"በደልን የሚቆጥር ትውልድ" ልዩ ትምህርት|| በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ቁጥር 580 የወንጌል አገልግሎት ሁል ጊዜ አዲስ ነውና ላልሰሙት አሰሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #subescribe_now ##share #memehirgirmawondimu# የዘመኑ መንፈስ ወንጌል ሁል ጊዜ አዲስ ነውና ላልሰሙት አሰሙ ትውልድ ይድን

Комментарии • 187

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 10 месяцев назад +2

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ebrahit55
    @ebrahit55 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን 🙏❤

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 10 месяцев назад +26

    የዘመናችን እውነተኛ ሐዋርያ ኖት!!!
    አባታችን በረከቶ በእኛ ላይ እንዲሁም
    በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ይደር!!!
    ሺህ አመት ኑሩልን።

    • @merrymeery2731
      @merrymeery2731 10 месяцев назад +1

      አባታችን,እግዚአብሔር,ይመስገን,እንኳን,ደህና,መጡልን
      አሜን,አሜን,አሜን

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 10 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስገን የኝ አባት እድሜና ጤና ይስጦት የዚህ ዘመን እንቁ አባታችን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን እግዚአብሔር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @bisratbayre1881
      @bisratbayre1881 10 месяцев назад

      ትክክል እውነተኛ ኣባታችን ነዎት እድሜና ጤና ከነ ጸጋ ይስጥልን ለኛ ደግሞ ማስተዋል ይስጥልኝ::

  • @Tesgabrhanaregwi
    @Tesgabrhanaregwi 10 месяцев назад +8

    የዘመኔ ሓወርያዊ እድሜ እና ጤና ይሰጣልን ልዑል እግዛኣብሔር❤❤❤🙏💒⛪⛪⛪⛪⛪🌾🌾🌾🌾🌾🌾ብረክቶዎት ይደርብኝ ኣባይ መፀናኛይ❤

  • @qatarrayyan277
    @qatarrayyan277 10 месяцев назад +1

    አሜን 3 ቃልህይት ያሰማልን አባታችን

  • @user-lz5rq3ub5g
    @user-lz5rq3ub5g 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-lz5rq3ub5g
    @user-lz5rq3ub5g 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለቅዱስ ያሬድ በሃል አደረሰን በምልጃው ከክፉ ነገር ይጠብቀን መምህራችን አባታችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልን እናታችን እመቤታችን ያምላክ እናት በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen Abataten Edema Tena yebezalene

  • @TecnoTecno-io3ec
    @TecnoTecno-io3ec 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሄር አድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያበዛለወት ቃለ ሂወትያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አባታችን

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜንንንን❤❤❤ አባታችን

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 9 месяцев назад

    Abbatachin Higzhaber Rajim Idime Nurulin🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-qm4vj2sd2g
    @user-qm4vj2sd2g 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐😘😘😘😘💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛለወት ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Mariyaamariyaam-rm6wb
    @Mariyaamariyaam-rm6wb 10 месяцев назад

    Ameen Ameen Ameen Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤

  • @selmonmulugeta4659
    @selmonmulugeta4659 10 месяцев назад +1

    Abhatachen berketwo yederbnhe amen 🙏 🙌 ❤

  • @user-lz5rq3ub5g
    @user-lz5rq3ub5g 6 дней назад

    የዘመናችን ሀዋርያት ምርጥ አባታችን እድሜህን ያርዝምልን።በርከታችሁ ይደርብን

  • @user-ks7qf8vy5j
    @user-ks7qf8vy5j 10 месяцев назад

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 10 месяцев назад +2

    ኣሜን እንኳን ዳህና መጡ አባታች❤🙏ን

  • @lemlem1000-qw5im
    @lemlem1000-qw5im 10 месяцев назад

    AMEN 🙏🏻🙏🏻🙏🏻egziabher edemauten yarezemew abatache

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d 10 месяцев назад +4

    የኛ ዉድ አባት እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በረከቶት ይደርብኝ በፀሎቶት ይማረኝ የኔ ዉድ አባት በፀሎቶት አስቡኝ ደካማ ልጆትን ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ. የማቱሳላን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ የኔ እንቁ አባት❤❤❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen

  • @ruhama561
    @ruhama561 10 месяцев назад +17

    ደህና እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መህራችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ፀጋዎትን ያብዛሎዎት ቃለሂዎት ያሰማልን

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f 10 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ❤❤❤ እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ

    • @tesfayeabebe3836
      @tesfayeabebe3836 10 месяцев назад

      የትነው የሚአጠምቁት አዲስ አበባ ነኝ ልጠመቅ አስቤ ነበር አድራሻቸውን ብትነግረኝ ወንድሜ

    • @ruhama561
      @ruhama561 10 месяцев назад

      @@tesfayeabebe3836 አሁን የጀመሩ አይመስለኝም

  • @user-hj9kg6it6e
    @user-hj9kg6it6e 10 месяцев назад

    አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲 አባቴ ቃልህይውት ይስማልን ፅጋቾን ያብዛልን እርመቾን ያስራዚሚልን ጥላታቾን ካዕግራቾስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ኤኛም ባትማርኖ ትሚርት 30/60/100 የአማሬ ፍሬ አፍርቴን ባቤቱ ያኑራን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🕊️🕊️🕊️

  • @user-fw2fs7hw4j
    @user-fw2fs7hw4j 10 месяцев назад

    አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሳማልን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት በረከቶዎት ይደርብን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 10 месяцев назад +1

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏 እግዚአብሄር ፅናቱን ብርታቱን ይስጥልን🙏 ምክንያቱም ብርሃኑን ጨለማ፤ ጨለማውን ብርሃን የሚሉ የበዙበት ዘመን ስለሆነ ነው።

  • @getiadino2938
    @getiadino2938 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsigeselman9641
    @tsigeselman9641 10 месяцев назад +10

    በረከትዎ ይደርብን
    በፀሎትዎ ያስቡን
    እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልን!

  • @user-gs4po8pr6w
    @user-gs4po8pr6w 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💞💌💞

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u 10 месяцев назад

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 10 месяцев назад

    በእውነት ለአባዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በሞገስ በበረከት አምላክ ይጠብቅልን የቃሉ በረከት በሁላችን ላይ ይደር ሰምተን ሰላሳ መቶ ያመረን ፍሬ በልተን የመንግቱ ወራሾች ያድርገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💠💠🙏🙏

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 10 месяцев назад

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ❤

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 10 месяцев назад

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen Abaetchen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 10 месяцев назад

    አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን❤❤❤

  • @jameelajameela595
    @jameelajameela595 10 месяцев назад +1

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አባታችን🙏

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እድሜውን ጥንካሬውን፣ፀጋውም ፣ፍቅሩን ሁሌም ይለግስልን
    እንደ እርሶ ያሉትን እውነተኛ አገልጋዮችን ያብዛልን
    ግራ ተጋብተው ግራ አጋቡን እኮ አገልልጋይ ነን ባዮች እግዚአብሔር ልብን ማስተዋልን ያድልልን

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 10 месяцев назад

    እግዜአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c 10 месяцев назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት። እውነት ነው የእግዚአብሔር በረከት ርቆን የመከራና የግፍ እንጀራ እየበላን ነው መቼ ይሆን እግዚአብሔር የሚታረቀን? አሜን እግዚአብሔር ይመረን ይቅር ይበለን።

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @baqalachbalcha7279
    @baqalachbalcha7279 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen Abatachne Qale hiwati yasamalen🙏🙏🙏🥰🥰

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 10 месяцев назад +19

    አባየ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤በእርስዎትምህርት ከዳቢሎስ አፍ አውጥተውኛል።ኑሩልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 10 месяцев назад

    አቤቱ ይቅር በልን እግዚአብሔር ይመሰገነ አባታችን አሜን አሜን አሜን በረከትወ ይደርብን

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 10 месяцев назад

    Kale ehiwotn kale bareketn yasemalen egzhabeher rejm edime yestelen Abbate

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን በጣም ወቅታዊ ትምህርት ነው 🥹ጌታ ሆይ ለሃገራችን ኢትየጵያ ስላምን ፍቅርን አንድነትን ኣምጣልን 🥹ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 10 месяцев назад

    የኔ ኣባት ቃለ ሂወት ያሰማልን❤

  • @Gelilazegelila
    @Gelilazegelila 10 месяцев назад

    ❤Amen Amen Amen Bereketu nk kbel yebkani

  • @user-hx6kp4fb1b
    @user-hx6kp4fb1b 10 месяцев назад

    በእውነት አባቴ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z 10 месяцев назад

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን የኔእቁአባት

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 10 месяцев назад

    አባታችንቃለህይወት ይስጥልን እርጅምእድሜ ከሙሉጤና ጋርይስጥልን እንደርሰወያሉትን እግዜበር ያብዛልን

  • @bontobontuuetopia4672
    @bontobontuuetopia4672 10 месяцев назад

    Ammeen Ammeen Ammeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lensashawatube2596
    @lensashawatube2596 10 месяцев назад

    She Amat nerulin Abbatachin edemana tenayestilin ♥️❤❤

  • @ua21s24
    @ua21s24 10 месяцев назад

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን በርከቶት ይድርብን አባታችን ህድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tenseagetahun4095
    @tenseagetahun4095 10 месяцев назад

    አባቴ ቃሎት ያሰማልን

  • @abijohannes
    @abijohannes 10 месяцев назад

    ኣሜን

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 10 месяцев назад +1

    አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት የእኛ እንቁ ፀጋወትን ያብዛልወት ከዚህም በላይ 🙏🙏🙏
    እርስወን በአካል ለማግኘት ያብቃኝ

  • @peraklatoseHawariya
    @peraklatoseHawariya 10 месяцев назад +4

    የኔ እንቁ አባት እግዚአብሔር በፀጋ በሞገሱ ይጠብቆት

  • @ethio6437
    @ethio6437 10 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። በጤና በሰላም ቅዱስ እግዚአብሔር ያቆይልን።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 10 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 10 месяцев назад

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-zv4mc8ww3c
    @user-zv4mc8ww3c 10 месяцев назад

    እንኳን ደናመጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጦት ቃለህይወትን ያሠማልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @freefree8182
    @freefree8182 10 месяцев назад

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BefkaduTeshome
    @BefkaduTeshome 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @BefkaduTeshome
      @BefkaduTeshome 10 месяцев назад

      አድራሻቸውን የሚያውቅ ንገሩኝ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 месяцев назад +6

    እቪ ቃላህዉትኖ የስማልን አባታችን እቪ አመት የኑሮ ❤❤❤

    • @teamehaile7097
      @teamehaile7097 10 месяцев назад

      ሰላም ለእናንተ ይሁን አንድ ጥያቄ አለኝ እነዚህ አባ ግርማን እና ዋድሙ ወደ አውሮፓ አይመጡም?

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 10 месяцев назад

      ​@@teamehaile7097ሲመጡ ያሳዉቃሉ❤ እስከዚያ ጠላትን እናዳክም

  • @meronmekonnen6968
    @meronmekonnen6968 10 месяцев назад

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን!!!!!!!!!!!!!!!!!.. እድሜ ፀጋ፡ ጤና ፡ ጥብን፡ ሞገስን ያብዛሎ!!!!! እንኳን ተወለዱ!

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 10 месяцев назад

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነቤተሰቦት ።ሀገራችን ሰላም ያርግልን ።የሰው ልጅ በከንቱ የሚሞትበት ሀገር ሆናለች ሀገራችን እግዚአብሔር ይታረቀን አሜን

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እሜን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን

  • @user-tw3rb1lc2k
    @user-tw3rb1lc2k 9 месяцев назад

    Abetay edemay yestelen ❤❤❤❤

  • @user-uo1cq7le9n
    @user-uo1cq7le9n 9 месяцев назад

    Amen AmenAmen❤❤

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m 10 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 10 месяцев назад

    Amen amen amen Kali hewot yasemaline mengesta samayaten yawerseli ba edima Tina tesetilena❤❤❤❤❤❤

  • @user-zp4nq3uz4f
    @user-zp4nq3uz4f 10 месяцев назад +1

    Amen amen amen 🙏❤❤❤❤

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 10 месяцев назад

    አባባዬ ኑሩልን የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ❤❤❤

  • @yemaryameegesech7170
    @yemaryameegesech7170 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን አባታችን።

  • @AsterSaff-jv8gb
    @AsterSaff-jv8gb 10 месяцев назад +2

    አባታችን ፀሎታቹ ለመናቹ በረከታቹ አይለየን አሜን አገራችን ሰላም ያርግልን እውነት ነው ለህዝባችን ፍቅርና ሠላምን ያድለን መተሳሰብን ያጣልን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa 10 месяцев назад

    ❤❤❤ yesga abaie bathonim ye chrstina memhrie mhone edleja nej egziabhierin desta ystie abatachin melaeke menkrat girma wondmu ❤❤❤❤❤

  • @romanyilma6043
    @romanyilma6043 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p 10 месяцев назад +2

    እንኳንደህናመጡአባታችን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 10 месяцев назад

      በተግስት ጠበቂ አንዱ ቀን የመጠሉ እየፀለየቨ እየፆም እየስገደቨ ጠበቂ

  • @adisgetane
    @adisgetane 10 месяцев назад

    ❤አባታችን እኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤እንወደወታለን ❤

  • @antenehyosef4946
    @antenehyosef4946 10 месяцев назад

    አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልዎት ❤❤❤

  • @welotube463
    @welotube463 10 месяцев назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ አባየ በእርሶ መስቀል ለመባርክ ያብቃኝ ፈተና በዛብኝ በጸሎት አስቡኝ አባ😢😢እህተ መራዊ ነኝ አባ ዛሬ በህልሜ ከርሶ መድረክ መጥቸ ይመስለኛል እየለፈለፍኩ ዛር ነኝ እያለ በኔ ላይ ያለ መንፈስ እየለፈለፈ ከዛ ልቀቃት ስትለው ቀን ቀጥረኸኝ ቅዳሜ ነይቶለ ብለኸኝ እየጠበቀ ቅዳሜን ነቃሁ😢 አባየ ከርታታ ልጀወ ነኝ በጸሎት አስቡኝ ድህነትን ለማሸነፍ ካገር ብወጣ ፈተና በዛብኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigisttessema673
    @tigisttessema673 10 месяцев назад

    አባታችን ኑሩልን❤

  • @liyamahdome171
    @liyamahdome171 10 месяцев назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @meseretnigusu5662
    @meseretnigusu5662 10 месяцев назад

    Yene wudi Abat eqani dehina metu bedime betena ytebikiln Amen Amen Amen qalehiwet yasemalin ❤❤❤ 🎉🎉🎉Eilllllllllĺllllĺlllllllllllllll

  • @user-cn6or8mc5o
    @user-cn6or8mc5o 10 месяцев назад

    Egzabhere yemasgen Abatachin rajim edema tena yadelaln

  • @ssss4655
    @ssss4655 10 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሠማል አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይል

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 10 месяцев назад

    እርሶን የስጠን ጌታ በምን ቃል ላመስግነዉ የማቱሳላን እድሜ ከበረከት ጋር ይስጠዎት አባቴ

  • @saraka999
    @saraka999 10 месяцев назад

    እድሜ ይሰጥልን አባታችን

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 10 месяцев назад

    አባታችን እንኳን በሠላም መጣችሁ ልኡል እግዚአብሔር ፀጋዎትን ያገልግሎታቸው ዘመን ይባ

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @fikirtemarya
    @fikirtemarya 10 месяцев назад

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤

  • @alemw8565
    @alemw8565 10 месяцев назад

    Abate kale hiwot yasemalen shi amet nurulen

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 10 месяцев назад

    አባታችን ጌታ እድሜእና ጤና ይስጥልን ጸልዩልን❤❤❤😂

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj 10 месяцев назад

    የእኛ አባት ሽ አመት ኑሩልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መደሀኒአለም እድሜና ጤናዎን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @senyitabraha7539
    @senyitabraha7539 10 месяцев назад +1