Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እናቴ💝 ባንቺ የተሰሩ፣ እጅ የሚያስቆረጥሙ ምግቦችሽ እንዴት እንደናፈቁኝ 💝🥰
ዘመናዊት እናትሺ በጣም ጎበዝ ናቸው
ቃልዬ እናትሽ ባለሞያ ናቸው
@@MesiBeauty yes she is messiyee yene konjo 💝
አቤት ሞያ. እኔ እራሱ. ይሄን የስራ እጅ ይባረክ. ነው ያልኩት. አንቺ ብቻ ስትሆን. አገር ስገባ መጥቼ. እበላለው. እነትሽቤት. ምሳ
ፍትህ ለኔነላንቺ. ይሄ ምግብ. ለነፈቀን
ደርባባ ደስ የምትይ እናት የሞያ ባለቤት በሚገባ መልኩ የምታስተምሪን ቀልድ አዋቂ ረጅም እድሜ መድሐኔአለም ያድልልን በጣም እናከብርሻለን
ዋዉ እናቴ በጣም ያስጎመጃል የጤና ምግብ ያርገው ስለትምህርቶት እጅግ አመሰግናለሁ እናቴ ጤናና እድሜ ይስጦት
ምራቄን ዋጥኩ በጣም ነው ደስ የሚለው ደግሞ አንድ የተማርኩት ፍፁም ቲማቲም አትጠቀሚም እና ጣእሙ ልዩ እንደሆነ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ
ከአገላለፅሽ ጀምሮ ደስ ይላል 1ኛ
አመሰግናለሁ
ማዘርዬ እናመሰግናለን እኔም ነጭ ሽንኩርት በጣም ነው የምወደው በተለይ ባልጫ ሽሮ እና ባልጫ ምስር ድፍኑን ከትቼ እበላለሁ
wow wow wow wow ...ደርባባ ደስ የምትይ እናት የሞያ ባለቤት በሚጥም መንገድ ነው የሰራሽው አፋችን ውሀ ሞላ በጣም ያስጎመጃል
ሁሉም ምስሩም የአበባ ጎመኑም የነአነአውም ደስ ቆንጆ አርገሽ በርጋታና በሚጥም መንገድ ነው የሰራሽው አፋችን ውሀ ሞላ በጣም ያስጎመጃል የሀገራችን ጤነኛ ምግብ ከልብ እናመሰግናለን💚💚💚💚👍👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ።
ዋው ሞያ ብሎ ዝም እናታችን ትልቅ ትምኽርት ነው በርቱልን እጆ ይባረክ እድሜ ከጤና ያድልልን
ማሻ አላህ የተባረከ ገበታ ይሁንላችሁ ሞያ ነፍነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እጅግዬ በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ👌👌👏ሼር❤️🙏
በጣም አመሰግናለሁ
የተባረከ ይሁን በጣም መርጥ ነው😊
ማዘርዬ ምርጥ ምግብ የተባረከ ይሁን የናና ውሀው ተመችቶኛል ጋዝ ያለነገር ከመጠጣት ጤናማ ነው የናናው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እጅግ ልዩ አሰራር ነው እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
ውይኔ እንጀራው ።። አረ ተዉ ግን ። በ አምሮት ልትገሉን ነው ግንንን
Meluye Enquan Adirisish🙏Yene Balimuya.Chef demo Yamrwal enday👍Hulu bijish ekonew👏
የእንጀራዉንስ ነገር እንደዉ ተይዉ ሜሉ ወዲህ ብንለዉ ወዲያ ምንም እንደሀገር ቤት!!
@@letsexploretogether4512 የ እናቴ እጅ ናፍቆኝ ነው በዛውም ትንሽ ልሞላቀቅ ብዬ እኮ ነው ።
@@Bt-Y2XLO እዚህማ ድርቆሽ ነው እኮ የምንበላው ሀሀ
እኔማ ገነ. ለመስራት. ስትጀምርነው አፌን እማጣጥመው. መግቤትነው የቀረኝ. ምግቡን ሳይ. ይባረክ እጃ ፍትህ. ስውአገር ያለን.
Enameseginalen enate berchi edime tena yestish 😍😍😍
እኔጋር ከፍሪጅ ዉስጥ የከረመ አበባ ጎመን ዛሬ መላ አግኝቷል!! እጆችሽ አብዝተዉ ይባረኩ የእነ ሜሉ እናት የምግቡ ማማር ከአገራችን ድባብ ጋር እጅግ በጣም ልዩ ነዉ!!
🤣🤣🤣🤣🤣
ውይ ደስ የሚሉ እናት ለየት ያለ አሰራር
አቤት ሞያ ያስጎመጃል እውነት እጂሽ ይባረክ አካባቢው ሲያምር
አመሰግናለሁ በጣም
እንኩዋን ደህና መጡ የነ ሜሉዬ እናት ሁሉም ያምራል በአይን ብቻ ያጠግባል እናት እንኩዋን ሰርታው የነካችው ሁሉ ይጣፍጣል እጆትን ይባርከው በእርሶ ቪድዮ ጥቅሙ ብዙ ነው ሞያም እየተማርን የአገራችንን የቤታችንን ትዝታ እናጣጥማለን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ይበርቱ
ጎበዝ በርቺ ባለሞያ ነሽ እጅሽይባረክ
በጣም ምርጥ ስራ ነው እማዬ እድሜ ጤና 🙏🙏
ዋው አጀራው ወጡ እሩዙ ቡናው ፋ ብሎ ሲምር የሜላት አናት እጆን አይቆርጥሙዎ😋😋😋👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
በጣም ያምራል ቀጥታ ሸክላዬን ነው ያነሳሁት እንዳንቺ ልሰራ ቶሎ ቶሎ ልቂልን እናመሰግናለን
የኔ ውድ እናት እንዴት እንደሚያምር የእናት እጅ የነካው ሁሉም ነገር ይጣፍጣል በርቱልኝ💓
የኔ እናት እጆት ይባረክ
Endti endmwedshe geta abizeto yibarkshe ❤😍
እጅሽ ይባረክ ማሚ ልጆሽ ልጆችሽ ባንቺ ወተው ነው እንዲ ቅመም የሆኑት
እውነት ነው
በተለይ የምሰሪው መጠጥ አንደኛ ባለሙያ ነሽ በርች በጣም ጎበዝ
ኡፍፍፍፍ። በማየት ብቻ ጣፈጠኝማማዬ እጅሽ ይባረክ ።😘😘😘😋😋😋😋😋😋
አሜን
ዋው እንዴት ያምራል ልዩ ነው💕💕💕
በጣም ጥሩ ነው አቦበችሽን እዴት ተከባከሽ
አመሰግናለሁ አሳያለሁ በቅርቡ
👌👌👌👌👌👍🌹very cleane.I can't wait mom.
በጣም ጎበዝ ነሽ አን ዳንድ ግዜ ግራ ይገባኛል ካንቼ ተማርኩኝ አመሰግናለው
እንኳን በሰላም መጣሽ ማማዬ ውይ ሙያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
የሚሉ እናት እጅሽ ይባረክ ምሳውም የተባረከ ይሁን
Wow Looks yum Thank you for sharing God blessed you more 🌹💞🌷🌹💞🌷🥰🙏🙏🙏🙏
Thanks
በዉንት ብዙ ሞያ አንማራለን በርቺ
Getani hulum negar betam yamiral ye wushawum🦮dimtsi ☘️🍀☘️🌿🌱🪴💐🌷🌺🌸💚💛❤️hulunem betam wodijalewu 👍
Betam amesegnalew
Ejesh yebarek mamii
እጅዎት ይባረክ
Amen amen
የተባረከ ይሁን እጅሽ ይባረክድስቷም ታምራለች
ዎው ተባረኪልን እናመሰግናለን👌👌👌🙏🙏💕💕💕
አሜን። በጣም አመሰግናለሁ።
Betam enamsegenalen setay rasu yamral batekalay yewnet kalat yelgnem bertulgn enatachen akrarebo bunaw metetaw neger hulum waw des yelal 😍😍👍👍👍👍👍
በጣም ቆንጆ ነው እናታችን።
ቃልዬ እናትሽ በጣም ደስ ይላሉ እናንተን የወለዱ ምርጥ እናት እሁኑኑ ነው Subscribe የማደርጋቸው በዛውም ሜሉዬን ጠፍታብኛለች ተቆጡልኝ ልበላቸው።😄😄
አመሰግናለሁ እሺ እነግራለሁ
የእናት ደርባባ ከሙያ ጋር ረጅም እድሜናጤና ይስጥልኝ!!
የተባረከ ይውን❤❤
ልዩ ነው
Way Emameya shkela Destesh setamer Godbless Ewadeshlahu
ye ene Melu enat betam dese yelalu betam yameral megibum
Wow I love it good job 👏 mom am coming l eat your lunch
You are more than welcome
ውይክፈችለት. ውሻ በጣም ነው. እምወደው
ይፈታሉ ስለሚያስቸግሩ ነው አሁን የገቡት
YETEBAREKE YEHUNELACHEHU .ENATACHEHU BETAM erega yalu ena bale muya nachewe enanetem yesachewen meneged yezachehuale. Fetare yebarkachehu. Share seladeregachehu. Enamesegenalene. 🌸🌺🌷❤
Amesegnalew betam
Yes Ema, the way is to eat with everyone TOGETHER. The operative word is TOGETHER... With love ❤
ዋው ማማዬ በጣም ያምራል ማማዬ ሙያ እየተማርኩ ነው እምሰሪውን ምግብ ደፍተር ላይ እየፃፍኩ ነው ኢትዮጵያ ስሄድ እሰራለሁ እጅሽ ይባረክ
በርችልኝ የኔ ልጅ
ምእጅሽ ይባረክ ሲያስጎመጅ😍❤️
ከልብ እናመሰግናለን
@@ejigemoya በጉጉት እየጠበኩ ነው የሚቀጥለውን ቪዲዬሽን🙏
ማማየ እጅሽ ይባረክ በርቺ
ሰላም እናታችን በጣም ደሰ የሚል አሰራር ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ እኔጋም ጋብዤዎታለሁ
እሺ
እጅግ ሙያ የተሟላ አድርገሽ ነው የሰራሽው 👍👍በጣም ወድጄዋለሁ የኔንም ቤት መጎብኘት አድርጊልኝ የምትወጅው ነገር የኖራል 🖐ሰብስ ክራይብ አድርጌያለሁ
አመሰግናለሁ። እሺ
ዋው
Amazing thank you
የእርድን በእቤት ውሥ እንዴት ነው የሚዘጋጀው
Waw yasgomegale egoten yebarekelen!
Amen
እንኳን ደህና መጣሽ አይቸ ኮመንት እሰጣለሁ👍
Misir be shekla dest it’s yummy
Gobez kes bila new mitastemrew yihe timihrt new inyee kuche biye besnesreat new sayew yemieilew igish yibarek yeniye iht💕🥀🥀🥀🥀
nice
እናትዬ ተባረኩ አሪፍ ምግብ ነው የሰሩት 👍👏
እናመስግናለን
በጣም
👏👏👏👍👍👍
ማማዬ እጅ ይባርክ ብያለሁ 🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቤትሽ በበረከት በጤና በፍቅር ይሙላ ኪዳነምህረት በመውጣት በመግባትሽ ትጠብቅሽ ከነመላ ቤተሰብሽ እናቴ እጅሽ ይባረክ የእናት ምግብ እንኩዋን በእጅ በእግር ቢሰራ ይጣፍጣል አያያዛችሁ ብቻ ይበቃል ።እጅሽ ይባረክ ማሚዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍👍👍👏💕💕💕💕💕💕💐💐💐💐💐ይቅርታ ማሚዬ ሩዝ ስትሰሪ ቀስ እያለ እንዲበስልልሽ እና እንዲይዝ ምድጃው ላይ ወንፊት የመሰሉ አሉ በክብ የሚሸጡ ባለፈው ሀገር ቤት እንደነበርሁ ሾላ ገበያ አይቻለሁ እነዛ ብረቶች ከድስት በታች ስናደርጋቸው ወጥ ወይም ሩዙ እንዳይዝ የድስቱን ሙቀት ይከላከላል 👏👏👍የተባረከ ይሁን 👏👏
በጣም አመሰግናለሁ። እሺ እፈልገዋለሁ እስቲ።
1000amet mom..gin erabegni sayewu...
እርድ እንደሚዘጋጅ አሳይኝ ምግብሽ ዋውነው ተባረኪይ
እሺ አሳያለሁ
@@ejigemoya እመስግናለን
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
wow mamaye ejesye ybarke
የሜሉ እናት እጆት ይባረክ የእጀራው ናፍቆቴን ጨምረው መጣም ያምራል 😋😋😋
❤❤❤
Betam yamarale wesha siyalekes anjeten newe yemibelagen.
good
የእናት እጅ ሲጨልፍ ራሱ አይሰስትም ጭልፋውን ሙልት አድርጎ ነው ሳይበላ ያጠግባል
ውይ ምግብ የከሰል ብና አረ ማሚ ገደልሽን እርጉዞች ተሰባስበን ፍትህ እንጠይቅ ክክክክክክክክክ በጣም ነው የሚያምረው ሁሉም ነገር
Yetiome megebochen betasayen dese yelenal
❤❤❤❤❤❤❤😋🥰🥰
Enkon selam metu mazer
ማማ በርቱልን የሸክላ ድስት እንዴት ነው የሚሟሸዉ ወይስ አይሟሽም ?
የሸክላ አሞሻሸት እዚ ላይ አለruclips.net/video/neSIZpNfodE/видео.html
በአይን እራሡ ያጠግበል ጉበዝ እናታችን❤
የወፎቹም ኩኩ መለኮቴ የውሻውም ለቅሶ የተናፈቀ ነው ለኔ አገሬ ወሰደኝ
እንኮን ደነማጠሽ ማም
እንጀረ ዉ ገነሠየዉ ምረቅ ይማጠል
Please ye shekela dest simuash asayin.please
እሺ አሳያለሁ።
ejig muyash des yilal yet hager new yalewshew
ካስደት ስመለስ የኔ ደርባባ እናት ምሳ ካሰወ ቤት እበላለው እጀወን አብዝቶ ይባርክልን ስተየ አይውት ቢደወውን በማራያም
ይቻላል ቤቴ ሁሌ ክፍት ነው
ስላካፈሉን ሙያ እያመሰገንሁ ሩዝ የሰሩበት ድስት የት እንደሚገኝ ቢጠቁሙን:: ሌላው ደግሞ ከተለመዱ ቅመሞች ወጣ ያሉ (ለምሳሌ የፒዛ የክትፎ እና ሌሎችም) የቅመም አይነቶችን ቢሰሩልን:: አመሰግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ። ድስቱ መርካቶ ይገኛል።
እንኳን ደህና መጡ❤️
ለቤትሽአድስነኝጀግና👌👌👌👌👍👍
Berchy
Amesegnalew
ቁጭ ብለሺ ስሪ
ምርጡ ገበታ ጋር ብትወዳደሪስ
ፍቅር የሆንሽ ሴት ነሽ
እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እናቴ💝 ባንቺ የተሰሩ፣ እጅ የሚያስቆረጥሙ ምግቦችሽ እንዴት እንደናፈቁኝ 💝🥰
ዘመናዊት እናትሺ በጣም ጎበዝ ናቸው
ቃልዬ እናትሽ ባለሞያ ናቸው
@@MesiBeauty yes she is messiyee yene konjo 💝
አቤት ሞያ. እኔ እራሱ. ይሄን የስራ እጅ ይባረክ. ነው ያልኩት. አንቺ ብቻ ስትሆን. አገር ስገባ መጥቼ. እበላለው. እነትሽቤት. ምሳ
ፍትህ ለኔነላንቺ. ይሄ ምግብ. ለነፈቀን
ደርባባ ደስ የምትይ እናት የሞያ ባለቤት በሚገባ መልኩ የምታስተምሪን ቀልድ አዋቂ ረጅም እድሜ መድሐኔአለም ያድልልን በጣም እናከብርሻለን
ዋዉ እናቴ በጣም ያስጎመጃል የጤና ምግብ ያርገው ስለትምህርቶት እጅግ አመሰግናለሁ እናቴ ጤናና እድሜ ይስጦት
ምራቄን ዋጥኩ በጣም ነው ደስ የሚለው ደግሞ አንድ የተማርኩት ፍፁም ቲማቲም አትጠቀሚም እና ጣእሙ ልዩ እንደሆነ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ
ከአገላለፅሽ ጀምሮ ደስ ይላል 1ኛ
አመሰግናለሁ
ማዘርዬ እናመሰግናለን እኔም ነጭ ሽንኩርት በጣም ነው የምወደው በተለይ ባልጫ ሽሮ እና ባልጫ ምስር ድፍኑን ከትቼ እበላለሁ
wow wow wow wow ...ደርባባ ደስ የምትይ እናት የሞያ ባለቤት በሚጥም መንገድ ነው የሰራሽው አፋችን ውሀ ሞላ በጣም ያስጎመጃል
ሁሉም ምስሩም የአበባ ጎመኑም የነአነአውም ደስ ቆንጆ አርገሽ በርጋታና በሚጥም መንገድ ነው የሰራሽው አፋችን ውሀ ሞላ በጣም ያስጎመጃል የሀገራችን ጤነኛ ምግብ ከልብ እናመሰግናለን💚💚💚💚👍👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ።
ዋው ሞያ ብሎ ዝም እናታችን ትልቅ ትምኽርት ነው በርቱልን እጆ ይባረክ እድሜ ከጤና ያድልልን
ማሻ አላህ የተባረከ ገበታ ይሁንላችሁ ሞያ ነፍነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እጅግዬ በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ👌👌👏ሼር❤️🙏
በጣም አመሰግናለሁ
የተባረከ ይሁን በጣም መርጥ ነው😊
ማዘርዬ ምርጥ ምግብ የተባረከ ይሁን የናና ውሀው ተመችቶኛል ጋዝ ያለነገር ከመጠጣት ጤናማ ነው የናናው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
እጅግ ልዩ አሰራር ነው እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
ውይኔ እንጀራው ።። አረ ተዉ ግን ። በ አምሮት ልትገሉን ነው ግንንን
Meluye Enquan Adirisish🙏
Yene Balimuya.Chef demo Yamrwal enday👍Hulu bijish ekonew👏
የእንጀራዉንስ ነገር እንደዉ ተይዉ ሜሉ ወዲህ ብንለዉ ወዲያ ምንም እንደሀገር ቤት!!
@@letsexploretogether4512 የ እናቴ እጅ ናፍቆኝ ነው በዛውም ትንሽ ልሞላቀቅ ብዬ እኮ ነው ።
@@Bt-Y2XLO እዚህማ ድርቆሽ ነው እኮ የምንበላው ሀሀ
እኔማ ገነ. ለመስራት. ስትጀምርነው አፌን እማጣጥመው. መግቤትነው የቀረኝ. ምግቡን ሳይ. ይባረክ እጃ ፍትህ. ስውአገር ያለን.
Enameseginalen enate berchi edime tena yestish 😍😍😍
እኔጋር ከፍሪጅ ዉስጥ የከረመ አበባ ጎመን ዛሬ መላ አግኝቷል!! እጆችሽ አብዝተዉ ይባረኩ የእነ ሜሉ እናት የምግቡ ማማር ከአገራችን ድባብ ጋር እጅግ በጣም ልዩ ነዉ!!
በጣም አመሰግናለሁ
🤣🤣🤣🤣🤣
ውይ ደስ የሚሉ እናት ለየት ያለ አሰራር
አቤት ሞያ ያስጎመጃል እውነት እጂሽ ይባረክ አካባቢው ሲያምር
አመሰግናለሁ በጣም
እንኩዋን ደህና መጡ የነ ሜሉዬ እናት ሁሉም ያምራል በአይን ብቻ ያጠግባል እናት እንኩዋን ሰርታው የነካችው ሁሉ ይጣፍጣል እጆትን ይባርከው በእርሶ ቪድዮ ጥቅሙ ብዙ ነው ሞያም እየተማርን የአገራችንን የቤታችንን ትዝታ እናጣጥማለን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ይበርቱ
በጣም አመሰግናለሁ።
ጎበዝ በርቺ ባለሞያ ነሽ እጅሽይባረክ
በጣም ምርጥ ስራ ነው እማዬ እድሜ ጤና 🙏🙏
ዋው አጀራው ወጡ እሩዙ ቡናው ፋ ብሎ ሲምር የሜላት አናት እጆን አይቆርጥሙዎ😋😋😋👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
በጣም ያምራል ቀጥታ ሸክላዬን ነው ያነሳሁት እንዳንቺ ልሰራ ቶሎ ቶሎ ልቂልን እናመሰግናለን
የኔ ውድ እናት እንዴት እንደሚያምር የእናት እጅ የነካው ሁሉም ነገር ይጣፍጣል በርቱልኝ💓
አመሰግናለሁ
የኔ እናት እጆት ይባረክ
Endti endmwedshe geta abizeto yibarkshe ❤😍
እጅሽ ይባረክ ማሚ ልጆሽ ልጆችሽ ባንቺ ወተው ነው እንዲ ቅመም የሆኑት
እውነት ነው
በተለይ የምሰሪው መጠጥ አንደኛ ባለሙያ ነሽ በርች በጣም ጎበዝ
አመሰግናለሁ በጣም
ኡፍፍፍፍ። በማየት ብቻ ጣፈጠኝማማዬ እጅሽ ይባረክ ።😘😘😘😋😋😋😋😋😋
አሜን
ዋው እንዴት ያምራል ልዩ ነው💕💕💕
አመሰግናለሁ
በጣም ጥሩ ነው አቦበችሽን እዴት ተከባከሽ
አመሰግናለሁ አሳያለሁ በቅርቡ
👌👌👌👌👌👍🌹very cleane.I can't wait mom.
በጣም ጎበዝ ነሽ አን ዳንድ ግዜ ግራ ይገባኛል ካንቼ ተማርኩኝ አመሰግናለው
እንኳን በሰላም መጣሽ ማማዬ ውይ ሙያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
አሜን
የሚሉ እናት እጅሽ ይባረክ ምሳውም የተባረከ ይሁን
አሜን
Wow Looks yum Thank you for sharing
God blessed you more 🌹💞🌷🌹💞🌷🥰🙏🙏🙏🙏
Thanks
በዉንት ብዙ ሞያ አንማራለን በርቺ
Getani hulum negar betam yamiral ye wushawum🦮dimtsi ☘️🍀☘️🌿🌱🪴💐🌷🌺🌸💚💛❤️hulunem betam wodijalewu 👍
Betam amesegnalew
Ejesh yebarek mamii
አሜን
እጅዎት ይባረክ
Amen amen
የተባረከ ይሁን እጅሽ ይባረክ
ድስቷም ታምራለች
አመሰግናለሁ
ዎው ተባረኪልን እናመሰግናለን👌👌👌🙏🙏💕💕💕
አሜን። በጣም አመሰግናለሁ።
Betam enamsegenalen setay rasu yamral batekalay yewnet kalat yelgnem bertulgn enatachen akrarebo bunaw metetaw neger hulum waw des yelal 😍😍👍👍👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆ ነው እናታችን።
በጣም አመሰግናለሁ
ቃልዬ እናትሽ በጣም ደስ ይላሉ እናንተን የወለዱ ምርጥ እናት እሁኑኑ ነው Subscribe
የማደርጋቸው በዛውም ሜሉዬን ጠፍታብኛለች ተቆጡልኝ ልበላቸው።😄😄
አመሰግናለሁ እሺ እነግራለሁ
የእናት ደርባባ ከሙያ ጋር ረጅም እድሜና
ጤና ይስጥልኝ!!
የተባረከ ይውን❤❤
አሜን
ልዩ ነው
አመሰግናለሁ
Way Emameya shkela Destesh setamer Godbless Ewadeshlahu
በጣም አመሰግናለሁ
ye ene Melu enat betam dese yelalu betam yameral megibum
አመሰግናለሁ
Wow I love it good job 👏 mom am coming l eat your lunch
You are more than welcome
ውይክፈችለት. ውሻ በጣም ነው. እምወደው
ይፈታሉ ስለሚያስቸግሩ ነው አሁን የገቡት
YETEBAREKE YEHUNELACHEHU .ENATACHEHU BETAM erega yalu ena bale muya nachewe enanetem yesachewen meneged yezachehuale. Fetare yebarkachehu. Share seladeregachehu. Enamesegenalene. 🌸🌺🌷❤
Amesegnalew betam
Yes Ema, the way is to eat with everyone TOGETHER. The operative word is TOGETHER...
With love ❤
ዋው ማማዬ በጣም ያምራል ማማዬ ሙያ እየተማርኩ ነው እምሰሪውን ምግብ ደፍተር ላይ እየፃፍኩ ነው ኢትዮጵያ ስሄድ እሰራለሁ እጅሽ ይባረክ
በርችልኝ የኔ ልጅ
ምእጅሽ ይባረክ ሲያስጎመጅ😍❤️
ከልብ እናመሰግናለን
@@ejigemoya በጉጉት እየጠበኩ ነው የሚቀጥለውን ቪዲዬሽን🙏
ማማየ እጅሽ ይባረክ በርቺ
አሜን
ሰላም እናታችን በጣም ደሰ የሚል አሰራር ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ እኔጋም ጋብዤዎታለሁ
እሺ
እጅግ ሙያ የተሟላ አድርገሽ ነው የሰራሽው 👍👍በጣም ወድጄዋለሁ የኔንም ቤት መጎብኘት አድርጊልኝ የምትወጅው ነገር የኖራል 🖐ሰብስ ክራይብ አድርጌያለሁ
አመሰግናለሁ። እሺ
ዋው
Amazing thank you
የእርድን በእቤት ውሥ እንዴት ነው የሚዘጋጀው
Waw yasgomegale egoten yebarekelen!
Amen
እንኳን ደህና መጣሽ አይቸ ኮመንት እሰጣለሁ👍
Misir be shekla dest it’s yummy
Gobez kes bila new mitastemrew yihe timihrt new inyee kuche biye besnesreat new sayew yemieilew igish yibarek yeniye iht💕🥀🥀🥀🥀
nice
እናትዬ ተባረኩ አሪፍ ምግብ ነው የሰሩት 👍👏
አመሰግናለሁ በጣም
እናመስግናለን
በጣም
👏👏👏👍👍👍
ማማዬ እጅ ይባርክ ብያለሁ 🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቤትሽ በበረከት በጤና በፍቅር ይሙላ ኪዳነምህረት በመውጣት በመግባትሽ ትጠብቅሽ ከነመላ ቤተሰብሽ እናቴ እጅሽ ይባረክ የእናት ምግብ እንኩዋን በእጅ በእግር ቢሰራ ይጣፍጣል አያያዛችሁ ብቻ ይበቃል ።እጅሽ ይባረክ ማሚዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👍👍👍👏💕💕💕💕💕💕💐💐💐💐💐
ይቅርታ ማሚዬ ሩዝ ስትሰሪ ቀስ እያለ እንዲበስልልሽ እና እንዲይዝ ምድጃው ላይ ወንፊት የመሰሉ አሉ በክብ የሚሸጡ ባለፈው ሀገር ቤት እንደነበርሁ ሾላ ገበያ አይቻለሁ እነዛ ብረቶች ከድስት በታች ስናደርጋቸው ወጥ ወይም ሩዙ እንዳይዝ የድስቱን ሙቀት ይከላከላል 👏👏👍
የተባረከ ይሁን 👏👏
በጣም አመሰግናለሁ። እሺ እፈልገዋለሁ እስቲ።
1000amet mom..gin erabegni sayewu...
እርድ እንደሚዘጋጅ አሳይኝ ምግብሽ ዋውነው ተባረኪይ
እሺ አሳያለሁ
@@ejigemoya እመስግናለን
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
wow mamaye ejesye ybarke
አሜን
የሜሉ እናት እጆት ይባረክ የእጀራው ናፍቆቴን ጨምረው መጣም ያምራል 😋😋😋
አመሰግናለሁ
❤❤❤
Betam yamarale wesha siyalekes anjeten newe yemibelagen.
good
የእናት እጅ ሲጨልፍ ራሱ አይሰስትም ጭልፋውን ሙልት አድርጎ ነው ሳይበላ ያጠግባል
ውይ ምግብ የከሰል ብና አረ ማሚ ገደልሽን እርጉዞች ተሰባስበን ፍትህ እንጠይቅ ክክክክክክክክክ በጣም ነው የሚያምረው ሁሉም ነገር
በጣም አመሰግናለሁ።
Yetiome megebochen betasayen dese yelenal
❤❤❤❤❤❤❤😋🥰🥰
Enkon selam metu mazer
ማማ በርቱልን የሸክላ ድስት እንዴት ነው የሚሟሸዉ ወይስ አይሟሽም ?
የሸክላ አሞሻሸት እዚ ላይ አለ
ruclips.net/video/neSIZpNfodE/видео.html