Anchor Media የቤተክርስቲያኒቱ ፈተናና አዲስ አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 156

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 Час назад +24

    መሳይ ያንተ የጋዜጠኝነት የሙያ ንቃት የክዝባችንን የማንቃት ስራ በመስራትህ በከፍተኛ ልናመሰግንህ ይገባል ያለመሰልቸት በርታልን አንድ ህዝባችን የሚሰማበት ቀን ይመጣል ❤

  • @Peak.570
    @Peak.570 2 часа назад +36

    ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ! ባርነትን ከመረጥክ የሚግቱህን መቀበል ነው ያለበለዚያ ትግሉን ተቀላቀል!!! ድል ለፋኖ!!! 🥰🥰💪🏻💪🏻

    • @MsScarygoat
      @MsScarygoat 2 часа назад +2

      They are in deep sleep, it makes me sick, they are waiting for Fano

  • @ተራወታደርብርሀኑጁላ

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እድሜውን አሳጥርልን።

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Час назад +14

    🤲🏻 እኔስ አሁን አሁን የሚያስፈራኝ የፈጣሪ ዝምታ ነዉ።
    አቤቱ የሰማዩ ጌታ ሆይ ከአንተ ሌላ የዚህን ቀንዳም ሰይጣናዊ ሰዉ ምግባርና የስልጣን ዘመን በቃ በለዉ ፍጡሮችህ በሰጠሀቸዉ ምድር ተሰቃዩ፣ ደማቸዉ በተረገመች የኦሮሞ ምድር ፈሰሰ። ያልታወቀ ሀጢያታችን ይሄን ጉግማንጉግ እንዳመጣብን ሁሉ አንተዉ በምህረትህ ጣልልን፣ ዘመኑን አሳጥርልን የቅጣት እጅህንም ሰንዝር። አቤቱ ቃላችንን ከኛ ከባሮችህ ስማልን እንባችንም ከፊትህ ከዙፋንህ ይድረስ።

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 29 минут назад

      እውነት ነው ፈጣሪ ብድራቱን ይመልስልን በምህረቱም ያስበን አሜን

  • @lemmaargaw3215
    @lemmaargaw3215 Час назад +6

    አሁንስ አንዲህ ዓይነት ዜና መስማት ያስፈራል ያማል ::አግዚአብሔር ሆይ አባክህ ቶሎ ድረስልን

  • @ephremabebe6200
    @ephremabebe6200 2 часа назад +19

    ቤተከርስቲያን እና መስጊድ ከሌለ ኢትዮጵያ የምትባል በስም እና በካርታ ነው የምናቃት ሰለዚህ ወገን ፍኖን መደገፍ አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነው ድል ለተገፉው ህዝብ ድል ለጀግኖቹ ቆንጆወቹ 💪💪💪

  • @muhabahussen2406
    @muhabahussen2406 2 часа назад +17

    የመከራ ዘመን ላይ ነን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w Час назад +12

    አብይ አህመድ አሊ በግቢ ገብርኤል ሰይፍ በዚህ ሳምንት ይቀሰፋል ። አሜን አሜን አሜን !!!🙏🙏🙏

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 5 минут назад +1

    እናመሰግናለን መሳይ እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጠን

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu7921 46 минут назад +2

    አቤቱ የድንግል ልጅ አንተ ይቀር በለን ድረሥልን🙏

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 31 минуту назад +1

    መሳይ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @samuelayele5707
    @samuelayele5707 2 часа назад +11

    አባቶች ሰላማዊ ሰልፍ መጥራት አለባቸው። እስከመቼ ዝምታ፣ለቅሶ እና ዋይታ ?

  • @meazamekuria6821
    @meazamekuria6821 2 часа назад +7

    በሀጥያትያችን ብዛት ይህ ሁሉ ሆነ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን እግዚዮ መሀረነ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @babybabymarco2148
    @babybabymarco2148 15 минут назад +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ዝም አትበለን ሰላምህን ስጠን

  • @Veronicatedla
    @Veronicatedla Час назад +6

    ኢትዮጵያ በምን ዓይነት የረከሱ ሰዎች እጅ ላይ ወደቀች

  • @nebeyugetamesay1401
    @nebeyugetamesay1401 15 минут назад +3

    እስቲ ፀሎት አድርጉ ለሀይማኖታችሁ ስትሉ

  • @MaryamEnate-wi8tq
    @MaryamEnate-wi8tq 33 минуты назад +2

    ኑ እንመለስ ሁላችን ህይወታችንን እንመርምር በእውኑ እኛ ብንመቸው የሆነብን ከሰው ይመስላችዋል በደላችን ኃጢአታችን ሞልቶ ፈሶ አይመስላችሁም

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 2 часа назад +9

    ለሁሉም ግዜ አለው ቸሩ መድሀኒአለም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱሰ ክርስቶስ ፍርዱን ይሰጣል ቤቱን የሚበጠብጡትን ዝም አይልም ፍርዱን ይስጣል ግዜው ሲደርስ::ሁላችንም እንፅልይ::

  • @Yadergal-of9ul
    @Yadergal-of9ul Час назад +3

    ህዝብቡ ደንዝዟል አዚም ውስጥ ገብተናል በጣም አስቸጋሪ ነገር ውስጥ ነው ያለነው በተለይ አባቶች ሀላፊነታቸውን ዘንግተው ፍጹም አርምሞ ውስጥ ገብተውልሀል ብቻ ችግር ነው የገጠመን አቡነ አብርሃም በተለይ ተጠያቂ ናቸው

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu7921 8 минут назад +1

    አቤቱ ይቅርበለን🙏

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 часа назад +9

    እኔን ወይኔ ድፍት ብለው አነቡ.... አይ አንተ ሰው መጨረሻህን ያሳየኝ.... ወየው በቤተክርስቲያን ላይ ለተነሳችሁ ወየው እነዚህ ድሆች ላነቡባችሁ ወየው ዛሬ ባለጊዜ ሆናችሁ የተጋረደባችሁ ከሰው አልተፈጠራችሁም? ወየው ለመጨረሻችሁ ፈራሁ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 Час назад

      እዉነት ነዉ ኤልሲዬ። አሁን ላይ የሚያስፈራኝ የፈጣሪ ዝምታ ነዉ። ይሄ ሁሉ እንባ፣ ይሄ ሁሉ የንፁሀን ደም ፈጣሪ ፊት ዋጋ አለዉ። አጥፍቶ መጥፋት ነዉ የያዙት፣ መጥፊያቸዉ ስለደረሰ ነዉ የጥፋታቸዉን መጠንም በረጅሙና በፍጥነት ያደረጉት። ዘላለማዊ አይደሉም፣ ታሪካቸዉ ግን ዘላለማዊ ነዉ። 😭😭😭

  • @abby8509
    @abby8509 30 минут назад +4

    እረ አባት ሆይ ዝም አትበል ዝምታህ አስፈራኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢የት እንሂድ ምን እንሁን

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 47 минут назад +3

    ምንችግር አለእግዚአብሄርን በየቤታችን እናመልከው አለን ካህናቱዝምታንመምረጣቸው ከምእመናኑ የሚያገኙት ገንዘብ ሲቀረባቸው ያኔያቁታል

    • @samiras2322
      @samiras2322 41 минуту назад

      አንቺ ስለገንዘብ ነው የምተወሬው የሰንበት የሚማሩ ልጅ ቤተክርስቲያን ትጠለች ትውልድ ላይ ነገ ደገሞ ቤተክርስቲያን የሚመጣ ሰው የለም ያ ማለት ደገሞ ቤተክርስቲያን ትዳከማለች ነገ ሰው የለም ብለው ቤተክርስቲያን ይፈርሳል

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 35 минут назад

      የሚከራይ ህንፃ ገንብተዋል ምንም እንደማይሆኑ ስለተሰማቸው ነው ዝምታ የመረጡት አንግዲህ የቤተክርስቲያን እራስ የሆነው እየስሱ ክርስቶስ በከንቱ አልሞተልንም እና ቤቱን ያፀደዋል ያዛኔ ማልቀስ የእነሱ ተራ ይሆናል ማለት ነው

  • @yemerwondim1929
    @yemerwondim1929 2 часа назад +7

    የኦርቶዶክስ ዝምታ ምንድንነው
    ተነስ ታጠቅ ከፍኖ ጎን ቁምና ተውጋ

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu7921 8 минут назад +1

    ድንግል ሆይ አሥራት ሐገርሽን አስቢያት❤

  • @betelhemgirma1800
    @betelhemgirma1800 2 часа назад +5

    የኦርቶዶክስን እምነት ቀስ በቀስ ማዳከምና ማጥፋት ነው ፕላናቸው ድከሙ ቢላቸው ነው የፈጣሪን መልስ በቅርብ ያዩታል

  • @H.G27
    @H.G27 2 часа назад +3

    ድል ለፋኖ

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 2 часа назад +9

    መምህር ፋንታሁን ዋቄን ፣ ለምን አታቀርብም?

  • @Fano775
    @Fano775 2 часа назад +4

    ጎበዝ ዛሬ የቤተክርስቲያን አባት የለም ማለት ይችላል ሆዳቸው ሞላ ደረታቸው ቀላ የተጠሩበትን ዘንግተው በዓለሙ ዋኙ እግዚአብሔር ለቤቱ ሰው ያስንሣ

  • @yal1907
    @yal1907 Час назад +2

    ልብ ይሰብራል ብራና ወጥራ መቃ ጠርባ ቀለም ነክራ ፊደልን ከሃገር ጋር የምሰረተች ያቆመች ቤተክርስቲያን ለዚህ መብቃቶኣ የእንባ ጎርፍ ነገ በትር ይሆናል

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 2 часа назад +7

    የዝህ ሁሉ ሚሲኪን ህዝብ እንባ በአብይ ቤት ይግባ እድሜ ልክህን እንዳለቀስክ ትኖራለህ አብይ የግዜ ጉዳይ ነው

  • @H.G27
    @H.G27 2 часа назад +3

    አይዞን ወገን ሆይ አንድ ቀን እንባክ መልስ አለሁ!

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 2 часа назад +10

    አላህ በቃ ይበለንንን እህህህህህ😢

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 2 часа назад +2

    አላይ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን !!! ቤተ እምነቶቻቾን የተሻለ ፀሎት ያስፈልገናል !!!

  • @diablobocko2942
    @diablobocko2942 2 часа назад +2

    ታሪክ ብዙ ያሳያል ያሥተምራል ጎብዝ ጅል አንሁን ሥለ ሃይማኖት መደፈር ሥለ ዜጎች መፈናቀል መገደልና ነጻነት መነፈግ አናውሳ ሃገር እየተወረረች ነው ዜጎች ነጻነት እያጡ በሃያሉ እየተጨፈጨፉ ነው ምሳሌው አመካኝቶ በሏት ነው የራሳቸውን ቋንቋ ለሚናገሩ ሰው መሰል ነገር ግን እንደሰው ለማያስቡ የሃገር ምሥረታ እየተካሄደ ነው ሁልህም ለነጻነትህ ቁም አንተ ለራስህ ቁም እንጂ ሌላ እስከሚመጣልህ አትጠብቅ ከሕዝባዊው ሃይል ፋኖ ጎን ተሰለፍ አትጠራጠር ድሉ ያንተ ነው። ድል ለሕዝባዊው ሃይል ፋኖ!

  • @MahiderBisrat
    @MahiderBisrat Час назад +2

    Messay ወንድሜ !!!! ጭቆናን ፈቅዶ ከሚገባው በላይ ትክሻው ዩማይዝል ማህበረሰብ ማለት አዲስ አበቤ እኮ ነው:: መሳይ ወንድሜ አንተ ብህይወት ዘመንህ ሁሉ ለምክያት የተፈጠርህ ምናልባትም በጨለማ ውስጥ ያለ ሻማ እንደማለት ነህ!!! መሳይ እስኪ አንተ ለኢትዮጵያ ምን የነፈግሀት ነገር አለ? ወንድሚ የአዲስ እበባ ህዝብ እኮ እለም አቀፍ ስነ ልቦና የትላበሰ ሁኖ እያለ የጎጃም ገበሬን ነጻንት እንዲይጎናጽፈው የሚጠበቅ ማህበረሰብ እኮ ነው::

  • @twi2415
    @twi2415 Час назад +2

    እኔ ምለው እዝቡ ለምን አይወጣም መቼም ከዚህ በላይ አይመጣም !! ወጣቱ ቲክቶክ ተውና ለህዝብ ውጡ ከርስ መሙላትብቻ!!

    • @enanu7590
      @enanu7590 5 минут назад

      ህዝቡ አንድነት ስለለው እንዴት ይውጣ

  • @samiras2322
    @samiras2322 47 минут назад +1

    ጎላ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሰው በልማት ሰለተነሳ ስው የለም በዓመቱ ሚካኤል ነው የምንገናኛው በለው ነበር ዛሬ ደገሞ ጊቢ ገብርኤል በጣም ልብ ይሰብራል

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 46 минут назад +1

    አይ ሀገሬ ከቶ ማን እረግሞን ይሆን 😭

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 4 минуты назад +1

    አይ ኢትዮጵያ አይ ሃገሬ አይ ህዝቤ አይ ሃይማኖቴ አንድ ሰው አብይ አህመድ የሚባል አውሬ እንዲህ ያጥፋት እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በቃችሁ በለን ይቅር በለን 😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 Час назад +1

    እኛ እኮ ጠራርገን እናጠፋቸዋለን ግን የመንግስት መልክተኞች ስለሆኑ እኛ ስንነሳ መከላከያ ፀረ ሰላም ይለናል

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    መሳያችን❤

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh Час назад +2

    አቡነ አብርሃም ቤተክርስቲያንን ክደዋታል 😭

  • @teddy777
    @teddy777 2 часа назад +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 18 минут назад

    Ayii Ethiopia selamsi yemelsi abtu geta hoye marennn

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 21 минуту назад

    አባታችን በጣም አክርረዋል ከማኖትን ከብሄር ይለዩልን ምእመኑን እና አባቶችን እርሶ ነፃ ሀገር ስለሆኑ መፍረድ ይከብዳል ያስተውሉ

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 Час назад

    ፈጣሪ ሀገራችንን እረ ሰላሞን ይመልስልን ይሄ ከሳጥናዬል የባሰ ሰዉ በደም ታጠበች እኮ ሀገራችን እረትግሉል መቀላቀልነዉ ከፈጣሪ በታች ተስፋዎቻችን ፋኖዎች ናቸዉ😢😢😢😢

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 50 минут назад

    ማነው የሚከፍለው ይሄን ሁሉ ግፍ 👆👆

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 31 минуту назад +1

    አቦ አባቴ እውነቱን አፈረጡት አባቶች በራሳቸው የምቾት ማማ ላይ ተቀምጠዋል ስለዚህ ምዕመኑ የራሱን ቤተክርስቲያን መጠበቅ ግዴታው ነው

  • @tesfayedemissie-z2c
    @tesfayedemissie-z2c 12 минут назад

    ጌታ ሁይ እየሁነ ያለውን ነገር ሁሎ ተመልከት ሰው በአገሮ ቤት ሰርቱ ስራ ሰርቱ መኖር አልቻለም የኢትዬጵያ ህዝብ ከመቸው ግዜ በላይ በሁሎም ነገር ከባድ ፈተና ላይ ወድቋል ሰለዚህ እግዚአብሄር የአገራችንን ተንሳኤ እንዲያቀርብልን ሁሎም ሰው በሀይማኑቱ መፀለይ አለበት

  • @ወንድይፍራው
    @ወንድይፍራው 50 минут назад +1

    ይሄ በሰው ምስል የመጣ ሰይጣን ካልተወገደ ምን ሰላም አለ😭

  • @haymanotayalew4759
    @haymanotayalew4759 2 часа назад +1

    ኡፍ ታመምን😢😢፡፡፡መቼ ይሆን ይሄ መከራ የሚቆመዉ😢

  • @felekechmogis2896
    @felekechmogis2896 32 минуты назад

    እውነት ዝምታው ያስፈራል እናቴ እምዮ መሰላሌ ኦርቶደክስ ቤቴ እምነቴ ምን ላርግሽ መቼም መቼም አትጠፊም ጠላቶችሸን በግርሽ ስር ይወድቃሉ የግዜ ጉዳይ ነው አምላኬ መደሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ናልን!!!!!

  • @aronhabte4754
    @aronhabte4754 2 часа назад +1

    ያሳዝናል

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 2 часа назад +1

    We can't say enough about you messy! Just keep it up!

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 2 минуты назад

    የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የቤተክርስቲያን እራስ እርሱ ብቻ ነው ቤተክርስቲያንን የሚታደጋት ስሙ ይመስገን ለዘለዓለም ::

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 2 часа назад +1

    ኢትዮጵያን ከውሬ ባለፈ ማንም ሊታደጋት አልቻለም ,ወደ ላይ ብቻ መጮህ ,ማልቀስ ነው

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 36 минут назад

    የአዲስ አበባ ህዝብ የተሠጠው ማደንዘዣ ግራ ያጋባል

  • @EndashewAsfe
    @EndashewAsfe 31 минуту назад

    አብይይፈርሳል ከነዘርማዝሩ ቤተክርስቴን ይቀጥላል❤❤❤

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 Час назад

    እግዚአብሔር አምላክ ከመፈናቅል ያወጣን።

  • @et2507
    @et2507 Час назад

    Virginia law prohibits hunting on Sundays., except raccoons.

  • @AsnakeA-h3d
    @AsnakeA-h3d 4 минуты назад

    የፈለገ ቢያደርጉ ኦርቶዶክስ አትፈርስም እመኑኝ❤❤❤

  • @solteshe
    @solteshe Час назад +1

    የሆሮሞ ህዝብ ተው ካላላቹ ወደፊት የግፍ ቀማሽ ናቹ

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv 57 минут назад

    አዲስ አበባ ላይ ያሉ ቤተ ክርስየቲያን ሊፈርሱ ነዉ ልብ በል ምዕመናኑን ከቤተ እምነቱ ማራቅ ከዛም ያለ ጩኸት ማፍረስ የሚሆነዉ ይሄ ነዉ ህዝቡን ግን በተጠንቀቅ ጠብቁ በልልኝ

  • @akliltasfaye3171
    @akliltasfaye3171 Час назад

    like

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv Час назад

    ቤተ ክርስቲያኖችን ለማፍረስ የሚቀለዉ ዘዴ ምዕመናኑን ከአካባቢዉ መንቀል ነዉ ህዝብ ሀ
    ሆይ የሚመጣብህ ከባድ ነዉ

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 13 минут назад

    አለ ነገ .....

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 Час назад

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አባት የላትም ፓፓሶቹ ያላቸው አቁዋም መቼም እንደነሱ ያሉ አድርባይ በታሪክ ኖሮን እያውቅም የፓርቲ አባል ላለመሆናቸው ማስረጃው ምንድነው ።የራሳቸው ስልጣን እእክልተነካ ድረስ ለምእመናቸው ግድ የላቸውም ምእመናቸው ሲፈናቀል ሲታረድ ሲሳደድ ፓፓሶቹ ገንዘብ ይሰበስባሉ ።

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 Час назад

    ❤️❤️❤️❤️

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd Час назад

    😢😢😢😢😢

  • @Mesirat
    @Mesirat Час назад

    😢😢

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 2 часа назад +1

    አብይ ይድፋክ አንተ መርገም ይዞክ ይውሰድክ ኢትዮ ሕዝብ ሆይ መቼ ነው ምትነቃው ተው ከፋኖ ጋርሆነ ተፋለም ተው ይቆጭሀል

  • @learnenglishwithdrgech9774
    @learnenglishwithdrgech9774 21 минуту назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TeddyAlazar
    @TeddyAlazar 36 минут назад

    አባ. ግን ይቅርታ እርሶ ኢትዮጵያ ቢሆኑ ኖሮ ትንፍሽ አይሉም
    ነጻነት ያለበት ሀገር ላይ ቁጭ ብሎ ወሬ ማጣፈጥማ ይቻላል
    ለምን ገብተው አይታገሉ ይቅር ታ

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 57 минут назад

    ❤😂🎉😢😮😅

  • @miray2044
    @miray2044 3 минуты назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 часа назад

    ህግ ከንጉሡ ጋር ነው የተቀ በረው
    “በሕግ አምላክ”

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie 18 минут назад

    ምንድነው ህዝቡ ዝምታው መነፍረቅ መፍትሄ አይሆንም ውጣ ተጋድሎ አድርግ የአዲሳባ ወጣት የሴት ጭን እና ቂጥ ስታሽ አትዋል እንደ ፋኖዎች ሰሪህን ታጠቅ አብይ አህመድ ልትወጣው በማትችልበት ሁኔታ ነው ሊበላህ እየመጣ ያለው

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 16 минут назад

    ተፊንቅሎ፥ ተስዶም ስው መሞቱ አይቀርለትም - አልፊናቀልም እልስደድም ብሎ ቤቱን ላለማስፊረስ እደጁ ቆም ቢታገል ጥቅቶች እየታገሉ ልሞቱ ይችላሉ ተራፊዎች በነፃነት ይኖራሉ። ሌሎች ታግለው ነፃነት አይገኝም። ራስን ነፃ ማውጣት ከእያንዳንዱ ስው ይጠበቃል።

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 32 минуты назад

    እግዚአብሔር መሬት ወርዶ አይዋጋም አንተ ስትቆርጥ ይረዳሃል 😢😢😢😢

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu Час назад

    Endene Menor Yedekemew Yemotut Ybeltunal Eco Wegen Yhen Kemesmat Ke Mayet Geta Hoy Adera Lenshe Mot Abkagh😢😢😢😢😢😢😢

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 2 часа назад

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ..... ክርስትና አይመስለኝም... ልጆቻችሁ ተሳዳቢ ገዳይ የአላህ

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 Час назад +1

      ባለጌ

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 Час назад

      @@m.bedane7442ከምትሳደቢ አታስተካክሉም ?

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 2 часа назад

    👍👍👍👍

  • @አልሀበሻ-ተ9ቈ
    @አልሀበሻ-ተ9ቈ 31 минуту назад

    አድስ አበባ ቤተ ክርስቲያን ፈረሰደ
    የቤተ ክርስቲያኒቱ ፈተና ማለት ምን ማለትነው አልገባኝም

  • @danialedani
    @danialedani Час назад

    በአለም ላይ እጅግ በጣም ብዙ ከታይ ያላት ቤተክርሥቲያን ብትኖር የኢትዮጲያ ኦርቶዶክሥ ናት።እጅግ በጣም የረቁ የተራቀቁ ምሁራን÷ሊቃዉንት የተከማቹባት ቤተ-እምነት ናት።ግን እየሆነ ያለዉ ግን በተቀራኒዉ ነዉ።ቁልፉ ነገር የቤተ-ክርሥቲያኗ አብዛኛዉ ተከታዯ ሐይማኖተኛ እንጂ መንፈሳዉያን አይደሉም።በእምነታቸዉ የፀኑ አይሉም።ሆዳምም ይበዛባታል።በዚ ምክንያት በቀላሉ ፍርክሥክሷ እየወጣ ነዉ።

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 часа назад

    😢😢😢💚💛❤️😢😢😢

  • @beekanhasan1754
    @beekanhasan1754 Час назад

    Hhhhhh😂😂😂

  • @Zahrahalhrbi
    @Zahrahalhrbi 2 часа назад

    😢😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @et2507
    @et2507 11 минут назад +1

    ሸማ ገሌ::

  • @ermiastekle1468
    @ermiastekle1468 Час назад

    Wushetam

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 2 часа назад

    አይ አዲስ አበቤ

  • @ayalmengist5337
    @ayalmengist5337 43 минуты назад

    Taweralachihu tasgedlalachihu enante lsanchihu kaltezega mot be Ethiopia aykomim

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 Час назад

    ዋ አሜሪካም ኮሬ ነጌኛ አለ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ

    😭😭😭

  • @ፋኖነትክሬነው
    @ፋኖነትክሬነው 2 часа назад

    እግዚአብሔር አምላክ አብይን ይቀልልን

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 Час назад

    Ye wushet emba

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s Час назад

    Yihe hulu fetena ke Abiy Ahmed gar yabekal ergxegna negn be egzèyabher fikad

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 2 часа назад +1

    በልማት ሰበብ ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነው የያዘው

    • @samiras2322
      @samiras2322 37 минут назад

      አዎ ከዚ በፊት አጋጣሚ ጎላ ሚካኤል ሄጂ ነገር ሰው የለም ሰው በልማት ሰለተነሳ የሚመጣ ሰው የለም ሲሉ በጣም ልብ ይሰብራል

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 2 часа назад

    For those who are capable it time to join fano! To over serow the clown in power!

  • @MsScarygoat
    @MsScarygoat 2 часа назад

    Addis ababa specially orthodox need to fight back the savage OPP, your life, livelihood your childrens life is at risk, cowrdinc act is not in our culture, fight like Fano.