Ethiopia:ድጋሚ ስህተት መስራት አልፈለኩም?አቶ በረከት ስምኦን ለአማራ ቲቪ ሙሉ ቃለ-ምልልስ/bereket Simon Interview With Amhara TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ድጋሚ ስህተት መስራት አልፈለኩም?አቶ በረከት ስምኦን ለአማራ ቲቪ ሙሉ ቃለ-ምልልስ

Комментарии • 82

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 25 дней назад

    አቶ በረከት ኢትዮጵያን አገቷን ቆርጠው የባሕር በር፡ከሳጧት አንዱ ቅጥረኛ ሥለሆኑ አሁን ለጭነት የከበዴ ልማት አልምቻለሁ እኔ ይህንን አካሄድ ተቃውሜ ነበር ቢሉን መሥሚያ ጆሮ የለንም ኢትዮጵያን ከአገቷ ላይ ሥትቆርጧት የእኛም ጆሮ ተቆርጧል

  • @TewahdoHaymanote-u3t
    @TewahdoHaymanote-u3t 25 дней назад

    የአማራን ህዝብ ኃያል ነው የምትለው አሁን ነበር

  • @negatuewnegatuew6308
    @negatuewnegatuew6308 6 лет назад +6

    ከስው ፍርድ የፈጣሪ ይበልጣል ይእጅህን መድሀንያለም ይክፈልህ

  • @efremtecle4234
    @efremtecle4234 6 лет назад

    በረከት የተናገረው ግልጽ ነው። የተዘባረቀና የሚያሻማ ሓሳብም የለውም። ነገሩ ህሊና ከጎደለው ከማየት ፈንታ ስላበረከተው ምስጋና መስጠት ይገባቸዋል። እነዚህ ሰዎችተደብቀው አይደሉም ሲናገሩ ያሉት ታደሰም ይሁን በረከት። እኔ ነገሮች ስመለከታቸው የነበረከት ችግር ምንጫቸው አማራ አለመሆናቸው ነው። ይህ ደግሞ በተለያየ የመገናኛ ብዙሃን በግልጽ እየተነገረ ነው ያለው። እኛ በአማራ ልጆች ነን መመራት ያለብን ስባል ወሬው ሰንብተዋል። ይህ ደግሞ በረከት እንዳለው የበላይ መሪዎች ድክመት ነው።

  • @genetyilma7780
    @genetyilma7780 6 лет назад +2

    ሚዲያዎች ምን አለበት ይህን ሰውዬ ሚዲያ ላይ ባታመጡት ስንት እኮ ሚዲያ ላይ ሊቀርቡ የሚችሉ ሰዎች አሉ እባካችሁ ተውን

  • @dawitk1665
    @dawitk1665 6 лет назад

    i think we should give him credit 4 what he contributed his life since Eprp to Eprdf struggle...i heard he was a real fighter and commander during the bad times

  • @abuhayderyesuf6204
    @abuhayderyesuf6204 5 лет назад

    በጣም ይገርማል ኢትዮጵያ ባንተ ነበር መመራት የነበረባት በሳል ሰው!!

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 6 лет назад

    The dialog must continue. Its democracy!! Help other to see the past. Attacking when someone speaks is not right. BADEN might fix the work ethics and be articulate for the future. Keep talking Ato Bereket ....

  • @1people1ethiopya30
    @1people1ethiopya30 6 лет назад +4

    እኔ እናታ ጋዜጠኛ ነኝ ባዮች ስረአት ያዙ! እደነዚህ ያሉትን ሰገጤ ሰው በላ ሴጣን ባራሱ ከሱ በልጠው የተደመመባቸው የተረገሙትን ሚዲያ እያመቻቻችሁ አታምጡብን ስራቸው እደማታቁ ሁናችሁ ይሄንን የምታረጉ እናተም ህዝብ በሎች ናችሁ ስረአት ያዙ! ደሞ አንተ ሊቀ ሴጣኑ መርገሚቱ ስምዖን ደሞ መፀሀፌን አሁን አይደለም የፃፍኩት ትላለህ ስታየን አሻጉሊት እንመስልሀለን? አነበብነው እኮ አሁን እስከ ታተመበት ድረስ ነው የፃፍከው ፐ የዶ/ር አብይን ሰላማዊ ልማታዊ ንግግሮች ማጣፈጫ በማስገባት ልክ አንተ ለውጡን እዳመጣህ ለመፎከስ ያደረካት ሙከራ ዶሮን ሲያታልሎት በመጫኛ ጣሏት እደሚባለው ተረት ነው እኛን ማታለለል በፍፁም አትችልም እዛው እራስህን አታል! ለውጡን ያመጡት ወደድክም ጠላህም ጀግኖቻችን ቄሮ እና ፋኖ ናቸው አንተን እና መሰሎችህን ፈጣሪ ያሳልን አቦ አድርሱለት ይስማ😊

    • @ethiopiannewsentertainment6064
      @ethiopiannewsentertainment6064 6 лет назад

      ወንድሜ ተሣሥተሃል። መናገር የሠው ልጅ ተፈጥሮአዊ መብት ነው።ለእቶ በረከት ከልክለህ ለለገሠ የምትቸረው ጉዳይ አይደለም ።አይ እኔ ብቻ የምፈልገውን ነው መሥማት ያለብኝ ካልን አካሄዳችን ዲሞክራሢያዊ አይሆንም። ጋዜጠኞች የመሠላቸውን ያቀርባሉ፤ የፈለገ ያዳምጣል ያልፈለገ ደግሞ የቲቪውን ቻናል መቀየር አለበት። በደንብ አዳምጦ ሥሕተትን ነቅሦ ማውጣትና መሞገትም ጉብዝና ነው።በተረፈ በጅምላ አይሆንም አይሆንም ማለት ትክክል አይደለም።በረከት በኢትዮጵያ ትልቅ የፖለቲካ ቦታ ያለው ሠው ነበር ።አሁን ድርጅቱ አግዶታል ። አዲስ መፅሀፍ ፅፏል። በነዚህ ና በሌሎች ምክንያት ለበረከት የሚድያ ሽፋን መሥጠት ተገቢና ትክክል ነው።ብራቮ የአማራ ቲቪ። ጋዜጠኛ ወገንተኝነቱ ለእውነት ና ለሕዝብ ብቻ ነው። ፖለቲከኛ ጊዜያዊ ነው ። በውሸት ፖለቲከኛን መቀባባትና ማንቆላጰሥ ሙያውን ማርከስ ነዉ ።

  • @habteslasieafewerki1900
    @habteslasieafewerki1900 6 лет назад

    ኣቶ በረከት ኣሁንም እያነጋገረ ነው ሚዲያውም ተቆጥጥሮታል። ታማኝግዜን ልንሰጥ ኣስበን ለሚድያ በረከት ኣክተቻለም።

  • @dishtaginayoutube9915
    @dishtaginayoutube9915 6 лет назад +1

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ሚዲያዎች ያለዚህ ስውዬ የምታቀርቡት አጣችሁ እንዴ ???? እያቀረባችሁት የምታቃጥሉን ለምንድነው???

    • @gezaeasgedom3515
      @gezaeasgedom3515 6 лет назад

      Metenkek yalen endegena Esayas Afewrki endaymeran metenkek yashal

  • @ermiasheiy1985
    @ermiasheiy1985 6 лет назад +2

    በመለስ ግዜ በአስር ሺዎች ትገል ታስገድል ነበር ፣ታሳድድ ታሰድድ ነበር፣ ከመለስ በሗላ ደሞ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ከመኖሪያ ቀያቸዉ እንዲፈናቀሉ ታሴር ነበር በመቶ ሺ ዎች እንዲገደሉ አካላቸዉ እንዲጎል ታስደርግ ነበር አይን ያወጣ ዘረፋና ሌብነት ላይ ተሰማርተህ ታሰማራ ነበር በረከት ከንግዲህ በሗላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነቅቷል ነቅቷል

    • @musegebremariyam5430
      @musegebremariyam5430 6 лет назад

      የእንተ። እባት። ትግርይ በጀትስደበድብ። ይቅር ተብለውል ሀውዜን። እባትህን ይቅር። ያለልህ። በርክት ስሙእን። ነው እኔ ናተ ግን። ይቅር እንባበልም እሽክር

    • @ermiasheiy1985
      @ermiasheiy1985 6 лет назад

      @@musegebremariyam5430 ይመችህ ግን ከእዉነት ጎን ቁም ወንድሜ ካጠፋሁ ኢትዮጵያዊ ነህና ይቅር እንደምትለኝ እርግጠኛነኝ እኔ ግን ከእዉነት ጎን ነዉ የቆምኩት በረከት እኮ ስንቱን ምሁር ጋዜጠኛ አሳዷል

    • @musegebremariyam5430
      @musegebremariyam5430 6 лет назад

      ወንድሜ። እክብርህለህ። ስለመልስህ። እኔ ናተ። ይህ እደልም። እጅንድ። እብርን። እንጅር። ብንብላ። ደስ ይለም ነበር። እድል። እኔም እስቅይምክህ። እንተም። እስቅይምክኝ። ለህለይታችን። ምርጥ የኢትዮጵያ። እናት እላችን። ግን እንሽውድ

    • @ermiasheiy1985
      @ermiasheiy1985 6 лет назад

      እኔና አንተ ከአንድ እናትና አባት ባንወለድም በኢትዮጵያዊነት ወንድማማቾች ነን በመሆኑም በአንተላይ ክፉ እንዲደረግ አልፈልግም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ ከልቤ ነዉ የምልህ

    • @tewodrosehailu4998
      @tewodrosehailu4998 6 лет назад +2

      ሰው እንደዚ እንደዚያ ሊል ይችላል እውነት ምንጊዜም እውነት ነው

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 6 лет назад +1

    Kkkkkkkkጠያቂው እራሱ ምን ያለው ሌባ ነው የሚል ይመስላል

  • @ወገንንቃ
    @ወገንንቃ 6 лет назад

    አይ በረከት ምንም ብትቀላምድ ፣ ብትቀደድ ሁሉም ነገር ተነቅቶብሀል ስትበጠረቅ ብትውል አንሰማህም አሁን የሚያዋጣህን ልምከርህ ጆሮህን ተይዘህ ለፍርድ ከመቅረብህ በፊት በራስህ ጊዜ እጅህን ስጥ።

  • @negatuewnegatuew6308
    @negatuewnegatuew6308 6 лет назад +3

    የስንት ስው ደም ይጮሀል ዛሬ አንተ ብትቀላምድ ደም ኡኡኡኡ ይላል

  • @ziadbederu8060
    @ziadbederu8060 6 лет назад +4

    አንተ የኢትዮጵያ ህዝብ ብሽታ ነህ አሁን እንኮ ትንሽ አታፍርም

    • @mossf9401
      @mossf9401 6 лет назад

      The host person Looking him very surprised, this cycopath.

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 6 лет назад

    እዝብ አዋርድ ያረግህ ነበር ጥሩ ብትሠራ ዛሬ እንዲህ እንዲያ ማለቱ ሰውን ማታለል መሞከር ነው ነገር ግን እዝቡ ሁሉን ጠንቅቆ ያውቃል አንተም የጥፋቱ ዋናው ከመለስ በታች አንተ ነህ ከተጠያቂነት አታመልጥም

  • @በፀጋዉያኑረን
    @በፀጋዉያኑረን 6 лет назад +4

    ይህ ሰውዬ ተው ሚለው አጣ እንዴ?

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 6 лет назад +4

    አንተ ውሸታም። ኧረ በስመአብ ቢል።

  • @zackmohammedamin4273
    @zackmohammedamin4273 6 лет назад

    Who that girl?

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 6 лет назад

    አቶ በረከት ስራክ ሁሉ የሞኝ ዘፈን ሁልጊዜ እንዴት አደራችሁ ሆንክና አረፍከው ዝምብለክ የዘረፍከውን ብላ ፤ ሌላው ሰው በቁሙ መሞቱን የማውቀው እኔ እኔ እያለ በራሱ ሲመጻደቅና ስለራሱ መናገር ሲጀምር ነውና ፣ አንተም እኔ አዋቂ ፣ እኔ ለአማራ ህዝብ ልማት ፣ ዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር የአንበሳውን ድርሻ እንደተወጣህ የቀበሮ ባህታዊ ሆነክ ትደሰኩራለክ ፤ ለማያውቁሽ ታጠኝ ጭራሽ ስለ ዝማም ፣ ስለ ታደሰ ፣ ከበደ ጫኔ እያወራክ ነው ልበል ፤ በጥረት ውስጥም ያለውን ቅጥርም ነገርከን ልበል የትግራይ ታጋዮች ልጆች ናቸው የቀጠርናቸው እነርሱን መቅጠር ምን ጉዳት አለውም ብለካል ፤ የአማራ ወጣት የት ሄዶ ነው ይገርማል ፤ ሌላው ያልጠቀስካቸው ጀሌዎችክና ዘመዶችክ የሚከተሉት ናቸው ።
    1. መኮንን ወ/ገብርኤል
    2. ከበደ ጫኔ
    3. ካሳ ተ/ብርሃን
    4. ሕላዌ ዮሴፍ
    5.ገነት ገ/እግዚአብሔር
    6. ተሰማ ገ/ሕይወት
    7. ልዑል ዮሐንስ
    8. ጸሀዩ መንገሻ
    9. ሙሌ ታረቀኝ
    10. ሐዱሽ ሐለፎም
    11. ሃዲስ ሃለፎም
    12. የማነ ታደሰ
    13. ተክሉ የማነብርሃን
    14. ተ/ ኃይማኖት ገ/ህይወት
    15. ካሳሁን አብርሃ
    16. አብርሃም ገ/መድህን
    17. ፍስሃ ወ/ሰንበት
    18. አብርሀም ወ/ገብርኤል
    19. በርሄ ገ/ማርያም
    20. ብርሃኔ ቸኮል
    21. አብረኸት ዘርዓይ
    22. ኪ/ማርያም ፍስሃ
    23. ሰለሞን ሙሉጌታ
    24. ተስፋይ ሞገስ
    25. ትዕዛዙ አጽብሃ
    26. አብዮት ብርሃኑ ገ/መድህን
    27. አባዲ አበበ
    28. ጉዑሽ አምባየ
    29. አለም ግደይ
    እነኝህም ያልጠቀሷቸው ጸረ አማራዎችና በወንጀልም ተጠያቂዎች ናቸው ።
    29.

  • @derejeboku7791
    @derejeboku7791 6 лет назад

    ወይኔ!! ጠንካራ ጋዜጣኛ አለመኖርሩ!እራሱ ጠፍጥፎ የሰራው ጋዜጠኛ ምንም ጠንከር ያለ የህዝብ ሀሳብ የማይጠይቅ ደካማ ነው።ሲሆን ሱሆን ከርቸሌ ነበር ይሄ መዘለበድ የነበረበት።መቼም እንደ እናንተ ቢሆን አልቆልን ነበር ነገር ግን እግዚያቢሄር ታደገን።እመነኝ እንደገና ብትወለድም አንቀበልህም።

  • @fitsumengida7878
    @fitsumengida7878 6 лет назад

    ያንተ ፍርድ በምድር ብቻ አይደለም ፈጣሪ የስራህን ይስጥሃል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ዋጋ ይስጥህ አሁን ደግሞ አረፈህ ተቀመጥ እባክህ ይስሩበት አትቀባጥር ።

  • @dishtaginayoutube9915
    @dishtaginayoutube9915 6 лет назад

    ብዙ ገደላችሁ እኮ!!!! እረ እፈር አንተ ሰውዬ

  • @zeweduasfaw6505
    @zeweduasfaw6505 6 лет назад

    ለረጅም ጊዜ የአማራን ህዝብ ሲጨፈጭፍ የነበረ የሳጥናኤል ደቀመዝሙር ነህ። ይህን የበሰበሰ ዲያብሎስ ከምድረ ገፅ የሚያጠፋ ቅዱስ ሰው እንዴት ይታጣል?።

  • @mariotollis4720
    @mariotollis4720 6 лет назад +2

    Berket kkkkk asmesay nehe ante nehe swe eytemarere nwe yemtlew?????? Kkkkk men targhe ante ahun kakmi belay neber eyalke melesales kkkk Eni endiawem lewte yemtdegfe ayemslghim. Bonb fendata lay tesatfahal by neghi ciao melket ahunem satenagher ayamerbehm melkam erfet by🗣️🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚

  • @negateadamas1726
    @negateadamas1726 6 лет назад

    Men yhae berket new margmet nfsebla wayanhe new lfred akrbut laba

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 6 лет назад

    የአይጥ ምስክር ደንቢጥ አሉ ሽፈራው ሽጉጤን ምስክር አለ እልክ you are so funny

  • @fantaneshmelaku8001
    @fantaneshmelaku8001 6 лет назад

    አሁን ምን ይጠበስ ነዉ የምትለው የምን ማላዘን ነው ዝም ብለህ ከኢትዮጵያ ወጥቼ መኖር አልችልም ስትል ተሠምትሀል ስለዚህ ቂሊንጦ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሆነ ቀሪ ዘመንህን ዘና ትላለህ አዛ...ወሬያም...

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 6 лет назад

    እግዚአብሄር ለያንዳንዳችሁ ፍርዱን ይስጣችሁ.በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያረጋችሁት ግፍ እና ሰቆቃ..ቤት ይቁጠረው.እኔ እናንተን ብሆን ንስሀ ገብቼ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቄ አርፍ ነበር. እናንተ እኮ እንቅልፍም አይኖራችሁም ብዬ እገምታለሁ. አቶ በረከት አሁን ምን ፈለጉ? ስልጣን? አልገባንም.

    • @musegebremariyam5430
      @musegebremariyam5430 6 лет назад

      እሱ። በኤርትራ። ህኖ ለእማር። ታግለውል። ግዜ ስጦህ። ብርክትን ስትናግር። እታፍርም። እማራ። ለፍይላን። እንግናኝ። ደኝው። እንግ ነው እና ሽብይ።

  • @hjjffgy75
    @hjjffgy75 6 лет назад

    አተ የተወለድክበት አገር ታማኝን ወለደች አተ በትአምር ጉደር መፈጠር አልነበርብህም

  • @mariotollis4720
    @mariotollis4720 6 лет назад

    Dokter abiy teru swe asteway yewhe areko asabi yeker yemil swe selhone nwe ok dokter abiy melkam ghenginet yaleh ok terda bante sera tedesto adelm aciberbari nehe

  • @jemalali6347
    @jemalali6347 6 лет назад +1

    እና 27 አመት ህዝብን እንድጠላላ ያሴራችሁት ሴራ ሀገርን እስከማፍረስ ደርሶ መሆኑንም እረስተህ ነበር ጭራሽ አንተ ብሎ ተች ከሜዳ ላይ ተቀምጠህ አትወዛገብ ሆዳም እራስ ወዳድ

  • @genetzewde58
    @genetzewde58 6 лет назад

    Listen if you are amara Why you kill my amara? One time you were asked about lemat for amara I didn't forgotten your answers. I gave for tigers region because "they are working very hard rather than Amhara no question" it was your answers now don't say I am Amara. My Amara can not listen your lie words. Still you are on duty killing my Amhara. Yes you are tser-Amahara.

  • @lukaskebede4139
    @lukaskebede4139 6 лет назад +2

    Ere yeh gileseb ayafrm ende

  • @zeweduasfaw6505
    @zeweduasfaw6505 6 лет назад

    ይህን ተረት ለህወሃት ልጋግህ እስከሚዝረከረክ ንገራቸዉ። ቦታህ ከአጎትህ ጋር እንጥሮጦስ ግባ።

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 6 лет назад

    ይህ ሠው ለፋርድ ይቅረብልን

  • @yg-hf2pv
    @yg-hf2pv 6 лет назад

    They played you they chose the best way

  • @anonymoususer9755
    @anonymoususer9755 6 лет назад

    He is very professional lier, he is creating all this wrong history, if he is talking true , where was he 27 years, why is now?

  • @yilgo3196
    @yilgo3196 6 лет назад

    Gazetegnaw erasu berketen metyeku enda kurat argotal berket is a patological lier naw ye poletica saw naw sent saw sent wetat besu aff beye berhaw demu feswal esu ahunem kemedrek jerba hono endelmedaw behezb lekeled yefelgal yesentun beteseb beteno berket le ferd mekreb yalebet wenjelegna naw

  • @belaytesfa8719
    @belaytesfa8719 6 лет назад

    የዘረፍከውን መልሰህ ወደ ማረሚያ ቤት ግባ መቸም አትታረምም ውሸት ተው ይቅርብህ

  • @smaelaliabdelah2667
    @smaelaliabdelah2667 6 лет назад

    Mereket kenetebelay man nuronew yemtameleketew
    Ataferem yehe Ababal hezeben enedemayak maybe
    Hezeben menaknew Selezeh
    Setetasernew Acheberebarenetehen yemetaekew.

  • @beletemuleta9320
    @beletemuleta9320 6 лет назад

    Ere bakachun hailemarim min yelal silezi sew akiribut fikadegn kehone

  • @ahmedsurur8396
    @ahmedsurur8396 6 лет назад

    So what??? Then what ? Do you want to come back to your position??? I tell you it is impossible that the current burning hot ball ANDM has concluded your merciless leadership once and for all irreversibly to the level it never comes again !!!! With all you crazy mentality, you can continue crying and rolling nacked on the ground as you are doing these days through diferrent medias. I tell you the teras of Ethiopian mothers make us listen and watch much more of you and your friends.

  • @amirtajik4783
    @amirtajik4783 6 лет назад

    ena hulet amet legele siktatele nibre metgabten metwlbten atena nibre legele honem be medmru meknyat yehon belen tetenale karo

  • @mohsenabdo6653
    @mohsenabdo6653 6 лет назад

    Ante eko edme ken leke yeserteh atawkem maferi neh hege fit mekerebu ayshalem zem belo beymideyaw kemegegnet ferd fit lay komeh betekersker aydhalehem weye mekerebeh aykerm yene misken kurach mert yelehem gezebe alzerfekem deha neh ye ethiopia heze eko nektwal matalel atechelem yetem hedeh betawera yemisemah yelem

  • @shishigubirhan5220
    @shishigubirhan5220 6 лет назад +1

    ante leba kesenkes ewnet lehager emetasib kehone ye gonder merit sheshet lemen zem alke lenegeru ke eweket netsa selahonek alferdebehem

  • @sharonlee7241
    @sharonlee7241 6 лет назад

    IABONE::MEGEBEREYA::IEBELA:YASELFELEFEWALE::ALU:::MENALE::WDE:A.MANUALE::BETEWESEDUTE:::

  • @Huda19998
    @Huda19998 6 лет назад

    Weshatam😝

  • @kassahunyimer1250
    @kassahunyimer1250 6 лет назад

    U r not an Ethiopian!

  • @leyatseyoumseyoum6678
    @leyatseyoumseyoum6678 6 лет назад

    Ata.weca.edatayente.laba.kamagna.kehade.godare.atewaldeme.atala.yagodare.enate.metewaldawe.jagena.hagare.wadade.matabune.yamaybtese

  • @mihretmichael9700
    @mihretmichael9700 6 лет назад

    በረከት ውሸታም ሌባ

  • @sharonlee7241
    @sharonlee7241 6 лет назад

    IEGODERENE::::TOSE:::IEZHE::TEFA:::ATEMA::DBGA::MARETGA:::NHE:::ERE::'EFERE::MELEĶME::ASETEDADRE::EDELELE:::27:AMETE::MULU::HEŹEBE::YAĶALE ::MANENE::NEWE:/IEMETESEBKWE:::LEBA:::NFESE::GEDAIE::(????

  • @emanuelhailemicael9809
    @emanuelhailemicael9809 6 лет назад

    Ante leba dem metache
    Ante nehe kewyane gar honehe nihem demo ye amare hezben yastreske lifred tekrebalehe

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 лет назад +1

    በረከት እውነት እንጂ ውሸት ኣይወድም ፡በሳል ታጋይ ነው

  • @mihretmichael9700
    @mihretmichael9700 6 лет назад

    ውሸታም ሌባ

    • @shakooribraheem9841
      @shakooribraheem9841 6 лет назад

      3 ካንፖኔይ ከከስሩ ምን አለ ማለት ነው የኢትዮ በሙሉ አውደመህዎል ማለት አይኑን እይቱማ እዴየት እደሜቀላውጥ አይሌባ ወሪውየው እራሱ ከየት እደሜጣለት እንጃ ሴያውራ አያፉርም እፉፉፉ