የሰላም ሃሳብ ይዘው ወደ ፖርት ሱዳን ያቀኑት ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 24

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 15 дней назад +3

    ሰላም ለሱዳን ህዝብ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @invisible1277
    @invisible1277 15 дней назад +2

    ሰላሙን ለኛም ያምጣልን

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 15 дней назад +3

    ምቀኝነት ያለበት ሰው ሁል ግዜ መልካም መሥራትን አይደግፍም:: ዶክተር ዓብይ አገራችን ሰላም እንዲሆን ብዙ ለምነውናል ደክመዋል አስተምረዋልም!!! እሱን ከመቀበል ይልቅ መገዳደል ን ጥቂት መሀይሞች በገንዘብ ተገዝተው እየበጠበጡ: ነው:: ሱዳንን ለማስታረቅ መሄድ
    የራሷ አሮባት የሚለው አይመጥናቸውም::: እፈሩ!!!!!

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 14 дней назад +1

    የኛን ሰላምማ ቀጥቅጦ አመጣልንኮ ህውሀት ፋኖ ሸኔ ንደ ሱዳንና ሱማልያ ሊያዳክሙን ነበር አልተሳካም እንጅ ድል ለጀግናው መከላከያችን ይሁን በክንዳችሁ ሀገራችንን እንደ ሱዳን ከመፍረስ ታድጋችሁዋል

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 15 дней назад +5

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 15 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se 15 дней назад +4

    የሠለም ተምሠሌት ነቸዉ ኩቡር ጠ/ምንስቴር እድሜየቸዉን የርዝምልን

  • @eyobbiru-tg3fe
    @eyobbiru-tg3fe 15 дней назад

    የእኛስ ሰላም

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 14 дней назад

    ጉብኝቱ እንቆቅልሽ ነው። አውሮፕላኑም ለእኛ ያልተለመደ ነው። ኢሣያስ ነበር በዚህ የሚበርረው።

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 15 дней назад +1

    በዚህ አጋጣሚ ድንበራችንን ማስከበር ነው ያለብን።
    ምናገባን ሲፈልጉ እንደ ዩክሬን ይሁኑ !
    እኛ ስንፋጅ ነው ደንበራችንን የገፉን እኮ !

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n 14 дней назад

      Wesha mehayeme

    • @thomywub2317
      @thomywub2317 14 дней назад

      @@user-dk9of1ok1n
      አንተ ባሪያ ሱዳናዊ 👽

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v 14 дней назад

    ለሱዳ የታሠበዉ ሰላም ለሀገራችንስ አያስፈልግም?ቅዲሚያ ከሀገር ቢጀመር ያማረ ይሆናል

  • @Tsediatlanta
    @Tsediatlanta 15 дней назад +1

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ 😂😂😂😂

    • @TheTellingU
      @TheTellingU 15 дней назад +1

      Fano is lazy.... always complaining and criticizing others.

  • @babatakur2754
    @babatakur2754 14 дней назад

    ስለየትኛው ሰላም ነው ሚያወራው የሀገሩን ሰላም ያላስጠበቀ መሪ እንዴት ነው የሌላን ሀገር ሰላም ለማስፈን ሀሳብ ሚኖረው እረ እፍረት አልፈጠረባቹም ሚዲያዎች ስታራግቡ

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b 14 дней назад

    የቅማላም ስብስብ ለምን ያልበላችሁን ታካላችሁ መጀመሪያ እስኪ ኢትዮጵያን ሰላም አድርጉ እጭ

  • @user-pc4dl5zw9z
    @user-pc4dl5zw9z 15 дней назад +1

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች

  • @tadelebekele5109
    @tadelebekele5109 15 дней назад

    የአብይ አህመድ እትዮጵያ ግን ሰላም ናት እንዴት ናት?

  • @solomonteferi1690
    @solomonteferi1690 15 дней назад

    የሯሷአሮባት የስዉ ታማስላለች

    • @LawofGod
      @LawofGod 15 дней назад +1

      Yante eko new yarerew