አሚር ሁሴን//ሰይዲ የዘላለሜ/አዲስ መንዙማ 2016AMIR HUSSEN SEYEDI YEZELALEME NEW MENZUMA2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
    ‪@alfarukmultimediaproduction‬
    ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
    ‪@AMIRHUSSENofficial‬
    ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️
    ‪@SelehadinHussenofficial‬
    =======================
    ረቢ ሰሊ ዐላ በድሪል ከማላ
    ሙስጠፋ ነብየል ጀማል
    ሀቢበል መዉላ
    ወደ ፍቅር ጉዞ ❤
    ወደ ፍቅር ዐለም
    ነቢን በማለም * ያን የኑር ገላ
    @ በተዉሒዱ ጮራ
    አላህን አናጥራ
    አይከጅልም በል * ከቦታ ስፍራ
    እስኪ እንጥራዉ ስሙን
    በግጥም በዜማ
    በአንድነት እንበል አበል ፋጢማ
    ❤❤❤
    ስማኝ ወዳጄ ❤ ነቢን ጠርቼ
    አፍሬ አላቅም ❤ ከቶም አልወድቅም
    ሐድራን አለቅም
    ካንቱ ዉጪ ያለ * ፍቅር በሙላ
    ትርፉ ህመም ነዉ ያረሡላላ
    አንቱ ኖት የዘላለሜ
    ሰይዲ የዘላለሜ
    አንቱ ኖት የዘላለሜ
    ሰይዲ የዘላለሜ
    ❤❤❤
    የአምቢያት ሁላ መርህ ነዉ ፈለግ
    ኸይርን ክጀላ ተበሩክ ማድረግ
    ፀጉራቸዉን ተላጭቸዉ ጠሀ
    ሰጡት ፀጉሩን ለአባ ጠለሀ
    አዘዙ * ያረሡለላ
    እንዲሰጥ ለአስሀባዉ ሁላ
    አዘዙ * ያረሡለላ
    እንዲሰጥ ለአስሀባዉ ሁላ
    ❤ የወዱ ፀጉር የረሡለላ
    ተከፋፈለ ለዐስሀባዉ ሁላ
    ማንስ አገኘ ማንስ ደረሠዉ
    እንኳንስ መሳም ምነዉ ብጉረሰዉ
    የነቢን የዐለሙን ጀንበር
    ፀጉሩን ታቅፌዉ ልደር
    የነቢን የዐለሙን ጀንበር
    ፀጉሩን ታቅፌዉ ልደር
    ✍️በል ዘንበል ዘንበል ነቢ ነቢ በል
    ነቢ ሲጠሩ አትሂድ ገደል
    እዉነት ነዉ ፍቅር አይደበቅም
    በፍቅር ገላ ዉሸት አይዘልቅም
    ❤❤
    ረቢ ሰሊ ዐላ በድሪል ከማላ
    ሙስጠፋ ነብየል ጀማል
    ሀቢበል መዉላ
    ከአረንጓዴ ቁባዉ
    ደርሼ ከረዉዳዉ
    ምናል በደፋኝ ጀማሉ ሀይባዉ
    ፍቅሮን እንደ ደም
    ለሚለግስ ሰዉ
    ብትወቅስ አይገርመዉ ብታሞግሰዉ
    አስነኩኝ ፀጉሩን
    ቀሚሱን ወይ ልብሱን
    የዉዱ ዘይኑን የነካ ገላ
    ❤❤❤
    ስማኝ ወዳጄ ❤ ነቢን ጠርቼ
    አፍሬ አላቅም ❤ ከቶም አልወድቅም
    ሐድራን አለቅም
    ካንቱ ዉጪ ያለ * ፍቅር በሙላ
    ትርፉ ህመም ነዉ ያረሡላላ
    አንቱ ኖት የዘላለሜ
    ሰይዲ የዘላለሜ
    አንቱ ኖት የዘላለሜ
    ሰይዲ የዘላለሜ
    ❤ ያቺ ዑሙ ሱለይም ትናገር ታዉራ
    ተኝየዉ ሳሉ ሰይደል ወራ
    ሰዉነታቸዉ ላብ አልቧቸዉ
    ሲፈስ ብታይ ከመኝታቸዉ
    የነቢን ላብ ልትቀዳ
    አመጣች ብልቃጥ ከጓዳ
    የነቢን ላብ ልትቀዳ
    አመጣች ብልቃጥ ከጓዳ
    ❤ የነብዩን ላብ በስስ በጨርቆቿ
    አየጨመቀች በብልቃጦቿ
    እስከሚበቃት አኖረች ሞልታ
    የዉዱን ነቢ በረካ ሽታ
    ቢያዩዋት ነቢ ሲነቁ
    ምን አረግሽ ብለዉ ጠየቁ
    ቢያዩዋት ነቢ ሲነቁ
    ምን አረግሽ ብለዉ ጠየቁ
    ያቺ ዑሙ ሱለይም መለሠች ብላ
    ላቦን አኖርኩት ያረሡለላ
    ብለዉ መለሱ የዐለሙ ጀማል
    ዑሙ ሱለይም ሆይ ጥሩ ሰርተሻል
    (መጨረሻ)
    ስማኝ ወዳጄ ❤ ነቢን ጠርቼ
    አፍሬ አላቅም ❤ ከቶም አልወድቅም
    ሐድራን አለቅም
    ካንቱ ዉጪ ያለ * ፍቅር በሙላ
    ትርፉ ህመም ነዉ ያረሡላላ
    አንቱ ኖት የዘላለሜ
    ሰይዲ የዘላለሜ
    አንቱ ኖት የዘላለሜ
    ሰይዲ የዘላለሜ
    ሠይዲ የኔ ዐለሜ
    ላንቱ ነዉ ሚፅፍ ቀለሜ
    ፈዋሼ ኖት ለህመሜ
    ጠቢቢ የኔ ሀኪሜ
    መሪዬ የኔ ኢማሜ
    ናፍቆቴ ርሀቤ ጥሜ
    አማኔ የኔ ሠላሜ
    ነቢ ኖት የዘላለሜ
    ይህን ቪድዮ ያለ ፍቃድ ሌላ ቦታ ላይ መልቀቅ የተከለከለ ነው!
    Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © 2024 ‪@alfarukmultimediaproduction‬

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @SelehadinHussenofficial
    @SelehadinHussenofficial 7 месяцев назад +343

    andegnaye anteko tanashe saton talake neh mashallah🥰🥰🙏🙏

    • @halimetdewud
      @halimetdewud 7 месяцев назад +12

      selu 😊😊😊

    • @NefisaWerake-mg3kl
      @NefisaWerake-mg3kl 7 месяцев назад +6

      ክበሩ ምንም አይንካቹ

    • @HayatmuhamedZeynu
      @HayatmuhamedZeynu 7 месяцев назад +1

      Alah ytebkachhu tamralachhu mashaalah

    • @SudanBeautifulQuranRecitation
      @SudanBeautifulQuranRecitation 7 месяцев назад +10

      እኔ ወላሂ ግርም የሚለኝ የሁለታቹ ፍቅር ነው ምን አይነት ሙሀባ ነው ያላቹ እኔ ወንድሜ የበደለኝ በደል ወላሂ ልቤን ሰብሮታል አላህ እንዲው እንደተዋደዳቹ ያቆያቹ❤

    • @JgBvv
      @JgBvv 7 месяцев назад +10

      የአመቱ ምርጥ ዘፈን💃💃💃💃💃💃የረመዳን መሸቀያ😢😢😢

  • @umerjemal5210
    @umerjemal5210 7 месяцев назад +14

    ማሻአሏህ ስለተበሩክ አብዛኛው አማኝ እማያቀውን ትምህርት ከጣፋጭ ዜማና ግጥም ጋር አስተላልፋቹልናል።አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላችሁ በርቱልን🙏

  • @Hawaidiris
    @Hawaidiris 4 месяца назад +6

    ወላሂ በሄድኩበትሁሉ ይሄን ነሽዳ ነዉ እምስማዉስወደዉዉዉ❤❤❤

  • @ebo_baxa1
    @ebo_baxa1 7 месяцев назад +141

    📢 ስማኝ ወዳጄ " ነቢን ጠርቼ
    ° አፍሬ አላቅም
    ° ከቶም አልወድቅም
    ° ሀድራን አለቅም :: ❤❤
    ... አጀብ አጀብ ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው ሀቢቢ " አላህ ሙሀባቸውን በ ልባችን. ባንጥንታችን. በደምስራችን. ያኑርልን አቦ 🔥🔥🙏

  • @Gojjam-c5D
    @Gojjam-c5D 7 месяцев назад +47

    ቢስሚላህ ማሽአላህ ልዩነው 🥰
    10ሺ view በስጦታ መልክ አበረክትለታለሁ 👍👍

  • @BetelehemKebede
    @BetelehemKebede 3 месяца назад +5

    የሌላ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ነው ❤❤❤

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 7 месяцев назад +14

    የኛ ውዱ ነብይና መሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ሀይ-ቸ1ጸ
    @ሀይ-ቸ1ጸ 7 месяцев назад +8

    ካንቱ ዉጭ ያለዉ ፍቅር በሞላ ትርፉ ህመም ነው ያረሱለላህ አቱኖት የዘላለሜ😢😢😢😢😢 አላህ ይጠበቅቹሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤔🤔

  • @Rasulullah_love
    @Rasulullah_love 7 месяцев назад +31

    በተዉሒዱ ጩራ አሏህን እናጥራ
    አይከጅሊም በል ከቦታ ስፍራ❤❤
    ያሠላምምም አሚሩ አሏህ ይጨሚሪሊህ ቁምነገር አዘል ነሽዳህ ነዉኮ ጠላቶች የሚያቃጥላቸዉ በርታሊን ጀግናዉ ጀሊሉ ይጠብቅህ🥰
    ሶለሏሁ ዐላ ሠዪዲና ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም❤

  • @Abdulaziz-ni8cz
    @Abdulaziz-ni8cz 7 месяцев назад +12

    😢😢😢😢😢😢ደስ ሚል የ ነቢዬን ሙሀባ ከፍ ሚያረግ ዚክር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

    • @ImanSelman-w2q
      @ImanSelman-w2q 7 месяцев назад +1

      Batkikel ... nashida yehun zafen aytawke gtemuhcuu salwate .. dadgegmen benwrdes minm mayhcbate nasheda tablaw kameyawtu allah hedaywne yestnaee

  • @Haya-jd9hj
    @Haya-jd9hj 7 месяцев назад +16

    አሏህ ረጅም እድሜ ሰጥቶህ ከዚህ በላይ የምትሰራ ያርገህ❤

  • @mekamuhassn3055
    @mekamuhassn3055 7 месяцев назад +10

    ዳይ ዳይ ወደ ፍቅር ጉዞ ሀይ ማሻላህ የማንም ችግኝ እንዳትሰማ

  • @HábìbáÊbŕáhìm-q4y
    @HábìbáÊbŕáhìm-q4y 7 месяцев назад +24

    አንቱ ያለም ፀሀይ ዘላለም እናወደሶታለን ያነቢና ያ ሀቢቡና ረሱለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤
    (❤❤❤ካረንጓዴዉ ጉባ ደርሼ ከረውዳዉ ምናለ በደፋኝ ጀማሉ ሀይባዉዉ❤❤❤❤🌺🌺 አሚሬ ሀያት ጀባ❤

  • @M_unique143
    @M_unique143 7 месяцев назад +68

    በል ዘንበል ዘንበል ነቢ ነቢ በል ነቢ ሲጠሩ አትሂድ ገደል እውነት ነው ፍቅር አይደበቅም በፍቅር ገላ ውሸት አይዘልቅም.....❤❤ ﷺ

  • @bahrunegash6053
    @bahrunegash6053 7 месяцев назад +5

    ቀጥጥጥል ባክኸኸኸኸኸ ወደፍቅር ጉዞዞዞዞዞ ማንንም እዳትስማ በጣም ቆጆነው አብሽር ውሾችና ውሀቢያዎች ይጮሀሉ ነሽዳዎችና ግመሎች ጉዞዋቸውን ቀጥለዋል ወደፊት ነው ማንንም እዳትስማ አብሽር ሀቢቢ

  • @RamadanAhmed-um8of
    @RamadanAhmed-um8of 7 месяцев назад +55

    ነቢን (ሰ.ዐ. ወ) ጠርቼ አፍሬ አላውቅም ማሻ አላህ🥰🥰🥰

    • @umhuzeyfa-i5o
      @umhuzeyfa-i5o 7 месяцев назад +4

      አላህን ብቻ የጠራ ነው የማያፍረው

    • @abuhawd7525
      @abuhawd7525 7 месяцев назад +2

      የጃሂል ኢባዳ ተመልሶ እዳ

    • @susu-b3u
      @susu-b3u 7 месяцев назад

      Mn aderegelh.ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን ፣መጠራትም ያለበት አላህ ነው እሳቸውኮ ፈጣሪ አይደሉም

  • @Hayattube-pr8so
    @Hayattube-pr8so 7 месяцев назад +16

    ማሻ አሏህ ምርጥ ስራ ነዉ🥰🥰
    በርቱ ለሰሞኑ የታች ሰፈሮች ጫጫታ ምርጥ መልስ
    በተዉሂዱ ጮራ አሏህን እናጥራ
    አይከጅልም በል ካቅጣጫ ቦታ🥰
    ምርጥ የተዉሂድ ንግግር🥰
    صلى الله عليه وسلم❤🥰

  • @AminatAdam-yj1of
    @AminatAdam-yj1of 7 месяцев назад +30

    ዛሬአደኛነኝ ማንም አልቀደመኝ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ሶለሏሁ አለይሂወሰለም ❤❤❤❤ አሚር አሏህይጨምርልህ ወድሜ

  • @RUKYASEIDMUHAMMED
    @RUKYASEIDMUHAMMED 4 месяца назад +7

    ያሮብ ወሏሒ ደስ ሲል ልብነዉ የሚበረብረዉ ሶለሏሁ ወዓለይሒ ወሠለም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimahusain7949
    @fatimahusain7949 7 месяцев назад +7

    ያሰላምምምምምምምምም እንኳንስ መሣም ምንአልብጎርሰዉ ያረሱለሏህ❤❤❤😢😢😢

  • @Yaresuleloah
    @Yaresuleloah 7 месяцев назад +23

    ነቢን ጠርቸ አፍሬ አላቅም ሀድራን አለቅም!ያረሱለሏህ ሰለሏህ ኣለይሂ ወሰለም😢😢

  • @ሮሚነኝየረሱልወዳጅየአብደ
    @ሮሚነኝየረሱልወዳጅየአብደ 7 месяцев назад +18

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ካንቱ ዉጭ ያለዉ ፍቅር በሞላ ትርፉ ህመምነዉ ያረሱለላህ አቱኖት የዘላለሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EsmaelSefa-w5v
    @EsmaelSefa-w5v 7 месяцев назад +13

    ከኡስታዝ ሰኢድ ግጥም ተቀበል በተረፍ❤

  • @abasoamir1789
    @abasoamir1789 7 месяцев назад +11

    ሰይዲ የዘላለሜ አንቱ ኖት የኔ አለሜ🥰
    ማሻ አላህ ረጅም ሀያት ማዲሀችን❤

  • @nuruaddisabdi740
    @nuruaddisabdi740 7 месяцев назад +4

    ነብያችን ሰዐወ በምላሳቸው ብቻ ለሚሸነግሏቸው

  • @SisayEyasu-b7c
    @SisayEyasu-b7c 7 месяцев назад +52

    ወንድማማቾች በአንድ አላማ ሲቆሙ መመልከት እንዴት መታደል ነው 🎉❤

  • @qwrfgd4849
    @qwrfgd4849 7 месяцев назад +9

    ማሻ አላህ አላህ ይጫምሪላቹ ምርጥ ሰራ ነው ወላሂ የኔ ውድ ወንድሜ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወላሂ እንዴት እንደምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AndualemBerihun-h9u
      @AndualemBerihun-h9u 5 месяцев назад

      ማሻአላ

    • @sadaali2796
      @sadaali2796 Месяц назад

      ወላሂ እኔም በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NurhusenHabib-ej1zk
    @NurhusenHabib-ej1zk 7 месяцев назад +5

    ❤ወላሂ በጣም ነው የወደድኩት አሚር ይመችህ አቦ ቅመም ኮ ነሽ
    ተውሂድን ውዴታን አዋዝተህ አስተምርልኝማ

  • @fuadshemsuofficial9637
    @fuadshemsuofficial9637 7 месяцев назад +19

    ወንድሜ ማሻ አሏህ ውብ ስራ አሏህ ይጠብቅህ💚💚💚

  • @DaniNesru-o1h
    @DaniNesru-o1h 7 месяцев назад +7

    በሰይዲ ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው😘😘 አቦ ሀጃቹ ይውጣ በዚህ ነሺዳ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ🙏😍😍

  • @Fawzeya-b3w
    @Fawzeya-b3w 6 месяцев назад +4

    ፊዳከ ነፍሴ ያረሱለሏህ

  • @timajidris6272
    @timajidris6272 7 месяцев назад +8

    الله الله تبارك الله ❤️ما شاء الله حفظكم الله ❤️
    الصلاة والسلام عليك يا حبيبي يا رسول الله اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا محمد صلى عليه وسلم❤️
    May Allaah bless you all❤️

  • @Fuya27
    @Fuya27 7 месяцев назад +8

    ማሻአላህ ሀቢቢ አላህ ያስድስትህ አስደሰትከን አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 7 месяцев назад +7

    ማሻአሏህ አሏሁመሶሊ ወሰሊምዐለ ሀቢቡና ሙሀመድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulkereemYasin-ro4nh
    @AbdulkereemYasin-ro4nh 7 месяцев назад +14

    ፍቅሮን እንደ ደም ለሚለግስ ሰው
    ብትወቅስ አይገርመው ብታሞግሰው❤❤🥰🥰

    • @miftahmuhammed319
      @miftahmuhammed319 Месяц назад

      አስነኩኝ ፀጉሩን ቀማሱን ወይ ልብሱን
      የውዱ ዘይኑን የነካ ገላ❤❤

  • @DfhhXvbnj
    @DfhhXvbnj 3 месяца назад +2

    ማሻአሏህ ሀቢቢ ዛሬም ነገም የነቢ አሏህ ያርግህ

  • @jemilayasir2837
    @jemilayasir2837 7 месяцев назад +10

    ማሻአላህ ምርጥ ስራ 💚💚💚💚💚💚

  • @amirisebili9455
    @amirisebili9455 5 месяцев назад +1

    ما شاء الله تبارك الله
    الله يزيدك يا امير
    قل موتوا بغيظكم لأعداء المصطفى صلى الله عليه وسلم

  • @yasin9012
    @yasin9012 7 месяцев назад +3

    ማሻአላህ ከፍ ድጋሚ ከፍ አሁንም ከፍ ንጁስ እንዳይላከፍ 🎉 🎉🎉🎉 ዕወዳችዋለው አላህ አብልጦ ይውደዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebiyaabidela
    @rebiyaabidela Месяц назад

    ካንቱ ውጭ የለው ፍቅር በሙላ ትርፉ ህመም ነው የረሱረላህ❤❤❤❤❤

  • @RaniyaNesro
    @RaniyaNesro 3 месяца назад +4

    ማሻ አላህ ገና ከዚህ በላይ ትሰራለህ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @rukiyaamdihun6826
    @rukiyaamdihun6826 7 месяцев назад +9

    Wellahi Amiru Betam Nw Le Allah Beye Mewedeh Kehetsaneneth Jemero Nw Yemadametek Betam Migermew Amir Yemibal Lej Hulu Alegn.
    Masha Allah Allah Yetebekeh

  • @EbroMeded
    @EbroMeded 7 месяцев назад +5

    ምርጥ ስራ ወላሂ ማሻአላህ 🙏ነቢ የዘላለሜ❤

  • @አላህወኪል-ዠ5ኰ
    @አላህወኪል-ዠ5ኰ 7 месяцев назад +1

    እኔ ለምን እደሆነ አላም እወዳችሆለው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @yematasahile7774
    @yematasahile7774 3 месяца назад +5

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ቢሆንም ግን በጣም ትመቹኛላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @NooN12111
    @NooN12111 7 месяцев назад +3

    🥰የኔ የሀድራ ወንድም ዳዒመን በነቢ መንገድ አብረን ነን ወቃሽህ ወቃሻችን ነው

  • @ሂዱ
    @ሂዱ 7 месяцев назад +5

    ማሻ አላህ አሚር ምርጥ ስራ ነው

  • @Fowziomer-u6w
    @Fowziomer-u6w 6 месяцев назад +1

    ማሻ አሏህ ተወሱል እንዲህ ነዉ መንዙማ ከኢልምጋር ትምህት አዘል አሏህ የነቢያችንን ዉዴታ ይጨምርላቹ የበረካ ሁኑ አሏህ ይጠብቃቹ እንቁዎቻችን ለጃሂል አስታየት ጆሮ የለንም ቀጥሉ ወደፊት በርቱ

  • @Nuralhadi_tube
    @Nuralhadi_tube 7 месяцев назад +6

    ሀዬ ሀዬ ምርጥ ስራ❤❤

  • @AbdulkereemYasin-ro4nh
    @AbdulkereemYasin-ro4nh 7 месяцев назад +6

    አይከጅልም በል ከቦታ ስፍራ❤❤🥰🥰

  • @HauMaf
    @HauMaf 7 месяцев назад +7

    Insha allah mechim anlekm🥰🥰 Ante le memdeh new yetftrkew wendemi ❤❤❤kelbn sersero mygeba mert sera new allah yetbekh🙏Amirye enodhaln berta kante bzu entbeqalen😍😍😍

  • @yabderiwa
    @yabderiwa 7 месяцев назад +1

    اللَّهُمَّ صلِّ عَلَى مُحمَّدٍ وعلى آلِ مُحمَّدٍ
    كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ❤❤❤❤❤

  • @RabiaAhmed-nk2yi
    @RabiaAhmed-nk2yi 7 месяцев назад +4

    Masha allah madihechin
    Tenkrln❤❤❤❤
    Solellahu aleyhi weselem

  • @SemuYm
    @SemuYm Месяц назад

    Masha Allah 💚🙏...በዚ መርዋ ድምፃቹ ኢንሻ አላህ ቁረዓንም እንጠብቃለን ❤

  • @Nuralhadi_tube
    @Nuralhadi_tube 7 месяцев назад +26

    ለሰሞኑ ጋጋታ ምርጥ መልስ _መልካም የማዳመጥ ግዜ❤

    • @meremseid39
      @meremseid39 7 месяцев назад +2

      Ewunet new👍👍👍👍

  • @NaemaNon
    @NaemaNon 6 месяцев назад +1

    ይቀጥላል በርቱ ለውድ ነቢ ምን ተጀመረ 👌👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️🙏

  • @gyhh8259
    @gyhh8259 7 месяцев назад +3

    Masha Allah Allah yetabikachuh ❤❤❤❤❤
    Solelahu aleyhi weselem habibi ya rasul Allah 💚 ❤❤❤❤❤❤

  • @መሳቅነውአሞሌአይጨነቁኝም
    @መሳቅነውአሞሌአይጨነቁኝም 7 месяцев назад +1

    ሰለሏሁ አለይሄ ወሠለም💙💙🙏
    ማሻ አልህ ማሻ አላህ ቱባራክልህ በረካ ልህ ፈኩም ጀሚኡን ሙሴልምን💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kedijayesuf6845
    @kedijayesuf6845 7 месяцев назад +3

    ማሻአላህ ለሰሞኑ ጋጋታ ምርጥ መልስ

  • @EastAmarFano
    @EastAmarFano 6 месяцев назад +2

    በአላህ በጣም የሚያምር ነው በርታልኝ❤❤❤❤❤❤❤ ወንድሜ

  • @Haya-jd9hj
    @Haya-jd9hj 7 месяцев назад +3

    አሏህ አይከጅልም ከቦታ ከአቅጣጫ❤❤

  • @badriasalah1588
    @badriasalah1588 7 месяцев назад +2

    ማሻላህ ባርቱል በጣም ነዉ የምወዳችሁ
    ኣንድ ቀን ኣያችሀለሁ እንሻላህ

  • @ethiopiandish3361
    @ethiopiandish3361 7 месяцев назад +3

    Hulem meret sera MashAllah 😢😢😢❤❤❤

  • @etaferhaile651
    @etaferhaile651 7 месяцев назад +1

    አሚሩ መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ
    በጣም ጥሩ ስራ ስታምሩ
    አድናቂህ ነኝ (ሀድራን አለቅም
    የኔ ጎበዝ መሸአላህ
    ከ አሜሪካ

  • @ሁሉምያልፋል-ረ7ጘ
    @ሁሉምያልፋል-ረ7ጘ 7 месяцев назад +50

    _ለሰሞኑ ጋጋታ ምርጥ መልስ ልባችሁን ከፍታችሁ አዳም👂👈 ከመፍረድ በፊት 👌👌👌❤❤❤❤ሁሌም ከፍ በል ወድማችንﷺمُحَمَّد_

    • @mohammednasirabagero5668
      @mohammednasirabagero5668 7 месяцев назад

      Don't care about wahbisim they are insulting people
      They are materialistic generations

    • @abuhawd7525
      @abuhawd7525 7 месяцев назад +2

      የጃሂል ኢባዳ ተመልሶ እዳ አሉ ሸህ ሙሀመድ ዘህረዲን

    • @MustariyaJimma
      @MustariyaJimma 5 месяцев назад +1

      1:42 Ghgh

  • @RiyadYasin-d9q
    @RiyadYasin-d9q 7 месяцев назад +1

    አንተ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል 🎉❤

  • @AbuLala84
    @AbuLala84 6 месяцев назад +17

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትመቸኛለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @KanjU-ot8cr
    @KanjU-ot8cr 7 месяцев назад +7

    ❤❤Masha Allah❤❤Amir❤❤ Seyedi Yazelaleme❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HUSSENEndris-x6l
    @HUSSENEndris-x6l 7 месяцев назад +4

    በምንም ነገር አልሸነፍ እላለሁኝ ግን በነቢዩ ሐድራ ግን እሸነፋለሁኝ አልችልም ስማቸው ሲጠራ በተለይ በእናንተ አልችልም❤❤❤❤

  • @VIVATUBE697
    @VIVATUBE697 7 месяцев назад +2

    የኔ ውድ ወንድም አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
    ወላሂ እንዴት እንደምወድህ እኮ🥰🥰🥰

  • @SiphosethuBenedict
    @SiphosethuBenedict 7 месяцев назад +3

    I like this manzuma to much but I'm not Muslim whenever I listen this nashid am happy Mash Allah ❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @SulemanSeyad
    @SulemanSeyad 7 месяцев назад +1

    ምሻ አልላህ አልልህ ለጀነት ይወፍቃቹ ይወፍቀን ለጀሃነም ቅጣትም እርሱ ይጠብቃቹ ይጠብቀን ዕላለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abuhawd7525
    @abuhawd7525 7 месяцев назад +5

    ምን ያንጨረጭራችሗል
    ለአላህ የሚገባው የአምልኮ ስርአት ለፍጡር አትስጡ1
    2ግጥም ዜማ ከዘፋኝ አትውሰዱ
    3በነሽዳ ስም ሽርክ እና ቢዳአ አትስሩ
    የመልስ ምት እሚሆነው የቱጋ ነው

  • @fuadumar7831
    @fuadumar7831 7 месяцев назад +7

    Yihen comment ya nababk nabiyu lay salwat awrdu allhuma soli ala Muhammad Wala ahli muhamad

  • @HayatHayat-x7w
    @HayatHayat-x7w Месяц назад

    የኛ ውድ ነብይ አላህ ከዚህም በላይ ምታወድሷቸ ያርጋቹ s a w

  • @AwelMentina
    @AwelMentina 7 месяцев назад +2

    አልህዬ አጥብቆ የትብቃችሁ 🥰🥰

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 7 месяцев назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 😢 የኔውድ ወንድም አሚርየ ሀቢቢ አሏህ ይጠብቅህ ☝️💙ቃል የለኝም !!💕❤❤❤❤❤❤❤

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 4 месяца назад +1

    ማሻአላ ተባረከላ❤❤❤❤❤

    • @HazikTube
      @HazikTube 4 месяца назад +1

      በጣም ደስ ይላል የናንተስ

  • @Amri-mohammed
    @Amri-mohammed 6 месяцев назад +1

    ወረበል ልክነህ ከነሱ ዉጪ ያለ ፍቅር ሁሉ በሽታ ነዉ❤

  • @AkmelAbdo
    @AkmelAbdo 7 месяцев назад +2

    mashallaha

  • @SosinaAdmasuGirmaySosina
    @SosinaAdmasuGirmaySosina 7 месяцев назад +2

    ካንቱ ውጭ ያለ ፍቅር በሙላ
    ትርፉ ህመም ነው ያረሡላላ---
    እኔ ክርስትያን ነኝ መንዙማዎችህን እንዳለ በጣም ነው ምወዳቸው--ኢንሻአላህ አንድ ቀን ሙስሊም እሆን ይሆናል😔

    • @زمزماحمد-ب8و
      @زمزماحمد-ب8و 6 месяцев назад

      የውድ አሏህ ይወፍቅሽ ዱአየ ነው❤

    • @Zenatn1234
      @Zenatn1234 4 месяца назад

      የኔ እህት አላህ ወደቀጥተኛው እምነት ያምጣሽ❤❤

  • @KokobeYasin
    @KokobeYasin 12 дней назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ ሀበይባዮቺ ወንዲሞቸ

  • @Hussu2
    @Hussu2 5 месяцев назад

    ማሻአሏህ
    አሏህ ይጨምርልህ።
    መንዙማው እንዳለ ሆኖ ግጥሞቹን በደንብ የተከታተለ ብዙ ትምህርት ያገኝበታል👏 ሹክረን👏

  • @Abdifedlu648
    @Abdifedlu648 7 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አንተ የነቢዬ ወዳጅ

  • @FhgDu-nz6ny
    @FhgDu-nz6ny 7 месяцев назад +2

    اللهم صلي على النبي محمد صلى الله عليه وسلم تسليما كثيراً الله يحفظكم ويبارك فيكم ❤❤❤❤❤❤

  • @SimranSabit
    @SimranSabit 7 месяцев назад +1

    I LOVE Aimrui mashallah ♥️ ❤️ ❤

  • @munachali866
    @munachali866 6 месяцев назад

    ያ አላህ!!! ምን አይነት ሙሀባ ነው.... በዛ ላይ ድንቅ ድምፅ❤❤❤

  • @hanantemam6239
    @hanantemam6239 7 месяцев назад +2

    ከሚሳችንን አሳመርክልን 😊

  • @wanagoIbrahim-ds6pf
    @wanagoIbrahim-ds6pf 4 месяца назад +1

    Masha Allah alx alahumasali cala sayidina mahamed scw ❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Surat-yt7uq
    @Surat-yt7uq 7 месяцев назад +1

    صلى الله عليه وسلم 😢❤❤

  • @sadaali2796
    @sadaali2796 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fethadeenHassenofficial
    @fethadeenHassenofficial 7 месяцев назад +1

    wow wow ወላይ እጅች በጣም ደስ የሚል መልክት ደስ ከሚል ድምፅ ኣሻ አላ❤❤❤

  • @BegashawEtalemahu
    @BegashawEtalemahu 6 месяцев назад +1

    ማሻአላ ወሰሊምአላ ሊና ሒባ

  • @OsamaAbdu-lv9ix
    @OsamaAbdu-lv9ix 7 месяцев назад +4

    اللهم صل وسلم على سيدنا محمد!💚💚💚 MashaAllahi

  • @mehameddendir3782
    @mehameddendir3782 6 месяцев назад +1

    ደዋም መደድ ያለዉ መንዙማ ወላሂ
    በረካ ሁኑ

  • @salimnuman7602
    @salimnuman7602 7 месяцев назад +2

    Maasha Allah❤❤ amire smart advice❤ keep on going,hin bareeda sijaallanna more more sirra eegna ketlibet😅wedafiiijiit.

  • @SemiraSh
    @SemiraSh 7 месяцев назад +2

    Mashala amirye bertu alah ychemrlach🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HawaSeid-cn5hk
    @HawaSeid-cn5hk 7 месяцев назад +1

    Masha allah ❤leallah bye wedachihualehu wendimoche hulu betam Des tlalachihu Allah ychemrlachihu

  • @AnayrabintAbas
    @AnayrabintAbas 6 месяцев назад +1

    Mashallah endesu eyaregachu hadisun astemruln betam arif new Allah ychemrlachu

  • @ኡሙዓልይ
    @ኡሙዓልይ 7 месяцев назад +1

    ماشاءالله تبارك الله بارك الله فيكم
    اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي