ሞይታይ ስልጠና በባህር ዳርቻ(MUAY THAI)KICK BOXING 🤜🤛

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 24

  • @hayati6198
    @hayati6198 3 года назад +1

    ሠላምህ ብዝት ይበል የኔ መልካም ወንድም

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ሃያትዬ የኔ እህት ከልብ አመሰግናለሁ ስለዘገየሁ አፉ በይኝ 🤣🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ሃያትዬ የኔ እህት ከልብ አመሰግናለሁ ስለዘገየሁ አፉ በይኝ 🤣🙏🙏🙏

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 года назад +1

    ኧረ ዛሬ ሁሉም ነገር ደስ ይላል በርታ ወንድም አለም።

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      አመሰግናለሁ ሃገርዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @betehatiruneh8590
    @betehatiruneh8590 3 года назад +2

    Wow it’s so amazing please

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      Many thanks my dear 🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 года назад +3

    What a beautiful view. Thank you bro. 🙏 I’ll do it tomorrow, but I couldn’t find a beach to workout like you bro 🤣

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +1

      🤣🤣🤣my favorite person Isabella will do together one day with the providing of God's ....God bless my bro 🙏🤣

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 3 года назад +1

      @@elagym5723 I believe in God will be bro. You are our motivation and I appreciate you golden 🙏

  • @tube-pb8rn
    @tube-pb8rn 3 года назад +1

    waw enameseggalen

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ሃይ እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @gelilasweet3494
    @gelilasweet3494 3 года назад +1

    Aliya zm bleh des tlgnalh sayk tebarek edma tana ysth egziyabhar kantegar yhun

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ገሊላዬ የኔ ቆንጆ እህቴ ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 3 года назад +1

    Thank you Master Ela👌👌👌🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ ሂውዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @Ruth-yr6qo
    @Ruth-yr6qo 3 года назад +1

    ማስተርዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል: እንደምን አለህ? እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያንተ ተማሪ መሆን በጣም ትልቅ እድል ነው!! (ሩት ነኝ AU አካባቢ የነበረው ክበብ ውስጥ ተማሪህ ነበርኩ)

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ሩትዬ የኔ ቆንጆ ተማሪዬ እንዴት እረሳሻለሁ የኔ ጎበዝ ተማሪ እንዴት ነሽልኝ በጣም ደስ ብዬኛል ስላገኘሁሽ የኔ ቆንጆ ቤት ሁሉም ደህና ናቸው በይ አሁን እንዳንጠፋፋ ሩትይ የፌስቡክ አካውቴ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሽና በደንብ እንጫወታለን ተባረኪልኝ ሩትዬ 🙏🙏🙏

    • @Ruth-yr6qo
      @Ruth-yr6qo 3 года назад

      @@elagym5723 እሺ ማስተርዬ በጣም ደስ ይለኛል እፅፍልሃለው ፌስቡክ ላይ: በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አንተ የስፓርት ብቻ ሳትሆን የህይወቴም መምህር ነህ: ጌታ ቢፈቅድ እነዚያን ቀናቶች ቢደገሙልኝ በየሆነ አጋጣሚ ድጋሚ ብታሰለጥነኝ የሁሌ ምኞቴ ነው! ስላንተ አውርቼ አልጠግብም ማስተርዬ! ብሩክ ሁንልኝ!

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      @@Ruth-yr6qo እሩትዬ የኔ ቆንጆ ልጅ ከልብ አመሰግናለሁ በጌታ ፈቃድ ደግሞ እንደምንገናኝ አምናለሁ ከዚያም አብረን እንሰራለን ጌታ ስለሁሉም ነገር ታማኝነቱን በዘመኔ ሁሉ ስላየሁ ተስፋ አደርገዋለሁ እሩትዬ ትንሿ እህቴ በርችልኝ በተለይም በጌታ ነገር ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @guest_007family5
    @guest_007family5 3 года назад

    Enamesegnalen memhir 👍👍💯

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @faficho136
    @faficho136 3 года назад +1

    ውድ ያገሬ ህዝቦች በየትም ያላችሁ ይችን የምታነቡ በሙሉ ለአሀራችን ሰላም ዱአ ፀሎት አድርጉ መጥፎን ያንሳልንና ሰላሟን ይመልስልን እኔ ለሀገሬ ሰላም ማጣት ለናቶች እንባ መፍሰስ ለሰዎ ሞት ምክንያት አልሆንምጂ ከሆን ወላሂ ያንሳኝ !! ይመችህ አባ የእስፖርቶችህ ተከታታይ ነኝ ለውጥ ሳመጣ በደንብ አመሰግንሀለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      እውነት ነው እህቴ ሁላችንንም በያለንበት እምነት ወደ ፈጣሪ መጸለይ ይጠበቅብናል ከዚህም በተጨማሪ ከክፉ ስራ ጋር በፍጹም ተባባሪ መሆን አይገባንም ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን እህቴ 🙏🙏🙏