ያሳስራል ብለን አላሰብንም ነበር!
HTML-код
- Опубликовано: 8 апр 2023
- መረዋ ተክለሐይማኖት እና ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የአንድነት ገዳም ይባላል ይህ ገዳም በኢትዮጵያ በጅማ ሀገረስብከት ስር የሚገኝ ሲሆን በገዳሙ ውስጥ 12 እናት መናኞች እና 6 አባት መናኞች እንዲሁም 24 የአብነት ተማሪዎች ይገኛሉ።
ገዳሙ ሰፊ እና ማራኪ የሆነ ገፅታ ያለው ድንቅ ስፍራ ነው ገዳሙም የትራክተር የወፍጮ ችግር ያለበት ሲሆን በዋናነት ደግሞ በዚህ ቪዲዮ በገዳሙ ውስጥ ያለውን ትልቅ የሆነ የውሀ ችግር ያሳያል በዚህ ቪዲዮ ላይም ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ አርቲስት ሚሊዮን ብርሃኔ እንዲሁም ሌሎች የገዳሙ አባቶች ተሳትፈውበታል
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ Приколы
እግዚአብሔር ያሣካዉ 🤲🤲🤲
💒💒💕💕
@@user-ep7ll5ig7b zake
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@የተዋህዶ ልጅ ነኝ
@@zakefego3569 😊
ከመንግስ ከባለሃብት በላይ ሚሰራ እንደእሼ አለ በአላህ ፈጣሪ ይጠብቀው ❤
አሜን❤
Amen(3)marr
አሜን
አሜን🙏🙏🙏
Amen lenantem melkam ye ramadan gize yihunlachihu
አሁን እኔም ክርስቲያን ነኝ😢 እኛ እኮ በእናንተ ፀሎት ነው ቁመን የምንሄደው😢
አሽየ በቅርብ ቀን የገዳሙ የውሃ ችግር ተፈትቶ እንደምናይ ባለሙሉ ተስፈኛ ነኝ!! ደግሞ ይሳካል እግዚአብሔር ያግዘናልና! አሽዬ አቡነ አሮን ላይ የሰራኸውን ታሪክ እዚህ ገዳም ላይም እንደምትደግመው ሙሉ እምነት አለኝ!!
Ewnet new😔😔
እውነት ነዉ በነሱ ፀሎት ነው ቆማን የምን ሄደው
በጣም😥😥😥😥😥
አንተ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደድህ የተመረጥህ ወንድማችን እሼ በርታ ፍጻሜህን ያሳምርልህ
ለገዳሙም አባቶችና እናቶችም ችግራቸዉ ተፈትቶ የደስታ ፊታቸዉን ያሳየን አሜን፫
ወላሂ በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ አላህ ይርዳቹ ።
አሜን❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹሁ ለሆሳሀና
ወግ ደርሶኝ ዛሬ አንደኛ እሺ የምትወዱ👍
እሼ አንተ ትለያለክ ለሠው ቦታ ጆሮክን ምትሰጠው ነገርስ ኑርልን 😮ጩቢቲ 😅😅ያንተ ነገር እነሡ ሚጠይቁህ ሌላ አንተ ምትመልሰው ሌላ ልዩነቱ የሠማይና የምድር ግን ደሞ ለትምህርት ብለክ ኤንጂ ስለሀይማኖት በደንብ ነው ምታውቀው ለማስተማር ብለክ ነው ተክልዬ ደብር ያደክ ነክ ሁሉንም ታውቃለክ ተባረክ ሚሊ እና እሼ እድሜ ይስጣቹ
ሆሳዕና በአርያ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ❤
እሼ ጩቢቲ ደስ እሚል አቀራረብ ነበር እግዚአብሔር ይስጣቹ ጌታ ሆይ ለንሰሃ አብቃኝ
❤AMEN 🤲
Amen amen amen
😍😍😍😍😍
አሜን 🤲🤲🙏🙏
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳእና በአለ በሰላም አደረሳቸው ✝️✝️✝️💜
እንደው ምንኛ የታደልክነህ ወንድሜ አሼ ብቻ መንፈሳዊ ቅናት አስያዝከኝ በተረፈ ወላዲተ አምላክ ከልጇ ከወዳጃ በምልጃዋ አትለይህ በርታልኝ
ስለሰው ልጆች ሀጢያትና በደል የታመመው አምላካችን እርሱ እግዚአብሔር እስከ ሞት ወዶናል ክብር ምስጋና እንደ ቸርነቱ ለሚመለከተን ለድንግል ልጅ🙏👍
አሜን
አሜን
እግዚአብሔር በዶኪቱብ ተመልካች ላይ አድሮ የዚን ገዳም ችግር ይፈጽምልን በእውነት
እሽ ምርጥ ስው ሚሊዮን ብርሀኑ አንተ ትወና ትችላለህ ወንድምህ ድኖ ስላየነው ደስስ ብሎናል በርታ ሚሊ
እደዚህ ልብ የሚሰብር የሚያሳዝን ትሁት ደምፅ ሰምቼ አላውቅም ፈጣሪ ይርዳቻው።አሜን
በህማማት ወቅት መንፈሳዊ ቪዲዮወችን መስራታችሁ ወቅቱን የጠበቀና የሚበረታታ ነው።
❤
እረ ወላሒ ይገርማል አላሕ ይርዳሕ እሼ
እናተንም አላሕ ይርዳቹዉ
አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር እቃ የሆንከው ወንድሜ የታመንክለት እርሱ የልብህን መሻት ይሙላልህ❤❤❤
እንደው በእመቤታችን እንዴት መረዳት እንዳለበት አስረዱኝና የአቅሜን ልወጣ እባካችሁ በተሰቀለው በህማማቱ ይሁንባችሁ እሼ መሌ ስለእመብርሀን ንገረኝና የአቅሜን አደርጋለው አደራ አደራ አደራ ⛪️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🕯🤲🙏
ቪዲዮ መጨረሻ ላይ አካውንት ቁጥራቸው ተቀምጧል አቅምሽ የፈቀደውን ገቢ አድርጊ
እሼ እና ሚሊ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችው ሁላችሁም የዶንኪ ሠራተኞች ሁላችሁንምአቡነ ተክለሀይማኖት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው :: እወዳችኃለው❤❤❤
እኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ጦርነት በቃ ይበለን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅልን❤
😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ውዴ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረኸታቸው ይደርብን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከቷ ይደርብን የዚህ ቤተክርስቲያን በረከት ተሳታፊ ያድርገኝ የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን።
◦ የሰሙነ ህማማት ሰኞ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ዕለት ነው። እንኳን ለሰሙነ ሕማማት አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንዲሁም እሼ እንኳን አደረሰህ አብራችሁም የምትሰሩም እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ ❤
አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን 😘😘😘😘😘💒💒💒💒🥰🥰🥰🥰
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰ❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እንካን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አቤት ውዲሲ ማርያም ሲደግሙ ደስ ሲሉ
እሸ ና ሚሊ በጣም ምርጥ ነው የሰራችሁት እግዚአብሔር ይስጥልን❤
የምር ላንተ ቃል የለም ምናለ ያንተን ልብ ቢሰጠን ፈጣሪ ይጠብቅህ የምር እሼ ልዩ ነህ ❤
አንተ በእግዚአብሔር የተባረክ ነክ የበረከቱን ተካፋይ ስላረከን እናመሠግናለን እሼ
በመላው አለም ያላችሁ የክርስትናእምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳእና ባእል አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ላገራችን ፍቅር ለሁላችን ያድለን❤
አምላክ ሆይ 😢😢 እርዳን ሰላም ፍቅር መተባበር መተሳሰብ ስጠን ኦ ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏😢😢😢 ሰላም ለቺ ንፁ የሆነች ሀገረይ ፍቅር ስጠን 😢😢😢😢 ተለመነንንን አንድነታችን ጠፋብን እኮ 😢😢😢😢 እፍ😢😢😢
ልብ ይነካል በጣም
ወገን ለ ገዳሙ 100ብር ትልቅ ዋጋ አለው ስለዚህ እንደ አቅማችን ገዳሙን መርዳት ግዴታችን ነው የተዋህዶ ልጆች አደራ
እግዚያብሄር 🙏🏼ይስጥክ እሼ 👏ገዳሙን ለመርዳት ዝግጁ ነን ስንሰጥ ይሰጠናል❗️
min malet new? esu yalsetegnin keyet amtiche new misetew?...agul neger atawuru
ትክክክል
ስለኔ በደል ሲል የቆሰለው አምላካችን የምናስብበት መልካም የሕማማት ሳምንት ያድርግልን😢 እሼ እግዚአብሔር ያግዝህ
_ዛሬ የፍትሃት ቀን ነዉ ሁላችንንም ከሀጢያት እስራት የተፈታን ነፃ የወጣን ያድርገን በእዉነት ድንቅ መልእክት_
አሜን
አሜን
አሜንውዴ
Amen ❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ጥሩ መልክት ነው ክርስትና እንድስፋፋ ኦርቶዶክስ እንድትቀጥል መረዳዳት እንዳለብን ተምረቤታለሁ እሼ እንኳን ለሆሳህና መላው ኦርቶዶክስያውያን በሰላም በጤና አደረሳችሁ💚💛❤🙏🌹🌺🍇🌷🌸💕
እሸ የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ፈጣሪ ያሳካላቹህ እሼ ሲያዛዝኑ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
እሽዬ የሰዎች ችግር እንደራስክ ችግር ስለምትመለከት አንተን አላህ ይጠብቅክ
ማሻ አላህ በረካ ሁን አሸ ሰላም ደስታ በረከት ይሙላለት ያገራችንን ህዝብ ሙሉ ያአላህ አላህ ረመዳን ፆማችንን ይቀበለን ሙስሊም እህት ወንድሞቸ
ተማሪው ውሎውን ሲናገር ለካ አንዷ ቀን ብቻ ብዙ የሚሰራባት ናት ኡፍፍፍ😢ግዜ የለኝም ብዬ ያሳለፍኩትን ቀን እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ለካ በአግባቡ ሰዓት መድቤ ባለመጠቀሜ ነው እሼ እናመሰግናለን❤
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋን እነሱም እንደ ኣቡነ ኣሮን ገዳም ተስተው እናቸው ይሆናልን እግዚአብሔር ይባርካቹ እሼየ❤❤❤
ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😢❤
እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኛቺሁ እግዚአብሔር ይስጥልን እሸዬ ዘመናቺሁን ያርዝምልን በስመአብ ፅናት እምነት ትግስት አቤት መታደል የናንተ ፀሎት ይርዳን እናት አባቶቻቺን 😢🤲
ወንድሜ ቸሩ መዳኒያለም እድሜህን ረዝም ያርግልህ እውነት አንተን እግዚአብሄር ለአላማ ነው የፈጠረህ እድለኛ ነህ በጣም ነው እማከብርህ ክበርልኝ
ኦሳህና በአርያም
ለወደደን ላፈቀረን
መድሀኒ አለም
🙏እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ልጆች የተዋህዶ ልጆች❤
የተዋህዶ ልጆች እንካን ለሆሳና በአል አደረሳቹሁ አደረሰን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏
እሺ የበረከቱ ተካፋይ ያዴረገን
ወንድማችን እሼ ተባረክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ መርጦሃል ክርስቶስ መመረጥ ደግሞ መታደል ነው ባለህበት ሁሉ ፈጣሪ ይቁምልህ እመአምላክ ሃይል ትሁንህ❤❤❤🙏
የተዋህዶ ልጆች እንካን ለሆሳእና አደረሳችሁ 🙏እናተ የቸባረካችሁ ልጆች ናችሁ ሁላችንም የየአቅማችንን እንሰጣለን በረከትነው እሼናጬቢቲ እናመሰግናለን🙏
እማሆይ ትርሲት ይባላሉ የት/ት ቤቱም ዳይሬክተር ነበሩ ICTም ያስተምሩ ነበር አስተምረውኛል❤️❤️❤️
❤
የሚደንቁ እናት ናቸው ፈጣሪ ከፈቀደ በአካል አገኛቸዋለው የምር
ቦታው ግን የት ነው በአዛኝትዋ
@@massialem6676 እሸቱ ጋር ያወሩበትን እንኳን አላውቀውም......ድሮ የነበሩበት ገዳም ግን ሚዛን ተፈሪ ነው (ተክለሃይማኖት ገዳም)
የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ እኛ ብዙ ታሪክ እሰራለን ሰብሰብ እንበል አለዚህ ሳንሆን አቀር እጃችን እዘርጋ❤❤❤
ታደለው በዚህ ልጅነታቸው መንኩሰው በእግዚአብሔር ቤት መኖር❤
እሼ ዛሬ ከ 13/14 ዓመት የጠፉብኘን እናቴን ነው ያገናኝህኝ ተስፋሚካኤል ሰለሞን እባላለሁ የ እሳቸው ተማሪ ነበርኩኝ እና በ አይነ ስጋ እናቴን ስላሳየህኝ አመሰግናለሁ እና የበኩሌን ለማገዝ ዘግጁ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ
Ena photoeoch endeat lelaklehe
እሸ ሞት አይቀርም በጣም ገበዝ ነህ ዉሀ እደምታስገባለቸዉ አምናለሁ እግዚአብሄር ይርዳህ ዘመንህን ይባርክልህ
Lemn bechawn enantem egam enagezw 😔
በጣም ያሳዝና በዉነት እሽየ እድሜ ይስጥህ ውድማችን ጩባዉም ስለተቀላቀልክ ይን እድል ትጠቀምበት በርከቱ ይድርስህ በርቱልን
ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም።የኛ እንቁዎች በርቱልን በረከታችሁ ይድረሰን
ስጠብቀዉ ነበር ይሄንን ፕሮግራም እሽዬ መዳኅኒዓለም እድሜና ጤና ያድልህ
እድሜ ጤና ይሥጥ ድንግል ማርያም ታሣካል ያሠብከው
እንኳን ለሆሳዕና በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች አሸዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥህ ምርጡ ሰው
እሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘር ህይባረክ አንተ መልካም ሰው 🙏🙏🙏
ድንቅ ስራ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ይጨመሩበት
እንኳን አደረሳቹ መላው ለኦርትዶክስ ተዋህዶ ልጆች እውነት እሼ ትለያለክ እድሜ ዘመንክን ይባረክ
እሼ መልካም ሰው በእውነት እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ምን እንደምል አላውቅም በጣም ነው ያዘንኩት በእውነት እሼ አንተ ከእግዝአብሔር ጋራ ታሳካዋለኽ የተሰበረውም ልባቸው ይጠገን ዘንድ እሼ በርታ እግዝአብሔር ይርዳኽ ዓለምን ንቀው በእግዝአብሔር ቤት የተደበቁ ስቸገሩ ማየት ልብ ይሰብራል ቤተክርስትያኑም አልቆ ውሀውም ገብቶ ለማየት እግዝአብሔር ያብቃን እሽዬ እግዝአብሔር ለሁላችሁም የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድላችሁ
ተክለሃይማኖት ይርዳን
❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ሆይ ይሄን ትንሽ ፍጥረት እንደመላክትኛ እሽቱን እየላክ ይምትሰራው ስራ እፁብ ነው ልቦናውን አትቀይረው አለማዊነት እንዳያሽንፈው የባዳን ሆድ አራራለት
እሼ መልካም ሰው እኔ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወልደህ ሳም ዘርተህ ቃም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከሁሉ ነገር አንተ ሌላ ምንም አልል እሼ መሌ
እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትህ አያልቅም ሁሉ ማድረግ ይቻላልሀልና ለዚህ ገዳም የጎደለውን ሁሉ አንተ ሙላዉ
አይዞን እሸቱ የተረገጠው ያሳካል❤
🙏🙏🙏
ወይኔ ለእሼ ቃል አጣሁ መረዋ ተክለሃይማኖት ይገርማል የጅማልጅነኝ በረከታቸው ይደርባችሁ🙏🙌
በጣም ያሳዝናል በእዉነት እግዚአብሔር ብረዳኝ ይህን ገዳም እረዳለዉ እኔም
አቤት ቦታው እንዴት ደስይላል🙏
እሼ እመብርሃን ትጠብቅ በጣም አሪፍ ስራ እየሰራክ ነው ፈጣሪ ይርዳክ እኛም ለመርዳት ያብቃን
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው
ተባረኩ እሼ እና ሚሊ 🙏እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወገኖቼ 🥰
እግዚአብሔር መልካም ነው ልጆቹን ያስነሳል ይሰራል 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እሼ መልካም ሰዉ ነህ አንተ እግዚአብሔር ለበጎ አላማ መርጦሀል በርታ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ
መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለሆሳእና በአል
Amen(3)enkwane.abero.adrsdne
ጩቢቲ ስለመጣህ ደስ ብሎናል
ምዕመናን በተፃፈው አካውንት የበኩላችንን አስተዋፅኦ እናበርክት 🥰🥰
እሸቱ አንተ ለተአምር የተፈጠርክ ልጅ የድሆች የደካሞች እንባ አባሽ ኑርልን ክፉ አይንካህ ። አንተ ኮ ለኢትዮጲያ ህዝብ ሁለተኛ መንግስት ነህ ። አይዞህ በርታ የእናቶችና የአባቶች ጸሎት ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይረዳቸዋል ጊዜው ሲደርስ የሚያገናኛቸው ወቅቱ አሁነው ሲል በምን ምክንያት እንደሚታያመጣ አይታውቅም እንኳን ደስ አላስሁ ሁሉም በሱ ፍቃድ ይሆናል
እሼ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
እሼ ሚሊ ምርጥ ወንድሞቻችን ተባረኩ የራችው ይባረክ ክፍ አይንኳችው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ይርዳን ወንድሜ ትችላለህ ከእግዚአብሔር ጋር
ኦርቶዶክስ ሃገር ናት ፈተናዋ ቢበዛም እሼ እግዚአብሔር በፈተና ጽናትን የህይወት እንጀራን እድሜ ከጤናን ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥልኝ !!
ዋው ዶንኪ best ሥራ ነውፈጣሪ ይባርካችሁ።
የተባረክ ልጅ እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብህና የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር
አቤቱ አምላኬ ሆይ አመሰግንሀለው በእውነት ይህን የመሰለ የተባረከ ወንድም ስለ ሰጠከን ክብርእና ምስጋና ለአንተ ይሁን ወንድማችንም አብዝተህ ባርክልህን ሌሎችንም ወንድሞቻችን የወንድማችን ድንቅ ስራ እንዲከተሉ እባክህን እርዳቸው 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
ወይኔ ደሰ ሲል እራሱ ፊሎም ነዉ የሚመሰለዉ 😘😘 ያሰብት ሁሉ ተሳክቶ አድናይ ፈቃዱ ይሁንልን እግዚአብሔር 😘😘
እሽዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ያለምልመው‼🙏
😢😢 አሹዬ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉
አሼ ያሳካዋል ተግዚያብሄር ጋር❤❤❤❤
እሼ እግዚአብሔር የተረሱት እንዲጎበኙ እና እንዲታወሱ አምላክን ለማገልገል አለምን ንቀው ህይወታቸውን የሰጡት መነኮሳትን እንዲሁም አረጋውያንን ለመርዳት የሚጠቀምብህ የእግዚአብሔር ሞገስ የተሰጠህ ሰው ነህ! አሁንም ወደፊትም የምትሰራውን እርሱ ያከናውንልህ! እድሜህ ይርዘም ብዙ በጎ እንድትሰራበት ይርዳህ! ዘርህም ይባረክ! በርታ ከጎንህ ነን እኛም ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እንወጣለን!
እሼ አስለቀሳችሁኝ ብድራችሁን የሠማዩ አምላክ ይክፈላችሁ :: እናት ሀገር ኢትዮጵያ ክብርሽን ዝቅ ሊያደርጉ ቀንና ማታ የሚያልሙትን የክፋውን ተከታዮች ቅዱስ ሚካኤል በጦሩ ይውጋልሽ 😢
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሆሳዕና ባዓል ❤❤❤
የውሀ ችግር ከባድ ነው በጣም ነው የተሰማኝ እሼ መቼም የመፍትሄ ቁልፍ ነህ አላህ ያቆይልን ሙስሊም ክርስቲያን ሳትል ዘር ወገን ሳይበግርህ ለፈጣሪህ የምትሰራ አንተን አየሁ አልሀምዱሊላህ ኢትዮጴያዊ በመሆንህ ደስተኛ ነኝ
እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት 😢❤✝️❤️⛪️🇪🇹
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የቅዱሳን በረከት ይድርባችሁ
በስመአብ እኔ በቀን ስንት ሊትር ዉሃ እንደማፋስስ እግዚአብሔር ያውቃል፤ በእውነት ልቤ ተነክቷል 'እሼ' የምሰጥህ ገንዘብ የለኝም ግን በጾለቴ አግዝሃለው ተክለሃይማኖት ይረዳሃል ፣አንተ ሁሌም ትክክለኛ የእግዚአብሔር ባሪያነህ አሳፍሮህ አያውቅም አሁንም ታደረገዋለህ ፡፡ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፡፡
ሳንወደው የወደደን ከፍቅሩ ብዛች የተነሳ ቸርነቱን ያልነፈገን አምላክ፣በደሙ ዋጅቶን የዘላለም ህይወትን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ሁሉ ይሁን አሜን 🥰🥰
መልካም ሰሞነ ህማማት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ልጆቼ እናንተን የሰጠን አይዞዋችሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እንሰራዋለን ፈጣሪ ሁላችንን ይርዳን ለበረከት እንድንሳተፍ እግዚአብሔር ይፍቀድልን እንድንባረክ አሜን አይዞኝ ወገን እኔ በበኩሌ እግዚአብሔር በፈቀደልኝ አቅሜ እረዳለው በረከት ነውና እንዲያመልጠኝ አልፈቅድም መች እንደምጠራ አላውቅም ብቻ ፈጣሪ ሁሉንም ይርዳን ልጆቼ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰👈💫
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
እግዚአብሔር ሆይ ቸርነትህ አያልቅም ሁሉ ማድረግ ይቻላልሀል::
እውነት ነው በአባቶቻችን እና በእናቶቻችን እና በእንስት መነኮሳት ጸሎት ነው ያለነው አሜን ረጅም ያገልግሎት ዘመንን ያድልልን