Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ልዑል እግዚአብሔር ይታረቀን ፍላጎታቸው ህዝብ እንዲያልቅና መሰሎቻቸው ብቻ እንዲኖር ነው
100 እናመሰግናለን እውነተኛ የህዝብ ተወካይ እንደርሶ ይብዛልን
እውነት ነው❤❤❤❤
Thank u very much!!Wud ye,hizb lij!!!
የሕዝብ ችግር የገባው የሕዝብ ተወካይ ማለት ይህ ነዉ ።
አሽቃባጭ።
አንዳንድ የእውነት የህዝብ ተወካዮች እየወጡ ነው።
ማንኛውም የመግስት ባለስጣን ከባድ ጥያቄ ከተጠየቁ. የሁሉም. መልስ 1 አይነት ነው. መልሳቸው. እየሰራን. ነው. ! ጉዳዩን እያየነው. ነው በቅር ነገሮችን ተከታትለን እጨርሳ. በመጨረስ. ላይነን😂
የግል ስልጣናቸው እስኪነካ እየገመገምን ነው እየሠራነው፣መልሱ ይሆናል፣ እንዴ ፌደራሉ ተቋማት የባለገ የታለ???? ቅድሚያ ፖሊስና ዳኛ ይቀጣልን ጉቦ የሚበላው😊 10:03
ወይኔ ህዝባችን ከምግብ እጥረት የተነሳ በህመም ሊያልቅ ነው።የንሮ ውድነት የተነሳ የተመጣጠነ ምግብ እና በቂ ህክምና ስለማያገኝ።እረ ፈጣሪ በቃ በለን 😢።
አይ ብልፅግና ስንት ጉድና መከራ አሳየን ጌታ ሆይ ህዝብህን ተመልከት
ትክክል ሰሚ ካለ
የአገራቱ መሪዎች ስለ ሕዝባችን ደህንነት ደንተ እንደሌላቸው በተለያየ ጊዜ ገልጸውልናል። የነሱ ጥረት የሚያመልኳቸውን ፈረንጆች መምስል ነው።
👍👏
ትክክል
,እውነት ነው ከስማ ጆሮ ከስማን ይገርማል
ጥያቄው እና መልስ አይገናኝም። ችግሩ እንደተቀረፈ የሚያሳይ መሬት ላይ ለውጡ የለም።
Right question ❤❤❤
ይገርማል 100% ቁጭ ቁጭ የሀገራችን አሁናዊ ሁኔታ
Right
መልስ ካለው ጥሩ ጥያቄ ነው ግን መልስ የለም
ከእንድርዳድ መሀል የተገኘ ስንዴ ለስለህዝቡ ችግር የተናገሩት ሰውዬ ፈጣሪ ይባርኮት። ወዴት እንደምንሄድ ምን እንደምናደርግ ግራገባን እኮ? ሁለተኛ ሀገር ባለንና ይህንን ቆሻሻ እና ዘረኛ ስርአት የማናይበት በሄድን...!😭
We must the solid words in detailed analysis of the profound person
❤❤❤❤❤❤❤❤
አርቴፊሻል ፓርላማ
በተለይ ሸማቾች የምባል ማህበር ከአምራቾችና ከቸሪቻሪዎች ማሃል ይዉጣ ፡፡ የህንነ ዲሪጂት ከወጣ ንሮ ይቀንሳል፡፡
ዳንኤል ክብረት ያቡሽቲ አለግን
ብስል ወቅታዊ ጥያቄ vs የደነዝ ካድሬ የደደበ ቀጣፊ ምላሽ 🥴😢😢
ይህ ሰው በትክክል የችግሩን ምንጭ ተናግረዋል ግን ማነው ምሰማው ❓ደላላው በጣም በዝተዋል ይህ ነገር ሄዶ ሄዶ ሀገርን እስከመሸጥ ይደርሳል
ተሽጠናል እኮ ሰልሰማችሁም በዲጅታል ነዋ ለዛዉም
የተጠየቀዉ ሁሉ ጥያቄ የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ ነዉ። ነገር ግን የሚመልስ ሰዉ ከሌላ አገር ብፈለግ ይሻላል። እግዝአብሔር በቃችሁ ይበለን!! ወደ ሠማይ መጮህ ብቻ ነዉ ለኢትዮጵ መፍትሔ!!
Bravo Ass.Professor!!
ቀልደኛዉ መንግስት ደሞዛችን ላይ ቀለደ የተስፋይቱ ምድር አደረገብን ግን ባትጨምረንም ብትጨምረንም አይደንቀንም እኛስ የሚያኖረን ቸሩ መድሀኒዓለም ቅድስት ስላሴ ብቻ ነዉ ይብላኝ ለአንተ እኛስ ምንም አልተቸገርንም እንደዉም ለአንተ እንሰጥሀለን ይግረምህ
👍👍👍👍👍💪💪💪
ከሁሉም አስቀድማቹ መንግስቱን እና ፅድቁን ፈልጉ ከዛ ሁሉም ነገር ይጨመርላችሇል የሚለው የክርስቶስ ቃል ጥቅስ ነው አንድ ቀን አባታችን ሆይ ሳትሉ ፓርላማ ላይ አረጃቹ ሌላው አለም ወሬ እንኳን ሲጀምር የፈጣሪን ስም ሳያነሳ አንዲት ወሬ አያወራም ስለዚህ እንዴት ነው ለምንበላው ለምንወልደው በረከት የምታገኘው።
የኑሮ ውድነት ሳይሆን በጋለ ብረት እየተገረፍን ነው። መብራት 10ሺህ ብር ለመኖሪያ መጠየቅ፥ ውኃም እንደዚያ ነው የፍጆታ ዕቃዎች በሺዎች እጥፍ ጨምሮ እንዴት እንኑር ፤ ልጆቻችን ሥራ በማጣት ከልጅልጆቻችን ጋር ታምቀን በኑሮ መናር እስከመቼ ነው? የምትሉት ሁሉ ችግር አልፈታም።
The profound figure ,our eye person addressed bitter energetic words,words are energy our person's talk but we hear and change forms of problems on our natural mass ,we are in danger
አቶ አበረ ትክክል ነው። ከምሁራን ይልቅ የተጐዳው ህዝብ ቢናገር የበለጠ ይገልጸዋል። የተጐዳው ብዙ ስለ ሆነ ይናገር ። አሁን ህዝቡ የሚናገርለት አካል ሳይሆን የሚፈልገው እራሱ የሚናገርበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ስለዚህ ህዝብ የሚናገርለት ነገረ ፈጅ አያስፈልገውም። It is late. It is too late.
ይሄ ሰውዬ ፀሀፊ የነበረው ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነበር ሰሚ ቢኖር😢😢😢😢😢😢
እኔ ምንስቴሩ ብሆን ስራዬን በገዛ ፍቀዴ እለቀሎ በተለይ መዳዎች በግለሴብ ቤቶች በሆኔበት ዘመን
አበሳአጎቴ ተገቢጥያቄነው ! ንማንሰምትህ
ምላሹ ትክክል ይሁን አይሁን ሰውዬው ሰው አክባሪ እና የተረጋጋ ነበር።
ደላላ ክቡር ነው
ሚንስትር ምንም የቀነስ የሸቀጥ ዋጋ የለም።
ኑሮን አይቶታል ማለት ይቻላል የህዝብ ችግር ስገባህ እንደዚህ ነው👍👍👍👍😍.. ምን ዋጋ አለው ሰሚ እና መላሽ የለም እንጂ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
I really like the question, but I don't have to listen to the response. I knew it.
መንግሥት ራሱ እየጨመረ ነው ህዝቡን አልተመለከተም እነሱ ጤፍ አይገዙም ዳቦ አይገዙም ስለዚህ መንግሥት ቢያስብ የራበው ህዝብ መንግሥትን መብላቱ አይቀርምና ቢያስቡበት
😢😢😢😢😢😢😢
ሰሚ ያጣ ጩኸት
በአሁኑ ሰዓት ቤኒዚን እየቸረቸረ ያለው የማዲያው ባለቤት ነው፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ የአንድ ሊትር ቤንዚን ዋጋ በ320 ብር በዲላ ከተማና በአካባቢዋ እየተሸጠ መሆኑን ምን ያህል ያውቃሉ? በጣም የሚገርመው በነዳጅ ማዲያ ዋጋው 92 ብር በሊትር ነው ግን ማዲያ ውስጥ አይሽጥም። በጣም ያማል፣ በጣም
Which item has decreased in 10%?
ትክክለኛ ጥያቄዎች ስለሆኑ #ተገቢው መልስ ይሰጠን ✍️
Shame, on you!
ኑሮ ቀንሷል ሲል አለማፈሩ
እሱ ቤት ቀንሶ ይሆናል!
በየወሩ የሚጨመር ምክንያት የሌለዉ የቤት ክራይ ጭማሬ መፊቴዉ ምንድነዉ???
አሁንም የአቅርቦት በሩን አታጥቡት ተቆጣጣሪ የተባለው ሁሉ ያለጉቦ አይሰራም የዘረፋውን በር ነው እያሰፋችሁት ነወ
የህዝብ ጭዋት የሚሰማ መሪ አለ ወይ ከፊንፊኔ ውጭ
አበረ አዳሙ የሚናገረው አጥንቶ ነው።
ጥያቄም የሰውዬውን መልስ እየመለስክ ነው ይገባኛል ፍራቻ ነው
የወንበሩ መልስ ይህን ይመስላል
,ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም
በመንግስት አገልግሎት ሰጭ መ/ኃይል ተቸግረናል::
ምን ኑሮ ውድነት ብቻ ከቤታቸውሶስ ሚፈናቀሉትስ? አረብ ሀገር ለፍተው አይይይ😢😢😢 ኢትዮ እዴት አስጠላችችች
Zare gena new yenekachehute enante kemachebchebe belaye menager betam germognale
ፓርላማ ላይ ለምን ሳት ገደብ ስራ አትስሩ የሚል ከለሊቱ 2 እና ከሳት 2 በቀን 12 ሳቱ 12-4=8 ከስምንት ሳቱ የምሳ ሳት አለ የናኖነዳጅ የሚቀዳበት ሳት አለ የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች ለምንድነው ስራ አትሰሩም የሚባሉት ምን እየተካሄደ ነው ያለው እቺ ሃገር ለምን አለም ላይ የሌሉ ህጎች ታወጣለች
ምን አገባቸው እነሱ
ሰለሆቴል ሰራተኛሰ የሚከፈለዉና የሚሰራዉ ተመጣጣኝ አደለም በእናንተ በኩል ምን ትላላችሁ
ንገረውመቸምአያገባው
መናገር ግን መልስ መሆን ይችላል?
አድስ አቤባ ልሆን ይችላል ክፍለ ሀገር ከተሞችሳ?
ማለቴ ጥያቄአቅራቢውን አደለም መልስ እመልሳለሁ ብሎሲለፋደድ የነበረው
Tekekele new
Zegeyachihu
አአ መብራት የሚያጠፉ ቴክኒሺያኖች ችግር እየፈጠሩ ነው።
ፖርላማው ለምን ባዶ ሆነ??
Yetgnaw nuro wudinet new yekenese?
አጥገቢ መልስ አልተሰጠም ::
Atafrm.ህዝቡ ተርቦን ግን ?ወዮ ወዮ አንድ ቀን።
nigdun mimeraw nigd minister new delalaw new???
በተለይ፡ቤንዚል፡መቸርቻር፡ክልክል፡አይደለምን
ምን አይነት መግስትነው ደሞዝ ተጨመረ ብሎ ትራስቦርት ከጥፍ በለይ ቤትክራይ ንሮ ባጠቃለይ ሲንር ሰውዳቦ አዠመጣለሁ ብሎ ለቤተሰቡ ሲጠብቁ ዱኡላ ይዞ አደመምጣት ከዚበለይነው ግን ለምን መግስት በዚልክ ከዋሸን እዴት እንመነው ዉሸትኮ በሐገራችን ሐጢያት ብቻ ሳይሆን ነውርም ነበረ የዛሬን አያርገውና በስማም
Enamsegenalen yetekebru ato aber adamu
የእንቅርፍ ፓርማ እውነት ተናጋሪንውን አይወዱም
ክርስቲያንን አስታወስኩት። የት ደረሰ
አረ ድረሱልን ኑሮ ለድሀ ይከብዳል
በተለይ ደቦች እየሰሩት ያለው ግፍ በጣም አሰቃቅ ነው ግቦ። እየተቀበሉ ብህየር እየለዩ ምስሩቱ ግፍ ብታይ በጣም ሃርፍነበር
Gobez
የናተ.መግስትለት.ዝሮ.ነወ.ሕዝብ.በራብ.እየለቀ
ኸረ ይደብራል ቀኑሷል አላለም
የናተ.እዲል.እደጋዳፉ.መገደሏ.ነወ
BREAKING: Syrian president leaves Damascus on plane as army says his rule ends I think Abiy is next.
ውሽት፡አልተቆጠጠሩም፡አምረቹ፡ቨት፡አይጠየቅም፡ቸርቻሪው፡ተመዝገብ፡ይበለል፡አትዮጲያ፡ውስጥ
ያ ያበደው አቢይ ጤናዉ አደገኛ ነጥብ ደርሷል
እኔ የምለው መንግስት ብሉብሎ ያሰማራቸው ሰወች ለመቆጣጠር ካሜራ መትከሉ ህዝብን ማሞኘት ነው ከፈለጉ በከፍተኛ ባለስልጣን ከሚሌ በሰራዊት ታጅቦ የሚመጣ እቃ ሳይቀረጥ ወደነጋደው እጅ እደሚገባ ይወራል የኑሮውድነት ምስኤው መንግስት በመደባቸው ሰራተኞች ጉቦ በመመዝበሩ ነጋዴው ተወዳድሮ ማቅረብ ስለአልቻለ ነውኑሮውድነት የሚቀረፈው ነጋዴውንበነጋዴ ማወዳደር ሲቻል ዋጋን ማውረድ ይቻላልቤትበማሸግ መሸጫ በመቆጣጠር አቅርቦትን በማብዛትነው ዋጋና ማውረድ የሚቻለው
የኑሮ ውድነቱን የፈጠረውም ያባባሰውም እራሱ መንግስት ነው በጠቅላላ በአገልግሎት ላይ ያልጨመረው ምን አለ?በትራንስፖርት ፣በመብራት ፣በውሃ፣ ስልክ፣የተለያዩ ዓይነት ታክሶች የነዚህ እና የመሳሰሉትን ጭማሪው ያመጣው ውጤት ነው የኑሮ ውድነቱን የፈጠረው በዛ ላይ ሁሉም በአንድ ጊዜ ነው ህጉ የተተገበረው ።
አረ ምለሽ በትሰጥነ ችጊሩን ወስዶ ብየስተከክል
የተፈቀደለት የምክር ቤት አባል እውነቱንአወጣ
አማራ ማለት ኢትዮጵያ ነው ድል ለአማራ ፍኖ 💪💪
Denqoro
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🎉🎉🎉🎉🎉
አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ።
እሰቲ በርበሬ አንድ ኪሎ ዛላ አ ምሰት መቶ ብር ሼም የለም አሁን ምን ይሉታል በፈጣሪ
ትክክክክክክል ሰሚ ካለ ብልፅግና ወሬ ብቻ ገደለን ያረብብብብብ
❤🎉🙏👍💕🤞👏🇬🇭🌹❤
ልዑል እግዚአብሔር ይታረቀን ፍላጎታቸው ህዝብ እንዲያልቅና መሰሎቻቸው ብቻ እንዲኖር ነው
100 እናመሰግናለን እውነተኛ የህዝብ ተወካይ እንደርሶ ይብዛልን
እውነት ነው❤❤❤❤
Thank u very much!!Wud ye,hizb lij!!!
የሕዝብ ችግር የገባው የሕዝብ ተወካይ ማለት ይህ ነዉ ።
አሽቃባጭ።
አንዳንድ የእውነት የህዝብ ተወካዮች እየወጡ ነው።
ማንኛውም የመግስት ባለስጣን ከባድ ጥያቄ ከተጠየቁ. የሁሉም. መልስ 1 አይነት ነው. መልሳቸው. እየሰራን. ነው. ! ጉዳዩን እያየነው. ነው በቅር ነገሮችን ተከታትለን እጨርሳ. በመጨረስ. ላይነን😂
የግል ስልጣናቸው እስኪነካ እየገመገምን ነው እየሠራነው፣መልሱ ይሆናል፣ እንዴ ፌደራሉ ተቋማት የባለገ የታለ???? ቅድሚያ ፖሊስና ዳኛ ይቀጣልን ጉቦ የሚበላው😊 10:03
ወይኔ ህዝባችን ከምግብ እጥረት የተነሳ በህመም ሊያልቅ ነው።የንሮ ውድነት የተነሳ የተመጣጠነ ምግብ እና በቂ ህክምና ስለማያገኝ።እረ ፈጣሪ በቃ በለን 😢።
አይ ብልፅግና ስንት ጉድና መከራ አሳየን ጌታ ሆይ ህዝብህን ተመልከት
ትክክል ሰሚ ካለ
የአገራቱ መሪዎች ስለ ሕዝባችን ደህንነት ደንተ እንደሌላቸው በተለያየ ጊዜ ገልጸውልናል። የነሱ ጥረት የሚያመልኳቸውን ፈረንጆች መምስል ነው።
👍👏
ትክክል
,እውነት ነው ከስማ ጆሮ ከስማን ይገርማል
ጥያቄው እና መልስ አይገናኝም። ችግሩ እንደተቀረፈ የሚያሳይ መሬት ላይ ለውጡ የለም።
Right question ❤❤❤
ይገርማል 100% ቁጭ ቁጭ የሀገራችን አሁናዊ ሁኔታ
Right
መልስ ካለው ጥሩ ጥያቄ ነው ግን መልስ የለም
ከእንድርዳድ መሀል የተገኘ ስንዴ ለስለህዝቡ ችግር የተናገሩት ሰውዬ ፈጣሪ ይባርኮት። ወዴት እንደምንሄድ ምን እንደምናደርግ ግራገባን እኮ? ሁለተኛ ሀገር ባለንና ይህንን ቆሻሻ እና ዘረኛ ስርአት የማናይበት በሄድን...!😭
We must the solid words in detailed analysis of the profound person
❤❤❤❤❤❤❤❤
አርቴፊሻል ፓርላማ
በተለይ ሸማቾች የምባል ማህበር ከአምራቾችና ከቸሪቻሪዎች ማሃል ይዉጣ ፡፡ የህንነ ዲሪጂት ከወጣ ንሮ ይቀንሳል፡፡
ዳንኤል ክብረት ያቡሽቲ አለግን
ብስል ወቅታዊ ጥያቄ vs የደነዝ ካድሬ የደደበ ቀጣፊ ምላሽ 🥴😢😢
ይህ ሰው በትክክል የችግሩን ምንጭ ተናግረዋል
ግን ማነው ምሰማው ❓
ደላላው በጣም በዝተዋል ይህ ነገር ሄዶ ሄዶ ሀገርን እስከመሸጥ ይደርሳል
ተሽጠናል እኮ ሰልሰማችሁም በዲጅታል ነዋ ለዛዉም
የተጠየቀዉ ሁሉ ጥያቄ የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ ነዉ። ነገር ግን የሚመልስ ሰዉ ከሌላ አገር ብፈለግ ይሻላል። እግዝአብሔር በቃችሁ ይበለን!! ወደ ሠማይ መጮህ ብቻ ነዉ ለኢትዮጵ መፍትሔ!!
Bravo Ass.Professor!!
ቀልደኛዉ መንግስት ደሞዛችን ላይ ቀለደ የተስፋይቱ ምድር አደረገብን ግን ባትጨምረንም ብትጨምረንም አይደንቀንም እኛስ የሚያኖረን ቸሩ መድሀኒዓለም ቅድስት ስላሴ ብቻ ነዉ ይብላኝ ለአንተ እኛስ ምንም አልተቸገርንም እንደዉም ለአንተ እንሰጥሀለን ይግረምህ
👍👍👍👍👍💪💪💪
ከሁሉም አስቀድማቹ መንግስቱን እና ፅድቁን ፈልጉ ከዛ ሁሉም ነገር ይጨመርላችሇል የሚለው የክርስቶስ ቃል ጥቅስ ነው አንድ ቀን አባታችን ሆይ ሳትሉ ፓርላማ ላይ አረጃቹ ሌላው አለም ወሬ እንኳን ሲጀምር የፈጣሪን ስም ሳያነሳ አንዲት ወሬ አያወራም ስለዚህ እንዴት ነው ለምንበላው ለምንወልደው በረከት የምታገኘው።
የኑሮ ውድነት ሳይሆን በጋለ ብረት እየተገረፍን ነው። መብራት 10ሺህ ብር ለመኖሪያ መጠየቅ፥ ውኃም እንደዚያ ነው የፍጆታ ዕቃዎች በሺዎች እጥፍ ጨምሮ እንዴት እንኑር ፤ ልጆቻችን ሥራ በማጣት ከልጅልጆቻችን ጋር ታምቀን በኑሮ መናር እስከመቼ ነው? የምትሉት ሁሉ ችግር አልፈታም።
The profound figure ,our eye person addressed bitter energetic words,words are energy our person's talk but we hear and change forms of problems on our natural mass ,we are in danger
አቶ አበረ ትክክል ነው። ከምሁራን ይልቅ የተጐዳው ህዝብ ቢናገር የበለጠ ይገልጸዋል። የተጐዳው ብዙ ስለ ሆነ ይናገር ። አሁን ህዝቡ የሚናገርለት አካል ሳይሆን የሚፈልገው እራሱ የሚናገርበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ስለዚህ ህዝብ የሚናገርለት ነገረ ፈጅ አያስፈልገውም። It is late. It is too late.
ይሄ ሰውዬ ፀሀፊ የነበረው ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነበር ሰሚ ቢኖር😢😢😢😢😢😢
እኔ ምንስቴሩ ብሆን ስራዬን በገዛ ፍቀዴ እለቀሎ በተለይ መዳዎች በግለሴብ ቤቶች በሆኔበት ዘመን
አበሳአጎቴ ተገቢጥያቄነው ! ንማንሰምትህ
ምላሹ ትክክል ይሁን አይሁን ሰውዬው ሰው አክባሪ እና የተረጋጋ ነበር።
ደላላ ክቡር ነው
ሚንስትር ምንም የቀነስ የሸቀጥ ዋጋ የለም።
ኑሮን አይቶታል ማለት ይቻላል የህዝብ ችግር ስገባህ እንደዚህ ነው👍👍👍👍😍.. ምን ዋጋ አለው ሰሚ እና መላሽ የለም እንጂ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
I really like the question, but I don't have to listen to the response. I knew it.
መንግሥት ራሱ እየጨመረ ነው ህዝቡን አልተመለከተም እነሱ ጤፍ አይገዙም ዳቦ አይገዙም ስለዚህ መንግሥት ቢያስብ የራበው ህዝብ መንግሥትን መብላቱ አይቀርምና ቢያስቡበት
😢😢😢😢😢😢😢
ሰሚ ያጣ ጩኸት
በአሁኑ ሰዓት ቤኒዚን እየቸረቸረ ያለው የማዲያው ባለቤት ነው፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ የአንድ ሊትር ቤንዚን ዋጋ በ320 ብር በዲላ ከተማና በአካባቢዋ እየተሸጠ መሆኑን ምን ያህል ያውቃሉ? በጣም የሚገርመው በነዳጅ ማዲያ ዋጋው 92 ብር በሊትር ነው ግን ማዲያ ውስጥ አይሽጥም። በጣም ያማል፣ በጣም
Which item has decreased in 10%?
ትክክለኛ ጥያቄዎች ስለሆኑ #ተገቢው መልስ ይሰጠን ✍️
Shame, on you!
ኑሮ ቀንሷል ሲል አለማፈሩ
እሱ ቤት ቀንሶ ይሆናል!
በየወሩ የሚጨመር ምክንያት የሌለዉ የቤት ክራይ ጭማሬ መፊቴዉ ምንድነዉ???
አሁንም የአቅርቦት በሩን አታጥቡት ተቆጣጣሪ የተባለው ሁሉ ያለጉቦ አይሰራም የዘረፋውን በር ነው እያሰፋችሁት ነወ
የህዝብ ጭዋት የሚሰማ መሪ አለ ወይ ከፊንፊኔ ውጭ
አበረ አዳሙ የሚናገረው አጥንቶ ነው።
ጥያቄም የሰውዬውን መልስ እየመለስክ ነው ይገባኛል ፍራቻ ነው
የወንበሩ መልስ ይህን ይመስላል
,ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም
በመንግስት አገልግሎት ሰጭ መ/ኃይል ተቸግረናል::
ምን ኑሮ ውድነት ብቻ ከቤታቸውሶስ ሚፈናቀሉትስ? አረብ ሀገር ለፍተው አይይይ😢😢😢 ኢትዮ እዴት አስጠላችችች
Zare gena new yenekachehute enante kemachebchebe belaye menager betam germognale
ፓርላማ ላይ ለምን ሳት ገደብ ስራ አትስሩ የሚል ከለሊቱ 2 እና ከሳት 2 በቀን 12 ሳቱ
12-4=8 ከስምንት ሳቱ የምሳ ሳት አለ የናኖነዳጅ የሚቀዳበት ሳት አለ የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች ለምንድነው ስራ አትሰሩም የሚባሉት ምን እየተካሄደ ነው ያለው እቺ ሃገር ለምን አለም ላይ የሌሉ ህጎች ታወጣለች
ምን አገባቸው እነሱ
ሰለሆቴል ሰራተኛሰ የሚከፈለዉና የሚሰራዉ ተመጣጣኝ አደለም በእናንተ በኩል ምን ትላላችሁ
ንገረውመቸምአያገባው
መናገር ግን መልስ መሆን ይችላል?
አድስ አቤባ ልሆን ይችላል ክፍለ ሀገር ከተሞችሳ?
ማለቴ ጥያቄአቅራቢውን አደለም መልስ እመልሳለሁ ብሎሲለፋደድ የነበረው
Tekekele new
Zegeyachihu
አአ መብራት የሚያጠፉ ቴክኒሺያኖች ችግር እየፈጠሩ ነው።
ፖርላማው ለምን ባዶ ሆነ??
Yetgnaw nuro wudinet new yekenese?
አጥገቢ መልስ አልተሰጠም ::
Atafrm.
ህዝቡ ተርቦን
ግን ?
ወዮ ወዮ አንድ ቀን።
nigdun mimeraw nigd minister new delalaw new???
በተለይ፡ቤንዚል፡መቸርቻር፡ክልክል፡አይደለምን
ምን አይነት መግስትነው ደሞዝ ተጨመረ ብሎ ትራስቦርት ከጥፍ በለይ ቤትክራይ ንሮ ባጠቃለይ ሲንር ሰውዳቦ አዠመጣለሁ ብሎ ለቤተሰቡ ሲጠብቁ ዱኡላ ይዞ አደመምጣት ከዚበለይነው ግን ለምን መግስት በዚልክ ከዋሸን እዴት እንመነው ዉሸትኮ በሐገራችን ሐጢያት ብቻ ሳይሆን ነውርም ነበረ የዛሬን አያርገውና በስማም
Enamsegenalen yetekebru ato aber adamu
የእንቅርፍ ፓርማ እውነት ተናጋሪንውን አይወዱም
ክርስቲያንን አስታወስኩት። የት ደረሰ
አረ ድረሱልን ኑሮ ለድሀ ይከብዳል
በተለይ ደቦች እየሰሩት ያለው ግፍ በጣም አሰቃቅ ነው ግቦ። እየተቀበሉ ብህየር እየለዩ ምስሩቱ ግፍ ብታይ በጣም ሃርፍነበር
Gobez
የናተ.መግስትለት.ዝሮ.ነወ.ሕዝብ.በራብ.እየለቀ
ኸረ ይደብራል ቀኑሷል አላለም
የናተ.እዲል.እደጋዳፉ.መገደሏ.ነወ
BREAKING: Syrian president leaves Damascus on plane as army says his rule ends I think Abiy is next.
ውሽት፡አልተቆጠጠሩም፡አምረቹ፡ቨት፡አይጠየቅም፡ቸርቻሪው፡ተመዝገብ፡ይበለል፡አትዮጲያ፡ውስጥ
ያ ያበደው አቢይ ጤናዉ አደገኛ ነጥብ ደርሷል
እኔ የምለው መንግስት ብሉብሎ ያሰማራቸው ሰወች ለመቆጣጠር ካሜራ መትከሉ ህዝብን ማሞኘት ነው ከፈለጉ በከፍተኛ ባለስልጣን ከሚሌ በሰራዊት ታጅቦ የሚመጣ እቃ ሳይቀረጥ ወደነጋደው እጅ እደሚገባ ይወራል የኑሮውድነት ምስኤው መንግስት በመደባቸው ሰራተኞች ጉቦ በመመዝበሩ ነጋዴው ተወዳድሮ ማቅረብ ስለአልቻለ ነው
ኑሮውድነት የሚቀረፈው ነጋዴውንበነጋዴ ማወዳደር ሲቻል ዋጋን ማውረድ ይቻላል
ቤትበማሸግ መሸጫ በመቆጣጠር አቅርቦትን በማብዛትነው ዋጋና ማውረድ የሚቻለው
የኑሮ ውድነቱን የፈጠረውም ያባባሰውም እራሱ መንግስት ነው በጠቅላላ በአገልግሎት ላይ ያልጨመረው ምን አለ?በትራንስፖርት ፣በመብራት ፣በውሃ፣ ስልክ፣የተለያዩ ዓይነት ታክሶች የነዚህ እና የመሳሰሉትን ጭማሪው ያመጣው ውጤት ነው የኑሮ ውድነቱን የፈጠረው በዛ ላይ ሁሉም በአንድ ጊዜ ነው ህጉ የተተገበረው ።
አረ ምለሽ በትሰጥነ ችጊሩን ወስዶ ብየስተከክል
የተፈቀደለት የምክር ቤት አባል እውነቱን
አወጣ