Yitagesu Melese Yetenbi ጉራጌኛ ሙዚቃ ይታገሱ መለሰ የተንቢ አውን አባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 авг 2017

Комментарии • 108

  • @bahaftagulesh3858
    @bahaftagulesh3858 2 года назад +16

    ትግሬ ነኝ ግን ጉራጌዎች ስወዳቹህ😘😘😘❤️❤️ ማን በወሰደኝ ለመስቀል በኣል እኔ ደግሞ ለኣሸንዳ

  • @user-oo9dz5wk8e
    @user-oo9dz5wk8e Год назад +11

    እኔ ወሎዬ ነኝ ነገር ግን በአባቴ ቦተሠቦች በተለምዶ የጉራጌ ዘር ተብለው ይጠራሉ ሥወዳቹ ጉራጌ ማርናቹ

  • @bezaamare8150
    @bezaamare8150 5 лет назад +21

    ጉራጌ ቆንጆ ሁሉ ነገራቹ ያምራል ውድድድ ነው ማረጋቹ አንቺም በጣም ታምራለሽ ይመችሽ

  • @tube-fr4sh
    @tube-fr4sh 3 года назад +4

    ጉራጌ ወድጄ ማለቴ አፍቅሬ እደጠፋችኝ ቀረች ውይ ስወዳት ነበር ዱባይ ነበር የምትኖረው ዝሃራ ትባል ነበር አድራሻዋንም ሰሰለቀው ቀረሁ

  • @salammohamed1266

    እኔየ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን በጣም ነው ምውዳት❤

  • @jamilah2908
    @jamilah2908 3 года назад +5

    እፍፍፍፍፍፍ ሥወድሽ አቦ ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኛ ነበር እማማ ዝናሽም ብለውታል ለዘኬ

  • @user-rr4mt5eu5u

    ጉራጌኛ አሰለምድኝ እሰኪ😢

  • @user-qf3hc2br5t

    ስወዳቹ ግንኮ ትርጉሙን ሳላቀው ምስጥ የምለው ነገርስ

  • @user-ml3xx1pc2d

    አረ ጉራጌዎች ፍቅር ናቸው

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад +5

    ይታገሱ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ በርቺልን

  • @user-cq3sf1uo3x
    @user-cq3sf1uo3x 2 года назад +7

    እወደችሁለሁ እኔ ከወደ ወሎ አማራነኝ ጉራጌ እና አማራ አንድ አይነት ስብና አለን አገር ወዳድ ነን ስርቶ አዳሪ ነን

  • @mulalemzingbong
    @mulalemzingbong Год назад +15

    ጉራጌዎች ውስጤ ናቹ ከምር ወንድማቹ ከትግራይ

  • @abdikariinxassan3655
    @abdikariinxassan3655 5 лет назад +9

    ምርጥ ያጉራጌ ልጅ ጉራጌ እኮ ምንም ያማያውቅ ምርጥ ሳው ማላት ጉራጌናው ይታጋስ ባጣምናው ምዋድሽ ኣምባሳ ኣሳያ ባላም ጉ ራጌ ምን እንዳሆና

  • @user-bm1zh3nu6r
    @user-bm1zh3nu6r 2 года назад +2

    ጉራጌ ❤❤❤❤

  • @HussenShafi-bj5ze
    @HussenShafi-bj5ze 14 дней назад

    ጉራጌ ስወዳቹህ

  • @hggshsjshhshsjsj1966
    @hggshsjshhshsjsj1966 4 года назад +12

    አማራነኛ

  • @tizazuzeberga7556
    @tizazuzeberga7556 Год назад +2

    ምርጥ ይታገሱ ❤❤❤❤❤❤

  • @aa-di9kx
    @aa-di9kx 6 лет назад +6

    ማር ስወድሽ

  • @meklubest6303
    @meklubest6303 3 года назад +1

    በጣምነውምወዳት ብሰማውየማልሰለቸውዘፈንነው

  • @meryembelu7131
    @meryembelu7131 6 лет назад +5

    ዉስጤ ነሽ