Well, come back, my brother ,you have the potential, you have the knowledge ,you are young, and you always educate yourself, keep marching ,no one has the power to stop .God bless you 🙏
As Christians, we are called to preach the Gospel of Jesus Christ that saves mankind from eternal damnation. You don't glorify God by calling yourself a Calvinist or Armenian. First of all, these topics doesn't even concern you, God is the one who judges, not you. Also, by asking unnecessary questions, you are going beyond the scripture, which is against God's will. Make Jesus the focus of everything, and always preach the Gospel of Jesus Christ, don't even mention Calvin or anyone else. Focus on God's Word and prayer. God bless you brother.
Aman, it looks like you've been hit by a storm of unfair criticism from some of your pals. But don't let it ruffle your feathers; this controversy has been around for centuries, and it's as unrelated to the core beliefs of Christianity as chalk is to cheese. Those who blow the differences out of proportion are simply showing their immaturity. Don't bend to the insinuations of the crowd; let them talk while you stand firm.
አማን አንተ ውስጥ እምቅ እውቀት አለ ከ ማይመጥኑህ ሰወች ጋር ስለናበርክ ነው ሊመቱሁ የፈለጉት ናቲም ቲክቶክን ጥሎላቸዋል ለምን እሱም ቲዎሎጂያን ነው ዶክተር ተስፋዬ ሮበሌም በዚህ ጉዳይ በሚገርም ሁኔታ በትህትና በ ዶክተር ሻወል ቤት ቲክቶክ ላይ ተከታታይ ትምህርት እሮብ እሮብ ጃምረል እግዚአብሔር ይባርከው የቲክቶክ ሸንጎዎች ለቲፎዞ እንጂ የቤታቸውን ታሪክ የት ማውራት እንዳላባቸው አላማወቃቸው እራሳቸውን አቅለዋል አንተ ግን በርታ ፅና ትህትናን ልበስ ሚሊዮኖች ይሰሙሃል ተባረክ
Well said!!! God bless 🙌
ወንድማችን እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግናለሁ በፍፀም ትህትና የምታስተምረውን ሁሉ ከእግዚአብሔር ቃል እስከሆነ ድረስ ማንም ሊያስቆም የሚችል የለም ማንም ሰው እንደገባው መጠን ይመላለስ አንተም የጌታ መንፈስ ቅዱስ እንደገለፀል መጠን ቀጥል ትምክት እግዚአብሔር ብቻ ይሁን በብዙ እየተጠቀምኩ ነው ፀጋው እጥፍ ድርብ ያርግል አትዛል በርታ የታመንከው ጌታ እየሱስ ነው የጌቶች ጌታ ትህትና ትህትና ትህትና እሱን ብቻ አስብ ❤❤❤❤
አማኑ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እኔ ባንተ ተጠቅሚያለሁ አንተ ራእይን ስታስተምር የመጀመሪያ ቀን በፍፁም የማልጠብቃት እህቴ ተነክታ እያለቀሰች ጌታን አጊኝታለች ባንተ ስለሚሰራው መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት እባክህ አስተምረን አትጥፋ እንወድሃለን❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት 🥰
ወደ tiktok ብትመለስ በጣም ደስ ይለኛል!!
እንደ ሃሳብ ግን ትምህርቱን የበለጠ አቀናጅተህ እንደገና እንደዚሁ በዮቱብ ብታስቀምጥ አሪፍ ይመስለኛል!! ተቃዋሚዎች ግን አሁንም ማስተማራቸው አልቀረም!!
በሙላት እና በመታደስ እንደምትመለስ አምናለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ለምልም አማንሻ🥰🥰🥰🥰
አማናችነ ዌልካም ተናፍቀሀል❤❤😢😢ዘመንህ ይባረክ በርታ ወንድምነት
ብሩህ አይምሮ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከአንተ ታናሽ ወንድሜ ብዙ ተምሬአለሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ በፍጹም ትህትና እርሱን ወደመምሰል እደግ በርታ ጽና ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ሰላም ኣማነይ በ እድሜ ኣንተ ታንሳለክ ግን በጣም ነዉ እመኮራብህ በዚ እድሜ እዉቀትክ ኮንፊደት ❤❤❤ ጌታ ከተቀበልኩ ረጅም ኣመት ሆኖኛል ፡ ይልተመለሰ ጥያቄ ነበረኘ አሁን ግን ተመልሶልኛል በጣም ኣመሰግናለዉ🎉( ኤርምይስ) በጣም ነዉ እምወደዉ ❤ በሱ መንገድ ብዙህ እዉቀት ኣጊቻለዉ፡ እሱን ነዉ መጀመርይ እማዉቀዉ ።
ሁላቹም ለወንጌል የተጠራቹ ናቹ በሰላም ኣብራቹ ብትሰሩ ብዙህ ነብሳት ታስመልጣላቹ ። እናተ በረከታችን ናቹ።❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጌታ የበለጠ ጥበብ ይስጥህ ተባረክ❤❤❤❤❤
አማንሻ እኔ አርመንም ካልቪንም የመንም ጉዳዬ አደለም የህይወት ቃል ያለበት ቃል ሚለውን ብለሃል ጠቅሰሀል አንብበናል ተስማምተናል አለቀ
አሜን ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏
Amanye ayzohi berta ketil mastemarhin mageligelihn yemanm tekaeimo ayakomihim betta betam enwedhalen ❤
ሙስሊም ነኝ የምታነሱዋቸው ሀሳቦች ባይወክሉኝም ጠቃሚ ስለሆኑ ለጠቅላላ እውቀትና ለግንዛቤ ይረዳኝ ዘንድ እከታተላለሁኝ ።
አማኒ የብሩህ አይምሮ ባለቤት ነክ ጊዜ ወስደክ ከራስህ ጋር አውርተክ አንብበክ አስታራቂ ሀሳብ ይዘህ ነው የመጣከው ኤርሚያስ የሚሉት ከተቀበለው
ለማንኛውም ይመችሽ ብሮዬ🙏🏾
❤txs
Amen 🙏🏾 tebarek Aman wendeme…Ewnetun befeker bemastrar bertalen….Geta kante gara yehun… enwedehalen❤❤❤
አማኒ ስላዬሁ ደስብሎኛል ተባረክ በጣም ናፍቀሄናል ❤❤❤
ሰላም ይብዛልክ ወንድም አማን ጠፋክ የዮሐንስ ትምህርት ቆመ እረ አስተምረን🙏
አማንየ እንኮን ደመና መጣክ ወንድም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተመለሰ ወደ ቲክቶክ በራስህ ተለይተህ የመልስ ምት ሳትመላላስ ከነሱ ገር ተባረክ እንወድሐለን
Amaniye you are our Gift. Much Grace unto you.
am happy to see you back bro....dont lose your energy
አማኒዬ ተናፍቀሃል ጌታን ❤❤
Woferkisa bexam? Xigab endet new?
የእግዛብሄር ጸጋና ሰላም ይብዛልሕ አማኒ አንድ ጥያቄ አለኝ በእየሱስ አምንነን የእግዚአብሔር ልጅነት ያገኘን የግድ domination ያስፈልገናል ወይ???
Amen 🙏🏽 Tebareki
Please keep this gentle talking
አማንዬ ሰላምህ ይብዛልን ጌታ ይጠብቅህ ተናፍቀሀል ትሎ ና
አማናችን ሰላም ላንተ ይሁን። ከሰማሁ በሁዋላ አስተያየቴን እሰጣለሁ።
አማኒ። በጣም አስተማሪ ነገር አካፈልከን። ጌታ ይባርክህ። ለመጣላት መቸኮል ምን ያደርግልናል? ወንድምነት ብለን የጠራነውን ባንድ ጊዜ ጠላት ስናደርገው እጅግ ያሳፍራል። ምን ያህል ክፉዎች እንደሆንን፣ ፍቅራችንም የውሸት መሆኑን አይቻለሁ። እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን። እኔ ለራሴ በዚህ ነገር ብዙ ተፈትኛለሁ። ሰዎችን ለመጥላት ሩብ ጉዳይ ሲቀረኝ ከቲክታክ ወጣሁ። እግዚአብሔር ለሁላችንም ምህረት ያድርግልን። ብሩክ ነህ ወንድምአለም።❤
አማኒ we missed you ቶሎ ናልን ያላንተ tik tok ይሰለቻል ተባረኽልኝ❤️❤️❤️❤️
ጸጋ ይብዛልህ አማኒ tik tok ያለው ሰው ወደዚ ብመጣ
God bless you Aman.
አማኒ ጌታን ዛሬ በህልሜ አየውህ😮❤❤ኸረ ና በጌታ ናፍቀኸናል
welcome Aman, ፀጋ ይብዛልህ
አማኒ የሚያነቡ እና ትሁቶቾ ይሰሙሀል!!🙏🙏🙏🙏
አማንዬ ተመችቶህ መጣህ ጌታ ይባረክ ።
Amaniyeee😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ God bless you, wendmenet
አማኒ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
Happy to see you again my brother.
እንኳን ደህና መጣህ አማኒ ተባረክ እንወድሀለን ወንድማችን
❤❤❤ ኣማኒ ይ ራአይ ትምርት ናፈቅን አኮ አባክህ ትምርቱ ቅጥልልን
Well, come back, my brother ,you have the potential, you have the knowledge ,you are young, and you always educate yourself, keep marching ,no one has the power to stop .God bless you 🙏
ተባረክ አማናችን
ተባረክልን❤
Amane salame laneta wedma. Tebatek keteleyetakabalkawen
My beloved brother in Christ, Amani, im glad to see you today again.
You're polymath, I glorified my lord for you!
Stay blessed xx
❤❤❤❤❤Amen
አማኒዬ ወንድምነት ❤️👍🏿💪
As Christians, we are called to preach the Gospel of Jesus Christ that saves mankind from eternal damnation. You don't glorify God by calling yourself a Calvinist or Armenian. First of all, these topics doesn't even concern you, God is the one who judges, not you. Also, by asking unnecessary questions, you are going beyond the scripture, which is against God's will. Make Jesus the focus of everything, and always preach the Gospel of Jesus Christ, don't even mention Calvin or anyone else. Focus on God's Word and prayer. God bless you brother.
Bless you Aman keep up go deep in the word stay strong and blessed we love you!!
Thanks Aman, God bless u
Amu betam nafikehenal ewunt keche belelen
TebarekiAmen, welkm❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እነሱ ከእዉቀት ነፃ ናቸዉ😂😂😂😏
Wendme ante foundational doctrine mibalutin ke Dr baltenanese nw mitakew...Grace yibzalih...demo ke media atitfa
ተባረክ አማኒ❤❤
Weyeee amaniyee getan nafkehgnal ereee yibekahal🥰🥰🥰
I love you for you are my brother in Christ!
እንኳን ደህና መጣህ አማንዬ
በርታ አማኒ እግዚአብሔር ይርዳህ
Aman weste nek abo berta
Taberki Wondime Mache Naw Ba TikTok yemitimatawu Betam Tanafikahali❤❤
God bless you Aman 🙏 ❤️
Amany anten sahon temeretun aleqabalim adi bameyederagn nager bich tikurat satachu asetameru betebet atefetaru 😢
Amani ondime much grace
በርታ አባቴ❤
Well come
Abet yegeta tsega zare degmo endi yasamiral brit fikit endalk betsegaw yekomk lij geta tsegans selam begeta letedededachu wendimoche tsega ybzalachu….
Studio amirobetal ye book shelve background yellow collar betam yamiral light gin tinsh leyita trebshalech..
አማኒዬ❤❤❤
ብሮዬ❤
Views not religion bless you ❤
Good to hear from you 🩵
i love you aman
❤❤❤❤
Aman meche nw ade laye menayachw yekereta malete telke negere nw aman ate eko tanashe nke ulwne teteke tesemamw
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
Aman, it looks like you've been hit by a storm of unfair criticism from some of your pals. But don't let it ruffle your feathers; this controversy has been around for centuries, and it's as unrelated to the core beliefs of Christianity as chalk is to cheese. Those who blow the differences out of proportion are simply showing their immaturity. Don't bend to the insinuations of the crowd; let them talk while you stand firm.
ጥሩ መቻቻል ትሰብክ ዬል እንዴ, comedian ብትሆን charlli chapን ትበልጥ ነበር። የዘለዓለም ሕይወትን በሚወስን ጉዳይ ላይ ተቻቻሉ ትላለህ?🤔 ጥሩ የፈረንጅ ባሕል ትሰብክ ዬል እንዴ? You are very very obsessed in scholars view.
በርታ ዘመኑ የ ኮንፈርሚስት ሳይሆን ወግና ውሸት አፍራሽ ነው። አስፍተው ለማሰብ ያልበቁ በጠባብ አለም አኑረውናል። በርታ ...
የራስህን መረዳት ስትናገር የበለጠ ለሐገር ትቀርባለህ። የካልቪኒዝም አላሳሰባቸውም የአንተ መረዳት ይመስለኛል።
የአስተሳሰብ አይነቶችን ለብቻው የምታካፍልበት የብቻው ቻናል አዘጋጅ።
መፅሐፍ ቅዱስን ብቻ ይዘህ በመፅሃፉ የሚሉትንም ለመሟገት ብቁ ነህ። ከሐይማኖት ያልሆንን እየሰማንህ ከአለን ለሐገር የምትለው ታላላቅ ሐቆችን ብናገኝ ነው።
በርታ ወንድም አማን
Weyeee amaniyee getan nafkehgnal ereee yibekahal🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤
Weyeee amaniyee getan nafkehgnal ereee yibekahal🥰🥰🥰