የሻለቃው ግምገማ በፋኖ ድል እየፈረሰ ባለው የአብይ ጦር | Hiber Radio with Major Atnafu Oct 12, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Комментарии • 67

  • @אבטהדבאיה
    @אבטהדבאיה 11 часов назад +9

    ሁሉም እንደ ህብር ሬድዮ ምርጥ ምርጥ እንቁ ሰዎችን እያመጣ ለሚያደርገው ትግል በጣም የሚበረታታ እጅግ ጠቃሚ አስተዋአፆ እያደረገ ነው በርቱልን እናመሰግናለን

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 12 часов назад +8

    ሕብር ሬዲዮ በርቱልን ከጎናቸሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል።

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 11 часов назад +7

    እናመሰግናለን! እኔ ከሻለቃ ሀስብ ጋር እስማማለሁ! ፉኖዎቻችን ለዚህ ጨፍጫፊ ሰራዊት እረፍት መስጠት የለባቸውም!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 7 часов назад +2

    The FM said, all Ethiopians who are heroes need to join the Fanos !!!

  • @Shoaminale
    @Shoaminale 12 часов назад +5

    HIber is on top of the Media mountain. Especially in voicing it's unbiased truth about the cause and the survival struggle of Amhara people.
    All of you in Hiber should be proud of what you are doing unlike the known obstacles on the struggle namely Habtamu360 and Abebe Eskista.

  • @MokennSamuel
    @MokennSamuel 11 часов назад +4

    To ዳይ is good program

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 Час назад +1

    የአማራው ዲያስፖራ ለፋኖ አንድ ሆኖ ተገቢው እገዛ አለማድረጉ የድሉን ቀን እያራቀው ነው ። pls unite & support FANO.☝️💪💪💪

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 11 часов назад +5

    ዘመነ ካሴ የሊደርሺፕ ብቃቱን በዘመቻ 100 ተራሮች አሳይቷል:: ሌሎች የፋኖ አደረጃጀቶች በፓለቲካውም በጦሩም ይሁን በአስተዳደራዊ አሰራሮች የጎጃም ፋኖን ፈለግ ቢከተሉ ጥሩ ይሆናል::

  • @geta8779
    @geta8779 6 часов назад +1

    እነደ ሁልግዜው ሻለቃ አጥናፉ ለፋኖዎችም ሆነ በውጭ ለሚገኙ የአማራ ተወካዮች ነን ለሚሉ አካላት ጥሩ ምክር አስተላልፈው። ሰሚ ካገኘ!!

  • @MokennSamuel
    @MokennSamuel 11 часов назад +3

    መገነኛ ሬዶ መኖር አለበት

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 7 часов назад

    Thanks 🙏👍 for your efforts!? Hope the Amara, Ethiopian citizens pay attention and learn mistakes before it's too late, Above all God willing 🙏

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 7 часов назад +1

    The poll. "They Fight and We Can Shout" !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths !!!

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 11 часов назад +4

    ዘማሪ ደረጀ ያቀረበው ዝግጅት አለ። ሁሉንም የፋኖ አመራርን የጠየቀበት። ተጠያቂ ያደረገበት። ፋኖን አወድሷል👍
    በጣም የተለጠጠ ቢሆንም መስማቱ አይገድልም።
    እርሱ እስክንድርን በባንዳነት ካተጎራይዝ አድረጎታል። እስማማበታለሁኝ። (መንገዶቹ ሁሉ ስለሚመሰክሩበት)
    እነ ዘመነንም ጠይቋል። ባልስማማበትም። (የአቅም ግንባታ ጊዜ ስለሚፈጅ፣ ዘለው ገበተው ይለቁ ማለት ስለሚከበድ)

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude 11 часов назад

      ደረጀ አስገርሞኛል። እኔ ሳቀው የመርሕ ሰው እንደነበረ ነው። በሚያምንበት አይደራደርም ነበር። ግን አሁን ያለው ግንዛቤ ደግሞ የበለጠ አድንቄዋለሁ። ብዙ ጊዜ ነው ካላገኘሁት።

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 11 часов назад

      Ye kalemililisu zigijit keyet yigenjal? RUclips channalu lay alagenjewutim.

    • @hageryibeltal574
      @hageryibeltal574 9 часов назад

      @@GovernmenMagnitude እኔ ደረጀ ባላቀውም ወንይሜ ይመስለኛል። የአምልኳቾን መንገድ ቢለያይም!

    • @hageryibeltal574
      @hageryibeltal574 9 часов назад

      @@dessiemelza6330 ደረጀ ከበደ ነው፣ ቻናሉ። ዶክተር ነኝም ዘማሪ ነኘም እልም።

    • @hageryibeltal574
      @hageryibeltal574 9 часов назад +1

      @@GovernmenMagnitude ደረጀ እና ዘመዴ እጅግ የወጡ ሰዎች ናቸው፣ በእኔ አረዳድ! ልዩነት እንዳላቸው ባውቅም፣ ያመኑበትን ይመሰክራሉ👍👍👍🙏🙏🙏

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው 8 часов назад +1

    🤔 ብአዴን ገረድ ነው። ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።

  • @ladmessninc2350
    @ladmessninc2350 10 часов назад

    Good analysis by the Shaleka Atnafu

  • @elsabethe
    @elsabethe 10 часов назад +1

    God help fano

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 6 часов назад

    ድል ለአሳረኛው ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬 ድል ለአባ ንዳው ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @harrarm71
    @harrarm71 8 часов назад

    Everything you said is true

  • @belayhunkeskes6270
    @belayhunkeskes6270 10 часов назад

    ይህን ነገር እነሱ ስለሚሰሙት ምክሩ በሚዲያ ሣይሆን ሚስጥርን በጠበቀ መልኩ ቢሆን ጡሩ ነው ሻለቃ አጥናፉ አሁን እየመከሩ ያሉት ምክር በብልሐት የተሞላ እንቅስቃሤ ማድረግን ስለሚጠይቅ ይህን ለማከናወን መጀመሪያ የላቀ ቁርጠኝነትን ይጠይቃል የሚሠማኝ ቁርጠኛ አማራ ካለ እስኪ መጀመሪያ ቁርጠኛ እንሁን አሁን ይህን ሀሣብ እየፃፍኩ ባለሁበት ወቅት ሻለቃ አጥናፉ እያስተላለፉት የነበረውን ጨምረን በትክክል ለማከናወን ቁርጠኛ እንሁን እላለሁ ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd 2 часа назад +1

    ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @markAlex-x7z
    @markAlex-x7z 7 часов назад +1

    ፍኖዎች !! ልትመሩት የምትፍልጉት ህዝብ ካለቁ በኋላ ምን ትርጉም አለው ? የወጣችሁበት አላማ ላማራ ህልውና እስከሆነ ድረስ ፍጠኑ ሁሉም ያብይ ራት ነው ።።።

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 8 часов назад

    ለአዲሳበቤ
    when the going get tough, the tough get going!!!!
    when the tought gets going the going gets tough

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 11 часов назад +1

    ዘመቻው በሰሜኖች ከሆነ ለምን አብረው ያሴራሉ? አምሳ አመት ሳቃቸው ያው ፀረ አማራና ኢትዮጵያዊነት ናቸው። አዚምን ማቸነፍ የሚችል የለም ሞት ብቻ ነው።

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 11 часов назад

      Tinib ansa galla hula! Ahun ye 600 amet hesab enaweraridalen!

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 9 часов назад

    ምንድ ነው የሚያወራው ...? እረ ይቅር ይበለው ! እነሱ አንድ ናቸው ! ይህን አይነት ውሬ ይቅርብን !!!!

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 9 часов назад +1

    Abiy fanon yakatew indet bilo new tplfn Eritrean ina amharan band lay inde Iraq liyafers yemichilewu? Yezihin ibid were bilachihu yemitawerulet inanite tigermalachihu? Yetignawu akimu new? Yihe gujeleyam?

  • @MokennSamuel
    @MokennSamuel 11 часов назад +1

    ኤና ኤርትራዌ በጣም አርፈ አላማ ነው

  • @TamraAbebe
    @TamraAbebe 6 часов назад +1

    Please do not blame Fano at all.

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 9 часов назад

    በድሮም ሚታስም በጣም ወደኻላም ቀርተሀልም የድሮም አንድንም ሀጉርም አንድንም መንግስትም ያልተከፋፈለም ነበርም ሲፈርም ተከታትለህም መምታትም እስካለበትም ድረስም ይቻላልም በድሮም አሰራርም ትግልም ይመቻልም አሀንም ግንም በዘርም ተከፋፍሎም ክልልም ቢሄርም ሀገርም ሁነዉም ተራሳቸዉም ጦርም ፖሊስም ስላላቸዉም በየክልልዉም አይመችም ቀጥታም አዲስንም አበባም ለመቆጣጠርም ግዝየም ማሰብናም ግዛትም አማራም የሄድዉም ድምያንም ማረጋገጥም ህዝብዉም በቁጥጥርህም አዉለህም ማቀፍ ማስተማርም ትምህርትም መስጠትም እረጋም ብለህም መስራት ያስፈልጋልም ህዝብንም አፈህም ሚካሀድም እስከመጨረሻዉም በትግልም ዋናም ከተማንም መያዝም ከህዝብንም አማራም ግዛቶችም ጋርም ህዝብህንም ሰላምዉንም ደጋፊህንም ይዘህም ምታደርገዉም ቀስንም በቀስም የሀገርንም ቢሄሮችም ለመጥራትም ለማቀፍንም ትግልም አማራም የተቃማዉንም ህዝብንም አማራም ግዛትዉም ማስመለስም ቅድምያንም ያስፈልጋልም አንድንም ህዝብንም አማራም ግዛቶችዉም ህዝቦችዉም ማቀፍንም ትግልም ነዉም ወሳኝዉም ቀጥለህም ሊሎችም በስብሰባም በዉይይትም ምታደርገዉም በቀላልዉም በፓርቲም ማደራጀትም ስታም ይሰራልምዋናም ከተማንም ገብቶም ተቆጣጥሮም ሚሰራም የሰላም የእኩልነትም ናሽናልም በህግም ሚመራም ፖሊስም መከላከያም ከፔለቲካም ገለልተኛ ም ከማሬነትም የራቀምየበላይነትም ስልጣንም ይዞም ሀገርም ሰላም አድርጎም ሚጠብቅም ህዝብንም መሪዎችም ፓርቲዎች ንም መከላከያም መስርተህም በዲሞክራሲም ምስረታም ህግንም ሰላም በማድረግም ባንዲራዉም መብትም መስከበርም ስራም ሚሰራም ጦርም ይኖራልም በዲሞክራሲም ምትመራም በህግም ምትተዳደርም ሀገርም ምስረታም ነዉም የፋኖም ትግልም

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 8 часов назад

    ሕብር
    የአንተ ዘገባ እና መቼትህስ ቢሆን መቼ ለጥያቄ ይቀርብና? ለማለት ማለትህ፣ ፈገግ አድርጎኛል👍🙏❤💪 ይሞታል ወይ ታዲያ?
    በዛሬው እለት ከቅርሳቸው የተፈናሉ አዲሳበቤዎች፤ ..............የት ያደሩ ይከርሙ ይሆን?
    ይበለኝ የእጄን ነው ያገኘሁትን አልጋብዝ ጭካኔ ነው።

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 8 часов назад

    በሻለዋ አድቱያየት የሚገርም አስተያየት ነው ። ይሄን እርኩስ አስቀድሞ መንታ ያስፈልጋል ።እረ ፋኖ መስዋእትነት መክፈልህ አይቀርም በርትታችሁ አስወግዱት።

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 9 часов назад +1

    TELAT SIMETAMA MINGIZIEM TELAT NUEW,
    ASKEDIMO MAWDEM BANDA BANDAWIN NUEW!
    YETETADE MITAD KEHUALAYE NORO,
    LEKAS TELAT BITCHA HOGNALEHU ZENDRO!
    JEGNA JEGNAW SIMOT YISIKAL JILU SUEW,
    YTAGETE TIJA YEMAYASMELISEW (from Yirga's lyrics)

  • @kassufekadu2422
    @kassufekadu2422 7 часов назад +1

    ድል ለፍኖ ማንም ማንን እየጨፈጨፈ ሊቀጥል አይችልም አብይ ጨፈፍጫፊ ነወ

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 8 часов назад

    ህብር የምታሳየን ሰልፍ የአሁን ነው ።ዲያስፖራው ሞቶአል ተኝቶአል። የአማራ ህዝብ በትግራይ ላይ የተደረገው እየተደረገበት ነው በዲያስፖራው የኖ ሞር ሰልፍ ያስፈልጋል።

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 8 часов назад

    ሻለቃ እርስዎም ያለበዎትን ሃላፊነት ማድረግ አለበዎት።መሸሽ አግባብ አይደለም ጠንካራ መሆን ያስፈልጋል ኢትዮጵያን ና የኢትዮጵያ ህዝብን ለማዳን በትኩረት አማራን ታርጌት ይደረገውንይሄን የኦሮማሞ አገዛዝጅኒው አብን ከነአሽከሮቹ አስኪወገዱ ።ሸለቃ ይህንን ህዝቡን አሰባስበው ለማገናኘት ቢስሩ።

  • @MokennSamuel
    @MokennSamuel 11 часов назад

    ልመርሱ አይቀርም

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o 7 часов назад

    Is Abiy Ahemed capable of destroying Tigray, Ertreia and Amhara. Can he make Asmara a new Gaza? I don’t think so. He can’t govern outside Addis Ababa let alone destroying the aforementioned. Could he have won the War on Tigray without Amharas?Absolutely no. So it is just a boast.

  • @dtDFrUrU
    @dtDFrUrU 12 часов назад +1

    Questo video è la cosa migliore che ci sia capitata da molto tempo a questa parte. Ora abbiamo un nuovo modo di passare il tempo insieme👄