የወሎ ፋኖ ደምሌ አራጋው እና የጊራና ህዝብ አስለቀሱኝ// ደረቱን ተመቶ ነው የሞየው ኑርየ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 193

  • @Mametube
    @Mametube  2 года назад +39

    የወሎ ማህፀን ደግም ጀግናም አዛኝም ያበቅላል ቆንጆም
    የጁ ሚዲያ ከግንባር ለምታደርሰን ሹክረን
    ruclips.net/video/A78VDuYjqNo/видео.html

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 года назад +1

      የሞቱወድሞቻችንን አላህ ከሸሂዶች ያድርጋችው ጀነተልፊርደዎስን ይወፍቃቸው ያረብ ለሃቅ የሚታገሉትን አተ በድል አጎናናፅፋቸው ያረቢ ከጥላት ከሚተኩስ ጠይት ጠብቃቸው በሰላም ከቢተሰቦቻቸውጋር ቀላቅላቸው ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

    • @njvi991
      @njvi991 2 года назад

      አሑንምጠንክሩ።ለአራተኛጊዜሊወሩጦራተውንእያሥጠጉነው።ተደራጂ

    • @فوزيةالمطيري-ق9ص
      @فوزيةالمطيري-ق9ص 2 года назад +1

      ማማ ወንድሜ በርቱ ግን እንደናንት ለሀገሩ መስራት የሚፈልግ ነው የጁ ሜዳ አበረታቱት አህመድ ወሎም ታጠቅም አበረታቱት

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 года назад

      @@زهرايمام አሚንንንንን

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 года назад +1

      @@فوزيةالمطيري-ق9ص እኔስ ከአንድ አመጥ በልጦኛል የጁ ሚድያን መከታተል ከጀመርኩ ግን ቶቶሎ አይለቅም መረጃ ያዘገያል

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Год назад +2

    ነብስ ይማር ለምለሞ የአማራ ማህፃን

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 2 года назад +18

    ያረብ የሞቱትንም የጀነት በልልን ያሉትንም ጠብቅልን 👍👍👍👍👍

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 2 года назад +7

    ትክክል ጫት የተባለ ቢጠፋ የወሎን ወጣትበነቃ
    ድል ለኢትዮጲያ ክብር ለጀግኖቻችን
    አላህ ይጠብቅችሁ ለኛ ሰላም መቀሳቀስ የናተ መሠዋት ነት ነው።

  • @ጀሚላቱዩብ-ከ2ዸ
    @ጀሚላቱዩብ-ከ2ዸ 2 года назад +5

    አላሕ ይጠብቃችሁ ጎበዞች አላሕ ብርታቱን ይሥጣችሁ የሟቱትንም አላሕ ይዘንላቸው

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 2 года назад +2

    ኑርየ ሁሌም እንወደዋለን አላህ በጀነተ ያበሸርልን

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 2 года назад +1

    የአላህ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች እንሻአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @behriyatemam6907
    @behriyatemam6907 2 года назад +3

    ያአሏ ምን አይነት ዘመን ደረስን ያረቢ ሰላምህን አውርድልን አላህዬ ሰላምህን አውርድልን

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 2 года назад +2

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው የኛ ጀግኖች ብርታት ጥንካሬ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እድሜአችሁን ረጅም ያድርገው

  • @እሙመወዳእሙየህያየአላክባ

    ክብራ ለአማራ ፋኖ ድል ለሀገራችን አላክ ይጠብቃችሁ የሙቱትን በጀነት 🌹🌹🌹🌷🌷🌷💐💐💐🌸🌸👍👍👍👍

  • @سعيد-ر6ض
    @سعيد-ر6ض 5 месяцев назад

    የኔ አባት እኚህ ትሆኖቺ አይለቁንም አሉ እፉፉ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @susubintmehammed
    @susubintmehammed 2 года назад +1

    አሏህ ይዘንላቸው የሞቱትን ደምሌ የኛ ጀግና አላህ ጀነት ፊርዶስን ይወፍቅህ የኔ ወንድም

  • @semiraali4281
    @semiraali4281 2 года назад +2

    አላህ ለጀነት ይበላቸው ያረብ አገራችንንን ሰላም አድርግልን

  • @ራቢያወሎየዋ-ቸ3ኀ
    @ራቢያወሎየዋ-ቸ3ኀ 2 года назад +2

    የኛጀግኖች አላህ ይራህማቸው የሞቱቱንም
    ያላችሁትም ኑሩልን

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 года назад +2

    እንደ ደምሌ አራጋው ልጅ መንታ መንታውን ስጦኝ ጌታ ሆይ ጀግና እወዳለሁ የኔ እንባ ይፍሰስ 😭

    • @f.2834
      @f.2834 6 месяцев назад

      😢
      አሁንኮብልፅግናን ነው ሚደግፍ

  • @لاالهالاالله-د9ش6و
    @لاالهالاالله-د9ش6و 2 года назад

    የአማራ ፋኖ ጀሊሉ ይጠብቃችሁ እናተ እየሞታችሁ እኛን ለማዳን ከአላህ በታች ቃላት የለኝም እናተን ለመግለፅ

  • @aminaail4814
    @aminaail4814 2 года назад

    ጅግና ናቸው የወሎ ፍኖ አላህ በቃ ይበለን ነስሩን ያመጣል እስከመቼ? ያረቢ

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማርልን እናተንም ይጠብቅልን እፍፍፍፍ ለእኛ ሲሉ ነውኮ

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 2 года назад

    የኛጀግኖችአላህይጠብቃችሁ፣እነዚህንሸይጣኖችሞታቸውይቅረብ፣ጌታቸውረዳመሰሎችክ፣ያሳችሁ

  • @arttube575
    @arttube575 2 года назад

    እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን አብሽሩ የሞቱብንን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን

  • @አልማዝአልማዝ-ሐ7ሠ
    @አልማዝአልማዝ-ሐ7ሠ 2 года назад

    ወድሜኑርየ አላህ የጀነትልፍርዳስ ያድርግህ ወድሜዊ😭

  • @amaamm7534
    @amaamm7534 Год назад

    ደምሌ😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ ጀግኖች የልፋታችሁን አይቶ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @እሙሰኢድ-ለ8ሰ
    @እሙሰኢድ-ለ8ሰ 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ እኔም የአጎቶቸን ልጆች ጎብየ እላውሀ ወርቄ ላይ አጥቻለሁ አላህ ይዘንላቸው በጀግንነት መሞት መታደል ነው

  • @gufh9364
    @gufh9364 2 месяца назад

    የሞቱትን እግዚአብሄር ነፍሳችዉን ይማርልን😢😢😢😢😢

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 2 года назад

    አላህ ይዘንላቸው ለሞቱት ወገኖቻቺን ያላቺሁትንም አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @ፋጢማሙሀመድየወሎልጅ

    አላህየ ይሔን ንፁሀን ህዝብ ነጃ አውጣልን ያረብ

  • @hayatseid7387
    @hayatseid7387 2 года назад +2

    እፍፍፍፍፍ የኛ ጀግኖች የሞቱት አላህ በጀነት ያበሽራቸዉ ያላችሁትንም አላህ ይጠብቅልን በዲል ተመለሱ የኛ ጀግኖች

  • @rahemaabdul1537
    @rahemaabdul1537 2 года назад +3

    የኛ አንበሶች የሞቱትንም አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው እናንተንም አላህ በድል ይመልሳችሁ

  • @saragezachw8083
    @saragezachw8083 2 года назад

    አየ አማራ ደል ለናተ ለማራ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 года назад +2

    አላህ በጀነትያኑራቸው ብቻቃልየለኝም 💔💔💔💔💔

  • @zedube3624
    @zedube3624 2 года назад

    አላህ ይዘንላቸዉ አባታችንን ያረብ በራህመቱ ያዉርድላቸዉ

  • @EkiramEkiram-c5h
    @EkiramEkiram-c5h 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤ ፍትህ ለአማራ ድል ለፋኖ

  • @GgGg-rh2zw
    @GgGg-rh2zw Год назад

    😢😢😢እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ደሞቸ❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋ-ነ6ጘ
    @ስደተኛዋ-ነ6ጘ 2 года назад +2

    ደምሌ እስኪ አላህ ይጠብቅህ😥😥

  • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
    @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 года назад +1

    የኛ ጀግኖች አላህ ኸይር ያምጣልን የሞቱትን ጀግኖቻችን አላህ ከሸሂድ ጎን ያድርጋቸው በሀገሩ በሚስቱ በርስቱ የመጣን ወንበደን አፈር አስገብቶነው ድል ለጀግኖቻችን

  • @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ

    አላህ፣ጀነተል፣ፍርዶስን፣ይወፍቃቸው፣ለሙሊሊሞች፣በሙላ፣እናንተንም፣አላህ፣ይጠብቃችሁ፣ሀገራን፣ሰላም፣ያምጣልን፣ያረቢ፣የአላህ፣አረይበቃል፣ጦርነት፣የአለማቱ፣ጊታየሆይ💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 2 года назад

    እደዘህ ከፈቶችሁ ማየት በጣም ያማል😭😭😭😭😭😭በተሰቦቸችንም አልቀዋን ግን አይዞን

  • @እሙሀያት-ኸ2ጸ
    @እሙሀያት-ኸ2ጸ 2 года назад

    አላህ ይራህመዉ ወድማችን ኑርየ

  • @አልሀምዱሊላህአልኢልምተል

    የኒ ውዶች አላህ ድሉን ለናተ ያረብ ደምሌ ትናገር አጀቴን በላኝ

  • @ahlammohammed7146
    @ahlammohammed7146 2 года назад

    አሏህ ይዘንለት የኔ የዋሆች የወሎ ሰው የዋህ ነው ቀድሞ እዳይነቃ በጫት አደነዘዙት ተደራጂቶም ቢሆን አይሆንም ነበር ገባየ ሲሆን ለራሱ ትልቅ አትይዙም እያሉ ይቀሙ ነበር ዱሮ ነው እድንፈዝ ቁማር የተቆመረብን !! ያሳዝናል እንኳን መሳሪያ ይዞ ሊደራጅ ዱላም እድይዝ አልፈቀዱለት የህዋሀት ካድሬ ከሰማኒያዎቹ ጀምሮ አዝናለሁ ወጣቱን ለሀገሩ እግዳ አድርገውታል ጀግናውንም እየበሉት ነው ጀግናው ኑርዬ አሏህ ይዘንልን

  • @SeadaTube
    @SeadaTube 2 года назад +3

    መልካም ነገር ተናገሩ አላያም ዝም በሉ ብለዋል ር ሰ አ ወ እየገባችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ በስደት አለም የምትኖሩ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏🙏

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 года назад

    አሏህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው ያርብ

  • @bemnetap80
    @bemnetap80 Год назад

    የኛ ጀግኖች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 2 года назад +1

    😭😭ያረቢ እንደው ይህን ጦርነት በቃ ይብለን ለሞቱት ጀንትን ይወፍቃቸው ላሉት አላህ ይጠብቃቸው ክብር እና ሞገስ ለጀግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ
    @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ 2 года назад

    ክብር ለፋኖወቻቺን

  • @አሚነኝየመርሳልጅ
    @አሚነኝየመርሳልጅ 2 года назад

    አላህ ይዘንላቸው ለሀገራቸው የሰው ጀንኖቻችን

  • @Fatima-ye9wl
    @Fatima-ye9wl 2 года назад

    አላህ ይራሀማቸዉ የሞቱትን እናተንም አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ በቃበለን

  • @zemzemmohammed8156
    @zemzemmohammed8156 Год назад

    Wadamachni mamee jazakalahayrii Allah yixabiqachuu

  • @halimaarega7493
    @halimaarega7493 2 года назад +2

    ክብር። ለጅግኖቻችን

  • @zenbeside7505
    @zenbeside7505 2 года назад

    አላህየጠብቃቸሁ,አላህ,በሰላም,የመለሳቸሁ

  • @Sosososo-rv8kz
    @Sosososo-rv8kz 2 года назад

    አላይ ይረሃማቸው ስራቸውን አላህ ይቀበላቸው ኑርዋ ሁሌም ጀግና ነበር 😭😭😭😭

  • @belaneyshshemlish9825
    @belaneyshshemlish9825 2 года назад +1

    የሞት ቱን ነብስ ይማር እናትንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @እማየኔናፍቆት-ፈ6ፐ
    @እማየኔናፍቆት-ፈ6ፐ 2 года назад +1

    ወላሂ ሣላሥበው አሥለቀሥከኝ ኡፍፍፍፍአላህ በጀነት ያበሺርልንን

  • @r6168
    @r6168 2 года назад

    ያርብ አላህይዲርስላችሁ ወገኖቼ የዘዲሮው ስቃይ

  • @mehamedseid7747
    @mehamedseid7747 Год назад

    አላህይማራቸው ጀግኖችናቸው

  • @almaz5102
    @almaz5102 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ዉዶቾ መቸ ይሆን የማበቃዉ እፍፍፍፍፍ መከራችን አላልቅ አለ

  • @ላታህዘንኢነላህማእና

    😭😭😭😭አላህ የጀነት ይበላቸው የሞቱት ወገኖቻችንን

  • @nitsuhgetieyoutube9884
    @nitsuhgetieyoutube9884 2 года назад

    ነፍሡን ይማርልን የኔጌታ እረግዞ ወገኖቻችን አለቁ መቸነው ማብቂያው እሔ ጦርነት ኡኡ

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 2 года назад +1

    የአላህ አንተ አርዳን ያረቢ የአላህ አንተ ድረሰልን ያረብ

  • @zahramansoor8674
    @zahramansoor8674 2 года назад

    የኔ ውዶች አሏህ ይርሀማቸው እናንተንም አሏህ ይጠብቃቺሁ

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 года назад

    ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርልን ጂግናና ብርጪቆ አይበአክትም እህህህህ ወገኖቸ ደብሌ አራጌ መተ ያለዉ ማነዉ ጂግና ሞቶም ቆሞ አሳት ታቅፎነዉ ጀግኖቻችን ነፍሰህን በገኘት ያኑርልን 😭😭😭💔

  • @AlMm-v8m
    @AlMm-v8m 2 месяца назад

    አላህይማረው ሠላሙን ያጢልን ለኢቶቦ

  • @cd4076
    @cd4076 2 года назад

    ትክክል ኢሂንጫትማ አላህ ያጥፋው

  • @yffttf9664
    @yffttf9664 2 года назад +1

    ክብር ለጀግኖቻችን

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 2 года назад

    አላህ ጀነተልፈረዶሰ ይወፈቀዉ ኑረየ. ወዲማቺን. ያአላህ ሠላሙን ያምጣልን ያረብ.

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 2 года назад

    አላህ ይራሀመዉ እሱ አዛኝ ጌታ ነዉ ይዘንለት

  • @بمبخهبهب
    @بمبخهبهب 2 года назад

    አሏህ ሠላሙንንን ያውርድልን

  • @MomkNi
    @MomkNi Год назад

    ያረቢአላህይጠብቃችሁእሸአላ❤❤❤❤❤

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ኡፍፍወገኖቸአላሄይጠብቃችሁወድሞቸ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 года назад

    አላህ እናንተን ይጠብቅልን💕💕💕 የሞቱትን አላህ ይዘንላቸው ያረብ 😪😪😭😭💔💔

  • @mediwoloyewa8223
    @mediwoloyewa8223 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ አሳዘኑኝ ለኛብለው አመድ መስለዋል

  • @gdgdhhddhh9961
    @gdgdhhddhh9961 2 года назад +1

    የሞቱትን አሏህ የጀነት ያርጋቸው ያሉትንም አሏህ ይጠብቅልን ያረብ ሀገራችንን አሏህ ሰላም ያርግልን ጥላትን አሏህ ይጨርስልን ያረብ

  • @ወሎየዋየጊራናዋ
    @ወሎየዋየጊራናዋ 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ የተሰወቱትንም አላህ ይዘንላቸው 😭😭😭

  • @gfggdrgfgghh4486
    @gfggdrgfgghh4486 2 года назад

    ያርብ አገራችንን ሠላም አዉርድልን

  • @ፋፊወሎዬቤተአማራ
    @ፋፊወሎዬቤተአማራ 2 года назад +3

    እሄን ጫት የሚባል ማቃጠል ነው

  • @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ
    @ጦይባደሳለ.ወሎየዋ 2 года назад

    ያረብ አላህሰላሙን ያጣልን ዉዶቺየ አላህዲሉንለናተያረገዉ. ወጣቱምልቦናይስጣቺሁ

  • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
    @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 2 года назад

    የኔ ውዶች አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይፈፍቃቸው እናተን ከፍቷችሁ ማየት ያማል አላህ በቃ በለን የሰሜን ወሎ ስቃይ መቸ ይሆን ማቆሚያው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሀዩቲየሀርቡዋ-ቸ4የ
    @ሀዩቲየሀርቡዋ-ቸ4የ 2 года назад

    እኔን የኔ ወንድም እህህህ ወላሂ አስለቀሱኝ አላህ ለጀነት ይበላቸው ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 года назад +2

    ወላሂ ወላሂ ለእኛ ብለው የተሰውት ወንድሞቻችን አላህ የጀነተል ፌርዶስ ይበላቸው ራያወች መቸም አንረሳቸውም በምክንያት ነው ራያ ወሎየወች ነን እያልን ንጨፈጨፈው

  • @MareTube202
    @MareTube202 2 года назад +4

    ጀግኖች እንኳንም ወሎየ ነኝ አላህ ይጠብቃችሁ የሞቱትንም አላህ ይራህማቸው

  • @zaharz611
    @zaharz611 2 года назад

    ያረብ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @مريم.حسين-م8ل
    @مريم.حسين-م8ل 2 года назад

    አላህይጠብቃች. የሞተውን አላህይራህመው

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x Год назад

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን

  • @ousmanali3457
    @ousmanali3457 2 года назад

    አላህ የጀነት ይበላው

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 2 года назад

    እህ ይሄንጦረነትአላህበቃይበለን

  • @Meryemስደትመምህሬ
    @Meryemስደትመምህሬ 2 года назад

    ያአላህ አተእዘንልን ስያሳዝኑ ወደተሠፈፋሰፈ አላህነጃይበላቹሁ እስከመእንደዚህ

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 2 года назад

    ለሞቱትም አላህ ይረሀማቸው ጀነተል ፍርደወስን ይወፍቃቸው ያረብ አማራንና ህዝቦቿን አንተ ጠብቅልን ስቃያችንን በቃ በለን 💚💛❤

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 2 года назад

    ፈጣሪሆይ ሰላሙን አምጣልን😭😭😭😭

  • @s3das459
    @s3das459 Год назад

    የኔጀግናአላህይጠብቃችሁ

  • @eslamnewhiwote7498
    @eslamnewhiwote7498 2 года назад

    አይ አላህ ሆይ እርዳን ያረብ ሚስኪኖችህንም ጠብቃቸዉ

  • @حسبوناللهونعملاوكيل

    ያአላህ አተሠላምነህናየሠላምባለቤት ሠላሙን አምጣልን ያኢላሂ

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 2 года назад

    አላህ ሀገራችንን ስላሙአን ይመልስላት

  • @medlna4465
    @medlna4465 2 года назад

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ውድየአገሬልጆች ባላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ መልካሙን አላህ ይወፍቀንሰደትበቃች ይበለንለሀገራችንያብቃን አገሬችንሰላሙን ያውረድልከመጠፎነገር አላህይጠብቃችሁ ውድየአገሬልጅች

  • @lubabakasaw6421
    @lubabakasaw6421 2 года назад +1

    አላህ ሀይሉን ይስጣችሁ ወንድሞቸ

  • @woyay2095
    @woyay2095 2 года назад

    😭 አላህ የሞቱትን ለጀነት ይበላቸዉ እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 2 года назад +3

    ወላሂ አሰለቀሱኝ አላህ ጀነተል ፈርዶሰን ይወፈቀው ያአላህ 😭

  • @mohamedalhashmi6717
    @mohamedalhashmi6717 2 года назад

    አለህ ይዘንላቸው ያረብ

  • @fatmasaid2959
    @fatmasaid2959 Год назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪👍👍

  • @mehboobamufti6519
    @mehboobamufti6519 Год назад

    ያረብ አላህ ይዘንለት

  • @ኡምኢክራም
    @ኡምኢክራም 2 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግናቸ