You probably dont care but if you're bored like me during the covid times you can watch all the new movies and series on instaflixxer. Been watching with my brother for the last couple of days xD
Thank you dear for the video. I love it most- my birth place Wourgessa. What you miss is the cover music had to be oroginal Wollo music.........we are not poor for music...........and modern music as cover video is really unncessary and unwanted......make it hot wollo Zefen,,,,,,,,,,,
ውርጌስ ዬት አከበብ ነው እኔ ግን ያሴልጤ ልጅ ናኝ ማሸ አለህ ዬትም ይሀን ዬትም ጊን ሀጋርችን ውብ ነት እስክ በኢትዮጵያውያነቱ ያምኮር በለይክ አሰዩኝ
በወልደያ ና በደሤ መካከል ነው ያለችው ውርጌሣ
@@ቼሩመድሀኒአለምእናቴንአደ
ኦኬ
በመጀምሪያ የምታይዉ ነዉ ዉደ
ሀገሬ አሏህ ይጠብቅሺ
ውርጌሳየ ውቤቱ እደት እደናፈቅሽኝ በጣም ነው የምናመሰግነው በርቱልን
You probably dont care but if you're bored like me during the covid times you can watch all the new movies and series on instaflixxer. Been watching with my brother for the last couple of days xD
@Jensen Byron definitely, have been watching on Instaflixxer for since december myself :)
ወርጌሳ ውስጤናት ላይክ
ያረቢ ለሀገራችን አብቃን ስወድሽ አሁንስ የባስ ናፍቆቱን አባሳችሁብኝ አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ሀገሬን እደማያት ተስፋ አላኝ ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን ማሀላባ ውይይይይ ሀገሬ♥♥♥♥♥
የመርሳ ልጅ ነኝ ግን ውርጌሳ ጎሎ ወዝ ትዝታ አለብኝ ሲቀጥል ያገሬ ልጅ ደና ነህ እደት ነህ ደና ነህ እደት ነህ
ቁጥርሽን ላኪልኝ
ዉርጌሣ ሀገሬ ናፈቅሽኝ
@@solaiman5045 እ እኔን ነው
ዋው ሀገሬን ውርግሣ አሣዬኸኝ ናፍቃኝ ነበር እዲሁም መርሣ
ሀገሬ መሀልአባ የኔ ውድ
መርሳም አላቃትም ግን ደስ ትላለች ውርጌሳ ለምለም ናት ደስ ሲትል ሙዚቃ ባይጨመርበት ሀሪፍ ነው
የሀገሬ ልጅ ደምሪኝ ውደ
ውርጌሳ ሀገሬ ውብነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ
በትዝታ ስምጥ ነው ያልኩት ከ 4 አመት ቡሀላ ቃኘሁሽ ውቢቱ ሀገሬ በጣም ነው የምናመሰግነው ውርጌሳን ስላሳየኸን
ምርጤ አቦ አላህ ይባርክህ ሀገሬን ያሸተትኳት እስከሚመስለኝ ድረስ ደሞ ምስሉ በጥራት የተቀረፀው በርታ የኔ ምርጥ
Yemeche new
አባጌትየ ቲዩብ በጣም እናመሰግናል በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ወዳችሗለው
ዋው ውርጌሳ ሶች እደት ናችሁ አቅራቢውም ምርጥ ቀረፃ ነው ቀጥልበት አትጥፋ ደግሞ ሰላማዊ ሰልፋን ልቀቅልን
ወይኔ ውርጌ ሀገሬ እንዴት እንደናፈቀችኝ
አይዞሽ ማማየ እንሄዳለን ኢንሻአላ
ውይይይይይ ሀገሬ ውርጌሳ ኢንሸአላህ በአላህ ፈቃድ አይሻለሁ ትንሽ ነው የቀረኝ ወድማችንም አላህ ባለህበት ይጠበቅህ
@@kabeerkabeer3409 የውርጊሳ ልጅች የሀገሬ ደምሩኝ
@@kabeerkabeer3409 የውርጊሳ ልጅች የሀገሬ ደምሩኝ
ውርጌሣ አገሬ ሠላምሽ ይብዛ
ሀገራችን ኢትዮጵያን አላህ ሰላም ያርግልና የወሎ ህዝብ የፍቅር በምሳሌት የውቦች መፍለቂያ የደጋጎች መገኛ ሰላሙን አላህ ያምጣልን
ለምለሟ ውርጌሳ እናመሠግናለን 👍👍👍💞💞💞ማሮች ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር 😍😍😍😍😍😍😍
ዉይ አገሬ ዉርገሳ እዴት ደስ እዳለኝ እናመሰግናለን
ኤላየ የውረጊሳልጅነህደ ዋው ደስ ይላል
@@ፍፊፍፊ-ሰ2መ
አይደልም እማ እሱ ፕሮፋይል አድርገው ነው
@@ቃልየድግልማርያምልጅ-ኘ5ኀ እሽ
@@ቃልየድግልማርያምልጅ-ኘ5ኀ ባልሽ ነውዴ ኤላ
ወይሀገሬ መች ይሆን ምድርን የምረግጠው ያአላህ በጣም ከሚገባው በላይ አመሰግናለሁ ሀቂቃ ወላሂ ውስጤ ተረበሸ ውዲቷጊራናንም ብታስጎበኙን ይበልጥ ደስ ይለናል
የጊራና የሀገሬ ልጅ ደምሪኝ እህትሽ ነኝ
ማሻአላህ ወላሂ. ሲያምርር እኔ ወርጌሳ አይዴለሁም ግን ሂጀባታለሁ ምርጥ አገር ናት የመርሳ አባገትዬ ልይ ነው. ማግባት የምፈልገው ወላ
እኔ የመሀላባ ልጅ ነኝ ግን ቤቴ ሊብሶን አለፍ ብሎ ነው ለምን ደርቆንዝ አለፍከው የኔ ስፍር ደርቅ ወንዝ ነበር ቤቴን ላየው ነው እያልኩ አሳልፍህ መሀን አንባ ገባህ 😪ለማንኛውም ማሻአላህ ሀገራችንን አስጎበኝህን ናፍቆን ነበር ግን ለድጋሜህ የኔን ስፍር እዳታልፍ በትርፍ ጠንክሩ ያገሬ ልጆች ወዳችሁለሁ😘😘😘
እኔም መሀል አባ ነኚ
ኸረከድጃ እማቅሽ መሠለኝ እኔም ደረቅወንዝነኝ
@@ሀያት-ሰ8ረ ማነሽ ውድ
ኦ እምዬ ውርጌሳ የፍቅር ሀገር♥
ተናፋቂ ናት አደል ውርጌ
ውይ ሀገሬ እንዴት እንደናፈቀኝ ያአላህ ስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
Wurgesa...wubbbbb
ዉይይይይይይይይይ ሀገሬ መሀል አምባ እረ ወይኔ ናፍቆትዋ ሊደፍኝ ነዉ ufffffff የምር በርታ ሰፈሬን በስንት አመቴ አየዉት
መሀል አምባ የቆጆዎች ሀገር
ማሻ አሏህ ሀገርችሁ ያምራል ወለዮች እኔኳ የጎጃም ልጅ ነኝ ግን የጊራና ልጅ ነበር ያገባሁት
fatuma uomer gojamiwa እኔ የጊራና ልጅ ነኝ ማንን ነበር ያገባሽው እህታችን
👍🥀🥀
@@አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ የጊራናወቹ የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ አድስ ነኝ
@@ሸሀድወሎየዋ መረሀባ እህቴ
ዋው አር በትዝታ ሰመጥን
እናማሰግናል በርቱልን!
ኧርውርጌሥወች፡ብቅበሉ፡ዛሬአየኃት፡ሀገሬን፡ደሥብሎኛል
🙋🙋🙋🙋🙋
አለን
አለን ውደ
በኢትዩጺያዊነት የሚኮራ ላይክ ቻናሌንም ጎብኙልኝ የወሎ ጠንበለሎች
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
አይ ትዝታየ እኔ መሀል አምባ ነኝ ሀገሬ እዴት እደናፈቀኝ በጣም እናመሰግናል
የመሀል አባ ልጅ ነኝ ዋውውው ደስ ብሎኛል
እኔም
በድንህ ጠንክር የሙዚቃ መሳሪያ አትጠቀም *ሀድስ ቁረአን ልቀቅልን
ማሻአላህ ለምለም እኮነት ክፍል ሀገር እኔም የጊራነልጅ ነኝ እግር መገድህን ጊራነንም አስጎብኝን ግን ከይቅርታ ጋ ትላሲካሉን ብታጠፋው ባይ ነኝ ።
ቅድሚያ ለተውሂድ ጊራናም አለ በዚያው ፈልጊው ታገኝዋለሽ ። ካላገኘሽው እኔ እልክልሻለሁ ሊንኩን
ውይ አገሬ ውርጌ ስወድሽ
ማሻ አላህ አገራችንእካ አረጓድ ናት እናመሰግናለን በርቱ
ወይኔ እንዴት እንዴናፈቅሽኝ ዉርጌሳ ዉቢቷ ሀገሬ 😍😍🌹🌹🌹 በጣም ነዉ ምናመሰግነው በርቱ
በአላህ ዉርጌሳን እስኪ በዴንብ ቀርፃቹ አሳዩን ማክሰኞ ገበያዉንና እዘዋራዉ ጎሎ ሞላ ከተማ መስጅዱ አካባቢ እነዚህን በዴንብ ቀርፀክ አቅርብልን
@@ነኝሡኒዋየድንተማሪ እህት አይዞሽ እኔም የተማርኩት ዉርጌሳ ነው እንዛመድ ከኔም ቤት ኑ ጋበዝኮችሁ ሁላችሁም ❤️☕️
ውርጌሳን ገበያውን ምናምን አሳየን ወድም
ሰፈሬን አየሁ ውቢቱ ውርጌሳ😍😍😍
እናመሰግናለን ሀገራችንን አየን
ወይኔ ሀገሬ ማሪቱ ♥♥♥♥ሊብሶየ ያደኩብሽ የተማርኩብሽ ኑሪልኝ ሀገሬ እስከዘላለምሽ
ወዲማችን ያሲን ጀዛአላ ኸይር። አይዞህ በርታ
ማነሺ ማር ሊብሶ
.ከኔ አገር አበልጥ ምን ታካብጃለሽ kkkk
ወይ መሀል አንባየ ተወልጀ ያደኩብሽ ዉርጌሳየ የተማርኩብሽ
እናመሰግናለን
የሀገሬ ልጅ ደምሪኝ ❤️
በጣም እናመሰግናል ያሲኖ አላህ ይስጥልን በርታ ከቻልክ የቤት እቃወች እና ቁሳቁሶችን ዋጋ ብታሳውቀን ከክችን እስከ ሶፍ ያሉትን እቃወች
አገር ውስጥ ያሉትን እቃ ዝርዝር ማለት ነው? እስኪ ምን ምን
@@Tube-ns4nn አው ካገረውስጥ ያሉትን
ውርጌሳ ውስጤ ናት ሀገሬ
ውይ ሀገሬ ሊብሶየ
አገሬ ውርጌሳ
አይትዝታ እደት እደናፈቀኝውርጌሳላይየኛሰፈር
እዘዋራው
ወይኔ
ሀገሬን ስላሳየከኝ በጣም አመሰግናለሁ ወንድምየ
እናመሠግናል ሀገሬንስላየሁት ደስብከሎኛል
Thank you dear for the video. I love it most- my birth place Wourgessa. What you miss is the cover music had to be oroginal Wollo music.........we are not poor for music...........and modern music as cover video is really unncessary and unwanted......make it hot wollo Zefen,,,,,,,,,,,
ቀጣይ ውርጌሣ ማክሠኖ ገበያ ብታሥጎበኜን ደም ይለኝ ነበር
እኔም እያልኩ ነበር ውርጌሳ ገበያን ቢያሳየን እኔማ ባጃጆቹም ናፍቀውኛል
mashalla wondim enamesegnalen hageri wurgisan slssayehen jezak allla keyir wudddddd
ዉይ ዉርጌሳዬ ናፈቅሽኝ እናመሰግናለን በርቱ
Mashalla tebarekerhman kersaw 🤙🤙🤙 degmo arngadew yamral
እናመሰግናለን ወንድማችን
ሀገሬዋ ያኢላሂ ትዝታ
ውድ ያሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ኑ እስኪ በቅንነት ደምሩኝ
እናመሰግናለን
ሲያምር አረንጓዴ ምድር💚💛❤😍😍😍
ጀዛከላህ ኸይር ወንዲም ውርጌሳ በጣምነበር የናፈቀኝ
Yes
ውርጌሳየ ሀገሬ እንደት እንደናፈቀችኝ
😭😭💔💔💔ሀገሬ መሀላባየ መቸ ነው ሰላምሽ እሚመለሰው ያርብ ሰላምሽ ናፈቀኝ
ኢሻአላህ አንድ ቀን እንመለስበታል ሀገሬ ማሀላባዋ ስላምሽን ያብዛልሽ
ሀገሬ ጊራና ውርጌሳወች የት ናችሁ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውርጌሳን ያላሁ እስኪ እንያችሁ
ወላሂ ምንእደምልህ አላቅም አላህእድሜ ከጤናጋ አብዝቶይስጥህ ወድሜዋ ባለፈው መሀልአባንእድታሳየንጠይቄህነበር አሁን ስላሳየህኝ ምስጋናየ የላቀነው ኢንሻአላህከ6 ወርበሀላ ልመጣባትነው ኡፍፍፍፍእደትንፍፍቅእዳለኝ እኮንሰወቹ ሳርቅጠሉናፍቆኛል።
የፍቅር ሀገር ሊብሶ
ተባርክ ወድሜ አገሬን አሳየከኝ 5 አመቴ ነበር ከመጣሁ ንፍቅ ብላኝ ነበር በተለይ ማስከኞ ገባየን ብታሳዩን ጥሩነበር
ዉይ እደኔ ነሽ
ዉይ ያረቢ መቸ ነዉ አጠሪ ኢቶን እደሁም የትዉልድ መደሬን ዉረጌሳን የምረግጣት የአላህ አተዉ ኤረዳኝ
ማሻአላህ ሀገሬ መሀል አባ በጣም እናመሰግናል ከሰፈሬም በላይ ቪደወው ላይ አባቴን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ትንሽ ባታፈጥኑት
Mashaalah congra!
እኔምመሀላባነኝ።የትአከባቢነሽ
እናቴሀግሪስላምሽይብዛልኝ
ጀዛከላህ ይልመድብህ
እናመሰግናለንወድማችን. ሀገሬመሀል. አባን. ስላሳየሀኝ. በስደት አለምላይ. ሁሉ. ሰፕራይዝስላርከን. ሽኩርን ወድማችን
ምንም አደል እንኳን ደስ አለሽ
ማሻአላህ መሀል አቦችን በኮመት አገኜሀችሁ
@@lehulumgizaalew9391 እኔምመሀላባነኝ።
@@ጀሚላየነጃህተማሪጀሚላየነ ማሻአላህ ያገሬ ልጂ
@@ጀሚላየነጃህተማሪጀሚላየነ የትአካባቢ
نعم
አይይይ ውርጌሳ እደት እደናፈቀችኝ
ውይይ፡ትዝታየ፡በርቱ
ደስ
ይላል ውይ ትዝታ
ወይ ወድምዬ እናመሠግናለን አባገትየ ቱዩብ
እናመሠግናል ውብ እኮ ነው አገራችን
ጎሎ ወንዝ ትዝታ 😍😍😍😍😍
ልብስ ያጠብንበት
እድሜናጤናይስጥህ።ወደመሀላባም።ብቅበል
አተ የሊብሶ ልጅ የፀይም ሸበላ አይኔ ካተ በቀር አላይ አለ ሌላ ሊብሶወች ቆጆ ናችሑ
ማሻአላህ😍😍😍👍👍👍👍👍👍
ወድም አላህ ያቆይህ እናመሠግናል ሀገሪ በጣምነዉ የናፈቀኝ ስይዉ አለቀስኩ
Ayzosh
እረ ውርጌሳ የቆንጆ ሀገር ነች
የሀገሬ ልጅ ደምረኝ
እናመሰግናል ብሮ
ዋው ሲምር እስኪ ጊራናን አሳይኝ ወዲም ጊራና ገባይ ልሂዴው አግዲም የምይዘው ባጣ ግዲ ተሸክሜ
We We ጊራናም አለ በዚያው ፈልጉት
ማሻ አላህ ወብ ሀገሬ የማሀል አብባ ልጅ ነኝ ግን ቤቴን ሳላየው አለቀ ቪድዮው ለቀጣዩ መንደሮቹን በታችም በላይም ያሉትን በደንብ ቀርፃችሁ አሳዩን እኛ ለላይክ አለን
እኔም።ፍጥጥ።ብየ።አለቀ።የመሀላባልጅነኝ
@@ጀሚላየነጃህተማሪጀሚላየነ ጀሚላ ማን ያባት ስም ብዙ ጀሚላወች ስላሉ የትኛዋ ሆነሽ ነው ስምሽ ተቀይሮ ካልሆነ
ማሻአላህ በጣም ያምራል
ለስለስ ባለ ክላሲካል ቢሆን በተለይ እደት እደሚያምር ያሶ እናመሰግናለን መርሳን በድጋሜ ወጣ ብላችሁ አሳዩን ቡሆሮን ቀርጨምን ሲሪንቃንም ጭምር
እናመሰግናለንበጣም በርቱ
thank you ❤
የአላህ ውርጌሳ 6 ወሬ ከተለየሁሽ ውብቱ ሀገሬ
ዋው ሲያምር
መሀል አባየ ሀገሪዋ አይይይይይ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እድህ ዛፉም ቅጠሉም ይናፍቃል በጣም ገባድ ነው ምን አለ እደስራ ናፍቆትም እረፍት ቢኖረው ኦፍፍፍፍፍ ያአላህ
ዉቢቷዉርጌሳ❤❤❤❤❤❤
Highschool akababi ena kuas medan mnamn bro please sladekubet mayet felge nw ahun bzu amet slehonegn
መሀላቦይ የት ናችሁ ዉሀዉ የናፈቃችሁ ዱቅ በሉ እንያችሁ እኔ ያየሁት ባቦችንን ነዉ አይ አሁንማ ተቀይራለች
እኔ አለሁልሽ
ውይይይይ እደትእደናፍቀኝነበርሰፈሬ
አይይትዝታ
አቤት የትአካባቢነሽ
ሰፈሬን ስላሳየሀኝ አመሠግናለሁ
Wurgissayewa❤❤❤❤❤❤❤
💐💐💐💐💐 ንፍቅ ሀገሬ ብያለሁ
እኔየመርሳልጂነኝግንመሀልአምባየትምርትቤትጓደኛአለችኝስለዚህመሀልእንባንእወዳታለሁ
ወይኔ ሊብሶ እህህህህህ ሀገሬ
አይዞን እንሄዳለን ሊብሶ ላይ
አይ ዞን እንሄድባቴለን ሊብሶአችን
@@rahmabntseid9204 ኢንሻ አላህ ያረብ