EMS Eletawi ተስፋችን ምንድን ነው የሕዝቡስ እጣፈንታ? Sat 28 Dec 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 91

  • @beyeneetamagn6252
    @beyeneetamagn6252 18 дней назад +2

    Thank you Mr. Ashenfi 👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seait840
    @seait840 18 дней назад +5

    ተስችሁ ጎጠኝነትን ባንዳነትን መተውና ኢትዮጵያዊ መሆን ነዉ ወንድማገኝ ባንዳ ምንም ተስፋ የለውም
    ኢትዮጵያ መቼም ተሸንፋ አታውቅም 🙏🙏💪💪
    ድል ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏💪💪💪

  • @tewodrosyohannes-d6y
    @tewodrosyohannes-d6y 18 дней назад +4

    ምንም ተስፋ የለም ተስፋችን እግዚአብሄር ነው

  • @ahmdali7580
    @ahmdali7580 17 дней назад

    ወድም ልኡል ሀሳብህ ሁሉ ጠቃሚ አንጀት አርስ ነው ኑርልን ሀሳብ ማለት የሄ ነው ሌላው ጋሽ ተድላም ያሱት ሀሳብ ጠቃሚ ነው ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 18 дней назад +2

    እግዚአብሔር ብቻ ተስፋችን ነው።

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 18 дней назад

      ት ኝተህ: ለውጥ :አንመጣም: አናትህ:ላይ: ይፈ ርሳል::
      The world doesn’t know about Ethiopia problem, only Ethiopian are screaming among your self
      To get international recognition, have an organization that the international community talk to.
      FANO should cut of the Djibouti rail road, then FANO make international recognition by blocking the blood line of the
      Country. Then Oromoma Abyie has no option other than negotiation. The big question is Can FANO has this capability?
      ፋኖ: አቅም:አለው:ወይ to close the Djibouti Addis corridor??? ካለው: ይሄንን:ማድረግ: ግዴታ:ነው?????

  • @beyeneetamagn6252
    @beyeneetamagn6252 18 дней назад +1

    Ashenfi was perfect 100%%%% real Ethiopian 👏👏👏

  • @dimetrosdammena2668
    @dimetrosdammena2668 18 дней назад

    Thank you 🙏👍

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 18 дней назад +7

    ለኢትዮጵያ በአሁኑ ሰአት ብቸኛው ተስፋ ከአንባገነኑ ኮለኔል አብይ የሚገላግላትና እኩልነት ፍትህ ብሄራዊ አንድነት የሚያመጣ አማራ ፋኖ ስለሆነ አላህ አነሱን ለድል ያብቃ

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 18 дней назад +5

    እባካችሁ ኢ ኤም ኤሶች ሚዲያችሁን የህሊና ቢስ ካድሬዎች መናሀርያ አታድርጉት እባካችሁ ፋና ኢቲቪ ዋልታ ወ.ዘ.ተ እየገደሉ የሚቀልዱበት ሚድያ አላቸው ስለዚህ ብቸኛውን የጭቁኑን ህዝብ ድምፅ Ems ን አትስጧቸው እቢካችሁ!!!!!!

  • @Jakenic3510
    @Jakenic3510 17 дней назад

    ልኡል ሀገር ቤት እያለህ ዘበኛ ነበርክ እርግጠኛ ነኝ በዲቪ ነው የመጣሀው የምታነሳው ነገር ሁሉ ትምህርት ቤት ዘበኛን ያስታውሰኛል🤣🤣🤣

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    Thank you Wondemagegne for this great intterview. Bless you all

  • @asmara3973
    @asmara3973 18 дней назад +1

    ፋ ይህንን እራሀብ ችግር እያየ እድ መዋቅር ፍትህ የህዝብን መከራ እድ ቁም ማረግ አለበት

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 18 дней назад

    የመከላከያ ዋና አዛዡ የአማራን ብልፅግናን ሪሙቭ አድርገን በእኛ መተካት አለበት ማለታቸውን እናስታውደ።

  • @segededemissie4081
    @segededemissie4081 10 дней назад

    Tbarki! ❤yemnchlewn Endergebnis?

  • @segededemissie4081
    @segededemissie4081 10 дней назад

    Tekekle !!!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад +4

    You all do great Fanos. Keep it up. God bless you all empower you more.

  • @eskinderwoldu9886
    @eskinderwoldu9886 18 дней назад +1

    Ato tedla(a caller)always a positive mind and constructive ideas.

  • @segededemissie4081
    @segededemissie4081 10 дней назад

    Tekeke!!!!😮

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 18 дней назад +1

    በስም አብ ወገኖቸ አልቀዋል!!! የonline የገንዘብ ማሰባሰቢያ መንገድ ቢዘጋጅ!!!

  • @samuelwoldemilchael4834
    @samuelwoldemilchael4834 18 дней назад

    Emas❤

  • @AregChefa
    @AregChefa 18 дней назад

    Eseyyyyyyy

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 18 дней назад +2

    በትክክል መልሶላታል አጂግ አናመሰግናለን ኮለኔል አብይ አህመድ አጂግ ከባድ አነባገነን ስለሆነ ይወገዳል ይወገዳል

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 18 дней назад

    ሌላው ቀርቶ ... መከራከሪያ ሐሳብ ማቅረብ የማይችልበት ደረጃ ላይ እኮ ነው የተደረሰው :: ETVን ማን ያየዋል ?!

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 18 дней назад +2

    •• የእነ አቶ ልዑል " ይሄ መንግሥት የወደቀ መንግሥት ነው .. " የሚለው ለአፍ የቀለለ ንግግር እጅግ አዘናጊና ጎጂ ነው :: ለራስ የግል ስሜት ማርኪያ ካልሆነ በስተቀር ምንም ፋይዳ የለውም :: ይልቅስ የሚደረገውን አምርሮ ማድረጉ ብቻ ነው የሚያዋጣው !!

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 18 дней назад

      ይሄ የተላላኪ ወሬ ነው አለ እንዴ ናዚው እንይ እኮ እየሸና ነው እላይ ላይ። ይቀበራል በቅርብ አትጠራጠር ተላላኪ አሽከር አርፈህ የናዚውን የሽብር ጨርቅ ቀይር። ወሬኛ

  • @AregChefa
    @AregChefa 18 дней назад +1

    Ere bakih!!!

  • @addisabebe2976
    @addisabebe2976 18 дней назад

    Weye Helen,Gash Tedla and Leueal.

  • @andualemabuye143
    @andualemabuye143 18 дней назад

    ቤተሰብሽ ይበተንልሽና!

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 18 дней назад +3

    አወ ፋኖ ያሸንፋል

  • @AregChefa
    @AregChefa 18 дней назад

    Ermachihun awixuu yelem yelem!!!!

  • @zinawdessie9996
    @zinawdessie9996 18 дней назад +1

    አሸናፊ 😂

  • @asmara3973
    @asmara3973 18 дней назад +5

    እቺ ልክሥክሥ የኩድሚኑ ካድሪ የአማራ ህዝብ ከልጅቹ ከፋኖ ጉን ነው አቺ የአብይ ብቺላ አችን ብሉ ሄለን 😂😂የራሳ ሥም አይደለም 😂😂ጫልቱ ነው ሥማ

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 18 дней назад

    አኛ ላልንም የምን በቃን አኔለምሳሌ ደሴ ከተማነኝ

  • @bisratgirma6964
    @bisratgirma6964 18 дней назад

    አብይ down down down

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 18 дней назад

    አይ አሸናፊ ተብዬው ከእውቀት ነፃ በጣም ያሳፍራል

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 18 дней назад

    ‼️ አቶ ተድላ ... በተደጋጋሚ የሚሉት ነገር ምንም ውጤት የሌለውና የወቅቱን ሁኔታ ያልተገነዘበ ነው :: ድምፃችን ድምፃችን ድምፃችን እናሰማ የሚለው የተለመደ ንግግር ምንም ፋይዳ የሌለውና የዓለምን የፖለቲካ መሥፈርት ያልተረዳ ይመስላል::
    የፈለግኸውን ያህል እየተሰለፍክ ውለህ ብታድር ምንም የምታመጣው ነገር እንደሌለ መገንዘብ ያስፈልጋል :: ተሰልፈህ ከምትለው በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ ምን ዓይነት ሁኔታ እየተካሄደ እንደሆነ ከጥቃቅኑ ጀምሮ እስከ ግዙፉ ያውቁታል :: ምኑን ነው የምትነግሯቸው⁉️ ለማን ነው የምትነግሩት⁉️ ስንቴ ነው የምትጮኸው⁉️ መጮኽ ብቻ ነው መፍትሄው⁉️ ⁉️⁉️⁉️

  • @segededemissie4081
    @segededemissie4081 10 дней назад

    Hi sew debrjawe weyaniy New!!!! Batasgebwe melkam new!

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 18 дней назад

    አቶ አሸናፊ ፋኖ ዘገባ ሲሰጥ ለመንግስት ሲደወል ምላሽ ካለው ስልክ ሲደወልላቸው ምላሽ ካልሰጡ ምን ያድርጉ? ለተሳትፎ ነው የደወልከው።

  • @girmabediye6811
    @girmabediye6811 18 дней назад

    ዝጋበት

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 18 дней назад +2

    መከላከያ የህዝብ አይደለም

  • @Temesgen-x2t
    @Temesgen-x2t 18 дней назад +2

    ከዋሹ አይቀር እንዲህ ነው መዋሸት።

  • @zebotukulukon
    @zebotukulukon 18 дней назад +3

    የወረዳ ከተማኳ መያዝ ያቃታችሁ

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 17 дней назад

    ወንድማገኝ ገዱ ሲነካ ምን አስቆጣህ አስጨርሳት እንጂ ገዱ እኮ የወያኔ ተላላኪ የነበረ አሽከር እኮ ነው

  • @fasisass5378
    @fasisass5378 13 дней назад

    Yemanesh balager

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 18 дней назад +1

    በፍፁም ፋኖን ይዞ አያቅም

  • @AregChefa
    @AregChefa 18 дней назад

    Anteen meketatel enanten medegef mesloh kehone teshewidehal ante Kent?

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 18 дней назад

    Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 18 дней назад +2

    ፋኖ እየተበተነ ነው ያችው ሴት አናትሽ ይበተን በሏት::

  • @BeleteWubishet-p3r
    @BeleteWubishet-p3r 17 дней назад

    ke abiy ahemd degafywoch ga bzu kirekir atgbu ensu amro ymybal nger ylachwm

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 18 дней назад

    አቋርጠው

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 18 дней назад +1

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ ጋሽ ተድላ ለሓገሩ ቢአስብ ጥሩ ነበር የኢትዮጵያ ሙሁራን ተነሱ ተነሱ ነገ አገርህን ታጣለህ ጎበዝ።😮

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 18 дней назад

    አበበ ሙላት ነው ወይስ አብደላ አድሪስ ? ድምፁ የአበበ ይመስላል

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 18 дней назад

      ምንአገበህ መልክቱ ከደረሰህ

  • @smsm3968
    @smsm3968 18 дней назад +1

    በጣም ያሳዝናል! ጫካ ውስጥ ለመንገስ የሚጋደል አውሬ ብቻ ነው። ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ:- "መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች" እንዲል ተረቱ የፋኖ መሪዎች ገና ምኑም ሳይያዝና ማሸነፋቸው ሳይረጋገጥ 'እኔ እነግስ..." 'እኔ እነግስ...'። እያሉ በፉክክር መንፈስ ርስበርሳቸው ሲነካከሱ ከመስማት በላይ የሚያሳፍር ነገር የለም።
    ለማንኛውም በዚሁ የሚቀጥሉ ከሆነ 'እንታገልልሃለን' የሚሉት ህዝብ ነው የሚነሳባቸው። ምክንያቱም 'እንታገልላችኋለን' የሚለውን ፋኖን ለመውጋት መንግሥት እያቃተው የሚገኘው ህዝቡ ተባባሪ እንደሆነ ስለሚታመን ዱላውን ማህበረሰቡ ላይ ሲያበረታ 'ለውጥ ለሌለው ከምንጨፈጨፍ ከውስጣችን ውጡ' ብሎ ተቃውሟቸውን በመግለጽ ከመንግሥት ጎን መቆማቸው አይቀርም። ለምን? ቢባል የሚታገሉላቸው አንድ መሆን አቅቷቸው ርስበርሳቸው ሲነታረኩ ትግሉ ከመርዝም አልፎ ሊጨናገፍ ስለሚችል ህዝቡ ይሰላችና "በቃኝ" ይላል። የዚያን ጊዜ ደግሞ የፋኖ ታሪክ ጠልሽቶ ለዘለዓለም ሲወቀስ እንዳይኖር እሰጋለሁ። ኸረ ባካችሁ አንድ ሁኑ

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 18 дней назад +1

      አይ ተላላኪ አሽከር ሆደ አድር ምን ይጠበቃል ከሆዳም።በሆድህ ታስባለህ በሆድህ ታወራለህ እግዚኦ የጎደለ እለት።

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 18 дней назад +1

      ጭንቅላትህ እንዴት ባዶ ነው ። ምኞትህ አይከለከልም ተፈራገጥ እስከምትቀበር።

    • @smsm3968
      @smsm3968 18 дней назад

      @@AbebaDessie አትሳሳቺ እኔ ሆድ አደር ህሊና ቢስ አይደለሁም። እንኳን ለዚህ ውዳቂ ቆሻሻ መንግሥት ይቅርና በኢህአዴግ ዘመንም ለሆዴ ሸብረክ አላልኩም። የአንቺን ድድብና ግን ልንገርሽ በደንብ ስሚኝ:- ሲጀመር የፃፍኩትን በደንብ አላነበብሽውም ወይም አንብቦ የመረዳት አቅም የለሽም። አለበለዚያም በተፈጥሮሽ ማሰብ የተሳነሽ እና ማስተዋል ያቃተሽ የአለማችን ቁጥር ፩ የአህምሮ ዘገምተኛ ነሽ ማለት ነው።
      ለማንኛውም እኔ ለማለት የፈለኩት የፋኖ አንድ አለመሆን የአማራን ህዝብ ዋጋ ያስከፍለዋል ይታሰብበት የሚል መልዕክት እንጂ፣ ያስተላለፍኩ አንቺ አጣመሽ በተረጎምሽው እሳቤ አይደለም። እኔ ፋኖን ከመደገፍ አልፌ ለጦር መሪዎቹ ከአይኔ ብሌን በላይ ስለምጠነቀቅላቸው ነው ተግሳፅ አዘል መልዕክቴን የፃፍኩላቸው። ይሄ ደግሞ የእኔ ብቻ ሳይሆን፣ የአብዛኛው የትግሉ ደጋፊ ፕለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ ማህበራዊ አንቂዎች እና ዩቲበሮች አመለካከት ነው። ይህን ታሳቢ በማድረግም በአስቸኳይ ወደ አንድነት እንዲመጡ ጉትጎታቸውን አላቆሙም። ይሄን ካላደረጉ ግን፣ ከፊታቸው የሚጠብቃቸው አደጋ እኔ የተናገርኩትን ነው የሚደግሙት። ደግሞም እውነታው ይሄው ነው። እንዳንቺ ያለ ብስለት የጎደለው ጥሬ ግን፣ ነገሮችን ሳያመዛዝን እንደ መንደር ሴት ይሳደባል። ለደደብ መልስ ባይሰጥም ምናልባት የማንበብ ሞራሉ ካለሽ ጥቂት እንኳን ቢያነቃሽ ብዬ ነው ይሄን የፃፍኩልሽ። የምታነቢው ግን፣ አይመስለኝም። ምክንያቱም ያቺን አጭር ፅሁፍ ለመረዳት ዳገት ሆኖብሽ ሳትጨርሺው እያቃሰትሽ የስድብ ናዳ ካወረድሽብኝ ይሄንን አንብበሽ ለመረዳትማ ዓመታት ይፈጅብሻል።

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 18 дней назад +2

    ሄለነ ቆይ የተከፈለሺ ገዘብ ነገ እደሚያልቅ ካልገባሺ ቀሥ ብሎ ይገባሻል አች ገረዲ ሌላውነ ተይውና ነብሰጡር ሴ እየታገቱ እደማገደሉ አልሰማሺ ብሎ ነው አች ሸ ሌ

  • @AregChefa
    @AregChefa 18 дней назад

    Ante bekt yetinyaw fanoo new mitawerawww???

  • @HamidShehem
    @HamidShehem 18 дней назад +1

    ወይ የሚድያ ውርደት፣ የዘራፈ ስብስብ ሃገር ይቆጣጠራል ብሎ ማሰብ የሞኝነት ጥግ።

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 18 дней назад

      አለ እይደለም እንዴ ናዚው አብይ የድሃ ልጅ ህልም አሳክለሁ ብሎ የሚፈራገጥ አሽከር ተላላኪ ሆድ አደር ነህ የምታስበው የምታየው በሆድህ ነው ። ሆድ አደርሽአትወራጩ የኢትዮጵያ ሚዲያ ላይ እየመጣችሁ።ተቀበራላችሁ በቅርብ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    Welcome Jegnachin Wondemagegne

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 18 дней назад

    ትችላለህ ወንድም አገኝ

  • @AregChefa
    @AregChefa 18 дней назад

    Ante kift !!!

  • @AregChefa
    @AregChefa 18 дней назад +1

    Ebdetachihun wede hizbun atiwsedut wishoch.

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 18 дней назад

      አንተ ነህ ውሻ በሆድህ ያደረክ። ተላላኪ አሽከር ጀሌ ።

  • @dkm1666
    @dkm1666 18 дней назад

    የብልጽግና የተስፋ መቁረጥ ፕሮፖጋንዳ ከውድቀት አያድነውም

  • @asmara3973
    @asmara3973 18 дней назад +1

    ዝጋት እቺ ልኪሥክሥ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    Tikikil Fano Dr. Abdella. God bless you. No need to repeat these liars saying.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    What kind of question Wondemagegne Fanos are not ideological party its full Amhara public movement. They are one Amharas with women they are merging. Wrong question

  • @AregChefa
    @AregChefa 18 дней назад

    Eseyyyyyyy