all meeting is out of ajenda or Topic
አሁን እነሱን ማን ነው የወከላቸው ከየት ነው የመጣው
እኘህ ናቸው የአማራ ተወካዬች??? ተምረዋል ግን?? ቢያንስ እስከ 10 ?? አዪዪዪ ለዚህ ነው ለካ ክልሉ ምስቅልቅሉ የወጣው !!
አንበሳወ ፋኖ እያስተማረ ነው ለብልፅግና ሱሪ ለማስወለቅ የገባውን እና የተመለሰውን ፈጣሪ ይወቀው
እናንተ የአማራ ክልል ወገኖቻችን ኢትዮጵያውያውያን ብዛታችን ዉበታችን ስለሆነ በውጪ ጠላቶቻችን ላይ የሚበረታው ክንዳችን ለአንድነታችን ለልማታችን ከታላቁ መሪያችን ጎን ቆመንና ሆነን የተሻለችና አስተማማኝ ሠላም ያላት የለማች አዲሲቱ ኢትዮጵያን ገንብተን እንድናይ ጦርነትን አቁማችሁ የአገራችንን መጪዋን የተሻለች ኢትዮጵያ እንፍጠር እንገንባ የአገር ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች ዝም አትበሉ የዛሬውን አሳፋሪ ታሪክ ከመላው አገሪቱ ወንድሞቻችሁ ጋር በያገባናል ስሜት በጋራ በመካከርና በመስራት እባካችሁ አገራችንን ታደጉልን የአክብሮት ጥያቄዬና ልመናዬ ነው፡፡
My leader
ድስኩር መረረን። ሰላም አምጣ 5 አመት ጦርነት መፈናቀል ህዝበቨ በሰላም ገብቶ መውጣት ነው የመጀመርያው።
ጅል..ችግራቹ ..እኛ ..ብቻ ..ካልቀደስን .. ነው 😂😂😂😂
አማራነት ከነዚህ ሁሉ ጋ የምጋራው የወል ማንነት መሆኑ ሲገባኝ ግራ ገባኝ
የዶ/ር አብይ ችግር አይደለም ክፋታቹሁ ሀሉ የራሳቹሁ ፈጣሪ ከለመፍራት ሕዝቡ በራሱ ሕዝብ ላይ ጭካኔ ይደርጋል
respect salute 👌👌
" እንደ ምንም ብሎ እሄን የእርስ በእርስ ግጭት ማቆምና ወደ ሰላሙ መመለስ አለብን " እንደ ሚታወቀው ዛሬ ክልሉ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ኪሳራ ውስጥ ነው ።ለምሳሌ ጎብኝዎች ወደ ክልሉ አይመጡም ገቢ የለም ።ባለ ለብቶች ኮሽ ባለ ቁጥር ክልሉን እየለቀቁ እየሄዱ ነው አሁንም ገቢ የለምብዙ ፕሮጀክቶች ስራ አቁመዎል የክልሉ ሆስፒታሎች በቂ የሆነ የመድሃኒት አቅርቦት የለም ።ታማሚዎች እየተሰቃዩ እየሞቱ ነው ።
መንግስት የህዝቡን ጥያቄዎች ለመፍታት እያደረገ ያለው ቁርጠኝነት በእውነት የሚበረታታ ነው።
Killing innocents is not answering people's questions
ፋና 😭የተባለ ቆሻሻ
የትግራይ ህዝብ ተዘርፈዋል መሬቱ ቅርሱ በወራሪዋች የውስጥም የውጭም።
ዊይ አቶ አብይ ካአፄዎች በላይ ነኝ እያልከን ነው ባተቤት ታሪክ ልታዛባ ተፍጨረጨርክ
ዛሬም እትት ብዬ ሰው አሳምናለሁ ብለህ ማሰብህ ራሱ ትልቅ ንቀት ነው ። ይልቅ መጀመሪያ በየቀኑ በድሮን የምትጨፈጭፈውን የአማራ ህዝብ ፣ አራዊት የሆነ ገዳይ ሰራዊትህን በሰበሰብክ ። በየማጎሪያው ጨምረህ የምታሰቃያቸውን እስረኞች በፈታህ ።
አምላኬ ከመሪዬ ጋር ስላለህ አመሰግናለሀ ። እርዳታህ ይብዛለት❤
ውይ አብቹ እግዚአብሔር አንተን ሰጥቶን ነበር ምን ያረጋል አስተዋይ ህዝብ አጣህ
ጀግነዉ አብቹ ፈጠሪ ሁሌም ከተገ ይሁን በርተልን ሁሌም ከጎንህ ናን
❤የኔ ልዩ መሪ ዘመንህ ይባረክ!!!
ውዱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ዶ/ክ አብይ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለኢትዮጵያ ባርኮ ያመጣህ መሪ ችግሩ ህዝቡ ነፃነት ብዙ ስላለመደ መስራት ሳይሆን ማማረር ሆነ ስራው (over warm) ህነ መልመድ አልቻለም ሌብነት ስራ ነው ተብሎ ያደገ ትውልድ ይዘህ ተቸገርክ ቤተሰብ ልጁን ቁጭ አርጎ መምከር አልቻለም አንተ ግን ምንም መልካም ነገር ከመስራትና ከመናገሮ አገደህም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትእግስቱን ያብዛልህ ተባረክ ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
Sent keflosh
➡️ ኢትዮጵያ እንደ ሊቢያና የመን የጦር አበጋዞች የሚፈነጩባት ሀገር እንድትሆን ስለማልፈልግ በዘር ተደራጅተው መሳሪያ ያነሱ ፅንፈኞችን አምርሬ አቃወማለሁ 💪🇪🇹 ክብር ለመከላከያ 🇪🇹💪
ደቆሮ የማንን መከላከያ
@@MehamedFano-qv2mz
ደንቆሮስ አንተ ነህ!
ድከም ያለህ!
ልክ ነህ ወንድሜ
መከላከያ የዚህ ቀዳዳ ሰውዬ ስልጣን ማስጠበቂያ ገረድ ከሆነ ሰነበተ ።
Ke Abiy wenber tebaki yiwesed!!!!!!!!!!!......
FANO medanit mehonu gideta new !!!!!!!!!
Amara lemino lemino ....sitisiqubet beresaw tibatibe sitichawet......Zim lilih aychilim!!!!!!!!!!...
❤❤❤❤❤Somaliland love you
Sir❤
You are not from Somaliland. Social media cadre neh
how can Abiy love you.Abiy love your port.
አብይ ሰዉ አይኑ ይብራለት እጂ አተ ለነገ ትውልድ መልካም ነገር ትሰራለሕ ግን ያልገባቸዉ አሉ❤❤
አብቹኮ ጀግናው መሪዬ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏❤
ሰላም ለኢትዮጵያዬ 🇪🇹
ውሸታም በመሆኑ ነው
Ay menafik wishet aytakitachihu bgeta sim.
አብቹ የሚባል በ አካል የተገለጠ ደም ጠጪ ኢትዮጵያን ሰላሟን የነሳ አጋንንት ነው
አማራ አማራ እያሉ ህዝቡን አሰቃዮ
በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ፕሮጄክቶች ኢትዮጵያን እወዳለው የሚል ሁሉ ሊደሰትና ሊደግፍ ይገባል
Paid 😂😂😂 commentator
ቆዳ
Hizib Iko brehab iyalek nw yigedegnal yal mery yhizib sekoka lisemaw yigebal. Kidem teketelun mawek yigebewal.lelaw Hulu tirif nw mejemeriya Selam nw Selam nw hodo.
ትክክል እበላ ባይ ሆዳም ነገር ነው
Aram neh adisaba endaygeba beykelelu eytgedelw endinor yetdrgewun amara new selproject metaworaw
የተሰራውን ማመስገን እና ያለውን ችግር መኗገር ትክክል ነው ❤
እንዲህ መሰል መድረኮች ተዘጋጅተው መነጋገር የችግሮቻችን መፍትሔ ያመጣሉ። ችግሮቻችንን አግዝፈው መሳርያ እንድንማዘዝ የሚያደርጉን የህዝብ ጠላቶችና የግል ፍላጎት ያላቸው ናቸው። ህዝብን የሚወድ እንደዐቢይ ውይይትን ይመርጣል።
አይባልም
Ende 😂😂😂......
New ende .......alaweknim nebere Eko .......
Abiy ewnetim wenbede new !!!!!!
Endew endih sikeded ayafrim.......
Kewe new ende ......kemir .....
YHizib telat ant yemitlefeliflet gilsib nw.ersu kmeta yihew sw indgud yalkal btorinet bchigar yal dem yemaynor mengist you know what minim yihun minim Hulu neger khizib gar nw.kal Hizib betemenja yetm aydersem.yerasun kadre sebsibo witetama mehon aychalim.
በውሸት የተሞላ ወሬማ ሰለቸን ሰይጣንማ በውሸት ተወዳዳሪ የለውም
ጠቅላያችን እስኪረዱህ ተረዳቸው እስኪሰማቸው እና ማየት እስኪጀምሩ ለማስረዳት ማውራትህንም አይተው እንዲነቁ መሥራትህንም አታቁም ... በርታልን ጀግናችን ጦርነት ናፋቂዎችን ተዋቸው የሰማዩ አለም የናፈቃቸው የናፈቁትን ይገናኙታል ... ሰላምን ለሚናፍቁ ደግሞ ሰላም በራሱ ከአምላክ ነው እና አምላክም ይረዳሃል
ምክንያቱም አንተ ፈልገህ የጀመርከው ጦርነት የለምና ...
🐕🦮🐕🦺🦮🐕🐶🦧🦍🐒🐵🐩🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺🦮🐶🐶🦧🦍🐒🐵🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺🦮🐕🐶🐶🦧🦍🦍🐒🐵🐒🐒🦍
🐵🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺🦮🐕🐶🦧🦧🐒🐒🐵🦍🦍🦧🐶🐕🐕🦮🐕🦺🦮🐕🐶🐶🦧🦍🐒🐵🐵
ወደ ሮሜ ሰዎች 13
1፤ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።
2፤ ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል፤ የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ።
3፤ ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና። ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን? መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንልሃል፤
4፤ ለመልካም ነገር ለአንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና። በከንቱ ግን ሰይፍ አይታጠቅምና ክፉ ብታደርግ ፍራ፤ ቍጣውን ለማሳየት ክፉ አድራጊውን የሚበቀል የእግዚአብሔር አገልጋይ ነውና።
5፤ ስለዚህ ስለ ቍጣው ብቻ አይደለም ነገር ግን ስለ ሕሊና ደግሞ መገዛት ግድ ነው።
6፤ ስለዚህ ደግሞ ትገብራላችሁና፤ በዚህ ነገር የሚተጉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸውና።
7፤ ለሁሉ የሚገባውን አስረክቡ፤ ግብር ለሚገባው ግብርን፥ ቀረጥ ለሚገባው ቀረጥን፥ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፥ ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።
ተውጂ ሰይጣንም እኮ መፅሀፍ ቅዱስን ያቃል አንቀፅ እየጠቀሰ ተከራክሮታል አንተ እርኩስ
አረ ባክህ አንተ በሸተኛ አብይ እንኳን አንተ ላወራከው ያፍራል ቆሻሻ።
እኮ? ለሚገባው
አቢይ is a ጂኒየስ ❤❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም ለማምጣት ህጉ ጠንካራ መሆን አለበት ወጀለኞችን የማያዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት
Abiichuu is king of king 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
የአማራ ህዝብ ለበንዳና ለፅንፈኞች መላለክ ትቶ የ ጠ/ም ምክር ተቀብሎ ለሰለምና ለልመት መትገትና መሮጥ አለበት፣ አብቹ ልጃችን መርያችን እነወደለን እናከብርየለን
ቲሸ ውሬ እሸ እኔ አኒድ ጥያቄ አሌኝ እሱም የአማራ ክልል ውለጋ በተለያዩ ኦሮሞ ክልል ይገድላሉ መንግሰት ምን አድርገ
ሁለተኛ የአማራ ጊዛት በተለያዩ አከባቢ በሀገር ውሰጥም ውጭም እየተከበር አድለም በውሎም በጎድርም ሱዳን ድበር ጥሳ ገብታ ልም መሬትን ውሰዳለች ይሄ የሰፍር አይጥ ቆሻሻ የሆነ መከላኪያ ሚን ይሰራል
ክልሉን መንግሰት በጀት አድርጎ ለምን እዳውድመ የማያነሳው በዛ ላይ በሁሉም ክልል ተከብርው አይኖርም አማራ ክልል ያሉ የኢትዮ ብሔርብሔርሰብ ተከብርው ይኖራሉ ግን የአማራ ህዝብ ጥቅሙ እየተጠበቀ አድለም
እነዚህ ናቸው እንግዲህ አማራ የሚወክሉት፤ይህ ስብሰባ ፍኖ የበለጠ ትክክል መሆኑ ነው፤ንግግራቸው እንደሳት የሚፍጅ ፍኖች ይጀግኑብኛል።
ያረብ አላህየ ህዝባችንን ልባቸውን ክፈትልን በአመፅ ለውጥ አይመጣም በስራ እጂ
ምርጥመሪ ነበርክ አላህከጎንህይሁን ህዝቡ እራሡን ጎዳ አተምንንምጥፋትየለህም ።ሺአመትንገስ ❤
ጀግና መርያችን አንተ ኑርልን❤🙏💙
🐵🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺🦮🐕🐶🦧🐒🐵🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺
🐒🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺🐕🦮🐕🐶🦍🦍🐒🐵🐒🦍🦧🐶🐕🦮🐕🦺
ቱ
አተላ
መቼም እኛ ሰው ከሞተ በዋላነው ጀግና እያልን የምንፍክረው አውንግን እየተሰራ ያለውን አለማድነቅ በአጭሩ ቅናት ምቀኝነት እና ኢትዮጵያን አለመውደድነው ሠላም ለአገራችን ዘረኛ ከምድራችን እግዚአብሔር ይንቀልልን
ድንቁ መሪያችን ዶ/ር አብይ አህመድ ❤❤❤❤
ድብቁ አይሻልም?
I saw your face when you talk and I understand that you are so honest !!! May Allah Bless you More!!! We stand with you !!
With who ???????
With a nefse bela......,😂😂😂😂
እውነት ነው አስታውሳለሁ አንድ ሚሊዮን ኢትዮዽያውያንን የገናን በአል አገራችሁ አክብሩ ብለህ የጋበዝክ ጊዜ ዲያስፓራው ለሚንስትሮች ያነሳው ከነበረ ጥያቄ መሀከል አገራችን ላይ ኢንቨስት ማደረግ እንፈልጋለን ነገር ግን ቢሮክራሲ አላሰራ አለን በየቦታው ጉቦ ነው ይሄንን ለምን መፍትሄ አታደርጉም የሚል ጥያቄ ሲነሳ አንደኛዋ ሚንስትር የመለሱትን አስታውሳለሁ ጠቅላይ ሚንስትራችን በጦርነቱ እና በተለያዩ ስራዎች ተጠምደው ነው እንጂ የሚቀጥለው ስራቸው በሌብነት ላይ ነው ብለው ምልስ ሰጥተው ነበር አልቆይም እርምጃው ወዲያው ተጀመረ እርሶ እንዳሉትም እሳቱም በየቦታው ተቀጣጠለ እሳት በየቦታው ካልተነሳ ሌቦች ሊታደኑ ነዋ ደሀን እያስጨነቁ የሚከብሩ ሁሉ ምንጩ ሊደርቅባቸው ስለሆነ ነው ይሄ ሁሉ እሳት በየቦታው የተለኮሰው እንግዲህ አምላክ ይርዳን
ዋግ ብቻ አይደለም ጀግና ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ጀግነ ነው
አማራ ክልል ምንም ችግር የለም ችግር እና ንፁሐንን ጭፍጨፋ ያለዉ ኦሮሚያክል ነው ውታን ካድሬ ሁላ
እ ከመቸ ወድህ
ጎንደርን በጎጃም ላይ ማስነሳት፣ No more. አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ።
የአማራ ህዝብ ጨዋ ህዝብ ነው ምንም የማይካድ ሀቅ ነው ይህን ወርቅ የመሰለ ህዝብ ነው ፅንፈኞች እያመሱት ያለው
አፋራሽ ድሀ ጠል አስመሳይ አሰቃየኸው አላህ የጁህ ይስጥህ ምድር ላይ ድሀ አልቅሶ አይቀርም
ተመታታብን ሰላም ለአማራ ክልልል
Dr Abyi 🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ዘረኝነትን እጠየፍለው ለአቢቾ ድጋፍ አረጋለ ለሀገሬና ለኢትዮጵያ ህዝብ ብልጽግናን እመኛለው አቢቹ ጀግናችን ነህ በርታልን❤❤❤
😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛
አብቹ የሚባል በአካል የተገለጠ ዲያብሎስ ነው ኢትዮጵያን ሰላሟን ያነሱት ደም ጠጪ መኒ ነው
አብቹ ማለት ሰይጣን በአካል ተገልጦ አየሁት ሰይጣንን አጭበርባሪ በምላሱ አንደ እባብ ስንቱን አሳሳተው እኔም ተሳስቼ ንስሃ ገብቼ ነው
@@gebretesfaye7565 ፣ንስሀ እንዲህ መቀለጃ አረጋችሁት እኔ ደሞ አቢቹን ስወደው እመብርሀን ዋስ ጠበቃ ጥላ ከለላ ትሁነው ጀግናዬ ነው ወላዲቷን
አድክሞች ነን እግዚአብሄር ይታረቀን
የአማራ ችግሩ እራሱ አማራ ነው ።
ትምሕርት የለም ምግብ የለም መሳሪይ በገፍ ታዲያ እንዴት የድጋል።
ልመናን ኢንደ ፅድቅ የቆጠረ ደካማ ሞራል ያለው ብሔር ነው።
በቅም አያቱ ስራ ተኮፍሶ አሁ ሰነፍ የሆነ አመለካከት ይዞ እየወደቀ ያለ ብሔር ነው።
ሰው ዝቅ ብሎ ሲማር ዝቅ ብሎ ሲሰራ ፈጣሪም አለምም ተግዘዋለች : አማራ በቤተክርስትያን ውስጥ ተጠቅጥቆ ሰነፍ ሁላ ማን ይረስ ማን ይማር የውሸት ሀይማኖተኝነት የትም አይደርስም ። ክፋት እርስ ቀእርስ መገዳደል ምቀኝነት ድግምት መትሀት መርዝ መድሀኒት መስጠት ለራሱ ብሔር ኩፋ የሆነ ነው !!!
አማራ ነኝ የሚል በሙሉ ጣቱን እራሱ ላይ ይጠቁም ይፈትሽ በተለያየ መመዘኛ
1-በእምነቱ በሀይማኖቱ በትምሕርት በምግብ ዝቅ ብሎ መስራት አገሩን ወገኑንን በመደገፍ እና በሰው ሞራል
ከዚህየችጋራም የችግር አመለካከት መፃዳት አለበት እንዴት ቢባለ በሁለት ቢላ እየበሉ ለአገር አይደለም ለራሱም አይሆንም ?????
ሰሜኑ ችግርና ችጋነራም የአገሪቶ ጨለማ ገፃታ ነው !!!!!! ሰሜኑ እራሱን ይጠይቅ ይመርምር
ፋሲል ይታደስ ያለችው ያብይ ቅምጥ ናት ደቆሮ ናት❤
ጥሩ መሪ ነበርክ የሚርዳህ ጠፋ እንጂ አውቀው እስኪርዱህ ፅናቱን ይስጥህ በርታ
እኔ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ የምረዳው አሁን በተጨባጭ ያለንበት ወቅት በታሪካችን አስቸጋሪ ወቅት ላይ ነን ነገርግን መቀበል ያለብን አንድ እውነት አለ ከብዙ ሀገር ተመክሮ ስንመለከት በትንሽ ጉዳይ ፈራርሰው ታሪካቸውን ያጠለሹ አሉ ስለዚ ከነጉድለታችን ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰላም ተስፋ መኖሩን አምናለው እየተሰሩ ያሉ እጅግ ይሄ በሀገሬ ኢጵ'ያ ነው የሚያስብሉ ስራዎች ተሰርተው አይቻለው የበል!! ዶ'ር ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድን አመሰግናቸዋለው ፈጣሪ ማስተዋን ጥበብን ትግስቱን አብዝቶ ፈጣሪ ይጰምርሎት።
Dr Abiy ur exactly እኔ የሚገርመኝ በወልቃይትኝና ራያ ለይ ያለው ጥያቄ ህዝቡ በየጎረቤቱና በየቀበሌ ይታወቃል ሁሉም ይመለስ ወንጀለኛ በህግ ይጥየቅ ሁሉም ኢትዮጵያ ስለሆነ መሬቱ ይበቃል ግን ህዝብ ወደፈለገው ክልል ይተዳዳር የኛ አገር ጉደይ በብለህት ክልሆነ ይከብዳል
አሁን እራሱ በንግግርህ አማራን ለመከፋፈል እየሞከርክ መሆኑን እንረዳለን ጌታቸው ረዳ ተናግሮታል የፓለቲካ ድንክ ነህ
ፋኖን ስምአትንኩዋ🎉😂😂😂
ተባረኩ ጠ/ሚኒስትር
አሽቃባጭ ፕሮማክስ😡
ጠ/ሚኒስትር tebedu
አብይ ትክክል ነው ግን የኢትዮጲያ እምግሬሽን ጉዳይ ለማን አቤት እንባል?
ፋኖ የአማራ ተስፋ ነው ፋኖ ያሸንፋል
ወንድ ከሆንክ ሰራዊቱጋ ግባና እንደዛ በል። እዛ ውጭ ሁነህ ህዝብ አታስጨርስ። ወኔው ካለህ ና እና ክላሽህን ይዘህ እንደዛ በል ራስህ
እስኪ ትንሽ ከመርያችን ተማሩ ይችላል ያሰብከው እንዲሳካልህ እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
Dear PM please withdrew your fighting force and create peace with all conflicting parties. Please... Please.. stop the war!!
You began it. Stop the killing of civilians.
You also advise the fighters. The bandas malete new
My hero god bless you❤❤❤
የሰነቱን ነበሰ በላሀው አተ ወሻ😢😢😢😢😢
I stand with fano
ዶክተሩ ሆይ ያስቀመጥሀቸው ካዶሬዎች የአማራን ህዝብ አይወክሉም እባኮን የአማራን ስሙን እንኳን መጥራትህ እፈር የአማራ ህዝብ በማንኛው ዘበን ነው ተጎጃም ተጎንደር የተጣላው ይቺ ካርድህ ተበልቷብሀል አማራ በአዲሳባ ከ25 በሊይ ተሾማል ብለሀል እምኑጋ ቢሆንስ ቢሾሙ ባይሾሙ ምን ነው ጥቅሙ ለአማራ ህዝብ የአማራ ህዝብ ከ100 በላይ ተአዲሳባ ስታፈናቅሉት በመሀል ከተማ እደ ህፆን ልጅ አገባም ስትሉት ስታርዱት ስትገሉት ስታሳድዱት የኖራችሁ እኮ ናችሁ ክብርነቱ የአማራ ጥያቄ ቴድሮስ ማን ገደለው አደለም ይህ የናተ ካርድ ነች ለአማራ እደኔ የሰራ የለም ብለዎል አማራን እደአተ የገደለ የለም በሚል ይስተካከልልን
ግደለም ፍርድ ከአላህ እንጠብቃለን ሚስኪኑ ገበሬ ተሰቃይቶ አይቀርም
የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ ❤🎉
ሳታስተውሉ እንዳያመልጣችሁ እነእዬዬ...
ኪኪኪኪ
Abiy haswei banda abiy isis haswei fa banda 😢😢😢😢😢😢😢😢😢fa😂😂😂😂
ለቅሶ በቤትህ ይግባ የደም እዬዬ በቤትህ ይሙላ ያኔ የሰዉ ቁስል ይገባሃል
ፈጣሪ አንገትህን ይስበረው በልጆችህ አግኝ አልልህም በአንተው ይድረስብህ
አጎትሽ እስከዛሬ ስለ አማራ ጉዳይ ግድ ሳይሰጠው ከርሞ ለምን ይመስልሻል እነዚህን ሆዳሞች ሰብስቦ ስለ አማራ የሚለፈልፈው ጌም ኦቨር ጨዋታው አብቅቷል በዘሩ በመዋቅር ደረጃ ሲጨፈጨፍ አዲስ አበባ አትገባም ሲባል የነበረው አማራ ነቅቷል
አማራ የሚባል ህዝብ ፋኖ ካልታደገው ቀንጭሯል ማለት ይቻላል😢
ቴዮድሮስ እንዴት እንደሞተ እንኳን የማያዉቅ ደንቆሮ😂😂😂😂😂 የአማራን ህዝብ ሰብስቦ ሲአወያይ😂😂
አብቹዬ ውይይቱ ላይ ሀሳብህን እምነትህን ስትገልፅ በጉዳዩ እጅግ በጣም ያዘንክ፣ከዚ ህዝብ የማትጠብቀው ትንሽነትን ማየትህ አሳዝኖሀል። ጌታ ያግዝህ አንተ ንፁ ነህ❤❤❤
Ant nitsu neh???kkkkkkk
Biltigona’s social media cadre
People are tired of his lies. No one believes him anymore. lol
ፈጣሪ ይርዳ መርያችን❤❤❤❤❤
😂😂አይ ቀይ ኮፊታ በተለይ ቅጀታም ድል ለጀግናው ፋኖአችን ፣💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💗
እውነት ነው እየተመለሰ ያለው ነገር ግን ከዚህ በፊት በእውቀታቸው በገዝባቸው በብዙ ልፋት ያፈሩትን ጥሪታቸን ሀብታቸውን የመንግሥትንም ሀብት በሚገባ ጥበቃ ካልተደረገ ሳይሰሩና ሳይለፉ ምንም እውቀት ሳይኖራቸው የመንግስትን የግለሰቦችን ሀብት እየዘረፉ የኑሮ ውድነቱን የሚያባብሱ ህዝብን በቢሮክራሲ የሚያስመሩ በየኬላው በየፖሊስ ጣቢያው በየመንገዱ በተለያየ የመንግሥት ተቕማት መሽገው ያሉትን የለውጡ ተቕዋሚዎችን አደገኛ የመንግስት ጠላቶችን ማጥራት ካልተቻለ እየተባለ ያለው ችግር ልፈታ ስለማይችል ከምንም በላይ በእነዚህ አስቸጋሪ ግለሰቦች ላይ መንግሥት ክትትል እያደረገ ከህዝብ ጋር እየተወያዬ እርምጃ መውሰድ ቢችል የችግሮቹ መንስኤ ይፈታል የሚል ፅኑ እምነት አለኝ ባይ ነኝ
ጀግና መሪያችን በርታልን ፤ እግዚአብሔር ከጎኖት ይሁን ።
ፈጣሪ ያጥፋው ይሄ ፀረ አማራ
@@Hawa-p4p mehaym athun
አር ሺንት አፍ😛🤫🤪😝🤒🤕🤯💀☠️💀☠️💀☠️💀☠️💩👹
👿👿👿👿👿💀💀☠️💀☠️💀☠️💀🤖💩
ደደቨ ግደለን ነው የምትለው። ጦርነት ይቆም።
ዛሬ ነው የአማራ ችግር የሰሙት ክቡር መሪ ? እረ አታስቁን መፍቴ የመፈለጉ ጊዜ ካበቃ ቆየ እኮ በጉልበቴ ሁሉን አደርጋለው ብለው ፎክረው ነበር አልሆነሎትም ዛሬ ደግሞ በርሶ ስም ቅዳሴ አሰሙን አይ እርሶ ምነው ተቆረጠ የቅዳሴ ሙገሳው 🤣🤣🤣
ብዙ መቆራረጡ አስታወቀባችሁ አይ Editor ለዛሬ አልተሳካም።
መቼም የብልጽግና ፓርቲ ወይንም ደጋፊ ካልሆናችሁ በስተቀር በአማራ ክልል በየቀኑ በድሮን ስለሚሞቱ ንጹሃን ዜጎች ለምን አታነሱም?
ከአዲስአባባ ስለተፈናቀሉት እና አዲስ አበባ እንዳይገቡ ስለሚከለኩ አማራ ህዝቦች ሳታነሱ አዲስ አበባ ስለተሰሩ መዝናኛ ቦታዎች አንስቶ ማሞጋገስ ምን ይሉታል ?
6:52 የኢትዮጵያ ችግር የምፈታው በግልፅ ከሕዝብ ጋር ውይይት ሥደረግ ብቻ ነው ። በማሥመሠል የትም አይደረሥም ችግሮቹን ከማወሳሰብ በስተቀር። እኛ ኢትዮጵያኖች ብዙ ችግሮች አሉብን
ማንኛችሁም አማራን አትወክሉም የአብይ ፍርፋሪ ለቃሚዎች ከዉሸታሙ አብይ መፍትሔ አይመጣም ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿
ዶክተር አቢይ አህመድ አርቆ አስተዋይ ባለ ራዕዩ መሪያችን ነህ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይሰጥህ 🙏
😂😂😂😂😂😂😂፣፣፣፣
ሁሉም አይነፉም ለራሳቸው ብቻ እንጅ ህዝብን ወክለው አይደለም የሚናገረው ። ደብረታቦርን ወክሎ የተናገረው ይሻላል ። የአየር ማረፊያ አስፈላጊያችን ነው
አንድ ብሄር አማራ ሚባል ለይተህ እያሳደድክ እና እያረድክ ስለ ልማት ታወራለህ አይደል፤ ባንተ ቤት ማፌዝህ ነው፤
ቆይ ለሁሉም ጊዜ አለው በሰፈርከው ቁና መሰፈርህ አይቀርም!!! ላንተ ይህ በአማራ ሚሆነው ሁሉ ላንተ ድራማ ስለሆነ ይህ ሰዉ ሚገደለው፤ በጭንቅ እና በጣር ያለው፤ መፈጠሩን ሚረግመው…፤ በአማረነቱ አይደለም? ላንተ ግን ምንም አይደለም፤ ለነገሩ አንተ ያለኸው በምቾት እና በተለየ አለም ላይ ነው አይፈረድብህም፤ ደሞ በውይይት እንፍታ እያልክ ትዘባርቃለህ! መዓት አማራ ብዙ ብዙ ሰው ማረሚያ ቤቱን ያጨናነቀው እና ያሰርከው ሚሰቃየው ለምን ተናገሩኝ ብለህ አይደለም? ደሞ እንነጋገር አለማፈርህ… አይነደረቅ!!!፤ ሌባ ነህ ማንንም ማጭበርበር እና አንተ በምትናገረው በቃል ሞኝነት ሚታለል የለም፤ የመጀመርያው የሸወድከን ይበቃሃል፤ አንተ አዋቂ ይህ ምትመራው ህዝብ ግን ምንም ማያውቅ መሃይም ነው አይደል ላንተ፤ ደሞ አታፍርም ማን መርጧቸው ነው የአማራን ህዝብ ወክለው ካንተ ጋር ሚወያዩት፤ የተመረጡትን እማ እስር ቤት እየማቀቁ ነው፤ አንተ አውሬ መሃይም ዶማ!
ታዳሚዎች እና ባንዳዎች ሆዳሞች ዋጋችሁን በቅርብ ቀን ዋጋችሁን ታገኛላችሁ፡፡ ደሞ እያንዳንዳችሁን እናውቃችኋለን!
ፋኖ ያሸንፋል!!!! ድል ለፋኖ!!! የማይቀር እውነት ነው ማሸነፋችን!!!! ትንሽ ቀን ነው፡፡
D/r Abiy egizhebar ye sew mewdad eyastek egizhebar megas yestak 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ድል ለጀግናው ፋኖአችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤፣💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወንድ ከሆንክ ሰራዊቱጋ ግባና እንደዛ በል። እዛ ውጭ ሁነህ ህዝብ አታስጨርስ። ወኔው ካለህ ና እና ክላሽህን ይዘህ እንደዛ በል ራስህ
የምእራብ ጎጃም ተወካይ ነኝ ይልና ተጽፎ የተሰጠውንም ሆነ ራሱ የጻፈውን ማንበብ ያቃተው ሰው ሀገርና ህዝብ ወክሎ የመጨረሻው ቦታ ላይ ሲገኝ ምነው የተማረ ሰው ጠፍቶ ነው ማስባሉ ግድ ነው ።
ባይሆን ሴቷ ተሽላለች ቄሱን እንተወው ቄስ ነብይ ዘንድሮ ድራማ ሆኖ የለ እዴ ።
😂😂😂 ውላሂ እኔም ሊል ነበር 😂😂😂 እየተቃጠሉ መሳቂ
YES! DR.ABIY AHMED IS THE SUN AND SON OF ETHIOPIA
YES! DR.ABIY AHMED IS THE SUN AND SON OF ETHIOPIA
YES! DR.ABIY AHMED IS THE SUN AND SON OF ETHIOPIA
ፋኖ ያሸንፋል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ተለላኪ ነህ መጀመሪያ ተናገር ተብለህ ነው አሁን አንተ የአማራ ወጣት ነህ ጥሩ ከፍለውሃል ቅዳሽም
ውይይት ማድረጉ ጥሩ ሆኖ ሳለ ከተወያዬቹ የሚነሳው ሀሳብ ግን አማራ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ የሚያሳይ አይደለም ውይይት ማድረግ ያለባችሁ ከመንግስት ተላላኪዋች ጋር ባይሆን ጥሩ ነው እውነተኛ ለውጥ ማምጣት ካስፈለገ ፕሮፖጋንዳ ለውጥ አያመጣም
👎👎👎👎አታጉድወሻ👎👎👎ፉ👎👎👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌❌❌❌❌ፉፉ❌❌❌❌❌⭕⭕
አንቺ ጅንታ ምነው?ተቃጠልሽ 😂😂😂😂መጀመሪያ አማርኛ ተማሪ 😂😂😂😂አብቹ ጀግና የባንዳዋች መዳኒት 🤣🤣🤣🦁🇪🇹🦁💪🌹🌹
@@melat_yimer አታጤብጋላ👎👎👎
አብይ የማታፍር አረመኔ ነህ
አማራን እየጨፈጨፍክ
አይና አውጣ ሌባ ❤❤
የህዝባችንና ሀገራችን ተስፋ፣ ሰላምና ፍቅር ይለምልም! ብልጽግናውም በጋራ እውን ይሁን!
❤❤❤❤❤
ልክህ ያልታወቀልህ መሪ አይዞን አብቾ ይቀጥል ውይይትህ አሁንም😢😢
የአብቹ የክፋት የጭካኔ የአውሬነት ልክማ መግለጫ ቃላት አይገኝለትም። በዓለም ላይ በክፋት በውሸት ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ሂትለር ነው
አሁን እነዚን አማራ ክልል ናቸው ቢሉ ማን ያምናል
ጀግና የጀግና ዘር ነክ ምራን አስተዳድረን እጅግ እንወድህአለን አቢቹ አባ ቢያ
እነዚህ ታዳሚዎች ምን የሆኑ ናቸው? ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ እንዲሉ የክልሉ ችግር ሌላ የሚጠይቁት ጥያቄ ደግሞ ሌላ!!! ይህም ማለት 1ኛ/.ክልሉ በጦርነት እየታመሰ እንዴት ብለን በአጭር ጊዜ ጦርነቱን አስቁመን ወደ ልማት እንመለስ ብለው እንደመምከር ፈንታ መንገድ አልተሠራልንም ወዘተ------- 2ኛ/.እንዴት ብለን የሚጠፋውን ሕይወት እንታደግ ? እንዴት ብለን የሚወድመውን ንብረት እናትርፍ ? ማለት ሲገባቸው ሕዝቡ እንዴት በሠላም ወጥቶ ይግባ ሊባል ሲገባ ሌላ ወሬ ----- 3ኛ/. አርሶአደሩ ሠላም አግኝቶ እንዳያርስ ከልክለው ስለረሃብና ድርቅ እየሰበኩ ለእርዳታ መጮህ ፤ 4ኛ/. ጠቅላዩ በገዛ ገንዘባቸው የፋሲልን ግንብ ለማሳደስ ሥራ ሲያስጀምሩ በንትርክ አስቁመው ሲያበቁ በተጨማሪም እያሠሩ ያሉትን የጎርጎራን ልማት አስተጓጉለው ሲያበቁ እዚያው ቀዬአቸው ላይ የልማት እንቅፋት የሆኑትን የጥፋት ኃይሎችን በጉያቸው አቅፈው የልማት ጥያቄ መጠየቅ ራስን ማታለል ነው። ያሳዝናል።
at all meeting is out of ajenda or Topic
አሁን እነሱን ማን ነው የወከላቸው ከየት ነው የመጣው
እኘህ ናቸው የአማራ ተወካዬች??? ተምረዋል ግን?? ቢያንስ እስከ 10 ?? አዪዪዪ ለዚህ ነው ለካ ክልሉ ምስቅልቅሉ የወጣው !!
አንበሳወ ፋኖ እያስተማረ ነው ለብልፅግና ሱሪ ለማስወለቅ የገባውን እና የተመለሰውን ፈጣሪ ይወቀው
እናንተ የአማራ ክልል ወገኖቻችን ኢትዮጵያውያውያን ብዛታችን ዉበታችን ስለሆነ በውጪ ጠላቶቻችን ላይ የሚበረታው ክንዳችን ለአንድነታችን ለልማታችን ከታላቁ መሪያችን ጎን ቆመንና ሆነን የተሻለችና አስተማማኝ ሠላም ያላት የለማች አዲሲቱ ኢትዮጵያን ገንብተን እንድናይ ጦርነትን አቁማችሁ የአገራችንን መጪዋን የተሻለች ኢትዮጵያ እንፍጠር እንገንባ የአገር ሽማግሌዎችና የሀይማኖት አባቶች ዝም አትበሉ የዛሬውን አሳፋሪ ታሪክ ከመላው አገሪቱ ወንድሞቻችሁ ጋር በያገባናል ስሜት በጋራ በመካከርና በመስራት እባካችሁ አገራችንን ታደጉልን የአክብሮት ጥያቄዬና ልመናዬ ነው፡፡
My leader
ድስኩር መረረን። ሰላም አምጣ 5 አመት ጦርነት መፈናቀል ህዝበቨ በሰላም ገብቶ መውጣት ነው የመጀመርያው።
ጅል..ችግራቹ ..እኛ ..ብቻ ..ካልቀደስን .. ነው 😂😂😂😂
አማራነት ከነዚህ ሁሉ ጋ የምጋራው የወል ማንነት መሆኑ ሲገባኝ ግራ ገባኝ
የዶ/ር አብይ ችግር አይደለም ክፋታቹሁ ሀሉ የራሳቹሁ ፈጣሪ ከለመፍራት ሕዝቡ በራሱ ሕዝብ ላይ ጭካኔ ይደርጋል
respect salute 👌👌
" እንደ ምንም ብሎ እሄን የእርስ በእርስ ግጭት ማቆምና ወደ ሰላሙ መመለስ አለብን "
እንደ ሚታወቀው ዛሬ ክልሉ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ኪሳራ ውስጥ ነው ።
ለምሳሌ ጎብኝዎች ወደ ክልሉ አይመጡም ገቢ የለም ።
ባለ ለብቶች ኮሽ ባለ ቁጥር ክልሉን እየለቀቁ እየሄዱ ነው አሁንም ገቢ የለም
ብዙ ፕሮጀክቶች ስራ አቁመዎል
የክልሉ ሆስፒታሎች በቂ የሆነ የመድሃኒት አቅርቦት የለም ።
ታማሚዎች እየተሰቃዩ እየሞቱ ነው ።