"ከኪሴ ገንዘብ ያጣሁባቸው ከባድ ጊዜዎች ነበሩ!" ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ የPurpose Black Ethiopia ዋና ስራ አስፈፃሚ/Dagi Show SE 6 EP 9

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 69

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 Год назад +12

    Wow what such a patriotic Ethiopian man with wonderful vision!!! Yes,it's absolutely 💯 true that the problem with developing countries specially in africa is lack of working together, cooperation!! We all Ethiopians MUST be wise and work and love each other!!! We got one of the most fascinating and beautiful countries in the world!!!

  • @ካንቺወዲያ
    @ካንቺወዲያ Год назад +5

    መደሐኒያለምን አባቴ ነዉ የሚመስለኝ! በደሜ ዉስጥ ያለዉን ፓሽኔን እሱ ቀድሞ እየኖረ እያሳየኝ ስለሆነ interviewወቹን ሁሉ ደጋግሜ አያቸዋለሁ ምክነያቱም በመንገዴ ላይ ያለ መንገድ ጠራጊዬ ስለሆነ!!!!። አሁን እመሬት ያወረድከዉን ወደፊትም ያስቀመጥካቸዉን ህልሞችህን ልዑል አምላክ እዉን ያድርግልህ! ማርያምን በጣም ነዉ የምወደዉ!

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Год назад +9

    He is the real Ethiopian idol... Brilliant person... I admired him

  • @fase-man6355
    @fase-man6355 Год назад +34

    ሰወች ስኬታማ ሆነው የእግዚአብሔርን ስም ሲጠሩ እንዴት ደስ ይላል!🥰

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 Год назад

      ፈሳኪው፡ የምን፡ ስኬት፡ ነው፡ የምታውራው? ሁለት፡ አመቱን፡ ገንዘብ፡ እያስባስቡ፡ ነው፡ምንም፡ መሬት፡ ላይ፡ የወረደ፡ ነገር፡ የለም፡ pyramid scheme እንዳይሆን፡ ፍራ... I want results with in 3 months full stop

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Год назад

      Yes

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 Год назад

      @@elaybright8884 አመስግናለሁ፡ ከኔን፡ አሳብ፡ መደግፍህ

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 Год назад

      No matter what: Thanks the Almighty God 🙏!!

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 Год назад

      @@007eakonchu3 በግዜ፡ ከሌቦች፡ ስላዳንኩህ፡ አዋ፡ እግዚአብሔር ፡ ስብብ፡ አርጎኝ፡ ነው፡ እንጂ፡ እሱ፡ ስለሆነ፡ ፈቃጂ፡ እኔንማ፡ ምን፡ ታመስግናለህ፡ ግን፡ አመስግናለሁ፡ ላአክብሮትህ፡ ማጋለጤን፡ እቀጥልበታለሁ፡ እንዲህማ፡ ካበረታታኸኝ

  • @sev7634
    @sev7634 Год назад +2

    ዶ/ር ፍስሀ ግሩም ሰው ነው!!! እናመሰግናለን

  • @robelmilkias8609
    @robelmilkias8609 Год назад +1

    በጣም አስተማሪ interview ነዉ🙏

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Год назад +5

    ዶክተር ፍስሃ ሁበር ይሰራል ብለውኝ አላምን ብዬ ባይኔ ሳይህ ማመን አቅቶኝ ወደዎላ ያኔ ካልዲስ ስትመጣ አንተን ለማስተናገድ የምንተራመሰው ትዝ ብሎኝ እውነት እግዚአብሔር ምስክሪ ነው ልቤ ተሰብሮ
    ይህ ለሱ አይገባሁም ብዬ ላምላኬ ሁሌም እል ነበር
    ዶክተር ፍስሃ እመነኝም አትመነኝም ካልዲስ ሲመሰረት አስተናጋጅነት በምሰራበት ጊዜ ይመጡ ከነበሩ እጅግ በጣም ጥሩ ትሁት አስተናጋጅ አክባሪ
    ጥሩ ሰው የሚለየው አስተናጋጅን የሚያከብር ጥሩ ሰላምታና አክብሮትን የሚሰጥ ለሰጠው መስተንግዶ ቲፕን የሚሰጥ ሲሆን አዱ አንተ ነበርክ
    ያኔ 90 (80) ብር ቲፕ የሚሰጥ 🤣🤣🤣🤣. ትልቅ ደስታ እጅግ ብዙ ብር ነበር
    ዶክተር ፍስሃ እግዚአብሔር ምስክሪ ነው ካገሪ ከወጣው ጀምሮ ብዙ ብዙ ጊዜ ካልዲስ ከሚመጡ መልካም ሰወች አንደኛው አንተ መሆንህን ለብዙ ሰወች ተናግሪያለው
    ካተ የተሻለ በዛ ጊዜ ቲፕ የሚሰጡት ሼክ አላሙዲ ብቻ ነበሩ
    ብዙ ሰወችን አስተናግጃለው
    ሼክ አላሙዲ ያቶ መለስ ልጅ ሰምሃር አስቴር አወቅ ቴዲ አፍሮ ቀንፕ ኒሳ ወንድሙ ኩኩ ሰብስቤ ሰይፉ ፋንታውን ስንቱን ዘርዝሪ አያት ምሃመድ ሞዴሊስትዎ
    ለኔ እጅግ ትሁት በኢትዮጵያዊነቴ ባስተናጋጅነቴ አክብሮት ከሰጡኝ
    የልፋቴን ዎጋ ከሰጡኝ አንዱ አንተ ስትሆን አያት ስለስዎ ጭዎንት ትሁትነት ሰው አክባሪነት ልናገር አልችልም ቲዲ አፍሮ አስቴር ኩኩ
    አስተናጋጅ እጅግ የሚንቅ ምንም አክብሮት የሌለው በተደጋጋሚ አስተናግጄው ያየውት ዳዊት መለሰ ሲሆን ዘፈኑን ከልጅነቴ እስካውን የምወደው ሲሆን ስለምወደው አክብሮትን ሰጠውት እንጂ አክብሮት አይደለም መስተንግዶ ከማይገባቸው እዝባቸውን ወገናቸውን ከሚንቁ እራሳቸውን ተራራ ላይ ሰቅለው ሌላውን ዝቅ ብለው ከሚያዩት አንዱ ዳዊት ነበር ካረሳኩኝ አሬጋ ቢኤም ነጭ መኪና ይኢዝ ነበር
    ሼክ አላሙዴ መርካቶ ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ያላቸው እንኩዎን አይመስሉም
    በጣም ቀላል ሲንፕል የሆኑ ነፃ የሆኑ በቃ እንደማንኛውም ጥሩ አባትነት ባህሪ የሚታይባቸው
    ቀነኒሳና ወንድሙ ምን ሃይነት ቤተሰ እንዳሳደጋቸው ባላውቅም እጅግ በጣም ጥሩ ትሁት አንድ አይነቶች ነበሩ
    ሁለቱም ያስተናጋጅ ጉዎድፕኛ ነበሩ
    መተው መኪና ውስጥ አዘው ካስተናገዳቸው አስተናጋጅ ጋር አውርተው ስቀው ተጫውተው ቲፕ ሰተው ይኤዱ ነበር
    ለኔ ኢትዮጵያዊነት አገር እዝብን መውደድ ዝነኝነት እውቀት አብት ማለት ዝቅ ብለው ያገለገሉንን ማክበር ፍቅርን አክብሮትን መስጠት ማውራት ማበረታታት ባለን አቅም መደገፍ እንጂ
    የገዛ ወገንን ዝቅ ብሎ ያገለገለንን መናቅ ማንቆሃሸሽ ማንገላታት ማህይምነት ድህነት ዎላ ቀርነት ነው
    ያሃ ትንሹ ነገ ትልቅ ይሆናል
    ትልቅ የነበረው ትንሽ ይሆናል
    ዶክተር ፍስሃ እዚህ ደረጃ ደርሰህ በማየቴ እግዚአብሔር አመሰግነዎለው ከዚ የበለጠ
    ደረጃ ደርሰህ ማየት እፈልጋለው🙏

    • @Gozhini
      @Gozhini Год назад

      John ያካፈልከን ታሪክ በጣም ደስ ይላል; መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው !!!

    • @abdetaduguma4549
      @abdetaduguma4549 Год назад

      antem e/r teleke bota yaderseh tebark

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Год назад +4

    You're amazing 🤩 I wish you a good health, happiness and long life 👏🙏

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 Год назад +1

    I'm so happy to see you Dr, Fisahaya, I used to be at Atiltat Unity uncertainty college. You are such an amazing person and the key to education in Ethiopia 🇪🇹. Good luck to your further plan.

  • @wudiefeleke5390
    @wudiefeleke5390 Год назад +2

    You are amazing person. God bless u Dr. Fissha my former employer. I know you have the ability to create something from nothing.

  • @emmy1365
    @emmy1365 Год назад

    ዶ/ር እግዚአብሔርን ስለምታምን ነው ወድቀህ ያልቀረህው ሁሌም እራስህን እላይ እምታገኘው‼ በስኬታቸው እግዚኣብሔርን የሚያስቀድሙ ባለሀብቶች ያስደስቱኛል🙏 አሁንም ለምልም‼🙏😍

  • @JahAdam
    @JahAdam Год назад +8

    ዶክተር አንተንም ወዳጆችህንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሃሳቡም ተግባሩም ለዘመናት የሚሻገር ስለሆነ እኔም አምኜበት የብላክ ፐርፐዝን አክሲዮን ገዝቻለሁ ማንም ሰው ከመቶ የኢትዮጵያ ብር ጀምሮ መግዛትና የዚህ ትልቅ ድርጅት ባለቤት መሆን እንችላለን፤ ትልቅ ኢንቨስትመንት ነው ለብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ ህይወት መቃናት ምክንያት የሚሆን ግዙፍ ድርጅት ነው፤ ጊዜው ረፍዶ እንዳትቆጩ!

  • @biniyamfisseha1096
    @biniyamfisseha1096 Год назад +1

    Great flow, and even greater questions.

  • @seyoumh8335
    @seyoumh8335 Год назад +3

    Really thank you so much. It was beautiful.

  • @tinsaekebeda3977
    @tinsaekebeda3977 Год назад +2

    ደግሜ እሰማዋለሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +7

    ዶክተር ፍስሃ እሸቱ በዮኒቲ ዮኑቨርሲቲ ኮሌጅ ዲን በነበሩበት ጊዜ መልካም ሰው መሆናቸውን ያየሁበት

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re Год назад +2

    The best interview so far!!!! Keep it up bro!!!!!!

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 Год назад

    A lot of respect for dr. Fissha

  • @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ

    Enamesegunalen d/r goode belesse you

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 Год назад

    Thanks

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 Год назад

    Thank You Dagi powerful show

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Год назад +2

    Great!

  • @ephremalemayehu3750
    @ephremalemayehu3750 Год назад +1

    Oh'! Thank you very Much

  • @rahelnegussie5303
    @rahelnegussie5303 Год назад +4

    Brilliant Man!

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Год назад

    ዳጊ ብዬ ስጠራት እየከበደኝ ነው ። ........ለኔ ክብርት ዶክተር ዳጊ ነች ። ለሁላችን .....አንቺና ክቡር ዶክተር ዳዊትን ......እወዳችኋለው ። love you dagi

  • @22addistekle
    @22addistekle Год назад

    God bless you!

  • @andualembezabeh9448
    @andualembezabeh9448 Год назад

    Great

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ አመሰግናለሁ ምክርህን እሽ ብየ ተቀብያለሁ።

  • @yemaneanbesse1161
    @yemaneanbesse1161 Год назад

    it is an amazing show dagi thank to you

  • @איובסלומון
    @איובסלומון Год назад +6

    ዶ/ር ፍስሐ፡እሸቱ፡የታመንከው፡እና፡የማያሳፍረው፡እግዚአብሔር፡ራዕይህን፡ያሳካልህ፡፡

  • @firaolguta9446
    @firaolguta9446 Год назад

    I need to meet gou dagi

  • @alem7785
    @alem7785 Год назад

    Dagiye how can we contact him??

  • @ቃኘውአፍሪካየሚዲያሥራዎች

    perfect♥♦♥♦

  • @genetdamtew1021
    @genetdamtew1021 Год назад +1

    የሳቸውን የስልክ አድራሻ ባገኝ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +3

    OK ሰፋፊ የእርሻ ቦታ ያዙእና ህዝቡን እናጥግበዉ ወደ ዉጪ ኑና እንግባበት አቅም አለን እሚሰራ ሰው ነው የጠፋው ይቻላል።

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 Год назад

      የት፡ ነው፡ ይህ፡ ስፋፊ፡ እርሻ፡ ያለው፡ አማራ፡ ክልል፡ ውስጥ፡ ነው፡ ውይ

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 Год назад +1

      @@Gozhini ውዴ፡ ብርሃኑዬ፡ እንኳን፡ ቡዳ፡ አማራ፡ ቻይናም፡ ሕንድም፡ አረቦችም፡ መጥተው፡ አፋርና፡ ሱማሌ፡ ውስጥ፡ ማረስ፡ ይችላሉየሚቀጥሩት፡ የቻይናዎችና፡ የቡዳዎቹ፡ ልዩነት፡ ቻይናዎቹ፡ ስራተኞቻቸውን፡ ይዘው፡ አይመጡ፡ የሀገሬውን፡ ስው፡ ነው፡ ስራውን፡ የሚያገኘው፡ አረቦችም፡ ሕንዶችም፡ ቢሆኑ፡ ጋምቤላ፡ ውስጥ፡ ብዙ፡ ጋምቤሌዎች፡ ስራ፡ አግኝተው፡ ነበር፡ ቡዳ፡አማሮች፡ አረቦቹንና፡ ሕንዳቹን፡ ከማባረራቸው፡ በፊት።።። ስለዚህ፡ ቡዳ፡ አማሮች፡ ሱማሌ፡ ክልል፡ ሲመጡ፡ አማሮችን፡ ብቻ፡ ነው፡ ሰለዚህ፡ ሱማሌዎች፡ ምንም፡ ስራ፡ አያገኙም፡ ስለዚህ፡ አማሮች፡ መምጣታቸው፡ ጥቅም፡ የለውም፡ ለምሳሌ፡ የሲሚንቶ፡ ፋብሪካዎች፡ በሙሉ፡ በሚባል፡ ሁኔታ፡ መጤዎች፡ ናቸው፡ ኦሮሞ፡ ውጣት፡ ስራ፡ ፈት፡ ሆኖ፡ ቁጭ፡ ብለዋል፡ ታድያ፡ ይህ፡ እብደት፡ መቆም፡ አለበት።

  • @tsehaytube3903
    @tsehaytube3903 Год назад +1

    daggi anch melkam sew nesh

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Год назад

    ሃገሬ ገብቼ እናፍቃለሁ ለመሰራት

  • @soresa5238
    @soresa5238 Год назад

    እንደ ዶር/ ፍሰሓ አይነት ሀገር ወዳድ በብዛት ኢትዮጵያውያን ቢኖሩ ትልቅ ለውጥ ይመጣል ::

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 Год назад

    ዕውነት ነው ዓላማው ጥሩ ነው፡፡ እኛ ጥቁር ህዝብ መበርታት አለብን፡፡ የምግብ ጉዳይ የዓለም ጉዳይ ነወ፡፡ ነገር ግን እርሻን ስለወደድነው የምናከናውነው ሥራ አይደለም፡፡ በገበሬ የታረሰ አትክልት ለአዲስ አበባ ነዋሪ ማቅረብ የት ያደርሳል?
    እርሻውን ማሻሻል ዋናው ጉዳይ ከሆነ ለአገራችን፤ በጥቂቱ እንኳን ጤፍን በሰፊው በበጋ ፤ በበልግ፤ በመስኖ ማረስ፣ ኪኑዋን ማረስ፤ አሉማን፣ በክዊት፤ በስፋት ማረስ ይገባል፡፡ . . . . . በቆጂ የልቁጬን ረገረጋማ የዘመናት የሳር መሬት ስንዴ ዘራን ተብሎ . . . . . የስንዴው ዘለላ .. ይልቅ ይህ መሬት በጣም የተሻለ ምን አትክልት፤ ምን ፍራፍሬ፤ ምን ሰብል ይመረትመበት ብሎ ማስጠናት ይቀደም በነበር፡፡ የአፋር መሬት ቋሚ የቆላ ፍሬፍሬ እና ቋሚ የቅጠላቅጠል ተክል ይጠናበት፡፡ አዲስ እና የተሻሻለ እርሻ ማየት ሁላችንም እንፈልጋለን፡፡ አልኩልኝ ለ 2ኛ ጊዜ፡፡

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 Год назад

    ዳጊ ስታወሪ ወይ ኦሮሚፋ ወይ እንግሊዘኛ ወይ አማርኛ አድርጊው ጉራማይሌ
    አታድርጊው እሽ::

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Год назад

    እንዶች ና ቻይናሆች የትም አገር ካገራቸው ውጪ ሲኖሩ እርስ በእርሳቸው ተከባብረው ተረዳድተው አብረው በእብረት እየኔሩ አብረው እየሰሩ ብጭር ጊዜ ከማንኛውም ስደተኛ የተሻለ ንሮን ይኖራሉ
    እኛ ኢትዮጵያውያን ግን በዘር በሃይማኖት ተከፋፍለን ተጠላልተን ተራርቀት ተበታትነን ባሪያ ሆነን እያለቀስን እንኖራለን
    እባካችው በስደት ያለነው ከሱሰኝነት ከስንፍና ተላቀን እንደ ቻይናና እንድ ፍሊፔኖች ተግተን እንማር እንስራ
    እርስ በእርሳችን እንከባበር እንረዳዳ
    ጊዚያችንን ለትምህርትና ለስራ እናውለው ገንዘባችንን እንዴት መጠቀም እንዳለብን እንወቅ
    ለፍተን ያገኘነውን እንቆጥበው
    ልብስና ጫማ ቅራቅንቦ አንለቃቅም
    ይልቅ እንማር እውቀትን እንለቃቅም
    ለቤተሰብ ከልክ ያለፈ አንላክ እነሱም ስራን ይፍጠሩ እንደኛ ተነስተው ተግተው ይማሩ ይስሩ ካሎነ ግን ይዘውን ገደል ከሚገቡ የራሳችው ጉዳይ ብለን እነሱን ጠንክረው እዲመማሩ እንዲሰሩ እናረጋለን
    ሌላው በግሩፕ አገራችን በግብርና እንድንሰራ አመቻቹልን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Год назад

    🙏👍🙏

  • @andomhabteghebriel2964
    @andomhabteghebriel2964 Год назад +2

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍🏿❤️

  • @th-ef6me
    @th-ef6me Год назад

    ህዝባችን 85% ገበሬ ነው ግባችን ግብርና መር ኢኮነሚ ነው የምንከተለው የቀድሞ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ

  • @user-sb8ip2ef3t
    @user-sb8ip2ef3t Год назад

    I didn't know the good doctor is a 24 karat Victim, he is playing a different version of identity politics, and is not attractive. Polar opposites with Dagi.

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione 6 месяцев назад

    ወሬ፡ ማውራት፡ማዉራት

  • @andy-nf9ji
    @andy-nf9ji Год назад +1

    Blah blah blah

  • @tulukuma5708
    @tulukuma5708 Год назад +2

    ቁምነገር፡ ታወራለህ፡ ብዬ፡ ስጠብቅህ፡ ኢኮኖሚ፡ አድዋናው፡ ብለህ፡ ስተርክ፡ በበቃኝ፡ ቪድዬውን፡ አቆኩት፡ እኔ፡ የምፈልገው፡ ስንት፡ ኦክሲዬን፡ ሽጠህ፡ ስንተ፡ ብር፡ ስበስብክ፡ በስበስብከው፡ ምን፡ ስራህበት፡ አለቀ፡ ይህንን፡ ነው፡ ማውቅ፡የምፈልገው፡ እኔ፡ ባንተ፡ ላይ፡ ብዙ፡ ተስፋ፡ ነበረኝ፡ ግን፡ ዩኒቲን፡ ኮለጅን፡ ጥለህ፡ የሄድክ፡ ተማሪዎችህን፡ ጥለህ፡ የሄድክ፡ አሁንም፡ ይሄንን፡ ፕሮጀክት፡ ጥለህ፡ እንደማትሄድ፡ ምን፡ ማረጋገጫ፡ አለ፡ የአዲስ፡ አበባ፡ ሕዝብ፡ የሚፈልገው፡ ሹንኩርቱ፡ ቲማቲሙግቃርያውን፡ ድንቹን፡ በተመጣጣኝ፡ ዋጋ፡ ማቅረብ፡ ነው፡ ታድያ፡ አንተ፡ አንድ፡ የገበያ፡ ቦታ፡ አዘጋጅተህ፡ ከነማቀዝቀዦው፡ የአትክልቶችን፡ ከየቦታው፡ ቀጥታ፡ ከገበሬው፡ ገዝተህ፡ ለሕዝብ፡ ለማቅረብ፡ አንድ፡ አመት፡ ይፈጃል፡ ወይ፡ አሁን፡ ሁለተኛውን፡ ይዞዋል። እንደኔ፡ ከአብቾ፡ መማር፡ ነው፡ በሳስት፡ ወር፡ ብቻርት፡ ይደርሳል፡ ያንተ፡ ስራ፡ ገበሬዎችን፡ በዞን፡ በዞን፡ አርገህ፡ ለያንዳንዱ፡ ኤክስፕርት፡ መድበህ፡ ምርቱን፡ በዘመናዊ፡፡ መንገድ፡ እንዲያመርቱ፡ ምክር፡ እየስጡ፡ በተፈጥሮ፡ ማዳበርያ፡ በሶላር፡ ውሃ፡ ፕንፕ፡ በመጠቀም፡ ምርቱን፡ በርካሽ፡ አምርተው፡ ለሕዝቡ፡ ካላቀረቡ፡ ውሬ፡ ብቻ፡ ምን፡ ይጠቅመናል፡ ከዚህ፡ በፊት፡ እንደተናገርኩት፡ እስራሄሎች፡ ሊረዱህ፡ ይችላሉ፡ አንተ፡ ችግኙን፡ ማፍላት፡ ብቻ፡ ብትቆጣጠቅ፡ ራሱ፡ ቅፅበታዊ፡ ዕድገት፡ ታመጣለህ።።።።ruclips.net/video/Ta9mg28v9PE/видео.html። እና፡ይሄን፡ አይተህ፡ እስራሄሎች፡ አሁንም፡ በጣም፡ ይረዱናል፡ በትልቁ፡ እንዲሆን፡ በስራው፡ ኤክስፕርቶችን፡ ማነጋገሩ፡ ይሻላል፡ ምን፡ ይጎደሀል፡ እስራሄል፡ እንበሲ፡ ሄደህ፡ እርዳታ፡ እፈልጋለሁ፡ ብትል፡ ruclips.net/video/Ta9mg28v9PE/видео.html።።።

    • @addistube8191
      @addistube8191 Год назад +1

      አንተ መሀይም ስለሆንክ አይገባህም ነጋቲ ቡሊ

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 Год назад +1

      @@addistube8191 የዩኒቲ፡ ኮሌጅ፡ መስራች፡ ነው፡ ለምን፡ መሐይም፡ ተለዋለህ?

    • @addistube8191
      @addistube8191 Год назад

      @@tulukuma5708 አንተህ ነሀ እንጂ ግብዳ ከብት መሀይም

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 Год назад +1

      @@addistube8191 አንቱ፡ አተበለው፡ አረ፡ ዶክተር፡ በለው፡ ቢያንስ፡ አሁን፡ ስድቡ፡ ምን፡ አመጣው፡ እኔ፡ ከፍቅር፡ የመነጨ፡ አስተያየት፡ ነው፡ የስጠሁት፡ከነቪድዬው፡ አንተ፡ ግን፡ ቀጥታ፡ ስድብ፡ ምን፡ አርጎህ፡ ነው።

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 Год назад +2

      You can work with Israel and You can change your life and country. Do your own things. He's doing his own.