ካልሚኒያን | ካልቪኒዝም | አርሚኒያኒዝም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • በዚህ ርዕስ ላይ ጽሑፍ አዘጋጅቻለሁ። በፌስቡክ ገጼ ላይ ግን አለጠፍኩትም። ከሰሞኑ በርዕሰ ጉዳዩ ላይ የተሰራ ቪዲዮ ብመለከት ጽሑፉን ወደ ቪዲዮ ትምህርት ልቀይረው አሰብኩ። በዚህ ቪዲዮ ተከታታይ ፕሮግራም 5ቱ የአርሚኖሳዊያን ክሶች በተሐድሷዊ እምነት ላይ እና 5ቱን የተቀናጁ የካልቪናዊያን አጸፋ ምላሾች እንዲሁም "ከሁለቱም ውጭ" ነን ለሚሉ 'ካልሚናዊያን' እሳቤ ላይ ያነጣጠረ ትምህርት ይሆናል።

Комментарии • 11