Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
✨እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ ኦርቶዶክሳዊያን 😊📍SUBSCRIBE አሁኑኑ ቤተሰብ ሁኑ📍
እግዚአብሔር ይስጥልን ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን።
አባቶቻችን እናንተ ያሰተላለፋችሁት እናከብራለን እናንተ ደግሞ መሰቀሉን ከወለሉ ላይ አንሱሉን መሰቀሉን ከወለሉ አንሱሉን መሰቀሉን ከወለሉ አንሱልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ስለ ፈተና ጊዜ አስተምራችሁን ኖራችኋል ለብዙ ዘመን ያቺ ግዜ በኛ ዘመን መጣች ተፈተንን ማን መስቀሉ ስር ተገኘ ማን መስቀሉ ሲረገጥ እንዳላየ አለፈ ማን ፈተናውን እያለፈ ነው ማን ከሰይጣን ጋር ተባበረ ከፈተናው በኋላ ወይም በመከሩ ጊዜ ምርቱ ከግርዱ ገለባው ከስንዴው መለያ መንሹ በጁ ነው እስከዚያው ፃድቁ በጽድቅ ስራው ይቀጥል ሀጥኡም በሀጢያቱ ይቀጥል 😢😢😢
መሰቀሉ ከወለሉ ላይ አሰነሱሉን በጊታችን በመዳኒታች ኢየሱስ እና በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እንለምናችሁ መግለጫው ሰለ መሰቀሉ ሰለማሰነሳተ ቢሆነ ጥሩ ነበር ጥምቀቱን በስርአት ማክበር ባይነገረውም ያከብራል መሰቀሉ ከወለሉ ይነሳ
አይ አቡነ አብርሃም እስከመቼ ይሆን የቤተመንግሥቱን ክብር ለማስጠበቅ የሚሄዱትን ርቀት ያህል ጢኒጢዬ ለቤተክርስቲያን ክብር ቢጥሩ ዕውን የተዋህዶ ምዕመን በጥምቀት በዓል ፕሮግራማችን ላይ አፍራሽ ታሪክ ነበረውን ይልቅስ ታቦት ስናጅብ ድንጋይ የሚወረወርብንን ጥይት የሚተኮስብንን የምንገላታውን ቢነግሩልን አይ አቡነ አብርሃም
በረከቶትን ያሳድርበሰን አዎ ኦርቶዶክሶች ልባሞች ናቸው ዘንድሮም እንደአምናው በሰላም ነወ የሚያልፈው እንዳሉትም የጠመጠሙ ሁሉ ኦርቶዶክሰን አይወክሏትም ተጠንቀቁ
እውነተኛ ክርስትያኖች ኢየሱስን የሚመስሉ፤ የዓለም ብርሃን ሁነው ጨው ለወጥ ጣህም እንደሚሰጥ፤ ጎረቤታችሁን ውደዱ፤ ማለትም ያለ አድሎዎ ሰዎችን ሁሉ ወደን፤ ለሰላም እንቆማለንበዚህም ጌታን እንታዘዛለን!
ስለ መስቀሉ መግለጫ ስጡ እስከመቼ ፈርታችሁ ትኖራላችሁ!!!!
ተዋህዶችዬ ወንድሞች እህቶቼ እንኳን አደረሳቹህእኛ ጨዋወች ነኝ ሁሉኝም አይተናል እኛ እርስ በ እርስ መከባበር አለብኝ
ጥሩ ነው በተለይ ተጠያቂ የተማረ እና ቤተክርስቲያን የወከለችው መሆን አለበት በሚለው በእጅጉ ያስመሰግናል ሌላው ግን የመንግስት መግለጫ የመሰለ ነገር በማየቴ አዝኛለሁ መዋቅር አለ ብለዋል አባታችን መዋቅሩ የሚሰራ ክሆነ ለምን መስቀል ተረግጦ ንግስ አነገሳችሁ ሲኖዶስ እውን ኃይልና ግርማ ካለው ሀገሪቷ ላይ በአራቱም ማእዘን ደም ሲፈስ ለምን ገዳዩን አታወግዙም ለምንስ ጸሎት አልታወጀም እናንተ እባቶቻችን እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ግን የሚጠበቅባችሀን አልተወጣችሀም ፍርሀት ነግሶባችኋል ምዕመኑ አንገቱን ለክርስትናው ሲሰጥ እናንተ ግን በተገላቢጦሽ በፍርሀትና የግፈኞች ታዛዥ ሆናችኋል ታዲያ እንዴት ህዝብ እንዲሰማችሁ ትጠብቃላችሁ
በጀመርያ መስቀሉ ይነሳልን ምነው የኦርቶዶክስ ጥላት መስቀሉን የያዙት ናቸው ለካ 😢😢😢😢😢
መጀመርያ የተረገጠው መስቀል ላይ መግለጫ ስጡን, መስቀሉ መሬት ላይ ወለል ላይ ሳይሆን ከፍ ያለ ቦታ እንዲሆን ነው,
Millions Amharawech ena yeEOTC amagnoch, melekusewch, qesoch bekentu tasirew ciseqau: chefechefu ena bizu bethchristianoch ciqatelu zim malet betam asazinonal:: 🙏😥🙏😥
Learemawe emegesete abate eneje emeyadegedege abate lenorene ayegebame yeha orthodox emenete yalew abate emeyaderegew ayedelem
Betekersetanachen eyaseferesu memenena kahene eyasegedelu enesu endamage eyewetu endenageru mefekede yeha bemenetachen nekelede new yasferale meneme sebena emayetayebachew asemesaye yebezabete enesu kehezebe gare besheshek new yeyazute yeha hayemanote enje kumare ayedelem
አባቶቼ አፍረንባችኃል ይሄ እኮ የፓሊስ መግለጫ የፓሊስ ስራ ነው ።
እያሉ ያሉት ሌላዉ እምነት ተከታይ ስርአት ያለዉ, ቢረብሽ የማይቆጠርበት, ኦርቶዶክሳዊ ግን አደገኛ ቦዘኔ ስለሆነ እያስጠነቀቁት ነዉ, ስለድሮኑም ንገሩን እንዳይረሱት 😢😢
Enezehe abate nachew weyese kadera 32 amete kaderanete ayeselecgem sew lefezabehare weyese lezehe arewose ager aferashe new yetekemetute selemeyalekew ayegedachew hezebe bemerate meneketekete selemecgenekew ayemokachew enesu genezebe kefela laye nachew selemaneme ayegedachewem emenetachew betarate alebete ebetachen kuchebelew seyasegedelune memenu hayemantu emeyasetefu enje selelejochachew yemecheneku abatoche endalehonu hezebu maweke alebete zemebetehe atashekabete memene tehoneke bemasgekabete dehenete yeleme ewenetune lenegafete yegebale
አሳፋሪ
Anchi eraseshi asfar MN awkeshi newu asfari mtywu tishi
✨እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ ኦርቶዶክሳዊያን 😊
📍SUBSCRIBE አሁኑኑ ቤተሰብ ሁኑ📍
እግዚአብሔር ይስጥልን ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን።
አባቶቻችን እናንተ ያሰተላለፋችሁት እናከብራለን እናንተ ደግሞ መሰቀሉን ከወለሉ ላይ አንሱሉን መሰቀሉን ከወለሉ አንሱሉን መሰቀሉን ከወለሉ አንሱልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ስለ ፈተና ጊዜ አስተምራችሁን ኖራችኋል ለብዙ ዘመን ያቺ ግዜ በኛ ዘመን መጣች ተፈተንን ማን መስቀሉ ስር ተገኘ ማን መስቀሉ ሲረገጥ እንዳላየ አለፈ ማን ፈተናውን እያለፈ ነው ማን ከሰይጣን ጋር ተባበረ ከፈተናው በኋላ ወይም በመከሩ ጊዜ ምርቱ ከግርዱ ገለባው ከስንዴው መለያ መንሹ በጁ ነው እስከዚያው ፃድቁ በጽድቅ ስራው ይቀጥል ሀጥኡም በሀጢያቱ ይቀጥል 😢😢😢
መሰቀሉ ከወለሉ ላይ አሰነሱሉን በጊታችን በመዳኒታች ኢየሱስ እና በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እንለምናችሁ መግለጫው ሰለ መሰቀሉ ሰለማሰነሳተ ቢሆነ ጥሩ ነበር ጥምቀቱን በስርአት ማክበር ባይነገረውም ያከብራል መሰቀሉ ከወለሉ ይነሳ
አይ አቡነ አብርሃም እስከመቼ ይሆን የቤተመንግሥቱን ክብር ለማስጠበቅ የሚሄዱትን ርቀት ያህል ጢኒጢዬ ለቤተክርስቲያን ክብር ቢጥሩ ዕውን የተዋህዶ ምዕመን በጥምቀት በዓል ፕሮግራማችን ላይ አፍራሽ ታሪክ ነበረውን ይልቅስ ታቦት ስናጅብ ድንጋይ የሚወረወርብንን ጥይት የሚተኮስብንን የምንገላታውን ቢነግሩልን አይ አቡነ አብርሃም
በረከቶትን ያሳድርበሰን አዎ ኦርቶዶክሶች ልባሞች ናቸው ዘንድሮም እንደአምናው በሰላም ነወ የሚያልፈው እንዳሉትም የጠመጠሙ ሁሉ ኦርቶዶክሰን አይወክሏትም ተጠንቀቁ
እውነተኛ ክርስትያኖች ኢየሱስን የሚመስሉ፤ የዓለም ብርሃን ሁነው ጨው ለወጥ ጣህም እንደሚሰጥ፤ ጎረቤታችሁን ውደዱ፤ ማለትም ያለ አድሎዎ ሰዎችን ሁሉ ወደን፤ ለሰላም እንቆማለንበዚህም ጌታን እንታዘዛለን!
ስለ መስቀሉ መግለጫ ስጡ እስከመቼ ፈርታችሁ ትኖራላችሁ!!!!
ተዋህዶችዬ ወንድሞች እህቶቼ እንኳን አደረሳቹህ
እኛ ጨዋወች ነኝ ሁሉኝም አይተናል እኛ እርስ በ እርስ መከባበር አለብኝ
ጥሩ ነው በተለይ ተጠያቂ የተማረ እና ቤተክርስቲያን የወከለችው መሆን አለበት በሚለው በእጅጉ ያስመሰግናል
ሌላው ግን የመንግስት መግለጫ የመሰለ ነገር በማየቴ አዝኛለሁ
መዋቅር አለ ብለዋል አባታችን መዋቅሩ የሚሰራ ክሆነ ለምን መስቀል ተረግጦ ንግስ አነገሳችሁ
ሲኖዶስ እውን ኃይልና ግርማ ካለው ሀገሪቷ ላይ በአራቱም ማእዘን ደም ሲፈስ ለምን ገዳዩን አታወግዙም ለምንስ ጸሎት አልታወጀም
እናንተ እባቶቻችን እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ግን የሚጠበቅባችሀን አልተወጣችሀም
ፍርሀት ነግሶባችኋል ምዕመኑ አንገቱን ለክርስትናው ሲሰጥ እናንተ ግን በተገላቢጦሽ በፍርሀትና የግፈኞች ታዛዥ ሆናችኋል
ታዲያ እንዴት ህዝብ እንዲሰማችሁ ትጠብቃላችሁ