አርሰናል ከኒውካስል በፊት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии •

  • @seidaliyimam
    @seidaliyimam 5 дней назад +8

    ኢትዬጲያ ውስጥ ከሱ የሚስተካከል አንድም የስፖርት ተንታኝ አላውቅም። ድንቅ ልጅ ነው። እኔ በግሌ የማውቀውን ነገር ቃላት ቀይሮና አሳምሮ የሚነግረኝ ጋዜጠኛ አይመቸኝም። አብዛሃኞቹ እንደዚህ ናቸዉ። አሌክሶ ግን ይለያል የዕውቀት ማዕድ!

  • @mekonennwubshet505
    @mekonennwubshet505 4 дня назад

    አሌ you are wonderful ተንታኝ ነህ በጣም በጣም ነዉ የምረካው bless you

  • @Chory2818
    @Chory2818 5 дней назад +6

    የስፖርት ትንታኔን ከአሌክሶ አንደበት መስማት ከቡና እርካታ ይበልጣል

    • @mandefrodemessie
      @mandefrodemessie 5 дней назад

      እኔ ከምወዳት ፍቅረኛየ በላይ ያሌክሶ ትንታኔ ያረካኛል❤❤

  • @GemechSamuel
    @GemechSamuel 5 дней назад +3

    አሁን ባለው ሁኔታ ጨዋታውን ማየት ይቀላል ሁለቱም አስተማማኝ ቡድኖች አይደለም

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አሊዝ ና ምሳ ሰላማቹ ይብዛ

  • @ShemsuMohammed-x3e
    @ShemsuMohammed-x3e 5 дней назад +3

    አርሴናል ሶስት ለበዶ ያሻንፋል ❤❤❤❤ እንግድ ይቃጥለል

  • @MamMorata-b8e
    @MamMorata-b8e 5 дней назад +2

    አሌክሶ እንኩዋን ደህናመጣህ እየጠበቅንህ ነበር

  • @TesfayeLamba
    @TesfayeLamba 5 дней назад

    ደስ የሚል ጥሩ ገለፃ እንደ ሁልጊዜም አላዝ ከባድ ሚዛን ❤❤👏👏👌

  • @SenayHaileselassie
    @SenayHaileselassie 5 дней назад +12

    አርሰናል ሶስት ለባዶ ያሸንፋል❤❤❤

  • @osmandawud3687
    @osmandawud3687 5 дней назад +1

    አርሴናል ላይ በርግጥ ብዙ መሻሻል እያየን ቢሆንም ኒውካስትል ሙሉ በሙሉ ለመከላከል ነው የሚገባውን ። ስለዚህ የ ኦዲጋርድ የጎል እድል መፍጠር እንደበፊቱ ስላልሆነ ከባድ ነው። አርሰናል 2:0 ያሸንፋል
    በ ፔናሊቲ እናልፋለን

  • @Selamyihunyacob
    @Selamyihunyacob 5 дней назад +1

    Kedmo tolo kageba arif chance alew yemashenf gn betammmm kebad nw

  • @utty3720
    @utty3720 5 дней назад +1

    የአርሰናል ቦርድ ያናድዳሉ: እንደት አጥቂ ሳያመጡ ይዘጋል ብቻ ድሉን ይግጠማቸዉ በዚህ እስኳድ ጥበት ይሔ ዋጫ ቢልፈንም አያቆጭ

  • @zad9141
    @zad9141 5 дней назад

    ለካራባው ካፕ ምንም ጉልበት ማባከን አያስፈልግም በቤንች ገብቶ ተጫዋቾቹን ማሳረፍ ነው ካሸነፈ አሪፍ ነው ከተሸነፈም አያሳስብም ይመቸው መድፈኛው❤

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 5 дней назад +1

    አርሴናል ሊያሸንፍ ይችላል ግን አይዛክን አጥብቀው ከያዙትና የጎል ብክነታቸውን ካረሙ😊

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 4 дня назад

    ❤❤

  • @TheSolwol
    @TheSolwol 5 дней назад +3

    Arsenal እሁድ ብዙ ድካም ስለነበረበት ልሽንርፍ ይችላል ☝️☝️☝️ ወጥ አቅዋምም የለውም

  • @abinetdagne08
    @abinetdagne08 5 дней назад +1

    አርሰናል ይሸነፋል
    ግን ለምን የሊቨርፑል እና የበርንማውዝ ድህረ ጨዋታ አልሰራህም?😢
    በጣም ጠብቄ ነበር???

  • @yaredmussie4086
    @yaredmussie4086 5 дней назад +1

    Misa... the "T" in Newcastle is silent

  • @AmirYusuf-t8u
    @AmirYusuf-t8u 4 дня назад

    Aliz may be if i am right i feel you have to set / fix / saturday and sunday programms most of your subscribers waits the following days please as fast as possible fix it aliz . This is only for loving u bye bye .

  • @SADIKJEMAL-p8p
    @SADIKJEMAL-p8p 5 дней назад +1

    "አሰልጣኙ ለቁጥጥር ባለው ተጠናውቶ ምክንያት"ሁሌም የምናደድበት ነገር ነው ለተጫዋቾቹ ነፃነት መንፈግ አያለሁ።

  • @habtamumelkesilassie2900
    @habtamumelkesilassie2900 5 дней назад

    I think Liverpool fan upset this guy he made three program about Arsenal in one week without making a single program for Liverpool.

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 5 дней назад +6

    የመጀመሪያ ኮመንት
    አርሰናል 4-1ኒዉካስትልን አሸንፎ ወደ ፍፃሜ የሚያልፍ ይመስለኛል
    IDOL❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dawitteklehaimanot7785
    @dawitteklehaimanot7785 4 дня назад

    እርሰናል 4 ኒው ካስተል 1 ኣርሴ ዛሬ ውጤቱ ይቀለብሰዋል ድል ለኔው መድፈኛ ( አናሸንፋለን )

  • @tignehjiruye7701
    @tignehjiruye7701 5 дней назад +2

    እውነትሽን ምሳ ይቀለበሳል ።እወዳችኋለሁ ሁለታችሁንም ከነፕሮግራሙ።🎉🎉🎉

  • @Senayytube
    @Senayytube 5 дней назад

    good news

  • @ZafuAnwar
    @ZafuAnwar 5 дней назад

    እስከ ዛሬ እለት ድረስ ሳካ 13 ጨዋታ አልፎታል ስለዚ ሳምታት ሳይሆን ወራቶች ነው

  • @DawitAlemu-276
    @DawitAlemu-276 5 дней назад

    አይመስልም ሲቲ ላይማ ስፐርስ አግብቷል ያውም በኢትሀድ ግን ስፐርስ ካዛ ቡሀላ የት ነው ያለው

  • @seidaliyimam
    @seidaliyimam 5 дней назад

    አርሰናል 3 ለ 1 ቢያሸንፍ ማነው የሚያልፈው?

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 4 дня назад

    አርሲናል ይሸነፋል

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 5 дней назад

    Alazar🎉🎉🎉❤❤

  • @ErmiyasAbdu
    @ErmiyasAbdu 4 дня назад

    አርሰናል3-1ኒውካስል ያሸንፋል

  • @AddisuTolera
    @AddisuTolera 5 дней назад +1

    Trent injury yes!

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 5 дней назад

    Arsenal kekelebese yemikelebsew rasun new enji wetetun i don't think so

  • @abebawamare-hi9qt
    @abebawamare-hi9qt 5 дней назад +1

    Newcastle won again at saint Jeams Park

  • @MubarekMr
    @MubarekMr 5 дней назад

    Enkelebesewalen

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 5 дней назад

    የአርሠናል ደጋፊብሆንም
    ከሜዳውጭ ሥለሆነ
    ይከብደዋል

  • @Yitbarekheni
    @Yitbarekheni 5 дней назад

    Alazer tileyaleh mirt geletsa

  • @quafseid
    @quafseid 5 дней назад

    አርሴ ዛሬም ይቨዳል ይቸነፋል

  • @Fix-w
    @Fix-w 5 дней назад

    🤙

  • @Farisjemal-mq8tk
    @Farisjemal-mq8tk 5 дней назад

  • @Wabi368
    @Wabi368 5 дней назад

    እግር ኩአስን አንተ ብቻ ተንትን👌🤌

  • @AmareTarekegn-m2h
    @AmareTarekegn-m2h 5 дней назад +1

    Newcastl 1-4 Arsenal

  • @Shewaethan
    @Shewaethan 5 дней назад

    😍😍😍😍

  • @zxtsf
    @zxtsf 5 дней назад +1

    Newcastle 3 - 1 ARSENAL
    Arsenal can press to score 1 goal at the expense of 2 counter attack Goals that can kill the game

  • @sisaykasaye80
    @sisaykasaye80 5 дней назад +1

    አርሴናል 4 ለ1 ያሸንፋል

  • @SADIKJEMAL-p8p
    @SADIKJEMAL-p8p 5 дней назад

    ሀቨርትስ ተጎዳም ብትለው አይጎዳም ቢጎዳማ ጥሩ ነበር.

    • @Chory2818
      @Chory2818 5 дней назад

      Eash mushkila ya woled?

    • @Wabi368
      @Wabi368 5 дней назад

      😏😏

  • @FerewFerew
    @FerewFerew 4 дня назад

    ካሉ ተኝታኞች ትለያለክ

  • @fikralemkebede4220
    @fikralemkebede4220 5 дней назад +1

    4-1 እናሸንፋለን!

  • @DerejeDesta-s9h
    @DerejeDesta-s9h 5 дней назад

    Saseg fabrigase

  • @YosefTilahun-rv9uu
    @YosefTilahun-rv9uu 5 дней назад

    አርሴናል 3-2 ኒካስትል

  • @su72973
    @su72973 5 дней назад

    ኒውካስትልን በ3 ጎል ልዩነት ያውም ሜዳው ላይ 😅😅😅😅😅

    • @Wabi368
      @Wabi368 5 дней назад

      እናያለን

  • @EbisaFirdisa-h6f
    @EbisaFirdisa-h6f 4 дня назад +1

    Arsenal 1 Newcastle 2

  • @su72973
    @su72973 5 дней назад

    ኢሳክ እንደለመደው 😅😅😅

    • @Wabi368
      @Wabi368 5 дней назад

      😏🤛

  • @MesfinMeharu-z8g
    @MesfinMeharu-z8g 5 дней назад

    Gunners win 3-0 fikir

  • @RoberaDosha
    @RoberaDosha 4 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 5 дней назад

    Newcastle....3
    Areaenal....0

  • @HabtamuTeshager-l8p
    @HabtamuTeshager-l8p 4 дня назад

    Newcastle united 2-1Arsenal

  • @jemilahmed1427
    @jemilahmed1427 5 дней назад

    Arsenal 3:0 yashenefal

  • @yawiwe
    @yawiwe 5 дней назад

    Endene Arsenal ye Newcastle meda ykebdewal ,Newcastle wancha eyasebu sle michawetu yemikebdew ymeslegnal
    Newcastle 1-2 Arsenal
    GG Newcastle ✓

  • @AbubekerSelman-l1c
    @AbubekerSelman-l1c 5 дней назад

    Arsenal 5 Newcastle 0

  • @Tamirufkadu
    @Tamirufkadu 5 дней назад

    አርሴናል ሶስቱን ሚድፊልደሮች ኦዲጋርድ ፓርቲ ራይስ እስከ አመቱ መጨረሻ ሳይጎዱ አብረው ከተጫወቱለት ካራባውንና የሊጉን ዋንጫ ከፍ አድርገው ይስማሉ።

  • @SinteLiverpool-ev2sv2kt9j
    @SinteLiverpool-ev2sv2kt9j 5 дней назад

    በምንም ተዓምር አያሸንፍም አርሰናል😅😂

    • @Wabi368
      @Wabi368 5 дней назад

      ሊቨርፑልም ላያሸንፍ ይችላል

    • @SinteLiverpool-ev2sv2kt9j
      @SinteLiverpool-ev2sv2kt9j 4 дня назад

      @Wabi368 እና ምን ችግር አለው አምና ማነው ያሸነፈው ?
      31 አመት አደለም እኮ አንድ አመት ብቻ ነው 🤣😁😂

  • @HuzeyfaMohammed-j7b
    @HuzeyfaMohammed-j7b 5 дней назад

    first comment

  • @liltide
    @liltide 5 дней назад

    amna 4 le 1 newcastlen emirates ashenifual aliz astekakel
    ruclips.net/video/7J1YNu3h10s/видео.html