Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
"ይጥዕመኒ ቃልከ እም መዓር ወሶከር" ያለው ቅዱስ ዳዊት እኮ ልክ እንደዚህ ቃለ እግዚአብሔርን ስለተረዳ ነው፣ለእኛም እዝነ ልቡናችንን ከፍቶ እንደ አባቶቻችን ከማር እና ከስኳር ይልቅ ጣፍቶ ቃሉ እንዲገባን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን። አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣እንዲሁም ወንድማችን ገብረ እግዚአብሔር ኪደ ይህን ቃል እንድንሰማ ምክንያት ሆነካልና እግዚአብሔር ይስጥክ።
አሜን አሜን አሜን!!! በእውነት !!!!
አሜን አሜን፠አሜን
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ...... ስብከትዎ ሲጣፍጥ እንደማር እንደወለላ ያለ ነው እረ ከማር ከወለላውም ይልቅ ይጣፍጣል .....ሳልጠግበው ቶሎ ያልቅብኛል ...ሳደምጠው ውዬ ባድር አልጠግበውም ....መድሃኒዓለም ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልዎ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
InstaBlaster...
አሜን።በእውነት የሠማነውን በልቡናችን ያሳድርብን ክቡር አባታችን ቃለ ኅይወትን ያሠማልን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ቁጭ ብላቹ የምትማሩ በእውነት እግዚአብሔር ይወዳችዋል አምላኬ ሆይ የአለም ጣጣዬን አስወልቀህ ጣልልኝ አንድ ቀን ቁጭ ብዬ ለመማር የስላሴ ቸርነት የእመ አምላክ ምልጃ የቅዱሳን እረድኤት በረከት የመላእክቶችህን ተራዳኢነት አይለየኝ አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልንንንንን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በእዉነት ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን ፫ ይህን ትምህርት የምታስተላልፉልን እናመስገናለን
ቃለ ሕይወት ይስማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ሰማያዊ ወጋ ይክፍሎት
አሜን ቃል ህይወት ንቃለ በረከት ያሰማልን ሬጄም ዕድሜ ያድልልል አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!አባታችን
bewenet abatachin yigalegelot zemenoten yibarekalen kaleyihoten yasemale
ብልጥ እንዲህ ከሚጥም ማእድ ይታደማል መምህሩንም አቅራቢውንም እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiyiwet yasemalin memhir geta wuy asibeyi ebakihi
Kale Hiywet Yasemalen
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ። አምላከ ቅድሳን ያበርታን።
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማየት ያውርስልን
Kalhiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏Bethlote asebue.
plese the sound is not clear I cant hear it .
Kale Hiewayt yasmaln amlke keudsan erjm edmy kethna ga yadeleln abtachn :: teum andebet
Ayesemam
Amen kale heweten yasemalin
ማነው ………ቀናት ያልበገረው ዓይን ያልሰወረውዕለትን ጠብቆ በዕለት የተገኘውቀኑን አስቦ አለምን የናቀውማነው …………………ማነው እርሱ ደጃፍ የረገጠውቀን ያልወሰነው ……………ሁለት ቀን አንድ ቀን ብሎ ሳይመክረንለዝዎትር ቀናት ፆፍ ያሳየንንትህዛዙን ወንጌል አንድምታውንተማርኩ እንዳይለው በእንስቶች ጎራበአለም የኮራ ÷ እራስዋን አክብራትርጉም አንግባ በቀናት ወስናበአለም ውስጥ ሆና… …………ሰዐት ደርሶላት ጊዜ ና ኮንዲናትህዛዝ ሆኖ አልባስ ቁመናመከናነብዋ… …………ትህዛዝ ነውዋ!በነጭ ጥለት በረጅም ቀሚስትህዛዝ ሆኖ ማንም የማይጥስየታል በአለምስ… ………ቀንን ወስኖ በቀን ማክበርስእርሱ የለም ብሎ በአለም መዋልስእርሱ አለ ብሎ ላ አለም መታየስከፈን ከፍ አድርጎ እንዴት እንደሆነማሳየት ውበት ነው አካል ሰውነትንከአለም ቀኝተን በቀን ተወስነንሰንበቱን አክብረን በአሉን አይተንኪዳን አድርሰን… ……………ቅዳሴን ቆመን ÷ ቆመን አስቀድሰንወንጌሉን ሰምተን አንድምታ ተነግሮንወንጌል በጥሬ የማይገባን ሆነንበትርጎሜው ለኛ ÷ ለኛ ተነግሮንስንወጣ ከዛ አለምን መስለንበአለም ተውበን… …………እንስቶች በአጭር ቀሚስ በሱሪ ተውበውወንዶቹ ዘመን አመጣሽ በትልትል አብበውከታች አጎልጉበው ከላይ አስፍተውቀኝ ግዛት ተገዝተውዳግም አላወቁት መልበስ ብቻ ነውየትልትሉ ነገር ጣፊያ የገባለት ሀገር የለበሰውከታች ጠበብ ብሎ ከላይ ሰፍ ያለውትርጉሙን ባወቀው ነጭ ለተካነውሁሉም የበሰው ማን በተረዳውትህዛዝ አክባሪ …………በአለም ዘዋሪ… ………ከእንስት ጎራ ትውልድ ቀያሪሁሉንም ተፈቃሪ… ……በአለም ተውበው ሱሪን አንግበውትበቀለም ቅብ ውበት…………እራስ አቅለመውትፊትን አስውበውትበደመና ጋርዶሽ ሲጠፍ እያየሁትበስጋ አይን ሊታይ ውበት አቅልመውትበደመና ጋርዶሽ ሲጠፍ እያየሁትየአለም ውበት …………ከእግሩስ ተማርኩኝአመታት ዘመርኩኝከወሬ ላዘል ያቺ አለም ያኔእርሱን ማገልገሌ ከልቤ በወኔከወሬ ላይዘል ከሰዓታት ፍቅርከአንተ መፍቀር ከደጅህ ሚቀየርበደጅህ ሚከበር ከዚያ ወዲያ አለምከአንቺ ጋር መዓለም …………በአካል በቁመና ከትህዛዙ ፈቀቅከአንቺ ጋር መራቀቅ… ……ተረቆ መረቀቅ ሰለባን ማን አወቅየትንቢት መክበሪያን እራስ አለማወቅትምህር - ህትን መማርንከአንተ መፍቀርን …………ስመ ጥር ÷ ስምህን ሁሌ ሚያከብርህንበፈጠርከው አለም አንተን ሚጠራህንበሄደበት ሁሉ ሚይዘው ስምህንበአይምሮ ቀርፆዎ ሚታዘዝ ትህዛዝንሚያከብር የሚፈራው አንተንማነው እኔ ፈልጌ አጣውከአለም ውስጥ ሆኖ በአለም ያልዋኘውከቤትህ ሲወጣ ቃሉን ማይቀይረውበሄደበት ሁሉ አንተን ሚያስከብረውሁለት ቀን አንድ ቀን ከስም ላልዘለለውከመታዘብ ከማቀርቀር በቀርበንስሃ እንባ ልብን ከመስበርከማልቀስ ለቅሶ ሌላ ምን የለውልቦ እንዲሰጥው በአይምሮ እንዲቀርፀው።ትህዛዝህን እንዲያከብረውበሄደበት ሁሉ አንተን የሚያስጠራው ።ማነው ልቦና ያለው?የአለም መባቻን ያስተዋለውበሄደበት ሁሉ አንተን የሚያስጠራው ።ማነው ማነው ማነው ?y.m ዩሐንስ መክብብ ፳፻፭ 0947484647
yikirtaa Tiksu yalew Galatiya.1:18 not on Galatians 3:18
"ይጥዕመኒ ቃልከ እም መዓር ወሶከር" ያለው ቅዱስ ዳዊት እኮ ልክ እንደዚህ ቃለ እግዚአብሔርን ስለተረዳ ነው፣ለእኛም እዝነ ልቡናችንን ከፍቶ እንደ አባቶቻችን ከማር እና ከስኳር ይልቅ ጣፍቶ ቃሉ እንዲገባን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን። አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣እንዲሁም ወንድማችን ገብረ እግዚአብሔር ኪደ ይህን ቃል እንድንሰማ ምክንያት ሆነካልና እግዚአብሔር ይስጥክ።
አሜን አሜን አሜን!!! በእውነት !!!!
አሜን አሜን፠አሜን
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ...... ስብከትዎ ሲጣፍጥ እንደማር እንደወለላ ያለ ነው እረ ከማር ከወለላውም ይልቅ ይጣፍጣል .....ሳልጠግበው ቶሎ ያልቅብኛል ...ሳደምጠው ውዬ ባድር አልጠግበውም ....መድሃኒዓለም ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልዎ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
InstaBlaster...
አሜን።በእውነት የሠማነውን በልቡናችን ያሳድርብን ክቡር አባታችን ቃለ ኅይወትን ያሠማልን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ቁጭ ብላቹ የምትማሩ በእውነት እግዚአብሔር ይወዳችዋል አምላኬ ሆይ የአለም ጣጣዬን አስወልቀህ ጣልልኝ አንድ ቀን ቁጭ ብዬ ለመማር የስላሴ ቸርነት የእመ አምላክ ምልጃ የቅዱሳን እረድኤት በረከት የመላእክቶችህን ተራዳኢነት አይለየኝ አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልንንንንን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በእዉነት ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን ፫ ይህን ትምህርት የምታስተላልፉልን እናመስገናለን
ቃለ ሕይወት ይስማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ሰማያዊ ወጋ ይክፍሎት
አሜን ቃል ህይወት ንቃለ በረከት ያሰማልን ሬጄም ዕድሜ ያድልልል አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!አባታችን
bewenet abatachin yigalegelot zemenoten yibarekalen kaleyihoten yasemale
ብልጥ እንዲህ ከሚጥም ማእድ ይታደማል መምህሩንም አቅራቢውንም እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiyiwet yasemalin memhir geta wuy asibeyi ebakihi
Kale Hiywet Yasemalen
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ። አምላከ ቅድሳን ያበርታን።
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማየት ያውርስልን
Kalhiwot yasemalen abatachen 🙏🙏🙏
Bethlote asebue.
plese the sound is not clear I cant hear it .
Kale Hiewayt yasmaln amlke keudsan erjm edmy kethna ga yadeleln abtachn :: teum andebet
Ayesemam
Amen kale heweten yasemalin
ማነው ………
ቀናት ያልበገረው ዓይን ያልሰወረው
ዕለትን ጠብቆ በዕለት የተገኘው
ቀኑን አስቦ አለምን የናቀው
ማነው …………………
ማነው እርሱ ደጃፍ የረገጠው
ቀን ያልወሰነው ……………
ሁለት ቀን አንድ ቀን ብሎ ሳይመክረን
ለዝዎትር ቀናት ፆፍ ያሳየንን
ትህዛዙን ወንጌል አንድምታውን
ተማርኩ እንዳይለው በእንስቶች ጎራ
በአለም የኮራ ÷ እራስዋን አክብራ
ትርጉም አንግባ በቀናት ወስና
በአለም ውስጥ ሆና… …………
ሰዐት ደርሶላት ጊዜ ና ኮንዲና
ትህዛዝ ሆኖ አልባስ ቁመና
መከናነብዋ… …………
ትህዛዝ ነውዋ!
በነጭ ጥለት በረጅም ቀሚስ
ትህዛዝ ሆኖ ማንም የማይጥስ
የታል በአለምስ… ………
ቀንን ወስኖ በቀን ማክበርስ
እርሱ የለም ብሎ በአለም መዋልስ
እርሱ አለ ብሎ ላ አለም መታየስ
ከፈን ከፍ አድርጎ እንዴት እንደሆነ
ማሳየት ውበት ነው አካል ሰውነትን
ከአለም ቀኝተን በቀን ተወስነን
ሰንበቱን አክብረን በአሉን አይተን
ኪዳን አድርሰን… ……………
ቅዳሴን ቆመን ÷ ቆመን አስቀድሰን
ወንጌሉን ሰምተን አንድምታ ተነግሮን
ወንጌል በጥሬ የማይገባን ሆነን
በትርጎሜው ለኛ ÷ ለኛ ተነግሮን
ስንወጣ ከዛ አለምን መስለን
በአለም ተውበን… …………
እንስቶች በአጭር ቀሚስ በሱሪ ተውበው
ወንዶቹ ዘመን አመጣሽ በትልትል አብበው
ከታች አጎልጉበው ከላይ አስፍተው
ቀኝ ግዛት ተገዝተው
ዳግም አላወቁት መልበስ ብቻ ነው
የትልትሉ ነገር ጣፊያ የገባለት ሀገር የለበሰው
ከታች ጠበብ ብሎ ከላይ ሰፍ ያለው
ትርጉሙን ባወቀው ነጭ ለተካነው
ሁሉም የበሰው ማን በተረዳው
ትህዛዝ አክባሪ …………
በአለም ዘዋሪ… ………
ከእንስት ጎራ ትውልድ ቀያሪ
ሁሉንም ተፈቃሪ… ……
በአለም ተውበው ሱሪን አንግበውት
በቀለም ቅብ ውበት…………
እራስ አቅለመውት
ፊትን አስውበውት
በደመና ጋርዶሽ ሲጠፍ እያየሁት
በስጋ አይን ሊታይ ውበት አቅልመውት
በደመና ጋርዶሽ ሲጠፍ እያየሁት
የአለም ውበት …………
ከእግሩስ ተማርኩኝ
አመታት ዘመርኩኝ
ከወሬ ላዘል ያቺ አለም ያኔ
እርሱን ማገልገሌ ከልቤ በወኔ
ከወሬ ላይዘል ከሰዓታት ፍቅር
ከአንተ መፍቀር ከደጅህ ሚቀየር
በደጅህ ሚከበር ከዚያ ወዲያ አለም
ከአንቺ ጋር መዓለም …………
በአካል በቁመና ከትህዛዙ ፈቀቅ
ከአንቺ ጋር መራቀቅ… ……
ተረቆ መረቀቅ ሰለባን ማን አወቅ
የትንቢት መክበሪያን እራስ አለማወቅ
ትምህር - ህትን መማርን
ከአንተ መፍቀርን …………
ስመ ጥር ÷ ስምህን ሁሌ ሚያከብርህን
በፈጠርከው አለም አንተን ሚጠራህን
በሄደበት ሁሉ ሚይዘው ስምህን
በአይምሮ ቀርፆዎ ሚታዘዝ ትህዛዝን
ሚያከብር የሚፈራው አንተን
ማነው እኔ ፈልጌ አጣው
ከአለም ውስጥ ሆኖ በአለም ያልዋኘው
ከቤትህ ሲወጣ ቃሉን ማይቀይረው
በሄደበት ሁሉ አንተን ሚያስከብረው
ሁለት ቀን አንድ ቀን ከስም ላልዘለለው
ከመታዘብ ከማቀርቀር በቀር
በንስሃ እንባ ልብን ከመስበር
ከማልቀስ ለቅሶ ሌላ ምን የለው
ልቦ እንዲሰጥው በአይምሮ እንዲቀርፀው።
ትህዛዝህን እንዲያከብረው
በሄደበት ሁሉ አንተን የሚያስጠራው ።
ማነው ልቦና ያለው?
የአለም መባቻን ያስተዋለው
በሄደበት ሁሉ አንተን የሚያስጠራው ።
ማነው ማነው ማነው ?
y.m ዩሐንስ መክብብ ፳፻፭
0947484647
yikirtaa Tiksu yalew Galatiya.1:18 not on Galatians 3:18