በዛሬው እለት 40/60 ቤቴን ላሳድስ ሳስቆፍር ተቀብሮ ያገኘሁት አስደንጋጭ ጉድ! ሁሉም ይስማው! ጠቅላይ ሚንስትሩ እውነታቸውን ነው! የሌብነት ባህል 🙉🙊

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • housing 40/60 condominium

Комментарии • 32

  • @ad1187
    @ad1187 2 года назад +7

    እኔ ግራ የሚገባኝ አንድ ፕሮጀክት ወስዶ በተማኝ ነት ቢሰሩ ምን አለበት ።ሙያውን ተጠቅሞ ሌብነት ሀገራችን ለዚህ ነው መለውጥ ይልቻለቸው ።

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ መከራዋ የበዛው በእንደነዚህ ሌቦች ነው!! ለሰው ሞት አነሰው አለ የሀገሬ ሰው.

  • @fikirtetaddesse5667
    @fikirtetaddesse5667 2 года назад +1

    በጣም ያምራል እናመሠግናለን አንተ መልካም ሠው,እኔም 40/60ነበረኝ ግን ቁልፍ አያት ብሎክ 43 እና 44 እንደተሠጠ እባክህን አጣራልን ወንድሜ እባክህ ቤቱን ያሳመሩልክንም ቁጥራቸውን እባክህ አስቀምጥልን በጣም እናመሠግናለን❤

  • @vasileiosdelaportas2142
    @vasileiosdelaportas2142 2 года назад +3

    በጣም ያሳዝናል የስራቸውን ያገኛሉ

  • @user-vy2cr6ny4t
    @user-vy2cr6ny4t 2 года назад

    Wow ዲዛይኑ ያምራል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልክ .. በርታ ወንድማችን ለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን .

  • @abrish338
    @abrish338 2 года назад +4

    የ 40/60 ኮንትራክተሮች በሙሉ ሌቦች ናቸው
    የት ሳይት ነህ ግን

  • @ebrosaudis7778
    @ebrosaudis7778 2 года назад +5

    ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ ሞላጫ ጨካኝ ሌባ ዜጋ እስከአላት ደረስ መቸም አታድግ 🤔

  • @khed..................3026
    @khed..................3026 2 года назад

    እኔየሚገርመኝ፡የቤቱ፡ተቋራጭ፡ሳይሆን፡የመሀበሩ፡ተወካይ፡ስለቤት፡አሰራርእና፡ስለቤቱጥንካሬ፡እንድዚሁም፡ስለመብራት፡መስመርዝርጋታ፡ጥራት፡እናብቃት፡ስለውሀ፡መስመሮች፡ዝርጋታ፡አስፈላጊነትእና፡ጥቅም፡የማያውቅ፡ናው፡እንደ፡የሚወክሉት፡፡በተርፈ፡ተቋራጩ፡በፍጥነት፡በሱብቻ፡ማስርጃ፡ለተጠያቂነት፡ሊቀርብ፡ይገባል፡አለበለዛ፡የሀገራችን፡ሕንጻወች፡ትንንሾቹ፡ሰውገዳይ፡ሀውልቶች፡እንደሚሆኑ፡ታውቆ፡በሕንጻስም፡የንጽሕ፡አርሷደር፡የሰብልማሳ፡ሊፈናቀል፡አይገባም፡ቤት፡ፈላጊወችም፡ይሕን፡ችግር፡እይተው፡ከገበሬው፡ጋር፡ዝምድና፡ፈጥርው፡በደሳሳ፡ጎጆ፡ውስጥ፡ቢኖሩ፡ይሻላል፡ምክንያቱም፡ያለምንም፡ስጋት፡ንጹሕ፡አየር፡እየተጠቀሙ፡ንጽሕ፡እንቅልፍ፡ይወስዳቸዋል፡እና፡ሁሉም፡በንጽሕ፡ሙያተኛ፡ቢፈተሽ፡ከ75%ያላነሰው፡በሱም፡ከሱም፡በባሰ፡ደርጃ፡የተሰራእንደሚሆን፡ስለሚችል!

  • @genocidalstate
    @genocidalstate 2 года назад

    ገመዱ ለኤሌትሪክ ገመድ መጎተቻ ታስቦ ነው የሚገባው። እንግዲህ በኤለትሪክ ሽቦ ሳይተኩ ረስተውት ነው።

  • @bestbawadiy724
    @bestbawadiy724 2 года назад

    ዋው በጣም ነው ሚያምረው

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g 2 года назад +1

    ምናለ ፈጣሪን እንኳን ፈርተው በስነስረአት ቢሰሩ እንደገና ሌላ ኪሳራ ውስጥ ሰውን እሚያስገቡት ካአሁን ቦኋላማ አናምንም።

  • @ma9546
    @ma9546 2 года назад

    በርታ አይዞህ

  • @tikureanbessa-
    @tikureanbessa- 2 года назад +2

    The negligence of the contractor is unbelievable and it was supposed to be inspected by the quality consultant. Yet all this professionals don't care about the end product. And the govt is lame and giving contract to this weak and incompetent contractors.
    **On the bright side the design looks refreshing but I have a question, did you change the 3 bedroom to the 2 bedroom?

    • @Addistoday
      @Addistoday  2 года назад +1

      i changed 3 bed room to 4 incuding maids rooom. show details soon

  • @biniamatalay6400
    @biniamatalay6400 2 года назад

    welcome to ethiopia.

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS 2 года назад +1

    40/60 3ተኛ ዙር እየጠበቁ ነዉ መቼ ነዉ የሚወጣዉ?

  • @user-yi1xs7mj8r
    @user-yi1xs7mj8r 2 года назад +1

    እምነት ከሌለ መግዛት ይቅር ብ፣ኝ

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 2 года назад +1

    አረ በስመአም አይ ሀገሬ ግን ፕላኑ ሲያምር ቸኩያለው አልቆ እስከማየው

  • @matmat3209
    @matmat3209 2 года назад +4

    ኮንትራት የወሰደው ሌባ ስለሆነ ነው ሌላ አይደለም

    • @tgtutgtu6058
      @tgtutgtu6058 2 года назад

      ኮንትራት የወሰደው ሳይሆን የኮንትራክተሩን ክፍያ አፕሩቭ ያረገው መሀንዲስ ተብዬ ነው መጠየቅ ያለበት

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 года назад

    ዋውውውውው አንደኛ ❤

  • @saratube7626
    @saratube7626 2 года назад +1

    የሚሸጥ ቤት ካለ ሹክ በሉኝ ባለ 2 ክፍል

  • @ababazemene7254
    @ababazemene7254 2 года назад

    ወንድም ኮንደምኒም ሽያጭ ስም ለማዞር የሚከፈለው ስንት ነው ? መልስልኝ አመሰግናለሁ

  • @lilenakirubel4999
    @lilenakirubel4999 2 года назад

    How mach cost pls

  • @fikirtetaddesse5667
    @fikirtetaddesse5667 2 года назад

    40/60አያት ሁለት ብሎክ 43 44 አባክህ አጣራልን🙏🙏🙏

  • @selamselam805
    @selamselam805 2 года назад

    👍👍

  • @svgdv3638
    @svgdv3638 2 года назад

    Gudi😰😰

  • @heywet
    @heywet 2 года назад

    Kelay yalew bet endayderemes!

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 2 года назад

    አረ እባካችሁ እንደዚህ አይነት ቀልድ ተው! ሰው በቤት ግንባታላይ እንዴት ይቀልዳል ግን? ?

  • @harega5745
    @harega5745 2 года назад +2

    ምን አይነት ስግብግብ ባለጌ ሰዉ ነው እየተፈጠረ ያለዉ ይሄ ኢትዮጵያዊነት መሆን አለመሆን ሳይሁን.... ይሄ ሰዉ አለመሆን ነው! ቆሻሻ!

  • @ikapp9300
    @ikapp9300 2 года назад

    አዳማ ላይ ኪራይ ኮንዶሚኒየም ታገኝልኛለህ

  • @heywet
    @heywet 2 года назад

    Benesa besetugnem, ye Ethiopia condominium alfelegem❌❌❌