''ካሳ ገብሬ በቴፕ ልቅረፅህ አለኝ'' | ቆይታ ከ ዘገየ አስፋው ጋር | ጊዜ ግስ @NBCETHIOPIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 385

  • @takelefufa8255
    @takelefufa8255 7 месяцев назад +6

    Obbo Zegeyye, truly, a man capable of presenting with fundamental reasoning, now and then. Long live!

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho 7 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያ ብዙ ተራማጆች ልጆ አሏት እኮ !
    እና ኦቦ ዘገየው አስፋው እናመሰግናለን ።
    የእድገትና የሕብረት ዘመቻ መልካም አፈጻጸም ነበረው ።
    ስለዚህ የማአታት አደራ መጠበቅ አለብን

  • @Ms-Fairness-the-Grand-Ma-24
    @Ms-Fairness-the-Grand-Ma-24 7 месяцев назад +9

    Thank you NBC and Ato Zegeye for Wonderful Lesson!

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw3567 7 месяцев назад +2

    Happy to see you Ato Zegeye confidently explaining on what you know as a government official. Many are not around to do the same.

  • @TewodrosNegash
    @TewodrosNegash 7 месяцев назад +1

    Obbo Zegeye's truly intellectual prowess, dedication and passion is inspiring, and today's generation will learn a lot from this. @NBC - thank you for honoring him!

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 7 месяцев назад +3

    ስለ አቶ ዘገዬ አስፋው የስልሳዎቹ ፖለቲከኞች ማንም በመጥፎ አያነሷቸውም thank you sir

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 7 месяцев назад +14

    አባቴ ከተማ ወጥቶ ፍርድ ቤት ተቀጠረ። ምናልባት ደሞዙ ከ50 ብር አትበልጥም ይመስለኛል። ግን መሬቱን ከነማረሻ በሬዎቹ የሰጠው የሲሶ እንዲጭን የተስማማው ገበሬ ደርግን ሰምቶ ወርሼሀለሁ ከንግዲህ ምንም አልጭንም አለ። ታዲያ በ 50 ብር ደሞዝ 5 ልጅ እንዴት ያሳድግ🤔ይህ ዘረፋ ወይስ ህግ ማክበር። ሲጀመር ደርግ ሃገር በጠበጠ እንጂ ምንም ያደላደለው ፍትህ የለም። ስንት ባዶ መሬት እያለ የግለሰቦችን ሀብት መውረስ ምኑ ነው ህጋዊ ድርጊት🤔ሩሲያ ስላደረገችው ኢትዮጵያ መቅዳት የለባትም🤔ይህ ድርጊት ባብዮት ስም አሜሪካም ተፈጽሞ ቢሆን ኖሮ ፤ አሜሪካ ዛሬም ደሃ ስለምትሆን አዳሜ መሰደጃ አታገኝም ነበር🤔🤔

    • @yonasdesalegn3357
      @yonasdesalegn3357 7 месяцев назад +1

      Thank u so much !u nailed it properly!

    • @duliti7133
      @duliti7133 7 месяцев назад +1

      ወንድሜ ስርአቱ ነው የሶሻሊዝም አመለካከት ነው

    • @gabigebreal7620
      @gabigebreal7620 7 месяцев назад +3

      100%TIKIKIKL , TEBAREK WENDIME.
      Ethiopian Be Alemm Yediha Misale Enditihon Yaderegu Chirakoch Nachew demo zaremm dires Aff Alen bilew yizebarkalu .

    • @AbdellaYisak
      @AbdellaYisak 7 месяцев назад +1

      እንዲህ ቢሆንኖሮ እንዲህ ይሆንነበር :የሚባል ነገር የለም ቀድሞም ሊሆን ስለነበር : መስድድን ያደነቅ ነህ

    • @Userxfj38535
      @Userxfj38535 7 месяцев назад

      @@AbdellaYisak ይህን ሰሞን ህዝቤ በገፍ እየገባ አይደለም እንዴ🤔😆

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 7 месяцев назад +6

    ጌታዬ ስለ አገልግሎቶ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @hailemeskeltessema8764
    @hailemeskeltessema8764 7 месяцев назад +3

    ጋሼ ዘገየ እየቀጡ በሰፈር ጨዋ እንድንሆን አብረን አድገናል ።በመሬት አዋጅ ጊዜ መለዮ ለባሹን ወክዬ በዩኒበረሲቲ ተዘግቶብን አዋጅን ሲያስጠኑን አብሬአቸው ነበርኩ።ያልተናገሩት ነገር ቢኖር ተራማጅ ያደረጋቸው ቤተሰቦቻቸው የናጠጡ ባለርስት ነበሩ ።ቤተሰቦቻቸው በጭሰኞቻቸው ላይ የሚያደርሱትን በደል በመቃወም ትግል መጀመራቸውን አውቅላቸዋለሁ ።የበቾ ባላባቶች ዘር ናቸው

  • @te4844
    @te4844 7 месяцев назад

    Thank you so much for Gash Zegaye and NBC Ethiopia for the interview. I think this generation got the multi-pronged land tenure and an overview of the prevalent oppression system our monarchs put in place.

  • @tegenesisay8543
    @tegenesisay8543 7 месяцев назад +1

    I think the country would benefit a lot from such authentic narratives of a true account ❤

  • @thomashailemarkos6744
    @thomashailemarkos6744 7 месяцев назад +9

    This was a very significant step forward, no matter who were enrolled, zegeye Asfaw was really was a hero intellectual at that time, we should appreciate him than condemn him.

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 7 месяцев назад +5

    በዚህ ሰአት የልእልት ሰፊ መሬት እንዳላቸው ማውራት ምንድነው የሚፈይደው⁉️ምናልበት ሰዎች የመጨረሻ ጊዜያቸውን እንኳን ጥሩ ነገር ቢናገሩ ምን አይነት ርግማን ነው ያልታደለ ህዝብ

    • @yohannesmulu1096
      @yohannesmulu1096 7 месяцев назад

      ለምን እንዲደበቅ ፈለጉ እርሶ?

    • @Guest-me8ks
      @Guest-me8ks 7 месяцев назад +1

      22 ሺውን ጋሻ መሬት ተከፋፍሎ ታዲያ የሐረርጌ ሕዝብ ለምን ሐብታም ሳይኾን ቀረ? ወሬ ብቻ፣ ፋንዲያ አንጎል።

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 7 месяцев назад

      @@yohannesmulu1096 ውሸት ነዋ በጠራራ ፀሃይ የጋላ ካድሬዎች የሰው ብት እያፈረሱ መሬቱን እየተቀራመቱት አይደል እንዴ 👎🤮

    • @dhaile8772
      @dhaile8772 7 месяцев назад

      ታሪክ የሚባል ነገርን መስማት ጭንቅላትህን ያሳምመሃል አይደል?😅

    • @tatageresu
      @tatageresu 7 месяцев назад

      አይዞን 😂😂😂

  • @tarekegngebreyesus
    @tarekegngebreyesus 7 месяцев назад +2

    Thank you so much Ato Zegeye for your thoughtful reflection. It gives us memorable lesson. I really appreciate your role in the process of land governance both in the Imperial and Derg eras . On this occasion I would also appreciate the media for organizing such a wonderful peogram, and we still except similar others.

  • @SisayHailu-m2z
    @SisayHailu-m2z 7 месяцев назад +11

    አቶ ብሩክ ማለፊያ ጠያቂ ነህ ፡፡ነገር ግን አቶ ዘገየን ያህል ሰው አግኝተህ ስታበቃ በሚገባ በርካታ ጥያቄዎችን አደራጅተህ የጠየቅህ አልመሰለኝም ፡፡ ‹‹ሌላ ቀን…›› እንዳልከው ስለ ህይወታቸውና ወደፊት ታሪካቸውን ለማዘጋጀት ምን እንደሚያስቡ፣በወቅቱ የነበሩትን አብዮተኞችና ያሆኖቹን ፖለቲከኞች እያነጸጸሩ እንዲናገሩ ወዘተ. ብትጠይቃቸው ሸጋ ይመስለኛል፡፡ በርታልን!

  • @destakebede6889
    @destakebede6889 7 месяцев назад +6

    Thank you NBC (Ato bruke) for interviewing this Legendary man Ato zegeye.

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 7 месяцев назад +2

    አቶ ዘገየ አስፋዉ ትክክል ነዉ የተናገሩት

  • @muhammedjemal7889
    @muhammedjemal7889 7 месяцев назад +4

    Thank you so much Biruk for inviting this gaint!

  • @kithordofa
    @kithordofa 7 месяцев назад +3

    Long life to you Mr. Zegeye !

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 7 месяцев назад +3

    It is a rare opportunity to serve actively and productively under four different Ethiopian regimes :- the Emperor, Derg (Military), EPRDF and PP.
    Obbo/Ato Zegaye Asfaw is a lucky and blessed man for such opportunity.
    I wish him long life with good health 🎉❤

  • @Adugna-s2s
    @Adugna-s2s 7 месяцев назад +1

    ZEGEYE ASFAAW GREAT PERSON!!!WISH YOU LONG LIFE AND GOOD HEALTH 1:06:34 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 7 месяцев назад +3

    ዛሬ ገና መልካምና በእውቀት የተሞላ ሰራሁ እንጂ ተበደልኩ የማይል የኦሮሞ ልሂቅ አየሁ። እውነተኛና ትሁት አባት በመሆንዎ አመሰግኖታለሁ።

  • @danielasfaw6427
    @danielasfaw6427 7 месяцев назад +4

    አቶ ዘገዬ አስፋው ሳያውቁት ቀርተው አይደለም ይህ ሃያ ሁለት ሺህ ጋሻ ወይም የራስ ብሩ ሶስት ሺህ ጋሻ እየተባለ የሚነገረው ስማቸው እንጂ እነሱም ሆኑ ልጆቻቸው እንኳን ሊጠቀሙበት ዞር ብለው ለአንድም ቀን ያላዩት ጋራ ሸንተረሩን ሁሉ እንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል እነዚህ ስማቸው የተጠቀሰው ሰዎች እነሱም ሆኑ ጭሰኞቻቸው አልምተው ጥቅም ላይ ያዋሉት በጣም ጥቂቱን ምናልባትም በመቶዎች ጋሻ እንኳ አይቆጠርም ። ሌላው የገጠር መሬት አዋጅ የካቲት 25 1967 የከተማ ቤትና ትርፍ ቦታ ዓዋጅ ሐምሌ 19 1967 ተብሎ ይስተካከል ።

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 7 месяцев назад

    Dr. Belay Abay or Ato Belay Abay???.

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 7 месяцев назад +3

    አሁንም ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት! የደርግ ዘመንን እውነተኛ ታሪክ ይህ ትውልድ እንዲያዉቅ ተደርጓል ። ብዙ መልካምና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የነበሩበት ዘመን ነበር ። እንደወያኔና ዛሬም ሌብነት ያልነበረበት ጊዜ ነበር ። ጋዜጠኛ ወንድሜን አደንቀሃለሁ። የደርግ ዘመን እውነታን ፣ጠንካራና ክፍተታቸውን ጭምር ይህ ትውልድ እንዲያውቅ ቢታደርጉ ሁሉንም ለመመዘን ይጠቅማል ።አመሰግናለሁ ።

    • @Hhhtrt83
      @Hhhtrt83 7 месяцев назад

      ወንድሜ ጋዜጠኛ አቶ ብሩክ እባክህን ድላችን ሀውልት አጠገብ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያም ከውጭ ሀገር አስመጥተው ያሳሩትን የሚያምር የውኃ ፏንቴን ወያኔ አዲስ አበበ እንደገበ ነቅለው ወደ መቀሌ ወስዷል የሚባለው እውነት መሆን አለመሆኑን በሙያህ አጣርተህ ቢታቀርብልን እናመሰግናለን ።

  • @ROBE-sp1dk
    @ROBE-sp1dk 7 месяцев назад +2

    ሀይ ብሩኬ , እንዴት ነህ. ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል. በርካታ ታሪኮችን እንድናውቅ አርጎናል. በርታ

  • @berhanemoges389
    @berhanemoges389 7 месяцев назад +2

    1,200 metres by 800 metres, አንድ ጋሻ ሲሆን አንድ ልዕልት 22ሺህ ጋሻ መሬት ነበራቸው ማለት ምን ማለት ነው? ኧረ እየተስተዋለ!

    • @jjharun-dt4ew
      @jjharun-dt4ew 7 месяцев назад +1

      አንድ ጋሻ 40 ሄክታር ሲሆ ን አንድ ሄክታር 100 ሜትር በ 100 ሜትር ነው ::

  • @yonasbekele3435
    @yonasbekele3435 7 месяцев назад +3

    የከተማ ትርፍ ቤትና ቦታ የታወጀው ሐምሌ 19 ቀን 1967 ዓ.ም ነው፤ በ1969 ዓ.ም አይደለም !

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 7 месяцев назад +5

    Great guy, i worked under his ministerial era inside the Ministry of Agriculture. Enlightened and progressive person of the era. It's great to see him still doing well. Thanks for bringing up the oldies' memorable moments

  • @berhanumoreda
    @berhanumoreda 7 месяцев назад +6

    የከተማ ትርፍ ቤቶችና መሬት ይዞታ አዋጅ በሐምሌ 19, 1967 ዓ.ም ነበር። 1969 አይደለም። ይታረም።

  • @almayewejjega904
    @almayewejjega904 7 месяцев назад +9

    ኢትዮጵያ የሞትች ሁ የዛኔ ነ ው

  • @nesredinmuhammed6000
    @nesredinmuhammed6000 7 месяцев назад +6

    ያ የ 60ዋቹ ትውልድ የማይድን ህመም በሽተኞች የሀገር ነቀርሳ የተለያየ እድል ብታገኙም ዛሬም ስራችሁ ለንስሀ አላበቃ እያለ ጭቃ ላይ ስትንከላወሱ ታልፋላችሁ ዘገየም በፍትሀዊነት ስም ፊውዳሊዝምን የሚታገል ቢመስልም በበታችነት ስሜት ከተጠቁት የእንትን ብሔር ፅንፈኝነት አቀንቃኝ ነው ። አዲዮስ 😢

    • @anteneh41
      @anteneh41 7 месяцев назад +1

      ደንቆሮ ስድ አደግ የመለሰ ዜናዊ ጫጩት

  • @dadatadesse
    @dadatadesse 7 месяцев назад +11

    የከተማ ቤቶች ዐዋጅ የታወጀው ሐምሌ 19 ቀን 1967 ዓ.ም ነበር። ከገጠር መሬት ዐዋጅ አምስት ወር በኋላ ነው።

    • @afronile6199
      @afronile6199 7 месяцев назад +2

      ሰውዬው ከፍጥረቱ ቀጣፊ የኦነግ ካድሬ ነበር

    • @NurilignFirisa
      @NurilignFirisa 7 месяцев назад +1

      @@afronile6199አንተ ምን ታውቃለህ ስለ ሀገር አባት ባንዳ ነበር ዛሬም አንተ ቀጥለሃል

    • @afronile6199
      @afronile6199 7 месяцев назад

      @@NurilignFirisa ዘገየ እስፋው ኦነግን ሲሰራ አንተና መሰሎችህ የከብት ጭራ ስር ነበራችሁ እነ አባሀሬ ዛሬም ስለ አገር አታውቁም እንደ አያቶችህ የከብቶችህን አዛባ የወደቀበትን ቦታ ኬኛ እያልክ የምትራረድ አራዊት ነህ ::ተሰርቶ የተሰጠውን አገር ማስቀጠል ያልቻለ ዘገዬ በሚሊዮኖች ደምየታጠበ የኦነግ ነፍሰ ገዳይ እርቅ ኮሚቴ ብሎ ሲመጣ የሞራል ደሀ ህሊና ቢስ የእንጨት ሽበት ነው አንተ የነሱ ሽፍጥ ተጠቂ ባዶ ራስ ስለሆንክ እንደ ሙሉ ሰው ትቆጥረህ አይፈረድብህም መኢሶኖችን እና ኢህአፓን ያስጨረሰ መስሪ ጨካኝ ነው ::

    • @Mojo1132
      @Mojo1132 7 месяцев назад

      Hamle19 /69 new😊

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 7 месяцев назад

      @@afronile6199and you were amhara ortho facist cadre??

  • @HirutAlemayehu-p1i
    @HirutAlemayehu-p1i 7 месяцев назад +6

    ታሳዝናላችሁ የትግል ጎዳችሁን እንኳን የመከራ ዘመናችሁ ጊዜ ቤተሰብ ዞር ብላችሁ የማታዩየስልጣን ጥመኞች ህዝቡን አታጋጁ በቃችሁ እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @mollaberhanu4648
    @mollaberhanu4648 2 месяца назад

    Lets say it was good at that time. What is your opinion about the current situation?

  • @danieltessema4270
    @danieltessema4270 7 месяцев назад +3

    Those students weren't Oromos! They were majority Amharas who were disgusted by the system. Now you're narrating the alternative truth!

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 7 месяцев назад +2

    እንኳን22 ሺ 2 ጋሻ መሬት አልነበራት፤በረግጥ መሬት የባለሀገሩ ነጸር ራስህን ለምን 99በመቶ መሬት የግለሰብ ነበረ? ለምነ ጭሰኛ ነበርኩ ካለክ መሬት የሚሰጠው በአስተዋፅኦ ነበር፤በዛ ላይ፤ኢትዮጵያ ውስጥ ተሰደው ሲገቡ ለሰራ በጭሰኝነት ይቀጠራሉ አንጂ ባለቤት ካልሆንክ መጤ ነህ ማለት ነው፤በቀላሉ

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 7 месяцев назад

    The fundamental & most relevant to current politics is the question who formulated the land tenure system & how it had come to existence? Land to tiller or land to the owner (indigenous) people?

  • @abrahamhalie2085
    @abrahamhalie2085 7 месяцев назад +1

    ግን እኮ የኢትዮ ህዝብ የንድ፡ግለሰብ ንብረት ቀታችሁ ላንድ ብትሰጡም የትም አልደረሰም አሁንም እያከክነው የቁልቁለት ጉዞ።

  • @tewadroseyas9698
    @tewadroseyas9698 7 месяцев назад +3

    Tekekelegna mesekerenet new edmie ena tena Egziabehier yestelen.

  • @solomondesta6891
    @solomondesta6891 7 месяцев назад +4

    ችግሩን በማጋነ ን የተጋነነ መፍትሄ ሲሰጥ ነበር። ለመሬትም ሆነ ለብሔር ጥያቄ የተጋነነ መፍትሔ ስለ ተሰጠ የማንወጣው ማጥ ውስጥ ገብተናል። በሽተኛውን በ overdose አክማችሁ ልትገሉት ነው።

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 7 месяцев назад

      በትክክል። የበለጠ አቆረቆዟት። ሀገሪቱ ሀብት እንዳታፈራ አመከኗት። ሁለት ቤት ያለዉ ወርሰዉ ሁሉንም አደኸዮት

  • @user-sb8ip2ef3t
    @user-sb8ip2ef3t 7 месяцев назад +1

    አሁን እንደዚህ ሲሉ
    ለገበሬው መሬት የተሰጠው ይመስላል ነገር ግን መሬቱን ለመንግስት ካድሬ ሰጥተው ሲያበቍ
    መንግስት ተብዬው በፈለገ ጊዜ ለልማትና ኢንቬስትመንት እያለ ጉቦ ተቀብሎ የከተማ ሆነ የገጠር መሬት
    የሚነጥቅልበት ስራአት የፈጠሩ በቅንዓት ያበዱ ስለ ኢኮኖሚ ምንም
    የማያውቁ የድሀ ገበሬ ልጆች እንቅስቃሴ ነው. መሬት አሁንም ቢሆን
    ለአራሹ ወይንም ለዜጋ አልተሰጠም.

  • @anteneh41
    @anteneh41 7 месяцев назад +4

    ወንድሜ የአጠያየቅህን መላ ቀይረው እባክህ አንተብየኢሀዴግ ልክፍት ስላለብህ እስታይልህ አይደላኝም

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho 7 месяцев назад

    እኔም በአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ላይ እምነት አለኝ ።የመንግስት ቅርፅም ይቀይራል ።
    ሕዝባዊ መንግሥት ይመሠረታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @dabiesetenna7840
    @dabiesetenna7840 7 месяцев назад +10

    All educated Ethiopians, pls pay attention for peace and unity as per🎉. We’ve to come together as Ethiopian and African. ❤!!

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 7 месяцев назад

      🙄🙄 Focus on uniting your village. Other Africans are not like you. They're civilized . Pan Africanism was started by us when we were civilized!! AU is still standing as a witness ተረት ተረታችሁ ነው የሰለቸን!!!!! እራሷ ገርፍርሳጠእራሷ ካልጠገንኩ ባዮች።።።Education is not a solution for የደረሰውን ጭንቅላት . Therapy is expensive የበሸተኞች ጥርቅም።።

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 7 месяцев назад

      All current problems are created by the so-called fake Liberation fronts who are supposed to be educated 🙄🙄 What they don't have is enough hospitals to treat their sickness ታከም።።

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 7 месяцев назад

      ሀገር እያፈረሱ "Africa unite' 🙄 ትንሸ አይከብድም??? በአፍሪካ ጭንብል አትደበቅ፣ ያንተን አይነቱ፣ ጓሮውን፣ በስርአት መያዝ ያልቻለ። " አፍሪካ" ብሎ ሲለፈልፍ፣ ማየት፣ ነው የሰለቸን።።

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 7 месяцев назад

      I don't want to come together with any criminal tribalists!!!

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 7 месяцев назад

      @rasayifat5726 ስለ infrastructure ብዙ ሳትንጠራራ።። እንዳንተ በዘር ተከፋፍለው፣ መስመር፣ እያሰመሩ፣ እንዳህያ አይራገጡም!!!! They have civilized 21st-century mentality

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 7 месяцев назад +2

    Absulutely correct about slavery! Tolf Fanno wants to bring that regime again!!

    • @YohannesChekol-l5n
      @YohannesChekol-l5n 7 месяцев назад +1

      Tinbe Galla you might be go back to madgaskar that is your infinite

  • @mulukenasfaw491
    @mulukenasfaw491 7 месяцев назад +1

    የምቀኛ ስርዓት አስፍሮ እኮ ነዉ እንደ ጥሩ ነገር የሚቀባጥረዉ። በአጭሩ ሁሉንም የማደህየት ፖሊሲ ተክሎ ፣ ሀገር አቆርቁዞ እኮነዉ እንደ ጥሩ ነገር የሚያወራዉ። ዛሬ ህዝቡ የኢኮኖሚ ነፃነት ኑሮት የመንግስት ባሪያ እንዳይሆን መሬትየህዝብና የመንግስት ነዉ በሚል ሰበብ የመንግስት ጭሰኛ ያደረገዉን ስራ እኮ ነዉ እንደ ጥሩ ነገር የሚያወራዉ። ዛሬም በመሬት አዛዥ ናዛዥ መንግስት ነዉ። ከፈለገ የጣሪያ እና ግድግዳ አስቦ ያፈርስልሃል። ለልማት ቅብጥርሴ እያለ ከርስትህ ይነቅልሃል

  • @wmwhim7944
    @wmwhim7944 7 месяцев назад +1

    በግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመን አባቶች ልጆቻቸውን እንዲያስተምሩ ይገደዱ ነበር ግን አንድም ምሁር የተማርነው ተገደን ነው ብለው አይናገሩም፣ ችግር የፈጠሩት የባንዳ ልጆች ትምህርት ቤት ገብተው አርብኛውን እና የአርበኛችን ልጆች ከንጭ ጋር በመዶለት ንጉሱን እና አርበኞችን ፈጅተው ንብረቱን ወረሱት እነዚህ አብዮት አመጣን ብለው አገር ያፈረሱ ምሁሮች ሁሉ እንፋረዳችኋለን፣ አንፋታችሁም፣ አገሪቷን ነፃ ያደረገው በድህነት እየማቀቀ እናንተ ባንዶች ከተማውንም ገጠሩንም ወርሳችሁ ስታፈርሱን ዝም ብለን አናያችሁም ፋኖ ያሽንፋል ባንዳ ለፍርድ ይቀርባል፣

  • @sarechetk3597
    @sarechetk3597 7 месяцев назад +1

    How do you see favoritism, the existing power sharing? Can't it be the source of conflict?

  • @DameKumera
    @DameKumera 7 месяцев назад

    Wonderful lesson for generation.

  • @paythom8860
    @paythom8860 7 месяцев назад

    Who gave her

  • @ShalomA38
    @ShalomA38 7 месяцев назад +1

    ማስረጃ ወረቀት ያሳዩ :: መሬት ለአራሹ ቢሰጥ ጥሩ ነው ግን የተወሰደባቸውም እንደ ዜጋ ታይተው ቢሆን ልማታቸውን በዘመናዊ መንገድ እንቀጥሉ ቢደረግ ጥሩ ነበር :: አሁን ሁሉም ደ ሐ አራሽ የተባለውም ባለባቱም ሐገሪቷም በቒጡ ዘጭ ብሎ ለማኝ ሆነ ::

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 месяца назад

    Yenurachwa ‼️‼️
    Beselam yenornew
    Bensu zemen new
    Ethiopia Kibrwa selamwa
    Yetedefrrew Ahun bezeh 33 ametat west new 😭‼️‼️

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho 7 месяцев назад

    ነፃነት በጋራ ነው ያለን ።ወደፊት ላይ ማተኮር አለብን ።ሁላችንም ባለን እውቀት እና ልምድ ኮሚሽኑን ማገዝ አለብን ።

  • @ForzaPulse
    @ForzaPulse 7 месяцев назад +7

    "Land to the tiller" was a significant achievement in Ethiopia during the Derg regime. Thank you all the visionary leaders of the day like Obbo Zegeye Asfaw, who spearheaded this revolutionary change.

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 7 месяцев назад

      Very true 👍

    • @Aligaz1909
      @Aligaz1909 7 месяцев назад

      That is why Ethiopia is very poor country. We have now more than half percent population of Ethiopia is below poverty line still now. He is blaming the land lords now Ethiopia giving land for Arab, India rich investor by cheep price for me I prefer if the land was in the hands of Ethiopian land lords than in the hands of Indian and Areb owners.

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 7 месяцев назад +1

      @habtamuyimam8503 you're wrong , you misunderstood the concept of land to the tiller . It was a progressive idea by then, and still acceptable and fundamental necessity to our country.

    • @yannieshetu6224
      @yannieshetu6224 7 месяцев назад

      inferior opinion from destitute individuals, you can not even understand after 50 years of communist destruction

    • @wondwossensitotaw6066
      @wondwossensitotaw6066 7 месяцев назад

      By the way, 2/3 ethiopian land was covered by forest . There were no shortages of land if someone wanted to cultivate and farm the land

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 7 месяцев назад +13

    Feudalism existed in all parts of the world. Only in Ethiopia, folks sit on their behind still talk about it & politize it! Even in the US until recent time, there was 'share cropping'. Landowners own the land, and the farmers share the crops. That's exactly what existed in Ethiopia. In 2024, you all better talk about the mess you created & current choas!!

    • @gabigebreal7620
      @gabigebreal7620 7 месяцев назад

      Well Said Thank you.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 7 месяцев назад

      @gabigebreal7620 The sad part they talk about feudalism but never created a better world for the 99.9% who's living without basic needs. Farmers still pushing pairs of oxen by hand as ancient civilizations. No access to hospitals, electricity, clean water etc.. Their agenda is only fingerpointing, talking about tribalism while the 'few' getting rich from corruption. Very unproductive bunch!!

    • @chaladisasa5707
      @chaladisasa5707 7 месяцев назад

      @@gabigebreal7620you are trying to justified nonsense. Now you are trying to bring it back now way. Go to hell never gonna happen.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 7 месяцев назад

      @rasayifat5726 ዘባራቂ!! Go and Google about the definition of Feudalism . ደንቆሮው ፣ share croping ማለት ገባር/ አርሶ ከመሬት ባለቤቱ ጋር ፣ የሚጋራ፣ ወዘተ ማለት ነው።።። አንድ ምሳሌ ሰጠሁህ እንጂ።። ፊውዳሊዝም፣ አውሮፖ፣ ኤሸያ ሁሉም ሀገራት industrial revolution በፊት፣ የነበረ ስርአት ነው።።ለምሳሌ፣ ፈረንሳይ፣ የፉሬንች፣ ሬቮሊሸን፣ በባላባት፣ እና በፔዛንት፣ መሀል የነበረው ፣የኑጉሳዊ፣ ስርአትን ያቆመ ነው።። አንብብ የኛ ደንቆሮ።። በመቱልህ ከበሮ፣ ከመደነስ።።። በራሰህ ጮንቅላት ተጠቀም።።። በአለም በሙሉ ፋብሪካ፣ manufactuing & industry በፊት፣ ካፒታሊዝም፣ ሳይፈጠር፣ ስርአታቸው፣ ፊውዳሊዝም ነው።። ኢትዮጵያም ፣ኢኮኖሚው ግብርና ነው፣ የመሬት ባለቤት ከመሬት ላራሹ (ሶሻሊዝም) በፊት፣ የግል ነበረ፣፣ መሬት፣ ከቤተሰብ እየተላለፈ፣ የመሬት ባላባት፣ ነበረ።። ጭሰኛ (peasants) አርሰው፣ ይካፈላሉ (sharing the crops) . ገብሽ?
      ያንተ አይነቱ ድንጋይ እራስ፣ 50 አመት ሙሉ በቂጡ ተቀምጦ፣ ያላዝናል። አንድ እርምጃ ሳይራመድ።።

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 7 месяцев назад

      @@rasayifat5726 ባነበበ፣ እውቀት ፣ ባለው፣ አትቅና።።።አንብብ!! ምነው የኛዎቹ፣፣ እናንተ ብቻ በአለም ላይ፣ በ2024 ጠብደል ቦዘኔ ሁሉ፣ ስለ feudalism እራስምታት ሆነብህ።። እሰቲ ስለዛሬህ፣ አውራ።። አለም የሚያውቅህ፣ የሰው ሸክም በመሆንህ ነው።።

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 7 месяцев назад

    Zegey has the date wrong. July 26, 1975 GC or Hamle 19, 1967 EC was the date of the Proclamation of the Nationalization of Urban land and extra houses.

  • @genetdebele6057
    @genetdebele6057 7 месяцев назад +4

    አባቴ ህንካን ለዚ አበቃዎት ጊዜው የውነት ነው❤❤❤🙏🏾

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 7 месяцев назад

      ምኑ ነው እውነት የዚህ አይነት የእንጨት ሽበቶች የዘሩት መርዝ ነው ኢትዮጵያን እያፈረሱት ያለውን👎🐕

  • @bekelutesfa6124
    @bekelutesfa6124 7 месяцев назад +1

    Ahun men yehun newe yemtlut yangize sedeb neber Ahun bihon megedel newe

  • @solomon7899
    @solomon7899 7 месяцев назад

    What is " Transitional Justice?"

  • @hamzaahmed-eq5nx
    @hamzaahmed-eq5nx 7 месяцев назад

    Thank You,Sir !

  • @girumgetaneh9904
    @girumgetaneh9904 7 месяцев назад +3

    ኢሕአፖ በሱማሌ ጦርነት ተቃውሟል ስትል እርግጠኛ ነኝ ማስረጃ ማቅረብ አትችልም ይህን ሁሉ ዘመን መዋሽት በዚህ እድሜ እንኳን ንስሃ ብትገባ ይሻላል

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 7 месяцев назад

    ታዲያ ምን አለበት ከተሠራበት ደን ከተተከለበት ኢትዮዽያዊ ናቸው የውጭ ዲያሥፖራዎች እና ኤምባሲዎችስ ይሰጣቸው የለም ከበታችነት ስሜት ወጥቶ ለእድገት እናስብ

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 7 месяцев назад

    በከተማ ውስጥ አንድ ሰው ምን ያህል ካሬ ሜትር ቦታ እንዳለውና ፣ በገጠር ደግሞ ምንም ያህል ጋሻ መሬት እንደ ነበረው ለማወቅ ከፈለጋችሁ መሬት ለራሹና ትርፍ የከተማ ቤትና ቦታ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት የቀረበውን ማብራሪያ የውቅቱን አዲስ ዘመን ጋዜጣ ፈልጋችሁ ብታነቡ በባለባቶች፣ መሰፍንትና ልዑላን ቤተስቦች በከተማም ሆነ በገጠር የእያንዳንዱ ይዞታ ማወቅ ትችላላችሁ።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 7 месяцев назад +1

    ማን ያርዳ የቀበረ- ማን ያውራ የነበረ።
    አመሰግናለሁ አቶ ዘገዬ ስለ ኮሎኔል አጥናፉ ዕውነተውን ስለ ነገሩን። በእርግጥ ኮሎኔል አጥናፋ አባተ ሀቀኛ እና ለሕዝብ የወገኑ ሰው ነበሩ።

    • @tesfayekenea8533
      @tesfayekenea8533 7 месяцев назад

      መንግሥቱም ይህንኑ በገደምዳሜ አመልክቷል።

  • @kurakasa5566
    @kurakasa5566 7 месяцев назад +1

    ሀሬስላሴ የተወለደበት ቦታ በጠቅላይ 22 ጋሻ አይደርስም ።የት ነው 22 ጋሻ ያላቸዉ።

  • @yohanneswkidan6094
    @yohanneswkidan6094 7 месяцев назад +10

    የእናነተ ትውልድ የፈጠረው ችግር ሀገራችንን ዋጋ እያስከፈለ ነው

    • @mariemuller9904
      @mariemuller9904 7 месяцев назад

      Ye innessu tiwlidd yefetterew chiggir sayhon , ke innessu tiwlidd befit yetefettre chiggir new .

    • @aematz-youTube
      @aematz-youTube 7 месяцев назад

      ዋጋ እያስከፈለህ ያለው በዚህ ዘመን ጊዜው በፈጠረው ልክ ማሰብ ያለመቻል ነው:: ዛሬ ላለህበት ያለፉትን ዘመን መውቀስ ዛሬን አያሻሽልም:: ቢያንስ የደሃውን መንገላታት አይቶ ፍትህ ለሁሉም ብለው የተነሱትን ዛሬ ላይ ሆኖ መውቀስ የዛሬው የአሃዳዊነት መንፈስ ንፉጎች ናቸው:

  • @zelkashyetbark219
    @zelkashyetbark219 7 месяцев назад +5

    አቶ ዘገየ እትብቶ የተቀበረበት ሐገር እንደው አይተውት ያቃሉ ከአዲሰ አበባ ሰንት ኪሎ ሜትር ነዉ 2 ሰዓት ይጠየቃል አሁንም ድረሰ የአካባቢው ነዋሪ ውሃ እንኳን የለውም እንደው ፀሐይ ሣትጠልቅቦት ???

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @husseinsaeed9642
    @husseinsaeed9642 6 месяцев назад

    ሀምሌ 19/ 1967 የከተማ መሬቶች እና ትርፍ ቤቶች ዐዋጅ የታወጀው

  • @nebiyu1996
    @nebiyu1996 7 месяцев назад +2

    መሬት ላራሹ በ1967 ሲታወጅ የዩኒቨርስቲና ከአስረኛ ክፍል በላይ የሆኑ ተማሪዎች በዘመቻ ላይ ነበሩ። አርትስ ፍኩልቱ በዋዜማው ሄጄ ለተማሪው ተናገርኩ የሚለው ለእኔ አጠራጣሪ ነው።

    • @tesfayekenea8533
      @tesfayekenea8533 7 месяцев назад

      ለምን?

    • @nebiyu1996
      @nebiyu1996 7 месяцев назад

      ግልጽ መሰለኝ ተማሪውም ሆነ አስተማሪው እድገት በህብረት ላይ ነበር። ዘመቻ ጣቢያ እየለቀቁ ከየቦታው የወጡትን ሳጨምር ዘመቻው የተጠናቀቀው በ1968 መጨርሻሪ ላይ ነው

  • @bekelutesfa6124
    @bekelutesfa6124 7 месяцев назад +1

    Yemote sewen eresa alasaref kemalet ahun lalenebet mefthe felgu.

  • @mollaberhanu4648
    @mollaberhanu4648 2 месяца назад

    WHAT IS HAPPENING TODAY VIZA VIZ THE CURRENT INVESTEMENT

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 7 месяцев назад +3

    ያን ያህል አብራችሁ ታግላችሁ በሁዋላ አማራ ጨቋኝ ብላችሁ ተለያያችሁ እንዲያውም በትግላችሁ ጊዜ የአማራው ልጆች በሕይወት ብዙ መስዋዕትነት ከፍለው የቆድሞውን ስርዓት ቀይረዋል ሆኖም እስካሁን ድረስ የብሔር ጭቆና አለ እንዴት ትላላችሁ በተለይም እንደርስዎ ያሉ ምሁራን ?

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 7 месяцев назад +2

    This man is great man of the century in Ethiopia 🇪🇹 history 👏

    • @gheremewaraghaw4993
      @gheremewaraghaw4993 7 месяцев назад

      Tebeda shutam

    • @alliswell2990
      @alliswell2990 7 месяцев назад

      እንዴ ምን አደረገህ የፈለገውን ማድነቅ ማሞካሸት አይችልም እንዴ? ደግሞም የኢትዮጵያን ታሪክ በአቶ ዘገየ አስፋው ልክ የቀየረ አምስት ሰው መጥቀስ አይቻልም ዋጠው! @@gheremewaraghaw4993

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa 7 месяцев назад +1

    ጥሩ ታሪክን የተመረኮዘ ጥያቄና መልስ ሆኖ ሳለ ተጠያቂው በንግግራቸው ማሃል ቁልፍ የሆኑ ቃላትን አጉል ልምድ በሆነ "እንትን" በሚል አላስፈላጊ ቃል ቁምነገሩን ዋጋ አሳጥቶታል። ሌላው" you know" የሚለውም አስፈላጊ አልነበረም።

    • @lakomelzaa
      @lakomelzaa 7 месяцев назад

      ​@@rasayifat5726​@rasayifat5726 ምነው እንትን አበዛሽ? እንትን የሆንሽ መሰልሽ።

    • @lakomelzaa
      @lakomelzaa 7 месяцев назад

      @@rasayifat5726 you know ከ21ኛው ክ/ዘ አላዋቂ እንትን ጋር ይሄንን ያህል እንትን you know ተገመትሽ። ሃሳሳቤንና ትዝብቴን መስጠቴ ለአንቺ አይነቷ እንትን ሳይሆን ለኛ አይነቶቹ ነገርን በደንብ ለምናዳጥ ነው፡ ደርሶ ቱግ ማለትሽ እንትን you know.

  • @GamachuBeyena
    @GamachuBeyena 7 месяцев назад

    Ras Gabbana Daccee was a victory field general who defeated 250,000 Mahadist Sudan Army at battlefield of Najo in Wollaga in less than an hour in 1880s. Ras Gabbana has taken Gojam King Tekele-Haimanote a POW at battle Emebabo. Ras Gabbana today deserves the rankings of Fields Marshall General. Who's a F.M today?

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 7 месяцев назад

    Megedadel ?

  • @alemayehumulatu5356
    @alemayehumulatu5356 7 месяцев назад

    እኔ ሸዋ ጅሩ መስመር ደነባ አድጌአለሁ። ጭሰኛ ማለት ቦታ ጠባቂ ነዉ። ይኸዉም ባለእርስቱ በአካባቢዉ የማይኖር ከህነ ታማኝ የህነ በቦታዉ አካባቢ ቤት ሰረቶ የሚኖር ሰለሆነ የሰራዉ ቤት ባሀቤቱ እስከፈቀደ ድረሰ ብቻ ሰለሚኖርበት ጭሰኛ ይባላል። እያበሰለበት እያጨሰበት ስለሚኖር ባለመሬት አለመሆኑን የሚያመለክት ነዉ። ባለእርስቱ ቤት ተቀጥሮ የሚሰራ ገበሬ ትዳር የመሠረተ ወይም የሚመሠርት ከሆነ ጎጆ ቤት በባለርስቱ ጊቢ ዉሰጥ ሠርቶ ይኖራል። ልጁ ሲያድግ ከፈለገ በእረኝነት ላለበት ባለመሬት ወይም ለሌላ ሰዉ ሊያስቀጥረዉ ይችላል። ሚስቱ ላይ ባለርስቱ እንደፈለገዉ የማዘዝ መብት አልነበረዉም። እንደጎረቤት በሥራ ላይ መተባበር እንጂ እንደባርያ የማስገደድ ሁኔታ አልነበረም። ጭሰኛዉ በመጋዞ መሬት ከባለርስቱ ወስዶ አርሶ፣ ዘርቶ፣አጭዶ፣ ወቅቶ ከባለመሬቱ ጋር እኩል ምርቱን ይካፈልና ከአሥር አንድ ለባለርስቱ ለግብር እንዲሆነዉ በብልጫ ይወስዳል እንጂ ከአራሹ ከመቶ 70 አይወሰድበትም። ጭሰኛም ሆነ የመጋዞ አራሽ ለአንዳንድ ሥራዎች ለትብብር ይጠየቃል። ባለርስት ማለት በዉርስ ለቤተሰብ የሚተላለፍ መሬት ነዉ።

    • @ismailmohammednur8243
      @ismailmohammednur8243 7 месяцев назад

      የረሳከው ነገር ባለእርስቱ ልጁን ለጭሰኛው ይድራል የጭሰኛውን ልጅ ያስተምራለታል አየክ አዳሪ አዳሪ ነው አንተ አዳሪ ነበርክ ወይም የአዳሪ ልጅ ነክ

  • @hoppyhope9751
    @hoppyhope9751 7 месяцев назад +1

    Go and ask uk what she have around the world queen Elzabat

  • @melakuayalew5078
    @melakuayalew5078 7 месяцев назад +3

    Feudalism is alive and kicking well in the present day Ehiopia. This time the feudal lords are the ethno political cadres who are controlling and selling land at an astronomical figure . Their politcal power rests on total control of land .We need land reform and privatization to dismantle the Oromo Tigray feudal cadres political stranglehold on the economy and the country as a whole .It's appropriate once again to say down with feudalism.

  • @ሄነሪ
    @ሄነሪ 7 месяцев назад +4

    የ22 ሺው ይዞታ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ

    • @wondwossensitotaw6066
      @wondwossensitotaw6066 7 месяцев назад

      It's called leftist propaganda....in ethiopia during the the king whole population was 23 millions there were no short of land actually 2/3 of ethiopian mass land was covered by forest only 1/3 of the land was used for farming...

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 месяцев назад +5

    ቀ/ኃ/ሥ/ ከነቤተሰቦቻቸው፡ ኃጢያታቸው፡ ወደ፡ ወህኒ፡ ውርደት! ኮ/መንግስቱም፤ የሰው፡ ደም፡ እልከኝነት፤ እውቀት፡ ማነስ፡ ከአገር፡ አወጣው፤ ህወሓት፡ የትግራይን፡ ሕዝብ፡ ውርደት፡ አልብሶ፡ አስፈጃቸው!

    • @abykijana9803
      @abykijana9803 7 месяцев назад

      Shimagilew malete nigusu yihin yakil min atefu.

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 7 месяцев назад

      @@abykijana9803your greedy Amhara king could have transferred power to one his children the most logical thing a father could have done he didn’t thus exposing the country and the people to the calamities we are facing today . The result of Amhara greed

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 7 месяцев назад

      I have a great respect for Obbo Zageye . We donot have any thing the Unite us we are different we don’t share any common value . The best thing for the people of the empire is to fashion to go our seperate ways peacefully if not there won’t be any country to speak of in the next three or four years.

    • @duliti7133
      @duliti7133 7 месяцев назад

      ​@@ebsamohamed5845ዘረኞች ቦታ ስለሌለ ወጣ ወጣ በሉ

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 7 месяцев назад

    Indih aynet wuyiyyitoch hullee bittakerbu RUclips lewessrdachew minnim yemayawku wettatoch tillik timhirt yemmiset inna bizu limmarubbet yemmichilu tillik Programm nebbere .

  • @mehariredaie591
    @mehariredaie591 7 месяцев назад

    የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት 1969 ሳይሆን ሐምሌ 1967 ነው ።

  • @BekeleGutema-ss4zz
    @BekeleGutema-ss4zz 7 месяцев назад

    የከተማ አዋጅ የወጣው በ1969 ሳይሆን በ1967 ነበር።

  • @dawitgetachew6832
    @dawitgetachew6832 7 месяцев назад +5

    በጠም ውሸት ይበዛዋል በዘር አማራዉን ከነበረበት እንዳያርስ ተፈናቅሏል !!

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 7 месяцев назад

      እብዶች ናችሁ ደርግ ዘር አለየም የጎጃም ገበሬ አቶ ኮ አምፀዋል ነቀር ጭሰኝነት አንገፍግፎት። ሌላው ሀገረ ገዢ ተብሎ ወደ ደቡብ ምስራቅ የተነሰራፋ ተላላኪ ፊውዳል እኩል ተካፍሏል ነው እነደተለመደው ለስግብግቦችጨብቻ መሰጠት ነበረበት።
      ደግነቱ ላይመለስ ሄደ

  • @sarechetk3597
    @sarechetk3597 7 месяцев назад

    I appreciate A to Zegeye's balanced views. Diversity is an untapped resource in Ethiopia. Rather is considered as a disadvantage. One thing I don't understand is we forget the level of development of society during feudalism. It was the system that dictated the then rulers to rule the way they did. Had the Gurage, Oromo, Welayta, or any other ethnic group been in power, would they rule differently or rule oud side the feudal way? Doesn't time or era determine the weapons, way of thinking N behaving and so on. I am not supporting any group. Just for the sake of being fair.

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 7 месяцев назад

    መሬት የሕዝብ ነው ሲባል መሬቱን የሚጠቀምበት ሰው ለሕዝብ የሚጠቅም በግብር መልክ የሚከፍለው አንድ ግዴታ አለውም ማለት ነው:: እናንተ ግን ያደረጋችሁት መሬት ላይ በማረስ የተሰማራ ዜጋ እንደ አገር ባለቤት ተቆጥሮ የተቀረው ሕዝብ ግን እንደ ባዕድ የሚታይበትና ለመሥራት አይደለም ለመተንፈስ እራሱ በወታደርና በፖሊስ የሚሸበርበት አገር እንዲፈጠር አድርጋችሁ ወይም
    እንዲፈጠር ደግፋችሁ ሕዝቡ የበለጠ እንዲራራቅ ጭምር ምክንያት ሆኗቹኃል::
    የኢትዮጵያ ገበሬዎች ድሮም ዛሬም የመንግሥት የቁም እስረኞች ናቸው::
    እንደእኔ እንደኔ የ1950ዎቹም የ1960ዎቹ ትውልድ መሬት ለግብርና ባለሙያና ለኢንዳስትሪ አልሚ የሚል ዓላማና መፈክር ነበር የሚያስፈልጋችሁ (ይሄን ከ25 አመት በፊት ለአቶ መለስ ዜናዊም ነግሬዋለው:: አቤ ጉበኛም ቀደም ብሎ በአልወለድም ድርሰቱ በድንብ አድርጎ መክሮናል::
    በተረፈ የአንድ አገርን ሕዝብ በጎሣ በመደብ በገጠርና በከተማ ሸንሽኖ ኃላቀርነት እንዲስፋፋ ማድረግ "ከቡዳ ፖለቲካ” ወይም Sadistic Politics የዘለለ ምንም አዎንታዊ ፋይዳ አልነበረውም የለውምም::
    አገር የሚያድገው የአገሪቷ ዜጎች በሙሉ ሊጠቅሙባቸው የሚችሉባቸው ሐሣቦችና ሥራዎችን ስናፈልቅ ነው::

  • @derejetaye1605
    @derejetaye1605 7 месяцев назад +4

    እንደብና ቤት ወሬ አለባብሰው ማለፍ ነው። የተማረ ሰው የሚሰጠው አሰተያየት አደለም።

    • @afronile6199
      @afronile6199 7 месяцев назад +1

      ትክክል ከዘገየ አስፋው የሞት ወጥመድ የተረፉ ምስክሮች ይጠየቁ

    • @Selamtesfaye-b8v
      @Selamtesfaye-b8v 7 месяцев назад

      @@afronile6199ሰውየው መኢሶን ኦነግ ነበር ነብስ ገዳይ

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 7 месяцев назад +2

    ንግስት ኤልሳቤት አፍሪካን ትገዛ ነብር ሥንት ጋሻ? የድሮ ወሬ that was then lets go forward

  • @nebiyu1996
    @nebiyu1996 7 месяцев назад +2

    አቤት ስህተት የከተማ ቦታና ትርፍ ቤቶች አዋጅ በ1968 ታወጀ እንጂ በ1969 አልነበረም። ይህ የሚያሳየው በቃለ መጠይቁ ብዙ ስህተት በማወቅም ይሁን በእርጅና ምክንያት እየተከሰተ ነው

    • @ThThTh40
      @ThThTh40 7 месяцев назад

      ጅላንፎ ነገር

  • @bethsucks7712
    @bethsucks7712 7 месяцев назад

    Ena men yetebes???? Yane beans sew aymotm neber sew destanganeber

  • @ayalewtessema4549
    @ayalewtessema4549 7 месяцев назад +1

    የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት አዋጅ የወጣው ሐምሌ 19/1967 ዓ.ም ነው:: እቶ ዘገየ ትንሽ ስተዋል::

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 7 месяцев назад

    ዘመቹ ዘመቻ ጥሎ የተመለሰው( ኢቫኩዌት) :-
    ፩: ደርግ ጊዜውን ስለ አራዘመው:
    ፪: ደርግ ዘመቹን በውሻት ስሙን (የገበሬን ሚስት እናልጁን ደፈረ፣ ዘመቹ ጥቁር ወተት አምጣ ይላል፤ እና የዶሮ ወተት አምጡ ይላል በማለት )ስለ አጠፋው ነው።

  • @ylemma4211
    @ylemma4211 7 месяцев назад

    Ato Zegeye is not interviewed thoroughly. He knows AAll events of Wezz lig, Detention of Asefa Chabo and Baro tumsa's issue

  • @abdiiboruushaakkiissoo6465
    @abdiiboruushaakkiissoo6465 7 месяцев назад +1

    ይህ ቃለመጠይቅ (ከአቶ ዜገዬ አሰፋው) ጋር ብዙ ሐቅ አለው፣ ባሌ ውስጥ ደሎ መና አውራጃ ቤተርስት ተብሎ የተከለለው የቡና መሬት 80 ጋሻ ነበር፣ ከዚያ ውስጥ ብዙው የልዕልት ተናኘወርቅ ነበር እስከ ( የመሬት አዋጅ 1967 (1974/75) ድረስ።

  • @Mojo1132
    @Mojo1132 7 месяцев назад

    Be Ethio- Somale torent woket ye olf minas min neber ? TPLF Elf Ehapa olf kenzih yetignaw new ke Somalia gar huno Ethiopia yewegaw ? Teyakina teteyaki memeles bayefelegum ketemelekach new melesu 😊

  • @zenatekeba6042
    @zenatekeba6042 7 месяцев назад +1

    የበታችነት ስሜት ከሀምሳ አመት በዄላ አለቅ ያለው
    እድሜ ለአማራ ወጣት ። አባቶቹን ገድሎ አንተን ነ ፃ ያወጣህ።
    እራስህን ነፃ አውጥተህ ቢሆን ኖሮ ሁሌ አዲስ አይሆንብህም ነበር።

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 7 месяцев назад +1

    የኦሮሞ ፖለቲካ የመሬት ንጥቂያ ነው ምንም አልተለወጠም። ኢትዮጵያ ለእነሱም መሬት ኖሯት 400 ዓመት እንዳሉ ይረሱታል። ሰፊ አላቸው ይላሉ 😂 30 ሚሊዮን ነበርን እኮ የህዝብ ቁጥር መሬት ሞልቶ ነበር ለገበሬው መች ሰጣችሁት? ያኔስ አሁንስ?

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir 3 месяца назад

    በወቅቱ የሕዝብ ቁጥር አናሣ በመሆኑና የማይሠራባቸዉ ሠፊ መሬት በመኖሩ ሀያ ሁለት ጋሻ ተናኜ ወርቅ ቢኖራት አያስገርምም።በስተ እርጅናህ ነዉር አንደበትህን አትራበት።አገር እየበጠበጣችሁ ያላችሁት ያንተ ቢጤዎች ናችሁ።ዱርዬ ቦዘኔ የነበርክ መሆኑን የሚያዉቁህ እየመሠከሩብህ ነዉ።