በመንፈስ ቅዱስ መሞላት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 87

  • @lordsdisciple3817
    @lordsdisciple3817 4 месяца назад +13

    እንደዚህ ነው የማይጠገበው የማይሰለቸው የእ/ር ፀጋ ተባረክ

    • @netss4708
      @netss4708 4 месяца назад

      Aman,God bless you.

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 4 месяца назад +7

    ሁሌም እንዲህ በህይውት ቃል ተገለፅ የምትሉ ❤️❤️👍👍👍👍

  • @tiz59905
    @tiz59905 4 месяца назад

    ተባረክ ወንድሜ ደጋግሜ ነው የሰማውት ደቂቃው ቢአንስም ነብስን የሚአረካ ትምህርት ነው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏

  • @joshua_official3209
    @joshua_official3209 4 месяца назад +5

    በአንተ ሆኖ ያስተማረን መንፈስ ቅዱሰ ይባረክ አማኒ አንተ ብሩክ ነህ።❤

  • @HirutAbebe-c9q
    @HirutAbebe-c9q 4 месяца назад

    zemeneh yebarekeh, yebzaleh, Menfeskidus bante slastemaregn semu yebarek🙏🙏🙏 berta

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ አማኒዬ❤❤❤ይሄዉ ነዉ እዉነቱ በርታ ወንድምነት❤❤❤❤

  • @Hosii_777
    @Hosii_777 4 месяца назад +4

    ዋውውው👌👌አማንዬ ፀጋ ይብዛል መሞላት የምለው ቃል ብዙ ጊዜ ግራ ይገባኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @martaghidei3399
    @martaghidei3399 4 месяца назад +2

    You are already Blessed our beloved brother! We love you!

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 4 месяца назад +3

    እሰይ በርታ ገና በብዙ ጌታን ታገላግላለህ:: ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl 4 месяца назад +5

    ቀለሜ በየቀኑ ስለእናተ ያወራል እናተ ወደወንጌል አለቀ::

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 4 месяца назад

      ባለጌ ነህ አንተ! እስካሁንም እዛው ነህ? እሱ አቁሟል::

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl 4 месяца назад +1

      @@Usually-x3t እንደ አንተ አይነት የተፈጥሮ አጨብጫቢ ነዉ ያስቸገረን:: ዛሬ ጭምር ቀለሜ የሚያወራዉን ግባ እና ተመለከት ተላላኪ

  • @BeleWorku-yr2cu
    @BeleWorku-yr2cu 4 месяца назад

    May god bless you!!!this is your calling, thank you for your back.

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 4 месяца назад

    አሜን ተባረክ

  • @theblessedhand3780
    @theblessedhand3780 4 месяца назад +1

    ተባረክ ወድማችን አማን

  • @tsesl4059
    @tsesl4059 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😢አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 4 месяца назад

    አማኑ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @abimmelech-kf9kp
    @abimmelech-kf9kp 4 месяца назад

    ምንም Sense ከሌለው ልምምድ ከስሜታዊ ልምምድ እንድወጣ ካደረጉኝ እና ወደ ጌታ ይበልጥ እንድቀርብ ያስተማሩኝ ወንድሞች አንዱ ነክ አማኒ ፀጋ ይብዛልህ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 4 месяца назад +1

    አማንየ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @tadelatchmamo8463
    @tadelatchmamo8463 4 месяца назад +1

    ተባረክ

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237
    @iamcrazyaboutjesus.areyou237 4 месяца назад +2

    ፀጋው ይብዛልህ ተባረክልን በረከታችን ነህ🙏

  • @MekdesMamo-cz9oc
    @MekdesMamo-cz9oc 4 месяца назад

    ❤❤❤ ተባረክ😊

  • @Hosii_777
    @Hosii_777 4 месяца назад +8

    አማንዬ ከአንደበት የምወጣው የእግዚአብሔር ቃል ስጣፍት!!!

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 4 месяца назад +1

    ተባረክ ወንድማችን አማን ❤

  • @melakubogale
    @melakubogale 4 месяца назад

    Amaniye young man and blessed.

  • @Foodblog-Eritrean
    @Foodblog-Eritrean 4 месяца назад +2

    Amaniye from now on just only preach the word of God Amazing ❤❤❤ and I abela keep reveal The False prophet and prophecy I love you guys so much

  • @tekalignabebe3645
    @tekalignabebe3645 4 месяца назад

    Hello Amaniye? Yegeta selam yibzalih enkuan beselam tefetah! Ayzogn wongel eko aytaserim! Please, yanarignaw study Bible/commentary bante page endale sitawora semiche neber...please endet agegnalehu agizegn. Tebareklign

  • @filmonweldemariam5242
    @filmonweldemariam5242 4 месяца назад +1

    Wendem.Aman Egzabiher yebarek
    Amen Egzabiher xegu yabzalh wendem Ewedahalew begta feker ❤❤❤❤

  • @habetenshgemchu7367
    @habetenshgemchu7367 4 месяца назад

    Tebareke

  • @yordiasgele6534
    @yordiasgele6534 4 месяца назад

    Amen Amen❤❤❤❤🙏

  • @tsegahundege
    @tsegahundege 4 месяца назад +4

    ብታይ እንዴት እንደሚያምርብህ .... እንደዚህ ስትናገር ❤

  • @rozaroza511
    @rozaroza511 4 месяца назад +1

    ተባርክ ፀጋው ይብዛልህ ይብዛልን

  • @hailemichaelnegesse6770
    @hailemichaelnegesse6770 4 месяца назад

    egzabher bezwu yasketleh bro

  • @megkid5764
    @megkid5764 4 месяца назад +1

    ተባረክ የኔ ወንድም

  • @Haset7866
    @Haset7866 4 месяца назад +1

    Blessed brother, all praise be to our Lord Jesus christ hallelujah. ❤

  • @BurtkanBebo
    @BurtkanBebo 4 месяца назад

    Ameeeen ameeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲👏

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 4 месяца назад +2

    ❤❤❤ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባርክህ።

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 4 месяца назад +2

    The God's of Israel bless you, and I'm glad to see you on this platform again 😀 dude xx

  • @abuye563
    @abuye563 4 месяца назад +1

    amanisha ❤❤❤I know how much I got from you ❤tebarekkkk wondimalem

  • @maranatha391
    @maranatha391 4 месяца назад

    እባክህ አማን ሙሉውን ልቀቅልን❤

  • @tsedihaile4016
    @tsedihaile4016 4 месяца назад +1

    ጌታ ይባርክህ አማኒ

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 4 месяца назад +1

    አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 4 месяца назад +2

    ጌታ ይባርክህ በልሳን መናገርስ ?

  • @eyerusalemsamuel7677
    @eyerusalemsamuel7677 4 месяца назад +1

    God bless you!!❤❤❤

  • @zenasheseyfu3434
    @zenasheseyfu3434 4 месяца назад +1

    አማን ሻሎም እንደገና በዚህ መልክ ስላየሁ ደስ ብሎኛል። እንወድሀለን 🎉 እዚህ ላይ ያለው ሙሉ መልእክት አይደለም ከሰማሁት የምጠይቀው በባእለ ሀምሳ ላይና በቀርነሌዋስ ቤት የሆንው ምንድነው? በሁለቱም ቦታ ላይ ተናግረው በማያውቁትን ቋንቋ እየተናገሩ ጌታን አመስግነዋል። በሁለቱም ቦታ የተናገሩት በመላእክት ቋንቋ ሳይሆን በሰው ቋንቋ እንደሆነ ተረድቻለሁ ። በዛን ቦታ ስለሆነው ተናግረህ ይሆናል እኔ ስላልሰማሁ ነው ። በመንፈስ ቅዱስ መሟላት " እለት እለትም " እንደሆነ አምናለሁ ቃሉን ስናነብ ስናመለክ.......

  • @HappyEagleRay-ke8wl
    @HappyEagleRay-ke8wl 28 дней назад

  • @meazimusaz
    @meazimusaz 4 месяца назад +1

    GOD BLESSYOU MY SON

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 4 месяца назад +1

    አሜን ዘመንህ ይለምልም

  • @meazimusaz
    @meazimusaz 4 месяца назад +1

    Amezing word of God

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 4 месяца назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @gigihailemicael288
    @gigihailemicael288 4 месяца назад +1

    አማንዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @hanataye-iu4dp
    @hanataye-iu4dp 4 месяца назад

    Stay Blessed 🙏🏻

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 4 месяца назад +1

    Amen, Amen, Amen, Amen

  • @RahelAbenezer
    @RahelAbenezer 4 месяца назад +1

    Aman ❤

  • @kenbonketema2020
    @kenbonketema2020 4 месяца назад +1

    blessed

  • @AydaBelay
    @AydaBelay 4 месяца назад +1

    Be blessed amaniye

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 4 месяца назад

    🙌🏽❤️🙏🏽

  • @liyagebremariam195
    @liyagebremariam195 4 месяца назад +1

    አሜን 🙌

  • @HappyEagleRay-ke8wl
    @HappyEagleRay-ke8wl 28 дней назад

    በትክክል ወደ ክርስትና መስመር እመጣን ነው

  • @yisaktarekegn8281
    @yisaktarekegn8281 4 месяца назад +1

    Amen ❤

  • @belayeneshtaye8695
    @belayeneshtaye8695 4 месяца назад +1

    አማን ብርክ በልልኝ በትክክል

  • @EftA124
    @EftA124 4 месяца назад +1

    ወንዳታ አንተ ጌታ የረዳህ ነህ ፀጋውን ይጨምርልህ‼️

  • @meazimusaz
    @meazimusaz 4 месяца назад +1

    Amennnn

  • @DMilk270
    @DMilk270 4 месяца назад

    wow bruh you are well come

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 4 месяца назад +1

    ጥማት ነው አትገደድም😢

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 4 месяца назад

    አማን አኛ ትልልቅ አናቶች ነን ተሞላን በልሳን ተናገሮን ስለክርስቶስም በተሰጠን ጸጋ ከልጅነት አሰከአርጅና ለክርስቶስ በመኖር አለን ከቃሉ ደሞ የጊዜውን ድምጽ ከንሰማለን ምን ትላለህ የዘመኑ ትንሽ ወዠበርበር ያለ ነው የአውነት መንፈስ አለ ዛሬም ደስተኛ ያደርጋል ሰለሐጢያት ይወቅሰናል ያጽናናናል ምን ትላለህ !

  • @khandj2972
    @khandj2972 4 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tejitumengistu1549
    @tejitumengistu1549 4 месяца назад +1

    Amen you more knowledge than the address that’s why they don’t like you

  • @seblebahiru2098
    @seblebahiru2098 4 месяца назад +2

    ወንጌል ብቻ ነው ሚያምርብህ

  • @liyagebremariam195
    @liyagebremariam195 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @FedhiiInjifano
    @FedhiiInjifano 4 месяца назад

    😅“ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው በልሳኖችም ተናገሩ፥ ትንቢትም ተናገሩ።”
    - ሐዋርያት 19፥6

  • @Justadud3namedGedion
    @Justadud3namedGedion 4 месяца назад

    ለመሆኑ አንተ ስለ መንፈስ ቅዱስ መሞለት ማለት ምን ማለት ነው ፣።??? ይህን ለመንፈሰዊ ሰዎች ተው አንተ እንዴ ለማድክ እንደበደ ውሻ ጬህ እንጂ ስለ መንፈስ ቅዱስ ምን ተውቀለህ

  • @የክርስቶስአምባሳደር
    @የክርስቶስአምባሳደር 4 месяца назад

    የተናገርከው መጽሐፍ ቅዱሳዊው እወቀት ቢሆንም ራስህን ችግር ውስጥ ለማስገባት አትፍጠን እባክህ ገና ትናንት ነው የወጣህው ከወይኒ 🙏🙏

    • @haregeweinabdisa8967
      @haregeweinabdisa8967 4 месяца назад +1

      ወንጀል እንኳን ቢገኝት ጌታ የምህረት አምላክ ❤❤❤ ለዚህ እያበረታነዉ ጌታን ያገልግል ❤❤❤ መታደል ነዉ

    • @woinshetzeleke4705
      @woinshetzeleke4705 4 месяца назад

      ክፋት አልመሰለብህም ዝምብትልስ አማንኒ በጣም እንወደዋለን ብትችል ተማር ካልች ውጣ

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 4 месяца назад

    እግዚአብሔር መልካም ነው! ፈተናችሁ ወደቃችሁ ሳይሆን ተፈጠፈጣችሁ! እርስ በእርስ የይቅርታ እና የፍቅር ልብ ሳይኖራችሁ ኢየሱስ ብትሉ አይጥመኝም:: ድምፃችሁን መስማት ነው ያስጠላኝ:: I am sorry!

  • @yididimelk7643
    @yididimelk7643 4 месяца назад +1

    Amen ❤

  • @genetgebremariam9060
    @genetgebremariam9060 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen

  • @SisayGizachew-ik6ij
    @SisayGizachew-ik6ij 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tejitumengistu1549
    @tejitumengistu1549 4 месяца назад +1

    Amen you more knowledge than the address that’s why they don’t like you

  • @maranatha391
    @maranatha391 4 месяца назад

    amen!!

  • @fassilshiferaw3961
    @fassilshiferaw3961 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @girum6797
    @girum6797 4 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Eyanqleka
    @Eyanqleka 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤