ሰለምቴዉን መብሩክ በሉት 😍 |አበዱ ኪይር አለታመምኩም ዱአ አድርጉልኝ |ሙስሊሞችን አዋርዳቸዋለሁ በላ ኦርቶዶክሷ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 346

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 Месяц назад +18

    ወንድሜ ነቢል አልፍ መብሩክ
    بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير
    الف مبروك ماشاء الله
    الف مبروك ماشاء الله
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim Месяц назад +24

    አንድ ሰው ከሰለመ በቃ ሙስሊም ወንድማችን እንጅ ሁሌ ሰለምቴ አይባልም please አስተካክሉ

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад +19

    እስላም አሌኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb Месяц назад +10

    ማሻ አሏህ ነቢልየ አሏህ ሀያቱን ያሳምርለት ሷሊህ ሚስት ያድርግለት መጨረሻውን ያሳምርለት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад +2

      አሚንን❤❤❤❤ደምሪኚውደ 1:49

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Месяц назад +51

    በ እሰልምና የማይቀና የለም ትክክለኛ እምነት ሰለሆነ

  • @user-kq3qe9nw2y
    @user-kq3qe9nw2y Месяц назад +9

    መብሩክ አላህ ትዳርህን አላህ ያሳምርልህ ወድሜ ነቢል እናተም ተዘወጁ ሰያ ለኛም አላህን ፈሪ ባል ይስጠን ዱአ አድርጉ ሙስሊሞኝ ስለድን እሚያሥተምር አላህን ፈሪ የሆነች የሆነ በጀነተል ፊርዱስ መልሰን እምንቀጥለው ትዳር እድሰጠን ያረብ ኢላሂየ ያግዘን

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Месяц назад +14

    ሱብሃአላህ አላህ ምንም አላሳጣንም በአላህ የተደገፈ ምንም አይሆንም

  • @hawaabdu4430
    @hawaabdu4430 Месяц назад +20

    አላህ ሂዳያ ይስጠው ለአብዱል ኪያር

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 Месяц назад +24

    አተንም አሏህ ሷልሀ ያሆነችን አሏህ ይዘውጅህ 🎉🎉🎉🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ❤❤ደምሪኚውደ 1:27

    • @sofiabadri8350
      @sofiabadri8350 Месяц назад

      በቃ
      ሰኢድ
      አላህ
      ካለ
      የትዳር
      አጋሬ
      እዲሆን
      ዱአ
      አርጉልኝ
      በአላህ
      ተስፋ
      አይቆረጥም
      አይደል
      ምንኛ
      መታደል ነው ኢንሻአላህ ሰኢድን አላህ ቧረገው
      ብየ
      ተመኘሁኝ
      ያረብ ያረብ ያረብ

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 Месяц назад

      @@sofiabadri8350 ወይኔ ጀመራቹ ዳሞ

    • @user-lz3ib7kj7q
      @user-lz3ib7kj7q Месяц назад

      አሚንንንን🎉❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-tz4re6xv5d
      @user-tz4re6xv5d 28 дней назад

      @@sofiabadri8350ያረብ ሴት ሆነ ደሞ ጠያቂው

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Месяц назад +4

    ትክክል ነዉ ሴቶች እራሳቸዉን ለመጠበቅ ቦክሰኛ መሆን አለባቸዉ

  • @SUSUbintSADIK
    @SUSUbintSADIK Месяц назад +4

    አልፍ መብሩክ ወንድማችን ነቢል🎉🎉🎉ሶስታቹም ላጤ ናቹ እንዴ ሰዒድ😮😅😅😅አላህ ይዘውጃቹ❤

  • @Rahmah-px8fv
    @Rahmah-px8fv Месяц назад +2

    ማሻአላህ እልፍ መብሩክ አኺ ባረከላሁለኩማ ወባረከአለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊልኸይር❤

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ Месяц назад +4

    አልፍ መብሩክ 🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ያማረ የሰመረ የአልይና የፋጡመትን ያርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ 🎉ላተም አላህ ሳሊሂቱን ይወፍቅህ ወድም ሰይድ

  • @user-xv7vp7tj4l
    @user-xv7vp7tj4l Месяц назад +5

    ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ. አልፍ. መብሩክ. ያማረ የሰመር. ያርግላችሁ

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 Месяц назад +2

    አራ ዋንድማችን የማጃማራ ድምፅ አስዳንግጦኝ ነባር አልሃምዱሊላህ ካፊር የሚላዉ ቃል ከንታ አንዳባት ካሎጣ ለቤቱ ነባር ነኝ የጃማኣ ዳሚሩኝ ላይቱብ አድስ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kids-nd2cj
    @Kids-nd2cj Месяц назад +3

    አልሃም ድለላ ማብሩክ በራ ከላ ነኩማ ወባሪክ አለ ያ ኩማ ወጃ ማ በይና ፊ ሃይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seidabate8547
    @seidabate8547 Месяц назад +6

    ነቢል መብሩክ መብሩክ አላህ ያሣምርልህ ቤተሠቦችህንም ሂዲያ ይወፍቅልህ ያረብ

  • @danyakadir5131
    @danyakadir5131 Месяц назад +2

    4:31 4:40 Allamedulelah MashaAllah
    NEBEL 1000 MEBURUK❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Enkan Allah
    Lezh Abekak BETEYMAN INSHAALLAH

  • @RehimaBaba
    @RehimaBaba Месяц назад +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ መብሩክ መብሩክ ❤❤ሰያዉ አላህመልካሙን ትዳር ይወፍቅህ ለኛም ጥሩዉንባልይስጠን ማሻአላህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AyatSalih-tj3ze
    @AyatSalih-tj3ze 9 дней назад

    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ አላህ ጥራት ይገባዉ❤❤❤❤❤❤

  • @user-io8yl3pg9e
    @user-io8yl3pg9e Месяц назад +2

    ማሻአላህ መብሩክ መብሩክ ነቢሎ ወዲሜ ሰያዉ ሀቢቢ አተንም አላህ ሷሊኋን ይወፍቅህ የኔ ጀግና❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @OPo-e7k
      @OPo-e7k Месяц назад

      ❤😊🌹🌹🌹🌹🥰😘👈

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 Месяц назад +2

    ባረክአላሁ ለኩማ ወባረኩአለኩማ ያጀመ ማሻአላህወድማችንያማረየደመቅትዳር እስተደነት

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks Месяц назад +3

    _ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ_
    ባረክ አላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ አልፍ መብሩክክክክክ የኔ ዉዴ ወንድሜ
    ዛሬ ቀንህ ነው የኛ ሙሽራ
    ሁሉም አንተ ሊያይ ቁሟል በተራ
    እንደት አምረሀል መስለህ ጨረቃ
    በከዋክብቶች የፈካህ ደምቃህ
    እንዳተ ማነው ዛሬ እሚደሠት
    ምኞትህ ደረሶ የልብህ ሲደርስ
    አሏህ ይስጣችሁ ጤናን ጨምሮ
    ሀዘን ይወገድ ሁል ጊዜ ሳቁ
    ልጂም መልዳችሁ ለመሳም ብቁ
    የሚልሽን ሁሉ ከልብሽ አዳምጪዉ
    ግዜና ሰአትሽ ለሱዉ አስረክቢዉ
    በቃሉ እንዳትወጪ እሱ ከነገረሽ
    የጀነት መንገድ ነው የዲኒያም ክብረትሽ ለፋሽን አመጣሽ እንዳሸወዱ የረሱሉን ሱናበደንብ
    ዉደዱ ታዘዥዉ ባልን ማስደሰቱ ለጀነት መግቢያ ነው እሽ መርሀባ ምን ላግዝህ በይዉ የአንች ፈገግታ ለእሱ በቂዉ ነው 💎💎💎💎
    ትዳራችሁ ይመር በሉ ደህና ሁኑ የኢስላም ጀግኖች ሰለምቴዋች ዉስጥ ናቸዉ ወላሂ ስወዳቸዉ
    የኔ ዉዴ ወንድሜ ደስ ብሎኛል
    ወንድሜ አደራህን ሚስቱን አደባባይ እዳትወጣት ሰትራት አደራህን

  • @user-fw4rc4cx3c
    @user-fw4rc4cx3c Месяц назад +1

    አልሀምድሊላህ እስልምናን ለሰጠኝ ለአለማት ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Месяц назад +2

    ሱብሀን አላህ እረቢ አላህ❤❤❤❤

  • @AyatSalih-tj3ze
    @AyatSalih-tj3ze 9 дней назад

    ኤንሻአላህ የሙስሊም ቀን ይመጣል❤❤

  • @sitraa132
    @sitraa132 Месяц назад +1

    አልፋ መብሩክ ወድማችን ነቢል መሻላህ ዳይ ወደ ሀላል ያሸባብ።።
    ሰይዶ ደረቅ መሬት ላይ እዳትጕዳ

  • @JamiAjr
    @JamiAjr 16 дней назад

    አልፍ መብሩክ ነቢል ወንዲማችንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷ሚሰትህንም አላህ ሶሊህ ያዲርግልህ አላህ በራህመቱ ይጠብቃችሁ📚📚📚📚📚📚📚

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Месяц назад +27

    ወንድማችን አብዱ ኪያር እያረጀን እንጂይ ወጣት እየሆንን አንሄድም ሰለዚህ በጊዜ ወደ ተዉበት ተመለሰ

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 Месяц назад

      ያረብ አላህ ይመልሰው አላህ ኢማን ይሰጠን 🤲🤲🤲❤

    • @user-mq3ur1ew7f
      @user-mq3ur1ew7f Месяц назад +1

      አሚን

    • @user-sv9bp6pm7y
      @user-sv9bp6pm7y Месяц назад +1

      ወንድማችን አብደኪያረ አላህ ተዉበትን ይወፍቅህ አላህ ይርኸመዉ እንደ ወንድማቸን መሀመድሳላህ

    • @user-eo8sb2jx1h
      @user-eo8sb2jx1h Месяц назад

      ያዴርሠን ፌ😮​@user-sv9😊ፍፅbp6pm7y ፕፕፕ
      ዥ😅ኊፋ
      ዥኝጵ

    • @user-eo8sb2jx1h
      @user-eo8sb2jx1h Месяц назад

      ያዴርሠን ፌ😮​@user-sv9😊ፍbp6pm7y ፕፕፕ
      ዥ😅ኊፋ
      ዥኝጵ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Месяц назад +1

    ነቢል አልፋ መብሩክ አላህ ያማረ የሰመር ያድርግህ ሰኢድ ማሻ አላህ

  • @NajahNajah-oq3iu
    @NajahNajah-oq3iu Месяц назад

    ነቢል ወንድሜ መብሩክ ትዳራችሁን ያማሬና ሀቋን የምጠብቅ እሷም የባሏን ሀቅ ጠባቂ ያድረጋችሁ

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 Месяц назад +1

    አልሀምዱሊላህ አልፍ መብሩክ ወባሪክ አለይክ ያማረ የሰመረ ያርግላቹ

  • @seadaseadadubai7291
    @seadaseadadubai7291 Месяц назад +2

    ማሻ አሏህ

  • @tebaa6146
    @tebaa6146 Месяц назад +1

    ነቢሎ እልፍ መብሩክ አላህ ያማረ።የሰመረ ትዳር ያድግልሁ

  • @utgj2354
    @utgj2354 Месяц назад +1

    ማሻአላህ ተካረካላህ
    ማሻአላህ ተካረከላህመብሩክወንድማችን ነቢል ዉደታ እስተጀነትያግላችሁ

  • @FatumaOmer-gw3eh
    @FatumaOmer-gw3eh Месяц назад +1

    ነቢል በረከላሁ ለኩማ ወበረይክ አለይኩማ ወጀማ ፊልህይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሏህ ያማረ ትዳር ያድርግልህ🎉🎉🎉

  • @LubabaSeid-o2k
    @LubabaSeid-o2k 25 дней назад

    ጀዛካላህከይርን ወድም ጥሩነገር ለምትስተላልፍልን ኡስታዙቻችንም አላህይጠብቅልን

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Месяц назад +2

    አልፍ መብሩክ ነቢል ማሻአላህ

  • @hani-xk7ws
    @hani-xk7ws Месяц назад +2

    መሸአለህ መብሩክ አለህ ለኘም ይወፍቀን ሂሸአለህ

  • @user-sz8gh8vf8o
    @user-sz8gh8vf8o Месяц назад +1

    መብሩክ 🌹🌹🌹
    ማሻአላህ አላህ መርጦሀል ። ሙሽራው ሙሽሪት አላህ የስዕድኩም 🎉

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Месяц назад +2

    ሱብሃአላህ ማሻአላህ ወንድማችን

  • @rukaysabebe323
    @rukaysabebe323 Месяц назад +1

    ሠሉ አለ ነብይ ወሠሊሙ ተስሊማት ❤🌸

  • @DerejeDerejeD
    @DerejeDerejeD Месяц назад

    ነቢሌ ማሻአላህ እኔም ጠዋት አይቼ አላመንኩም ነበር አላህ ሁሉንም ይዘውጀው። ማሻአላህ

  • @SurprisedBorderCollie-yl3qd
    @SurprisedBorderCollie-yl3qd Месяц назад

    ማሻአላህ ተባረክአላህ መብሩክ አሊፍመብሩክ ነቢል ወንድማችን ትዳርህን አላህ ያሳምርልህ ሰያ አንተም ተዘወጂ 🎉🎉🎉 ያለመገናኘት ሆኖ ነውጅ ሷሊህ ሴቶች አሉ አንተም ዱአ አድርግ ሷሊሗን ለማግኘት❤🎉

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl Месяц назад +2

    Masha Allah nabil mabruk❤❤❤❤

  • @AajAuu
    @AajAuu Месяц назад +1

    ወአለይኩም ሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱሁ

  • @ZarahZarah-rt8yb
    @ZarahZarah-rt8yb Месяц назад +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ❤❤❤❤❤

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Месяц назад +2

    ነቢሎ አልፍ መብሩክ ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MadinaAbdalkarem
    @MadinaAbdalkarem Месяц назад

    ነቢል ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ አተም ስፖርትህ በጣም ትችላለህ አላህ የጨምርልህ እናተም አመለ ሳሊም የሆነችዋ ሚስት አላህ የወፍቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @miia2450
    @miia2450 Месяц назад +2

    መብሩክ

  • @khadijaahmed8401
    @khadijaahmed8401 Месяц назад +1

    Mebruk Nebil Mashallah may Allah (SWT) bless your marriage with Love and Eman ❤
    Ameen Ya-,Reb 🎉🎉🎉🎉

  • @user-lt9te7im7f
    @user-lt9te7im7f Месяц назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gn4cl9wx3y
    @user-gn4cl9wx3y Месяц назад

    ማሻአላህ ትዳራችሁ የአማረ የሰመረ ያደርግላችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ካይኔናስ አላህ ያወጣችሁ

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 Месяц назад

    ነቢሌ መብርክ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
    አልሀምዱሊላሂ❤❤ያረብ አሚንን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Месяц назад +3

    ላሀዉለወላህ አረ ተዉ በስሜት የምንናገራቸዉ ነገ ዋጋ ያስከፈለናል ጪራሽ ሙስሊምን አልፎም የሡና ኡስታዝ ካፊር ያአላህ

  • @user-ns9xs3lg3l
    @user-ns9xs3lg3l Месяц назад +1

    MeshaAllah MeshaAllah Mebaruk

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 Месяц назад

    ወሌኩም አሳላም ወራመቱላህ ወባራካቱሁ ወንድማችን ናቢል አልፍ መብሩክ ቢያላዉ አላህ ይዛኒል አንታ ሰዉን ለመክፍር ምን አይናት ሲልጣን ታሳቶ ነዉን አላህ ቃልብ ወሌኩምአሳላምወራመቱላህወባራካቱሁወንድማችንናቢልአልፍመብሩክቢያላዉአላህይዛኒልአንታሰዉንለመክፍርምንአይናትሲልጣንታሳቶነዉንአላህቃልብይስጥክ

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb Месяц назад +1

    ማሻ አሏህ ወንድም ሰይድ

  • @KedijaAbrar
    @KedijaAbrar Месяц назад +1

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @user-om8zz5qi5k
    @user-om8zz5qi5k Месяц назад +1

    ከሴት ቦክሰኘ አለሀ ይጠበቀን

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Месяц назад +1

    ማሻአሏህ
    ማሻአሏ
    አልፍመብሩክ❤

  • @IbrahHuss-xv1nf
    @IbrahHuss-xv1nf Месяц назад

    ነቢል አልፍ መብሩክ ማሻአላህ ወላሂ የሌለ ነዉ ደስ ያለኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @utgj2354
    @utgj2354 Месяц назад +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Месяц назад +1

    ማሻአላህ ወንድማችን እሰፖርት ያዋጣል በርታልን

  • @DerejeDerejeD
    @DerejeDerejeD Месяц назад

    ወንድማችን ያቀረብከው ነገር ሁላ ጥሩነው እስፖርትክም ማሻአላ።

  • @user-zm5bg6ql3d
    @user-zm5bg6ql3d Месяц назад

    ማሻአሏህ የምታቀርበው ሁሉ ይመቸኛል

  • @user-jc3gl3nw8h
    @user-jc3gl3nw8h 22 дня назад

    الحمدلله الحمدلله الحمدلله الحمدلله الحمدلله الحمدلله الحمدلله الحمدلله على كل حال

  • @Hager-xq5fm
    @Hager-xq5fm Месяц назад

    መብሩክ ወንድማችን አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ

  • @Gigi11260
    @Gigi11260 14 дней назад +1

    ማሻአላህ ሰያውበርታ

  • @user-qb8wo9ce4y
    @user-qb8wo9ce4y 9 дней назад

    Mabruk wendmachin nebil antenm Allah yizewujh🥰🥰

  • @user-fe7bk4ke4o
    @user-fe7bk4ke4o Месяц назад +1

    መብሩክ❤ ማሻአላህ😅😅😅😅

  • @user-kk5kj8ct3q
    @user-kk5kj8ct3q Месяц назад +1

    Masha.Allah❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @umasam6820
    @umasam6820 Месяц назад +1

    Alhamdulilah ala Dinal Islam ❤❤❤❤❤

  • @user-mk2kf2hr2o
    @user-mk2kf2hr2o Месяц назад

    ማሸ አላህ ቢላል አላህም ሰብረኞችን ይወዳል በትንሽ ፈተነህ ግን ያበለጠ ደስታ አመጣል አልሀምዱልላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aishas820
    @aishas820 Месяц назад +1

    አልፍ መብሩክ ወድም ነቢል ማሻአላህ

  • @user-by8om3kj4q
    @user-by8om3kj4q Месяц назад

    ሱብሃን አላህሀ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Месяц назад +1

    Mebrook nebil 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @stargallery9007
    @stargallery9007 19 дней назад

    ማሻ አልላህ ❤❤❤❤❤

  • @user-rx9cj1zo3l
    @user-rx9cj1zo3l Месяц назад

    ነቢል መብሩክ ያማረ ትዳር ያርግልህ።

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Месяц назад +1

    እዴየ
    ሰኢድ
    ጨራሺ
    ቦክሰኛነህ
    እግዷውስ
    አሳልፌ
    አልሰጥህም
    ሳልቀደም
    ልቅደም
    ጋይዝ

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p Месяц назад

    አሰላሙ አለይኩም ትንሽ አስቤአለሁ ዱአ አድርጉልኝ ሀባይቢ

  • @zulfadino8472
    @zulfadino8472 Месяц назад +1

    Bareke Allah

  • @rabeyayusef
    @rabeyayusef Месяц назад +1

    ጉበዝ

  • @SaedaHamzA-l7v
    @SaedaHamzA-l7v Месяц назад

    አላህ ህድያ ይስጠን ለሁላችንም

  • @sn.main1
    @sn.main1 Месяц назад

    Allahumebaric
    Your exercises is very motivating for youngsters great job keep it up.

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd Месяц назад

    ማሻአላህ ❤❤መብሩክ ብያለው ወንድም ነቢል

  • @user-qi5tk6yj2b
    @user-qi5tk6yj2b Месяц назад

    አሚን ያረብ፣🌹🌹🌹🤲🤲

  • @Rahma-tube-t5u
    @Rahma-tube-t5u Месяц назад

    ነቢል አልፍ መብሩክ ያማረ የሰመረ የርግላቹ
    ወድ የይስላም ልጆች።እናተም አላህ አመለ
    ሳልህ ይወፍቃቹ።እውነቱ ነው ስበብያኡ አድርሱ
    💐💐💐💐💐🎂🎂🎂🎂🎂🎂
    💍💍💍💍💍👰👰👰👰💫💫💫💫
    🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍬🍬🍬🍬🍬🍬
    ❤❤❤❤💖💖💖💖💝💝💝💝💝💝ማሻ አላህ ተባረክ አረህማን ወደታ እስከ ጀነት ወድም ቢላል እተም ማሻ አላህ እስፖርቱ

  • @user-by8om3kj4q
    @user-by8om3kj4q Месяц назад

    ሰይድ አላሀ ይጨምርልህ ማሻአላሀ

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 Месяц назад

    SAW SAW❤❤❤

  • @nura861
    @nura861 Месяц назад

    አላህሂዲያውንይስጥክአቡዱኪያ❤❤

  • @BintBaba-eq7oe
    @BintBaba-eq7oe Месяц назад

    ባረከላ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀማዕ በይነኩማ ፊል ኸይር ነበል❤ እንኳን ደስ አለክ❤ ሌሎቹም ላጤ መናጢዎች አግቡ 😂እደ ላጤ ደሃ አለ እዴ😢😅😊

  • @NaniIscute
    @NaniIscute Месяц назад

    ማሻ አላህ አሊፍ መብሩክ መብሩክ መብሩክ

  • @user-vz6he2tk2i
    @user-vz6he2tk2i Месяц назад

    ማሻአላህ.አላሁአክበርሰያዬ

  • @hudaftube1255
    @hudaftube1255 Месяц назад

    የሀመሩን ብላልን ሳይ በብላል ኢብኑ ረባህ ዘመን ያለሁ ይመስለኛል አሏህ ይጠብቀዉ ይጠብቀን

  • @NaniIscute
    @NaniIscute Месяц назад

    ማሻ አላህ ሰያ 👍👍👍

  • @user-by8om3kj4q
    @user-by8om3kj4q Месяц назад

    ሰለላሁኣለይሂወሰልም

  • @zeituna9804
    @zeituna9804 Месяц назад

    MASHA Allah Maburk 🥰🥰🥰

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Месяц назад

    ማሻ አላህ ትዳራች ያማረ የሰመረ አላህ ያርግላችሁ

  • @saadafaruq3732
    @saadafaruq3732 Месяц назад

    ማሻ አላህ❤❤❤❤ወንድም