ድሬዎች በፍቅር አቃጣሉኝ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 531

  • @SaDaDecor
    @SaDaDecor Год назад +21

    When do you come to Jigjiga ??❤❤❤❤

  • @Gdghbvf-dy3xz
    @Gdghbvf-dy3xz Год назад +32

    ጸባይህ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እንደህጻናቱ አብረህ ስትቃለድ እደአዋቂም መልካም ሥራህ ያስደንቃል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድማችን❤

  • @fisehatsegaye9052
    @fisehatsegaye9052 Год назад +96

    እግዜርዋዬ ውዱ ልጅህን እሼን ጠብቅልን
    ድሬዎችንም።

    • @EnatLove-rm6wy
      @EnatLove-rm6wy Год назад +1

      አሜን

    • @GalilaRout
      @GalilaRout Год назад

      ♥️♥️

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw Год назад

      አሜን ፫ይጠብቅልን❤❤❤❤

    • @meklityedngllij4462
      @meklityedngllij4462 Год назад +4

      እግዚአብሔር በሚል ይስተካከል አባ ከፍቅር እንደሆነ ግን ገብቶኛል

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij Год назад +1

      የእግዚአብሔር ስም እንዲህ አይፃፍም ትልቅ ስህተት ነው

  • @የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ

    ይቺህ ናት ሀገሬ የበረሀዋ ንግስት ድሬ ፍቅር ብቻ❤❤

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Год назад +20

    አቤት መታደል ! በሰው ዘናድ መወደድና መፈቀር ትልቅ የእግዚአብሔር ስጦ ነው እስከመጨረሻው ይኸንን አትጣ 🙏
    ይመችህ ኦሼ 💕

  • @mame_gaming24
    @mame_gaming24 Год назад +62

    I'm Living I'm Dire Dawa City Of Love 😍 And Peace ✌

    • @Dm-uu8rs
      @Dm-uu8rs Год назад +3

      English for Ethiopia ❤

    • @8funnys
      @8funnys Год назад

      Chama gzana lakileny

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 Год назад +6

    ታድለህ ከዚህ በላይ መመረቅ ከየት ይገኛል መልካምነት.... ቃላት የለኝም ሆሌም የሰው መዉደድ ይሰጥህ ሁሌም ፍቅር ይሻለናል ፍቅር ባለበት እግዚአብሔር አለ

  • @grmayteklay738
    @grmayteklay738 Год назад +26

    l'm from Eritrea and l hope one Day see diradewa ❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ይቺ ነች
    ይቺ ነች
    አገሬ ፍልቅልቅ መደሬ ❤❤❤ የኔ ምርጦች ፍቅሩን ያብዛላቹ እሼ ትለያለክ እኮ አሁን ጨምሮ ጨማምሮ የሰው መውደድ ይስጥህ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @michaeltadesse3678
    @michaeltadesse3678 Год назад +16

    Dear my unique man Esheee.
    Thank you for visiting my ድሬ and showcasing its amazing people and our food ድንችዬዬዬ ! As someone from there but living abroad, your video brought back so many fond memories and made me feel closer to home. Your humor and connection with the locals were spot-on. Looking forward to more of your work!
    Stay blessed in your entire life😍💚💛♥️

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 Год назад +7

    እሼ ለብዙዎችታስፈልጋለህና እራስህን እየጠበክ ስያስመልስህ እንዴት እንደደነገጥኩ ፈጣር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 Год назад +23

    እሸ መልካም ወድማችን ድሬ የፍቅር ሀገር ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን

  • @ttyy4091
    @ttyy4091 Год назад +10

    አንተኮ ልዩ ነህ እሸትየ የልብህን ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልህ 🌻🌻💋🌹💋🌹💋🌹🌹🌹🌻🌻💋🌻🌻💋🌻💋🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻💋🌻💋💋🌻🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻💋🌻🌻💋💋🌻🌻💋🌻💋🌻💋🌻🌹🌻🌻🌹🌻🌹💋🌻🌻💋🌻💋🌻💋🌻💋💋🌻🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹💋🌻🌻🌻💋🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌹🌻🌹

  • @ጌጤነሽ
    @ጌጤነሽ Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛልን እሼ ዋው ደስ ስል 👌👌♥♥💞❤

  • @EnEnu21
    @EnEnu21 Год назад +3

    እረ እሸቱ ከአዲሳባ 104ኪሎ ሜትር በስተ ደቡብ የምትገኝ ቡኢ የምትባል ከተማ ናት አይስኩል ትምህርት ቤት ና እሸቱ በማርያም በጣም ነው ምንወድክ❤❤❤❤

    • @yesaksarheze4885
      @yesaksarheze4885 7 месяцев назад +1

      ወደ ጉራጌዋ ቡኢ ከተማ ና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      From Gurage

  • @frehiwottegegn7743
    @frehiwottegegn7743 Год назад

    እሸቱ እውነት ለመናገር መልካምነትህ በጣም ስለበዛ አይንና አፍ ውስጥ መግባትህ በጣም እንድፈራልህ አድርጎኛል ለማንኛውም እንደኔ ፍርሀት ሳይሆን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን አንዳንዴ እንደእኔ ጥፋ

  • @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር

    ድሬወች እኮ ፍቅር ነን እሽዬ ምርጡ ወድማችን ፈታ በልልን ደሞ ዉድድድ ነዉ የምናረግ

    • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
      @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ Год назад

      ሳላየችሁ የምወደችሁስ ነገር ግን ድሬ የት አካባቢ ነዉ ማለቴ ክልሉን እራሱ አላቀዉም ግን በጣም እወደችኃለሁ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Год назад +4

    አሽዬ የኛ ጀግና ትለያለህ እኮ❤❤❤❤ ሠላምህ ብዝትትትትት ይበልልን የኛ ባለ ማህተብ❤❤❤❤

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Год назад +24

    ፍቅር የሆነ ሀገር❤❤❤❤❤

  • @misganabekele-bt9gv
    @misganabekele-bt9gv Год назад +7

    አቦ ይመቻችሁ ❤.........ወደ ምስራቁ ያለው ፍቅር ያስቀናል😍😍😍😍ድሪዎች 😍

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Год назад +8

    እሸ እምትኮሳተርብኝ አለ😂😂😂
    እሱ የራሱ ጡዞ በራሱ አለም ውስጥ ነው😂😂አይ የፍየሎች ቅጠል ጉድ ሰራቸው😂

  • @self-possessed
    @self-possessed Год назад +11

    Dire is the spot where beloved individuals reside, brimming with infinite love! Miss u 🥰

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Год назад +15

    ኢትዮጵያ እኮ የፍቅር ሀገር ናት💚💛❤
    ሠላሟን ይመልስልን🙏

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +4

    ዋውውውውው የፍቅር አገር እሼ እግዚአብሔር በየድከበት ይጥቡቅ ❤❤❤

  • @sonofelamida
    @sonofelamida Год назад +4

    አረ የምወዳት ድሬ ደሞ ሰዎቹ ሁሉ ፍቅር ናቸው ❤❤❤❤

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Год назад +20

    ❤️ የኢትዮጵያ የዘር ፖለቲከኞች ፈጣሪ ያጥፋችሁ ይሄንን ፍቅር ህዝብ ነዉ በዘር ፖለቲካ ሊበክሉት ቀን ከሌሊት የሜሰሩት በተለይ የኦሮሞ ብልጽግና ፖርቲ የወረበላ ስብስብ ከኢትዮጵያ አናት ላይ ዉረዱ ልብ ይስጣችሁ

    • @alemneshhnebese2127
      @alemneshhnebese2127 Год назад

      ❤❤❤❤

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር Год назад

      ሀገራችን ላይ ተፈትቶ የተለቀቀብንን ሰይጣን ነው መርገም

    • @ArafatAhmed-w7w
      @ArafatAhmed-w7w 8 месяцев назад

      Ke amhara yeblexe zergna manale 20 meliyen oromiya sefrachuhal zergn oro💪👈yewh new

  • @ethibesta7086
    @ethibesta7086 Год назад +2

    Eisheya Dira selahadeke dase bilognale merita hagara batame nafikashegnale❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Год назад

    እሺ የኛ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ ልዩ❤❤❤❤❤ ስላንተ ቃላት የለኝም

  • @YeneGerma
    @YeneGerma Год назад +1

    እኔ ብቻ አደለሁም ምወድህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሺ አመት ኑርልን❤❤

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Год назад +3

    ወይኔ ሳቁ ስትላቸው ሲስቁ እኔ እራሱ ጮኬ ነው የሳኩት😅😅😅😅🎉❤

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ Год назад +24

    እሸ የኔዉድ እኛን የማዳም ቅመሞች ለምን አሸልመንም እየተከታተልን ላይክ ሽር እያረግን ሽልማት ይገባናል እዴ

  • @Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ

    እድህ ሴቶች ላይ እየተጠመጠምክ ሚስትህ ቅናተኛ ከሆነች መቸም እሺቱየ ተባረክ

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 Год назад

      😂😂😂😂😂😂አቃነው የገባይው ይጠምጠም ተውት መታመን ነው ዋናው

  • @abumoh6827
    @abumoh6827 Год назад +3

    baaye sin jaalaanaa Kan akkka kettii nuf haa bayyesu rabbin ❤

  • @mehrettesfamikael6494
    @mehrettesfamikael6494 Год назад +9

    ታድለህ የሰው ፍቅር አብሶ ልጆቹ❤❤❤

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад +2

    እሼዬ የኛ መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላኬ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @YessBoss-l8e
    @YessBoss-l8e Год назад

    Eshetu enkwan be selam metak nager gin edazi zeregna mehonehen alakem naber dire dawa metek endet legahare satmeta yegermal yehun eniwey betam new madekek ishi

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Год назад

    ጎሽ ተባረክ እሼ እንደዚህ የምስኪን ሣቅ ሥትሆን ደሥ ይላል❤

  • @EliasZikargachew
    @EliasZikargachew Год назад +1

    በጣም ድንቅነው እንዲህ መወደድ መባረክነው እሼ መሌ

  • @GeniYeslasilij-ox3on
    @GeniYeslasilij-ox3on Год назад

    እሸ መልካም ወድማችን ለብዙዎች ታስፈልጋለህ: እሼ በርታ ባገኝህ ደስ ባለኝ ነበር:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 Год назад +2

    Kiberilin Eshe direwoch enwedihalen wetatu jegina 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ethiop1996
    @ethiop1996 Год назад +11

    ፍቅር የሆነ ልጅ ፍቅር የሆነ አገር❤❤

  • @addismako8841
    @addismako8841 Год назад

    Ye ewnet new temchetognal eshe washeto aykim👍👍👍👍👍

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Год назад

    Anbesawe eshetye 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼bertalin brooooooo❤❤❤

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Год назад +1

    አረ ተው እሼ እራስን እየጠበቅህ ? ሰውን ለማስደሰት ስትል እራስህን አትጉዳ አንተም እኮ ለቤተሰብህ ትፈለጋለህ አይደል ?
    ሁሌም ይመችም 💕

  • @HailegziabherBelayneh
    @HailegziabherBelayneh Год назад +6

    ድሬ የፍቅር ሀገር ነው፡፡ በሰላም ተመለስ

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 Год назад +1

    እሸ የፍቅር ሰው ❤❤❤እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ብቻ ቸሪቱ እመአምላክ በሁሉ ነገርህ አትለይህ 🙏

  • @meheratsamuel7533
    @meheratsamuel7533 Год назад

    Wayine des silu Eshetu Ethiopia segeba you tube memar efelegalewu❤❤❤❤❤

  • @hermelameles3800
    @hermelameles3800 Год назад +1

    ድሬን ሄደክ ስለጎበኘክ በጣም ደስ ብሎኛል ድሬ የፍቅር ሀገር❤❤❤

  • @gafgje
    @gafgje Год назад +1

    መርቅኖ ነው part😂😂😂

  • @biruktesfaya3840
    @biruktesfaya3840 Год назад +4

    ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደድሬ ተፋቅሮና ተቻችሎ ቢኖር የት በደረሰ ❤

  • @mame_gaming24
    @mame_gaming24 Год назад +3

    Al Hashim ጣፋጭ ምግብ ለምንድነው ጎራ ያላልከው 😅 ❤

  • @BintNuru
    @BintNuru Год назад +1

    ቢጫ ሺቲ ያደረገችው ልጅ ስታምር ማሻ አላህ 🥰

  • @ameleyes2264
    @ameleyes2264 Год назад +3

    ፈጣሪ በምትጓዝበት ሁሉ ይጠብቅ!!! የሠው ፍቅር የብዛልክ❤❤❤

  • @ethss_elearning-mk8ep
    @ethss_elearning-mk8ep Год назад

    Degimo 1000shi birr አንድ ken mekebele ayikerim i'm your follower.

  • @teorin_shiekh
    @teorin_shiekh Год назад +1

    ከህዝብ ጋር መቀላቀል ደሰ ይላል ግን ድሬ ቆንጆ ምግብ እንዳለ ነበር የምናወቀው ድሮ 🥹🥹🥹🥹

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 Год назад +2

    ማርያም እኔም በጣም እወድህ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +9

    😂😂😂😂😂
    አይ እሼ ለምን ይኮሳተራል አለ
    እሱ እብድ ብሎ መርቅኖ
    በራሱ አለም ላይ ነው
    😂😂😂😂😂😂

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Год назад +4

    ምንም ቃል የለኝም እሱ ጀግና ነው። ❤❤❤❤❤❤

  • @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ

    እሸ ስወድህ ወድሜነው የምትመስለኝም ትልቅ ክብረ አለኝ ምረጥ ኢትዬጱያወይ ስለሆክ አገራችን ሰላም ያድረግልን❤❤❤❤

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    የልጆቹን ጥርስ እያየሁኝ በሳቅ ልሞት😂😂😂😂😂

    • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
      @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Год назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂
      ወላሂ ገርሞኝ ምን ሆኖ ነው ጥርሳቸው

    • @PlRATE
      @PlRATE Год назад

      ​@@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነከውሀው ነው ጨዋማ ነው

  • @hasodazar
    @hasodazar Год назад +3

    Baayee namattii tolaa jabaadhuu ❤❤❤❤❤❤

  • @wayinilove1031
    @wayinilove1031 Год назад

    እሼ መልካም ሰው ቅን ልብ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ይጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eshetumole9059
    @eshetumole9059 Год назад

    mokshe alastawekehim enji eko antem ende drewoch eyechohk eko new mtaweraw 🤣🤣🤣 drewoch betam new miwedachu fikrachu des sil bekirbu enem ekelakelalew 😍😍😍😍😍😍

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад +1

    የኔ ማሮች ሳቃቸዉ እኔንም አሳቁኝ😂😂 ሸዋዬ❤❤ ልጅታ ህልሜ ካተጋር መሄድነወ አለች የኔ ማር

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 3 месяца назад

    ድሬን ግን በጣም ማየት ፈልጋለሁ❤❤❤

  • @brookhailu6646
    @brookhailu6646 Год назад +1

    የበረሀዋ ገነት ድሬ ፍቅር የሆኑ ❤❤ህዘቦች መገኛ

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx Год назад +2

    የፀጉር ቤቷን ልጅ ታሪክ እየጠበቅን ነው

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 Год назад +1

    እሼ በሀረብ ሀገር ያለነውን በሀገር ስራ ይሰጠን እንምጣእንወድሀለን የሰው ሀገር ሰለቸን በርታ

  • @WasihunAyele-od5kj
    @WasihunAyele-od5kj Год назад

    I like so much ! And God bless you. And give more age.

  • @alammutsfu4668
    @alammutsfu4668 Год назад

    Woyineee mirit sew 😂😂😂😂

  • @Teshaleteshale-qy5xm
    @Teshaleteshale-qy5xm Год назад +1

    Bemechereshaw shewangzaw aynew ye eshetu jerba atnt ❤ enodachualen ❤❤❤

  • @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
    @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ Год назад +1

    ታድልህ እሺቱዬ ሁሉ ይወድሃል ምንድነው ነገሩ ምንድነው ፀሎትህ❤

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Год назад +1

    የሰው ፍቅር ይስጠን ይስጣቹ ጡሩ ነገር ስሰራ እዲህ ይወደዳል ❤❤❤❤❤❤

  • @Mesfen-v4f
    @Mesfen-v4f Год назад

    Eshee benat egnam gaar naa bekojii yatletoch Hager ❤❤🎉

  • @ethss_elearning-mk8ep
    @ethss_elearning-mk8ep Год назад

    Ye train sint birr kefelk benatih mawel felige nw ishe❤❤❤

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Год назад +1

    እሼ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ሞገስ ይሁን 👏

  • @FhFv-bn5ui
    @FhFv-bn5ui Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ደስ ሲሉ የሀገራችንንሠላም አምጣል ጌታሆይ

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ

    ውይ እሹቱ ይሄም ስያንስብህ ነው እኔ ጥሎብኝ የሚያቃጥል ምግብ አይስማማኝ ሆዴ ያቃጥለኛል

  • @JabJcb
    @JabJcb Год назад +9

    ሳላቀው የምወደው ሀገር ነው🎉🎉🎉

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Год назад +2

    እሼ አጓጓከኝ ድንች በዳጣ በጣም ነዉ የምወደዉ❤❤❤ 😂😂😂

  • @tarikiendrias
    @tarikiendrias Год назад +2

    እሼ እንወድሃለን እግዚአብሔር ያክብርልን 😘😘😘😘

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад +1

    አላህ ሠላሟን ይመልሥልን ኢትዮጲያ የፍቅር ሀገርናት ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +2

    እሼኮ እግዚአብሔር ይስጥክ
    ድሬን ስላሳየከኝ ናፍቃኝ ንበር
    ♥️♥️♥️♥️

  • @anileyabate8372አኖ
    @anileyabate8372አኖ Год назад

    ወይኔ እሼ ሳናገኝክ ሄድክ እንዴ በማርያም በተለይ ልጄ የኔ እናት ድሬ ነኝ ስትል ደስታ😂😂😂

  • @zaid.0115
    @zaid.0115 Год назад

    😂😂😂❤አይ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሰው ነህ አክባሪህ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @destakiyaa6390
    @destakiyaa6390 Год назад

    Eshaa Ekoo leyuu Ekoo nawu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Год назад +1

    አሼ መልካም ሰው❤❤❤

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Год назад

    የኔ ወድ አሼ አተን የሚጠላ በሽተኛ ብቻ ነው ሁልየም እንወድሀለን ❤🥰💋💋❤👈

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Год назад

    ድሬ ባላቃትም እወዳታለዉ ባያት ደስ ይለኛል

  • @KhdejaAmm
    @KhdejaAmm Месяц назад

    እሽት ውጭ ሆኖ ይቻላል የህወት ታሪክ መናገር❤❤❤❤

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Год назад

    የኔ ወንድም የሰው ፍቅር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ እሼ

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 Год назад +1

    Esha bro yedengel Marryam legee abezeto Ken family zemenhen mulu yebarkelehe!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ትግራይዓደይመዓረይ

    እሼ ፍቅር ፍጣሪ ይጠብቅህ ሙሉ ሰው ። ድሬ ሲባል ስወደው ከድሮ ግን አላውቀውም 😊

  • @embetigermaa524
    @embetigermaa524 Год назад

    Eshee yesew magnaa egizaberi yetebiki kenee muluu betesebiki

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 Год назад +1

    እና እኛ ላይ ነው ዴ ምትተፋው አሼ ደሞ 😂

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Год назад +1

    ድሬና ፍቅር መቼም አይለያዩም ❤❤አምላክ ፈቅዶልኝ መኖርያዬ ድሬ ያደረገው ❤❤

  • @selamdirecoffee905
    @selamdirecoffee905 Год назад

    አሼ ድሬ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል 🎉❤😊😊😊

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Год назад

    ምንም ቃላት የለኝም ብቻ በጣም እወዳቹዋለሁ ሁላቹንም የዶንኪ ቱዩብ ቤተሰቦች ❤❤❤❤

  • @nurittadesse753
    @nurittadesse753 Год назад

    ሀገሬ የህዝብ ፍቅር እጥረት ሳይሆን የፖለቲከኞች ንቅዘት ነው የበጠበጣት ምናለ ሠውነት ባይከዳቸውና እንደ እሸቱና መሠል የህዝብ ልጆች ዝቅ ብለው ሠርተው ቢያገለግሉና ቢከበሩ ፍቅር እንደሆነ አያከስር ነገር !! እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድም አለም☝️🤲🙏💚💛❤️🕊🕊🕊❣️❣️

  • @abiyeetenlej8723
    @abiyeetenlej8723 Год назад

    እመብርሀንን በጣም ነው ምወድህ እሼ❤❤❤