ለወጣቱ የተላለፈ ጥሪ! እባካችሁ ሰላምን ምረጡ! Ethiopia | EthioInfo.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 453

  • @kirubelseleshi3461
    @kirubelseleshi3461 4 года назад +53

    በእውነት በእውነት በህግ ላይ እኔም ቅንጣት የምታክል ተስፋ የለኝም
    ተስፋዬ ፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ ኑው እውነት ልክ ብለሃል
    በእውነት ወደ ላይ እናሉቅሳለን ከላይ መልስ አለን

    • @ነፃነት-ኸ7ቀ
      @ነፃነት-ኸ7ቀ 4 года назад +1

      🙏🙏🙏😭😭😭

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 года назад +1

      በእውነት.በእውነት።እግዚአብሔር ።እቤቱ።ተስፋዬጣረ።እግዚአብሔር ብቻኑውእውነት።

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow 4 года назад +1

      አሜንወድሚ

    • @lubabaomar6752
      @lubabaomar6752 4 года назад +2

      Hgemegstu kaltkyre ahuneme bhone abyine endatamnu betlye Amhara yetenkeke abyi mweged alebte

    • @oneday2929
      @oneday2929 4 года назад +1

      ተባረክ ወንድሜ

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 4 года назад +10

    በጣም ደስ የሚል መልክት ነው ያስተላለፈው ወድማችን እንድናተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 года назад +16

    እመቤታችን ትጠብቅህ ወድማችን እደአንተ ያሉ ቅንሰወችን ያብዛልን

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ

    ፍትህ በግፍ ለተገደሉ የአማራ ንፁሐን ልጆች !!!!

  • @genetube1227
    @genetube1227 4 года назад +7

    *እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት የሁላችንንም ስሜት ነው የገለፅከው*

  • @tidbin6905
    @tidbin6905 4 года назад +8

    አስለቀስከኝ የኔ ጌታ አንደበትክ ትክክል ነው

  • @mamaethiopia54
    @mamaethiopia54 4 года назад +1

    በጣም በሳልና እውነት የሆነ የጀግና አስተያየት ነው፣ ውስጤ ያለውን ነው የተናገርከው ፣ ለህዝብ እልቂት የመንግስት እጅ አለበት፣ እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ፣ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 4 года назад +17

    የኔ ባለማህተብ በትክክል ፍትህ ለንፁሀን ደም የሱ ችላባይነት የአማራ ንፁሀን በግፍ ማለቅ የለበትም

  • @AbCd-kw9rk
    @AbCd-kw9rk 4 года назад +1

    ማሻላህ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነር እዳተ ያለው ያብዛልን መሲ እናመሰግናለን አውነት ነው አላህ ከዚህ መከራ የሚያወጣን እሱ ይርዳን

  • @sabatadesse9165
    @sabatadesse9165 4 года назад +1

    እውነት ነው ወንድሜ ሕግ እኛን አያድነንም መድሐኔአለም ይታደገን በፅሎት እንበርታ እግዜአብሔር አይተወንምእና

  • @ayshamohammed9598
    @ayshamohammed9598 4 года назад +30

    አላህ ያብርድልን ክመጣው በላ ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን የሚስኪኑ ደም ይፍእርድ

    • @kirubelseleshi3461
      @kirubelseleshi3461 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን
      እውነት ብለሻል ፍትህ ከፈጣሪ ነው

  • @eyrusalemmoltot2736
    @eyrusalemmoltot2736 4 года назад +5

    ወድሜ አንተ የተናከርከው ሁሉ እዉነት ነው በየእምነታችን መፀለይ ነው

  • @manaluketema2302
    @manaluketema2302 4 года назад +3

    እስቲ እናት አባት ልጆቻችሁን በፈራ እግዝያብሔር ልጆቻችሁን በፈራ እግዝያብሔር አሳድጉ የዛሬ ወላጅ ልጆቻችሁን በትምርት ብቻነው ትልቅቦታ እንዲደረሱላቹ ነው እንጂ በምግባር ታንጾ እንዲያድግ የሚታገል የለም ይሀው ዛሬ ተማርን ያሉ ናቸው ደም እያፋሰሱ ያሉት ልቦናቸውን እግዝያብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @ኢትዬሰላም
    @ኢትዬሰላም 4 года назад +7

    ትክክል የኔን ሀሳብ ነው የተናገርከው

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 года назад +1

    አሜን ወድማቺን ሁላቺንም ቁሥስል ብለናል አምላክ ይርዳን

  • @mimisolom9646
    @mimisolom9646 4 года назад +7

    እ/ር ይባርክህ የልቤን ነገርክልኝ !

  • @musaabdo6446
    @musaabdo6446 4 года назад +1

    እውነት ክን ነው ወድሜ የተናገርከው ሁሉ እግዚአብሔር ሀገራችን ከዚህ ምአት ይታደገን እውነት ነው ምስኪኑ ወገኔ ነው እሚያልቀው እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 года назад +2

    እረ አንጀቴ አረረ ምን ልሁነው ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን !💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥

  • @esayasoljira8214
    @esayasoljira8214 4 года назад +18

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ማልቀስ ካለብን ሰው ሲምት ነው እንጂ በራስ ሲደርስ ብቻ ማልቀስ ስላቅ ነው ለኛ

  • @zamzmaa8545
    @zamzmaa8545 4 года назад +4

    ተባረክ የውነት በጣም ትክክል ነህ ወንድማችን አንጀቴን አራሰውንግግርህ

    • @lubabaomar6752
      @lubabaomar6752 4 года назад

      Tekekele demachene yewta feso syekreme

  • @mlashuabrha6005
    @mlashuabrha6005 4 года назад +46

    ንጉሠ ኣይከሰስ ሰማይ ኣይታረስም ሆነብን እጂ መንግስት ነው አየገደለን ያለው እየመረረንም ብሆን እንዋጠው

  • @oneday2929
    @oneday2929 4 года назад +2

    ወንድሜ ተባረክ ትግራይ ተወላጅ ነኝ እና ይሄ ጦርነት የወንድምማማቾች ነው ኣሽናፊና ተሽናፊ የሚባል የለም ለኔ ሁለቱም ዎንድሞቼ ናቸው ኣንተ ኣስተውይ ነህ እና አዝጋብሄር ይባርክህ

  • @alemkebed7530
    @alemkebed7530 4 года назад +2

    ጀግና ነህ እናት ወልደሀለች

  • @marthanegash191
    @marthanegash191 4 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ii agree with you 👍

  • @redyredy9717
    @redyredy9717 4 года назад +1

    Amen Amen Amen wandime

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 4 года назад +13

    ሀገራችንን እግዚአብሔር ይታደግ ከባድ ነው ኢትዮጵያዬ እየከበደ ነው ያለው ወገኖቼ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ💒🕌💚💛❤️

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 4 года назад +2

    ትክክል ነህ ወንድማችን

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 4 года назад +5

    አሜን🙏🙏 ሁላችም እባችን አልቆብናል ወንድሜ
    አምላክ እኛ እደምናስበዉ ሳይሆን እርሱ አደፈቀደልን ያኖረን ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነዉ ለሃገራችን ሠላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ያዉርድልን💚💛♥🙏

  • @sebletsedaltsedal81
    @sebletsedaltsedal81 4 года назад +21

    ማተብህ እራሱ ምሥክር ነው

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ

    እባካችሁ እፀልይ. ወድም እህቶቾ ሀገራችን አሳሳቢ ላይ ናት

  • @ሚኪያስየድንግልልጅ
    @ሚኪያስየድንግልልጅ 4 года назад +6

    እውነት ነው ሕግ አያድነንም ወደ እግዚአብሔር እግዚኦ ማለት የሚያዋጣን 😭😭 አምላክ የአስራት ሐገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 🙏 🙏 🙏

  • @ተዋህዶዘ-ኦርቶዶክስ
    @ተዋህዶዘ-ኦርቶዶክስ 4 года назад +6

    የኔ ጀግና በርታ እውነት አርነት ያወጣል
    እግዚአብሔር ሃገራችንና ህዝቧቿን ከክፉዎች ይታደግልን በእውነት
    መሲዬ ስወድሽ ከልቤ ነው ትህትናሽ ሃሳብን አለማቋረጥሽ ሁሉ ነገርሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ የኔ ባለማዕተብ ውድድድድ❤

  • @sonafiker1680
    @sonafiker1680 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልን
    በጣም አስፈሪ ነው ወንድማችን
    እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያዊትኤፊማ
    @ኢትዮጵያዊትኤፊማ 4 года назад +22

    30 አመት በሙሉ አማራ ነፍጠኛ ትምክተኛ እያሉ ስም እየሰጡ በሀገራችን ሰርተን መብላት አልቻልነም አሁንም አብይ ከመጣም የባሰ ኦሮሞ ትግራይ ነፍጠኛ እያሉ ይህ እየገደሉን ለማንኛውም ሰላም ለሀገራን ትግራይም ምስኪን ህዝብ ውሃ እንኳን በደንብ አገኝም ስለዚህ ይኑሩቡት ሰላም ይሻላል

    • @dhdggroruye656
      @dhdggroruye656 4 года назад +1

      ትክክክል ሰላም አጣን ሰረተን እንዳንበላ ጥላት አገረ ላአገረ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን ከሁሉም በላይ ፈቅር ይበልጣል ፈቅረ ይስጠን ፈቅረ ካለ ሁሉም ብረሃን ነው ሰላሙን ይብዛልን

    • @Eየኮሜንትአፍቃሪ
      @Eየኮሜንትአፍቃሪ 4 года назад

      በትክክክልል

    • @selamselam2145
      @selamselam2145 4 года назад

      ትክክል ነሽ እና አሁንስ ምንድነሽ ነፍጠኛ አሽቃባጭ ነሽ

    • @dhdggroruye656
      @dhdggroruye656 4 года назад +4

      ነፈጠኛ አሽቃባጭ ኣይባልም ነውረ ነው እኔ ግን ኣልሰድብሽም ተዎላጅ ባአማራ ተዎላጅ ቆቦ ራያ ተዎለጅ ትግሬ ኣላማጣ ነኝ ሁሉም ለግዜው ነው እና ስነ ስረዓት ብትሰድብኝ ኣልሰድብሽም በፊቅር ነው ያደግነው ሓብብቲ ሰላሙን ይስጥሽ

    • @ኢትዮጵያዊትኤፊማ
      @ኢትዮጵያዊትኤፊማ 4 года назад

      @@selamselam2145 ነፍጠኛ አማራ ነኝ አሽቃባጭ ሳልሆን

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 года назад +2

    አሜንንንንን እውነት ነው እንባችን ደርቋል ይሔ የሞት ድግስ እያንዳንዱ ቤት ቢንኳኳ ሕመሙ ይሰማን ነበር ግን ዛሬ የሳቀ የጨፈረ ነገ በፈጣሪ ስራ እንባ ሳይሆን ደም ያለቅሳል ዛሬ ያለቀሰ ነገ እሱ ሲያለቅስ ግን አብሮት ያዝናል። የሰማይ አምላክ ብቻ ምድራችንን ይታረቃት ለፖለቲከኞችም ለጥጋበኞችም ማብረጃውን መርፌ ወግቶ ይያዝልን

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 4 года назад +15

    መንግስታዊ እጅ አለበት

    • @ኢዱኡዱኡዱ
      @ኢዱኡዱኡዱ 4 года назад

      Betrka

    • @zah4680
      @zah4680 4 года назад

      መንግሥት ምን ውሥጥ ይሆን ዬሌለው አይ ሠው

    • @zah4680
      @zah4680 4 года назад

      ሁሉም ነገር ዬመንግሥት እጅ አለበት ሙንግሥት ማለት ህዝብ ነው

  • @ፍቅርነኝ-ወ4የ
    @ፍቅርነኝ-ወ4የ 4 года назад +27

    ፍትህ ለአማራ

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 4 года назад +1

    በትክክል እግዚአብሔር። ተዋጊ ነው መፍትሄው ከሱ ነው እግዚአብሔር ኢትዩጵያ አይተዋትም እነዝህ ጥጋቦኛች የስልጣን ጥመኛች እግዚአብሄር ይፍረድ የጃቸውን ይስጣቸው ።

  • @zewduzegeye7258
    @zewduzegeye7258 4 года назад +4

    ጌታ ይባረርክህ አቶ አያሌው፡እንዲህ ዓይነት አመለካከት ያለው ዜገጋ ነው ያጣችው ሐገራችን፡፡

  • @tekimohamme7308
    @tekimohamme7308 4 года назад +4

    የሀሳብክ ደጋፊ ነኝ ለሀገራችን አላህ ሰላሟን ይመልስላት EthioInfo እናመሰግናለን እንደዚ አይነት አመለካከት የለውን ግለሰብ ስታቀርቡልን ንቃተ-ህሊናችን ጨምሮ ለሀገራችን ሰላም በጋራ እንነሳለን።

  • @ethiopiahagere9008
    @ethiopiahagere9008 4 года назад +5

    የውስጤን እሮሮ ስለተናገርክ ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @omarkamel9608
    @omarkamel9608 4 года назад +1

    እዉነት ነዉ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ መከራና ስቆቃ ይጠብቀን

  • @nunesharsema6921
    @nunesharsema6921 4 года назад +1

    እግዚዮ እግዚዮ እግዚዮ ማረን አምላካችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @segenk.6926
    @segenk.6926 4 года назад +1

    Tebarek wendmi God bless you and your family

  • @የናዝሬቷሐበሻዊት
    @የናዝሬቷሐበሻዊት 4 года назад +3

    ምን አለበት ሰው ሁሉ እንዳንተ ማሰብ ቢችል አንዳች ነብስ ባልጠፋ ነበር እኔስ ከማልቀስ በስተቀር ቃላት አጣሁኝ።😢

  • @mekdialem9935
    @mekdialem9935 4 года назад +17

    ይህ ፕሮግራም በtv ለህዝብ በቀላሉ እንዲደርስ ቢሆን

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 4 года назад +1

    አሜን፫

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 года назад +1

    በጣም በትክክል የገለፅከው ወንድማችን እግዚብሄር በቃ ይበለን ሰላሙን ያውርድልን 😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲☝️☝️☝️

  • @MyWorld-vt5gw
    @MyWorld-vt5gw 4 года назад +2

    አሜን ድንግል ሆይ አስራት ሀገሯን ትጠብቅ

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    እግዚአብሔር ሆይ የመጣብነን አብርድልን

  • @thanksgodforeverything3705
    @thanksgodforeverything3705 4 года назад +4

    እውነት ነው እግዚአብሔር ያድነን

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 4 года назад +4

    እውነት ብለሀል ወንድም

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 4 года назад +29

    መኖሩ ይበጃል በፍቅር ተስማምቶ
    ጦርነት ሀዘን ነው ይናገራል ፎቶ😢😢😢

  • @ቅድስትየተዋህዶልጂ
    @ቅድስትየተዋህዶልጂ 4 года назад +1

    አሜንን እውነትም ስንቱ በአካንም በልብም ደማ የሰማይ አምላክ አንተ ታደገን!

  • @ሩት-ቈ3ጐ
    @ሩት-ቈ3ጐ 4 года назад +22

    ፍትህ ከመንግስት አናገኚም ከድንግል ልጂ ነዉ ለያንዳንዱ ፍርድ የሚሰጠዉ አማራ ምን አጠፋ ቆይ በሥማም

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 4 года назад +1

    ፍትህ ለአማራ ወገኔ

  • @cd761
    @cd761 4 года назад +4

    በጣም ትክክክል ነህ ወንድማችን

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 4 года назад +33

    የአማራ ደም ሁሉንም ይዞ ይጠፋል የጊዜ ጉዳይ ነው ☝️☝️☝️😭😭😭😭😭አማራዎች ደሞቼ እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብቀን ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ 🙏🙏🙏🙏

    • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
      @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 года назад +2

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን
      ከጥላት ይህ መርዛማ መንግስት

    • @edenwerkye5723
      @edenwerkye5723 4 года назад +4

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል

    • @tenagnebirhane5060
      @tenagnebirhane5060 4 года назад +2

      በትክክል አልገባቸውም 😭😭😭😭

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 года назад +1

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን

    • @lubabaomar6752
      @lubabaomar6752 4 года назад +1

      Tekekele demachene feso aykerme tareke yemelswale

  • @ff-qk2lr
    @ff-qk2lr 4 года назад +9

    አቤት ጭቅላት ልክ እንዳተ ያለውን ሙህር ያብዛልን ልሀገራችን እድገት ሲባል

  • @tigistbelete3091
    @tigistbelete3091 4 года назад +1

    የኔ አባት አነጋገርህ አደበትህ ጥሩ ነው

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 года назад +14

    ፍትህ፣ለንፁሀን፣ደም፣ፍትህ፣ላአማራህዝብ፣የስልጣን፣ጥመኞች፣የዳውይት፣አምላክ፣ማብረጃ፣ይስጣችሆእፍፍ፣አመመኝ፣ልባችን፣ደማ

  • @tilanishleiwe2795
    @tilanishleiwe2795 4 года назад

    thanks to Dr Abay..

  • @zinasheyoutube1038
    @zinasheyoutube1038 4 года назад +3

    ተስፉ በእግዚአብሔር ነዉ መግስት የለንም እዉነት ነዉ ሁሉም ያወራል ግን ተግባር የለም ያማል የወገኖቻችን ሞት 😥😥😥😥

  • @Itssamri
    @Itssamri 4 года назад +5

    ፍቅር ነው ሚሻለን ቆይ ማን ማንን ነው ሚያጠቃው? ወንድም ወንድሙን

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 4 года назад +3

    ወንድም በጥሩ ሁኔታ አስቀምጠሃዋል. እግዚአብሔር ይባርክህ.

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 4 года назад +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ የልቤን ተናገርክ ሕገ መንግስቱ ካልተቀየረ ዶር አብይ የኦነግ ደጋፊ ነው ሰዎች አስተውሉ እስከዛሬ ኦሮሚያ የሚደረገውን አቅጣጫ ያስቀይራሉ አብይን የምትወዱ ሰዎች ቆም ብላችው አስቡ

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 4 года назад

      እውነት ተናግረሽ ሞተሻል ባላየሽው ነገር እንዴት ደምድመሽ ትመሰክሪያለሽ በሀሰት አትመስክሩ ስለሚል

  • @sefineshehabetewelide3879
    @sefineshehabetewelide3879 4 года назад +2

    አቤቱ የቀራንዮንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሀገራችን ታደግልን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 года назад +19

    የአማራ ህዝብ ለውጡ እንዳይቀለበስ የበግ መስዋት እየሆነ ነው ። እሽሽሽሽሽ ለውጡ እንዳይቀለበስ ዝም ብላችሁ ሙቱልኝ 😥😥😥😥😥😥 ኸረ አንተ ጌታ ወዴት ነህ ያለኸው ተው ስማን 😥😥😥😥

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 4 года назад

      አሁን ደግሞ ወታደሩን አትደግፋ እያላችሁ ነዉ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 4 года назад

      @@sirgutamera4806 ድል ለሀገር ወዳዱ ሰራዊት እና ለአማራ ልዩ ሀይል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Yuri_Chaewon
    @Yuri_Chaewon 4 года назад +12

    አብይ ለማ ሽመልስ አብዲሳ ሌሎችም ኦሮሞወች አማራን እየጨፈጨፍን ነው።

  • @genigeni5953
    @genigeni5953 4 года назад +7

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ዐረ አሁንስ ያገራችን ሰላም ናፈቀነ . እስኪ ክርስታኑም ሙስሊሙም ሁላችን እንፀልይ 🙏😢

  • @tsionayele2663
    @tsionayele2663 4 года назад +1

    እውነት ተናገርህ መፀለይ ብቻ ይሻላል ፣🌚አዘንን ጠቆርን፣😭አንድ ኢትዮጵያዊ ሆነን ያሳዝናል፣🇪🇹 አገራችንንእግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 4 года назад

    Amen 🙏

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 4 года назад +1

    ውነት የተናገርከው አንተ ብቻነህ እንዳንተ ያለውን ቢያበዛልን ሞያህን ያከበርክ ወንድነህ ❤️

  • @simusimu7302
    @simusimu7302 4 года назад +1

    ትክክል ብለሀል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @redyredy9717
    @redyredy9717 4 года назад +2

    የኔ ሙሁር 💝❤💝❤

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 4 года назад +1

    እዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ

    እውነት ነው ወድማችን ትክክል ነህ

  • @ምክርዘጎንደር
    @ምክርዘጎንደር 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂያት💒💒💒💒💒😭😭😭😭😭

  • @selamleethiopia9536
    @selamleethiopia9536 4 года назад +1

    እውነትህን ነው የኛ ጀግና እርር ያልኩበትን ውስጤን ነው የተናገርከው። መንግስት ነው ሕዝቡን እያስጨረሰ ያለው፣ እንደአንተ ያለ ወኔ ያለው ኢትዮጵያዊ ያብዛልን፣ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅልን

  • @hagerehagerie9243
    @hagerehagerie9243 4 года назад

    Amen AmenAmen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ፋናYouTube-l6y
    @ፋናYouTube-l6y 4 года назад +1

    ትክክል ነህ ጎሽ እግዜር ይስጥህ ሁሉ ለጥቅም የሞተ ባለስልጣን ነዉ ያለ ከወበሩላይ፡።

  • @sebletsedaltsedal81
    @sebletsedaltsedal81 4 года назад +1

    ጣርነት ለማንም ለምንም አይጠቅምም በዚህ መሀል እኛ የድሀ ልጃች ነን የምናልቀው የባለ ሥልጣን ልጂ አሜሪካ ቻይና ይላካሉ እኛ መሄጃ የሌለን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን አቤቱ አድነን ጠፈን ኢትዮጵያ ታመሻል አምላክ ይማርሽ

  • @alemmarsh2147
    @alemmarsh2147 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @saramohamed5196
    @saramohamed5196 4 года назад

    Amen amen amen

  • @ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ

    እኔ ጨቆኛል እግዚአብሔር ደግ ደጉን ያሸማን

  • @hawaali8704
    @hawaali8704 4 года назад +1

    ተክክል

  • @rosarichter4927
    @rosarichter4927 4 года назад +1

    Uff tebarek nigerln endzeh 👏

  • @loveeritrea3235
    @loveeritrea3235 4 года назад

    Egzabher ybarka wendmea ewnt God bless you

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 4 года назад +2

    አዋ መግስት እጁ አለበት በትክክል ወድማችን

  • @Yuri_Chaewon
    @Yuri_Chaewon 4 года назад +6

    እራሱ አብይ እና ሽመልስ ለማ ነቀርሳ ናቸው አማራን የጨፈጨፍ

  • @techawatch
    @techawatch 4 года назад +4

    የአማራ ህዝብ ጥንቃቄ አድርግ ከህውሀት ጋራ እንዳትገጥም ምክንያቱም ጠቡ በህውሀትና በፌደራሉ መንግስት ነው አማራው የሚዋጋበት ምንም ምክንያት የለም።እንደሰማሁት 30 ጥይት ብቻ እየተሰጠው ወደ ውጊያ እንዲሄድ እየተደረገ ነው።

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    ትክክል አባተይ

  • @wudetesfa8583
    @wudetesfa8583 4 года назад +1

    Ewunet new Egzabher yidrslen

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 года назад +3

    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን
    ልቅሶ ይብቃን ሰላም ናፍቆናል እንቅልፍ አቴናል በጭንቃት ልነብድ ነው የእስራኤል አምላኬ አደራ አራገገን

  • @yetnayetkassa9657
    @yetnayetkassa9657 4 года назад

    Esey tebark yen muher

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 года назад +1

    እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
    አሁንስ በዛ ፈጣሪ ፊትህ ወደ ኢትዮጵያ መልስ
    የኛክፋት አታስብ ለሞቱት ነብስ ይማር በጣም ያማል

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 года назад +4

    አላህ ሆይ አንተው ድረስልን
    አላህ ሆይ አንተው ድርስል
    ላገራችንንን ሰላምን አስፈንልንንን ኡፍፍፍፍፍ
    ያረብብብ ያሙቀሊብ ቀሌብ😭😭😭😭😭☝️☝️☝️

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 4 года назад +7

    ሆደሰፊነት አይደለም ዶር አብይ ኢንሳ ውስጥ እየሰራ ለኦነግ የመንግስትን ሚስጥር ለኦነግ የመንግስትን ሚስጥር ይናገሩ ነበር እኝህ ሰው እጃቸው አለበት የአማራን ሕዝብ ለማሳረድ ወገንየትግራይ ጦርነት ሲበቃ ኦነግ የበለጠ ችግር ላለመምጣቱ ዋስትና የለንም ወገኔ ንቃ

    • @lubabaomar6752
      @lubabaomar6752 4 года назад

      Tekekele ahuneme bhone weyanene gelo sechrse wdamhara fetune konge gare yardale

  • @ኢትዩጽያለዘላለምትኑር

    ትክክል ወድሜ አላህ ይስህ አቦ እዳተ አይነቱን ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪❤

  • @huruymangsteab8837
    @huruymangsteab8837 4 года назад +1

    በእርግጥ አሁንም ማረግ ያለብን መፀለይ መዋደድ
    የፖከኞች የማንም ጥግ አይደሉም እኛ የእግዚአብሔር
    ነን እህታች እንዳለችው 3 ቀን እንፁም እንስገድ ይቅር እንባባል