Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወድም አለም ሀብቴዋ አተ እራስህንጠብቅ በሀይማኖትህ ጠንካራ ሁን ለሁሉም ነገር ወደ አላህ እጃችንን ማዞር ነው ዱአ አድርግ ነው
ወይኔ ምንአይነትነው ወድሜይቅረታ ተደራረጉ አላልምይወደዋልእና ከደዚህ አይነት ሙገሞገኛ ይጠብቅህ ወድሜ ከደዚህአይነት ሰውእራቅ ወላሂ ብጣምይከብዳል
መታረቁን ይታረቁ ግንይች መልሣ ወደ ህይወቱ ከመጣች አበቃለት ታሣብደዋለች ለማንኛቸዉን እራሥህን ጠብቅ ወንደሜ🙏🥰
ይገርማል ምንም በማያገባው ጥልቅ ብሎ ይከራከራል እደየ ምን አይነት ልጅ ነው ምን አገባው ውይ መቃጠል ሲያናድዲ
ይቅር,በላት,ግን,ወደ,ህይወትህ,አትመልሳት,ወንድምሜ,መልካምነትህን,በይቅርታ,መልሰህ,አሳያት
እንዲ እናተ በግድ ነው እንዴ ጉቦ አብልታችኋለች መሰለኝ ካልፈለገ አልፈለገም ለምን እሱን ትበጠብጠዋለች ወንድሜ ቅናት ይዟትነው
ወድሜ ሀብቴ እራሥህ ጠብቅ ለማንኛዉም የኛ ህዝብ አይታመንም ልጅቷ አልፈልግም ከተባለች ምን አልከሠከሣት ኢጭ አልጫነች የምር
ይች ሲጀመር ለሚስት አትሆንም ላንተ ክብር ቢኖራት የግል ህይወታችሁን በግል እንጅ ቀረፃ ላይ አልነበረም የሆነች ጋጠወጥ ናት አሳሳች
ሀብቴ የኔወድም እራስህንጠብቅ እነዝህ አጭበርባሪናቸው
ስራ የላቸዉም መሰል ልጆቹ ወድሜ እራሰህን ጠብቅ ግዜወ ያሰፈራል አልፈልግም ተባለች እና ምንድነወ
እኔ ያልገባኝ ነገር ግዲ አፍቅራት ነዉደ የሚሉት
ሀብቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ይገርማል አተምትለውን አይርዱህም
በቃ ልጅቱ አርፍ ትቀመጥ በቃ ሂወቶን ትኖር አንተም የምትፍልገውን ሂውት ኑር በግድ ሂውት የለም አንተም እራስህን ጠብቅ እንደዚህ አይነት ነገር መዘዙ ከባድ ነው
ወላሂ ወንድሜ. ከዛ ከዚህ የምትል ሴት አያስፈልግም. አንተን ለመጉዳት ይሆናል. የተመለሰችው ራስህንጠብቅ ሲጀመር እሷ አኮንህም በእርግጥ ልትወዳት ትችላለህ ግን ወላሂ ሴት ልጅ. ስትርስትል ያለች ስትሆነው. በሀይማኖትህ እና አሏህን የምትፈራ ለፍጡር ሳይሆን ለፈጣሪ የምትኖር ቢሆን ደስ ይላል እናማ አሏህ ይወፍቅህ. ወንድሜ.
ፈጣሪየ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ምን አድርግ ነው የሚሉህ ጓደኛዋ የሚፎክረው ታረቁ ነው ወይስ ምድነው
ይቅርታ አድርግላት ግን ወደ ህይወትህ አትመልሳት ሲጀመር ይህ ትዳርጂ ጨዋታ አደለም እስህን ጠብቅ ወንድም
እሷ ብታፈቅረው ኖሮ በሱላይ አትደርብበትም ነበር ትጠብቀው ነበር ልጅን አታሰቃዩት በናታቹህ ተውት
ወይይ እነዚህ ግን ጎደኛናቸው አውሬየወች የሆነ ኬዝማ አላቸው ተልኮ አትመናቸው ከነዚህ ራቅ ሀብቴየ?
Eshi
ሀብትሸ አዙህ እራሰህን ጥብቅ እሚናገረህ ሰዉ ምጥፉነዉ ያሰታዉቃል
ሀብትዬአይዞክአላህአለህ እደዚህአይነትጓደኛአይጠቅሙህም ሺሻቸውወላሂ
ወይ ሀብቴ አሳዘነኝ ሚኒቱ ተጣበቀችብክ
እግዚአብሔር ይርዳው ሲያሳዝን😥💔
እረ በስመአብ ምን አርግ ነው የምትሉት ከሱጋር መሆን ከፈለገች ለምን ከሌላ ሂደች ጉድ ልቦና ይስጣት
በቃ ልጁን አታሰቃዩት አብሽር ወንድም
አይዞህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ 🌹
ይሄማ ተከፍሎታ ነዉ እንዲህ የሚሆነው ደነዝ አቦ ቱ ይሄ ነዉ የሰራ ባልደረባ ይሄ ነዉ ጓደኛ ቱ አርዮስ ነዉሀብትዬ ከነዚህ ጋር 10 በሰራ የቆየህ ። ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀብትዬ እነዚ ነገ ሌላም ነገር ማሰባቸው አይቀረም
Thanks sis
ይቅር ይላል ብዙ ይቅር የተባለ ጥቂት ይቅር ማለት አያቅተውም
እናንተ ጓደኞቹ የተባላችሁት እራሱ ሽምጥጥ አድርጋች ክዳችሁታል። እውነተኛ ጓደኞች ብትሆኑ እሱን አልፈልግም ብላ ትታው ሄዳ ሌላ ጓደኛ ይዛ ያ የያዘችው ጓደኛ ልክ እንዳልሆነ ስታውቅ ዙሯ መጣ ስጠይቀው እንዴት ነው ታረቃት የምትሉት ይህች ሴት እኮ በህይወቱ ላይ እየተጫወተች ያለች ሴት ናት።
አረ በጣም ያስጠላል አረ ጓደኛ ማለት እደዚህ አይደለም ጭራሺ አሁንም ለልጅቱ ይከራከራል እደየ ብሺቅ ነው ጓደኛ ተብየው
betam yemiyastelu nachew yezare godegna aytamenm ena wendm habtsh rashn tebk ke endezi aynet godegna rakachew
አረ ይደብራል የምር አተ ጓደኛው ግን ጥሩ ስራ አይደለም ያደረከው ስራ ቦታው መታ ስትረብሸው አተ ለሷ ነበር ስታሺቃብጥ የነበረው
ምነውጓደኛተብየውአተለማንያልከውነውጓደኛህንየምታበሳጨው❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
ምን አርግ ነው የምትለው?አልፈልግም ካለ ለምን ታስገድደው አለህ???
በቃተዋትሀብትየ።እድህያለሠው ጥሩአደለም
ኡፍፍፍፍ እስኪ ልጁን ተውት ወይኔ💔💔💔
ከምረ ሊበሉትኮነው ሲስጠሉ
ይሄን ልጅ ምን አድርግ ነው የምትሉት? አልፈልግሽም አላት አይደለም? ሌላ ፍቅረኛ አላት በቃ ምን ያድርጋት? ከአዲሱ ፍቅረኛዋ ጋር ትቀጥል ምን ፍለጋ ነው ሀብቴ ጋር የምትመጣው?
በሀይማኖት ክ ጠንክር እዱኒያ ነገ ትከስራለች
Muselm naw way esu
ሀብቴዋ፣ወደ፣ፍቅር፣እዳትመልሳት፣አትሆንህም፣መጥፎሰው፣ናት፣ጓዶኛችህ፣እራሱ፣ይቶብ፣መሸቀጫ፣ሊያደርጉህ፣ፈልገዋል፣ባአሁን፣ሰአት፣ጓደኛ፣የት፣አለና፣
ልዩ ገጠመኝ ኤፍታህ ላይ አዳምጡ👍selam fiteru
ምን አገባው ኢሔ አለቅላቂ ከነዚህ ጋር ሁለተኛ ከነዚህ ልጆች ጋር አትስራ የሆነ ልክስስ ነገር ነው
እሽ
ወንዲሜ እራስህን ጠብቅ ይቅርታ አዲርግላት ቅን ተሄደች ሄደች
ለልጁ የምትሆን አይነት ሴት አደለችም በጭራሽ 666 የሰፈረባት ሴት ናት አትጠቅመውም ስራ ቦታ ላይ መጦ መረበሽ ምን የሚሉት ፀባይ ነው
የግል ወሬ ሚድያ አታዉሩ
አይ ወንድሮ ወንድምሀብ እራስህንብቅ አቦ ወይ ገሬ
አይዞህ አብትሽየ እራስህን ጠብቅ
ጥፋቱንሁላ ባተይለክሳእሉእዴ ሆ እሶያጠፋችው አይታያቸውም ጓደኛህደሞአሺቃባጭነው
ወይ ጉዲ
ለመታርቅ ታርቁ ግን ሚስት አኮንህም ካጠፋሁ ይቅርታ
Ayiiii.sewu.malet.kebad.new....ayizoka.arsaken.xebaq....faxriiii.yexbaqaheee
ጎደኞችህ ከሆኑ እደዚህ አልነበረም የሚያደርጉት እደውም እነሡ ያሥጠቁሀል እራሥህን ጠብቅ
ሠራህንጀመረልነ
ሴቶች ልብ ግዙዙዙ
👍👍
ጓደኛማለትቁምነገርሲኖርነው
በኢሞም ደውየልህ ነበር ልታነሳልኝአልቻልክም
ሀብ አዞህ ወደሚ
በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ!!!
Habte kasfelge be hulu neger alen kegonk
ቤተሰብ እንሁን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏
Hi
ጓደኞችህ ግን አሽቃባጭ ናቸው
እራስህን ጠብቅ ይህ ነገር አያምርም ጭራሽ ይቅርብህ
ሀብትሽ ከንዚ አይነት እራቅ በተረፈ እራስህን ጠብቅ💕
በገድታረቀነውእደምንአሰበህነውከፈለካትአተውያዛትእደዘህአየነትጎደኛጠሩአደለምአሸቃበጪ
👍👍👍👍

ይሄማ ተከፍሎታ ነዉ እንዲህ የሚሆነው ደነዝ አቦ ቱ ይሄ ነዉ የሰራ ባልደረባ ይሄ ነዉ ጓደኛ ቱ አርዮስ ነዉ
ሀብትዬ ከነዚህ ጋር 10 በሰራ የቆየህ ። ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀብትዬ እነዚ ነገ ሌላም ነገር ማሰባቸው አይቀረም