ቆንጆ የቀን ውሎ ከሰርፕራይዝ ጋር | ኑ ተሸለሙ 📌
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- like and subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
I hope you loved watching this as much as I loved putting it together.
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #የልብ_ወግ
#Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #makemoneyonline #chatgpt #PassiveIncome #earnmoneyonline #workfromhomejobs #workfromhome #earnmoney #onlinemoney #ai #openai
#upwork #upworkethiopia
#channel_idea #make_money_online #online_money, e commerce amazon, e commerce website project, #freeonlinemoney #Dropshipping
#MakeMoneyOnline #MakeMoney #Money #WorkFromHome #Bitcoin #Finance #EarnMoney #AffiliateMarketing #Investing #BitcoinMining #MakeMoneyFromHome #BestOnlineBusinesses
#MakeMoneyOnline #Shopify #AffiliateMarketing #MakeMoneyFromHome #OnlineBusiness #Dropshipping #SideHustles #SocialMediaMarketing #PrintOnDemand #PassiveIncome #WorkFromHome #paypalmoney
Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,,ale tube,ethiopia,habesha tiktok,ethiopia reaction,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2023 full movie this week,ethiopian news today 2023,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film,melat nebiyu,melat nebiyu biography,melat nebiyu movies,,melat nebiyu youtube channel,melat nebiyu film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro,new ethiopian music 2023,kana tv,ዜና,ethiopian movies 2023,ethiopian funny video tik tok,new ethiopian music,abrelo tube today,abrelo hd new,ዶ/ር አብይ,እሁድን በኢቢኤስ,ቅዳሜ ከሰዓት,,fano,melat nebyou,tplf,veronica adane,new protestant mezmur,new orthodox mezmur,Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
ስኳሩን ለማማሟት
ሰላም Congrats 🥳 የ 1,000 ብር ተሸላሚ ሆነሀል|ሻል Instagram DM አርገህ ሽልማትህን|ሽን ውሰድ|ጂ 🙌🏽🤎
😂😂
@@EfiVLOGS 🙏🙏❤👏ፈጣሪ ይጨምርል የኔ ደግ ወንድም
@@EfiVLOGS ለኔስ እኔም መልሻለሁ🥺
Broski we had nice moment broye betam thank u papa 🙏🏽🩸👐
Brother 🩸🤎
ሊኩን ነዉ ማረግ ወድሜ ቀጥታ እድስገባቸዉ@@EfiVLOGS
@@rahimabeautiful7566 ፕሮፋይሉን ስትጫኚ እራሱ አቤኒ ቤት ይወስድሻልኮ
Berta bro🎉❤
አቤ ቪዲዮ ስራ በራስህ RUclips❤
የአቤኒን ሲስተር ሰርፕራይዝ ትደረግ ጅግናዋን እህት❤❤❤
Mirite iyeda
አቤኒ በአንተ ምክንያት ብዙዎች ስለ ስደት አስከፊነት ተረድተዋል ያሰብከው ተሳክቶ ለሀገርህ ያብቃህ 🙏♥
ኤፍሬም እናመሰግናለን♥🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏✝️🥰❤️
አቤኒ ፈጣር የድካምክን የተሰቃየሀውን ሁሉን ችግርክን አይቶ ቀሪ ዘመንክን ይባርክልህ ደስተኛ ህይወት እናቴ ኪዳን ምህረት ትስጥክ ወድሜ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ
አቤኒ የኔ አባት እግዚያብሔር ይመስገን እንደዛ በየ ንግግሮችክ ሁሉ የምትጠራት እማምላክ ወላዲት አምላክ የልብክን መሻት ትሙላልክ ያሰብከው ይሳካልክ ወንድሜ ❤❤❤❤
ለዚህ ጀግና ወንድምህ youtube ክፍትለት አሳድገው የተሻለ ቦታ እንዲደርስ የሚጠበቅብን ሁሉ አድርግ እርስ በራስ ተጋገዙ እሱ በጣም ብዙ ፈተና እናስቃይ አይቷል አሁን የሚያግዘው ከጎኑ የሚሆን ሰው ያስፈልገዋል bro በጣም እወዳችኋለሁ❤
ፍቅር የሆንክ ነገር ነህ ቤተስቤ እያስተላለፋት ካሉት ሁሉ አንደኛ ተመራጭ አንተ ነህ አቀራረብህ ንግግርህ ሁሉ ስላም ነው
1 የልጁን ይቱብ ሊንክ አስቀምጥ
2 ልጁን አታሳቀው ምን አልባት ስራ የለው ይሆናል
አቢኒ በጣም ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ ታሪክህ ከልቤ ሊወጣ አልቻለም 😢
አላሳቀቀውም 🤨🤨
Jezbnhe ende Keze bewla eko gudgawe nwe😂
Efi በጣም ጥሩ ሰው ነህ "መልካምነት መልሶ ይከፍለናል" በርታልን Bro
አቢጊ ባንተ ብዙ ተምረናል አሁንም ለጔደኞችክ የምታደርግላቸው ባቅምክ በምትችለው ነገር አይቸለው እውነት ሳይክ ይሆነ ተስፋ ትልቅ ባታ የምትደርስ ነው የሚመስለኘ ያን ሁሉ አልፍካ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤፊ የምር ደስ ነዉ ያለኝ ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ጎደኝነት ወንድምነት ጥሩ ነዉ በርቱ
ኤፎ እግዚአብሔር ይባርክህ ለወገንህ ስላደረከው ሁሉ። ይህ ቅንነትህ ይብዛልህ። ተባረክ።
አፊ የአቤኒን ዩቱዩብ ሊንክ ኮሜንት ላይ ፒን አድርግለት ሰዎች እየጠየቁ ነው በርታ ጥሩ ሰው ነህ❤❤
ደሞ ሽጎየ ብለሽ ስርች ስታርጌ አይወጣም ችግሩ
@@samritube9007 ኮምቷል አቤኒ ፒን አድርጎለታል ዛሬ ቶሎ ሰዎች ሰብ ለማድረግ ይመቻል ፒን ሲሆን
ሸግዬ ብለሽ
Abeni-ጨርቆሴ በሚለው ቀይሮታል @@samritube9007
Efi,G at, the question is the same for all three country of us the one of kind culture 🎉👌So Efi. G U are good RUclipsrs man 💪👌
የህዝቡን አቀባበል እይታ ከቤተሰብ ያለፈበትን ሲሰሙ የተሰማቸውን ፊድባክ ብጠይቅልን ደስ ይለናል
አቢኒዬ በጣም ነው የምድ የማከብር ፈጣሪ ይጠብቅ ስርአት ንግግሪክ በጣም ደስ ይላል የኔ ደግ ኤፎ እናመሰግናለን አቢኒዬ የበለጠ ከፍ ብለህ በራስ ቻይላን እንይክ የኔ መልካም የኔ ደግ
Efi ጥሩ ሰው ነህ "መልካምነት መልሶ ይከፍለናል" keep it up Bro
አቤኒ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ለሰዎች ሁሉንም በማስረዳህት ትላንቱን ያረሳ ጎበዝ ልጅ ነው ኪዳነምህረት ትጠብቀው አሁንም በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል ከምላኩን ያኸበረ ይኸብራል
Efi የምር ፈረንሰኛ በጣም ደስ የሚል ቋንቋ ነው እኔ በደንብ እችልአለው ፈረንሳይ ከመጣችሁ እንዳታስቡ እሽ የአገረ ልጆች ❤❤
በመጀመሪያ ኤፊ በጣም ነው የማከብርክ እግዚአብሔር ይክፈልክ ወድሜ🎉🎉ቀጥሎም አቤኒየ እግዚአብሔር ይመስገን ያንን ሁሉ ስቃይ አልፈክ በሂወት ለመቆምክ 👏👏ታሪክህን ካየሁ በኋላ በጣም ነው ያዘንኩት አይዞክ በርታ ፈጣሪ ጥሩ ወድም ሰቶካል❤❤
አቤኑ እዴት እዳሳዘንከኝ ኤፊ ተባረኩ ትልቅ ቦታ ድረሱ ክፉ አይንካችሁ ሌሎችን የምታበረቱ ሁኑ
ኤፊዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ማርያምን በጣም ነው ደስያለኝ 😘 ቀጥልበት የሰውን ደስታ እንደማየት የሚስደስት ነገር የለም ለዛውም በሰው አገር ክበርልኝ ኤፊዬ❤ ጀግናዬ ከዛ ሁሉ ፈተና በሆላ ለዚህ ቀን ላበቃህ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን እወዳቸዋለሁ 🥰🥰🥰🥰
Eifl በጣም ጥሩ ሰው ነህ በውነት ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥ በጣም ተንከባከበው የተጎዳ ልጅ ነው ታሪኩን ስሰማ በጣም ነው ያሳዘነኝ
Efi ለአቤኒ mather ሰርፍራይዝ አድርግልን
ኣልበዛም ?
ማለት ብሩን ከላካቹለት ደስ ይላል አልያ ዝም ብላቹ ትዛዝ ብቻ አትኮምቱ ለሱም ማሰብ ያስፈልጋል
መልካም መሆን ለራስ ነው ለጋደኛ ደግም የፈጣሪም ቃል ነው አቤኒ ከጎንንህ ነን በርቱ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አለም ላይ ያለ ደስታ ሁሉሉሉ ይገባዋል ....አንተም ተባረክ 🎉
ከልብ እናመሰግናለን እኔም በቅርቡ ለደን ከመጣው አቢኒን ማየት እፈልጋለው ኤፎንም አግቻቹ ፠ሻይ ሁና ማለት እፈልጋለው የነበራቹ ቆይታ ደስ ይለ ነበረ
የአቢኒን እናት ሰፖራይዝ እናድርጋቸው 🎉
የህዝቡን አቀባበል እይታ ከቤተሰብ ያለፈበትን ሲሰሙ የተሰማቸውን ፊድባክ ብጠይቅልን ደስ ይለናል
ምክንያቱም አዳድ ግዜ ያለፍንበትን እና ያለንበትን ማወቅ አሪፍ ነው በርግጥ ቤተሰብ ብዙ ይጠብቃን ሆኖም ግን ተመስገን
ሶስቱም ስኩዋሩን ለማሟሟት ነው
ደስ የምትሉ ልጆች እግዚአብሔር ሕይወታችሁን የበራ የደስታ ያርገው አቤነዘር በልጅነህ ያሳለፍከው መከራ በቃ ይበልህ ግን ጶምህን ጰሎትህን ቀጥል እሺ
ወላሂ afi ትለያለክ በርታ መልካምነት ለራስ ነዉ መልሶ ይከፍልካል❤❤
ለጠየከዉ ጥያቄ ደሞ ሁሉም በራሱ ሙድ ነዉ ሚያማስለዉ 😂😂😂 በርግጠኝነት መልሼዋለዉ
ሀገራችሁ ስትመጡ ደግሞ chanoly restorant,ጎብኙትthe design as same as Nandos the food as well ምርጥ
efi ትልቅ ሰው ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ❤❤ለጥያቄዉ መልስ ስኳሩን😅 ለማሟሟት ነው
የኔ ማሮች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ የኢትዮጵያ ልጆች በጣም ነው ምወዳችሁ ቀጥሉበት እሽ ውዶቼ
አቤኒ ምርጥ ሰው የምር ደስ ይላል ከእዚህም በላይ ያንስክላ ጅላስ ደስ ይላል ያረግሽው በርታ ብሮ አዬ ላይፍ ይቀጥላል…
ፈጣሪ ያሰብከውን ይሙላልህ ወንድም እንዲህ ነው አቢኒ ፈጣሪ ይጠብቅክ ዘና በል ወንድሜ አብሽር ይሄንን ያሳየክ አምላክ ነገክ መልካም ይሆናል ፈታ በሉ ያራድዬ ልጆች ❤❤❤
That's what we call the real G 🔥🔥
አንቺ ባትባባሉ ጥሩ ነበር።jordan 32ግዛለት i m from Ethiopia i use to live in uk. Central line train shopping center ሰስታሳየን በጣም ደስ ብሎኛል ኤፊ bless you
በርቱ እሺ አንተ አቤለው በጣም ጥሩልጅነህ እደዚህ ሞራል ሰተህ ወድማዊነት ደስይላል
ዔፊ!! ነፍስ የሆንክ ነጉር!!! አግንቼኽ ጉንጭኽን ንክስ ባረግኽ ኽጻን ደስ ሲልኽና ውድድድድ ስታረገው የሚደረግ ነው ካላወከው ለማለት ነው ለማንኛውም የምታረጉው ነገር በሙሉ በአንት አባባል ያያበበደደ!! ነው። ተባረክ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ሃሳብኽን በሙሉ ያስምርልኽ።በጣም ነው የምወድኽ ኤቢን ትከባከበዋለኽ የጀግኖች የጀግኒት ወንድም ነው። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ልጆች 🙏🙏👍👍🇲🇱🇲🇱
በጣም ጥሩ ስራ ነው.... Bro..... እግዚአብሔር ይክፈልክ....
አቤኒ በጣም ብዙ ነገር ባንተ ተምሬአለዉ ወንድሜ ተመስገን!
ለማሟሟት ነዋ😂😂😂 ለማዋሀድ
I like you guys des setelu ያራዳ ልጆች በቃ ፍቅር + ደስታ God bless you brothers 🤩🤩🤩 አቤኒ be strong and keep going your youtube,,, you got a really great brother 😇 bless you Efi 😇🙏🏾
መልሱ ባህላቸው ሰለሆነ ነው ena በቀላሉ ላማሞሞት ነው
አቤኒ በአንተ ምክንያት ብዙዎች ስለ ስደት አስከፊነት ተረድተዋል
እናመሰገናለን አቤኒ
ኤፊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከፍ ያርግህ
ኤፊዬ ያዉ ማናዉ አላማዉ ስኳሩ እንዲሟሟ ነዉ ሌላዉ ትርጉሙ ግን በየሀገሩ የራሱ ትርጉም ሊኖረዉ ይችላል በኢትዮጵያ ግን ሁሉም ነገር በቀኝ አርጉ ይባላል በቀኝ አዉለኝ ይባላል ቀኝ መንፈሳዊ ይዘት አለዉ
አቤኒ ሳይክ ሁሉ ያንን ስቃይክ ነው ትዝ የሚለኝ ሁሌ ፈጣሪ ያሰብከው ያሳካልክ ምችት ይበልክ
ኤፊ እና እቤኑ they be come best friends 👍🏽👏🏽🥰🇪🇹
ኤፋ ስለእህቱ ሳጠይቅልን:እንዲማሙዋሙዋ ነዉ ሁሉም ሚያማስሉት።
መልሱ ሁሉም ስኳሩን ለማሟሟት ነው
efi brother ከነ ሔና ጋር ከነ እስራ ጋር አስተዋዉቂያትና አንድላይ ተፍታ እያላቹ ይሰራልን ቪዲዮ
Efi አቤኒን ስላስደሰትካት በጣም ደስ ብሎኛል❤
ለጥያቄሽ ምላሽ ደግሞ ሁሉም በዚያ መልኩ ያማሰሉት ስኳሩን ለማሟሟት ብቻ ነው። 100% አሸናፊ ነኝ
ኤፊ በጣም የተባረክህ ልጅ ነህ በዚሁ ቀጥል❤
Abeni to RUclips 🎉🎉🎉 be abeni mknyat yee efi teketatay honkuuu
ኤፊ የኔ ምርጥ💖 አቤኒ የኔ የዋህ የራስህ ቤት እንጠብቅሀለን። በርታልን!
Afዬ ተባረክ አቤንሞ አበረታታው
እንዴት ከረማችሁ ወንድሞች እንኳን በሰላም መጣችሁ
የአቤነዘርን RUclips ኮሜንት ላይ አስቀምጥልን
የመጀወሪይ ላይ ክሜንት ላይ ፒን አርጎታል ዉዴ
ሸጎዬ tube
Efi G Anchi ye sew godn Tibs hulam ychamsh bro hulam bang yehone life emgnalewu I Hope bekebu 100K🚴🏽♂️🚴🏽♂️👍👊🙏🙏🙏
ኤፍዬ የሗህነት እኮ ፊትህ ላይ በግልፅ ይታያል የተረፈረፈ ሀብት ከጤናጋ ይስጥህ የኔ አባት🙏🙏🙏እልልታው ግን😂😂😂😂
ስኳሩን ለ ማሟሟት keep up efig 🎉🎉🎉
መልሱ ፡ ያዋስናሉ ነው ማለት የሚያዋስኑትም ልክ እንደ ማማሰሉ ነው (ከቀኝ ወደ ግራ ከግራ ወደ ቀኝ ከላይ ወደታች)
shay ayimaselem
ኤፊ ፕሊስ የአቢኒን ዩቴዩብ ቻናል በሰርች አይመጣም ኮሜንት ላይ አስቀምጥለት ሠብስክራይብ እንድናደርገው በተረፈ ጎበዝ ነህ አንተም በርታልን ወንድማችን❤❤🙏
the one point እንዲሟሟ ነው።
ስኳሩን ለሟሟት ነው::😎👍🏽
ደስ ይላል ቪዲዮችህ ግን እኔ ምለው በጣም አጋነንከው በጣም ያምራል ዋው በጣም ቤቱ ቤቱ ቤቱ አልክ ተው እንጂ ጎድ እንግሊዝ እየኖርን ይሄን ያህል የሚያስገርም ነገር የለም 😅 መብራትና ከርቭ ስለሆነ ቦታው ክፍት ስለሆነ ደንቆህ ይሆናል😊😂😂 ግን ከዚህ በፊት ቪዱዮ ከሰራህበት እንዲህ ስታካብድ የመጀመሪያህ ነው የሄድክ የሚመስለው። 😂😂😂😂
የአገሬ ልጆች ወንድሞቼ የምትመስሉኝ ነገርስ❤❤❤❤
እኔም😂
Kameri endazi des beloki selayew betam des bilogalaii❤❤😊😊
sukuaru endimuma
ስኳሩን ለሟሟሟት ነዋ Bro 🫡🫡🫡
መልሱ ሶስቱም ስኳሩን ለማሟሟት ነው🎉
አቤኒ ወንድሜ በርታ እሺ
Wow betam des tlalachu ena efi ye tmechegnale gin ke ethiopia besint ameth new yewetahew
Efi GOAT 🔥
አቤንየ ወድም አለም እንኳን ተረፍክልን😢❤የኪድየ ልጅ አቤነዘር 🎉🎉አሁንም በየሄዳችሁበት ትቅደምላችሁ
100k🔥🔥🔥
Let’sss go 🙌🏽🔥
@@EfiVLOGSskuran lemumuar
Skurarun lemumumuat
ስኳሩ በቶሎ እንዲሟሟ ነው በህብረት
ጎበዝ ነህ በርታ የአቢኒን ዩቱብ እዚህ ላይ አስቀምጥልን እናመሰግናለን ❤
Shayiwu sukar slelewu betim kamasalalk chigr yellohum andinet yasyal ye 3tum ager
አቤኒን ሳይ የተሰቃየው ስቃይ ነው ትዝ ያለኝ
Ene rasu
እኔ ራሱ ሳየው ስቃዩ ነው ትዝ ሚለኝ አባቴ አቤኒዬ በዛላይ ለዛያለው ጨዋታ አዋቂ ነገር ረጋ ያለ የአዲስ አበባ ልጅኮ አይተህ ትለየዋለህ
አቤኒ ጌታ ይርዳክ ያሰብከው ይሳካ በጣም መልካም ሰው ነክ
አቢኒ ታሪክህን 10 ነው የሰማውት😢❤
ስኳሩን ለማሟሟት
efi መልሱ "ቀ" ነው 🎉🎉🎉
እግዚኣብሔር ይባርክ እውነት ደስ ይላል🙏🙏
ባተ ምክያት ምሰደዴን ሰረሰኩት አመሰግናለው ❤❤❤
ante enkuanem altnshe bokbuka🤣ye sudan dispora nbr yrmthonew🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂@@ermiyasafework4293
የኔወድም በጣም መልካም ሰው ነህ እንወድሀለን
የልዑል አለማየሁን video አውርደኸው ነው አጣሁት afg
31:07 Tiyaqewu melsu👉 hulum yemihamasilut sukaru indi wahad new
መልካምነትህ አይወሰድብህ ❤ አቤኒ ቻናልህን አሟሙቀው እንጂ 😋 እየጠበቅን ነው 😊
መልስ
''ሁሉም ስካሩ ከሻዩ ጋር እንዲዋሀድላቸው ነው ፍላጎታቸው''
efi .... አልሰማሽም ተበልተሻል
Efi tileyalk 😊
wonderful vlog showing real brotherhood...Ye tiyakew melis kemitekemut mankiya antsar nw😅
አቤኒ ሄና ይመቻቹ።
ጥሩ ተዝናኑ ደስ ትላላችሁ ግን ፎቅ ሀገር ያሳምራል ግን ንፁህ አየር አታገኝም እኔ 🇨🇭🇨🇭ነው ምኖረው ሀገራቸው ምርጥ ነች ግን አየራቸው በጣም ነው ሚከብደኝ ግን አቢኒን ተቀበሉት ማለቴ ወረቀት ስራ ሁሉ በተሳካለት ደስታዬ ምኞቴ ነው 🙏🙏
አቤኒየ አይይይ ኧኧኧ ወንድሜን ነው እሚመስለኝ እግዚያቢሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ የመትረፍረፍ ወመን ይሁንልኽ 😇😇❤
ወንድሜ እባክህን የፀጉር እስታይ እንደዚህ ነው የሚያምርብህክ ወንድሜ