#እዩጩፋ_አበደ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Комментарии • 288

  • @sebletegegne624
    @sebletegegne624 6 месяцев назад +46

    ነጋሽ ሚዲያ እውነተኛና ሐቀኛ እውነቱን ሳይፈሩ ተጋፍጠው የሚዘግቡ ምርጦች እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይባርካችሁ

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 6 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ እብዶች በዝተዋ🙏😥የነጋሽ ሚዲያ አቅራቢዎች በጣም ነዉ እምወዳችሁ ሺ አመት ኑሩልን🙏♥️♥️♥️♥️

  • @arse9713
    @arse9713 6 месяцев назад +9

    አቤቱ አምላካችን አይኔንም ክፉ እንዳያይ ጆሮየም ክፉ እንዳይሰማ ከናፍሮቼም ክፉ እንዳይናገሩና አእምሮየም ክፉ እንዳያስብ በክፋቴም አምላኬን አንተን እንዳላስቀይም አንተ እርዳኝ

  • @themane9894
    @themane9894 6 месяцев назад +13

    ኦርቶዶክስ ነኝ ሌላውን ሀይማኖት አልነቅፍም ፓስተር ቸሪ ስለ ፕሮቴስታንት እምነት ሲያስተምር ሌሎች በዛ እምነት ያሉ እደሱ ቢያስተምሩ ተከባብረን ብንኖር መልካም ነው እላለሁ

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 6 месяцев назад +17

    አራያ እኛ እኦርቶዶክሳውያን የምንፀልየው የመንግስቱ ወራሽ እንዲያደርገን አናበምድር እስካለን ከመከራ እንዲጠብቀን አንዲሁም ለፈጣሪ ምስጋና ለማቅረብ ነው።

  • @astergetachew4629
    @astergetachew4629 5 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህራችን

  • @mesfinkebede9419
    @mesfinkebede9419 6 месяцев назад +21

    ነጋሽ ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱ።

  • @Natiye23
    @Natiye23 6 месяцев назад +6

    እዳው ምን ይሻላል ለማ መልስን ለማ እንተውና ቸሩ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ከኦርቶዶክስ ራስ የወርዳቸው !😢😢😢 እምዬ ተዋሕዶ 💝 ተዋሕዶ ህይወቴ🥰 ተዋሕዶ ተስፋዬ🙏 ተዋሕዶ ማንነቴ 😃🥰🥰🥰🥰🥰

  • @adissutube
    @adissutube 6 месяцев назад +20

    በቤቱ ያፅናና የድንግል ማርያም ልጆች

  • @Kush-Media
    @Kush-Media 6 месяцев назад +5

    ተዋህዶ ሀገር👨‍👩‍👧‍👦
    ተዋህዶ ማህረጥበብ♨
    እንደሆነች ያልተረዱ እንዲ ያቀለሏት ይመስላቸዋል😪
    ለሁሉም ጊዜ አለው ይላል ጠቢቡ ሰለሞን💔
    የሀገራችንን የተዋህዶን ትንሳኤዋን ያሳየን🙏🙏🙏

  • @EtagegnYeneneh
    @EtagegnYeneneh 6 месяцев назад +4

    እውነታቸውን ነው። በፍቅር፣ በንስሀ፣ በይቅርታ ካልጾምነው ምኑን ጾምን? ሌላው እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶዎች የምንጾመው፣የምንጸልየው፣የምናስቀድሰው ሀብታም ለመሆን ሳይሆን ነፍሳችን እንድትማር መንግስተ ሰማያትን እንድንገባ ነው። ሀገራችን ሠላም እንድትሆን፣ ለታመመው፣ ለመንግስት፣ ለሀገር ጠባቂው የምትጸልይ ናት። አንተም መልሠህዋል። ይሄ ሆዳም ቄስ ነኝ ባይ ስጋ መልበስህን አስታውስ ጭቃ ነህ አቤት የእ/ር ቸርነት!!! ፖስተር ቸሬ አ/ር ይባርክህ።

  • @yayahala615
    @yayahala615 6 месяцев назад +13

    ትዝታው የሰድብ አባት ነው በጣም ይሳደባል ።።።ኦርቶዶክስን ሊረሳት አልቻለም ።።።የፈረሰ ቤት ነወ ትዝታው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад +1

      ምን ይርሳታል የወገብ ቅማል ነው የሆነባት ይህ የቀዘነ ፍየል ምነው የሚያሰተነፍሰው ወንድ ጠፍ ይህ ዉሻ እዚያ አልተመቸውም መሰለኝ ቢዝነሱ አልተመቸውም በእየሱሰ ሰም የሚነግደው ጭንጋፍ ትዝታው ሰሬ

    • @user-pi1st8he7n
      @user-pi1st8he7n 6 месяцев назад

      😂😂😂

    • @mamiebizuneh8545
      @mamiebizuneh8545 6 месяцев назад

      ትዝታው ምለት ግራ የገባው ምን መስራ ት እንዳለበት የማውቅ የስድብ ዩኒቨርሲቲ ጨርሶ የተመርቀ እላማቢስ ነው እሱ ስለሚሳደበውን የሚከተል ያለ ከመሰለው ሞኝ ነው እግዚአብሄር ማስተዋል ያድለው እይሱስ ክርስቶስ በትዝታው አይከብርም አስተዋይ ጥበበኛ አምላክ ስለሆነ ለራሱ ሲል አፉን ቢዘጋ ይሻለዋል የሱን ትምህርተምሮ ለፅድቅ የሚብቃ አይኖርም::

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 6 месяцев назад +1

      እየቆጨው እየተናደደ ነው ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለተለየ

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 6 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን አርያም ክበርልን እዳትፆሙ የሚለዉ ጋር ምን ሊል ነዉ ብዬ ልቤ ለሁለት ተከፈለች ስለትዝታዉ ተዉት ጤነኛም አይመስልም ልቦና ይስጠዉ

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 6 месяцев назад +4

    ነጋሽ ሚዲያ የተዋህዶ ቀኝ እጅ በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 6 месяцев назад +5

    እውነት ለመናገር ኦሮቶዶክስ ውስጥ እድንወጣ እሚያደርጉን እዛ ውስጥ ያሉ ሰወች ናቸው አቦታች እራሱ ሰው ይለያሉ የሃብታም ልጅ ከሆክ ይከባከቡሃል የዳ ልጅ ከሆክ ደሞ ያገሉሃል አንተ ጠካራ ካልሆክ ይሰባበሩሃል😢😢

    • @EmebetMekonnen-gp9yn
      @EmebetMekonnen-gp9yn 6 месяцев назад +3

      ሰው ተከትለሽ ነው እንዴ የምታምኝ ኦርቶዶክስ የራስዋ ስርአት አላት እሱን መከተል እንጂ ሰው ከተከተልሽማ ሁላችንም በድለናል ብልዋል መጽሀፉ ስለዚህ እምነቴ የግሌ ድህነት የማገኝበት ነው

    • @aredogetenet4518
      @aredogetenet4518 6 месяцев назад

      ለመሆኑ በሞተ ሥጋ አፈር ሥንግባ ሀብታም የተለየ አፈር ይበላው ይሆን? ለመሆኑ ከልብሽ ፀልየሽ ታውቅያለሽ ? ተጎድተሽ ፣ተቸግረሽ፣፦፦፦፦ ለምነሽ ታውቂያለሽ ? ሰው ሀብታምም ይሁን ደሀ ኦርቶዶክስ ሥርአቷ እኩል ነው ያንቺ ግንዛቤ ነዉ እንጂ ለማንኛውም የተደረገልሽን አመስግኚ ያልተደረገልሸሰ ካለ ደግሞ በትዕግሥት ጠብቂ የኦርቶዶክስ ልጅ ከሆንሽ ሰውን ሳይህን የ እምዬ ማርያምን ልጅን መድሐኒዓለምን ጠብቂ ተባረኪ🙏

    • @AlemKassaye-g8l
      @AlemKassaye-g8l 6 месяцев назад

      Ewenet new.. dehan man yewedwal ? ( egezabehere )

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ማስተዋያ ልቦና ይስጠን😢😢😢😢

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል🎉🎉

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад

      አቦ እግዛብሄር ይባርክክ ቸርዬ እድሜና ጤና ይሰጥክ ምድር ሌባ ሳይሰራ አሚን ለሚሉት ህዝቡን አጀዘቡት አገሪታን የሌባና የወንበዴ ጥርቅም አደርጉት እድሜ ለጴንጤ አገሪታን አጀዘቡት

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ያስተካክለን🤲🤲🤲😢

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 6 месяцев назад +4

    አምላኪ ሠውረኝ ምን አይነት ክህደት ነው ሰው የፈለገውን ያምልክ ሰው የበጀኛል የሚለውን ያውቃል እኔን የሚያሳዝነኝ ኦርቶዶክሶችን ካልሰደቡ አምልኮታቸውን አያካሒዱም እንዴ ምነው ለቀቅ ቢያደርጉን በቃ ይተውን የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች አንጠፋም

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 6 месяцев назад +4

    እውነትን ሚድያ❤❤❤❤❤

  • @salamhabibi1453
    @salamhabibi1453 6 месяцев назад +7

    ዛሬ የመጀመሪያነኝ እንዴት አደራቹ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @badrea36
      @badrea36 6 месяцев назад +1

      አልሃምዱሊላህ

    • @EdenQueen
      @EdenQueen 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @nigusietesfa1846
    @nigusietesfa1846 6 месяцев назад +5

    ምርጥ ሚዲያ

  • @user-bp6cd7yk5o
    @user-bp6cd7yk5o 6 месяцев назад +4

    መዳን በጨርቅና በቀሚስ አይደለም መዳን በአንዱ በእግዚአብሄር ልጅ በማመን ነው!!!

    • @GeniTadesse-qd3uo
      @GeniTadesse-qd3uo 6 месяцев назад

      ከራስህ ጋር ታረቅ መጀመርያ ያልተፃፈ ማንበብ ውስጣቹ ነው

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827 6 месяцев назад +8

    ጉድ እኮ ነው ነጋሽ ሚድያ እውነት ኑሩልን

    • @user-jk2jm6ic1h
      @user-jk2jm6ic1h 6 месяцев назад

      ሰላም ፓስተር ቸሬን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከው። ሁሌም የሚሰጠው ትምህርት አንዷ ቃል እንኳ መሬት ጠብ የማትል መንፈስን የሚያረሰርስ ለአለማዊ ህይወትም መሠረት የሚጥል ነው።
      ቄሱ አትጹም ያሉበትን ምክንያት እስከመጨሻው ብንዳምጠው ስህተት ያለው አይመስለኝም። ምክንያቱም እነሰረቅን፣ እያማን፣ እነተሳደብንና ሌሎችንም ጸጠያፍ ተግባሮች እየፈጸምን መጾሙ ትርጉም የለውም ለማለት ነው። ሰለሆነም ከከዘረኝነት ብንጾሞ፣ ከሚያጋድሉ ንግግሮች ፣ ብንጾም መልካም ነው።

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 6 месяцев назад +1

    ትክክል አባታችን አድሜ ይስጦት ስንጾም ሁንም ትተን መሆኑን አሳወቁን

  • @MISTEREMARYAMFASIL
    @MISTEREMARYAMFASIL 6 месяцев назад +1

    እግዚኦ ለዳኝነትህ።ሁለት አምላክ የለም ፆመረ ገንዘብ ለማግኘት አይደለም የፈጣሪያችን ረድኤት በረከቱ ከምድራዊ ገንዘብ የበለጠ መሆኑን ይግለጥላችሁ ።የመፆም ክፍያው ሀጢአትን ያስተሰርያል ስለዚህ እንፁም እንበርታ የገዳሙ ቆሮንጦስ ጌታችን የፆመውን በመ ፆም እንትጋ ።ቃሉ ምን ይላልአትንቀፉ ይላል።አርአያ አክባሪ ወገን ዘውድነሽ ነኝ።

  • @GT-xi8bv
    @GT-xi8bv 6 месяцев назад +2

    ይሁንን ልጅ የሚከተሉት በሀይማኖታቸው ይጠንቀቁ ፀሎቱ አይጠቅምም በማለቱ

  • @SsSs-pb3oo
    @SsSs-pb3oo 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዛሬም ተመስገን

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 6 месяцев назад +2

    እግዝዮ መሀረነ❤❤❤

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 6 месяцев назад +4

    ዛሬም ነገም ሁሌም ኦርቶዶክስ ነን ምን አንገበገባቹ እኛ ኦርቶዶክስ ፈተና መከራ ቢበዛብንም እየሞትን እንበዛለሁ ጠላቶቾም ይጠፋሉ ምን አስቀናቹ ከፈለጋቹ ኑ ኦርቶዶክስ ሁኑ ሴጣን አቃጠላቹ ገና ትቃጠላላቹ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤ነጋሽ ሚዲያ በሙሉ ክሩ ክበሩልኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤አሜን❤ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም በሙሉ❤❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад

      በትክክል ምን አቃጠላቸው እዚያው የአህያና የግመል ሰጋ እየበላ ለምን አርፍው አይቀመጡም ምድር ሌባ ዉሻ ሁላ እምዬ ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኖራለች ምድር ሌባ ይሁዳ ይጠፍሉ

  • @SophiaS-c4m
    @SophiaS-c4m 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!!

  • @allamallam2311
    @allamallam2311 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏ትክክል

  • @Kirubeltsegay
    @Kirubeltsegay 6 месяцев назад +2

    መቼም እኛ አባት በእውነት በጣም ንፉግ ናቸው ፆም አታድርጉ አይባልም

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад

      የሰይጣን ተላላኪ ዳቢሎሰ ነው የምን ቄሰ ነቀዝ ነው ፃም አትዑሙ ሁድ አምላኩ ሂዳ ጪፍጋ የአህያና የግመል ሰጋ ብላ ይሁዳ ጥርቅም እንደናንተ አይነቶች ሰይጣኖች ናቸዎ አገራችን ላይ መአት የሚያዘንብቡን ዉሾች ባሁን ግዜ ዉሻ እንካን ይፃማል ረንተ ቅል እራሰ

    • @marthadamte9229
      @marthadamte9229 6 месяцев назад

      እባክሽ በደብንብ ሙሉውን እግው የሚዲያ ችግሩ ይሄ ነው ክፍ ያናግራሉ ቂም ይዘህ ዘረኛ ሆነህ ምቀኛ ሆነህ አትጽም ነው ያሉት

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 5 месяцев назад

    ቆጆ አላለም ወይኔ አባቴ መድሀኒያለም አተን ለማየት ነው የምንመጣው ወይስ የእግዛብሄር ቃል ልታስተምረን እረ የባሰ አለ ገና ጉድ ይወጣል😂😂😂😂😂

  • @MULUMENIGSTU
    @MULUMENIGSTU 6 месяцев назад +4

    አምላኬ ምንጉነው ይቅርበለን❤👏👏👏👏

  • @ZenashGetahun
    @ZenashGetahun 6 месяцев назад

    ሌላው ይቺቤተክርስቲያን ምንም አትሆንም ምክንያቱም ጌታችን እና መዳኒታች እየሱስ ክርስቶስ በራሱደም ነው የመረታት አዳራሽ አደለም በተመቅደስ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 6 месяцев назад

    GOD bless you BROTHER 🙏thanks for sharing

  • @BrishBrish-bi8so
    @BrishBrish-bi8so 6 месяцев назад

    እውነት ነው ሁሉም አተላውን የሚተፋው እኛ ላይ ነው እኛ ግን የመድሃኔአለም የድንግል ማርያም ልጆች ነን።ይቅር ይበላቸው።

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን የእውነት በጣም ያሳዝናል በርቱልን።

  • @LovelyBasket-pl6kd
    @LovelyBasket-pl6kd 6 месяцев назад +1

    ጉድ ነው ብቻ😢😢😢😢

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 6 месяцев назад

    አበቱ እኛ የተዋሀዶ ልጆችህን ምንም ብንበድልህም ላንተ ባንመችህም ስራችን አንተን ባይገልጽም የንሰህ ህይወት እና ለስጋወ ደሙ አብቃን ፡፡

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l 6 месяцев назад +1

    ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን

  • @user-sx7jj8hh1k
    @user-sx7jj8hh1k 5 месяцев назад

    wawe fetari erezem edem yestschihu

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 6 месяцев назад

    እውነቱን ሳይፈሩ ተጋፍጠው የሚዘግቡ ምርጦች እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይባርካችሁ

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 6 месяцев назад

    አትፁሙ የሚሉትን እስከመጨረሻው ብንሰማው ጥሩ ነው ።

  • @BereketPetros-ds3nn
    @BereketPetros-ds3nn 6 месяцев назад +1

    መንግስት ሰማይ ለመግባት በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ነው እንጂ በፀሎት አይደለም በመጀመሪያ አንተ ራስ እርግጠኛ ሁን የዘላለም ሕይወት ማን ላይ እንደሆነ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 6 месяцев назад +1

    ክበሩ ተባረኩ ነጋሽ ሜዲያ🙏👍 የተዋህዶ ቤተሰቦች መልካም ሰኞ ቀን ይሁንልን ይሁንላቹ like ስትወጡ ይጠቅማቸዋል subscribe አትርሱ፣ ለተዋህዶ ብዙ እየሰሩ ነውና👍❤

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 6 месяцев назад

    ወንድማችን እናመሠግናለን ልጆችን በዕውቀትና በጥበቡ እግዘብሔርን አንዲያሳግልን መፀለይ ይገባል እንጂ በማይገባ ቅጣት ማሳደግ ጥሩ አይደለም። በቤተክርስቲያናችን ደግሞ በትህትናና በእግዚአብሔር ፍቅር ማሰተማር ነው የሚገባው ክርስቶሰ በፍቅር ነው እኞን በደሙ የገዛን።
    ሌላው ለዛ ሰው ገንዘቡ እኞ እንድንጠቀምበት ተሰራ እንጂ አኞን አልሰራንም ማወቅ ያለበት ይህን ነው ገንዘቡ ሰላለ እከበራለው ያልከው በዚች አለም እንጂ ለመንግሰተ ሰማያት አይደለም ለዚህ ነው ቤተክርስቲያን ሰለ ገንዘብ የማይፀለየው ያለኝ ይበቀኞል ቡሎ ማመን ደግም ሰላምና በረከት ያሰጣል።

  • @user-jq6br8zv2u
    @user-jq6br8zv2u 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @selamawithabtewold7384
    @selamawithabtewold7384 6 месяцев назад +1

    አትጹሙ ያሉትን ትክክል ቢሆኑም ሰው በንሰሀ ታጥቦ ወደ መንፈሳዊ ህይወቱ ተመልሶ መጾም መጸለይ ይችላል ሲያስተምሩ ንሰሀ እንዳለ ማስተማር ነበረባቸው ::

    • @BetereLawgalet-iu8yc
      @BetereLawgalet-iu8yc 6 месяцев назад

      ገና እኮ እየተናገሩ ነው መጨረሻውን መቼ ሠማሽው ለመፍረድ አልቸኮልሽም

  • @asegedewdamte3650
    @asegedewdamte3650 6 месяцев назад

    ሄድና ወንጌልን ለአለም ሰበኩ ይላል መጀመሪያ መጵሀፍ ቅድሰ ተመልከት

  • @zenebbihonegn277
    @zenebbihonegn277 6 месяцев назад

    💠ፈጣሪ ሆይ በእምነታችን አጽናን
    በሀሰተኛ ነቢያት ከእውነተኛ ቤትህ የራቁትን
    በቸርነትህ ሰብስባቸው
    እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን 🙏

  • @user-hu8ei6nf4i
    @user-hu8ei6nf4i 6 месяцев назад

    አትጹም ያሉት ጫፍ ይዞ ከማውራት ልክ ናቸው ሳትታረቅ ንስሃ ሳትገባ ልክነው ከስጋናከቅቤ ከወተት ብቻ ዋጋ የለውም አለመጾም ይሻላል ልክ ናቸው አባታችን

  • @user-bd6rz7zs6d
    @user-bd6rz7zs6d 6 месяцев назад +2

    ትዝታው አዎ ዲላ አቡነገብረመንፈስና ጊዮርጊስ ቀድሶ ያውቃል እሱ አይደለእም ችግሩ አሜሪካ ከመጣ በኋላ እራሱ አጥፍቶ ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ሁላችንም እናጠፋለን የሱ በዛና ነው

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese7412 6 месяцев назад

    እግዚኦ ፡ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ በቃ ፡ ይበለን ፡ ጊዜው ፡ ፈጣን ፡ መሆኑን ፡ ብንማርም ፡ ብናውቅም ፡ እንዲህ ፡ ይደርሳል ፡ ብዬ ፡ አላሰብኩም ፡ ነበር ፡ ይቅር ፡ ይበለን ፡

  • @ZenashGetahun
    @ZenashGetahun 6 месяцев назад

    እረምን ይሻላል ምንአደረግናቸው አይተውንም እንዴ ከሲወል ነውእንዴ የተሌቀቁብን እግዚአብሔር በቃችሁ ብሎ ያስተካክልልን እነሱንም የወጡትን ወደቤታቸው መልሳቸው አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @nigusietesfa1846
    @nigusietesfa1846 6 месяцев назад +1

    በርቱ

  • @SentaSentaaa
    @SentaSentaaa 6 месяцев назад

    ተባረክ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 6 месяцев назад +3

    ነጋሺ የት ኤደ

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm 6 месяцев назад

    አለማወቅ ሃጥያት አይደለም አፍ ስላለህ ብቻ አታውራ ሰው ፈጣሪውን በጸሎት የሚጠየቀው ስለአለም ነፋስ ድህነት እንጂ ስለገንዘብ አይደለም ሲቀጥል እንኳን መለኩሴ ምእመን በመልኩ አይመካም ምክንያቱም ሁሉም አላፊ ነው ውበት ይረግፋል መጽሀፉም እምነት ያለምግባር የሞተ ነው እናም አባት ሆይ ቆም ብለው ቢያስቡ መልካም

  • @Bio650
    @Bio650 6 месяцев назад +1

    አርዐያ ከዛ ስዩም የሚባል ቦቴ አፍ እንኳንም ተገላገልከው

  • @berihunyirga
    @berihunyirga 6 месяцев назад

    ቄሱ አገላለፁ እንጂ ጥላቻ ያለው፣ወንጀለኛ የሆነ ሁሉ አይፁም ነው ያሉ ይህ እያለ ቢፆም ከንቱ ነው።ልክ ነው።

  • @hanna4751
    @hanna4751 6 месяцев назад

    Hahahahahaahaaha እንደኔ ቆንጆ ከሀን አላለም ወይ አንቺ አለም ስንቱን አሳየሽኝ።

  • @DerejeGmichael-s1w
    @DerejeGmichael-s1w 6 месяцев назад

    የፈለገ ምክንያት ቢኖር እንደ አባት የሚባለው ለመፆም የምትዘጋጁ ኦርቶዶክሳዊያን ከሐጢአት ራቁ ፣ ታረቁ ወዘተ ይባላል እንጂ እንደ እርሶ አይባልም።

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r 6 месяцев назад

    መሀረነ ክርስቶስ

  • @user-bs4ko8uz1l
    @user-bs4ko8uz1l 6 месяцев назад

    Erene kalat ateregn melebel getahoy edmeyen yasaterew yihen zemen kemay

  • @christiandereje4526
    @christiandereje4526 6 месяцев назад

    ውይ ትዝታው ብቃ ልየልህ አንተን ፅበል የሚወስድህ ይጥፋ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 6 месяцев назад

    ወይ ዘንድሮ ምስኪን ትዝታው አረ እርዱት ውሰዱት ጸበል ውሰዱት ትንሽ ቆይቶ እብደት ይወርድበታል

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ለእናንተ ይሁን

  • @user-ej3pl3ii9z
    @user-ej3pl3ii9z 6 месяцев назад

    እርሱ ይቅር ይበለን🎉🎉🎉🎉

  • @AlfenewWuobshet
    @AlfenewWuobshet 6 месяцев назад

    እናተንስ በምን እንመናችሁ እደዚህ አይነት ሀሳብ ስታመጣ በሙያ የተደገፈ ይሁን

    • @AlfenewWuobshet
      @AlfenewWuobshet 6 месяцев назад

      ማለቴ መምህራን ያስረዱ

  • @user-fp4zi1jq3z
    @user-fp4zi1jq3z 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😊

  • @shefrawworknh7408
    @shefrawworknh7408 3 месяца назад

    ትዝታውን በተመለከተ በውሸት መጃፈቃድ የሚነዳ ሾፌር መነሻዉ እንጂ መድረሻው አይታወቅም ብዬትቼዋለሁ ።

  • @user-xh4zj8bo7f
    @user-xh4zj8bo7f 6 месяцев назад

    ,መስለው የሚመጡ እኮ ይኖራሉ ይሔ ደግሞ ልብ ነው::

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 6 месяцев назад

    ከንቱ ትዝታው ቅንድቡን መቀንድብ ጀምራል እግዚኦ ሰው በዚ ልክ ይዘቅጣል,

  • @user-ly2mu5np4d
    @user-ly2mu5np4d 6 месяцев назад

    ትዝታው የሐይማኖት ቡቱቶ አራግፎ በወንጌል በሆነ እምነት ፀድቋል ማንም የፈለገውን ቢል አይገርመውም

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 6 месяцев назад +1

    Demseyelewem

  • @DerejeGmichael-s1w
    @DerejeGmichael-s1w 6 месяцев назад

    ሁሉም እንኮቶ ናቸው ። የዚህች ሰማያዊት ሀገር የቅድስት ቤ/ያን ሚስጢር ለተመረጡት እንጂ ለመመረጥ ለሚሞክሩ ከንቱዎች አይገባቸውም። ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑ ናቸው።

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b 6 месяцев назад

    ኦርቶዶክስን እወዳለው አላለም ስድብክን አንረሳም ፈጣሪ እራሱ አይረሳም በተለይ ስለታቦቱ ስለተክበረው አንረሳልክም

  • @user-yz9kt2db3j
    @user-yz9kt2db3j 6 месяцев назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን አንድ አስተያየት ልስጥህ የአንተን አስተያየት ስታብራራ ድምፅህ አይሰማም ወንድሜ ማይኩን ከፍ ብታደርገው ጥሩ ይመስለኛል አመሰግናለሁ

  • @yoyoas2939
    @yoyoas2939 6 месяцев назад +2

    Good morning

  • @asdfzxc5343
    @asdfzxc5343 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @MuseDorsiso
    @MuseDorsiso 6 месяцев назад

    እዬሱሲ ክሪስቶሲ ጨምህሮ ጨምሮ ይባሪክህ

  • @user-ns3jq8et1b
    @user-ns3jq8et1b 6 месяцев назад

    ይሄንን አድርስልኝ አትታበዩ በኩራትም አትናገሩ እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ና

  • @abitiy
    @abitiy 6 месяцев назад

    wiy alsemen giba belew ere 70 million gebitenal Egizihabiher yimesigen!

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 6 месяцев назад +1

    ጴንጤ የሰይጣን ነው። ቸርች ሄጄ አቃለሁ ምንም እግዚአብሔር አያመሰግኑም። ሌባው፣ አጭበርባሪው፣ ውንጀለኛው፣ማሃይም፣ ነው ቸርች ውስጥ የበዛው። ጴንጤ ሐጥያቱ የበዛ ስለሆነ አያፍርም። ምን እውቀት አላቸው መልካም የሚናገሩት። ፋኖ ያሸንፋል።

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen 6 месяцев назад

    ትእግስት ማድረግ ጥሩ ነው አባታችን እንዳትጾሙ ሲሉ ተናድጄ እንደው ምን ጉድ ነው ልል ነበረ መጨረሻውን ማየቴ ጠቀመኝ😅

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 6 месяцев назад

    ፖሰተሮች ሁሉ ከፖሰተር ቸሬ ቢማሩ ጥሩ ነው

  • @adambosat238
    @adambosat238 6 месяцев назад

    አንድ፣ የሚገርመኝ፣ ነገር፣ አለ፣
    ወንጌልን ክርስቶስ ፣ እንመሰክራለን፣ የሚሉ፣ የዘመናችን፣ ዕብዶች፣ የግድ፣ የኦርቶዶክስ፣ እምነት በመስደብ፣ ነውና ወይ፣ እውቀታቸው፣ የሚለካው፣ ምላሳቸውን፣ ቢገረዙ፣ መልካም፣ ነው።

  • @Memmare
    @Memmare 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያክስርህ እንዲሁም ከስረዋል

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b 6 месяцев назад +1

    ትዝታው እኮ አብዝቶታን

  • @SaronAyelign
    @SaronAyelign 6 месяцев назад

    ትዝታው መቸ ነው ስለራሱ እምነት የሚያወራው

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l 6 месяцев назад

    ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን
    እውነት ነው ሰማያዊ መንግስት ሀብታችን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ልቦና ይሰጣቸው ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን ድፍሩው ጠቋር ሰይጣን ነው መጸሐፍ ቅዱስ መጸሐፍ ፣መቃብያን ስልሳ ፣ ላይ አለ የዲያቢሎስ ሴራው ይህ ስጋ ለባሽ አጋንንት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን

  • @Hirut-m1w
    @Hirut-m1w 6 месяцев назад

    ትዝታው ልቡ መመለስ ይፈልጋል ግን የሰራው ስራ ሼም ይዞት ከራሱም ሳይስማማ እየነረነው

  • @abdoebrahim9959
    @abdoebrahim9959 5 месяцев назад

    እዉነት ነዉ ወንድሜ በኢትዮጲያ 3ኛ ሀይመኖት ይቅርት ክፉ አገንንት የሚጋልበዉ የእነ እዩ ጩፋ ሀይማኖት ከገባ ቡሃላ ሰዉም ረከሰ መከባበርም ረከሰ ዉሸት መጭበርበር በዛ እንደዚህ ልክ ልኩን መናገር ነዉ

  • @user-ct1fx4qq4w
    @user-ct1fx4qq4w 6 месяцев назад

    ወይ ጊዜ ደግሞ እምነት በቁንጅና ውድድር ሆነ ያለው ማነው ? ምህረቱን ይላክሎት ፡፡ የቁንጅና ውድድር ያለው በአለማዊው ቤት ነው ፡፡

  • @Memmare
    @Memmare 6 месяцев назад

    ብትወደን ምን ዋጋ አለው እምነታችንን ሀያ አራት ሰዓት ባላንቋሸሽክ

  • @user-hu8ei6nf4i
    @user-hu8ei6nf4i 6 месяцев назад

    የሰው ስጋ እየበላን የከብት ስጋ መጾም ዋጋ የለውም አለመጾም ይሻላል