ከመሞታዋ በፊት የመጨረሻዋ ቪዲዮዋ |ኡስታዙ አሰለቀሰኝ ሆዱ አብጧል ልጆቼን አደራ|ሳዳት የፎቶ ሱሱ በዝቷል |minber tv |ebs tv|nejah media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 июл 2023
  • ለሰም ስህተት የቀርታ እጠይቃለሁ የታመሙት ኡስታዝ ሰም ሼኽ አብድለጢፍ ሐሰን ሁላችንም የምንችለውን አንረዳቸዉ ።
    ኢትዮጵያ ነግድ ባንክ ቁጥር 👇
    100044552399
    ❤☝️☝️☝️
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 230

  • @seidmedia_4767
    @seidmedia_4767  Год назад +22

    ለሰም ስህተት የቀርታ እጠይቃለሁ የታመሙት ኡስታዝ ሰም ሼኽ አብድለጢፍ ሐሰን ሁላችንም የምንችለውን አንረዳቸዉ ።
    ኢትዮጵያ ነግድ ባንክ ቁጥር 👇
    1000445523899
    ❤☝️☝️☝️

    • @fatimayimam6022
      @fatimayimam6022 Год назад

      አንድቁጥር ጎሏል ወድም

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Год назад

      ልክነውአድቁጥርአይቀረውም
      አንድቁጥርይቀራል
      ኢትዮቢያንግድባንክከሆነ

    • @MuzemilMuzemiljem-iv2sd
      @MuzemilMuzemiljem-iv2sd Год назад

      @@user-he8tw5de4d አንተስ ይፈቀድልሀል?ፎቶሣይኖር መልእክት ማሥተላለፍ አይቻልምን?

    • @romiroro176
      @romiroro176 Год назад +1

      አሰላሙአለይኩም ሰኢድ ሰውዲ የተገደለችው ወጣት የወሊሶ ልጅ ለምን አታቀርቡትም ቤተሰቦቿ እሰካሁን አልተገኙም ምናልባት በሚዲያ ሊገኙ ይችላሉና ሰበቡን እናድርሰ

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Год назад

      @@romiroro176 ሳኡድየሞተችአለች

  • @user-qx6jl1dx5g
    @user-qx6jl1dx5g Год назад +4

    ጀዛካላህ ኡዝታዝ ሳዳት ሀቅን ተናጋሪን አላህ ያብዛልን

  • @user-ch4hk5zz2c
    @user-ch4hk5zz2c Год назад +12

    እኔ የልጆቹ ነገረ የረብ🤲🤲🤲አላህ ያሺርላቸው አባታቸውን

  • @user-so6tt5xq2z
    @user-so6tt5xq2z Год назад +7

    እነያሲን ኑሩን ና መሰሎችን ጠይቅልን እሲ ለምን ፎቶ እየተነሱ በየፌስኩ የሚለጣጥፉት ሳዳት ብለህ ስጠራራዉ እዴት እዳስጠላብህ ኡስታዝ ብትለዉ ምን ያሰዋል የተዉሂድ ጄግና ኮነዉ

  • @zuzu601
    @zuzu601 Год назад +10

    ሱበሀን አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን 😢😢

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y Год назад +6

    ሱበሀን አላህ አላህየ ካቲማችንን አሳምርልን😢😢😢ዉስታዝና አላህ አፊህን ይመልስልህ

  • @sdgsfg1592
    @sdgsfg1592 Год назад +2

    ውአለይኩምአስላም. ኡሥታዝ አላህ. የታመመሙትንም. አላህ አፍያያድርጋችው
    ኡስታዝ ሳዳት. ትክክል. አላህእድሜይሥጣችው
    በፍቶበኩል ሥበሉም. ሲለብሱም.
    ፎቶ. አላህሂድያይሥጣችው

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 21 день назад

    ኡስታዝ አብዱል መናን እሱበሀን አላህ በጣም ነው እምወደው ትምህርቱ እያዝናና ደስ ይለኛል አላህ ይጨምርልህ

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq 5 месяцев назад +3

    አይ ሣዳትየ አላህያ ኑርልን በጤና

  • @user-uz6uc5es7b
    @user-uz6uc5es7b Год назад +4

    የታመመው ወንድማችን አላህ አፊያውን ይመልስለት ያረብ እባቸውን በደስታ ያብስላችው

  • @user-oy3sz2jf5f
    @user-oy3sz2jf5f Месяц назад

    የታመመውን ወንድማች አላህ አፍያውን ይመልስለት ያረብ ❤❤❤l

  • @Apple-rh2re
    @Apple-rh2re Год назад +4

    አተ ቀቃና ለቃቃሚ አብነት ለመታየት ፈልልጎሣይሆን ወጣቱን ማነቃቃት ነው ካተው ጀምሮ ኡሥታዝ ሣዳት ትክክልነወው ግን አብነትን አልነካም አተግን አብነት ን ለመካት ፈለክ ነቀዝ

    • @learn_tube01
      @learn_tube01 2 месяца назад

      ምቀኝነት ይዞት ነዋ የአብነት ቪድዮ attach ያደረገው። ለምን የነ ያሲን ኑሩ ኡምራ ሲያደርጉ የተነሷቸው ፎቶዎች ያላቀረብከው?

  • @user-pf7sw2wf3q
    @user-pf7sw2wf3q Год назад +1

    ሱብሀነሏህ መጨረሻችን ያሳምርልን ረበና ሁስታዙና አሏህ ይጠብቅሕ ለኛም አሏህ ያግራልን የአሏህን ትዛዝ ምንታዘዝ ያድርገን ያረብ

  • @onelove-fv3ct
    @onelove-fv3ct Год назад +1

    ሰኢድ ወላሂ በጣም ነው ምወድክ አላህ ውድድድ ያርግልኝ❤❤❤

  • @user-ft9no6nh3u
    @user-ft9no6nh3u Месяц назад +1

    ሱበሀን አላህ❤❤❤መጨረሻችንን አሳምርልን❤❤❤❤

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 7 месяцев назад +1

    ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ ሁለታቹህ አለህ ይጠብቃቹህ ለአላህ ብዬ እወዳቹህ አሎህ❤🎉❤❤❤❤❤🎉

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c Год назад +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካቱ አህለን ወንድማችን አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ አላህ ሱበሀኑ ተአላ ሂዳዉን ይስጠን ለሁላችንም

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 Год назад +6

    ኡስታዞቻችን አላህ እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤

  • @ssaa5253
    @ssaa5253 Месяц назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱተሁ አሏህ ይዘንልኝ ሱበሀን አላህ
    ሳህ ኡስታዝ

  • @user-ch4hk5zz2c
    @user-ch4hk5zz2c Год назад +1

    ኡሠታዝ አፈያህን አላህ ይመልሠልህ ከሁሉም አላህ ይበልጣልና ያረብ ልጆች ንአደራ መዳኒቱን አላህይግለጥልህ ይሄ የማይሸግረው ጌታ ያረብ

  • @user-pf7sw2wf3q
    @user-pf7sw2wf3q Год назад +7

    ነብዩ ሰለሏሕ ዋአይሂ ወሰለም መልካም ስንሰራ አይደለም ሰው ቀኝ እጃችን መልካም ሲሰራ ግራ እጃችን እዳያይብን አስተምረውናል ወንድማችን አሏህ ሙሉ አፍያ ይወፍቀው

    • @rahimam
      @rahimam Год назад

      ሰለላሁ አለሂ ወሰልመሰ👍👍🤲_

    • @AmettuJemal-dh5tt
      @AmettuJemal-dh5tt 10 месяцев назад

      Saw❤❤❤❤

    • @ToybaToyba-nv8mp
      @ToybaToyba-nv8mp 6 месяцев назад

      መታየት የሚገባውም ቦታ ቢታይ ችግር የለም ምክንያቱም ሌሎችን ለናበረታታትና ወዴ ጥሩ ስራ ለመጥራት ሲባል በይፋ ቢደረግ ችግር የለውም ለዝና እና ለመወደድ እስካልሆነ ድረስ

    • @ToybaToyba-nv8mp
      @ToybaToyba-nv8mp 6 месяцев назад

      መታየት የሚገባውም ቦታ ቢታይ ችግር የለም ምክንያቱም ሌሎችን ለናበረታታትና ወዴ ጥሩ ስራ ለመጥራት ሲባል በይፋ ቢደረግ ችግር የለውም ለዝና እና ለመወደድ እስካልሆነ ድረስ

  • @RukiyaAhmed-tx1eh
    @RukiyaAhmed-tx1eh Год назад +1

    ውስታዝ አላህ አፊያህን አላህ ይመልስልህ አብሽር አላህ አፊያህን ይመልስልሀል በኢዝኒላሂ ተአላ ከአላህ ተስፍ አይቆረጥም አብሽር አላህ ልብን አዋቂነው

  • @RahmaTanega-xf4ck
    @RahmaTanega-xf4ck 10 месяцев назад

    ኡስታዝ አላህ ያሽርህ በዱአ ከጎናችሁ ነን

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 21 день назад

    ኢዜው ነው ምን ይደርሳል በዛ ላይ ዩቱብ ብር ማስገኘት ከጀመረ ወድህ እማይለቀቅ ጉድ የለም ብቻ አላህ. ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን ያርብ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Год назад +1

    አይ ኡስታዝ በሳቅ ገደለኝ ዉነትህ ነዉ ወላሂ ማሻአላህ ከከከኸኸኸኸኸ

    • @zinabseed5612
      @zinabseed5612 Год назад

      👍👍👍🌹🌹🌹🤣🤣🤣🤣🤣

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 Год назад +1

    ኡሥታዛችንን ተባብረን እናድን ከአላህ በታች ሠበቡን ማድረሥ አለብን

  • @SmilingBlackberries-tq4ks
    @SmilingBlackberries-tq4ks 5 месяцев назад

    ትክክል ወላሂ አላህ ይወፈቀን ኒቃቡንም አላህ ከመጥፎ ስራ ይጠብቀን ያረብ😢😢😢😢

  • @user-wy5pl6gc9y
    @user-wy5pl6gc9y Год назад

    ይህን የመልካም መልካም ወድማቸንን የንጽጽርመጸሀፍ በስጦታመልክ እንሥጠውእሥኪእህትወድምችየምትቸሉ ሀቂቃሥበቡንእናድርስ አላህይምራውያረብ

  • @Jem.yederaw
    @Jem.yederaw Год назад

    አላህ የኡስታዞቻችንን አፊያ ይመልስላቸው ከሙሉ ጤና ጋር ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @zlufawzlufa
    @zlufawzlufa Год назад +2

    ኢና ሊላሂ ወኢና ሊላሂ ራጁን ኡስታዝ አላህ አፊያ ያግህ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r 11 месяцев назад +1

    ሁሉም ሠው ይህን አያድርግም እኔ በሄወቲ ሚካብ እሚባል በጣም ነው እሚያሥጠላኝ እሳኪ እንደኔ ሚካብ እማይወድ

  • @user-sk5rl2zw7l
    @user-sk5rl2zw7l Год назад +2

    ኡስታዞች አለህ ይጠብቃቹ ❤❤

  • @user-gf3xg1te4z
    @user-gf3xg1te4z Год назад

    እደ ከነመጠረሻው የእውለተኛ ኢማን ያለው ሰው ጭፈራ ያለበት ሂዶ አብሮ ቁጭ ብሎሲጨፍሩ ማየት እደኔ ማሻአሏህ አያስብልም ይቅርታና ሰርጉን ቢጠሩም በገለልታ ቦታ መልካም ምኞትን ደስታቸውን መግለፅ እየተቻለ እዛው ሂዶ ኒቃብ ለብሶ አብሮ መታደም ያሳፍራል በእውነት በአሏህ ኒዋብን አታሰድቡ ያረብ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ

  • @AnnoyedJasmine-uw5ww
    @AnnoyedJasmine-uw5ww 6 месяцев назад

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem 10 месяцев назад

    አላህ ኡሥታዝ ሣደም እድሜውን ያርዝምልን ሥራችሁን ለአላህ ብላችሁ ስሩ

  • @saeda4477
    @saeda4477 Год назад +3

    ኡስታዝ አላህ አፍያህን ይመልስልህ

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 Год назад

    አቤት.ኡስታዝ.ከልቤ.ስቄ.የማላውቀውን.በሳቅ.ምትኩ.አላህ.ሻሂዴ.ክክክክክክክክክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀቅ.ነው.ሀቅ.ነው.ናአም.

  • @user-yb4cc6vp3e
    @user-yb4cc6vp3e Год назад +2

    አላህ ይፈርጀው አፊያውን ይመልሰለት

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Год назад +1

    ኡሥታዜ አላህ ያሺርህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bj7ou3en2h
    @user-bj7ou3en2h 10 месяцев назад

    አላህ አፌያህን ይመልስልህ
    ያረበል አለሚን

  • @user-tb6rj3nr9d
    @user-tb6rj3nr9d 2 месяца назад

    አላሃ አፊያ ያሪጊሊሺ ማማ

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Год назад +1

    አላህያሽረው🎉🎉ያሪቢ🎉🎉😮😊

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 21 день назад

    አላህ ይድርስለት

  • @hayattt-ov6np
    @hayattt-ov6np Год назад

    ኡስታዜ.ጀዛካሏህኸይረን

  • @MuhammadAhmed-b8s
    @MuhammadAhmed-b8s Месяц назад

    እነሊለህ ወነሊላእ እራጅኡን😢😢

  • @Aemahrik
    @Aemahrik 3 месяца назад

    አላህ ያሽርው❤❤❤❤

  • @HawaSaeed-ge4gj
    @HawaSaeed-ge4gj Год назад

    አላህ ይጠብቃችህ ኡስታስ

  • @alainvista9661
    @alainvista9661 Год назад

    ማሻ አላህ
    👍👍👍👍👍

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y Год назад

    😂😂😂😂ወየዉ ዉስታዝየ ረጅም እድሜ ይስጥህ እህ ንገርልኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-nf6uh3zv3x
    @user-nf6uh3zv3x 6 месяцев назад

    አሏህ አፍያዉን ይመልስልሽ እህቴ

  • @shjdxb6907
    @shjdxb6907 Год назад

    አላህ ያሽረዉ ያአላህ

  • @merimazeynu4918
    @merimazeynu4918 11 месяцев назад

    Eslemnan betam yemeyagelegl leg neber. Allah afeyA yarglesh eshallah tedenaleh

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Год назад

    አላህ አፍያህን ይመልስልህ ልጆቸን አደራ አሳዛኝ መልዕክት ያርብ አፍያዉን መልስለት

  • @Omjoher
    @Omjoher Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein6953 Год назад

    አላህ አፍያቸዉን ይመልስልህ ኡስጣዝ ልጃቹ ሳዛዚኑ

  • @hawaibrahim3212
    @hawaibrahim3212 Год назад

    ያረብ አላህ ያሽ ርህ ያረብ አስታዝ

  • @Fatima-jn8tk
    @Fatima-jn8tk Год назад

    አላህ ያሽረው ያረብ

  • @hikamkamil694
    @hikamkamil694 Год назад

    Wendema ሳዳት ስትል አናደድከኝ ኡስታዝ በል😊

  • @hayattt-ov6np
    @hayattt-ov6np Год назад

    አላህያሽርህ.ያረብ

  • @musfadinerjabo3104
    @musfadinerjabo3104 Год назад

    የአለህ አለህ አፊያ ያሪግህ አተም ጀዘከለሁ ከይራን ሼር ስለረከልን

  • @khalidmtube
    @khalidmtube Год назад

    Jabaadhu obboleessa koo

  • @FgFg-ei7tl
    @FgFg-ei7tl Год назад

    አላህ ያሸርህ ❤️❤️❤️

  • @tgay5642
    @tgay5642 Год назад

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @MidenaAlyshhee
    @MidenaAlyshhee Год назад

    ኡስታዝናአላህይጠብቅህ

  • @user-hy3wq2fs3l
    @user-hy3wq2fs3l Год назад

    ያርብመጨረሻችንንአሣምርልን

  • @MidenaAlyshhee
    @MidenaAlyshhee Год назад

    ኡስታዝአላህአፊያያድርግህ

  • @user-rd7pz3xl2m
    @user-rd7pz3xl2m Год назад

    ኢንሻኣላ፡አላሕ፡ምሕረቱን፡ያውርድልሕ፡፡

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Год назад

    የኔ ወንድም አሏህ አፊያህን ይመልስልህ 😢 ያረብ ስያሳዝን😢

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 Год назад

    ❤may Allah make as a good Muslim ya Rab

  • @SemiraYesuf-ej8qr
    @SemiraYesuf-ej8qr Год назад

    አላህይጠብቀን፣❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rv8dr7oy4y
    @user-rv8dr7oy4y Год назад

    አላህ ያሽርህ

  • @saedasaikora2932
    @saedasaikora2932 Год назад

    ሰኢድ አለህ አፊያ የድርጋቻዉ

  • @rahimam
    @rahimam Год назад +1

    አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልክ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Год назад

    አሉ ጀግኖች ሲጨፍሩ የማይጨፍሩ

  • @alainvista9661
    @alainvista9661 Год назад

    ታኪካሊ

  • @FastFast-bs7nd
    @FastFast-bs7nd Год назад

    አከዎንቱን አስቀሚጡ አለህ አፊያ ይመልስህ ኡስታስ ልጆቼን አደረ እየልክ የአለህ አንተ ሚንሚ አይከቢድህም🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    • @lubabaendris7189
      @lubabaendris7189 11 месяцев назад

      አላህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ ያረብ አላህ ያሽረዉ ኡዝታዝ

  • @zeynebwendmagegnew-hx8xb
    @zeynebwendmagegnew-hx8xb Год назад

    አላሕ ይድረሥልት

  • @user-hy3wq2fs3l
    @user-hy3wq2fs3l Год назад

    ያርብአላህያሺረዉአፈያዉንይሥጠዉ

  • @muhabatemam7343
    @muhabatemam7343 Год назад

    Allahi yisharih

  • @lovemanche4887
    @lovemanche4887 Год назад

    Allahe afeya yemeleselete

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይማርላቹ 😢😢😢😢😢

  • @merimazeynu4918
    @merimazeynu4918 11 месяцев назад

    Mahmud Allah yederesleh mnagegeh bealah

  • @muke614
    @muke614 Год назад

    ይኸ ብቻ አይደለም መንገድ ዘግቶም ይሰገዳል ጁማአ ሶላት ሳይጠናቀቅ ለመድረስ መርካቶ ላይ የሚሮጠው ሩጫስ በሰምንት ትንሽ ደቂቃን አለመስጠትን ያመለክታል

  • @hawlet.adem123
    @hawlet.adem123 Год назад +1

    ኡስታዝአላህአፉያህንይመልስልህአብነትከበደመግስትዜጎቹንበማፈናቀልናበጦርነትቤታቸዉንእያፈረሰለጂብበሰጠበትሰአትላይመግስያልሰራዉስራየህወዲማቺንየስቱንእባአበሰየስቱንየተራበአጀትአጎረሰህምተኛምንእስላምክርስቲያንሳይለይሁሉንምእግርአጥቦአጉረሶአልብሶእባጠርጎየህንማዲረግሚቺለዉበዉጭካሉመልካምኢትይጲያዉያንእህትወዲማቹጋርነዉሚዲያታልወጣምናልባትእደዝህየብዙወቺቺግርይፈታልብለዉላያስቡይቺላሉበሚዲያካይግንበስራወይደሰታሉከጎኑይሆናሉያበረቱታልመቸምይህሁሉህዝብእሚረዳዉተኪሱአይደለምእባካቺሁአዳደአስብእያረግንአስመሳይወቺንእዛዉእጠባቸዉየሄልጂግንሁሉምሰዉተጎኑመሆንይገባዋልጂአይወቀስም👀👁👈👈👈

  • @amriyahAmir
    @amriyahAmir Год назад

    አላህ አፊያ ያድርግ ዉስታዝ ያረብ🤲🤲🤲😭

  • @yenussolehman9514
    @yenussolehman9514 8 месяцев назад

    እናሊላሂወኢናሊላእራጀውን

  • @user-sk5rl2zw7l
    @user-sk5rl2zw7l Год назад

    አለህ ያሽርህ ያረብ

  • @xfat-vw1ot
    @xfat-vw1ot 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Год назад

    Subhan Allah Allah yitebiken...yetamemewinmnAllah yashir😢

  • @user-vj2dc3tr6b
    @user-vj2dc3tr6b Месяц назад

    ስለዚ፡አስፈላጊሆኖ፡ሲገኝማሳየት፡ችግርያለው፡አይመስለኝም፡ኹሉአዕማለኹም፡ቢኒያ፡፡ረሱል፡ዐሰወ

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn Год назад

    ያረብ ኢላሂ አፊያዉን መልስለት ያረብ ያረብ

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv Год назад +1

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ

  • @elliabogneyusuf2920
    @elliabogneyusuf2920 Год назад

    Ebakeh
    Kofiyawon
    Ansaw

  • @user-my5xb5nw3i
    @user-my5xb5nw3i 11 месяцев назад

    Ustaaz bel

  • @fidakeabeiweomieyaresululu2965

    ወአ ወራ ወብ

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 Год назад

    እህቶቼ ወንድሞቼ አንድ ነገር ማወቅ ያለብን ሙሉ ለሙሉ ለመቃወም ከመሮጣችን በፊት ዞር አርጎ ማሠብም ግድ ነው በተለይ ማሥተር አብነት እየሠራ ባለው ቪድዮም ጭምር ነው ብሩን እያገኘና ተጨማሪ ሠው እየረዳ ያለው.....የታመሙትንም ኡሥታዛችንን አፊያ ያርጋቸው ረብ

  • @muke614
    @muke614 Год назад

    ቀኝህ ሲሰጥ ግራ እጅህ እንዳያይ ተብሎ ተፅፎልኛል ጌታ ይመስገን

  • @hassenmismar459
    @hassenmismar459 Год назад

    Allah yashrh

  • @ziyadashifa9825
    @ziyadashifa9825 Год назад

    Amin

  • @user-bc4rd5ng4r
    @user-bc4rd5ng4r 11 месяцев назад

    ያረብ አላህ አፍያህን ይመልሰልህ