ኑ ያገራችሁ ዝናብ የናፈቃችሁ የልጅነት ዘፈን ተጋበዙልኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 34

  • @urjitube414
    @urjitube414 8 месяцев назад

    Akkami jirtaa baga nagaha dhufte qalii tiyya jabadhuu itti fufii halumaa kanaa jabadhuu 🎉🎉🎉🎉

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
    @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ 8 месяцев назад

    ሠላምሠላምጤናይስጥልኝውድበርች
    ❤❤❤ዋዉዴስይላል

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 7 месяцев назад

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ትዝታችን አስታወሽን ሁለየም ተደሠች
    በቀጠይ በሌላ በደወ አሰጠብቅሻለን ውድ ያገሬ ሌጅቼ በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንም አሏህ ሠላም ያድርግልን

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym 8 месяцев назад

    Bereche wed arefe qeyete neberenye berechee meree www dese selee❤❤❤

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 8 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላአሂ ወበረካአትሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሸአላህ ደስ ሲል ጠቆር ብሎ አየሩ ዝናብ አሎድም ግን አንድ አንደ ጥሩ ነዉ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 8 месяцев назад

    ሠላም እህቴ እንኳንመጣሽ ማሻአላህ ዴሥይላልበግጥምሽም ዘናነው ያዴረግሽን ዝናቡም በጣም ነው ዴሥ የሚለው በርች

  • @AminatAbdu-fd7vp
    @AminatAbdu-fd7vp 8 месяцев назад

    Assalamu Alaikum Wa Rahmatullahi Wa barakatuhu Mashallah tabarakallah good Guru

  • @astubtube
    @astubtube 8 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም ደስ የሚል ዝናብ ነው ሀገራችን አሳታወሰኝ ❤❤

  • @meronfery8390
    @meronfery8390 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ይሆን የኢትዮጵያ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ የሀገሬሽን ዘፈን ዝናብም እንግዲህ የዘነበ ነው የሀገሬሽን ዘፈን የዘፈን ወደ ሀገሪቱ ደስ ይላል

  • @Sofiyyoutube-dd3sb
    @Sofiyyoutube-dd3sb 7 месяцев назад

    Aselam aleykum werahmetulahi weberkathu ahlen wide enkuwan selam metash wide gubez berchi🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-xi1qv
    @Tube-xi1qv 7 месяцев назад

    Wawo batame yamerale gate naw ❤❤❤❤❤

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 8 месяцев назад

    ስላም ለዝህ ቤት የሀገር ቤት ትዝታ አረ ስቱ በጣም ቆጆ ሀሪፍ አስተዳደግ ነበር ብቻ ይመስገን

  • @yisalemadimasu8175
    @yisalemadimasu8175 8 месяцев назад

    ዋውው ዛሬ ይለያል እዳይወስድሽ ጎርፍእ ሀገሬ ነው ይዝ የሚለኝ ይህን ባየሁ ሳአት ሰላም ለሀገራችን❤❤

  • @zharaessa1248
    @zharaessa1248 8 месяцев назад

    ሰላምሺ ይብዛልኝ ቤቲየ እንኳን ደህና መጣሺ የኔ መልካም ማሻአላህ ልክ የሀገራችን ነዉ የሚመስለዉ አካባቢዉ ራሱ አላህ ለሰዉልጆች የሚስማማ የሆነ ዝናብን ያዝንብልን ስላሳየሺን እናመሰግናለን ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልን በቀጣይ በአድስ ቢድወ እጠብቅሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 8 месяцев назад

    Selam selam betye selam byalehu wud ehtoche ❤🎉 ❤🎉🎉 wuy be Allah siamr ❤❤❤❤❤

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ትዝታ ቀሠቀሽ ቤቲዬ 😮😮ዴሞ የቦረና ልጂ አትመስሊኝም ነበር. ዘፈንሽ 😢😢😢አይይይ አረም እያረም የምነዝፈነው ነገርስ ብቻ አላህ ሰላመን ያምጣልን

    • @HAWAYIMAMABEGAZ
      @HAWAYIMAMABEGAZ  8 месяцев назад +1

      በጣም እዘፈን ነበር ወንፈል አም ስንሄድ ውደዋ

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 8 месяцев назад

    ሰላምሺ ይብዛ ውድ ጋደኛየ ቤትየ ዋውው ያምራል ያገራችን ዝናብ ይመስላል ባማረው ድምፅሺ ዘፈሺልን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 8 месяцев назад

    ሰላም ቤት ሰላምሽ ይብዘ በሌሽበት እንኳን መጠሽ በምያምር አሮንጋዴወች መሻአላህ በጣም ደስ ይላል በቀጠይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሸሌን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን። ቤትየ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ። ዋው በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር ደስ የሚል አየር ያለው ናፍቆናል የሀገራችን። ዝናብማ😊ስላም ያርግልንና ለሀገራችን ይብቃን❤❤❤

  • @Mamalegabo
    @Mamalegabo 8 месяцев назад

    ሠላም ጤና ይስጠልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ሠላም ለሀገራችኝ ለህዝቦቿ ሰላሙን ያምጣልን ጥ ደሥ የሚል ቦታ ነዉ እናመሠግናለን 💐💐💐👍👍በርች ጠንክሪሪሪሪ👍👍🇪🇹❤

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ መሻኡላ ዛፎችም ዝናብም ዘፈኑም አሪህ ነው በወጣይ በሌላ ሚዶው እንጠብቃለን እሰተዛው ሰላም እንሰብትት❤❤❤🎉🎉

  • @FafiTubef
    @FafiTubef 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ቤታየ እንኮን ሰላም መጣሽ ውይ ደስ ሲል ኢትዩ ያለሁ ነው እሚመስለው❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን የኔ ቆንጆ በጣም ደሥሥሥ ይላል ሀገራችንን ነው እሚመሰለው ዝናቡ ሲዘንብ አዎ ብዙ ቦታ ያበላሸባቸው እያየን ነው ሰብር ይሰጣቸው የምር

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 8 месяцев назад

    ወይኔ ትዝታ ቀሠቀሽ ቤቲዬ ዴሞ የቦረና ልጂ አትመስሊኝም ነበር የወንዜ ልጂ ነሽ ❤. ዘፈንሽ 😢😢😢አይይይ አረም እያረም የምነዝፈነው ነገርስ ብቻ አላህ ሰላመን ያምጣልን

  • @mamanewus7381
    @mamanewus7381 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ቤቲየ እውነት መዝነቡ ደስ ይል ነበር ታዲያ ምን ዋጋ አለው የዚህ አገር ዝናብ ለሰራተኛ እዳነው ላረቦቹ ደሞ ፌስታቸው ነው አገራችን ቢሆን ስንቱን ባበቀለው ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች ሰላም ፍቅር አንድነት ለናት ሀገራችን ይሁን

  • @BzeBiresa-ui6fv
    @BzeBiresa-ui6fv 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገና እንኳን ደህናመጣሽ
    አገሬን አስታወሽኝ እግዚአብሔር ን አይ አገሬ
    ኩፍሽን አያሰማን እጣልይ ዱአእናድርግ🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @zehara5
    @zehara5 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ቤቲዬ ሰላም ውድ ና የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹሁ ይብዛ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ዋውውውው ማሻአላህ ደስ ሲል በርችልኝ❤❤❤

  • @Hritg2119
    @Hritg2119 8 месяцев назад

    Selam selam sister 😮 dess sil ❤

  • @fadelayoutube5411
    @fadelayoutube5411 7 месяцев назад

    ሰሊሚለሀገሪቸነአገሪቸነሠሊመነየኝበዛአሊነአገሪቸነሠሒመነይበዛከሊነአቸሚበዛዛሸአገአገሪቸነሠሊመሐነነሸበዜከአ❤❤❤❤

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 8 месяцев назад

    Selam selam encan selam metashe bitiye harif koyta neberi berchi ewunet bezihin seat ager bihon sintun babekelewu yezih agerma yeserategna edanewu

  • @omsifantube7867
    @omsifantube7867 7 месяцев назад

    ሠላም ሠላም ውድና የተከበራቹሁ ውድ ኢትዮጵያ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ እንድሁም በሰደት ያላቹሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ምኞታችንን አሳክቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እላለሁ

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 8 месяцев назад

    ሰላም ሰላም🎉🎉🎉🎉

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube
    @እሙሀሙዲሁለገብYouTube 8 месяцев назад

    ሰላም እንኳን ስላም መጣሽ አንድ ግዜ መን ሆነ መሠለሸ የህታ ልጅ ሰረግ ነበር ከሠጡህ ወደ ቤት ኩልል ብሎ ወደቤት ይገባና ፈጅር ሰርግ ጨረሰ ሰንመጣ አንድ ቤት የለም ሁሉም ባህር ሆኖ ነዉ ያገኘነው ከባድ ነዉ ዜናብ እቤት ከገባ