"የአባት ፍቅር አላውቅም ...አባቴ ዛሬ ታስፈልገኛለህ የት ነህ" //ቅዳሜን ከሰዓት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Комментарии • 62

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s 2 года назад +10

    ውይ ሂዊ ጓደኛዬ እግዚአብሔር ያገናኝሽ ካባትሽ ትዝ ይለኛል ያኔ አስኮ ስንፈልገው ግን ጊዜው ቆይቷል። ዛሬም በፍለጋ ላይ ነሽና እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ።አዎ አንቺ አንድ ነሽ እልፍ ያርግሽ።ስደት ቢያለያየንም ለጓደኛዬ መልካሙን ሁሉ ተመኘው ቤተሰቦችሽን አግኝተሽ ለማየት ያብቃኝ።

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 года назад +7

    ቅመም ነገር ነሽ አብሽሪ የእናትሽን እድሜ ያርዝምልሽ

  • @user-fs9iy8tr4s
    @user-fs9iy8tr4s 2 года назад +6

    የኔ ደረባባ አይዞሽ አባትሽንም በቅረቡ አላህ ያገናኝሽ

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 2 года назад +6

    ማንነቱን የማናዉቀዉን ሰዉ ብዙ ነገር ባንጠብቅ የተሻለ ነዉ።

    • @user-vp5wq1wy2g
      @user-vp5wq1wy2g 2 года назад

      ትክክል የመተ ሰው ዝም ቢባል

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 года назад +6

    የዛሬ ሳምንት በእርግጠኝነት ይመጣል

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 2 года назад +3

    አይዞሺ እህቴ ያባትና የናት ፍቅር ማጣት ህመ ሙ ከባዲ ነዉ አላህ ያገናኛችሁ

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 года назад +2

    ebs እናንተን የሚወዳደር ምንም የለም በርቱልን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +3

    አይዞሽ በሂወት ያለ ቢዘገይም ይገናኛል
    ተገናኝታችሁ ደስታችሁን ያሳየን 🙏

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 2 года назад +1

    አባ በሕይወት ኖርክ በፈለኩ ሳላውቅ ክምትሞትብኝ ግን ሁሌም በሕይወት ብትኖር ብዬ እመኛለው ነብስክን በገነት ያኑርልኝ 😭💔

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 2 года назад +3

    እግዚአብሔር የአንቺን አባት ያገናኝሽ እኔ በዚህ ፕሮግራም ማልቀስ ሰልችቶኛል

  • @mekdesmekdes5907
    @mekdesmekdes5907 2 года назад +2

    ሳምት ቅዳሚ በጉት እጠብቃለሁ አይዞሽ እህቴ ታገኛቸዋልሽ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ይርዳሽ ❤❤❤❤

  • @zebibamohamed8799
    @zebibamohamed8799 2 года назад +5

    አባቶች ግን አንድ ቀን ኣባቴ ብሎ ይፈልገኛል የምትሉት በ አላህ ፊት ልትጠየቑ መሆናችሑ ረሳችሑ 😢

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 2 года назад +4

    አብሽሪ ፈጣሪ ያገናኝሽ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 года назад +3

    አይዞሽ ታገኛቸዋለሽ

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን አይዞሽ

    • @jolememeru471
      @jolememeru471 2 года назад

      አንቺንስ አባትሽ ባላገኙሽ።ዱርዬ ቢጤ ነሽ

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ከአባትሽጋ ያገናኝሽ አይዞሽ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +1

    አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ😥😥😥😥😥😥

  • @user-up5rb5ll6g
    @user-up5rb5ll6g 2 года назад +1

    ፈጣሪ በሰላም ይገናኚሺ 🙏🙏🙏

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 2 года назад +1

    አላህ ያስገኝልሽ

  • @user-oj3gn5ep2p
    @user-oj3gn5ep2p Год назад

    እግዚያብሔርይርዳሺ

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 года назад +2

    አባቶች የት ናቹ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 2 года назад +2

    አይዛን ታገኝዋለሽ አባታሽን አባት መከታ ነው

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад

    እግዚአብሔር ያገናኝሽ እማ

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 2 года назад

    አይዞሽ ትገናኛላችሁ እህቴ❤🙏❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ነው አገኘ

  • @user-vp5wq1wy2g
    @user-vp5wq1wy2g 2 года назад +2

    ያላሳደገ እናታ አባት ባይፈለግ ጥሩ ነው

    • @user-xr3wh9hr2w
      @user-xr3wh9hr2w 2 года назад +1

      እውነት ነው አንድ አንድ ቤተሰብ ጭራሽ ወልደው ዝም ብለው ቁጭ ይላሉ አይፈልጉም እዴ እናት ቸግሯት ይሆናል አባት ግን ከፈለገ አያጣም ልጁን ዛሬ የቀረበው ልጅ ገርሞኛል አባቱ ለልጆቹ ሁሉ ነው የተናገረው ስለዚ ልጆቹ በቀላሉ ነው ያገኙት አባት ባይኖሩም አንድ አንድ አባት ሳይናገር ከሞቱ ልጆቹ አያቁም

    • @user-vp5wq1wy2g
      @user-vp5wq1wy2g 2 года назад

      @@user-xr3wh9hr2w ሳራ አመሰግናለሁ እኔ ብፍቅር እያለን ሞት ነው ሚለያየን ይለኝ ነበር ስወልድ አችንም ልጂም አልፈልግም ብሎ ብቸየን እያሳደገሁኝ ነው አልፈልጋትም ስላለ አለ አልላትም ትክክል ነኝ ወይ ሳራየ!!?

    • @user-xr3wh9hr2w
      @user-xr3wh9hr2w 2 года назад

      @@user-vp5wq1wy2g እኔ ንገሪያት አልልም ምክንያቱም እኔ ጓደኛ ነበረኝ ግን ቶሎ ቶሎ እንገናኛለን ላገኝሽ ከፈለኩ አገኝሻለው ይላል አሁን ግን ከነጭራሹ ጠፋ አንድ አንዴማ ለምን አስታውሰዋለ አውቆ ለተደበቀ ያስብለኛል ወንድ ልጅ ሲፈልግ እጂ ካልፈለገ ልጄ አይደለችም ሊል ይችላል ስለዚ እግዚአብሔር የሚፈራ ከሆነ ለነብስ አባታችሁ አማክሩ

    • @abdulhafizabrar6952
      @abdulhafizabrar6952 2 года назад

      አትፍረጂ

    • @user-vp5wq1wy2g
      @user-vp5wq1wy2g 2 года назад

      @@semiraabdo7080 ዘመዶቹ አውቃቸዋለሁኝ እሡ ለምን አትፈልገንም ስለው አችን ሌላ ሚያፈቅርሽ አለ እፈራለሁኝ ጠቋይ ጠይቄ በሴት ትገደላለህ ተብያለሁ አለኝ ስለዚህ እኔ ማስበው ልጀ ትጎዳለች እሱ እገደላለሁ ስለሚል ልጂቱን ካልፈለገ ትጎዳብኛለች ነው

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 года назад

    ፈጣሪ ያገናኘሽ

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 года назад

    Ftari Yerdash

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад

    አላህ በሰላም ያገናኝሽ

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 2 года назад

    በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 года назад +3

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад

    ፈጣሪ፡ይርዳሺ፡እህቴ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 года назад

    መልካሙ ነገር ሁሉ ተመኚውልሽ እህትአለም

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee1926 2 года назад

    Enme ybate fekre atecha newe ydekote betame ysazelaee

  • @martac3910
    @martac3910 2 года назад

    እፍፍፍፍፍፍእኔምመቸይሁን አባቴንየምታገኙልኝ እባካቹህ እሪድኝ እኔበሰደትነኝ እዲትላግኛቹህ ኤቢየሱቺእፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ynmare9910
    @ynmare9910 2 года назад

    ይገናኛሉ በፍጣሪ ፍቃድ

  • @meseretbayesa2115
    @meseretbayesa2115 2 года назад

    ግን ምን ያረገግልሻል እኔ አበባቴን ያገኘውት በ2002 ነው ያው ለማወቅ ያህል አወኩት እንጂ ምንም ሊረዳኝም ሊወደኝም አይችልም ብታገኝው የማንነት ጥያቄሽ ይመለሳል ግን ያሰብሽውን ያህል ስለ ማይሆንልሽ እያቃጠለሽ ይኖራል

  • @user-tm4cj9by4h
    @user-tm4cj9by4h 2 года назад

    Eda Hiw Fetare Yetedash Yrne Konjo

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 года назад

    😍😍😍😍አይዞሽ

  • @riyaaktar1913
    @riyaaktar1913 2 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @Tgtde-jk8mm
    @Tgtde-jk8mm 2 года назад

    ያላሳደገኝ ን አባት አልፈልግም እኔ አቤት የለኝም አልፈልገዉም

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +9

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያዲርገን ያረብ

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb 2 года назад +1

    አረተዉ ዘርንኣትደብቁ ኢቢኤስ ፈጣሬ ይሙላላችሁ