መስቀሉ ተረግጦ ተገባ // ይህ ምን ያመጣል...?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 54

  • @EBM2024
    @EBM2024  6 часов назад +7

    የዖዛ ስብራት: በሀገራችን በኢትዮጵያ እና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የደረሰውን ስብራት በመረጃ የሚያሳይ መጽሐፍ (Afrikaans Edition) a.co/d/9DdkIuZ

    • @ethiowisdom7721
      @ethiowisdom7721 3 часа назад

      የፒራሚድ ሚስጥር ወይም የማርካቫ ሚስጥር ለሊቀ ጳጳሶች ብቻ ነው የሚነገረው!!
      መስቀል የክርስቲያን አርማ እንጂ ጣዎት አደለም!! መስቀል ክርስቶስን አይወክልም ከሆነም የወንጀለኞችን ነው

    • @GddyAmn
      @GddyAmn 54 минуты назад

      የት እናገኘዋለን በአገር ውስጥ

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 2 часа назад +5

    እግዛብሔር አምላክ ለነዚህ ሆዳም መስቀል ለረገጡ ደፋሪ አባቶች የስራቸውን ይስጣቸው።

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 50 минут назад

    የእውነት እድ ትላንት ልቤ አዘኑ አያቅም ይህ መንጋ ሲበተን እግዚአብሔር ቁጣውን ይመጣል አቤቱ በምህረትህ አስበን

  • @YESHWORKZELALEM
    @YESHWORKZELALEM 3 часа назад +7

    ቀሲስ ዛሬ ያሉት አባቶች ከውቀት ነፃ ናቸው እግዚአብሔር ቤቱን የሚያፀዳበት ቀን ይመጣል በፈጣሪ አምናለሁ

  • @tedros7728
    @tedros7728 34 минуты назад

    Fetari yrdah wendmie ayzoh fetari ytebqh yrdah 🙏🙏🙏

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 2 минуты назад

    አዎ ትክክል ነው ህዝብ ምን ያመጣል ማለታቸው ምክንያቱም በሀጢያት የተጨማለቀ ህዝብ ምንም አያመጣም ይሄንን ስለሚያቁት የልብ ልብ ተሰማቸው
    ከዚህ የምንማረው ዛሬ ነገ ሳንል ፈጥነን ንሰሀ መግባት አለብን
    ታቦተ ፅዮን ያህል ስትማረክ እግዚአብሔር ሳያይ ቀርቶ አይደለም የሀጢያት ክምር ምን እንደሚአመጣ እንድናየው ነው ስለዚህ መስቀሉ እንዲረገጥ ያደረጉትን ሰዎች እግዚአብሔር ይጠይቃቸው እኛ ደግሞ ፈጥነን ንሰሀ ገብተን መስቀሉን እግዚአብሔር እንዲያነሳልን እንደውም በአናቱም ላይ ፒራሚድ ስላለ አጠቃላይ ቤተክርስቲያኑን በመብረቅ አፍርሶት በዶዘር ፀድቶ አዲስ ስርአቱን የጠበቀ ቤተክርስቲያን ለመስራት እንዘጋጅ
    ጎበዝ በሀጢያት ተጨማልቀን ወደ እግዚአብሔር መጮህ በጥቁር ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ስለሆነ ፈጥነን ንሰሀ እንግባ
    ይሄ እስከ ሚሆን ድረስ ማንም ሰው ሄዶ አይሳለም አያስቀድስ አምስት ሳንቲም አይስጥ የዘመኑን አባቶች ለመቅጣት ሙዳይ ምፅዋትን ማድረቅ ብቻ ነው ሙዳይ ምፅዋቱ ሲደርቅ ምእመኑ ይከበራል
    የዚህ አዘጋጅ እና አቅራቢ እባኮትን መቼ ነው ምእመኑን መቼ ነው ንሰሀ ግባ የሚሉት ለምን ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲያ የሚአወሩት ተው እርሶም ከእነሱ መፈልፈያ ስለወጡ እርሶም ስለ ሱቅ መፍረስ ነው ስለ ገንዘብ ነው የሚአወሩት ሱቁ መፍረሱ እንደውም ትክክል ነው ሱቁ ውስጥ ምን እንደሚሰራ ያቃሉ
    እንዴ እየሱስ ክርስቶስ መቅደሱን አፀዳ ሸቃጮችን በጅራፍ እየገረፈ አባረረ የተባለው ይሗው ነው
    በጣም የሚገርመኝ ስልጣነ ክህነት ሲሰጣችሁ ሳንቲም በአፋችሁ ቆርጥማችሁ ነው የሚሰጣችሁ
    እዚህ ሆነው ለምን አይታገሉም እርሶ እዛ ቁጭ ብለው በርገሮትን እየበሉ ዶላሮትን እያከማቹ እዚህ ህዝብን ለአመፅ እና ለእስር ይዳርጋሉ ተው ክርስቲያን መጀመሬያ እኔ ግዴታዬን ተወጣሁ ወይ ብሎ እራሱን ይጠይቃል እንጂ ወደ ሰው ሀጢያት ጣቱን አይቀስርም ስልጣነ ክህነት ሳይሆን ስልጣነ ገንዘብ ነው የተቀበላችሁት በእናንተ ሀጢያት ሀይማኖታችን ቤተክርስቲያናችን ህዝባችን አገራችን ተበጠበጡ እልቂት ረሀብ መጣ እስቲ ከእርሶ ጀምሮ ንሰሀ ግቡ እግዚአብሔር ይታረቀን የእናንተ ሀጢአት አገር አጠፋ እኮ ይሄንን ለማወቅ ግዴታ መብቃት አይጠይቅም ንፁህ አእምሮ ብቻ ነው የሚፈልገው

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 3 минуты назад

    ቀሲስ እውነት ነው ያልከው ሁሉ የአባ ኪሮስ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @TigistFine
    @TigistFine 3 часа назад +8

    ለአጋእዝት አለም ስላሴ ቤተክርስቲያን ማደሻ ተብሎ ብሩ እስከተሰበሰበ ድረስ ምንጣፉም የተነሳው ሊታደስ እስከሆነ ማደስ ግዴታቸው ነበር ታድያ እንዲ እንዲ አይነት ነገሮችን ካላደሱ ካላስተካከሉ ምኑን አደሱት

    • @Ethiopia1st
      @Ethiopia1st Час назад

      እናት ያልታደሰው እኮ ቤተክርስቲያኑ በዩኔስኮ በአለም ቅርስእነት ተመዝግቦአል በቃ አይለወጥም እንዳለ መቀበል ነው የሚየስፈልግሽ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 3 часа назад +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ይቅር በልን ማረን

  • @mekonenpawi
    @mekonenpawi 2 часа назад

    ለሁሉም ጊዜ አለው----

  • @martadesta2972
    @martadesta2972 2 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይፍረድ አንደ እርሳ ያለውን ያብዛልን🙏

  • @CenteralEthiopiaRevenueBureau
    @CenteralEthiopiaRevenueBureau 40 минут назад

    እንኳን በስላሴ ፊት መስቀሉ ከሚረገጥ አጋዚተ አለም ስላሴ ቤታቸውን ዘግተው ያጽዱ

  • @YESHWORKZELALEM
    @YESHWORKZELALEM 3 часа назад +7

    ፀሎት ነው የሚያስፈልገው ከጮህንም ለፈጣሪ ነው እጂ ለማን አቤት ይባላል እኔ ግን ፈጣሪ ያውቃል አፊንና ፊንያስ ከመቅደሱ ያፀዳል አይቀርም አምናለሁ

  • @BELAYMelse-h2e
    @BELAYMelse-h2e 3 часа назад +5

    እኔ አባት ብዬ የምጠራው አባት ኬት እናምጣ የለም እኮ በጥቅም የተሸጡ ሆዳደር ጳጳሳት ተብዬ የልብስ አክተሮች ሆነዋ የነስን ፍፃሜ ያሳየን ኦርቶዶክስ እንዳዋረድዋት እግዚአብሔር እነሱን አዋርዶ ያሳየን

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 часа назад +2

    እግዛብሄር ለታአምር አሁን ያሳየበት ምክንያት ይኖረዋል ከአሁት በፊት የነበረ ነዉ ምናምን ማለታቸዉ እራሳቸዉን ነጻ ለማድረግን እዉነቱን ላለመናገር ያቀረቡት ምክንየት ሊሆን ይችላል ምክንየቱም ከወያኔ በፊት የነበሩ አባቶች በሃይማኖታቸዉ የማይደራደሩ እና የበቁ እንደ ነበሩ ጠንቅቀን እናዉቃለን ስለዚህ ቆም ብለን ነገሮች በጥንቃቄ ብንጠብቅ እለለሁ ዉድ ቤተ ሰብ መድያወች ምክንያቱም አሁን ያሉ አባቶች ህዝቡ ለመጠይቀዉ ጥያቄ መዋሸት ከጀመሩ ቆይተዋል አሁንም በእነሱ ጦስ እግዛብሄር ያሳየዉ ምክንያት ወይም ሆነ ተብሎ የተደረገም ሊሆን ይችላል ወገኖቸ እስኪ በጥንቃቄ እናጣራ መቸም አንድ እዉነተኛ ሰዉ አይጠፋም !!

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 30 минут назад

    እግዚአብሔር መቅሰፍቱን ያመጣዋል መሬት እንኳን መሸከም አቅቷታል እሱ መድኃኒያለም ይታረቀን

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 2 часа назад +1

    They will pay dearly!

  • @ZelalemTefera-b1p
    @ZelalemTefera-b1p 29 минут назад

    አስራት አለመስጠት መፍትሄ አይሆንም በስሙ ስለሚሠኘ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 47 минут назад

    ኧረ ምን ይሻለናል ኧረ ምን ጉድ ነው?

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 44 минуты назад

    እሺ ደሮ ይሁን ስለልተየ አሁን ግን ሲታይ ማንሳት ውይም ታባቶን እዛው ግቤ ማድረግ አይቻልም የውጪው መስቀል ምን ይሎታል

  • @bettybetty2930
    @bettybetty2930 2 часа назад +2

    አኔ በበኩሌ አባት የለኝም አስራትም አልሰጥም አመት አለፈኝ አስራቴን ለችግረኛ እሰጣለሁ የትኛዉ ስንሞት ሲጮሁልን ስንፈናቀል ስንራብ ስንጠማ ስንታረዝ መቼ ድምፃቸዉን ሰማን ምእመን ሆይ ምንጬን አድርቅ

  • @ye_dawit_mesenko
    @ye_dawit_mesenko 2 часа назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 3 часа назад +1

    እውነቱ በደንብ ልንናቅ የሚገባ ህዝቦች ነን.ተግባራችን በሙሉ የሚያስንቀንን ነገር ነው የምንከውነው ነው..

  • @YESHWORKZELALEM
    @YESHWORKZELALEM 3 часа назад +3

    ሲጀመር አባት አለን አለን እዴ እኔ በበኩሌ ሀይማኖት እጂ አባት የለንም ምክንያቱም ከግፈኞች ጋር የሚተባበሩ

  • @NeonArachnida
    @NeonArachnida 2 часа назад +1

    ቅርሳችን እግዚአብሔር ነው ቅርሳችን መስቀላችን ነው ቅርሳችን ሐይማኖታችን ነው።
    ለስልጣናቸው ጥቁር ልበሱ ..... እነሱ በውድ መኪና በውድ ቤት ....ወደገጠር ገዳማዊያን ቤተክርስቲያን.....ዓለማዊ ስልጣን..ይመስል ......
    የህላዌው ጥልቀት በሰው ህሊና የማይመረመር ህያው እግዚአብሔር የጥበብ እራስ ለዘለዓለም የተመሰገነ ነው ። እሱን እንጠብቃለን።
    (ሰዱቃዊያንና ፈሪሳዊያን)

  • @MISTEREMARYAMFASIL
    @MISTEREMARYAMFASIL 2 часа назад +1

    አሥርቱ ትእዛዛትን የምንማርበት ቤተክርስቲያናችን የተቃርኖ ተግባርን አንድ ቤተክርስቲያኒቷን በማፅዳት በማጠብ በመጥረግ ለሠማንያ አመት ያገለገላት አይቶ መናገር ያልተቻለበት ።እንዲሁም ለእድሣት በተነሣበት ጊዜስ ምንጣፉ ሲነሣ አይቶ መናገርን ያልቻለአይንና አንደበት ምን ያክል ያልታደለ አንደበት ስንት አመት ለመታደግ ቆየ በዚህ ጊዜ ተነጋግሮ ምእመኑ መፍትሄም እንዳይፈልግ የተዳፈነበት ያሣዝናል።እውነት ነው በረዶው ገና እንዲመታን አልበቃችሀለም የተ ባለንበት ይቀጥል መከራችን? አሁንምበቃን አንልም ? እሡ ይድረስልን።አመሠግናለሁ።

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 3 часа назад

    እግዚኦ

  • @YESHWORKZELALEM
    @YESHWORKZELALEM 3 часа назад +5

    ቀሲስ እኔ ጥያቄዬ 80 አመት ምንጣፍ አልተቀየረም ግራ አታጋቡን እጂ እኔም ሆነ አብዛኛው ምመናን አሁን የተሰራው ብለን ነው የምናምነው

    • @dawitwoldetsadik4718
      @dawitwoldetsadik4718 33 минуты назад

      እኔም እንደዛ ነው የሚሰማኝ

    • @KidestKidest-gh5ee
      @KidestKidest-gh5ee Минуту назад

      ይገርማል ምንጣፍ 80ዓመት ሙሉ ሀሠት ነዉ የቅርብ ጊዜ ነዉ

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 Час назад

    Thank you

    • @EBM2024
      @EBM2024  4 минуты назад

      You're welcome

  • @WondiSolomon
    @WondiSolomon 31 минуту назад

    ምንጣፉ ለ 80 ዓመታት ተገልጦ አያውቅም ተለውጦ አይውቅም እስከዛሬ እኔ ሰልችቶኛል መስማት የቤተክርስትያን ነገር አለቃ አያሌው ታምሩ ተናግረው ነበር የሚሰማ ጠፋ እንጄ እንዚህ ትላንት ያስተማሩንን ዛሬ የማይኖሩበት በቀሚስ በመስቀል እና በቀሚስ ተሸፍነው ሙዳየ ምጽዋቱን ማራቆት ነው የነሱ ሥራ ምዕመኑ እነሱ ሰብተው ነው የምናያቸው መስቀል እረገጡ ለነሱ ምንም አይደለም የሰቀሉትስ እነሱ እይደሉም

  • @LamlmeLamlme
    @LamlmeLamlme Час назад

    የሚገርመው እኔም ቤተክርስቲያኑ ውስጥ አልገባም ብሄድም ውጪ አስቀድሼ እመለሳለው ነበር ያልከት ግን ስቅቅቅቅቅ እያልኩ የአባቴ ቤት ስለናፈቀኝ እና የቅዳሴ ፀበል ለማግኝፕት ውስጥ ገባሁ 😢😢😢 ፈጣሪዬ ይቅር ይበለኝ እና እባካቹ ቤተ ክርስቲያኑን ለማስፈፀም የተሰባሰባቹ አርቲስቶች እባካቹ መስቀሉ ይነሳ ብላቹ ድምፃቹን አሰሙልን እባካቹ እባካቹ!!!

    • @dawitwoldetsadik4718
      @dawitwoldetsadik4718 35 минут назад

      እረ ስቅቅ እያለሽ እረግጠሽ ይቅር በለኝ ትያለሽ እንዴ ሳታውቂ ቢሆን አዎ እያወቅሽ ተባባሪ መሆን አሳዛኝ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

  • @eshetugirma6580
    @eshetugirma6580 3 часа назад +1

    መምህር እንዴት ይሻላል መጨረሻውስ እንዴት ነው የሚሆነው አሁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት የላትም ፓትርያርክ የላትም እህሳ ምን ይሻላል? እነሱ እየተሸላለሙ ነው ከስጦታው አንዱ መስቀል ነው እየረገጡ መሸላለም ስለዚህ መምህር መፍትሄ ስለሚያስፈል አቅጣጫ ቢቀመጥ ደስ ይለኛል እርሶ ግን ይበርቱ ባሉበት ህዝብን ያንቁ እግዚአብሔር ያበርታዎ።

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 3 часа назад +2

    ምን ማለት ነው ምንጣፉ ሲነሳ ድንገት አየነው ሊሉ የቻሉት? ምንጣፉ ከተነጠፈ 80 ዓመት ሙሉ ተነስቶ ተራግፎ አያውቅም ማለት ነው?? እሺ ካዩትስ በሗላ ብር ተጨምሮም ቢሆን ለምን እንዲነሳ አላደረጉም? ይሄ ዶግማ አይደለም ሲሆን ማንም ሳያየው ቅድሚያ ያንን ማንሳት::

  • @fekaduneka
    @fekaduneka Час назад

    ቀሲስ አንድ ዕውነት ልንገርህ የቤተመንግሥቱና የቤተክህነቱ ጥምረት እንደምናወራው ቀላል አይምሰልህ አባቶች ብጹዐን ጳጳሣት የሚባሉት አዛውንቶቹ ምንአልባት ሲቀሩ ፓትሪያርኩና ስራስኪያጁን ጨምሮ ጎልማሳ ጳጳሣት ሰውን ከክርስቶስና ከመስቀሉ ከቤተክርስቲያን በተጠና አካሄድ ማራቅ እያለማመዱት ነው ክርስቲያኑ የተዋህዶ ልጆች መናንያን ካህናት የአብነት ተማሪዎች ምዕመናን በማንነታቸው ሲገደሉ ዝም በማለት ገዳማት አብያተክርስቲያናት ሲዘረፉ ተቃጥለው ሲወድሙ ዝም በማለት አለማምደውናል ይህ ሁሉ ግፍ ጥፋት ሲሠራ ዝም ማለታችንን ከተቀበለ መስቀሉን ብንረግጥ እኛን ስለሚያምነን ተከትሎ ይረግጣል በመጨረሻው መስቀሉን በመርገጥ ከተባበረን ነገ ክርስቶስን በአደባባይ ስንክድ ለመካድ አንቸገርም ብለው ወስነው በጥምረት እየሰሩ ነው ይህም እምነታቸው ተሳክቶላቸዋል ትናንት መስቀል ተረግጦ ሲገባ ምዕመኑ እልል እያለ አጅቧቸዋል እናንተም የሚዲያ ሰዎች ማትያስን አብርሃምን ከአዛውንቶቹ በጣም ጥቂት ጳጳሣት በስተቀር አባቶች ብጹዐን ቅዱሣን ለማለት እና ለመጥራት ምንም ቅሽሽ ቅፍፍ አይላችሁም የቤተክርስቲያኒቱ ጠላት በዋናነት ጳጳሣት ካህናት ቢሆንም ምዕመኑም ወዳጆቿ አይደለንም በዚህ ወቅት ያለው የተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልጋዮችና ምዕመናን ለቤተክርስቲያን ጠላት አይደለንም ብንል እንኳን በእርግጠኝነት ወዳጅ አይደለንም ወዳጅ ከሆንንማ በቤተክርስቲያን ውስጥ በመስቀል ቅርጽ ወለሉን መረገጫውን አሰርተው ረግጠው የረገጡትን ጳጳሣት ካህናት አባቶች ብጹዐን ብሎ መስቀሉ ሲረገጥ እልልል ባላለ ነበር ምዕመኑ በድን ነን ሌባ ዘረኛ ዘራፊ ጠንቋይ ከሃዲ ይህ ሁሉ ስድብ ሳይሆን ነው እያየን የሌባ የከሃዲ የዘረኛ የነውረኛ ስብስብን አጅበን እልል እንላለን እግዚአብሔር ሆይ በሎሳንጀለስ ላይ የፈረድከውን ፍርድ በኢትዮጵያ ተዋህዶ ውሉደ ይሁዳ ጳጳሣት ካህናት ላይ የመስቀልህ ጠላቶችህ ላይ አሣየን ክደውሃል በመስቀል ላይ የዋልክልንን ውለታ በልተውታል መስቀልህን በመርገጥ አቃለው ረግጠው አሳይተውናል ፍረድ አትቆይ አዝነናል ፍረድ

  • @tesfayemihretu6222
    @tesfayemihretu6222 4 часа назад

    ቀሲስ እንኳን አደረሰህ

  • @GddyAmn
    @GddyAmn 50 минут назад

    አባትን መናገር አንችል ይሆናል ግን ከእሳት ይልቅ የሚያቃጥል እንባ በእኛ ዘንድ አለን ፤ና ሲኖዶሱን የከፈሉት ና ሕዝብ እያስጨነቁ ያሉ በቤተ ክርስቲያን ተሰግስገው ያሉ የአውሬው አገልጋዮች ስርዓት ቢይዙ አደብ ቢገዙ

  • @sosenaMareya
    @sosenaMareya 3 часа назад

    ቤተክርስቲያናችን ራቁቷን ቀርታብናለች ማኔ ቴቄል ፍሬስ

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 2 часа назад +1

    ሰላም ይሁን ለኢትዮ ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ፣ እስኪ ስለ ሥላሴዎች እንደሰማሁት ሲጀመር በ6/4/17 ለቤተ ክርስቲያኑ ያወጣው ወጪ ሪፓርት ተነቧል እና ሲነበብ እያንዳንዱ ወጪ ለምእመኑ ሲነበብ የወለሉ ስራም ተገልጿል እና ወለሉ እንደ አዲስ ተነስቶ ነው የተሰራው ግራ ገብቶኛል ይሄ ነገር መቼ ነው የተሰራው ይሄ ነገር ያኔ ከ80 አመት በፊት ወይንስ መቼ ? ላዩት እና ለሰሩት ልቦና ይስጣቸው፣ ሥላሴዎች ይፍረዱ፣

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 часа назад +1

    እነ አቡነ ሄኖክ ካሉበት ቤተክህነት ገና ብዙ ነገር እንሰማለን !!!"

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Час назад

      አቡነ ሄኖክ ከእነ አቡነ አሪዎሰ ጋር ተደባልቀዋል እንዴ 7 እነዛ ከመርካቶ ልብሰ ገዝተው ጳጳሳት የሆኑት ሆይ ጉድ

    • @saintmery-l8z
      @saintmery-l8z 34 минуты назад

      ከነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላ የመንግስት ሹመኛ ፣ ምንደኛ ጳጳሳት መልካም እረኝነት መጠበቅ የዋህነት ነው።

  • @SofiaWulchafo-t3q
    @SofiaWulchafo-t3q Час назад

    Gibi gebrial sefere 🫶

  • @somemeash-ot8yy
    @somemeash-ot8yy 3 часа назад

    Be Abatoch lay yalegh tesfa tematul. Le Ezibu yalachewen neket betgebar asaytewnal

  • @chanalewgessese9485
    @chanalewgessese9485 2 часа назад

    ያለእናንተ አዋቀም አማኝም የለም። ምክንያት እየተፈለገ
    በሁሉ ነገር እዬዬ በግራም በቀኝም አልቅሳችሁ ያዋጣችሀል እንዴ? እግዚአብሔር መቻሉን ይስጣችሁ።

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 3 часа назад +2

    እውነቱ በደንብ ልንናቅ የሚገባ ህዝቦች ነን.ተግባራችን በሙሉ የሚያስንቀንን ነገር ነው የምንከውነው ነው..