"አስክሬን ቀብረን ስንመለስ ቀድመን የቀበርናቸው በአሞራ ተበሉ... " የስደት አስከፊ እውነታ ከሀገረ እንግሊዝ //በቅዳሜን ከሰአት//
HTML-код
- Опубликовано: 5 апр 2024
- Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv Развлечения
ይሄ ልጅ እንኳ ታሪኩን ሲናገር ይቅርና ሲያዩት እራሱ አንጄት እሚበላ ነው እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
በጣም😢😢😢
በጣም እጂ ኡፍ
ጸጉሩ የተንጨባረረ ዱርዬ ፊት ምን ያሳዝናል ?😂
ዛሬ ገና EBS ቁም ነገር ሰራቹ። አቤኔ የኛ ጀግና። You are our real hero
ወሬ ከዚ በፊት ቁም ነገሮችን እየሰሩ አልነበረም ??😢 የተቸገሩትንም አልረዱም ??😢
ዛሬ ገና ማለት ? ebs ተመልክቶ የማያቅ ሰው አስተያየት ነው
እንደነሡ ደግሞ ቁምነገር ሚሠራ ቲቪ ቻናል አለ እንዴ ኢትዮጵያ ስትገርሚ ሰው ምን ሠራ ከማለትሽ በፊት እኔ ምን ሠራሁ በይ🙄🙄
የ አሽቃባጭ አጭር ሚሞሪ ሰው ኮመንት😅
@@Winta314አንዳንዴ የሰውን ሃሳብ ተረጂ ለሱ ወይም ለሷ እሄ ጉዳ ከሌላ ነገር ሁሉ ጠቃሚ ነው ብላ/ ብሎ ሊያስብ ይችላል፣ በጣም ጠቃሚም ነው፣ ሰው ሃሳቡን የመግለጽ መብት አለው
7አመት ሙሉ መንገድ ላይ ፈጣሪ ሆይ ይሄ ስደት ከምድር ገጽ አጥፋልን😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔
እኔ አስራ 17 ቀን ብቻ ነዉ የፈጀብይ ከመተማ ጣልያን
አይዞህ ወንድሜ አንተ ገና ልጂ ነህ፣ ከሞት ተርፈህ ቢያንስ የማትራብበት የማትጠማበት የማትሸጥበት ሀገር ገብተሀል፣ አምላክ ለዚህ ሁሉ ይመስገን፣ ስራ ባትሰራም ምንም አይደል፣ እዚህ እስካለህ ድረስ ወጥረህ ተማር፣ ያለህን ጊዜ ሁሉ ተጠቅመህ የተለያዩ ኮርሶች ውሰድ። ወረቀት ሲሰጡህ የተሻለ ስራ ለመስራት ይጠቅምሀል፣ ካልሰጡህ ደግሞ እውቀትህን ይዘህ ሀገርህ ሄደህ ትሰራለህ። አምላክ መከራን አስረስቶ አዲስ የደስታ ዘመን እንዲያደርግልህ ምኞቴ ነው።
አቤኒየ ወንድሜ የኔ ከርታታ ስደትን ሳስብ የአንተን ታሪክ እየስብኩ አልቅሳለው ገና በልጂነትህ ያለፍከው መከራ ቀላል አይደለም ጠንካራ ስው ነህ😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት መኸራ አልደረሰብኝም ግን በዚሁ መንገድ ነው ያለፍኩት እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነልጇ ምስጋና ይግባት በእውነት አመስግኑልኝ
አሜን የኔ ማር እውነት ነው እመብርሀን ምስጋና ይግባት ከነልጅዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ የሊብያ መንገድ በሂይወቴ አረሳትም😢😢😢😢😢😢እኔም ከጎንደር ተነስቸ ወደ ሱዳን ሄድኩ ከዛ ስራ እየሰራሁ እያለ ከሻ የሚባል ነበርና ተይዥ ታስሬ መተማ ወስደው ጣሉኝ ከዛ ተመልሸ መጣሁ የመጣሁበትን እዳ ከፈልኩና ወደ ሊብያ ሄድኩ አይደረስ የለም በሶስት ሳምንት ደረስኩ የምወዳትን ጋደኛየን ገበርኩበት 😢😢😢😢የሱዳንን በርሀ ጨርሰን ልክ ሊብያ አጅዳብያ የሚባል መጋዝን ግብት ስንል እጀ ላይ ቅንዝፍ አለችብኝ 😢😢😢😢ምን ይዋጠኝ ሰማይና ምድር ተደባለቀብኝ ውይ አልኩ አበድኩ ደላላውም እድላ ነው አታልቅሽ እዳታዝዥኝ ብሎ ደበደበኝ አይኔ እያየ በርሀው ላይ ቀበርካት😢😢😢😢ሂይወት ሊብያ ላይ ቀጠለችሁለት ሽህ ዶላር ክፈይ አሉኝ እህቴ ነበረች ሱዳን እሳ ከፈለችልኝ አስር ወር ሰርቸ ከበንቃዚ ወደ ጥራብሎስ ሄድኩ ስንሄድ መንገድ ላይ ምስራታ የሚባል ትልቅ እስር ቤት አለ እነዚህ ገዳዮች ተሸፍነው ሲያስፈሩ መኪናውን አስቁመው ወደ የት አሉት ሹፌሩን ወደ ሱዳን ጀዋዛት አላቸው እለፉ እስከሚሉ ያየናት ስቃይ😢😢😢😢ከዛም ጥራብሎስ ደረስነ ወደ መዝርአ ወረድነ ከዛ ባሌን ያዙብኝ😢😢😢😢አንድ ወር ሙሉ ደም ነው ያለቀስኩ ከእስር ቤት ጠፍቶ መጣ በመጣ በሳምንቱ ወደ ጣልያን ገባን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጀርመን ነው ያለነው ሁለት ልጆች ወልደን እየሰራን እራሳችን እና ቤተሰባችን እየረዳን እግዚአብሔርን እያመሰገን አለን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Enkan e/r eredachu
አልሀምዱዲላ እክዋን ተረፋችሁ እናቴ 😢አንችም ባልሽም እድሜ ይስጣችሁ
እንኳን እግዚአብሔር እረዳቹ
Egziabher yemesgen Amen
እንኳን እግ/ር ረዳችሁ !!!
በሊቢያ እየተሰቃዩ ያሉ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ነፃ ያውጣልን😢😢
Amen Amen Amen
😢😢አሜን
Amen
ልትወጡ ያሰባቹ ከዚ ልጅ ተማሩ😢
የአቢኑ ታሪክ በኢቢስ መቅረቡ መልካም ነው ብዙ ሰው ጋር ይደርሳል ለመሰደደድ ያሰበው ይሄን ሰምቶ መቼም አይሄድም
በአፍሪቃ አስተሳሰብ ካልተቀየረ እንሄዳለን እዚ ሞት ነው እዛም ሞት ነው ባከስልጣኖች ለሂወታቸው መዝረፍ እንጂ ለህዝብ ምንም ስለማያስቡ እንሄዳለን አታስብ
አቢኒ የብዙ ሰወች አርአያ ሆነሀል እመብርሀን ትልቅ ቦታ ታድርስህ
የኔ ወንድም ማርያምን ውስጤን ነው ያመመኝ ምን እንደሚሰማህ ሳስበው አይዞህ እናቴ ጭንቅ አማላጆ ከአንተ ጋር ናት የልብህን ሁሉ ትሙሏልህ እምነኝ ትልቅ ቦታ እደምደርስ ገና ወጣት ነህ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል አይዞህ ተክልዬ አባቴ ከአንተ ይሆን ከአገሩ የወጣ አገሩ እስኪመለስ ቢጫኑት አህያ ቢጋልቡት ፋረስ ይሆነበት ነው ስደት ያመኝል
Ayezon wendema enkone beberha beayer gebeten enkone bezu new tegelu berta.
,በስደት ያላቹሁ እህት ወድሞቸፈጣሪ ከክፍ ነገርይጠብቃቹሁ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን
Ameeeeeen
እኔ የ ሱዳን በረሀ በሳምንታችን ውደ ልቢያ ገባን ግን ስቃይና ዱላ የመኪናው ፍጥነት እኔም ተስፋ ቆርጨ ነበር ግን በሰላም ደረስን ሊቢያ ከልቢያ አንድ አመት ሰርቸ ወደ ባህር ሄድሁባህርን በሰላም ተሻገርን ወደ ኢጣሊን በሰላም ደረስን ከዛም ጀርመን መጥተን እጅ ሰጠን ከሰባት አመት በፊት ነበር ጀርመን ሀገር ሶስት ልጆች ወልጀ በትዳር እየኖርሁ ነው ፈጣሪ ይመስገን
እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ እኔ በቅርቡ ጀርመን ልመጣ ነው ግን ቀጥታ ነው ጓደኛ ሁኝኝ አንዳንድ ነገር እንድትነግሪኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ
@@user-mj8or5fh2wአረ ተው ሰውን አታደፋፍሩ የሞተው ይበዛልኮ
እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ
የዚህ ልጅ ታሪክ እጅግ አሳዛኝና ከባድ የስደት ታሪክ ነው ለመሰደድ ላሰብነው ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው ግን ግን ልጁን ከዚህ ሙድ የሚወጣበትን ነገር ብንፈልግለት በድጋሚ በዚህ አይነት ጉዳይ ላይ እየጠየቅን ባንረብሸው ከባድ ተፅህኖ ነው ያደረሰበት እና የሚያገግምበትን ነገር ብንፈጥርለት( የፅሞና ግዜ ብንሰጠው (የስነልቦና መጎዳት አለበት) ) መልካም ይመስለኛል
ሁላችንም ይህን ስቃይ መከራ አይተን ፈጣሪ አትርፎናል አሁን ያን ሁሉ ስቃይ አልፈን ጀርመን ሀገር ልጆች ወልደናል ፈጣሪ ይመስገን
እኔ ስለማውቀው ደም እያለቀስኩ ነው የምሰማህ እውነት ይሄን እየሰማቹ ያላቹ ስለ እግዚአብሔር አታስቡ እባካቹ ዛሬ ከትላንቱ የባሰ ነው እንኳን ተርፍክ እግዚአብሔር ነገ ሊላ ቀን ነው እንኳን አንተ ደህና ሆንክ ❤❤❤
የዚህ ልጅ ታሪክ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲመለከተው በቲቪ እንዲታይ ተመኝቼ ነበር እና ኢቢኤሶች እናመሠግናለን ።
ወገኖቻችን በየቦታው ስቃያቸው በዛ አምላክ በቃ ይበለን ።
ዛሬ መጀመሪያ ኮማች ነኝ ስደት ምርርር ያለው👍😢🤲
Wode hager✈️
ወንድሜ አይዞህ ከሞት ያስመለጠህ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አላማ አለው::በርታ ነገሮች ይስተካከላሉ :ልብህን:አእምሮህን ጠብቅ::
Abeni ebs ላይ በመቅረብህ ደሰ ብሎኛል ብዙ ሰዎች ከአንተ ታሪክ ብዙ እንደሚማሩ ተስፋ አደርጋለው
ፈጣሪ ሰላምን ለሀገራችን ፍቅርና መተሳሰብን ለኛ ይስጠን ❤️🙏🏼🙏🏼
እደሰዉ ግን ጠካራ የለም😔💔💔🥺🥺ይሄን ሁሉ ነገር መታገስ
አቤኒ ወንድም አለም በጣም በጣም ነው የተማርንብህ ያለፍክበትን ሙሉ ታሪክህን Afe ላይ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት መዳህኒአለም ከነናቱ ያደረገልህ ታምር እፁብ ድንቅ ነው❤🙏
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ሰደት ሁላችንም የሚሰከፋ የስደት ታሪክ አለን💔😭
የኔ ባል በጣም ስቃይ አይቶ ነው ኢሮፕ የገባው ወደ ፊት ነገሮች ሲመቻቹ ታርኬ ወደ መፃሀፍ እቀይራአለሀ እያነው ፈጣሪ ይመስገን ሁሉ አልፎ ለማውራት በቅቷ
"የውሸት ዓለም ነው" ያልከው ነገር ብቸኛው ገላጭ አረፍተ ነገር ነው! አብሽር ወንድሜ መልካም እድል ለቀሪ ዘመንህ
ቀጣይ መንገድህን መድሀኒአለም ያቅናልህ!!
ይህን እያዩ እየሰሙ እንኳን ጉዟቸውን የሚጀምሩ አሉ።
😢😢
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ሰው ነው የጋበዛችሁት እናመሰግናለን😢❤
አቤኔ ጀግና ስደትን ከቡዙ በጥቂቱ ስላጋራህን አመሰግናለሁ
ከሀገር ያወጠሀኝ ጌታዬ አላህ ሆይ ወዳገሬ በሰላም መልሰኝ ስደት በበረሀ በባህር በጣም ከባድ ነዉ ስንቱ ባህር ዋጠዉ ስንቱ አሞራ በላዉ አይ የሀገሬ ሰዉች ሰላማቹ በላቹበት እንደ አሻዋ ይብዛ ሀገሬ ንፍቅ ብላኛለች ሰላም ለሀገሬ😢😢😢💦🌍✈
ለብዙዎች መማሪያ እንዲሆን ስላቀረባችሁት እናመሠግናለን። አቤኔዘር አንተንም እናመሠግንሀለን ታሪክህን ስላካፈልከን፤ እግዚአብሔር ባለህበት ይባርክህ ይጠብቅህም።
የአቤል ታሪክ እጅግ በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ለኔ ግን በአጠገቤ 1000 ሰው አለ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን😢😢😢
ይሄን መስማት በጣም ያማል
የኔ ወንድም በርታ. እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አንተ ለመልካም ኑሮ ብለህ ነበር. I hope you have a good life now.
ይህ የኛ የሁላችንም በሊቢያ የመጣነው ታሪክ ነው። 😢
የሁሉም ኣይደለም ምንም ስቃይ ሳያይ የገባንም ኣለን
@@nouvellefleur711 please share aregelg how??? Enm mehad felgalew 😢
@@natantube-qp7thይሄን እየሰማህ እኔም ትላለህ ያምሃል እንዴ??
@@natantube-qp7th😢😢😢😢😢በምታምኑት ህገ ወጥ አትሂዱ
ልብ ያለዉ ላብ ይበል ምንም ሣልሠቃይ ገብቻለሁ የሚለዉ ዉሸት ነዉ ባየር ካላሆነ በቀር
ስደት በጣም ከባድ ነው ይሄው እኔም 7 አመቴ ስንት መከራ አይተን ደረስን እዚህ እዚህ ደሞ ሌላ ስቃይ ጭንቀት ወረቀት ከሌለ ስራ የለ በጣም ከባድ ነው ቤተሰብ ደሞ ያለንበት ሁኔታ አይረዱት ያው አውሮፖ እንግሊዝ ሲባል ሁሉ ምቹ ይመስላል ብቻ ስደት ይሰለቻል በጣም አገር እንዳይገባ እዚያም ስቃይ ነው ሁሉም ነገር ያደክማል በጣም እኔ በጣም በጣም ደክሞኛል እደሰው የተረጋጋ ህይወት ይናፍቀኛል ግን እንዴት መቸ ነው የሚያበቃዉ መቸ ነው የሰላም ህይወት የሚኖረን ብቻ ስጋችን በጣም ዝሎብናል ነፍሳችንን ያሳርፍልን ……አምላክ ያሳርፈን ብዙዎቻችን በጣም ደክመናል አምላክ ያሳርፈን አሜን።
Berta wendime, berche Ihite God kehulachin Gari yihuni🙏
እንዴት እደሚያሳዝነኝ ይሄ ልጅ እንኸፐኳንም ፈጣሪ በህይወት አቆየህ ሌሎቻችሁም በህገወጥ ስደትን የምታስቡ ይሄ ልጅ ያሳለፈው መከራና ስቃይ ትምህርት ሊሆናችሁ ይገባል
ሰላም ለሀገሬ ልጆች በመሉ❤❤
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 🇪🇹🙏🙏
እንኮን በስላም ገባክ አሁንም ጎበዝ ልጅ ነክ እንግሊዝ ያሉ አበሻ ይረድካል ብይ አስባለው
የሚገርም ጥንካሬ የሚገርም ስብና ነው ያለክ በርታ ካንተ ብዙ እነጠብቃለን
Am Eritrean, I know that feeling, he remind me the way I come so sad 😢 but glad to god we still life and good job bro u have a lot of life that u can doing it be strong ❤❤❤
እመብርሀን እመቤታችን ማርያም ሁሌም ስንጠራት አብራን ናት አሁንም እመቤቴ ማርያም ታሪክህን ታስተካክላለች አይዞህ
ዮኒ አይዞህ። አብዛሀኞቻችን በተመሳሳይ ወይም በከፋ ጉዞ አልፈን ነው ኤሮፕ የገባንው። ሀገራችን ውሀው መሬቱ አፈሩ አየሩ ሁሉን ከምንሰደድባቸው ሀገሮች የበለጠ አድርጎ ሰጥቶን፣ ግን በጦርነት በዘረኝነት እየተባላን ድህነትን ፈጥረን፣ ሰው በህይወቱ ማየት የሌለበትን እያየን እረክሰን የጓደኞቻችንን እሬሳ አሞራ እየበላው። ግን ለዚህ ሁሉ ማነው ተጠያቂ?
ምርጥ አገላለፅ ወላሂ ሳናቅበት ሀጋራን ወርቅናት 😭😭😭😭
በጣም ወላሂ
The people of Ethiopia and the Government.
@@annatikuye9603 agreed.
ገና ወር አልሆነንም ታናሽ ወንድሜ ገና 20 አመቱ ነዉ ታግቶ 650 ሺህ ብር ተጠይቀናል Please በዱኣ በፀሎት አትርሱኝ ሰላም አጣን ምን ይሻለኛል 😢 😢😢
ውይይይ ያአላህ እንደት ይከብዳል በአየርም መተን ስደት ክፉ ነው እንላለን ለካ የባሠም አለ ለሚሠቃዩት ሁሉ አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው
አላህ ሁሉን ነገር ያስተካክልልህ ወድሜ አላህ ያጠክርህ 😥
እውነት ብለሃል ልጄ ፈጣሪ ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ🎉
It's really good warning for those who is planing to go abroad illegal. 🙏🙏🙏 Thanks EBS
ይሄን እየሰሙ የሚሔዱ ወንድም እህቶች አሉ መፍትሔ የሌለው ነገር ነው
እግዚአብሔር ነገሮችን ያስተካክልልህ ወንድሜ በርታ ጠንክር
አይ የ አዲስ አበባ ልጅ ወጣት ፈተና 😭🙏
የመዳም ቅመሞች ዛሬ ደሰ ብሎኛል እህቴ 23 አመት በሗላ እሰልምናን ተቀበለይልኝ ያአላህ ብቻ በደሰታ ነው ያለቀሰኩ😥😥😥
አላህ የፂነት ውድ እህት
እንኳን ደስ አለሽ ማሬ
Mashe allhe 🎉🎉🎉🎉
ወደ ሲኦል ገባች ያሳዝናል😅😅😅
@@rahelrahel6589 ዝም በይ አንቺ አላህ የመረጠው ነው ሙስሊም ሚሆን ምን አገባሽ ተቃጠይ😆😆
አከበርኩዋቹ በእናንተ የብዙ ወጣት ህይወት ታተርፋላቹ EBS እናመሰግናለን
እግዚአቢሄር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን አዞህ ወንድሜ ሁሉም ወደ መልካም ይቀይርልህ የኤፍሬም አምላክ ገታችን እየሱስ ክርስቶስ🤲🤲🤲 ወንድሜ አዎ ስደት ማለት እሳት መጨበጥ ነው ግን ወንድሜ አዞህ እግዚአቢሄር ፈልጎሃል እና ዝም ብለህ አምላክህን አመስግነው ይረዳሃል ይርዳህና በሂወትህ የሆነው ሁሉ አሁን ለመናገር ያስቻለህ እግዚአቢሄር አንተ ከምትረዳው በላይ ስለረዳህ ነው እና አዞህ ወንድሜ አሁንም ይረዳሃል ይባርከሃል አዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲አምላኬ ሆይ አምላኬ ሆይ አምላኬ ሆይኢትዮጵያ አስባት አምላኬ ሆይ ስደተኞችን አስበን የኤፍሬም አምላክ አስበን 🤲🤲🤲🇪🇹የስደት ህማም አውቅዋለው
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው ስደተኞችን በሙሉ
በውነት ፅዲ ዮኔ በጣም አመስግናቹአለው ጥሮ መልክት
መታሰቢያነቱ ተው ሲባሉ ለማይሰሙት ይሁንልን
ዝም በል ሰው ወዶ አይሰደድ
@@Hardwell2059ቢሆንም ከመሞት መሰንበት አይሻልምደ? !
ያሳዝናል ይህ ፈተና አንድ መፅሐፍ አሳትመህ ለሁሉ መማርያ ይሆናል 😢😢😢
😢😢😢እንኳን ለዚህ አበቃህ. ሙሉ ታሪክህን😢😢ሰምቻለሁ😢😢እህህህህ
EBSሶች ይህ ፕሮግራም በሳምንት አንዴ ብትሰሩት ወደ ስደት ያሰበውም ይቀራል።ኢትዮ ቁጭ ብሎ ውጭ ገነት ለሚመስለው አውደልዳይም ትምህርት ይሰጣል ስለዝህ ቀጥሉበት።እኔም በዚህ መንገድ ነው ያለፍኩት 9አመት ሁኖኝ ግን እስካሁን ወረቀትም የለኝም።
እኔም ከባድ ፈተና ላይ ነኝ ብዬ እማረር ነበር፤ በጣም ነው ያበረታኸኝ!!! እመቤቴ ከሁላችን ጋር ትሁን!!!😢
አቢኒዬ አተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ያሰብከው ቦታ ያድርስክ ፈጣሪ❤ እንወድካለን
ስቡሃን አላህ እኛም ተሰደድን እንላለን እኮ😢 አይዞህ አቤኒ
Especially DV.
የሰሀራን መንገድ እሚአውቅ ያውቀዋል እንኳን እግዚብሔር እረዳህ
ወንድሜ እግዚአብሄር ያሳብከዉን ያሳካልህ በጣም ነው ታሪኪህን ስሰማ ያዘንኩት : በርታ ከአሁን በሃላ ምንም ፈተና የመቃቃም ሀይል እግዚአብሄር ይስጥሀል ደሞም ስቶሃል አሁንም የምልህ ወንድሜ በርታ ያስብከዉን አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏🙏
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ ወንድሜ😢❤
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ስደት
በጣም ያሳዝናል ስደት አይኑ ይጥፋ አንተንም እመቤቴ ማርያም ከዛሁሉ ስቃይ ወተህ በህወት ላተረፈችህ ምስጋና ይገባታል ወንድሜ ተመስገን።ይሄ ስደትን ለምትመኙ ማስተማርያ ነው።እንኳን ለዚህ አበቃህ አባትህንም ነፍሳቸውን ይማረው
የኔ የሰሀራ ህይወት ቤኒዚል በውሀ መቼም አይረሳም ስናጋሳ ራሱ ቤኒዚን ቤንዚን 😢አለፈ ግን🙏
እግዚአብሔር ይማስጌን ስለ ሁሉም
የኔ ውድ ወንድም አይዞህ በርተህ ፀልይ አንተ ብቻ ደህና ሁን መድሀኔለም ይርዳህ
በ ሊቢያ ያለፈ ማንም ሰው ያሳለፈውን ስቃይ የቱንም ያህል ተናጋሪ ቢሆንም ካሳለፈው ስቃይ 5% መናገር አይችልም እኔም በዛው ነው ያለፍኩት
Endet chalachiwt gin
ለዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ እግዚአብሔርየ ዋጋ ይክፈልልህ ወንድሜ አብኒዩ ጠንካራ ሰው ነህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እግዚአብሔርየ ካንተጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤልዬ የናትክ አምላክ ነው የጠበቀህ የኔ ጀግና
Thank you for sharing! really sad story ,God be with you !
Efi G... What is good eveybody
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እንኳንም ነብሰህ ተረፈ ያልፋል አይዞህ የኔ ልጅ ውሰጥህን ሰላምህን ጠበቅ ፀልይ ፀልይ❤
እዉነት ነዉ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላሂ ግን ስደት በጣም አስከፊ ነዉ ሁሉም ይላል ግን በጣም ቀላል ሚመስሉ ነገሮች በቦታቸዉ ከባድ ናቸዉ ይቅርብን
አይዞክ ሁላቺንም ዳርሳናል ያስግዳት ማካራ ቃምሳናል አላህምዱልላህ አላፋ ❤
አይ ስደት እድሜያችን ጤናችን በላው 😢 ላኪን አልሃምዱሊላህ ❤ ወንድሜ በጣም ከባድ ህይወት ነው ያሳለፍክ ሙሉ ታሪክህን ሰምቸዋለሁ ኤያለቀስኩ😢 አብሽር ዋናው ህይወትህ መትረፉ ነው
ውይ ስደት😢😢😢😢ወንድሜ እንኳን ያየሀት ድንግል ማርያም በምልጃዋ እረዳችህ በሀይማኖትህም በርታ አይዞህ 😢😢😢😢ያሰብከውን ፈጣሪ ያሳካልህ
የኔ ባርያ ወንድም አቢቲ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ያነን ሁሉ ፈተና አልፈህ እንኳን ለምስክር በቃህ❤❤❤❤እግዚአብሔር እረድቶህ ቤተሰቦችህን ለማስደሰት ያብቃህ ❤❤❤❤❤❤
You flashback my memories I was in Libya 20 years ago , hulum Alf be egzbher chirnt😊
አረ ዮኒ እኛም ገጠመኝ አለኝ ከኬንያ እስከ አሜርካ ብዙ አስተማሪ የሚሆን ታሪክ ከለን እኔንም ጋብዙኝ ፀጊ አና ዮኒ
abena my hero fetary yirdah yene geta kidus kirkis kantr gar yihun
Efig thank u 🙏🏾 for this
እኔም ያለፍኩበት
ህይወት ነዉ።
You told the truth
የከፈልከው ዋጋ ይመጥነዋል የምትል በጣም ምርጥ ጥያቄ ነው ። ሰዎች ከደረሱ በሃላ ሁልንም ይረሳል መረሳት የለለበት ቢሆን ስደት ምርጫ አለማድረግ ።
አይ ስደት ኧረ ፈጠሪ ሆይ በቃ በለን አምላክ ሆይ ሊቢያ ያሉትን ወገኖቻችንን አተው ጠብቅልን በቃ በላቸው አይ ስደት አይኑ ይጥፈአ😭😭😭😭😭
አቤኒ ያንተን የስደት ታሪክ የሌሎችንም ታሪክ አካ ተህ በመፅሐፍ ብታዘጋጀው ጥሩ ነው።
እኔ የጠቀመኝ አረብኛ መቻል ነው ስቃይ ግን አይወራ ሱዳን ሊቢያ ጣሊያን ፍራንስ ጀርመን ቤልጂየም ድጋሚ ፍራንስ በስተመጨረሻ ኢንግላንድ ተመስገን ያሁሉ ስቃይ አለፈ😢
እኔምበጅቡቲ አርጌ በየመን ሳኡድ ገባሁ ከባድ ነዉ ግን አልሀምዱ ሊላህ ደሞ የባሠም አለዉ ግን ስደት ሁሌም እደጠበቁት አይሆንም አላህ ይድረስልን
እዚህ ለሳአት ብሎው ታሪክ አሳጥሩት ቪዲዮ የሰራው ቢለቀቅ ብዙዎች ይማሩበት ነበር በተለይ ቲቪ ስለሆነ ወጣት ገጠርማው ይምለክቱት ነበር
Ethiopia my home I miss you 😢❤
አይዞህ ወንድሜ ይሄን ሁሉ ስቃይ ያሳለፍከው እግዚአብሔር ጠብቆህ ነው ኡሁንም እትሱ ከጎንህ ይሁን አቤኒዬ😭💔😘😘😘❤🙏🙏🙏
አይዞክ የኔ አባት ጌታ ይርዳክ❤
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሄር ለኢትዮጵያውያን ህዝቦች የሚያስብ ጥሩ አስተዳደር ሰላም እምንሰማበት ይሆንልን መቺ የሚሙላ ይመስለናል ከባድ ነው ያማል😊
በጣም ያሳዝናል አይ ስደት😢😢😢
ወድማችን አቤነዘር በጣም የሚያዛዝን ታሪክ ነው ያሳለፍከው ነገር ግን ሌሎች ወገኖቻችንን የሚያስተምር ነውብየ አምናለሁ እባካችሁ አትሞክሩት አትሰደዱ ችግሩን ሰምታችሁታል ለኢቢኤስም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ገራችንን ሰላም ያድርግልን የኢትዮጵያ ችግር ነው እንድንሰደድ እንድንታረድ ያደረገን