የርቀት ፍቅር ዋጋ የለውም የምትሉ ሰዎች በጣም ተሳስታችዃል || 1.2 ሚልዮን ብር ከስሬ ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • እነሱን ለማግኘት
    / @munaandyona2260
    ደስ የሚሉ ጥንዶች
    ክህሎት
    #rohevideo

Комментарии • 547

  • @khelot
    @khelot  2 года назад +32

    እነሱን ለማግኘት
    ruclips.net/channel/UC7zth-08wNE_QIxYNMPRpZg

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 года назад +75

    ጎበዝ ልጅ ነህ ተባረክ አሁንኮ ወንድ ወጣቶች ፍቅረኛ የሚፈልጉት አረብ ሀገር ልከዋት ሰርታ ብር እንድትልክላቸው ብቻ ሆኗል አንተ ግን በጣም ጎበዝ ነህ ፍቅረኛህን የምትፈልጋት ለፍቅር ነው በቃ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 года назад +61

    ሴቶች እዲህ
    በተፈጥሮ ውበት ያለዱቄት ስትመጡ ማማራችሁ በቃ እኛ ሀቦሾች ዱቄት አያምርብንም እዲሁ ውቦችነን እና ታምራችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @almaspleto64
    @almaspleto64 2 года назад +95

    የኔ የተዋህዶ ልጆች ከምር ስርአታችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏❤🙏

    • @ነኝየሙስሊምልጅ
      @ነኝየሙስሊምልጅ 2 года назад +2

      ሚሉሽን በሳመሽ ገባያም በሎጠሽ ድቄም ስራት ሚዲያላይ ዞርዞር ብላሽ እዬ ቅሌታቹን ታያልሽ አበት ልጁን የሚደፍር ወድም አእህቱን የሚደፍር ሰውን የሚገሉ አራ ምኑን ነግሬሽ ምኑን ልተዋው አስቆኝ ነው ቀልደኛ ነሽ በጠም ትቀለጀልሽ

    • @سعيدسعيد-ذ8ه2ظ
      @سعيدسعيد-ذ8ه2ظ 2 года назад

      ዝሙት ወይም ዚና ሰልሰሩነው ሰራአታቸው የምትሉት ካፊር

    • @ነኝየሙስሊምልጅ
      @ነኝየሙስሊምልጅ 2 года назад

      @@سعيدسعيد-ذ8ه2ظ ሀሀሀሀ እኔም የገረመኝ እሱ ነው

    • @ወይንየማርያምዩቱብ
      @ወይንየማርያምዩቱብ 2 года назад

      @@سعيدسعيد-ذ8ه2ظ እህቴ ካፊር ማለት ምን ማለት ነው ትርጉሙን ብታስረጂን?

    • @hiewtdemelie6102
      @hiewtdemelie6102 Год назад +1

      እንዳዉ ግን ሙስሊሞች እኛ ስለሀይማኖታችን ስናነሳ ለምንድነዉ እምትቀኑት ሰው የራሱን ሀጢያት ትቶ የሰዉን ሀጢያት መመልከት አለመታደል ነው እናም ተዉ እኔ ብዙ ነገር ስለሀይማኖት ከኸድን በሙስሊሞችም ብዙ ነገር አለ በተለይ ሳዉዲ ያሉ ሀበሾች ተዉ እንከባበር

  • @sarabelete1601
    @sarabelete1601 2 года назад +55

    እኔም በፌስብክ ያወኩት ልጅ አለ ማውራት ከጀመርን አራት አመታችን ነው ቀጣይ አመት እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገር ገብቼ ልንጋባ ወስነናል እስኪ መርቁኝ የመዳም ቅመም ነኝ !!

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад +5

      ግን የምርሽን ነው 4 አመት እያወራሽው ብር እየላክሽለት ባልሆነ
      ኧረ እህት ገዘብ እዳሰጭ እውነተኛ አፍቃሪ ከሆነ ያለገዘብ ይውደዲሽ አትመኝው

    • @tigsttigst5038
      @tigsttigst5038 Год назад

      እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ደስ ይላል

    • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
      @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ Год назад

      እእእእእ አላህ ያሳካልሽ እህቴ

    • @lalalie7280
      @lalalie7280 Год назад

      አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

    • @samrawetmulugeta9009
      @samrawetmulugeta9009 Год назад

      Enem 4 amtachine hultachinem sedte laye nen tgnagnetne anakem eseke ftare amelake mchirshachinene yasamrelene enem next year heje mlgabate eyasbene niw

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 года назад +40

    ማሸ አላህ ተባረክ አላህ የልጁ ውበት የተለዬ ነው ፍቅር እስከ መቃብር ብያለሁ ታምራላችሁ 🌹🌹❤❤🇪🇹

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 года назад +45

    እርጋታችሁ እራሱ ደስ ይላል ፈተና ቢገጥማችሁም አሸናፊ ሁኑ አይለያያችሁ🤗

  • @ወሎደሴገራዶ
    @ወሎደሴገራዶ 2 года назад +46

    አባት__ልዩ_ነው
    እልፍ አመት ተወራ ቅኔም ተዘረፈ
    ሀገር ሁሉ ሰማ ስለ እናት ተፃፈ
    ሆኖም ግን አልበቃ ዛሬም ይነበባል
    ቃል በቃል ተውቦ ስሟን ያወድሳል
    ግን አስተውሎ ላዬው ከስር መሰረቱ
    የሰው ዘር መፍለቂያ አባት ነው እውነቱ
    ሜዴው ቢለሰልስ ምን ቢያምር መሬቱ
    ካልተዘራ አይበቅልም እህል ካለ አባቱ
    አባት አባት ብዬ ልቃኝለት አምሮኝ
    በትዝታ ፍቅሩ ናፍቆቱ አስክሮኝ
    ሀገሩን ብዞረው ቃላትን ፍለጋ
    ስንኝ ላሰፍርለት መሽቶ እስኪነጋ
    ልቄ ላሞግሰው በሳብ ብዳስሰው
    ጥልቅ ነው ሚስጥሩ አልቻልኩም ልደርሰው
    የአባትነት ፀጋ መች እንዲህ ቀላል ነው
    ብዕር ያለው ሁሉ አድምቆ የማይፅፈው
    ሆሄያት ቃል ሰርተው
    ሀረግ መስርተው ስንኝ ቢሞሉ
    ሊገልፁት አይችሉም አባትን በቀላሉ
    ☞ አባቴ ጀግናዬ ነው የሚል ሼር ያድርግ ♥♥

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 года назад +25

    ምንም አትሉም ሲቀጥል የገጠር ልጂ ብቻነው አርብሀገር የሚሄደው ያላችሁ ማነው 😏 የከተማውም የገጠሩም ኑሮን ለማሸነፍ ባገኘበት ይሰደዳል እኳ ሀብታሞች አርብሀገር አይደለም ጎርቤት ሶማሊያ በጦርነት እውደመበት ከኛ የማይሻል ሀገርላይኮ ሀበሻ ይሰደዳል ትመጣደቃላችሁ እዴ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +1

      አንቺ የከተማ ልጅ አደለሽ እንዴ ያለው ስለ አረብ ሀገር ኢንፎርሜሽን አለሽ ለማለት ነው ሲቀጥል አብዛኛው የገጠር ልጅ ነው አረብ ሀገር ሰው ቤትየሚቀጠረው ግልጵ ነገር ነው

  • @ፋቅርየህግፋፃሜነው
    @ፋቅርየህግፋፃሜነው 2 года назад +57

    እኔም ጥንድ ሆኜ መታየት አማረኝ
    የመዳም ቅመሞች እኛም ለዚህ ያብቃን።

  • @hadiaomar8997
    @hadiaomar8997 2 года назад +61

    እኛም በእርቀት 4አመታችነው አሁንደግሞ ልንጋባነው ፍቅር እረቀት አይገድበውም ፍቅርኮ እውነትነው 🦋🥰

    • @salamyayo6955
      @salamyayo6955 2 года назад +1

      መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 💚💛❤️🙏

    • @telaandtigi-b8x
      @telaandtigi-b8x 2 года назад

      እኔም 7 አመታችን ለመጋባት እያሰብን ነው

    • @hadiaomar8997
      @hadiaomar8997 2 года назад

      አሚንንንንንማማየ አመሠግናለሁ💜🌹💘

    • @hadiaomar8997
      @hadiaomar8997 2 года назад +3

      @@telaandtigi-b8x መጫረሻውን ያሳምርላችሁ ማማየ እወነት እውነትብቻ ስለሆነ እውነተኛ ፍቅር ከሆነ ሁሌምያሸንፍል

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +2

      @@salamyayo6955 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 года назад +20

    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ምርጥ ውበት ነጻ ከሜካፕ ውበት ሲለካ ኢትዮጵያ ነው ለካ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኔ የፋሲል ደጋፊ ነኝ🇦🇹 ቡናዬ እወደዋለሁ አቡኪን ለማየት እጓጓለሁ

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 года назад +20

    የዛሪውቹ በጣም ደስ ይላሉ ጎንደር ለቃሉ ታማኝ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 года назад +17

    እውነተኛ ፍቅር እርቀት አይገድበውም እዚህ ላይ የምቀርቡት ሁሉ ፍቅራችሁ ግሩም ነው ግን ሚዲያ ላይ ብቻ እንዳይሆን🌹🌹🌹❤❤

  • @habesha3997
    @habesha3997 2 года назад +32

    ስለልጁ ዉበት ሜወራ ጠፋ እኮ እኔም የፋሲል ደጋፌ መሆኔ ነዉ በቃ🇦🇹❤️🇦🇹

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад +39

    ቆይ ግን አረብ ሀገርኮ መስራት ሰዎችን. አያስንቅም ካልተሰራ ብር አይገኚም ወንድሞቸም እህቶቸም የመግስት ስራተኛ ናቸው ተቤት ኪራይ አልወጡም እኛ የመዳም ቅመሞች በወር ውስጥ 40ሺ ብር እንሰራለን ከዚህም በላይ የሚከፍላቸው አሉ ለምግብ ለቤት ኪራይ ለልብስ አናወጣ

    • @ሉሉየአያቷቅምጥል
      @ሉሉየአያቷቅምጥል 2 года назад +1

      ሣህህህህ

    • @ትራንስፖርት
      @ትራንስፖርት 2 года назад +5

      40ሺ የምሰራው የት ነው አረብ ሃገር ነው ያለሁት

    • @ኢማንወሎቲዩብ
      @ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад +1

      @@ትራንስፖርት ምነው 40. ሺኮ ቀላል ናት ሳኡዲ በወር ስንት ይሰራሉ እኔ 3000ሪያል የሚሰሩ አሉ እህቴ ሳውዲ አለችኝ እኔ ዱባይ ነኝ ጠለብ 6አመቴ 2000ድረሃም ነው የሚከፍሉኝ በኢትዮጵያ ሲመነዘር ስንት ነው

    • @yeshihereg5740
      @yeshihereg5740 2 года назад +1

      @@ኢማንወሎቲዩብ ere1000emekefelegn🙄🙄🙄🙄

    • @ፋቅርየህግፋፃሜነው
      @ፋቅርየህግፋፃሜነው 2 года назад

      @@yeshihereg5740 እንደ አሰሪዎችሽ ይለያያል እኔ ከ 35 ሺ በላይ እሰራለሁ ደግሞ ጠለብም ብትሆኚ በ1000 አትስሪ እኔም ጠለብ ነኝ

  • @አሞወሎየዋየቤተሰቧናፍቂማ

    አረ ጭራሺ ሶስት ወር ኢሄው እኔ ሳላውቀው ባካል 7 አመቴን ይዣለሁ መጨረሻው ይመርልሺ በሉኝ ግን አሁን ሲበዛ ጭቀትም እየፈጠረብኝ ነው ፈጣሪ ይርዳኝ ኒካሁ ከታሰረ አራት አመቱ ሆኗል በተለያየ ችግር ልንገናኝ አልቻልንም በሀይማኖታችሁ አስታውሱኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ጠ5አ

    የኔናት እንደት እንዳዘነ አረብ አገር ስትል
    እሙየ አታስቢው ከፍቅርሽ አትለይ አረብ አገር እንደሆን አሳስቆ ነው የሚወስድ እንደ ውሀ እናንተ ጎበዝ ልጅ ናችሁ በዚያ ላይ ተምራችሃል ኢትዮጵያ ሁናችሁ ህይወትን ማሸነፍ ይሻላችሃል ስደት ከመጣሽ ፍቅርሽን እርሽ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 2 года назад +11

    ውይ ደስ ስትሉ አላህ እልክ ያድርሳችሁ ወልዳችሁ እንያችሁ አተ ግን የታማኝ በየነ ቤተሰብ ነህ ጎደሬ ማለት እኮ ኩሩ ናቸው ለሰው ያለን ክብር እኮ ይለያል.

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 года назад +17

    ልጁ በጣም ማህተቡን ቃሉን ጠባቂ የጨዋ ልጅ መሆኑ ግልጥ ብሎ ይታያል እሷም የሴት ቆነጆ ነች

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад +31

    ዋውው ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዘላችሁ 🇦🇹 እኔም የፋሲል ከነማ ደጋፊ ነኝ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 года назад

      ባልሽ ይጫወታል አደል ምራታችን በሄድሺበት አለቅሺም እሺ ክክክክክክ ግን መቼ ነው የምትጋቡት

    • @ኢማንወሎቲዩብ
      @ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад

      @@eyrusfeker4790 የኔ ውድ በየኮሜቱ ትፍልጊኝ አለሽ በውስጥ እናውራ የምር ኢንሻ አላህ እንጋባለን እኔም ስዴት ነኝ ጮኛዬም ሳውዲ ነው አመት ነው የቀርን ሀገር እንገባለን ግን ቤተሰቦቸ እቢ ብለዋል ሀገሩ ሩቅ ነው ብለውኛል ግን ባንጋባ እንኳ ጎንዴርን መየት ፍልጋለሁ ወላሂ ደስ ታለሽ በውስጥ እናውራ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 года назад

      @@ኢማንወሎቲዩብ ዲኒ አንች ከወደድሺው ቤተስብ ምን አገባው መቼም ስደትን አይተሻል ትልቅ ነሽ ልጅ አይደለሺም ለቤተስብ ብዙም ቦታ አትስጭው እውነት በእርግጥ ከቤተስቦችሺ አፍንግጠሽ እንድትወጭ አልፍግም ግን ደሞ አንች ብዙ ነገሮችን አቀሻል ውዴ ትልቁ ነገር ስለ ልጁ በደንብ እወቂ

    • @ኢማንወሎቲዩብ
      @ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад

      @@eyrusfeker4790 እሺ ውዴ ኢንሻ አላህ ትልቅማ ነኝ 21አመቴ ግን እናቴን በጣም ወዳታለሁ አባትም እናትም ሆና ያሳደገቺኝ እናቴ ናት ልጁጋ እንዋደዳለን የተዋወቅ ነው ደሴ ነው ደሴ ዘመዲ አለው እዛ ይመጣ ነበር ገና ህፃን ሆኜ ነው እናቴን ስጠይቃት ተይ. አይሆንም ሩቅ ሀገር እድታገቢ አልፈልግም ባል አጣሺ እዴ ሩቅ እምቴሄጂው ብላኝ ዝም ብያት አለሁ ልጁ ወላሂ በጣም ምርጥ ልጅ ነው ከፀባዬ ከቁንጂና ሁሉም ነገሩን አሟልቶ ሰቶታል ኢትዮጵያ እንዳለሁ ጮኛ ነበርኚ እሱን እናቴ አይሆንሽም ጫት ቃሚ ነው ልጅ መውለድ አለ ይህሰርቶ አያስተዳድርሽም ብላኝ በዛ ተውኩት ብቻ ኢንሻ. አላህ አላህ ተፈቀደው እንጋባለን 😙😙😙💞ያገልቢ

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    በለዉ ዉበት💋 ስረኣት ✅ እርጋታ💝 በቃ በጣም ልዩ ናቸሁ 😍😍 ፍቅር 💑 እስከ መቃብር ብያለሁ ❤💜💞

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 2 года назад +12

    ዉዶችየ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ ሁለታችሁም እርጋታችሁ ደስ ይላል ልጁ ደግሞ ዉስጡ ላይ ያለዉ የነገረን እዉነት ጥንካሬዉ የወንድ ልጅ ወንድነቱን የሚያሳይበት መንገዱ ሀላፍነቱን መወጣት የሚችል የረጋ ወንድ ነዉ እሷም እሱ ሲያወራ እሱ ላይ ያላት ትኩረቷ አይኗን ከሱ አልነቀለችም ፍቅር ከልብ ሲሆን እንደዚህ ነዉ ይመር ይስመርላችሁ 😘😘😘 ናችሁ እሽ የመጨረሻ ነዉ የተመቻችሁኝ::

  • @ytub8615
    @ytub8615 2 года назад +6

    ለእኔ ብቻ ነው ግን ክህሎት የሚቀርቡ ጥንዶች እህትና ወንድም ይመስላሉ
    ይገርማል ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚባለው ለካ እውነት ነው

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 2 года назад +69

    ጎንደሬወች በጣም ፍቅር ነን ታማኞችም ነን 🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад +16

    ማሻአላህ ተባረክረህማን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበሩ

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 года назад +5

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልጅቷ ደሞ ደስ ስትል ዱቄት የለ ምን የለ በተፈጥሮ ብቻ በዚሁ ቀጥይበት ዱቄት እዳትቀቢ አደራሽን እግዚአብሔር የሰጠሽ ውበትሽ በቂ ነው

  • @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
    @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 2 года назад +10

    በጣም ውብ ናቹ ሴት ልጅ እንደዚህ እርጋ ስትል እንዴት ደስ ይላል❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад +3

    በጣም ታምራላችሁ እውነት ለመናገር ፈጣሪ ጥንዶችን እሚያገናኘው በምክንያት ነው እና ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +72

    ታምራላቹሁ እናተ 3ወር ትላላቹሁ እኛ አለንአይደል5አመት ሳንገናኝ የምንፋቀር❤❤ ፍቅርን እረቀት አይገድበውም በረግጥ ከባድነው

    • @gizachewbirhanu5846
      @gizachewbirhanu5846 2 года назад +1

      Me too

    • @majeedabualragheb5597
      @majeedabualragheb5597 2 года назад +6

      በትክክል እኔም በጣም ነው የምሳሳለት ሁለት አመታችንን ነው አብር እንዳለን ነው የምቆጥርው አንድም ቀን ተጣልተን አናቅም ብቻ እኔም በጣም ነው የምሳሳለት ማሪያም ን እሱም በሰሜ አይጠራኝ እናቴ ብሎ ነው የማጠራኝ ባጠቃላኝ ሰዎች እራሱ በጣም ነው የሚቀኑብን ናፍቆቶ ከባድ ቢሆንም መተሳሳብ ሰላለ ምንም አይደል!!!!

    • @maki4428
      @maki4428 2 года назад +2

      @@majeedabualragheb5597 አወ ማማዬ እግዚአብሔር ከፈቀደ የሰውልጂ መገናኛው ብዙነው እኔም በጣምነው የማፈቅረው እሱም እደዛው እደፍቅረኛ አሰበን አናቅም እደባለትዳሮች እንጂ ዎናው መተማመነው ለሁላችንም ፈጣሪ ፈቅዶ ለመገናኛት ያብቃን ውዴ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ

    • @HM-hq3zw
      @HM-hq3zw 2 года назад +1

      በትክክል

    • @GenetKokebe
      @GenetKokebe 2 года назад

      😁😁😁

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 2 года назад +25

    ዉይ ደስ ሲትሉ ስርአታችሁ በጣም ደስ ይላል ጥሎብኝ ቀድሜ አገት ነዉ የማየዉ በርቱ የኔ ዉዶች♥️🙏

    • @azmiyerayawa7835
      @azmiyerayawa7835 2 года назад

      እኔስ ብትይ በስማም ደስ ይሉኛል ምሀተብ ነው የማየው

    • @mariyameinata5155
      @mariyameinata5155 2 года назад

      @@azmiyerayawa7835 በጣም ማህተብ ከሌላቸዉ ሀሳባቸዉ አይጥመኝም ሮጨ አገት ላይ ካልሆነ ደግሞ ማርያምን ሲሉ መስማት

    • @comcell6078
      @comcell6078 2 года назад

      እንደኔ

    • @ኣደይዓለመይ-ዠ9ሠ
      @ኣደይዓለመይ-ዠ9ሠ 2 года назад

      እኔም ደስ ይለኛል

    • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን
      @እየሱስክርስቶስአምላኬድን Год назад

      ወይነ እንደኔ ማህተብ ከለላቸው ፍቀቅር ካ ብኖራቸው አልሰማቸውም

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 2 года назад +18

    ኮመት ሳነብ ዘና ያረገኛል እናተስ ?

  • @ኤልሳነኝየመዳምቅመም
    @ኤልሳነኝየመዳምቅመም 2 года назад +10

    እርጋታችሁ ደስ ሲል በእዉነት ስታምሩ እግዚአብሔርፍቅሩን ይጨምርላችሁ
    እና በመሀላችሁሰዉ አታስገቡ ዉለዱ ክበዱ
    በእምነታችሁበርቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
    @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ 2 года назад +7

    አማራ ስትሆን ቃል ታጠብቃለህ💚💛❤

    • @rezene-j5n
      @rezene-j5n 2 года назад

      ምን ማለት ነው?። ባህርይና መልካም ጠባይ በብሔር ማንነት ይወሰናል እንዴ?። ኸረ የምንናገረውን ነገር እናስብ?። እንጠየቅበታለን። ይሄ ጭፍንነትና በጅምላ ማሰብ ነው። ወይም ሳናውቀው የዘረኝነትና የፅንፈኝነት መንፈስ ነው። በመፅሓፍ ቅዱስ ይሁን በሌላ መፅፍሓ አንድ ብሔር ብቻ ነው ቃል የሚጠብቅ ሌላው አይጠብቅም የሚል የለም። እንዲህ ከሆነማ ፈጣሪና እውነት ጥያቄ ውስጥ ይገባሉ። እናም የሌለ ነገር በራሳችን እያመነጨን ውሸትን አንስበክ። ከዚህ መውጣት አለብን። ሁሉም ብሔር ጋር ቃል የሚጠብቅ አለ። ፍቅር ሁሉም ጋር አለ። ቃል የማይጠብቅም ሁሉም ጋር አለ። ይቅርታ እህቴ ትንሽ በወቀሳ ጠንከር ካልኩብሽ። እህቴ ነሽ እንድትታረሚ እፈልጋለው። ለጥቁር ኢትዮጵያዊና ለጥቁር አፍሩካዊ ዜጋ እቆረቆራለሁ። እንዲጎዳ አልፈልቅም።

    • @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
      @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ 2 года назад

      @@rezene-j5n ፅንፈኝነት ዘሮችክን ጠይቅ በዘር እየመረጠ የሚገለውን ጠይቀው ቃል የሚጠብቅ ዩልኝታ ያለበት ዘር አለ ዩልኝታ የሌለበት ቃል የማይጠብቅ ዘር አለ የአማራ ህዝብ ቃሉን አክባሪ ዩልኝታ ያለው በእምነቱ የማይደራደር ነው ሌላ ብሔር ቃሉን አይጠብቅም እያልኩ አይደለም የራሴን ብሔር ማወደስ የኔን አማራ ቃሉን አክባሪ ነው ስላልኩ የሌላውን ብሔር መንካት ወይም ዝቅ ማድረግ አይደለም ጠባብ ሰው ግን እንደዛ ብሎ ሊተረጉመው ይችላል።

  • @hana967
    @hana967 2 года назад +1

    እናንተን አለማድነቅ አይቻልም እረጋታቸው አስተዋዬነታቸው ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ

  • @letariktube960
    @letariktube960 2 года назад +19

    ውበት ከማህተብጋ በስማአም እንደትነው የምታምሩት የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @habeshawit123
    @habeshawit123 2 года назад +8

    እኔም ባሌጋ እርቀት ላይ ነን 5 አመታችን ስደት ነኝ ሀገሬ መግባት ናፈቀኝ ባሌጋ አድስ ሂወት ማሳለፍ ናፈቀኝ ግን አይሞላ አለ ቤት መስራት አለብኝ ኡፍፍ😢

  • @ጎንደሬዋ-ለ8ሐ
    @ጎንደሬዋ-ለ8ሐ 2 года назад +14

    ይመሳሰላሉ እህትና ወንድም

  • @emufamilytube
    @emufamilytube 2 года назад +8

    የሀረብ ሀገር ስቃይ ስለተረዳከን እውነት እናመሰግናለን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 года назад +1

    በጣም ደስስስ የምትሉ ናችሁ ፍቅራችሁን ይብዛ እርጋታችሁ ደስ ይላል ትላላችሁ ።ወንድሜ አስተዋይነህ ሀረብ ሀገር ይላችሴት ነው ብዙወቹ የሚፈልጉት

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 2 года назад +16

    አዎ እንደዚህ ሰከን ያሉ ጥንዶችን እናበረታታለን ታምራላቹ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 9 месяцев назад

    ዋዉ የሀገሬ ልጅ እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይባርካችሁ አይለያያችሁ ፋሲል ዉሰጤ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔ እራሱ በጣም እምወደዉ ክለብ ነዉ

  • @ፓናዶልቲዩብ
    @ፓናዶልቲዩብ 2 года назад +12

    የመዳም ቅመሞች እኛንም ምርጥ ህይወት ይወፍቀን





    ር ያላላላላ

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 2 года назад +7

    ዋናው እድሜ አደለም ልጆ አመለካከቱ በጣም ጡሪነው

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 2 года назад +8

    ከ ኦመታተሮች ምት ገርሙን ስታስደስቱ ዋዋዋዋ 🥰🥰🥰🥰

  • @Eleni-bw7og
    @Eleni-bw7og 2 года назад +4

    አንዳድ ልጆች የልጁን ንግግር በምን ሁኔታ እንደተረዳችሁት ባላቅም እኔ የተረዳሁት ግን የከተማልጂ አይደለሽ ማለቱ ሁሉን ታቂያለሽ ለሚዲያወች ቅረብ ነሽ ለማለት ይመስለኛል ። እውነት ነውም ደግሞ የገጠረ ልጆችና በቅረብ ያሉ የከተማ ልጆች ግንዛቤቸው አንድ አይደለም በጥሩ ጎኑ ተረዱት

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 2 года назад +3

    አጨብጭቤ እንዲሸኚሽ ነው አላለም😂 ከምር ወንዱ አነጋገሩ በጣም ያስቃል ከምር ይመችህ ❤ እርጋታቸውደስ ሲል🥰

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 2 года назад +17

    ፕራንክ የወደፊቱዋን ኢትዮጵያ እሚረከቡት ልጆቻችን እንጀራ ማብሰያቸው አሪፍ ስራ😁😁አደራ ኢትዮጵያን ሽጣቹ ፕራንክ እንፋታደርጉን ሁሉም ነገር ፕራንክ ነው እረ ሸም ነው ሌላ ስራ ተፍ ተፍ በሉ እንዳለ ህይወታቹ ፕራንክ

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ 2 года назад +18

    አለን እኛም 6አመት እናተ ለትንሽ ወራት ርቀት አላችሁት ተውኝሲ 😌😌

  • @ወለተማርያም-ለ5ሠ
    @ወለተማርያም-ለ5ሠ 2 года назад +1

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ እንደዚ አይነት ፍቅር ለሁላችነም ይስጠን ፈጣሪ ፍቅር ይጨምርላችው

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 2 года назад +7

    ደስ ሲሉ የኔ ባለማተቦች 🥰 ወንዱ ግን አሳቀኝ የfb ነገር እንደ ቁምነገር አታየውም አይደል አላለምጨ😂🙈ማርያምን እኔ ብዙ ሰዎች የተጋቡ አቃለሁ በfb ደስ ይላል እኔግን አላምንም😂🙈

    • @mmki178
      @mmki178 2 года назад

      የኔዋ 😳🙄🤣

    • @abebaadisu9951
      @abebaadisu9951 2 года назад

      @@mmki178 አቤት 🙈😂

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад

    ቃል ማክበር ትልቅ ነገር ነው ፋራነት ሳይሆን አስተዋይ ነህ አንተ ነህ ትክክል

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ እንደ እናተ ያሉ ጥንዶችን ሳይ ፍቅር ይርበኛል ግን ዋጋ አለዉ አይ ስደት በስደት ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @فيداكيارسولالله
    @فيداكيارسولالله 2 года назад +6

    ዋውየዛሬዋ ቆንጆ ብቻ አይገልፅሽም
    እንድህነው ሴትማለት በራስመተማመን

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 года назад +4

    ወላሂ ማማየ ስደት አትሂጂ ምንም አያስልፍም ላይፍሽ ብቻነው ሚቆመው ምንምደስታ የለም 😭😭😢

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 года назад

      ወይፕራክ ወዶቺ ሂጂ ይላሉ አተደሞ ዋው በሴትብር እየቃሙ የሚጦሩ አሉ😏

  • @muchasaa6168
    @muchasaa6168 2 года назад +11

    የልጅቶ ቁጅና ዋው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ውዶቸ😍😍 ዩቱብባቸውን አስቀምጠልን?

    • @ብሩታይት
      @ብሩታይት 2 года назад +1

      ኧረ ልጁ ይበልጣን ፊቷ አጭር ነው

    • @muchasaa6168
      @muchasaa6168 2 года назад +1

      @@ብሩታይት 😁ሁላቸውም ቆንጆ ናቸው ውዴ😍😍

  • @mayetasfaw1873
    @mayetasfaw1873 2 года назад +1

    ከምንም ነገር በላን ብስለት እድሜ አይወስነውም በእናተ አየውት እውነተሰ ስርሀታችው በጣም ነው ደስ የሚለው አይለያችው

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 2 года назад +2

    ደስ ትላላቹ ስርአታቹ እመብርሃን ትጠብቃቹ ሳይሰለቸኝ አየዋቹ ለመጀመሪያ ጊዜ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 года назад +4

    ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በውነት በጣም ነው የምታምሩት

  • @bint4181
    @bint4181 2 года назад +8

    ሁለታችሁም አስተዋይ ናችሁ ታምራላችሁ

  • @senaa9947
    @senaa9947 2 года назад +27

    የመዳም ቅመሞች የት ናቹ 🙄
    ኑ አዲስ ጥንዶች መተዋል 😇

    • @gantebiru9363
      @gantebiru9363 2 года назад +6

      መተናል መተናል ያዝልቃቸው ብለናል😁😁😁

    • @ath1381
      @ath1381 2 года назад +1

      አቺስ መቼ ነው ኢዘሽ ምትመጩ🙄🙄😂

    • @እናትብቸኛዋ
      @እናትብቸኛዋ 2 года назад

      አሸ ይህው መጣን ከከከከከ

    • @እናትብቸኛዋ
      @እናትብቸኛዋ 2 года назад

      እኔንም ጠብቁኝ በቅርብ እመጣለሁ

    • @gantebiru9363
      @gantebiru9363 2 года назад +1

      @@ath1381 እስቲ ተይኝ ልሸቅልበት😁😁😁

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 года назад +5

    የኔ ወድም ትክክል ነህ ስደት በጣም ያስጠላል መኖር ባገር ነው

  • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል

    እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ተባረኩ ውብ ናችሁ

  • @ፀጋየመቀሌልጅ
    @ፀጋየመቀሌልጅ 2 года назад +8

    Wow albabes regata des telalachi fatare yetbkachi ⛪🙏❤❤

  • @mohannadfar9560
    @mohannadfar9560 2 года назад +4

    ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 2 года назад +9

    ሜስኬን ነው ጠበቅ አድርገሺ ያዢ ግልፀ ነው እኔን ያስደሰተኝ ነው የመሰለኝ

  • @nejahtube428
    @nejahtube428 2 года назад +1

    ዋው ምርጥ ጥንዶች ናቸው ደግሞ ሲታዩ እህትና ወንድም ነው የሚመስሉት

  • @genetyimer7413
    @genetyimer7413 2 года назад +3

    ጎንደሬ ለፍቅር ታማኞች ነን

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 2 года назад +9

    ሰላም የሀገሬ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ስራ አጣሁኝ ዱባይ ሻርጃ ስራ ካለም ጠቁሙኝ 🙏

    • @tigegetachew8559
      @tigegetachew8559 2 года назад +1

      Egziabher yiqnash ihitee

    • @lblb4521
      @lblb4521 2 года назад +1

      አላህ ደህና ስራ ይስጥሺ ዱባይ ያላችሁ ፈልጉላት

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад

      በቲክቶክ በላይፍ ሲገቡ ጠይቓቸው እግዛብሄር ይርዳሽ ስደት ሆኖ ስራ ማጣት

    • @ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ
      @ሃገረይትግራይ-ወ7ጀ Год назад

      እመብርሃን ትርዳሽ ማዓረይ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 года назад

    ጎበዝ ልጅ ነህ ወድሜ ምክንያቱም አረብ አገር ልሒድ ስትል አኬጅም ያለትህ ጀግና ነህ የዛሬ ወዶች እኮ ብር አይጠግቡም እኳን ልሒድ ብለዋቸው ሒጂ ማለታቸውም አይቀር

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 года назад +23

    ዱባይ ፎቁ ብቻ ነዉ የሚያምረዉ ዉሰጡ ሲኦል ነዉ ተረድተህዋል

  • @gjgvgghrh6901
    @gjgvgghrh6901 2 года назад +5

    ስታምሩ ሽ አመት በፍቅር ያኑራቹህ🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሠላምለማማሀገሬኢትዮጵያ

    ታምራላቹህ ሺ አመት ኑሩ ዉለዱ ክበዶ

  • @mmki178
    @mmki178 2 года назад +1

    የፍቅር ጥግ ደስ ይላሉ ማርያም 💜🥰ኑሩልኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Год назад

    ልጁ በብዙ ነገሩ ደስ ቢልኝም ስለ አረብ ሀገር የተናገራቸዉ ነገሮች ያስጠላል ስንት የአረብ አገር ሴቶች ጭዋ ቤተሰብን አልፎ ብዙ የተቸገሩ ኢትዮጲያኖችን የሚረዱ ናችዉ እና ያየሁት ነገር የምስማዉ ነገር ሲል ለአረብ ሀገር እህቶች ክብር የለዉም ማለት ነዉ

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 2 года назад +2

    ዋውውው የዛራወቹ ፍቅር ናቸው አይለያቹህ ስታምሩ 😍😍😍😍👌

  • @hermonnigist5558
    @hermonnigist5558 2 года назад +1

    ዮኒና ጄሪ የፍቅር አምላክ ፍቅራቹሁን ይባርክላቹ ❤️❤️

  • @احمداحمد-ع1ض8ذ
    @احمداحمد-ع1ض8ذ Год назад +1

    ፍትህህህህህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭💔

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 2 года назад +12

    የኔ ወንድም ጀግና ብየህ አለሁ አማራ አደለህ ቃል ቃል ነው በርታ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 года назад +11

    በቃ ለኔም ከጎንደር ባል ፈልጉልኝ🥀🥀❤

  • @zaynebshamil4907
    @zaynebshamil4907 2 года назад +5

    እንደ ልጅነተህ አቁዋምህ በጣም ይደነቃል ወንድማችን !!!

  • @munaandyona2260
    @munaandyona2260 2 года назад +54

    ክህሎትን አብዝተን እናመሰግናችኃለን🙏🏽❤️
    የክህሎት ቤተሰቦች የኛንም ቻናል like, share & subscribe በማድረግ የኛም ቤተሰብ ሁኑ🙏🏽❤️

    • @nicenasw448
      @nicenasw448 2 года назад

      Ttttttttttttttttttttttttttttttttttt

    • @ዚዚዚዙዙዙ
      @ዚዚዚዙዙዙ 2 года назад +2

      እኔሁኛለሁ በርቱ ቤተሰብያልሆናችሁ ቤተሰብሁኑ እናበረታታቸዉ አይከፈልበትም

    • @faftube7648
      @faftube7648 2 года назад

      ❤️😘😘👌

    • @Tube-yj6kc
      @Tube-yj6kc 2 года назад +1

      እሰይ ንገርልንማ እዚህ አረብሀገር ምንያክል እንዳስመረረን ባወቅሽ ይሄን ባልቀለድሽብን ነበር

    • @ኢቶፕያለዘላለምትሳቅ
      @ኢቶፕያለዘላለምትሳቅ 2 года назад

      🥰🥰🥰🥰

  • @samrytube2119
    @samrytube2119 2 года назад +3

    ስታምሩ የእዉነት ስርአታችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 года назад +4

    እውነት ለመናገር የርቀት ፍቅር በጣም ይፈትናል 5አመት የጠበኩት ልጅ በመጨረሻ 2መቶሺ ህ ብር ላኪልኝ ብሎ ብርሃን እንጅ እኔን እደማይፈልግ ከረፈደ ገባኝ እናም አሰናበትኩት ከዛም አንድ ልጅ ጋ በአካል ተዋወቅን በጣም ምርጥ ባህሪ አለው ለኔ በጣም ሁሉ ንገሩ ተመችቶኝ እንጋባ ሲል ቆይ ዛሬ ቆይ ነገ ስል ተያዘ 😂 ግን ድብን ያለ ፍቅር ይዞኛል በጣም ያምነኛል እናም ሁለተኛ የርቀት ፍቅር ሊፈትነኝ ነው 😥😥😥😥 አንዳንደ የምትጠሉት ነገር ይከተላችኋል የርቀት ፍቅር ለጠላቴም አልመኝ ነበር እድሌ ግን ከሱ ሆነ ደሞ ልጁ ከዚህ በፊት ትዳር ነበረው አንድም ልጅ አለው በፍፁም ከንደዚህ አይነት ሰው ቁም ነገር አስባለሁ ብየ አስቤ አላውቅም ግን በሌልው ነገር መስፈርቴን አሟልቶ ልጅ ስላለው ብቻ መተው ከበደኝ ደግሞ አፈቅረዋለሁ ትዳሩን የፈታው እኔን ጋ ሳንተዋወቅ ነው በምን እንደተፍቱም አውቃለሁ እሱ ነግሮኛ ሳይሆን ሁለታቸውን የሚያውቁ ሰወች በሚስቱ የባህሪ ችግር እንደሆነ ነግረውኛል ብቻ ግራ ግብት ብሎኛል 😥

    • @ሉሉየአያቷቅምጥል
      @ሉሉየአያቷቅምጥል 2 года назад +2

      አንች ትንሸ ከሰራሸ ሂጂና ባንድ ኑሩ

    • @uaesara8261
      @uaesara8261 2 года назад +2

      አይዞሸ አንችንም አንድ ቀን ይተውሻን ከሚሰትለይታችሁ የሰው ባል የምትወሰድ ደግሞ ሌባ መሆንሸን ባደባባይታወሪ አለሸ

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 года назад

      @@uaesara8261 አረ በፍፁም እህቴ እኔ በባለ ትዳር መሀል የምገባ ልጅ አይደለሁም በፍፁም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ደግሞ እሱ ሳይሆን እሷ ነች የተወችው በቤተሰብ ሳይቀር አስለምኗታል እሷም ሌላ ሂወት መስርታለች እንደ እቃ ነው እንደ ወንድ ልጅ የሚቀማው

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 года назад

      @@ሉሉየአያቷቅምጥል እሽ ማማዬ

    • @uaesara8261
      @uaesara8261 2 года назад +2

      እሸ እህቴ ይቅርታ አርጊልኜ በአሁኑ ሰአት መጥፎ ነገር ሰለማይ ነው ሴቶች የልጄ ኤናት ብሁላ ልቅሶአቸውና ሀዘናቸውን ሳይ ለምን እንደዚህ እናደርጋለን እኛ ሴቶች ብየ ሰለማሰብ ነው ካገባች በጣም ደሰ ይላል

  • @jamilaali5850
    @jamilaali5850 2 года назад +1

    መሻአላህ ታምራላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ እህትና ወንድም ትመስላላችሁ

  • @nebeyuselselomon7900
    @nebeyuselselomon7900 2 года назад +2

    Bro ayrzogne hulachenenem metonal keret akeseronal serafet aregonal ayezogne

  • @assajod5093
    @assajod5093 2 года назад +2

    ማሽአላህ ታምራላችሁ አላህ አይነጣጥላችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @መዲነኝወለየዋ
    @መዲነኝወለየዋ 2 года назад +3

    ሥታምሩ ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +5

    😍ወይኔ ስትመሳሰሉ እህት እና ወንድም ነው ምትመስሉት ዋውው ታምራላችሁ💚💛❤💋💋💚በቅንነት ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ አስተማሪ እና ጠቃሚ ነገሮች ያገኛሉ የእኔዎቹ የመዳም ቅመሞች ኑ ይጠቅማችሃል😘😘😘👈

  • @MesiZTewhdo
    @MesiZTewhdo 2 года назад +2

    ያገሬ ልጂ የኔ ቁም ነገርኛ ጎንደሬ!

  • @maadeenadubai7641
    @maadeenadubai7641 2 года назад

    አስተሣሰበችሁ ጨዊነታችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ጠ5አ

    ውይ እንደት እንዳስደነገጠችኝ ፕራንክ ትላለች እኔ ልጁ እያሳዘነኝ ☹️ስታናድ

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 года назад +2

    ማሻአላህ ሲስቅ ሲምር አብራቺሁ አርጁ ማሮቸ 😍

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 2 года назад +1

    እኔም በጣም የሚያነድደኝ ነገር ነው የራስን ሳይወዱ የሰው ቅድሚያ የራስ እኔ የራሳቹህን ሳትወዱ የማታውቁትን ሀገር ኮስ ትደግፋላችሁ ስላቸው ደሞ የኢትዮጵያ ኮስ ነው ይሉኛል እና የሌሎችን ሀገር ኮስ አስጠላኝ እንደዛሲሉ ቢከፋም ቢለማም ቅድሚያ ለሀገር ነው መሆንያለበት

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 2 года назад

    ለኔ ብቻ ነዉ ልጅ ከቃልአብ ሙሉጌታን የመሰለኝ ደስ ትላላቹህ 😻

  • @serkalemgetachew2121
    @serkalemgetachew2121 2 года назад +1

    እርጋታቸው ሲያምር እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 года назад

    ማሃተበኛው ጎንደሬ ፍቅራችሁ እግዛቤር ይባርክ ከሀገር በላይ ምን አለ ይልገራችሁን ካስ ደግፋ ጎበዞች በርቱ

    • @sablekassaye3751
      @sablekassaye3751 2 года назад

      ነጋዴ ያተርፋል ይከስራል አይዞህ ተስፋ አትቁረጡ በርታ ነገ ታተርፋለክ

  • @salehayimer1111
    @salehayimer1111 2 года назад +1

    የኔ የዋህ አላህ አገርሽ ላይ ሀብታም ያርግልሽ ሥደት አትመኚ በጣም ያሥጠላል ለባልሽ ድአ አርጊ ወደ ፊቱ ይመለሣል ብር ጤዛ ነው

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ 2 года назад +2

    አዳሚ በፊቢም ቁም ነገር ጀምርቺ ማለት ነዉ በሎ በርቱ ይጨምርላቺሁ

  • @zebibazebiba4936
    @zebibazebiba4936 2 года назад +2

    መች ነዉ እኔና ባሌ ግን ጎንለጎን ተቀምጠን ስለሂወቲችን የምንነጋገረዉ