እንደዚ አይንት ባል ይስጣቹ //ገራሚ ጥብስ ሰራልኝ//🥰🥰🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 466

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 2 года назад +102

    የአላህ መልዕክተኛ (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብሏል በአላህ ዘንድ መልካም ባልንጀራ፤ ለባልንጀራው መልካም የሆነው ነው፤ በአላህ ዘንድ መልካም ጎረቤት ለጎረቤቱ መልካም የሆነው ነው አሉ። (ትርምዚይ ዘግበውታል) ሰላም ለሀገራችን #ሰብስክራይብ አርጉኝ😍

  • @ሂዊየአሳምነውልጅ
    @ሂዊየአሳምነውልጅ 2 года назад +120

    የመጀመሪያየ ነው ኮሜንት ስፅፍላችሁ እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ከፖለቲካ ነፃ መሆናችሁ ብቻ ያስመስግናችኃል ቀጥሉበት !!

    • @feventube288
      @feventube288 2 года назад +1

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኘ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer ehita bekenenet

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 года назад

      @@feventube288 እንደመር

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 2 года назад +10

    እናተን ሳይ ባል ያምረኛል ምን ይሻላል በጣም ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማሮች

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад +55

    ፋኒዬ ሳምሪዬ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ ስወዳችሁ😍 ፊሎዬ እድግ በይልን የሁላችንም ልጅ ነሽ😍

    • @aliali3438
      @aliali3438 2 года назад

      ሥታምሮእግዚአቢሔርትዳራችሁንይባርክላችሁ💚💛💙

    • @aliali3438
      @aliali3438 2 года назад

      Mነኝ

  • @bedas5101
    @bedas5101 2 года назад +5

    mashallah ባለቤትሽ ፈጣን ጀግነ mamuye ለገሰ ማለዳ ፍቅርማለት እንደናንተ ሆኑ ማለት ነው አላህ የዘላቂ ያርግላችሁ 💗💗💗💗💗👌👌👍👍👑👑💗😋😋

  • @zuzu2538
    @zuzu2538 2 года назад +14

    ፊኒ ሳምራ እደኔ የሚወዳቸዉlike አርጉ fsf

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 года назад

      ደሥ ሥትሎ ሣምሪዬ ፉኒ ፊሎዬ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +74

    አቦ ማርርርርርር ናቹ ስታምሩ ደስስስ ምትሉ ጥንዶች የልጅ አዋቂ ❤❤

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад

      😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏👍👍👍👍👍👍

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 года назад +1

      ጉበዚ ባል

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 года назад +2

      ጥሎብኝ ፊሎዬን ሥወዳት እድግ ትበል ማር

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 года назад +1

      ዉዴ ሰብክራይበ አድርጊኝ

  • @የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ
    @የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ 2 года назад +7

    እዚ ቤት ገና ዛሬ በድፍረት ገባሁ😎😂እውነት በጣም ነው ምታምሩት😘ፍቅራችሁን ያብዛው🙏

  • @bahar5994
    @bahar5994 2 года назад +4

    እኔ ጥብሳቹን ሰርቼ ቀምሻዋለሁ እና ፣እናንተ ደግሞ የኔን እየሱስ ቅመሱልኝ 💗❤💚💜💙

  • @lulaaraga5075
    @lulaaraga5075 2 года назад +4

    እሰይ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ፋኒ ተባረክ ይህ ቅንነት አይወሰድብህልጃችሁን እግዚአብሔር። በማስተዋልና በጥበብ ያሳድግላችሁ

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 2 года назад +19

    ፋኒ ሳምሪ ፊሎየ የሚወድ 👍👍👈ፋኒ ዋው ትለያለህ ፍቅሪ እሰከ መቃብሪ👈👈👈

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 2 года назад +30

    አላህ ሆይ ለሀገራችን ፍቅር❤ጤና አንድነት ለእምዬ ኢትዮ አንተው አምጣልን💪👍🇪🇹🙏

    • @sadmehemed953
      @sadmehemed953 2 года назад

      በቅነንት ሰበክራይበ አድርጉኘ

  • @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም

    የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 💚💛❤❤❤❤❤

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 2 года назад +1

      🥰🥰🥰❤️👌💚💚💛💛❤️❤️

    • @የእማምላክባሪያ
      @የእማምላክባሪያ 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@Ethopia22 Endmamer ehita bekenenet

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@የእማምላክባሪያ Endmamer ehita bekenenet

    • @እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ
      @እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ 2 года назад

      ይገርማል እግዚአብሔር ደግሞ ከመቸ ጀምሮ የማሪያም ልጅ ሆነ ጌታዬ ሆይ በላ እኮ የማታወርድብን አንተ እንደሰው ስላልሆንክ ነው ሱባሃን አላህ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 2 года назад

    ዋውዋው ፋኒ ባለሙያ ሣምሪ ታድለሽ ደስ የምትሉ ጥዶች ፊሎዬ የኔጣፋጭ እድግ በይ ጥብስ አልዎድምግን እናተሙዴን አመጣቹት አስቀናቹኝ

  • @alamatatoday8002
    @alamatatoday8002 2 года назад +2

    ወንድ ልጅ ከሴት የወጣ በመሆኑ ሴትን ማገልገሉ ክብር ነው!!!!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +6

    ፊሎዬ እድግ በይ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏽❤️

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 2 года назад

    Good job fani 👍 Ye Germen migeb aserare asayen please ? felo demo betam adegech yene konjo ❤️❤️❤️❤️ watching from Australia

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 2 года назад

    ስምህ ፋኒ በጣም ደስ ትላላችሁ ዋውው ድስ ስትሉ እኛም እደዚ እምነት ባል ይስጠን እስቲ እዲስ ዩቱበር ነይ ተባበሪይ ቢዶይን በመጎብኘት

  • @aishaq7095
    @aishaq7095 2 года назад +3

    የኔ ቆጆ ልጃችሁ ሰነስርአቷ ደስ ስትል አላህ ያሳድግላችሁ

  • @tsegawbelay4569
    @tsegawbelay4569 2 года назад +4

    በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ ትዳራችሁን የአብርሃምና የሣራ ትዳር ያድርግላችሁ። በመሀከላችሁ ምንም ክፍተት አትፍጠሩ ጠላት እንዳይገባ። ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ጨማምሮ ይስጣችሁ።

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 года назад +1

    አንበሳ ፋኒ ይህ ነው ትክክለኛው የትዳር ወጉ አንዳንድ ወንዶች አሉ አይደለ የለበሱትን በቁማቸው ወርውረው የሚወጡ ጎበዞች ወንዶች የሰሩ እንደሆን ክብራቸው የተነካ ይመስላቸዋል በተለይ አረቦች ሴት የግድ ሁሉን ነገር ማድረግ አለባት ነው ህጋቸው

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 2 года назад +5

    ምጣዬ እድግ በይልኝ ምግባቹን የተባረከ ይሁን ፍቅራቹ የዘላለም ያድርጋቹ ደስ ትላላቹ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 2 года назад +2

    እኔ ጥብስ ከበላሁ ስንት አመቴ ሁሉም ታጋጎኛላችሁ አቦ ይመቻቹሁ ፋኒ በለ ሙያ ነህ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    በስመ ስላሴ ✝️ የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ የፊሎዬ አባት ባለሙያ 👏👍 ሰላመ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን 🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 2 года назад +1

    ስጋው ላይ ነው የምሞርደው የብረቱ ፍቅፋቂ በስጋውር ነው የምትበሉት?

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 2 года назад +14

    ለወሎ ህዝብ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ለምን ድምጽ አኮኑም

  • @aladoradane1676
    @aladoradane1676 2 года назад +1

    የኔ ውድ ሳምሪዬ የኔም ባል ልክ እንዳችው ይሰራልኛል የማይሰራልኝ የለም ደግሞ ሲጥምም እድሜ እና ጤና ፊኒ እና ባሉካ

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 2 года назад +44

    ከአይን ይሰውራችሁ ከማይረባ ሰው ይጠብቃችሁ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 2 года назад +11

    ፉኒ ካላመንከኝ ቢላውን ሞርደህ ስትጨርሰ በሶፍት ጥረግና እየው የተሞረደው ፍቅፋቂ ብረቶች ከሶፍቱ ላይ ታያህ እሺ

  • @etiopiahagreyoutube4811
    @etiopiahagreyoutube4811 2 года назад +2

    Yene fikroch swdchu ente eko ye hulm swu fikri tendoch nachu😍😘

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 года назад

    ፋኒየ እጂህ ይባረክ የሣምሪ ባል የፊሎ አባት ተባረኩ እግዚአብሔር ሀገራችነን ይባርካት ሰላሞን ይመልስልን እኛ ምህረቱን ነው የለመድነው ምህረቱን ይላክልን

  • @yemimamesfin744
    @yemimamesfin744 2 года назад

    Yene Wedoch betam yemetamru tindochu nechu Egziyabher fikrachun tedarechun yemark yenantan kifu ayesayegn

  • @tube6107
    @tube6107 2 года назад

    ሳምርዬ የኜ መልካም ስወድሽ የፊሎ እናት የፋኒ ባለቤት እእድሜያችሁ ያርዝምልኝ

  • @sadietube4069
    @sadietube4069 2 года назад +3

    ዋው ስታምሩ ወንዶች ግን በጥብስ ስራ ማነው ያሰለጠናቸው 😂😂 ደሞ እኮ ሲጣፍጥ ወንዶች የሚሰሩት ጥብስ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 года назад

    Fani Samir enkuwan be selam metachu tamralachu aylayachu, fani gobaze nehe ,egizabher yebarkachu, filoye yena konjo setamere edge bayelen weddddddddddddd egizabher yexabeqeshe 😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈tebarke

  • @ritabaqala3511
    @ritabaqala3511 2 года назад +2

    ማሻአላህ ደስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ ተባረኩ በተለይ እሱ በጣም ቅን ነው ቀጥልበት ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ጡሩ ነው በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከምቀኛ 🥰🥰🥰🥰 ስወዳችሁ 🥰💞🥰🥰🥰

  • @mesilove9298
    @mesilove9298 2 года назад

    እረ ሳምሪ በናትሽ የፀጉርሽ የማደግ ሚስጥር ንገሪኝ ፊሎዬዬዬዬዬዬ የኔ ጣፋጭ እማምላክ በክብር በሞገስ ተሳድግሽሽሽሽloveeeeeeee you so much

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 2 года назад +4

    እስካሁን ታጠቢያታለሽ አመት ሞላት እኮ እንደእናቶቻችን ሁለት አመት አይ ጊዜው ተቀይሯል ይበቃታል በፍራፍሬውም በተጨማሪም ምግብ ለውጭላት

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ 2 года назад +6

    ወላሒ ስወዳት ፊሎን ኡፍፍ እሷን ብቻ ባይ ደስይለኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @بنتعلي-ف2ط
    @بنتعلي-ف2ط 2 года назад

    ደሥ የምትሉ ጥዶች ጎበዝ ነሽ ልጅሽን ያገርሽን ቋንቋ ማሥለመድሽ

  • @SEMUWELOYWA
    @SEMUWELOYWA Год назад

    ትግል ከሌለ ለውጥ አይኖርም
    ስኬት የደስታ ቁልፍ አይደለም ደስታ ግን የስኬት ቁልፍ ነው የምትሰራውን ነገር ከወደድከው እና ወደህ የምትሰራው ከሆነ ስኬታማ ትሆናለህ

  • @እናቴ-ኰ2ኸ
    @እናቴ-ኰ2ኸ 2 года назад +1

    wowwww desi tilalachu be ketay samir tisiralet le fani

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 2 года назад +3

    ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ፊሎዬ አላህ ዪሳድግሽ💛♥️

  • @fafi9850
    @fafi9850 2 года назад

    የኔ ውቦች ስታምሩ ወላሂ እኔ እናንተ አርአያዬ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እደጉልኝ ከክፉ ሁላ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    ፊሎዬ ደሞ የኔ ድንቡሼ ባለፈ እኮ ልታስተዋት እንደነበር ነግራችሁን ነበር

  • @hdhdjdh272
    @hdhdjdh272 2 года назад +4

    ፉቅራቹ እንደ አብራሃም እና ሳራ እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ በጣም ታምራላቹ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад +2

    ሳምሪ አልጋላይ ሄዳችሁ ዝለሉ የከበደሽ ይወርዳል😆😆😆

  • @tube-us2ic
    @tube-us2ic 2 года назад +14

    ወላሂ የሚገርም ነው እኔ እራሱ ጠልባለሁ ጥብስ እና ቋንጣያ ፍርፍር እናማ በ7ወሬ እንጀራ ልበላ ነው 😀😀😀❤

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 2 года назад +2

      የት አገረ እኔእራሱ አምሩኛል

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад +2

      Endmamer ehita bekenenet

    • @tube-us2ic
      @tube-us2ic 2 года назад

      @@eehanahana5182 የኔ ውድ እህት
      ሳኡዲ ነው ጂዳ ባለሽበት ሀገር ይኖራል ፈልጊ እሽ

  • @yednglmaryamlij6124
    @yednglmaryamlij6124 2 года назад

    Samirye yene konjo kesashbegn yene sist yemwedsh

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Год назад

    The little girl is so cute 😍 ohhh! Edegi sweetheart 💕

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 2 года назад +1

    ከፖለቲካ ንፃ መሆናችሁ በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁ ይብዛ ለሀገራችን ሰላም 🇪🇹

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr 2 года назад

    ፊሎየ የኔቅመ ምን አላህያሳድግሺ

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 2 года назад +18

    ብቻምንልበላችሁሥወዳችሁ❤😍😍👈ፊሎየ😘😘እድግምድግትበልላችሁ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 2 года назад +3

    በጣም የምትወደዱ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 2 года назад +3

    ማሻአላ ደስየሚልጥብስ ኦማይጋድ ፋኒ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +2

    እሽ ሣምሪየ አንች መዳም ተነሽ የምወደውን ቲማቲም ለብለብ ስሪልኝ ሣምሪ ነች ያለችኝ 😀😀😀ምርጥ ባል ፋኒ ፍቅራቹሕን ብዝት ያድርግልን አሜን

  • @mekdestenamergia4367
    @mekdestenamergia4367 2 года назад +3

    ፋኒ ሳምሪዬ የኔ ጎበዞች ባለሞያ ይመቻችሁ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 года назад +10

    በውጭ ለምትገኙ እህቶቼና ወንድሞቼ በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራችሁም በሰላም ያብቃችሁ🙏

  • @zelalemgetahun3413
    @zelalemgetahun3413 2 года назад +3

    I see what is good young people One Love Ethiopian forever

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 2 года назад

    Egzabhare ke ayene yawetachu gorgeous couple

  • @የራሰዋyoutube
    @የራሰዋyoutube 2 года назад

    ማሻላህ ደስ ትላላችሁ ፊሎዬ የኔ ማር እኔም እዳቺ ድቡሿች አሉኚ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ያሳድግላችሁ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 года назад +18

    Bless this family!💕🙏🏾
    ✌🏽🕊💚💛❤️

  • @የሸዋልጅ-ኀ1አ
    @የሸዋልጅ-ኀ1አ 2 года назад +17

    ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ♥♥♥

  • @susutube8062
    @susutube8062 2 года назад +2

    ምርጥ ቤተሠቦች እንኳን ሠላም መጣችሁ

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 2 года назад

    እርጉዝ ሆንሽ እንዴ አምሮት አበዛሽ?

  • @enat5573
    @enat5573 2 года назад +5

    ምን አለበት የኔ አሰሪዎች እንድናት አይንት መድጃ ቢግዙ🤣🤣🤣 ፍሮን ማጥብ ሰልችቶኛል

    • @rahmamohammedmohammed7754
      @rahmamohammedmohammed7754 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣

    • @ሰላምለኢትዮጲያ-ሰ6ጐ
      @ሰላምለኢትዮጲያ-ሰ6ጐ 2 года назад

      ክክክክክ እኔ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ብረት ማጠብ ይሰለቻል አይደል አልሀምዱሊላህ እኛቤትም እንደሳምሪ ነው በጣም አሪፍ ነው ወላሂ አንዴ በስቦጅ ታሽውና ከዛ በጨርቅ ማድረቅ መጨረሻ በሶፍት ድርቅ ማድረግ እኛቤት ሁለቱም ይጠቀማሉ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад

      @@ሰላምለኢትዮጲያ-ሰ6ጐ እንዴ ታዳ ለማዳም አሳያትና የሳምሪን ጋዝ ከዛለማዳም እንደዚህ አይነት አምጭልኝ ይሄ የብረቱ የምናጥበው በየቀን እሱ ኖጉድ በያት ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ላንቺ ያልሆነች ለማን ልትሆን ነው እንድ

    • @tasefaneshergudo573
      @tasefaneshergudo573 2 года назад

      Ine ga ale

  • @መኪያሰኢዲ
    @መኪያሰኢዲ 2 года назад

    መሻአላህ ዴስ ስትሉ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሀ ከሰው አይን ይሰውራችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ውለድ ክበድ ነው እሚባለው

  • @misrakmisrak1155
    @misrakmisrak1155 2 года назад

    የኔ ማሮች እዴት እደምታምሩ የፈጣሪ ሰላም ጥበቃዉ ሁሌም ከናተጋ ይሁን

  • @elza253
    @elza253 2 года назад +1

    ስታስቀኑ በስማም ።እግዚያብሄር እምላክ ይጠብቃቹ

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 2 года назад +2

    ፋኒ እንደኔ ባል ሚስትህን አክባሪ ታዛዥ ነህልጃችሁን ያሳድግላችሁ ፍቅራሁ ያብብ

  • @ሀያትወለየዋ-ኰ1ለ
    @ሀያትወለየዋ-ኰ1ለ Год назад

    ግን ያንኛውን ጥብስ ፈልጋ እደሆነ አስብበት ፋኒ😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @elsabetbirku
    @elsabetbirku 2 года назад

    abet siwedachihu cameram silkim yelegnm enanten emayew Internet cafe eyegebahu new FSF familiy

  • @indujed3236
    @indujed3236 2 года назад

    Wow batm das telalchwu yamir setmur fatri yetbekachu Filoyen mar smulnghe 😘

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 2 года назад +1

    ፊሎ ፊሎ ፊሎ አላህያሣድግሽ እንደኔ ልጅ የማወድ

  • @elschdayelschday1668
    @elschdayelschday1668 2 года назад

    Hi FSF, indet nacheu ☺ samri, du hast abgenommen du hast auch gezeigt wir aber, megeb lye teteneqeqeylesh ? kannst du mir schreiben wie du es machst. .Danke

  • @susususu8233
    @susususu8233 2 года назад +3

    Meraken asewtachihugn yetebarek yihun sheafu 1gna new👌

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 2 года назад +4

    ዋውውውውውው የምወዳችሁ ፍቅራችሁ ን ያብዛላችሁ ❤💚💛😘😘💞💞🙏🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ቢላውን ሞርደህ ሳታጥብ ስጋ ትከትፍበታለህ ግን ስጋውን አጠብከው
    ይመቻችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @keirisuleirisu2997
    @keirisuleirisu2997 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ፎሎ💃 አደገች😍😍ስትጠራ ከታች አለች እኮ በአንዴ😂😂የኔ ቅመም❤❤

  • @የሹዋየቅዱስሚካኤልልጂ

    ሳምሪየ ስወድሽ የትንሽ ትልቅነሽ ሚስቶች ከሳምሪ ቸማሩ ባሎች ከፋኒ ቸማሩ ትዳርን አክብሩ ለኛም እንደእግዚአብሄር ፈቃድ ለዚህ ያብቃን

  • @ፈሀዱየኔውድ
    @ፈሀዱየኔውድ 2 года назад

    አቤት ማሻአላህ ፊሎ በግራ መሄድጀመረች ያአምሪ

  • @sumeya8365
    @sumeya8365 2 года назад

    እኔ መቸም እዳንችም ያለ አልልም ግን የተሻለ እድሆንልኝነው የምፈልገውም

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад

    ደሰይላል አገርወዳድ ናቹ እንኳን እንደናትሺ ኦናግ አልሆንሺ

  • @AD-qy3tm
    @AD-qy3tm 2 года назад

    Amen felun yasadglachu fikir ychemrlachum

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 года назад

    ታዲያ ለምን ምረጡ ገባታ ላይ እይወዳድረም

  • @tube-kl3wz
    @tube-kl3wz 2 года назад

    ሳምርዬ መታደልሽ ዋዉ ይባረከ ይሁን

  • @Betesebmediaa
    @Betesebmediaa 2 года назад +11

    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ 😍😍😍

  • @ESU05
    @ESU05 2 года назад +3

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን:!:!:!":!

  • @بنتعلي-ف2ط
    @بنتعلي-ف2ط 2 года назад

    ክክክክክ ይች የፍቅር የሖነች ልጃችሑ አለጎራርሥ አለች እኮ አላህ ያሣድግላችሑ

  • @SabrinaSpeaks
    @SabrinaSpeaks 2 года назад +2

    በታም ጥሩነው ግን ስጋ አይታጠብም ጣህሙ ይጠፍል

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 2 года назад +2

      እር ግድ ነው ፍትግ አይደርግም እንጂ

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 2 года назад +1

      ግን አሰራሩ ሰጋው ለብቻ በውሀ መቀቀል አለበት እደዚህ አሰራረ ሰጋው ጣሙ አይታወቅም ግትረ ነው የሚል ቶሎ አይበስልም

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 года назад +3

    የታዘብኩት ነገር አለ ቢላ ተሞርዶ ይታጠባል

    • @coconutt2565
      @coconutt2565 2 года назад +1

      Esat megeba negernow mafi porblem

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 года назад +1

      ማሻአላህ

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 2 года назад

      እረ ብዙ ነገረ ስተት ነው እኔ የታዘበኩት ጥብስ ሲስራ መጀመሪያ የጥብስ አከታተፍ መክተፍ ሲቀጥል በብረድስት እስኪበስል የሚሆን ውሀ አድረግሽ መቀቀል ሽኩረትሽን እና ቃሪያ መረጃጅሙ መክተፍ በሌላ መጥበሻ አድረግሽ ሽኩረትሽን ቅመማ ቅመም ማድረግ ቃሪያሽን ገልበጥ ገልበጥ አድረጉ ማውጣት ቃሪያው እና ሽኩረቱ በጣም መብሰል የለበትም። ወሀ እንዲኖረው የሚፈልግ መጀመሪያ ከቀቀልሽበት ብረድስት ማረግ ነው። እንጂ እደዚህ ሰጋው ቶሎ አይበስልም። ጣሙ እራሱ አይታወቅም ግትረ ነው የሚል

  • @winchetwinchet7059
    @winchetwinchet7059 2 года назад

    Faniyyy sewedeka eko yene silent❤ samri fetenata eshi yamachelewuna megeba aserata eshi

  • @andinetlegese3654
    @andinetlegese3654 2 года назад

    😘😘😘😘😘 siwodachu flooon samulign

  • @fekeryoutube4892
    @fekeryoutube4892 2 года назад +2

    ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝት ይበልልኝ የኔ ቆንጆወች

  • @abaruunewtube3446
    @abaruunewtube3446 2 года назад +2

    gobaz fani ye tabarek yehun

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senikebede657
    @senikebede657 2 года назад

    ውይ፡እኔም፡ምርጥ፡ባል፡አለኝ፡ደሞ፡ባለሙያ፡እኔጃ፡20፡አመታችን፡ነው፡አንድ፡ልጅ፡አለን፡አሁን፡የናፍቀኝ፡ያገሬ፡ሰላም፡ብቻ፡ነው፡ሁሉም፡አገሬ፡ሰላም፡ስትሆን፡ነው፡ዛሬ፡ነው፡የፅፍኩላችሁ

  • @tube6917
    @tube6917 2 года назад

    መቸነውግንአገርየምትሂዱት

  • @toyba2216
    @toyba2216 2 года назад +5

    ማሻአላህ ደስ እምትሉ ጥዶች ❤️❤️❤️❤️

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 2 года назад +1

    ፋኒ ያለ ጥብስ ሌላ ነገር አትችልም ሁሌ ጥብስ

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 2 года назад +5

    ምርጦቸ ፊሎ የኔ ማር ባልና ፍቅርኛ የሌለንስ

  • @kalekidanbaye7184
    @kalekidanbaye7184 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ሰላማቺህን ያብዘዉ