🔴ጠር 21 ውርጌሳ ድምቅ ብላ ዋለች ታይቶ የማይጠገብ ትዝታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 68

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 10 месяцев назад +10

    አሁንስ አታስጠላኝ አተ ሙስሊም አይደለህ የክሀድ በአል ይዘህ የምትመጣው አላህ ፍራ እባክህ

    • @nafisaahmed5286
      @nafisaahmed5286 10 месяцев назад

      ህ ምንድነዉ እሄደሞ ሰርግ እዳልል ሙሽራም የለም

  • @ikirahabitamu
    @ikirahabitamu 10 месяцев назад +4

    ሰላም ሰላም ሰይዶ እዴት ነህ ጀግና በርታ የሰው ወሬ አትስማ ወጣ ያሉ ነገሮችን አትስራ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደረሳለህ ሰዎች ስወድቅ ብቻ ነው የማይቀኑት

    • @mssjahara8332
      @mssjahara8332 10 месяцев назад

      ሳህወላሂ

    • @aminataminat766
      @aminataminat766 10 месяцев назад

      ኧረ ኡኡኡ የናቴን ወድም አየሁት እሴት መሀል ምን ይሰራል እስኩሳ ሲል ሸልምልኝ ስለኔ የምር ስላየሁት ደስ ብሎኛል አቤት የሡ ነገር ጨዋታ ሲወድ ሴትጋር አስክሳ ይላል

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 10 месяцев назад +4

    ሲመክሩህ የስደቡህ ሰለሚመሰልህ ዝምታን መርጠናል

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 9 месяцев назад

    አላህን ፍራ ሰይድ አሁን ላይ ሁላችንም ስደት ብዙ አስተምሮናል ሀራም አለይክ ዱሮ ለታ እኛም አብረን እንዞር ነበረ ግን ይቅር የበለን ባለማወቅ እስከሆነ ድረስ ማክበር አይቻልም አንደየ ያአህለል ሱና መስጅ አሰሩ ትላለህ ነገ ሌላ ትለቃለህ ጥሩ አይደለም ቻናሉ እደግ ታለው ያድጋል ኸይር ነገር ልቀቅ ሁሌም🎉

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 10 месяцев назад +3

    አንደኛ ኮማች ነኝ በቅንነት👍👍

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407 9 месяцев назад

    ሰላም ውድ የአገሪ ልጆች ፈቅርን አድነትን ለሁላችን ያድለን ጎበዝ እናስተውል እባካቹህ አዳዴ ያደግንበትን አንርሳ ቤተሰቦቻችን በሰርግም በተለያዩ ድግሶችም አብረው ነው የሚያሳልፉት ክርስትያን ሙሲልም ሳይበባሉ እሰካሁን ድረስ እኛ ገና ስደት መጣን ብለን ወይም የማይረባ ፖለቲካ ይዘን ለምድነው ይህን ለቀቅሽ ለቀክ እምንበባለው ሙስሊምና ክርስቲያኖችም እንለያይ ብላቹህ እምታስቡ ሰበር ይሰጣቹህ ለሁላቹህም ሰይድ በለቀቀው የቄሶች ውረባ ብዙወችን እህቶች አስቆጥቷል ግን ምኑ እዳስቀየማቹህ አላቅ ማየት ማስረጃ ይሆናል ክርስቲያኖች ብቻ ሳይሆኑ ሙስሊሞችም ነበሩ ከጭፈራው ላይ ያማለት አሁንም ቤተሰቦቻችን አብረው ደስታን በመጋራት ተከባብረው ነው እያሳለፉት ያለው ግን አዳድ ሰገጤ የሆናቹህ ልብ ግዙ እባካቹህ የድሮ ባህላችን እሰከሁን ድረስ በሰቦች እጂግ ተወዳጂነት አላቸው አስተውሉ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 9 месяцев назад

    😢ወየሁ ዉርጌሳ አንድ ሰዉ የማቀዉ የለም ሁሉም አዲስ ናቼዉ ለነገሩ እኔ ከዉርጌሳ ከወጣዉ 13 አመት ሆነኝ የማቃቸዉ ሁሉም የሉም ግን አንድ ቦታ ብቻ እየቀረፅክ አትልቀቅ ማለቴ ዘወር ዘወር በለሕ ቀርፅ አገራቺን ናፍቆናል እንየዉ😢😢😢😢

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 10 месяцев назад +1

    ዉርጌሳ ከመቼ ጀምሮ ነዉ እንደዚህ የሚከበረዉ የማስታዉሰዉ ጥር 12ዉጫሌና ጎንፎ ጨፌወች ነበሩ ሆላሌ የሚሉት ከተወለድኩ ጀምሮ እስከ18አመት ዉርጌሳ ሆላሌ አይቼ አላቅም

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadiiiNurye
    @SeadiiiNurye 10 месяцев назад

    ሁሉም ከአበት የወረዱናቸው ያስታውቃሉ የውርጌሳ ተወላጆች አደሉም😊

  • @kediAragaw-en8fs
    @kediAragaw-en8fs 10 месяцев назад

    የት ነው

  • @Omusalwa326
    @Omusalwa326 10 месяцев назад

    መሸአላ ወርጌሣ ችግሩ ሁሉም መጤነው የወርጌሣ ተወላጅ ሁሉም ሥደትላይነው ደገኛና ቆለኛ ነው ያለው የወረራሯት 😅ሠይድም መጤነህ

    • @seidTube854
      @seidTube854  10 месяцев назад

      አወ ቱ አሳፋሪ

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we 10 месяцев назад

      ኧረ እነዚህ ዉርጌሶችን አልመሰሉኝም ከየት አመጣቸዉ

  • @MYLOVE-v4g3q
    @MYLOVE-v4g3q 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልኝ

  • @gdgs8276
    @gdgs8276 10 месяцев назад

    አይ ትዝታ ብቻ 🥺🥺🥺❤❤❤❤

  • @HanaHana-gi2mz
    @HanaHana-gi2mz 10 месяцев назад

    ትዝታ ❤❤❤❤

    • @HanaHana-gi2mz
      @HanaHana-gi2mz 10 месяцев назад

      እናመሰ ግናል ሰኢዳው❤❤

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 10 месяцев назад +1

    ምን ቤት ነህ

    • @seidTube854
      @seidTube854  10 месяцев назад

      ሳር ቤት

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 10 месяцев назад +1

      ​​@@seidTube854 ሙስሊም አይደለህ ስለነሱ ምን ካልሆኩ ነው የምትለው እኔ በቅርብ ነው ከብስክራይብ ያደረኩህ ሙስሊም ወንድሜ ነህ ብየ ሙስሊም ሆነህ የክሀድያን አሽቃባጭ ከሆክ ስብስክራቤን አነሳለሁ

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k 10 месяцев назад

    አይይትዝታ❤❤❤❤❤

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 10 месяцев назад

    ምናቸዉም ዉርጌሶችን አይመስል የት ሀገር ነዉ

  • @fatumasirag7676
    @fatumasirag7676 10 месяцев назад +1

    እረ ሰይድ አትጃጃል ወላሂ አኩዚቢላ

  • @TigistGetahun-q2m
    @TigistGetahun-q2m 10 месяцев назад

    Wolwowow wowowow ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ
    @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ 10 месяцев назад

    አይይ ትዝታ😢😢

  • @Hiwot334
    @Hiwot334 10 месяцев назад

    ምንን አስመልክቶነዉ ጭፈራዉ

  • @Saadah-cs6je
    @Saadah-cs6je 10 месяцев назад

    አሏህን ፍራ ጭራ ከካፊሮች ጋር

  • @እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ
    @እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @REHAM.1r
    @REHAM.1r 10 месяцев назад

    ሰርግ ነው እንዴ?

  • @mssjahara8332
    @mssjahara8332 10 месяцев назад

    ደስእማይልወሬሰምቸነው ያለዛ ቁጥርህንላክልኚ እማ ልደውለልህወድሜ ወላሂ በጣምደግጨነው 😢😢😢😢😢

    • @seidTube854
      @seidTube854  10 месяцев назад

      ምንም አልሆነም

    • @mssjahara8332
      @mssjahara8332 10 месяцев назад

      @@seidTube854 ወላሂበል እኔስወላሂጪቀትሞ እነሡጋር ወድሞቸአሉ ስልካቸውአይሰራም

  • @gdgs8276
    @gdgs8276 10 месяцев назад

    ሠያዉ ቀጣይ ካለ እሥኪ የሆነ ሠዉ እፈለኩ ነዉ ቀጣይ ከለህ🥰🥰🥰

  • @aynalemabera6721
    @aynalemabera6721 10 месяцев назад

    wurgsaya salmshe yemlsa enmsgnale wodmachen

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
    @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም 10 месяцев назад

    ውርጌሳኮ ብዙው ዴገኛ ስለሆነ ክርስቲን ይበዛል

    • @Maqdas-n7k
      @Maqdas-n7k 10 месяцев назад

      እግዚያብሔር ስለመራቸው ነው በደገኝነት አይደለም ተዋህዶ እምነተ ለዘላለም ትኑር

  • @yfufufgsgdhd479
    @yfufufgsgdhd479 10 месяцев назад

    ይድፋህ

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v 10 месяцев назад

    የምን በአል ነዉ 😊 ጥምቀት አልፍል አ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 10 месяцев назад

    ትዝታደሥሢሉ፡ልጂነቴንአሥታወሣችሁኝ

  • @BrkahTargen
    @BrkahTargen 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Lulu-55555
    @Lulu-55555 10 месяцев назад

    አትሻብኝ

  • @mssjahara8332
    @mssjahara8332 10 месяцев назад

    ስማ ባአላህ ምሬወዳጁ ደህናነውይ መልስል

    • @seidTube854
      @seidTube854  10 месяцев назад

      አወ

    • @mssjahara8332
      @mssjahara8332 10 месяцев назад

      @@seidTube854 አይ ደሞአተ ለምኑኚ አትበልወላሂበለኚ

  • @MohamedSss-xv4ow
    @MohamedSss-xv4ow 10 месяцев назад

    ጁማ አየሰገዳችሁ ነው ማሻ አላህ ክክክክ

    • @ሁለገብቲውብ
      @ሁለገብቲውብ 10 месяцев назад +1

      Kkkkk

    • @ሁለገብቲውብ
      @ሁለገብቲውብ 10 месяцев назад

      አመት ያሥቃል

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih 10 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we 10 месяцев назад

      ሀሀሀሀ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 10 месяцев назад

      ኧረ ተይጅ አኡዙቡላ ወደመስጅዱ ስለማይሃድ የዛ አይነቱን አያቀርብም ብሎ ብሎ የማይመለከተውን የክርስቲያን በአል ይዞ መጣ ጅል ሲመክሩት የቀኑበት የሚሉ መስለዋል አሉ ተው ቢሉህ ባሰብህ ከዚህ ቡሀላ አንሰብስክሪይብ አድርጌለሁ አንተን እያየሁ ከምናደድ

  • @امبنوتي-ذ5د
    @امبنوتي-ذ5د 9 месяцев назад

    አይ አለማወቅህ
    እውነት ለመናገር ባዶ ነህ ስመ ሙስሊም
    የከሀድ በአል ማዳመቅ ጀመርክ

  • @ኩንፈየኩን-ዀ8ወ
    @ኩንፈየኩን-ዀ8ወ 10 месяцев назад

    ሠርግነዉ ምድን አልገባኝም🤔

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 10 месяцев назад +1

      የክርሥትያኖቹ አመትባል ነዉ እሡ ምንሊያረግ እደሄደ አላህይወቅ

  • @BrkahTargen
    @BrkahTargen 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @Tube-jv5jj
    @Tube-jv5jj 10 месяцев назад

    አኡዙ ቢላህ አተ የኪርስታን በአል ምንልሰራሂድክ ለምንስ ፖሰትክ አላህን ፍራ

    • @seidTube854
      @seidTube854  10 месяцев назад

      ለክርስቲያን ቤተሰቦቸ ደስታ

    • @Tube-jv5jj
      @Tube-jv5jj 10 месяцев назад

      @@seidTube854 ሰውን ለማስደሰት ብሎ አላህን ማስቀየም አይቻልም ኪርስቲያን ቤተሰቦችህ በሌላ አላህን በያያስቀም ነገር ማስደሰት ትችላለህ

    • @seidTube854
      @seidTube854  10 месяцев назад

      @@Tube-jv5jj እሽ

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 10 месяцев назад

      ​@@seidTube854 ለክርስቲያኖች በአል ሄደህ አብረሀቸው ካከበር በአላህ አጋርተካል ከእስልምና ትወጣለህ ሰውን ለማስደሳት የፍጠረህን ጌታ ማስቆጣት ነውደ የሚሻልህ አንተ አላህን አምፀክ ሰው እንድወድህ ስትጋጋጥ አላህ በሰወችም ዘዳ በአላህም ዘዳ እንድትጠላ ያደርግሀል ምነው ቦርጩ ማሰቢያህን ደፍነውደ

    • @jemilahussen3016
      @jemilahussen3016 10 месяцев назад

      ጥፍር ቆረጣ ነውዴ

  • @REHAM.1r
    @REHAM.1r 10 месяцев назад

    አልገባኚም

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 10 месяцев назад

    አሁን ከዚህ ምን ልትሰራ ነው አንተ ሙስሊም አይደለህ ኧረ ኢተቂላህ ምን ጉድ ነህ በፊት ባለመወቅነው