በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ከረሜላ በጣም ቀላል በሦስት ግብዓት ብቻ ከኬሚካል ነፃ|| Home made Caramel || Habesha gebeta ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ከረሜላ በጣም ቀላል በሦስት ግብዓት ብቻ ጣፋጭና ምንም ኬሚካል ያልተጨመረበት ለስጦታ እንዲሁም ኪስ የማይጎዳ ነው
    1የቡና ሲኒ ስኳር
    ግማሽ የቡና ሲኒ የፍርኖ ዱቄት
    እሩብ የቡና ሲኒ የወይራ ዘይት
    በጣም ቆንጆ ነው ሞክሩት አመሰግናለሁ

Комментарии • 35

  • @fatum807
    @fatum807 9 месяцев назад

    እናመሠግናለን

  • @mekdesiticha423
    @mekdesiticha423 4 месяца назад

    ተባሪኪ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 8 дней назад

    በጣም ነው የምኖድሽ እናመሰግነው።

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ሐበሻዬ ዋውውውው በጣም ጎበዝ በቤት ውስጥ በሚገኙ ግባአቶች ሰርተን መጠቀም እንችላላል እናመሰግናለን ሼርርር❤❤❤❤❤

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 Год назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii koo heduu Namaati tolaa dhugaa nyataa Garidhaa wawo

  • @hikma5
    @hikma5 Год назад +1

    ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад +1

    ሰላም ሐበሻዬ የኔ ምርጥ ዛሬደሞ የከለሚላ አሰራር ይዘሽልን መጣሽ በጣም ልዩነወ❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    ሃበሻዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛ የኔ መልካም እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ የከረሜላ አሰራር ነዉ የፈጠራ ስራሽ እጅግ አደንቃለዉ በዉነት በቤት ዉስጥ በሚገኙ ግባእቶች ስርተን እንድንጠቀም ሸር ስላረግሽልን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ሸር 👍👌❤🙏

  • @halimayoutube
    @halimayoutube Год назад

    ሠላም ሠላምን ሠላምሽይብዛ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ከረሜላና እናመሰግናለን የኔ ባለሞያን

  • @umuhafiza
    @umuhafiza Год назад

    ሠላም ሠላም እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የኔ በለሙያ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በረቺ ሠላም ለሀገራችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያረገልን በቅረቡ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Год назад

    ጎበዝ እንደዚህ እቤት ውስጥ መስራት አየተቻለ የምን መግዛት ነው። እናመሰግናለን ይህንን ቆንጆ ነገር ሼር ስላደረግሽን።

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Год назад

    ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ማሻአላ ብያለሁ እጅሽ ይባረክ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እውነት ለመናገር ባለሞያ ነሽ በዚሁ ቀጥይ እናመሠግናለን

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Год назад

    ሀበሻዬ በጣም ቀለል ያለእና የሚያምር ከረሜላ ሰርተሻል እናመሰግናለን ላይክ ሼርርርር🙏👍❤️❤️

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Год назад

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ያሳየሽን ነገር በጣም ምርጥ አሳብ ነው እንሞክርዋለን ከፈጣሪ ጋር እጂሽ ይባርክ ባለሙያ ነሽ❤አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እህህ በውነቱ ተሳቀቅን 😢😢

  • @user-jc8ks7go9v
    @user-jc8ks7go9v Год назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የኔ መልካም እንኳንደና መጣሽልን ዋው በጣም ምርጥና ቀለል ያለ የከረሜላ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ የሰላም አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @yenetube7088
    @yenetube7088 Год назад

    ስላም ሀበሽዬ ምርጥ አድርገሽ ስርተሽዋል ክምር ያምራል ቀጣይ እስከምትመጭ ስላም ቆይ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ እኛም በጣም ደህናነን እንኩዋን ሰላም አገኘሁሽ በቤት ውስጥ በጣም ቆንጆ ከረሜላ ነው የሰራሽው በቀላል ቤታችን. መስራት እንድንችል ለስርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን❤❤👍🙏

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 4 месяца назад

    waw10q

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት በርች እናመሰግናለን እህታችን 🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘👌👌👌

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 Год назад

    Konjo newe berase yemesera hulume nagere true newe good job 👍

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад

    Wow Like Share Good Vides ሰለም ለለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን በሰለም መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ምርጥ አሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክ ፈጠር ይብቅሽ በርችልኝ WowLikeShareGoodVidesሰለምለለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንበሰለምመጠሽልኝዋዉበእዉነትምርጥአሰራርነዉእጂሽይበረክፈጠርይብቅሽበርችልኝ

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 Год назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti tolaa nyataa gariidhaa

  • @Azeb1
    @Azeb1 Год назад

    selam enekan dena mexash des ymil
    arif aserar new lhgerachin selam fikir andenet metsaseb yadelen fetari🌹🌺🌺🌹💞💞

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 Год назад

    ጎበዝ ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው🥰

  • @ayyuuyoutube..7606
    @ayyuuyoutube..7606 Год назад

    akkami jirituu jiraa jirituu matii nama kana www bayee barumisaa bayee garii dhaa jabadhuu 🎉

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Год назад

    እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ውድድ ❤❤❤ወጪ ከመግዛት ጥሩ ነው በኛ ጊዜ ዱቤ ከረሚላ የሚባል ነበር እሱን አስታወሰን

  • @shferawgebreyos3351
    @shferawgebreyos3351 Год назад

    ቆንጆ ነው ለገበያ ማቅረብ ይቻል ይሆን

    • @habeshagebeta6414
      @habeshagebeta6414  Год назад

      ይቻላል ምንም ጥርጥር የለውም

    • @shferawgebreyos3351
      @shferawgebreyos3351 Год назад

      ok የሰራሽያቸው የተለያዩ አይነቶች የከረሜላ ምርት አሰራር ሊንክና የግብአቶቱ መገኛ ኮመንት እንድታርግልኝ እጠይቅሻለው

    • @habeshagebeta6414
      @habeshagebeta6414  Год назад

      ​@@shferawgebreyos3351ruclips.net/video/1Up_RLWMMKI/видео.html&si=d_QdnbtAtot97-bu

  • @hanatsfa1226
    @hanatsfa1226 6 месяцев назад +1

    ከረሜላ. ከኬሚካል ነፃ የሆነ ለጤና ተስማሚ የሚሆን ለልጆች አመሰግናለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ ሲመሽ ብቅበይ

  • @SelamASHENAFI-m5g
    @SelamASHENAFI-m5g Месяц назад

    ግዴታ የወይራ ዘይት መሆን አለበት

    • @habeshagebeta6414
      @habeshagebeta6414  Месяц назад

      ግዴታ አደለም ግን ፈሳሽ ዘይት ይሁን

  • @amaresisay5887
    @amaresisay5887 7 месяцев назад

    ሌላ ዘይት ቢሆንስ