Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

በሷ ምክንያት የውጭ እድል አሳልፌያለሁ || በጓደኛዋ ምክንይት ልንለያይ ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2022
  • ምርጥ ጥንዶች ❤❤❤

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @khelot
    @khelot  2 года назад +37

    ruclips.net/video/4x0j7JkBOLE/видео.html

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 2 года назад

      ቁጥረህን ሰጠኛ

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube 2 года назад +1

      በምን ትገኛላቸሁ

    • @sujddj8189
      @sujddj8189 2 года назад

      @@fasigayewollolejitube p

    • @svff7938
      @svff7938 Год назад

      ለምንሽ ቅጥር የመዳምቅመሞች ስራአት❤❤❤

    • @mahdermedu5230
      @mahdermedu5230 10 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰቶኛል አንለያቹ በሉኝ 🤲 የኔ ቅመሞች❤እወዳቹዋለው

  • @sali4168
    @sali4168 2 года назад +603

    ዋው ልጁ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገው እርጋታው የቤተሰቦቹ ውጤት ነው በጣም የሚያምር የተረጋጋ ውብ ልጅ ነህ ልጅቷ ገና ልጅነት ይሆን አላውቅም ገና አልበሰለችም ነገ ግን ይህን የመሰለ አፍቃሪ የምታገኝ እንዳይመስልሽ ህይወት አሳይታ የምትነሳው ነገር አለ እና ብልጥ ሁነሽ ፍቅራችውን በደስታ ብትኖሩት መልካም ነው እላለው

    • @user-xs5lz7tz1o
      @user-xs5lz7tz1o 2 года назад +7

      ትክክክክ

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 года назад +15

      በጣም ትክክል ራጋ ያለው ልጅ ነው ልጅታ ጊን ትንሽ እርጋት የላትም ሴት ልጅ ራጋ ስትል ነው የሚአምርባት

    • @eyea7297
      @eyea7297 2 года назад +10

      እሱ እሮሚዮ ነው እሶ ማይክታይሰን

    • @uaeuae2172
      @uaeuae2172 2 года назад +8

      ምርጥ ምክር ነዉ ጥሬ ናት የቀጣችዉ መስሏት ነዉ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      @@uaeuae2172 ደምሪኝ ውዴ

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h 2 года назад +118

    ወይኔ የሚፈዝ ዉበት ደሞ ስርዓቱ ለፍቅር ያለው አመለካከት 🤔እናትየ የታደልሽ ስቀሽ ነይ ብሎሽ ጌታ በእውነት ይህን ያደረገልሽን ፈጣሪሽን አመስግኝው 🙏ድጋሚ ይቅረቡ የምትሉ 👍

  • @elsaasefa4030
    @elsaasefa4030 2 года назад +139

    እኔም የትምህርት ቤት ፍቅረኛየን ነው ያገባሁት አሁን ተጋብተን 2 ልጆች ወልየን ከተጋባን 26 ዓመት ሆኖናል ፡፡ እናም አምላክ ያፅናችሁ፡፡

  • @sekinatube
    @sekinatube 2 года назад +78

    ወላሂ እድለኛ ሴት ነሽ ፍቅሩ አይኑ ላይ ይነበባል የተረጋጋ ዉብና ብስል ነዉ ቆንጅየ እንደዚ አይነት አፍቃሪ አታገኝም እና ተጠንቀቂለት እንደዚ አይነት ወንዶች ከቆረጡ ቆረጡ ነዉ አቦ ለኛም ለማዳም ቅመሞች ምርጥ አፍቃሪ ይስጠን ያረብ😥 እዉነት ጥንድ ተመልካች ሆነን ቀረን 😭😭

    • @user-rs9ny9ns1y
      @user-rs9ny9ns1y 2 года назад +1

      አብሺሪ ሰኩ😂😂😂

    • @habibah9637
      @habibah9637 2 года назад +1

      Amin amin amin ayizoshi 😂😂😂😂😂💟

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 2 года назад

      የኔው ብታይ ሀሀሀሀሀሀ😂

    •  2 года назад

      ተጣሉ ድሮም ልታይ ልታይ ማለት መጨረሻው ይሄ ነው!!
      ruclips.net/user/shortsY38htAkhthw?feature=share

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 2 года назад

      😀😀😀😀🤔🤔😎

  • @user-lp4pp6vn7x
    @user-lp4pp6vn7x 2 года назад +338

    የልጁን ስርአት አለማድነቅ አይቻልም

  • @user-lo5rr2pl7e
    @user-lo5rr2pl7e 2 года назад +471

    ልቤ ጨሶ ጨሶ የነደደለታ አይደለም ለፍቅር ያስጠላል ለይታ አለች አያቴ ፀባይሽን አስተካክለሽ ኑሪ የኒ እናት አፍቃሪ ሰው ተስፋ ከቆረጠ መቸም አይመለስም 😌😌

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 года назад +2

      ደምሪኝ የእኔ ዉድ እህት

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 2 года назад +2

      እኮ 🏃🏃🏃🏃🏃

    • @user-bv5my1my4i
      @user-bv5my1my4i 2 года назад

      ሳህ❤

    • @jonairahdiya1901
      @jonairahdiya1901 2 года назад +7

      የኔም ሀሣብ ነው ሆ በኋላ ከተነጠቀች አለቀላት

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      @@UmYosefRUclips ውዷ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ

  • @temhirtgetasew4654
    @temhirtgetasew4654 2 года назад +224

    ርብቃዬ በጣም እድለኛ ነሽ በአሁን ሰአት እንደዚህ አይነት አፍቃሪ የለም ስለዚህ አታስከፊው የሆነ ጊዜ የቆረጠ ቀን መቼም አይመለስም በደንብ ተንከባከቢው

    • @helenedade9732
      @helenedade9732 2 года назад +1

      በጣም ስያሳዝን😳😳

    • @helenedade9732
      @helenedade9732 2 года назад +3

      እድለኛ ነች

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@helenedade9732 endmamar bekenenet

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer bekenenet ehita

    • @mersifikir1941
      @mersifikir1941 2 года назад

      @@hannatube3952 ehitoch bekininet enidemamer taterfubetalachew ruclips.net/channel/UCEx1YnLHRhX-z8YfH9S0ktg

  • @fufayoutube4170
    @fufayoutube4170 2 года назад +60

    ወይኔ ደስ ሲሉ ፓርት 2 ቢኖረው ብየ ተመኘሁ አቦ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ እህት በወጉ ያዢው በአሁኑ ሠአት የልብ አፍቃሪ ጠፍቶል በአፍ ቀባሪ እጅ !

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      እንደማመር ውዴ

    •  2 года назад

      ተጣሉ ድሮም ልታይ ልታይ ማለት መጨረሻው ይሄ ነው!!
      ruclips.net/user/shortsY38htAkhthw?feature=share

    • @mimiambo5036
      @mimiambo5036 2 года назад

      Jil wandi siyastala 😒😆😆

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 года назад +421

    እስኪ እንደዚህ አፍቅሮ የሚልቅለሰለስ ወንድ ይስጠን የመዳም ቅመሞች🤣🥰🥰🥰

    • @user-qs7cv2yg6u
      @user-qs7cv2yg6u 2 года назад +23

      አረ የሚያለቅስ አይገኝም እሚያስለቅስ ነዉ ያለዉ እኔ አሁን በቀን በቀን ነዉ የማለቅሰዉ

    • @madina4756
      @madina4756 2 года назад +7

      አሚንንንን💔😥

    • @POWE4755
      @POWE4755 2 года назад +4

      አሜን ያረብ 😂😂😂

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 2 года назад +1

      @@user-qs7cv2yg6u hhh woyine mar Ayizon Lemn bekn Ema Yerasu Gudayi

    • @temremohammed7271
      @temremohammed7271 2 года назад +1

      Aminn

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 года назад +126

    ምሰኪን አፍቃሪ ነው እባክሽ ካጣሽው በጣም ትጎጃለሽ ህይወት ገና አልገባችሁም የዋህነት ሁለታችሁም ውሰጥ አለ በመሀላችሁ ሰው አታሰገቡ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በርቱ ተረዳዱ❤️

    • @jake8498
      @jake8498 2 года назад +2

      ልጅቷ ገና ፍቅር ምን እንደሆነ አልገባትም እኔ ያልኩት ይሁን ብቻ ማለት ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል

    •  2 года назад

      ተጣሉ ድሮም ልታይ ልታይ ማለት መጨረሻው ይሄ ነው!!
      ruclips.net/user/shortsY38htAkhthw?feature=share

    •  2 года назад

      ተጣሉ አቤት ማስመሰል
      ruclips.net/video/CwINuEZPqko/видео.html

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 2 года назад +108

    የልጁ ቁንጅና ላንች ያለው ፍቅር ጥልቅ ነው አንች ግን በደንብ ያዥው አንድ ቀን ብታስከፊው ይሄን የመሰለ ልጅ ቀልጣፎች ላፍ አርገው ይወስዱልሽ እና ዘላለምሽን እንዳታለቅሺ እፈራልሻለሁ ትንሽ ልጁን የተረዳሺው አትመስይም አንች ብቻ ባልሺው ለመሄድም አታስገድጅው ሀሳቡን ተረጅው ይሄው ነው ለውጤት የሚያበቃችሁ

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 2 года назад +17

    ወይኔ ደስ ስትሉ ልጁ ደሞ ቀጥ ብሎኮ በሙሉ አይኑ አያያትም ዋውው ወድ ሳፈቅር እኮ መታደል ነው አደራ እንዳትቀየርባት ቡዙ ታግሳችሆል ወደፊትም የሚመጣውን ችግር አሳልፋችሁ ተጋቡ ውለዱ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 года назад +146

    ሚስኪን አፍቃሪ ነህ ፈጣሪ ፍቅራችውን ያሳምርላችው

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      በቅንነት እንድማመር

  • @user-hi7ie8dv7h
    @user-hi7ie8dv7h 2 года назад +273

    በጣም ታጋሽና ሽቁጥቁጥ ልጅ ነው ጥሎሽ ከሄደ ሲመረው መስሚያው ጥጥ ነው ገለቴ ፀባይሽን አሳምሪ የምን መበላጠጥ ነው

    • @POWE4755
      @POWE4755 2 года назад +1

      ሳህ👍

    • @user-ny2cs4cj7u
      @user-ny2cs4cj7u 2 года назад +2

      ትክክል👍

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      እህት እንድማመር

    • @user-yz4tp3fh7u
      @user-yz4tp3fh7u 2 года назад +1

      ናኒ ደምራኛ ወንድሜ

    • @leyabejene8237
      @leyabejene8237 2 года назад +2

      እድለኛነሺ በዚህ ልክ የሚያፈቅር ወንድ ማግኘትሺ በዛላይ ቆንጆ መታደል እንዲህ ነው።

  • @c9mceil448
    @c9mceil448 2 года назад +116

    ሲያሳዝኑ ልጆች ናቸው እንዴት ደስ እደምትሉ እግዛብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

    • @ABDII282
      @ABDII282 2 года назад +1

      Er besemam🤕🤕

    • @user-sy6uf8jq5p
      @user-sy6uf8jq5p 2 года назад

      @@fatumawase ደምሪኝእህትእመልሣለሁ

    • @zbtube2516
      @zbtube2516 2 года назад

      ደምሩኝ የኔ ውዶቹ እመልሳለሁ

  • @girmamekdes9326
    @girmamekdes9326 2 года назад +121

    የምር ኮመንት ሰጥቼ አላቅም የዛሬዎቹ ይለያሉ በጣም ነው የሚያምሩት ለሁላችንም እንዲህ አይነት ፍቅር ያድለን

    • @tsedaletadese4232
      @tsedaletadese4232 2 года назад

      አታበሳጭው በደብ ተንከባክበሽ ያዥው አንቺ ደሞ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር አይለያቹ በፍቅር ያኑራቹ

    • @rabiamohammed7289
      @rabiamohammed7289 2 года назад

      Amiin yaarabb

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@tsedaletadese4232 ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@rabiamohammed7289 ደምሪኝውዴዋ

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p 2 года назад +29

    በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እግዚሃብሔር የሰጠሽ አንቺም ጥሩ ልጅ ነሽ ማንም ሴት ሱስ ያለበት ወንድ አትፈልግም አንቺ ጌበዝውኝ ለቤተሰቦች ያለሽ ክብር በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የምትወድክ እግዚሃብሔር አይለያቹ

  • @saragzaw5838
    @saragzaw5838 2 года назад +76

    እንደዚህ አይነት አፍቃሪዎች ከሄዱ መመለሻ የላቸዉም እኔን ያየ ይቀጣ አድርሱልኝ ለዚች ልጅ በስርአት እንድትይዘዉ የኔ አፍቃሪ ስቅቅ ብሎ ነበር የሚያለቅሰዉ አሁን ግን የፈጣሪ ነገር አልቃሿ እኔ ሆኛለሁ😭

    • @yenenewuzinabuaaa8349
      @yenenewuzinabuaaa8349 2 года назад +1

      እሰይ ሴቶች ግፋችሁነው ደግ አረገ

    • @meseretbelayhailu4993
      @meseretbelayhailu4993 2 года назад

      እውነትሽን ነው ያልሽ። ክሄዱ አይመለሱም እኔ በፌ እደዚ በጣም የሚወድኝ ጓደኛ ነበርኝ አሁን ተለያየን ውጭ ስለሄደ ነው ግን እስካሁ ክልቤ አይጠፋም በጣም ነው ምወደው ክሌላጋ ሁኛ እሱ ብቻ ነው ሚታየ እና አሁን ምንም ልስማማ አልቻልኩም። ክማቃቸው። ጋ

    • @user-yr2sh4ky6c
      @user-yr2sh4ky6c 2 года назад

      @@yenenewuzinabuaaa8349 😂

    • @user-jw1ib4hr4i
      @user-jw1ib4hr4i 2 года назад

      ትክክል ነሽ የኔም ባሌ ልክ እንደዚህ ልጅ ነበረ ከተለያየን በኃላ በተለያየ መንገድ እኔን መበቀል ነው የሚፈልገው በጣም ጨካኝ ሆኗል

    • @samiaahmed2971
      @samiaahmed2971 2 года назад +3

      @@user-jw1ib4hr4i ወይኔ ጉዴ የኔ ባል እንደ ልጁ ነው ልጆችም አፍርተናል ትዳራችን ግን እስካሁን ጥሩ ነው አልሀምዱ ሊላህ እኔ ችግር አለብኝ የሚያፈቅር ባል ስናገኝ ችግር አለብን ትንሽ ሲያናዳኝ ትቼክ እሄዳለው አስፈራራዋለው ይለምነኛል በሆነ ስጦታመታረቅ አለብኝ አስለምዶኝ ስጦታ ለልጅትዋ የተሰጣት ኮሜንት ለኔ የሚሰጥ ኮሜንት ነበር በደንብ ተጨማሪ ምክር ያስፈልገኛል አቤት እኛ ሴቶች ስንባል ወንድ ሲነጠፍልን መረማመድ እንፈልጋለን አላህ ልቦና ይስጠኝ

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 2 года назад +59

    የልጁ ፀብይ ደስ ስል በማርያም ተከባከቢዉ🙄 ዝብለሽ አትስቂ በተረፍ ታምርላችሁ እግዛብህር ፍቅርችሁን ይስምርላችሁ❤❤😘😘

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 года назад +37

    ልጁ አንጀቴን ነው የበላው።በጣም ላንተ ሲል እግዚአብሄር አንድ ከተማ ይድረሳችሁ።

    •  2 года назад

      ተጣሉ ድሮም ልታይ ልታይ ማለት መጨረሻው ይሄ ነው!!
      ruclips.net/user/shortsY38htAkhthw?feature=share

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m 2 года назад +75

    ታምራላችሁ አይለያችሁ የልጁ ትዕግስትና ስብዕና ደስስ ይላል እህቴ እድለኛ ነሽ እወቂበት ለነገሮች ችኩል አትሁኝ

  • @hiwotdebaye3152
    @hiwotdebaye3152 2 года назад +52

    አረ ጌታዬ ሆይ እኔንም ተመልከተኝ ቀናሁ 😔😔ልጁ ሲያምር የሆነ ቅመም ነገር ነው እግዚአብሔር ፍቅርራችሁ ያብዛላችሁ ❤️❤️

    • @hiru8331
      @hiru8331 2 года назад

      🤣🤣😁😁unet enim

    • @hayathayat8714
      @hayathayat8714 2 года назад +1

      😁😁😁💃👈

    • @hanelove6686
      @hanelove6686 2 года назад

      😂😂😂😁😁😅 የመዳም ቅመሞ አይዞን

    • @zkiya989
      @zkiya989 2 года назад

      ክክክ ወደድሹ

    • @jameelajam3470
      @jameelajam3470 2 года назад

      😥😁😁

  • @user-kb9tm6ek9v
    @user-kb9tm6ek9v 2 года назад +7

    ፊልም እያየሁ ነዉ የመሰለኝ በተለይ ከፎቅ ላይ ሊወድቅ ብሎ የያዘችዉ ነገር እኔ እፊልም ላይ ነዉ ያየሁት በዚህ አጋጣሚ እንኳን ከአደጋዉ ተረፍክ አካለ ጎደሎ ሁነህ ቢሆን ትታህ ትሄድነበር ሞትማ አደዉኑ አታያትም ብቻ ደሰ የሚል ላይፍ ነዉ ግን አተ በጣም ተጎድተሀል ጀግና ነህ ከምር
    ቀሪ ዘመናችሁን የደሰታ ኑሮ ፈጣሪ ያኑራችሁ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 года назад +14

    አቤት ልጁ እርጋታው ንግግሩ የሌለነው በዚህ ዘመን እደዚህ ያለሠው ማግኘት ከባድነው እና በደብ ያዢው በተረፈ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛው

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 года назад +32

    4 ቀን ምግብ አደረስሽና በጣም ከባድ ነው አበዛሽ 1 አመት ቢታስ ምን ልትይ ነው ሰው ለፍቅር ሲል ስንት መሰዋት ይከፍላል ልጁ የውነት አፍቃሪ ነው በይ ተከባከቢው በተረፈ ታምራላቹ

    • @zuri8239
      @zuri8239 2 года назад +1

      ልክ ነህ ነገር ገን አሰበው እሳ ተንሸ ናት ተደበቃ ነው ደሞ ያረገቹወ ናፍቆትም አለ ሰወ ምን የለኛል ተላለች ሰለዚ ከባደ ነው ልክ ናት በሳ ቦታ ሆነህ አሰበዉ

    • @zkiya989
      @zkiya989 2 года назад

      ችግር ያለየ ሰው አንድም ቀን ከባድ ነው እኛ ስደት ችግር ስላሰማረን ነው

    • @sofiaabdu1702
      @sofiaabdu1702 2 года назад

      እኔ እራሱ እንደት እንዳሳቀች እንደዛ ስትል

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 2 года назад +27

    ውይ ሲያምር ልጁ ከእርጋታው ጋር እውነት መልካም ትዳር ይሁንላቹ

  • @azitube904
    @azitube904 2 года назад +33

    ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ ልጁ እርጋታው ደስ ይላል ልጂቶም ብዙ መስዋትነት ከፍላለች ሳቅ ደግሞ በተፈጥሮ የሚስጥ ነው ለማንኛውም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @zbtube2516
      @zbtube2516 2 года назад

      ደምሪኝ የኔ መልካም❤👈

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 2 года назад +17

    ወይኔ ፍቅራቹ ደስ ሲል ያስቀናል አይለያቹ የፍቅር አምላክ ፍቅር ነዉና ፍቅራቹን ይጠብቅላቹ ሁሌ ፀልዮ አምላካቹን በመሀል አስገቡ እግዛብሄር ያሰረዉ ማንም አይፈታዉም በጣም እንደሚወዳት ያስታውቃል ልጁ ያሳዝናል አትጉጂዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯👌👍

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 2 года назад +40

    ለምን ትመቺዋለሽ አክብሪዉ ቀበጥ ዝም ብዬ ሳይሽ የምታስቸግሪው ይመስለኛል

  • @user-qs9kf2fd8r
    @user-qs9kf2fd8r 2 года назад +25

    ወንድ ብሎ ዝም አቤት እርጋታውውውውውውውው ማአሻ አላህ እኛ ሴቶች ስንባል ግን እኔ ያልኩትን ብቻ ምንለው ነገር

  • @birtukanmekonene709
    @birtukanmekonene709 2 года назад +10

    የአፍቃሪነት ጥግ ታድለሽ ፈጣሪን አመስግኚ እርብቃዬ የኔ ቆንጆ አታስከፊዉ በፈጣሪ በጣም ትሁትነዉ አብሮ ያኑራችሁ አይለያችሁ ቅድስት ድንግል ማሪያም በህይወት ዘመናችሁን ትባርክላችሁ

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c 2 года назад +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ ይበልጥ እህቴ እድለኛ ነሽ በጣም ሽቁጥቁጥ ልጅ ነው ያገኘሽው ቀና ብሎ ለማውራት እራሱ የማይችል በጣም እረጋ ያለ ነው እና በፀባይ ያዥው አትጉጅው የዋህ ሰው ከወሰነ ከባድ ነው

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 2 года назад +34

    ልጁ በጣም አፍቃሪነው ትግስተኛም ነው እርግት ያለ ስነስርአት ያለዉ ልጅነው

  • @POWE4755
    @POWE4755 2 года назад +26

    ሺ ግዜ ቆንጆና ባለሀብት ቢሆን ወንዶች ቅብርር ያለች ሴት ካዬ ወይኔ መሞታቸው ነው ክክክክክክ በቃ እልህ ነው የሚይዛቸው

    • @user-ul5cf8ru6j
      @user-ul5cf8ru6j 2 года назад +1

      Lik nesh yemetgefachewn nw atbkew meyezut
      Beteley rasu kalodede kesetuwa kehone alekelat yentbareralu 😆

    • @POWE4755
      @POWE4755 2 года назад

      @@user-ul5cf8ru6jክክክክክ በጣም

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 2 года назад

      ወንዶች እኮእልከኛሴትይወዳሉ ክክክክክክ

    •  2 года назад

      ተጣሉ አቤት ማስመሰል
      ruclips.net/video/CwINuEZPqko/видео.html

  • @senaytbuzayehu2380
    @senaytbuzayehu2380 2 года назад +3

    እረ በማርያም ይደገሙ ውይኔ ልጁ ደስ ሲል እሱዋም ቆጆ ናት ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ውልዳችሁ ሳሙ የኔ ቆጆዎች የኔ ቆጆ አጥብቀሽ ያዢው የፈጣሬ ስጦታ ነው

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 2 года назад +13

    ደስስስ የምትሉ ጥንዶች በተለይ እሱ እርጋታው አይለያችሑ ውዶቸ በተለይ ወንድ ልጅ ፊት ነው የሚያየው እናም ሁሌም ተረጅው

  • @meronmeri1938
    @meronmeri1938 2 года назад +59

    እረጋ ያለ ቆንጆ ልጅ ነው ስታምሩ በፍቅሩ ኑሩ😍

    • @moonproduction9812
      @moonproduction9812 2 года назад

      SUBSCRIBE

    •  2 года назад

      ተጣሉ ድሮም ልታይ ልታይ ማለት መጨረሻው ይሄ ነው!!
      ruclips.net/user/shortsY38htAkhthw?feature=share

    • @zbtube2516
      @zbtube2516 2 года назад

      ደምሩኝ የኔ ውዶቹ❤❤

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 2 года назад +59

    ስታምሩ ለካ አሁንም እንደዚህ አይነት ፍቅር አለ

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 2 года назад +1

      😂😂😂 መች ነበር የጠፍዉ

    • @mersifikir1941
      @mersifikir1941 2 года назад

      Ehitoch bekininet betesab hunu ruclips.net/channel/UCEx1YnLHRhX-z8YfH9S0ktg

    •  2 года назад

      ተጣሉ ድሮም ልታይ ልታይ ማለት መጨረሻው ይሄ ነው!!
      ruclips.net/user/shortsY38htAkhthw?feature=share

  • @user-tp5vz1mt3m
    @user-tp5vz1mt3m 2 года назад +66

    ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም አቤት ስርአት አቤት ውበት ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 2 года назад

      😀😀😀😎

    •  2 года назад

      ተጣሉ አቤት ማስመሰል
      ruclips.net/video/CwINuEZPqko/видео.html

  • @haregaman2129
    @haregaman2129 2 года назад +2

    ልጅታ የተወደደችው ለየት ስላለች ነው ሰፍ አላለችም ቆንጆ ስለሆነ አልደነበረችም ሴት እንደዛ ነው መሆን ያለባት ያዝ ስትል ነው የምትያዘው የኔ ቀበጥ ማንነትሽን እዳትቀይሪ ፍቅራችውን ያዝልቅላችው

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 2 года назад +34

    ፍቅር ይታደሉታል የኔ ብጤ ደግሞ ያለቅሳል ፍቅር ብዝዝዝት ይበል ግን እኔ😰😭😭❤❤❤❤

    • @sahaysahay2719
      @sahaysahay2719 2 года назад

      አይዞሽ እህቴ በፈጣሪ እምነት ይኑርሽ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 года назад

      አይዞሽ

    • @mersifikir1941
      @mersifikir1941 2 года назад

      Ehitoch bekininet damirugni ruclips.net/channel/UCEx1YnLHRhX-z8YfH9S0ktg

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h 2 года назад +113

    ክህሎት ላይ የሚቀርቡ ስርአት ያላቸው ውበታቸው ቆንጆወች ናቸው😍

    • @POWE4755
      @POWE4755 2 года назад

      ክክክክክክ ናርዶሴ እሱ ምንም የሚወጣለት ነገር የለም እሷ ግን እእ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@POWE4755 እንድማመር

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      እህት እንድማመር

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 2 года назад +1

      ይች ግን ዱቄት ነው ፊቷ የራሷ ውበት ደም አላት ምንእዳው የነጭ ዱቄት በጠፍ ካለም ምነውሸዋ

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 2 года назад +1

      @@POWE4755 አይወራ ዲቄት የገባች አይጥ የመሰለች በዚኸ በአፈር አልለው አፈር ሸጋነው

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 2 года назад +3

    አይለያቹሁ ምርጥ ጥዶች አችም የሱን ሀሳብ ተቀባይ ሁኝ ሁላቹሁም ተመጣጣኝ ሁኑ ምርጥ አፋቃሪ አችም ጥሩ ሴት ነሽ እደናተ ያለፋቅር ለኛም ይስጠን ያረብ በተረፈ በርቱ ፈጣሪ ፋቅራቹሁን ያብዛላችሁ

  • @aseffaberhanu2711
    @aseffaberhanu2711 2 года назад +24

    እናንተ በጣም ደስ ይላል እኔ የሚክራችሁ ጸሎት አድርጉ ስግደት ስገዱ ጸባል ተጠመቁ

    • @fathiakhader4452
      @fathiakhader4452 2 года назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏❤❤👍😂😘😘😘

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 2 года назад +11

    ፍቅር የሚዎድቅበት ቦታ አይታወቅም
    የሷ የጭቅላት ጨዋታ በጣም ከባድ ነዉ
    ሳይኮልጅካሊ የመረዳት አቅሟን አደቃለዉ።
    ለማንኛውም መጨረሻዉን ያሳምር።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +13

    የኔ ቀዥቃዣ በጣም በሳል ልጅ ናት የዋህ ነገር ናት እንኳንም ከሱስ ገላገልሽው ለአላማሽ መቆምሽ ጥሩ ነው ሁሉም ነገር ይደረስበታል ልጆች ናችሁ ቅድሚያ ለትምህርትሽ ስጪ ቤተስብሽን ማክበርሽ ጥሩ ነው መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ🙏🏾

  • @user-yf8lw4ln3b
    @user-yf8lw4ln3b 2 года назад +38

    አቤት ልጁ ስርአቱ ደስ ሲል🦋 ሲቀጥል ደስ ትላላችሁ🥰

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      በጣም ምርጥ ልጂ ነው እርግት ያለ ውዷ በቅንነት ደምሪኝ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer bekenenet

    •  2 года назад

      ተጣሉ ድሮም ልታይ ልታይ ማለት መጨረሻው ይሄ ነው!!
      ruclips.net/user/shortsY38htAkhthw?feature=share

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 2 года назад +21

    ምንአይነት መርዝ ጓደኛነች እንኳን ተዉሻት ተረጅዉ ድርቅ አትበይ እሱንም ስሚዉ እንደጋዜጠኛ እኔ ልደመጥ አትበይ ምርጦች 👌

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 года назад +1

      ልጂቷ የኔ ቢጤ ናት የኔውድ አላህ ይርዳት ከባድ ነው ህመሙ ሰወች አትፍረዱ እኔን የገጠመኝ አይድረስባት

  • @alimaalima6799
    @alimaalima6799 2 года назад +36

    ፍቅር ሲታደሉት እንዲህ ነው ለስለስ ያለ ልጂ ደሲ ሲል ፍቅራችውን ያብዛዛችው 🥰🥰🥰

    • @alemysznale.labychamene6111
      @alemysznale.labychamene6111 2 года назад +1

      ስታወሪ በስርአት አውሪ ሳቅአታብዢ

    • @asaasaa5922
      @asaasaa5922 2 года назад

      @@alemysznale.labychamene6111 እውነትነው እሱግን ስርአት አለው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      @@asaasaa5922 እሷ የወንድ መልክ እሱ እደሴት ቆንጆ ነው

    •  2 года назад

      ተጣሉ ድሮም ልታይ ልታይ ማለት መጨረሻው ይሄ ነው!!
      ruclips.net/user/shortsY38htAkhthw?feature=share

    •  2 года назад

      ተጣሉ አቤት ማስመሰል
      ruclips.net/video/CwINuEZPqko/видео.html

  • @ademebrahim3964
    @ademebrahim3964 2 года назад +21

    ልጁ ሼቃጣ ነው አሳምረሽ ያዢእንዴዝህ አይነት ወንድ ዳይሙድ ሆኗል ወንድዮው ተመችተኸኛል ወዳጄ ልቤ ❤️🙏🙏🙏

  • @haimanotkonjo1040
    @haimanotkonjo1040 2 года назад +20

    ልጁ ቆንጆ አይገልፀውም በጣም ያምራል በፍቅር ኑሩ😍😍

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y 2 года назад +106

    ሴቶች በማይሳቀው አትሳቁ አስሬ አትገልፍጡ የሚሳቅበት ስዓት ስዓት አለው እያወሩ ከመሳቅ እያዳመጡ ቢሳቅ መልካም ነው ሽጋ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያዝልቅላችሁ ።

    • @nannaa2661
      @nannaa2661 2 года назад

      😀😀😀

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe 2 года назад

      ኪኪኪኪኪኪ እሽ አስቅም

    • @Brikti
      @Brikti 2 года назад

      😍😍😍😍😍

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      @@useruserTUbe ድምሪኝ በቅንነት ውዷ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      @@Brikti ውዷ በቅንነት ደምሪኝ

  • @haimanottube
    @haimanottube 2 года назад +31

    እሚገርመው በሙሉ አይኑ ለማየት እራሱ ይፈራታል አደራሽን ተከባከቢው ጡሩን ፍሪ እህት

    • @zbtube2516
      @zbtube2516 2 года назад

      ደምሪኝ የኔ መልካም

  • @Tube-vt9lo
    @Tube-vt9lo 2 года назад +27

    እንድህ አይነት አፊቃር እግዛብሔር ይስጠን የመዳም ቅመሞች😂

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      አሚን 😥😥😥😥😥😥☝️

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe 2 года назад

      አሜንንንን

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 года назад

      አሜን

    • @mersifikir1941
      @mersifikir1941 2 года назад

      Ehitoch bekininet damirugni 🙏🙏 ruclips.net/channel/UCEx1YnLHRhX-z8YfH9S0ktg

  • @selamalemayehu8411
    @selamalemayehu8411 2 года назад +8

    ወይኔ ባለም ላይ አድለኛ መሆንሺን አወቂ ግን ተጠንቀቂ ትግስትም ልክ አለው በናትሽ አታስከፊው በጣም የተረጋጋ ትሁት አክባሪሽ ነው

  • @hanaayano9143
    @hanaayano9143 2 года назад +16

    በጣም ነው ደስስስስ የምትሉት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያዝልቅላቹ ተባረኩ ለምልሙ
    Perfect couples 😍❤️🙏

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 2 года назад +13

    ሰትዮ በጣም እድለኛ ነሽ አትጨማለቂ አንቺ ሴት ልጅ ስታፈቅር እንጂ ስትፈቀር አናቱ ላይ ፎቅ ልስራ ትላለች 😏😂

  • @eskedareetp4314
    @eskedareetp4314 2 года назад +17

    የኔ ብቻ ይሁን አትበይ ተረጅዉ በተረፈ ታምራላችሁ

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x 2 года назад +11

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አቤት መታደል የምታፈቅረው ሰው ጋ መኖር

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 2 года назад +1

    ጐበዝ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ሲያወሩት ይቀላል እንጂ ሰውን ከሱስ ማውጣት ቀላል አይደለም ዛሬ ላይ እንዲህ የሆናችሁት በአንቺ ጥንካሬ ነው አይለያችሁ ደስ ትላላችሁ ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ

  • @Dani-oh1bu
    @Dani-oh1bu 2 года назад +45

    ልጁ አፍቃሪ ነዉ አሳዘነኝ😘

    • @eskedareetp4314
      @eskedareetp4314 2 года назад

      በጣም

    • @tsegisyum715
      @tsegisyum715 2 года назад

      Are des yilal

    • @mersifikir1941
      @mersifikir1941 2 года назад

      Wudoch damirugni bekininet ruclips.net/channel/UCEx1YnLHRhX-z8YfH9S0ktg

    • @mersifikir1941
      @mersifikir1941 2 года назад

      🙏🙏🙏👇 ruclips.net/channel/UCEx1YnLHRhX-z8YfH9S0ktg

    • @zbtube2516
      @zbtube2516 2 года назад

      ደምሩኝ❤❤❤👈

  • @haimanottube
    @haimanottube 2 года назад +7

    ወይይይይይ የልጁ ስብእና በጣም ያስደንቃል
    በዚህ ክፉ ጊዜ እንደዚህ ያለ የልብ ሰው አፍቃሪ ትግስተኛ አይን አፋር ፍቅረኛ ማግኘት እጅግ በጣም ደስስስ ይላል
    የክህሎት ቤተሰቦች በቅንነት ፕሮፋየሌን ተጭናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመልካምነታችሁን ዋጋ ከፈጣሪ ዘንድ ታገኙታላችሁ

  • @user-dg8vq4sj6l
    @user-dg8vq4sj6l 2 года назад +11

    ለካስ እዉ ነተኛ ፍቅር እዲህ ያከራትታል አሎጂ በሳአት ተግባብተዉ በደቂቃ የሚፋቱ አላህ ሆይ ለኔም የሜወደኝን ትዳር ለግሠኝ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 2 года назад +26

    በጠም ተምረለቹ እህቴ የኔ ብቻ ይሁን አትበይ የሱንም ሀስብ ተቀበይ ውዴታቹን ይጨምርለቹ 💗💗😍

    •  2 года назад

      ተጣሉ ድሮም ልታይ ልታይ ማለት መጨረሻው ይሄ ነው!!
      ruclips.net/user/shortsY38htAkhthw?feature=share

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 года назад +52

    በጣም ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ🥰🥰🥰

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      በቅንነት እንድማመር

    • @sanyiijawaartube8434
      @sanyiijawaartube8434 2 года назад

      damrnyi yene widdi Beza

    • @mersifikir1941
      @mersifikir1941 2 года назад

      Ehitoch bekininet enidemamer ruclips.net/channel/UCEx1YnLHRhX-z8YfH9S0ktg

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 2 года назад +19

    ቻናል ቢኖራቹሁ ሀሪፉ ነበር በተረፈ በጣም ታምራላቹሁ ከምር ኢሡ በጣም ቆጆ ኢሡም በጣም ቆጆ ነች

  • @user-bx1gu9oy8s
    @user-bx1gu9oy8s 2 года назад +12

    ወዶችየ እርጋታና አደብ አፍቃሪነት ከዚህ ልጂ ተማሩ ዉይ በጣም አዲናቂዉ ነኝ አላህ እዳተያሉትን ወዶች ያብዛልን

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 года назад +35

    ጥንዶች ያሉበት ቦታ አልጠፋም የተቸገሩ ጥንዶችን እርዱ ክህሎቶች እኛ በላይክና view እናግዛችኋለን

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 2 года назад +8

    ሰላማአችሁ ይብዛ ዋውው በጣም ነው ደስ የምትሉት በእውነት የልጁ ፀባይ ፀባየ ሰናይ ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ግን እህቴ ሜካፕ አትጠቀሚ አንደኛ ሀይማኖትሽ አይፈቅድም ደግሞ ቤተክሪስቲያን አዘወትራለሁ ብለሻል ስለዚህ ብዙ ነገር ታውቂያለሽ ብየ እገምታለሁ ስለ መንፈሳዊ በተፈጥሮ ውበትሽ ተዋቢበት እህቴ እግዚአብሔር የሰጠሽ ወበትሽ በቂሽ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @selamleethiopia2153
    @selamleethiopia2153 2 года назад +11

    ረብቂ አደራ ፍቅራችሁን ጠብቂ እንዳይጎዳብሽ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትልቅ ደርጃ ደርሳችሁ እንይ በርቱ

  • @omehikma2102
    @omehikma2102 2 года назад +5

    ለካ እንዲህ እዉነተኛ አፍቃሪ ወንድም አለ አላህ እስከመጨረሻ አብሮ ያኑራችሁ

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 года назад +50

    በጣም ፍቅር ውስጥ ነው ያስታውቃል እራሱ አንድ ነገር እንዳይሆንብሽ ተንከባከቢው እንደዚህ አይነት አፍቃሪ በባትሪ አይገኝም

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 года назад +12

    ለኛም ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን🥺🥺🥺

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 года назад +23

    I like them both. They both are good looking couple. I think, both of them need to be matured, specially the girl. I advise, they get counseling and also read books on relationships. Relationship is something that grows, it needs work based on willingness and humbleness.

  • @haimanotkiros6104
    @haimanotkiros6104 2 года назад

    ርብቃ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እሱን ስለቀየርሽዉ ከሱስ ስላወጣሽዉ ሰዉ ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሄርም ትልቅ ፅድቅ ነዉ ተባረኪ

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7k 2 года назад +22

    እኔ ልጁ አንጀቴን በላይ😥ሌሽ ማባርፍ
    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @dhueeuurur8712
    @dhueeuurur8712 2 года назад +30

    አቤትየልጁፀባይእደትመታደልነዉ
    የመዳምቅመሞችእየዞርንመኮመትብቻየኛተራመቸነዉ

    • @user-qe5vd4pf4m
      @user-qe5vd4pf4m 2 года назад

      ፎቃያዘኝእኮ

    • @ethiopiatube397
      @ethiopiatube397 2 года назад

      @@user-qe5vd4pf4m ጉድ በል ጎንደር እሙ ኻሊድ ሆነሽ እንዴት ፎንቃ ይዝሻል🤔😂

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      @@ethiopiatube397 😃

    • @dhueeuurur8712
      @dhueeuurur8712 2 года назад

      @@user-qe5vd4pf4m እ😁😁😁😁😁

  • @sosigeshu7559
    @sosigeshu7559 2 года назад +5

    ብርቱ ሴት ነሽ !!!
    ዋው ደስ ይላል መቀየሩ ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል

  • @seenaa87
    @seenaa87 2 года назад +19

    ደስ የምትሉት ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤😍

    • @zbtube2516
      @zbtube2516 2 года назад

      ደምሪኝ የኔ ቅን

  • @user-hf8uz1il3d
    @user-hf8uz1il3d 2 года назад +15

    ባሌ እኔ ካለቀስኩ አብሮኝ ያለቅሳል አሁን ግን ተራራቅን ክፍተትም ተፈጠረ እስኪ ዱአ አድርጉልን

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 2 года назад +77

    ለኛም እዲህ አይነት አልቃሻ አፋቂሪ ይሰጠን🙆😜የመዳም ቅመሞች😂😂አምላክ ይሹፈን🙏😍😂

  • @frewsirgawi6024
    @frewsirgawi6024 2 года назад

    ጎበዝ ጀግና ሴት በጣም አድናቂሽ ነኝ
    ለብዙ ሰው ተምሳሌት መሆን እምትችይ
    ነሽ ። ናቲም ቢሆን የውሳኔ ሰው መሆኑን እና
    ትእግስቱን አድንቄለሁ ስቀጥል ደስትላላቹ
    እግዚአብሔር ይባርካቹ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጣቹ ተባረኩ ።

  • @gifhhurur3823
    @gifhhurur3823 2 года назад +2

    ሁለቱም አይናፋር ናቸው የውነት ሥንተዹዬ እዳየሀችሁ በእውነት እሣ ፍልቅልቅ እሡ ዝምተኛ አቤት መገጣጠም ሥታምሩ

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 2 года назад +13

    እንደት እንደት ያርጋታል ርጋ በይ አይኗንም ፊቱም አፏም እጂቺም በሁሉም ነው የሚወራው ልጁ ተሳቆ ሊሞት ነው ሴት ልጂ ከተማታሺ አይሺ የለውም እንድተረዳሁት በጣም ትመቸዋለሺ ታስቀየዋለሺ አርግፎሺ ይሄዳል አሳምርሺ ያዥ

  • @erahma5383
    @erahma5383 2 года назад +22

    ልጁ ግን ሲያሳዝን ሚስኪን ነው እሷ የበላይ ልሁን የሚል ሁኔታ ይታይባታል አስተካክሊ ፀባይሺን

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 года назад

    ማሽአላህ ልጁ ሲያምር እርጋታው ስነስርአቱ በጣምነው ደስስስ የሚለው
    ልጅቱግን አልተረዳችውም ዝብላ መሳቅነው ልጅነቷአለቀቃትም መሰለኝ ብልጥ ለመሆን ትሞክር በተረፈ ደስ ትላላችሁ

  • @user-tl4oi4ds3s
    @user-tl4oi4ds3s 2 года назад +10

    በጣም ታምራላችሁ ፍቅርህ ይሆናል የሚያነጫንጫት ተርዳት አንተ ታጋሽ ነህ ታሻንፋለህ

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l 2 года назад +75

    አቤት ውበት በተለይ ወንዱ ውይ ሠጠው ልጅቷም ታምራለች ግን እረጋታ ያሥፈልጋታል ወይም የዋህ ሥለሆነች ይሆናል ልጁግን እረጋታው በዚ ዘመን በቁንጅናላይ እረጋታ አላህ ፍቅራቹን ያብዛዌ

    • @lisayetsega
      @lisayetsega 2 года назад +8

      ነርቨስ ሆና ነው የሚመስለኝ አንዳንድ ሰው ካሜራ ፊት እንዲህ ይሆናል ። ፍርሃት ፣ ሃፍረት እንጂ እርጋታ ማጣት አልመሰለኝም። እንግዲህ የሰውነት እንቅስቃሴዋ ( body language) የሚያሳየው ነርቨስ መሆኗንና አፋራም መሆኗን ነው።

    • @Gracenigussie
      @Gracenigussie 2 года назад +1

      Huletum teregagetew ayekebdem tekarani sihone des yelale 😄

  • @habtamutilahun5966
    @habtamutilahun5966 2 года назад +17

    ውይ ልጁ ሲያሳዝን ፍቅር የሆነ ልጅ ነው..በመሀላችሁ ሌላ ሰው አታስገቡ . ለወደፊታችሁ ህይወት አስቡ

  • @user-rs9ny9ns1y
    @user-rs9ny9ns1y 2 года назад +8

    ልጂቱ ምንም ስርአት የላትም አትሻብኝ ስታወራ ራሱ ስታስጠላ በአላህ ልጁን አልተረዳቺዉም አሳፋሪ አትሁኚ ላንቺ ይበዛብሻል የምር
    ለመጀመሪያ ኮሜንት ስሰጥ

    • @lovetolove1180
      @lovetolove1180 2 года назад

      Erua

    •  2 года назад

      ተጣሉ ድሮም የሚዲያ ፍቅር አቤት ማስመሰል
      ruclips.net/video/CwINuEZPqko/видео.html

  • @user-dt4wh3qv2h
    @user-dt4wh3qv2h 2 года назад +3

    ፍቅር የሚያቅ ወድ መልካም የህይወት አጋር ይስጠን ለመዳም ቅሞሞች ጉሉ አሚን

    • @zbtube2516
      @zbtube2516 2 года назад

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

  • @anisagwapa2039
    @anisagwapa2039 2 года назад +42

    ታምራላችሁ ሲቀጥል ደግሞ እኔ ብቻ ያልሆት ይሆን አትበይ የሱንም ተረጅው

  • @heedaekeefas2700
    @heedaekeefas2700 2 года назад +26

    እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ያብዛላችሁ ግን ሴቶችዬ ይህን ቀለም ባትቀቡ መልካም ነው ባይ ነኝ ሰሞንን የመጡት የለ ሚከያጅ ውብ ነች ማለትም በረሳችን እንኮር እህ የሚለቅ ነገር ነው ከጠፋሁ ይቅርታ?

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 2 года назад +4

    ቀበጥ ነገር ነሽ ግን እያምርብሽም እሱ ውበት ከ እርጋታው ጋር ደስ ይላል እራስሽን ሁኚ ተወደሻል እትንቀባረሬ እንድ ቀን ይገለበጣል እናትሽን ሳላደንቅ እላልፍም መልካም እናት ናት ❤😘

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 года назад +9

    ምርጦችዬ አቤት ...አቤት እዴት አባታቹ እደምታምሩ 🙏🙏🙏❤አዳድ ልጆች ወይም ሴቶች ልጂቷ ላይ አቃቂር ለማውጣት ሆነ ብላቹ የቅናት መርዛቹን ለመርጨት ተፅፉላቹ ሌላው የልጂቷ አካሄድ በጣም ደስ የሚልና ለምትፈልገው ነገር እስከጥግ የመሄዷ ጉዳይ ድቅ ነው ተቀባረረች ምነምን የምትሉት ሲጀመር የልጁን ባህሪ ቀድማ በማየትም ሆነ በምስማት ታቀዋለች ከነዚ አጃቢዎች አልፎ እኔጋ ይመጣል ብላ አልጠበቀችም እደ እድል ሆኖ ወዶች የምትኮራና በአዴ ሞትኩልህ የሚሉትን ሲቶች ይወዳሉ ያ ደሞ አዲስ ትውውቅ ስላልሆነ በእይታ ስለሚተዋወቁ ውሳኔዋን ጊዜ ወስዳ ማጤንና ማየት ነበረባት ምክኛቱም በልጁ ቀደም ባለው ባህሪው እምነት ስለሌላት ነገር ግን ገፍቶ ሲመጣ ቤተሰብ እዲያቅና በሀሳብ እዲረዷተቷ ማድረጓ ትልቅ ውሳኔ ነው ስለዚ ሁለቱም ይፉቀራሉ ትንሽ ልጂቷ በሱላይ የተለመደ ባህሪ ስላለው እመነት የማጣትና የመጠራጠር ስሜት እጂ በጣም ነው የሚዋደዱት ወድ ቆንጆ ሆነ አልሆነ ለሴት ልጂ ያለው አመለካከትን ክብ ነው እጂ ለሷ ምናልባት ለምትወልዳቸው ልጆች ጥሩ ይወጣዋል ማለት እጂ ወጣትነት በራሱ በተለይ በኛ በአበሾች ምንም ሳንጠቀም ውበታችን ነው ስለዚ አረጋጉት የአረብ ሀገር ሴቶች በተለይ አደዚ ተፉቅረው ስታዩ በተለይ ትኩረታቹ ሴቶቹ ላይ ነው አይናቹን ንቀሉ የሚያስተምረውን መላካም ነገር ቅሰሙ ሌላውን ተውት አለቀ የኔ ቀበጦች ምችት ድልት ይበላቹ በጣም ነው የምታምሩት ቀጥሉ በሀሳብ ሁሉን ነገር ወደጠረጴዛ በማምጣት ተቻቻሉና ዝለቁ ምርጦቼ ሺ አመት በደስታና በፍቅር ብሽብሽ ብላቹ ኑሩ❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏

    • @gdgd890
      @gdgd890 2 года назад +1

      ሣህ በትክክ ገልፀሸዋል

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m 2 года назад +10

    ቆይ ግን እኛስ መቸ ነዉ ወጉ የሚደርሰን ግን ከምር ግን ወንዶችን የማይበት እይታየን ቀየርኩ በቃ 😆 ክፉዎቹን እያወራን ደጎቹ አመለጡን👁👃👁

  • @user-be8lr7lt4d
    @user-be8lr7lt4d 2 года назад +13

    የልጁን እርጋታ አለማድነቅ ንፋግነት ነው

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 2 года назад +5

    እህቴ የፍቅር ዋጋ ፍቅር ነዉ ዱላ ወይም ግልምጫ አደለም ልጁ በጣም ትትና ያለዉ ነዉ ግን እሱ መሬት ቢሆንልሽ ለመርገጥ አትቸኩይ ግፍ ዋጋ ያስከፍላል በርግጥ ልጆች ናችሁ ክብር ከራስ ይጀምራል አክብሪዉ አክብሪዉ ክብር ለራስ ነዉ

  • @Kwt-xo8tr
    @Kwt-xo8tr 2 года назад +6

    ልጅቱ የማያስቀዉ ሁሉ ያስቃታል ልጁ ግን እርጋታው ያምራል