"ለብልጽግና ማቀንቀን ነውር አይደለም" ዳንኤል ክብረት |ነፃ ሀሳብ |ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 526

  • @haymanotgebeyehu9240
    @haymanotgebeyehu9240 4 месяца назад +28

    ስሜነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!
    ዳኒ እግዚአብሔር ይማርህ!!! መልሱ ሁሉ በቅሎዋ አባትሽ ማነው ስትባል ፈረስ አጎቴ ነው ብላ እንደመለሰችው ነውና በድጋሚ እግዚአብሔር ይማርህ!!!

    • @Dawudk
      @Dawudk 12 дней назад

      እሱን፣ ያልሽው አንቺ፣ ትላም፣ሴተኛአዳሪዋ፣ ነሽ ፣ሸርሙጣ ምሁርን ፣ የሚተችባት፣ ያልታደለች፣ ሀገር።

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 12 дней назад +2

      እሱን ከሚሞረው ሴጣንን መላክ ማረግ ይቀላል

  • @ejigbekele5405
    @ejigbekele5405 5 месяцев назад +24

    ጋዜጠኛ ስሜነህ በርታ እንዲህ ነው ጋዜጠኛ ማለት!!!! እንዳትጠለፍ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @YonasElias-d2m
    @YonasElias-d2m 4 месяца назад +14

    ዕድሜ መስታውት ነው ይላሉ አባቶች ዮህዳው ዳኒ ዕድሜ ሰጦኝ ያንተን መጨረሻ ማየት ተመኝሁ 🙄

    • @EnyatKebe
      @EnyatKebe 20 дней назад

      እኔም:

    • @Dawudk
      @Dawudk 12 дней назад

      የልጅህን መጨረሻ አያሳይህ።እከካም

    • @Dawudk
      @Dawudk 12 дней назад

      ​@@EnyatKebeቅናተኞት አታንቋሩ።

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 24 дня назад +22

    ጋንኤል ክብረት ፊትህ ላይ ፀፀት ይታይብሃል ህዝብን ይቅር በልና ተገላገል

    • @abyssiniabihonegn8707
      @abyssiniabihonegn8707 19 дней назад

      ጋኒናም በለው! ምን ይጸጽተዋል!!

    • @Dawudk
      @Dawudk 12 дней назад

      ለምን ትቀኑበታላችሁ?!ግን

    • @Dawudk
      @Dawudk 12 дней назад

      ​@abyssiniabihonegn8707 -ዳኒ ጀግና ነው የጀግና ጀግና ።ገባህ አንት፣ደንቆሮ

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 19 дней назад +7

    ስሜነህ ይሄንን ዳቆን የሚል ትልቅ ስም ተሽክሞ ድቁናው ለሆዱ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያውቃል ዛሬ ስሜነህ መፅሐፉን እሱ እንዳልፃፈው ፍንትው እድርገህ ስላሳየኸን እናመሰግናለን አገሬ እንደዚህ አይነት እጅ ላይ መውድቋ ያሳዝናል እሱ ዳቆን ሳይሆን የስድብ ፈብሪካ ጋኔን ነው ብልፅግና ማለት ይሄ ነው !!ከእውቀት የፀዳ ነው ስሜነህ ተባረክ ድንቅ ጋዜጠኛ ተባረክ ኡፍፍፍፍፍ አንጀቴን አራስከው ጥያቄው በሙሉ የህዝብ ጥያቄ ነው እመነኝ ይህ ሰው አንድ ቀን ለፍርድ ይቀርብል እግዚአብሔር ይፈርዳል ስሜነህ ጀግና ከዚህ ሰው ምን ለመማር ??መፅሀፉንበማንበብ የማጠፋው ግዜ የለኝም garbage!

  • @BelayBelayT
    @BelayBelayT 5 месяцев назад +21

    ስሜነህ ስለሀገርህ ብዙ ትጨነቃለህ አመሰግናለሁ። የቤተመግስቱ ውሾች ግን ወየውላቹ

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 5 месяцев назад +21

    ጋዜጠኛ ሰሜነኽ የጀግኖች ሁሉ ጀግና !!! በእድሜበፀጋ ይጠብቅልን ።🎉❤❤❤

  • @kongetwolde8997
    @kongetwolde8997 5 месяцев назад +9

    ሰሜነህ በጣም ጉበዝ ነእ እንወድአለን❤
    ከብረቱ አንተ የሰራእን ታገኛለሀ ፧፧፧፧፧

  • @misraqawi
    @misraqawi 4 месяца назад +10

    አይ ዳኒ:- መውደቅን እስከ ጫፏ ድረስ አሳየኸን( to its finest) እንደሚሉት!!!..... 😢😢😢 ለልጆችህ አይድረስ!!! ባንተ ይብቃ!!!

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 24 дня назад +7

    እድሜ ሰቶን የዚህን ሰውዪ መጨረሻ ያሳዬን

  • @YemegnushalDemoz
    @YemegnushalDemoz 5 месяцев назад +10

    ጊዜ ሁሉንም ስለሚዳኝ ፍርድ ከእግዝያብሄር ነው

  • @amaretarekegn3629
    @amaretarekegn3629 5 месяцев назад +12

    ስሜነሆ ባይፈርስ አንደበተ ርቱዕና የአድር ባዮች የራስ ምታት።በርታልን ጀግናችን!!!

    • @birukmoges
      @birukmoges 5 месяцев назад

      ጭንቅላት ያለዉ አስመሳይ ዳንኤል ስምህም
      ተመሳስሏል አስመሳይ ምን ጊዜም ፈሪ ነዉ ካነበብከዉ ምን ለማለት እንደፈለኩ ታዉቀዋለህ ፈሪ እና አስመሳይ መጨረሻዉ አያምርም እራሱ በሁህቆፈረዉ ጉድጓድ ይገባል እመነኝ ሕዝብ ላይ እንደቆመርክ ጊዜ ይቆምርብሀል

  • @yemitasew1129
    @yemitasew1129 5 месяцев назад +12

    አይ ዳንኤል ክብረት እድሜ ሰጥቶን ያንተን መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳየን

    • @newteam3156
      @newteam3156 5 месяцев назад +1

      እኔም የናፈቀኝ እሱ ነው

  • @Zinet1234-jb9iq
    @Zinet1234-jb9iq 21 день назад +5

    ባገኜህ እገልሀለሁ አንተ መርዝ ዳንኤል ክብረት

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 21 день назад +7

    አይ ፓስተር ዳንኤል

  • @batemariam435
    @batemariam435 5 месяцев назад +8

    ደስ የሚል ጥያቄ አድርባይ ለሚለው ትክክለኛዉን መልስ አልመለሰም

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 20 дней назад +4

    በህይወት ዘመኔ ካዬኋቸው አስመሳዮች ይሄኛው የሁሉም ነውረኞች አውራ ነው። አድር ባይነቱ ከፊቱ ፍንትው ብሎ ይነበባል። ወየውለት!!!!

  • @BeReal5y
    @BeReal5y 5 месяцев назад +8

    ለብልጽግና መስራት ከሀጢአት ሁሉ የከፋ ሀጢያት ከወንጀል ሁሉ የከፋ ወንጀል ነው። ነውርማ በስንት ጠአሙ።
    በርግጥም ለብልጽግና ማቀንቀን ነውር አይደለም። በስቅላት የሚያስቀጣ ወንጀል ነው።

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 5 месяцев назад +11

    መቼ እኛም ነውር ነው አልን እግዚአብሔር ወደ ልቦናህ እንዲመልስህ እንመኛለን 🙏🙏

  • @BelayGmedihen
    @BelayGmedihen День назад

    ሳጥነኤል ለመኪነ አደጋ ይዳርግሕ ስሜነሕ ረጅም እድሜ ኑርልን

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 5 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ልብን ያያል ለሁሉም እንደየ ስራው የሚፈርድበት ቀን ሩቅ አይደለም ።ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ።

  • @zerusyum8127
    @zerusyum8127 5 месяцев назад +9

    በጣም የሚያሳዝነው ይህ ሰዉየ ሐይማኖተኛ ነኝ እያለ የነበር ሰዉ ነዉ ላለፉት አመታት ህዝብ በጅምላ እየፈረጀ አስጨርሷል። በህግ ሊጠየቅ ይገባል።

  • @Workie-p6w
    @Workie-p6w 2 месяца назад +7

    ፊትህ እራሱ ሲከብድ. ጋንኤል ክስረት

  • @YohannesTesfu-d7f
    @YohannesTesfu-d7f 21 день назад +4

    ይሁዳም እኮ የኢየሱስ ክርስቶስ ሓዋርያና ተከታይ ነበረ። ጋኒኑ ዳንኤልን ዲያቆን ነኝ እያለ ወደዚ ደረጃ ወርዶ ሳይ፡ ይሁዳን ነው የሚይስታውሰኝ። ከኣሁን በኋላ ይሁዳ እንጂ፡ ድያቆን ብየ ኣልጣራውምን።

  • @benyamebahrue599
    @benyamebahrue599 5 месяцев назад +7

    ,ኢትዮጵያዊው ይሁዳ

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 5 месяцев назад +5

    Wonderful Analysis!

  • @Almazmelaku-g4m
    @Almazmelaku-g4m 19 дней назад +2

    እደኔ ኮሜንትሊያይ የገባ ላይክ❤ዳንኤልተብየው እመብርሀን ካስራት ሀገሯ ታጥፍህህህ ሆዳም

  • @brightfeature89
    @brightfeature89 20 дней назад +2

    እግዚአብሔር በንፁሓን ደም አይቀልድም አንድ ቀን ይፈርዳል። እውነተኛ ዳኛ በቀኑ በሰዓቱ ፅዋው በሞላበት ግዜ ፍርዱ ይገለጣል።

  • @SurafelAsfaw-w9b
    @SurafelAsfaw-w9b 21 день назад +9

    ዳንኤል ክብረትን የወለደችው እናቱ ወይኔ ሰው ሆኜ ውሻ ወለድኩ ብላ አትፀፀትም?

    • @mealatdemessie5939
      @mealatdemessie5939 18 дней назад +1

      ዳንኤል የወለደች እናት ማህፀኗ ሁሌም የለመለመ ይሁን!!!!❤🎉❤🎉❤

  • @dawitlulit8293
    @dawitlulit8293 4 месяца назад +7

    ዳንኤል የሁለት ሴጣን ልጅ

  • @senaitesharget4912
    @senaitesharget4912 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይመልከተው ምንም ምርት አይቻልም ልጆች አሉህ ይፍረድ

    • @Askwold2593
      @Askwold2593 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ልብ ያያል ዳኒ በርታ

  • @HannaAdugna-p3x
    @HannaAdugna-p3x 18 дней назад +1

    ድንጋይ እዴት ትጠይቃለህ ፈጣሪን የማይፈራ ነው

  • @Hajiawelewele
    @Hajiawelewele 5 месяцев назад +6

    ሀገር የሚመራው በህግና ህግ ብቻ ነው በሰበካና በማይረባ ፍልስፍና አይደለም ። ዝም ብላችሁ ከምትዘባርቁ የብሄር ህገ መንግስትን አፍርሱና ሌላ ለሀገርና ለህዝብ የሚሆን ህግ እና መዋቅር ሰርታችሁ ህግ አስከብራችሁ ሰላምን አምጡ መለፍለፍ ጥቅም የለውም ለፍላፊዎች

  • @Dawudk
    @Dawudk 12 дней назад

    🎉Heroooo

  • @masreshatesfaye9009
    @masreshatesfaye9009 5 месяцев назад +6

    የሰይጣን ፈረስ

  • @YirgalemSolomon-sg9rh
    @YirgalemSolomon-sg9rh 19 дней назад +2

    ዳኒ የእውነት የሃብ ልዕልና ከፍያለ ገራሚ ሰውነህ ስወድህ ❤❤❤❤

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 5 месяцев назад +5

    አዎ ለብፅግና ማቀንቀን በጣም ነውር ብቻ ሣሆን ወንጀልም ነው።

  • @Dawudk
    @Dawudk 12 дней назад

    🎉Hero

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 5 месяцев назад +2

    Thank You Dn Daniel Kibret, ones again for yr Effort to Promote Authencity & Fairness! Bc I dont expect Perfection and 100% Accuracy! minm enkuwa yemisera sew endemisasat hulu sitetoch binorum!

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 4 месяца назад +1

      What kind of Dn is he? Weshetame newe.

  • @senaytasefa
    @senaytasefa 5 месяцев назад +4

    ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር አምላክ ታውቃለህ ለመሆኑ ለስሙ ዳቆንክ እግዚአብሔር ይፍረድብ በአማራ ዝብ ላይ የተነሳ ከባቸው የበግ ለምድ የለበስክ ተኩላ ነክ

  • @ghenettesfay1472
    @ghenettesfay1472 5 месяцев назад +10

    ስሜነክ ፈጣሪ ይባርክህ ይህ ሸለምጥማጥ አማራን ከድቶ ለሆዱ ያደረ ድብተራ አፋጠጥከው

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 5 месяцев назад +2

    Thank You Simeneh! For inviting Favorite Speaker!

  • @Dawudk
    @Dawudk 12 дней назад

    He is 🎉Herooooo

  • @adamia3883
    @adamia3883 17 дней назад

    Interesting 🤔 thanks bro 🙏

  • @Bilale-v5z
    @Bilale-v5z 5 месяцев назад +3

    ሰው በዚን ያህል ባላመነበት ነገር ነገር ማደግደግ ያስገርማል ሀገር ጨልሞባት በየቦታው ሰው ወቶ መግባት ብርቅ በሆነበት ሀገር አፍ እንጂ ጆሮ የሌለው መንግስት ከአማካሪ እስከ ታች ካድሬ አማውራት እንጂ ማዳመጥ ማይፈልግ ባለበት ስለተተከለ ችግኝ እንጂ ማውራማይፈልግ ማፈሪያ ዳኔል ክብረት

  • @Black-2024
    @Black-2024 5 месяцев назад +12

    ▫️Thank you ዲ/ን #Daniel_Kibret | #ዳንኤል_ክብረት
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

    • @Bark1999
      @Bark1999 5 месяцев назад

      ቂጥህን /ሽን የተበዳህ /ሽ ቡሽቲ ሸርሙጣ ነህ/ ነሽ እናትህ/ ሽ ትበዳ

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 5 месяцев назад +8

    እጅግ ምሁራዊ!... እጅግ ትህትናና ክብር! ... የተላበሰ ውይይት!

  • @Chereka203
    @Chereka203 20 дней назад +2

    ዳንኤል ክስረት
    የዊሸት የፖለቲካ ኑሮ ከፊቱ መከፋፋት ያስታቃል

  • @c2beca272
    @c2beca272 5 месяцев назад +10

    Guys History is a river, you can't dam it up , you can't back it up, we can't change the past, you can only alter it's downstream course the future. because an eye for an eye would leave this whole world 🌎 blind.❤

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 4 месяца назад +4

    አባ ዘባሪቆ------

  • @Blessedkingdom-m1o
    @Blessedkingdom-m1o 5 месяцев назад +3

    አሁን ያለንበት ሁኔታ በዘመናት ውስጥ የከፋው መሆኑን ለመረዳት just eye test በቂ ነው። ይሄንን ለመከላከል መቅረብ ጊዜው ያለፈ ጊዜ እጅግ የሚያሳፍር ነው። በአብይ ዘመን ሰላም ኖሮ የሚያውቅበትን ጊዜ እኔ አላስታዉስም የጥፋት ሰው።

  • @abebetemesgen5895
    @abebetemesgen5895 5 месяцев назад +5

    ስሜነህ ዛሬ በመንታ ምላስ ተበላህ!!

  • @wegf6808
    @wegf6808 20 дней назад +1

    ዳንኤል ክስረት ሆነሀል ብልፅግና የነካው እንቁላል ይበሰብሳል እንጂ አይፈለፈልም

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 19 дней назад

    የጋራ ነገራችን ጓድ ወንድሜ: ኢትዮጵያ ናት። እደግመዋለሁ ኢት❤ዮጵያ ናተ።ሁለተኛ የጋራ ነገራችን:ሁሉንም ነገዶች በዕኩልነት የማስተዳደር ችሎታ እንዲኖረው ጠንካራ ሥርዓተ መንግሥት የዘረጋ ፍትሕ ማስፈን የቻለ መንግሥት ነው።

  • @AbabuMegrsa
    @AbabuMegrsa 19 дней назад

    God increase his blessings on you Sir Daniel!

  • @mesefennegusi7468
    @mesefennegusi7468 5 месяцев назад +11

    " ለመናገር እና ለመፃፍ ያለው ፍጥነት በሚናገርባቸው ላይ ካለው እውቀት ጋር አይመጣጠንም። እንዲያውም ያወቃል እንዲባል የሚፅፍ እንጂ አውቆ ሚፅፍ አይመስለኝም...."
    " አዳፍኔ ፍርሀት እና መክሸፍ" ገፅ 222
    መስፍን ወልደ ማርያም

    • @mesytadesse4334
      @mesytadesse4334 4 месяца назад

      እስቲ ጽፈህ ዳኒንም ለውጥ እኛንም ለውጥ

  • @getentgermew2722
    @getentgermew2722 5 месяцев назад +4

    የት አባቱ ይሄን አጋሰስ ውሀ ውሀ አስባልክልን ተባረክ ውድ ስሜነህ

  • @KalTesfaye-k3p
    @KalTesfaye-k3p 5 месяцев назад +8

    Bravo daniel ... in my believe our country needs spritual politics... i will clearly state my feeling in the near future.

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 5 месяцев назад +2

    Simeneh ene silemetsihafu eskahun kesemahutna ketsehafiw Genuine geletsa antsar yehagerachinin tirkt beteshale huneta yigeltsal biye endorse argealehu! yantenm hone yelelochin hasab akebralehu! Thank You Dn Daniel Kibret for yr Effort to Promote Authencity & Fairness!

  • @adugnagetachew5894
    @adugnagetachew5894 5 месяцев назад +13

    ስሜነህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 21 день назад +1

    እረስለእግዚአብሄር እንድያው ዝም

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 20 дней назад +1

    ከመሪው ጋር እንድ መፅሀፍ የሚያነብ እድር ባይ ለሆዱ የሞተ እርካሽ መአረጉን ቢያነሳ መጨረሻው እያምር ከሀዲ

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 5 месяцев назад +8

    ሁሉ የማይሳነው ፈጣሪ የአንተን መጨረሻ ያሳየን።

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 21 день назад +4

    ከጋዜጠኛው ጥያቄ ጋር የማይገናኝ መልስ

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 5 месяцев назад +7

    ስሜነህ ባይፈርስ በጣም አስተዋይ የሚጠይቀውን የሚያውቅ ማንንም ሳይፈራ የህዝብን ጥያቄ የሚጠይቅ የበሰለ ጋዜጠኛ ነው::

    • @wondwossenmulugeta1828
      @wondwossenmulugeta1828 5 месяцев назад +2

      ዛሬ አልቻለም።

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 5 месяцев назад

      Ante beka bante bet telku será sew siwared mayet new??? Denkurena 😅😅😅😅

  • @Askwold2593
    @Askwold2593 4 месяца назад +1

    Thank you very much for your amazing analysis Dn Daniel Kibret 🎉🎉🎉🎉🎉
    You are always trying your best to ensure that our problem can be resolved through dialogue with respect for each other

    • @gashaw278
      @gashaw278 21 день назад

      Do you appreciate Daneal, because of he lie a lot concerning Ethiopia. He plays a role for PP action to make Ehiopia a failed country.

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 13 дней назад

    ስሜነህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ። ብልፅግናዎች መቼ ነው አውነት የሚያወሩት? አይናችሁን ጨፍኑና እናታላችሁ። እኛ ደግሞ በየድባዩ ቪላችንን እየገዛን እራሳችንን እናክብር ነው?

  • @AbabuMegrsa
    @AbabuMegrsa 19 дней назад

    ደፋሮች ለእውነት የቆሙ መሪዎች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @binyamalem6922
    @binyamalem6922 5 месяцев назад +9

    ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ በመኪና መንቀሳቀስ በማይቻልበት ሁኔታ ችግሮች እየቀነሱ ነው ማለት ይቻላል ???

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 5 месяцев назад +4

    የህብረተሰብ ሳይንስ ተመራማሪ ዳንኤል ክብረት ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ ለኢትዮጲያ አስፈላጊ ሰው ነህ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር አገራችንን ወደመልካም የአስተሳሰብ መንገድ ትወስዳለህ ጌታ ይባርክህ

  • @yimenutesfu2757
    @yimenutesfu2757 5 месяцев назад +1

    ሁላቹህምንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ።አሁን ሀገራችን ማጥ ውስት የገባቺው ብዙዎቻችን ባዶ ጠርሙስ ስለሆን ያገኘን ሁሉ አሰር ገሰሱን ይሞላናል። ተመልካቾች እባካቹህ መምረጥ እቻል።

  • @يقث-ل4خ
    @يقث-ل4خ 18 дней назад

    ❤ምንል እንዳንተ ሁለት ሶስት

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 4 месяца назад +2

    ድያቆን ሰይጣን ሌላ መንግስት ሲመጣም ካለ በሂወት ማቀንቀኑ አይቀርም የኢህአድግስ አቀንቃኝ ነበር እኮ 🤔ይልቁኑ ማቀንቀኑ ለአንተ አዲስ አይደለም አዲስ የሚሆነው በአማራ ክልል ፍትህ ህግን ይቅርታን እርቅን ላይ ሰርተህ ሕፃናትን ከሞት ከመደፈር አድንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን በተለይ ባህርዳር የብዙ ሕፃናት ወላጆች የሶቀቃ ምድር ሁናለች ብዙ ሕፃናት በብዛት ይደፈራሉ ይገደላሉ 💔💔💔💔አዲስ ነገር ስራ ሕፃናት በነፃነት እንድያድጉ ::----እኔ በገጠረማ በእርሻ ለም ፍርያማ ቦታ በኤርትራ ነው ተወልጄ ያደግኩት ሲመሽ የምንፈራው አውሬ ብቻ ነው አንዳንዴ አውሬ ወደ ሰው መኖርያ ስለሚገባ ::---በጨለማ የአውሬ አይን ስለምያበራ ብልጭ ካለ የሆነ ነገር እሩጠን እንገባለን ትልልቆች መከላከያ ብለው የምያምኑበት ይዘው ይወጣሉ ብልጭታ ሳይኖር ከተደናበረ ሰው ነው ብለን ስለምናስብ ማን ነው ማነህ እንላለን ምክንያቱ ሰው ማንኛው ምንም አይነት ጉዳት እንደማያደርስብን ስለምናውቅ 100% ልጆች ስለሆንን ::----ዛሬ በአማራ ክልል አዋቂው ሕፃኑ ሰው ለዝያዉም ወንዱሙ ፈሪታ ሁነዋል እና ይህ ሕዝብ ልትታደገው ይገባል ከሆድህ አስቀድመህ :::😨😨😨😨😨💔💔💔

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 5 месяцев назад +2

    ለውጡ ለውጡ እያለ አስጨረሰን እስከመቼ ነው ለውጡ 6 ዐመት እኮ ሆነን

  • @azaalumanndi2383
    @azaalumanndi2383 19 дней назад

    He is one of the leaders who initiated or supported actions leading to genocide in the Tigray region three years ago. His role can still be considered as perpetrating those atrocities.😢😢😢

  • @nibretsenay8061
    @nibretsenay8061 20 дней назад +1

    ትርክት ምን ማለት ነው ፣ ቀጥተኛ ትርጉሙ

  • @begashu1
    @begashu1 5 месяцев назад

    "ታሪክን/ትርክትን ከሰው አእምሮ እና አስተሳሰብ ውስጥ እንዴት ማጥፋት እንደሚችል" ብትጠይቅልን/ቢያስረዳን ጥሩ ይሆን ነበር - መጥፎ መጥፎውን ከሰው አእምሮ እያጠፋን ፣ መልካም መልካሙን እየከተትን ፣ ምድርን ገነት ማድረግ እንችል ነበር።

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ከአንደበትተ ርቱነት ወደ አንደበተ ከንቱነት"ዳክ"

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 4 месяца назад +1

    በቀድሞ ጽሁፎች በእኔ ህይወት እንደ ዳኒ ህይወቴን የለወጠው የለም። ዛሬ ያሁሉ ውለታውን መቼም አረሳውም።ለዘለዓለም ይኑር።ማርያምን

  • @netseru23
    @netseru23 5 месяцев назад +2

    መጀመሪያ ጠቅላዩ ክ2 ወር በፊት ወለጋ ላይ የተናገረው ንግግር ትርክትን ለመቀየር የሚሰራ መንግስት ለማለት ያስችላል?

  • @YohanisBekeke
    @YohanisBekeke 19 дней назад

    ጋንኤል ክስረት ለማስረዳት የሚጠቀመሠት ምሣሌዎች ያስቁኛል።

  • @MelatMulatu-v1j
    @MelatMulatu-v1j 5 месяцев назад +2

    Real Journalist ❤

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 16 дней назад

    አቶ ስሜንህ በነጻነት ከሆነ የምትሰራው እግዚአብሔር ያበርታህ!

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 19 дней назад

    በጣም ጸያፍ እባክህ እባክህ አንዴ አንቱ አንዴ አንተ አትበል በጣም ያሳፍራል ያስደነግጣልም እስኪ የተማርክበትን መልሰህ ክለሳ አድርግ።ግን በጣም ደንግጬ ሳልሰማ አቋረጥኩት😢

  • @bahredinibrahim3486
    @bahredinibrahim3486 5 месяцев назад +6

    እናመሰግናለን ዳኒ❤❤❤

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d 5 месяцев назад +8

    ብልጽግና ይውደም ዲቃላው ጋኔል የሰው አህያ እድሜህ ይጠር

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 13 дней назад

    ስሜነህ አንተ እውነትን ፍለጋ ነው የምትጠይቀው ትክክል ነህ ግን ውሸትን እውነት አድርጎና አድርባይነትን የተላበሰውንና ኑሮው ያደረገውን ጋንኤል ክስረትን ወይም ዳንኤል ክብረትን ማሳመን ይከብዳልና ባያምንም ማንነቱና ማንነታቸውን እንድንረዳ ስላደረግህ እናመሰግንሀለን.

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 12 дней назад +1

    ብኩርናውን በምስር የሸጠ ሆዳም

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba 5 месяцев назад +1

    የሌለ ፍልስፍና አመጣው ዳንኤል፣
    አረ ተው ያንተ አዲስ አይሰራም፡፡

  • @Mankush995
    @Mankush995 19 дней назад

    ስሜነህ ስምህ በመጥፎ ነገር ሳይፈርስ ሆድ አገሮችን እንደዚህ አፋጥና ጠይቅልን.

  • @ayalmo941
    @ayalmo941 5 месяцев назад +4

    ፈጣሪውን የረሳ ሁለት ምላስ ተናጋሪ እግዛብሔር ይፍረድብህ ሌላ ምን እንላለን

    • @BukiDegfe
      @BukiDegfe 5 месяцев назад

      ፈጣሪውን ቢረሳ ባለቤቱ ፈጣሪ አለ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ሀጢያት እንጨነቅ

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 4 месяца назад

      @@BukiDegfe weshetamene weshetame me ale alebete. Lezeyaweme be betekereseteiane weste alehue yemele .Beletegena ye Ethiopia telate newe.

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 5 месяцев назад +14

    ❤Thank you, brother Dn. Daniel. Blessings to you and your family.

  • @danielgebru3910
    @danielgebru3910 5 месяцев назад +3

    ዲያብሎስ ጋኒኤል ክስረት 👎👎👎👎👎

  • @DagBkl
    @DagBkl 20 дней назад

    እባክህ ሰላዳ ታክሲ አንሆ አንድ መቶ ስላሳ ሺ መንግስት ከቀረጥ ነፃ ተፈቅዶልን ታክሲዬ የሚባል ድርጅት ጠይቅልን

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 5 месяцев назад +9

    100% ዳኒ

  • @BelayAsfaw-mo2fi
    @BelayAsfaw-mo2fi 5 месяцев назад +1

    ክብር ስሜነህ ባይፈርስ ሁሉም የአዘገጃጀትና አቀራረብ መንገድህን ሳላደንቅ አላልፍም።
    እንደ ሚዲያ ባለቤትነትህ ከየትኛውም ፖለቲካ ፓርቲ ገለልተኛ መሆንህ ብቻ ሳይሆን የፓርቲና የመንግስት ካድሬዎችን ለማነጋገር የትሄድበትን ድፍረት የተሞላውን አካሄድ ከመቼውም በላይ አደንቅሃለው።
    አዲስ አበባ ድረስ በአካል በመምጣት አንተን በአካል ማግኘት የምፈልግባቸው ወሳኝ ዕረሰ ጉዳዮች አሉኝና መቼና እንዴት ላገኝህ እችላለሁ???

  • @HTAs-y8d
    @HTAs-y8d 5 месяцев назад +5

    Dani ምርጥ የአደባባይ ሙሁር በርታ

  • @AhferomEthiopia
    @AhferomEthiopia 5 месяцев назад +6

    ይመችህ ስሜነህ ሌላውን እንደምታፍጥጠው አፋጥጠህ መጠየቅ አልቻልክም ለስለስ ብለሀል ደክሞህ ነው

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 5 месяцев назад +3

    hero

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 5 месяцев назад +5

    ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ