Gemechu Konerelu , He likes to separate Oromo from Ethiopia . Oromo means Ethiopia . Ethiopia means Oromo. So Gemechu do not separate Oromo from Ethiopia .So Gemechu and Jalemero Work with Fano and Avoid Abiy and Shemeles and include others party and save Ethiopia . After you avoid Pp. party of Abiy and establish Ethiopia that is equal for every ethnic .But do not play Abiy and lemma megersa cheating system .They said oroamara then unity Ethiopia .Oromara swallowed by Abiy Ahemed , so learn from this poor evil 😈 Abiy and Shemeles .Jalmero , Gemechu And others OLA or ONEG members it does not work to separate Oromo from Ethiopia .Fano Zemene with OLA can work together to avoid fake leaders Abiy and Shemeles work together .Let God bless Ethiopia to be united again to live together equally , I pray in the name of Jesus Christ amen.
አልቀረባችሁም😂😂😂😂
ድግምትና መዋርት ምንጩ የት ይሆን???!!!
ለልመና ለመጠ ተርቦ ከአገሩ የወጠ ዉክልና መጠየቁ ምን የምሉት ጥያቄ ነዉ?
jegena emigerm zegeba nw
ደኅና ነህልኝ አይደል❤?
ምን እያልክ ነው?
ምንድነው የምትቀባዥረው? ምኑን ከምኑ ጋር ነው የምትቀላቅለው?
ቀልቀሎ ስልቻ ስልቻ ቀልቀሎ
ለእኔ የምትለው ሁሉ እርስ በራሱ የሚፋጭ የሚጋጭ የተምታታ አንድ መስሎ ነገር ግን ምንም አንድነት የለለው ያው እንደተለመደው የጠላቶቻችን ቀመርና ኢትዮጵያውያንን
እንደ ስጋ ለመበለት ለመለያዬትና ለመገነጣጠል በደብ አድርገው
መቼም ዜጎቿ እንዳይስማሙ ሰፊ ጥናትና ምርምር በአውሮጳውያን ተቀምሞና ተዋዝቶ በግብፆች እስፖንስርነት እንዲህ ቅዥብርብር
እኔን እንዳልገባኝ ሁሉ እርግጠኛነኝ በዘረኝነት መቆለፊያ የተቆለፈ ካልሆነ በቀር ሊገባን የማይችል ሐተታን ደግሞም ታሪክ የመሠለ ነገር ግን ውስጡ ሰምና ወርቅ የሆነ ያው የተለመደው የጠላት ጭንቀትና ብሶት የወለደው የፈጠራ መሰል ሐገርን የመከፋፈል የሴራ ጥንስሶች አንዱ አካል አድርጌ እመለከተዋለሁ
በፊትስ ቢሆን የአማራን ሰፋሪዎች እንዲጨፈጭፉ መቼ ኦሮሞ ፈለገ እሱስ መቼ አደረገ?
በስሙ ተፈፀመ እንጅ
አሁን ታድያ ዘመነና የሸኔው ተወካይ በፊት ለምን ተለያዩና አሁን ደግሞ አንድ ሆኑ ተብሎ በዚህ ሰፊ እውነት መሠል ሐተታ እንዲህ አራባና ቆቦ አድርጎ አቅርቦ እነገሌን ለመጣል ነው ብሎ ዙርያ ዙርያውን ከመዞር
እውነት መናገር አይሻልም? ወጣም ወረደም ይህ ሁሉ መላላጥ መገለባበጥና መከራ ማየት ለሌላ ለምንም አይደለም
ሁሉም ሴራዎዎች ኢትዮጵያን ማፍረስ አልቻሉም መና ሆነው ቀርተዋልና አሁን በሌላ መንገድ ሙክሩ ተብሎ ፕሮፌሰር እገሌ ዶ/ር እገሌ እንዳሉት በጥናት በምርምር እንደገለፁት እየተባለ የሚደከመው ሁሉ የእምዬ ግብፅ ዕጅ ሴራ ዳግም በዚህ እንሞክር ድካምና
ጉንጭ አልፋ ባዶ ኪሳራ ነው
አትቀዳድ አይተዋወቁም
ዲልለፋኖ