ለህፃናት የጣሳ ወተት ስንጠቀም የምንሰራቸው 8 ስህተቶች | 8 Critical Mistakes on Formula milk use | Dr.Fasil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • ለልጆች የጣሳ ወተት ስንጠቀም የምንሰራቸው 8 ከባድ ስህተቶች | 8 Critical Mistakes with formula Milk for Kids | Dr. Fasil #health #ebs #ethiopian
    formula milk can be a shelf-stable and convenient option for feeding children, but there are some important things to keep in mind to ensure it's used safely and effectively. Here are 8 critical mistakes to avoid with canned milk for kids:
    1. Not following mixing instructions carefully. Improper dilution of canned milk can lead to malnutrition or even be dangerous for your child. Always follow the mixing instructions on the label carefully, using the recommended amount of water for the specific type of canned milk and your child's age.
    2. Using canned milk as a primary source of nutrition. Canned milk is not a complete food and lacks essential nutrients like iron and vitamin D that are important for babies and young children. Breast milk, formula, or fortified cow's milk should be the primary source of nutrition for infants and toddlers.
    3. Introducing canned milk too early. The World Health Organization (WHO) recommends exclusive breastfeeding for the first 6 months of life, followed by continued breastfeeding with the introduction of safe and appropriate complementary foods. Consult your pediatrician before introducing canned milk to your child.
    4. Not storing canned milk properly. Store unopened canned milk in a cool, dry place. Once opened, refrigerate leftover prepared canned milk and use it within 48 hours. Discard any leftover canned milk after that period.
    5. Giving canned milk to a child with allergies or intolerances. Canned milk can be made from cow's milk, goat's milk, or soy. If your child has a milk allergy or intolerance, choose a canned milk made from a suitable alternative like soy. Always check the ingredients list before giving canned milk to your child.
    6. Using expired canned milk. Check the expiration date on the canned milk before using it. Do not give expired canned milk to your child.
    7. Not warming canned milk properly. If you are using canned milk for a baby, warm it gently to lukewarm temperature. Do not heat canned milk in the microwave, as it can create hot spots that can burn your baby's mouth. Use a stovetop or bottle warmer to warm canned milk to body temperature.
    8. Using canned milk in place of medical treatment. If your child is experiencing diarrhea or vomiting, consult a doctor instead of relying solely on canned milk for rehydration. They may recommend oral rehydration solution (ORS) or other treatments.
    💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
    ☎️ 0984650912/0939602927
    💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
    📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
    📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
    🔷 FB: drfasilpediatrician

Комментарии • 314

  • @bruhkids-t1e
    @bruhkids-t1e  6 месяцев назад +16

    በአካል ሆስፒታል ላይ መተው ልጅዎን ማሳከም ካሰቡ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ 👇👇👇👇👇
    ☎️ 0984650912 ማማከር ከፈለጉ 9394 ላይ ይደውሉ ::

    • @Temsalet
      @Temsalet 6 месяцев назад

      Thanks doctor gin USA new yemenorew

  • @mulusintie
    @mulusintie 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @zinashsimionalbejo
    @zinashsimionalbejo 6 месяцев назад +14

    ምስጋናችን ከልብ ነዉ ዶክተርዬ ምትለቃቸዉን ሁሉንም videoች እከታታላለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ❤❤❤

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад +1

      You're very welcome dear 🙏 subscribe for more videos

  • @Dege-hk4ps
    @Dege-hk4ps 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @AtalelKasa
    @AtalelKasa 3 месяца назад +2

    ለጨቅላህፃን የተዘጋጀ የዱቄት ወተት ለሰባትአመትልጅ ብንሰጠው ጉዳት አለው ወይስ የለውም?

  • @TrhasYoadan
    @TrhasYoadan 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣህልን ዶር

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад

      እንኩዋን ደህና ቆዩን subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏

  • @bttentertainment7326
    @bttentertainment7326 4 месяца назад

    11 ልጆቼን ባንተ ነው ያሳደኩት በርታልኝ 4 መታ ጨምሮ

  • @azebsahile1047
    @azebsahile1047 6 месяцев назад +1

    ዶር ፋሲል እናመሰግናለን

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад

      Thank you dear 🙏 subscribe for more videos

  • @HareguaTesfa
    @HareguaTesfa 3 месяца назад

    በጣም አሪፍ ተቀባይነት ያለው ነገር ነው

  • @እናቴእማፈቅር
    @እናቴእማፈቅር 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад

      Thank you dear 🙏 subscribe for more videos

  • @Gente-n2k
    @Gente-n2k 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤እናመሰግናለን

  • @WadeBety
    @WadeBety 6 месяцев назад +1

    Thanks ❤❤❤

  • @meserettezera6658
    @meserettezera6658 6 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ያክብርህ

  • @selamselman6870
    @selamselman6870 6 месяцев назад +1

    Thank u doc🙏

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ መረጃ ነው
    ጥያቄዬ የ5ወር ልጅ አለችኝ የቆርቆሮ ወተቱን ነው የምትጠቀመው በቀን ውስጥ መጠቀም ካለባት መጠን በላይ የመውሰድ ፍላጎት አላት እንዴት ነው ማድረግ ያለብኝ?ለምሳሌ ቆርቆሮው ላይ የተፃፈው በቀን 4ጊዜ ነው የሚለው እሷ 5ጊዜ መውሰድ ትፈልጋለች

  • @aamelehhunengaw2866
    @aamelehhunengaw2866 6 месяцев назад +1

    Thank u Dr

  • @tsegafirdu3356
    @tsegafirdu3356 6 месяцев назад +1

    Thank you

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад +1

      You're welcome 🙏 subscribe for more video

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 5 месяцев назад +3

    እረ እኔ ዶክተሩን ጠይቄው የተሰራው ወተት 6 ሰአት ይቆያል ብሎኛል 3 ሰአት ከቆየ እደፋለሁ እኔ ያለሁት ስኡድ ነው በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 6 месяцев назад +1

    Kef lalutem sera doctor ❤️

  • @YesewlikTefera-x8x
    @YesewlikTefera-x8x 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @hanabeyene2481
    @hanabeyene2481 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 6 месяцев назад +4

    ዶ/ር ያንተን ቪዲዮ ሳይ ለwifi የምከፍለው ብር አይቆጨኝም

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 6 месяцев назад +6

    ❤❤❤
    እግዚአብሔር ጥበብን እውቀትን ይጨምር ዶክተር በእውነት የምትገልፅበት ና የምታስረዳበት መጠን ልዩ ነው ስው በቀላሉ የሚረዳው ቢዶ ነው እናመስግናለን😊

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏 subscribe ያድርጉ

  • @elianaabrham3869
    @elianaabrham3869 6 месяцев назад +1

    እባክህ ዶ/ር ያለ ጊዜአቸው ስለተወለዱ ህፃናት ምን አይነት ቫይታሚኖች ቢውስዱ ከሌሎቹ ህፃናት የተለየ ልናደርግላቸው የሚገባ ነገሮችና እድገታቸውን እንዴት እንደምናውቅ ብትነግረን ስለምትስጠን መረጃ እናመስግናለን

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад +1

      በቅርቡ ፖስት እናረጋለን ቪዲዮ እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ

  • @FrehiwotTedila
    @FrehiwotTedila 6 месяцев назад

    Thank you doctor sle lijochachin slemtseten mkr

  • @MohammedSani-b5h
    @MohammedSani-b5h 2 месяца назад

    ሰላም ዶክተር የድርቀት ማፍተሆ ምንድነው ምን መስታት አልብች

  • @Tube-el1ew
    @Tube-el1ew 6 месяцев назад

    ትክክል ዶክተርየ ልጀ የጆሮ ኢንፌክሽን ተጋልጦብን ነበር አልሀምዱሊላህ ሀኪም ቤት ሂዶ ቱቶተሻለው

  • @kidistassefa9094
    @kidistassefa9094 День назад

    እባክህን ዶክተር ያለሁት ከአገር ውጪ ነው ልጄ 5 ወሩ ነው እስካሁን ጡት ይጠባል የጣሳ ወተት እያስመለሰው አስቸገረኝ ለሴንሴቲቪ ተብሎ የተዘጋጀውም ያስመልሰዋል ምን ማድረግ እችላለሁ ምክንያቱስ ምን ሊሆን ይችላል እባክህን መልስልኝ

  • @eskedardanyewwedimu9579
    @eskedardanyewwedimu9579 6 месяцев назад

    Enamesgenalen doctor egezabhier endanet ayent sew yabzalen

  • @nitsuhAlemayehu-gf3pu
    @nitsuhAlemayehu-gf3pu 3 месяца назад +1

    ሰላም ዶክተር ልጄ 1 ወር ከ15 ነው ምን ያህል ml እና ማንኪያ ወተት መስጠት አለብኝ እባክህ

  • @atakltiteka2889
    @atakltiteka2889 6 месяцев назад

    ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል ጥያቄ ኣለኝ ልጄ ሰገራዉን ደረቀ ምን ማድረግ ኣለብኝ

  • @fenetdiro857
    @fenetdiro857 6 месяцев назад

    Thanks dr

  • @abebachekole7514
    @abebachekole7514 6 месяцев назад +1

    ግንኮ በሽታ የመከላከል አቅም የላቸውም የሚባለው ነገርስ? ምን እንደሚሻል የላምእንዳንሰጥ ጥሩ አይደለም ተባለ ጡታችን በቂ ካልሆነ ምን እናድርግ

  • @henokbayu3125
    @henokbayu3125 6 месяцев назад +2

    ዶ/ር formula milk የሚጠቀሙ ህፃናት የ vitamin D ያገኛሉ ለ deficiency አይጋለጡም የሚባለው እውነት ነው? ፀሀይ ብርሀን ባያገኙስ ችግር የለውም የሚባለው እውነት ነው ወይ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад

      ሁሉም ህፃናት የፀሀይ ብርሃን ማግኘት አለባቸው

  • @solomonchernet-u7t
    @solomonchernet-u7t 2 месяца назад

    Good🎉

  • @SituSeyum
    @SituSeyum 6 месяцев назад +1

    Dr tebarek!!! Dr leje kee bet kawexahut ayerun lilemdlegn alchalem gunfan asgegerewu kee medanit wecii bee men litewew yechilal ???? Sale alewu shirob sexugn gen lewux yelewum medanit selchetignal eske 6wer xut bechan new yexebaw ahun tecemari megeb jemeral ebakeh mefte kalewuu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zufankebede5756
    @zufankebede5756 3 месяца назад +1

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ ልጄ የጣሳ ወተት ነው የሚወስደው አንዳዱ አዲሱን ስከፍተው አየር አለው አሁን ደሞ የገዛሁት ሲከፈት አየር የለውም ልጄም አልጠባ ይለኛል አይነት ይኖረው ይሆን እንዴ አንዳይነት ምርት ነው የምጠቀመው🙏

  • @Netsanetalemayew
    @Netsanetalemayew 6 месяцев назад

    ዶክተር እባክ ህፃናት እራሳቸውን ያማቸዋል በእጅ እየነካች ታቃስታለች እጅ እና እግሯን ኡፍ በሉ ትላለች

  • @temesegenayele8086
    @temesegenayele8086 2 месяца назад

    ዶክተር እንዴት ነክ ለምክር አመሠግናለሁ ።
    ዶ እኔ ለልጅ የጣሳ ወተት አልጀመርኩም ግን አሁን ላይ ጥሩ የጣሳ ወተት ካለ እንደ ትጦቅምን ነው ልጅ የ3 ወር ልጅ ናት እና best እና ጠቃሚ የምባል የጣሳ ወተት ካለ ንገረኝ አመሠገናለሁ። liptomil ተጠቅመን ነበር ያኔ እናትየው በኦፍራሶን ነው የወለዳቸው እናም ስትንቃ ግን ቶሎ አቁምን የእናት ጡት ነው እየወሰደች ያለችው እሱን እንቀጥል or ሌላ የተሽለ አለ እናም ይህ የጣሳ ወተት ከተከፈተ 3 ወር ሆነታል ልጣለሁ or ልጠቀም ?

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 6 месяцев назад +2

    ሰላምህ ይብዛ ዶ ር የላም ወተት እንዴት ነዉ??? እኔ 1ዓመቱ ነዉ የላም ወተት እሚጠቅም

  • @selamyihonal.9290
    @selamyihonal.9290 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን. ጥያቄ ነበረኝ ከ 4 በላይ ያሉት ህፃናት ስንት ጊዜ ነው ፑፕ የሚያረጉት በሳምንት? ልጄ ከ4 ቡሓላ ቀነሰች በሳምንት 2ወይም 3 ጊዜ ብቻ ነው ችግር ይኖረው ይኖረው ይሁን Google ኣርጌ ነበር በሳምንት ከ1_2 ሊያረጉ ይችላሉ ይላል. ካንተ ለማረጋገጥ ነው. ኣመሰግናለው በድጋሚ.

  • @Brtukan-ru4re
    @Brtukan-ru4re 3 месяца назад

    ዶክተርዪ ጡት ሲያቆም ምግብ ይበላል ይባላል ምንያክል እዉነታ አለው

  • @misgehayile
    @misgehayile 6 месяцев назад

    Enamesegenalen Dr yene lij 7wer nat kibdet alicemerim alechegn min timkiregnalih???????

  • @SerkbuzeHaile
    @SerkbuzeHaile 10 дней назад

    የእናት ጡት ወተት በደንብ በማይኖር ሰአት ልጁ አልጠግብ ሲል የጣሳ ወተት እንደተጨማሪ ቢሰጥ ችግር አለው ወይ እኔ እንደዛ እያደረኩ ስለሆነ ነው ?

  • @hannabayeh6266
    @hannabayeh6266 2 месяца назад

    ሰላም ዶክተር ልጄ በ 36ሳምንት+5ቀን ነው የተወለደ ነው አሁን 3 ወሩ ነው ጡቴ አልበቃ ስላለው አሁን ጣሳ ወተት ጀመርኩለት ፕሪሚ ወተት አላገኘሁም ባቀላቅለው ምንችግር አለው በዛ ላይ ቀን ምንም እንቅልፍ የለውም

  • @HabtamHadgu-wd1du
    @HabtamHadgu-wd1du 6 месяцев назад +1

    ዶክተር ፒልስ ልጄ 5 አመቱ ነው ካካ የሚለው በአራት ቀን አንደዬ ነው የላም ወተት ሁሌየም ማታ ማታ ይጠጣ እኔ ስደት ነው ያለሁት እህቴ ጋር ነው ምን ላድርግ ምን ላብላው

  • @እመብረሀንእናቴ-ኰ2ጘ
    @እመብረሀንእናቴ-ኰ2ጘ 6 месяцев назад +1

    ኒዶ የጣሳ ወተት አይሰጥም ማለትነው ለ1-10ወር ህፃን ልጅ ወይኔ ጉዴ ልጄን ጎድቼዋለው አለማወቄ አንድ ወር ሆነኝ መስጠት ከጀመርኩ ዶ/ር በእግዚአብሔር መልስልኝ

  • @weyinshetberhane
    @weyinshetberhane 6 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገቡት ኤክስፓየርድ ያረጉ ናቸው ሚባለው ምን ያህል እውነት ነው🙏🙏🙏

  • @SosinaWorku-x5k
    @SosinaWorku-x5k 6 месяцев назад +1

    Selam doctor lije 3wer limolaw teneshi ken kerew ena tuto alemd aleg 30/60 lay aderge new malemamdew cheger yenorew yehone wey

  • @MetiYemareal
    @MetiYemareal 6 месяцев назад

    ዶክተር የኔ ልጅ አንድ አመት ከአንድ ወሩ ነው ግን ከበፊት ጀምሮ ወተት ብዙም አይደለም በግድ ነው የሚወስደው። በጣም እያሳሰበኝ ነው። እንዴት ማለማመድ እችላለሁ?

  • @Mahletmelese-kh2xv
    @Mahletmelese-kh2xv 6 месяцев назад +1

    Doctor yena lij 2 were nate gin 60ml atecheresm cheger yenorewal

  • @mekdelawitamanuel
    @mekdelawitamanuel 6 месяцев назад +2

    Selam Dr, bemejemeriya lemseten tekami merejawoch betam enamesegnalen beteley le addis enatoch ejig betam tekami nw. Wede tiyakeye sijed, lije 1 weru nw formula wetet nw mitetaw kakaw arenguade nw chiger ynorew yhon weys normal nw?

  • @edendejene6
    @edendejene6 6 месяцев назад

    Dr bemjemeriya silmitseten temihrt enamesginalen,lije 3 weru new eskahun tut bicha neber yemitebaw semonun ye tasa wetet asjemerew tekimat ena tewket yazew,min ladrig sira lijmir neber?tnx 4 ur answer

  • @mekdilama3054
    @mekdilama3054 6 месяцев назад +1

    Wetet enbi alchgn totom men laderg8wera niw men laderg dk🙏🙏🙏

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад +1

      ወተትን በሌላ ምግብ መተካት ይቻላል

  • @martateshome7559
    @martateshome7559 6 месяцев назад +18

    ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን❤ እባክህ በእ/ር ከ2ዓመት በላይ ለሆኑትም ልጆች በምግብም ሆነ በማንኛውም እንክብካቤ እንዳንሳሳት ቪድዮ ብትሰራልን ከልበ እለምንሀለው ደግሞም እንደምታስተምረን 100%እተማመናለሁ❤❤❤

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад +5

      በቅርቡ ፖስት እናረጋለን

    • @martateshome7559
      @martateshome7559 6 месяцев назад

      እሽ ዶክተርዬ እ/ር ያክብርልኝ በጉጉት እንጠብቃለን

    • @aymenseid
      @aymenseid 6 месяцев назад

      ​​@@bruhkids-t1e Dr በቅድሚያ ለምታቀርባቸው በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን በርታልን! በተረፈ እኔ የምኖረው ከኢትዮ ውጭ ነው የአመት ከ8 ወር ልጅ አለኝ ከእናቴ ጋር! ከአመት ቡኃላ ፎርሙላውን አቁመው የላም ወተት ነው ያስጀመሩት! አሁን ላይ ሀይለኛ እንደሆነ ሰማሁ ሲናደድ እቃ ይሰብራል አሉኝ! አጋጣሚ ወተቱ ከሆነ ብለው የቀኑን በምግብ ቀየሩለት! ምን ሊሆን ይችላል የተሻለስ ወተት አለ ልቀይርለት የምችለው? ሀይለኝነቱስ የወተቱ ውጤት ይሆን ከቻልክ በምላሽ ተባባረኝ!

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад

      ​@@aymenseidእድሜው አሁን ስንት ነው?

    • @ermiyasendale430
      @ermiyasendale430 6 месяцев назад

      ​@@martateshome7559ፀ😅 0:50 ፆፇፀ

  • @shewitfeleke7341
    @shewitfeleke7341 6 месяцев назад

    Could you lower the music?

  • @zkrayoutube4227
    @zkrayoutube4227 6 месяцев назад

    🎉❤❤❤❤በጣምእናመሰግናለን

  • @senakiya2368
    @senakiya2368 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @mahderzegeye
    @mahderzegeye 3 месяца назад

    ሰላም ዶክተር ልጄ 2ወሯ ነው ጡቴን ነበር የማጠባት ከ1ወር በኋላ ወደ ስራ ተመላሽ ነኝ ጡጦ እንዴት ላስለምዳት እባክህ ጨንቆኛል?

  • @Kidst-u6y
    @Kidst-u6y 6 месяцев назад

    እኔማ የምበላው የምጠጣው ሁሉ ወደሠውነቴ ነውእንጂ ወደጡቴ አይሄድም እኔለልጄ የምሠጠውenfami ነው የምሠጠው አሁን 3 ወር ሊሆን ነው መጠኑን ንገረኝ የተወለደው ደሞ ያለጊዜው ነው

  • @MohamedJemal-ms9vi
    @MohamedJemal-ms9vi 6 месяцев назад

    አመሰግናለሁ

  • @astdeyonas7287
    @astdeyonas7287 5 месяцев назад

    ዶክተርየ እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ በ120 ሚሊ ስንት ማንኪያ ዱቄት ልጨምር ?

  • @salihamohammed-c5k
    @salihamohammed-c5k 6 месяцев назад +1

    Please dr መልስልኝ በ7 ወሬ ነው የወለድኩት 1.7kg ናት እና ምን ወተት ነው ጥሩ? የምጠቀመው pre nan ነው ስንት ml ውሃ እና ስንት scope ዱቄት ነው መጠቀም ያለብኝ plz plz መልስልኝ🙏

    • @nuale23
      @nuale23 6 месяцев назад +1

      እኔ የምጠቀመው Pre Nan በጣም ጥሩ ነው

    • @salihamohammed-c5k
      @salihamohammed-c5k 6 месяцев назад +1

      @@nuale23 eshi sint ml weha ena min yahil duket wetet nw yemtetkmew? Ena sint kilo nat?

    • @nuale23
      @nuale23 6 месяцев назад +1

      @@salihamohammed-c5k Sitweled one Point four killo Neberech Ahun Hulet Wer Ke 15 Ken New Ahun 3 Killo Dersalhe mejemerya weha 60 ml 2 scoop duket wetet beken 6 gizae every 3 hour lala tiyake kalesh lakilegn

    • @salihamohammed-c5k
      @salihamohammed-c5k 6 месяцев назад

      @@nuale23 min wetet?

    • @salihamohammed-c5k
      @salihamohammed-c5k 6 месяцев назад

      @@nuale23 selkeshin plz🙏

  • @AbebaBirke
    @AbebaBirke 6 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እባክክ መልስልኝ ልጀ 4 ወር ከ15 ቀኗነው ጡቱን ነቅታ /አይኗ እያየ አጠባም/ ስተኛ ብቻ ነው ምጠባው እክምና ወስጃት ምንም ነገር የለባትም አሉ ጡጦም አለምድ አለች ተጨነኩ ምን ይሻላል

  • @EdenTazeb
    @EdenTazeb 5 месяцев назад

    ዶክተር ልጄ ጡት አጠባምወተትነውእምትጠቀመው ችግርአለው እዴ

  • @KumelBonge
    @KumelBonge 6 месяцев назад +1

    ሰላም ዶ/ ረ አድራሻህ የት ነው

  • @ZedAliR
    @ZedAliR 2 месяца назад

    ቪታሚን Dከስንት ወር ነው ጀምረንነው መስጠጥያለብን

  • @Neberubelay
    @Neberubelay 3 месяца назад

    የተከፈተ ወተት ለስንት ግዜ መጠቀም ይቻላል ዶክተር

  • @HaymanotTeme
    @HaymanotTeme 6 месяцев назад

    ዶክተር እባክህ ልጀ45ቀኖነው ካካ ለ5ቀን አላለችም በጣም ያስምጣትል

  • @MadiiSayid
    @MadiiSayid 6 месяцев назад +1

    ለምሳሌ 120 ml ዉሃ ላይ ስንት በወተቱን በመለኪያው ማንካ ስንት ነው የምን በጠብጠው? እባክህ መልስልኝ🙏

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 6 месяцев назад

      እዘው አምብብ ጠሠው ለይ አለልሽ

  • @haymanotahmedahmed1474
    @haymanotahmedahmed1474 6 месяцев назад +1

    I have 3 kids, I have never given them anything until 6 months. Their wight is proportion with their age. I love breastfeeding it creates a good bonds with me and my kids.

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 6 месяцев назад +9

    ልጄ ግን እድለኛ ነው እኔ እናቱ ገና አባቱን ሳለገኝ ለሡ እየተማርኩለት ነው ውይይት ያልወልድኩህ ልጄ የኔ ናፍቆት ስወድክ❤

  • @HaymiBeshane
    @HaymiBeshane 6 месяцев назад +1

    ዶክተር እንዴት ነኽ ለልጄ ጡቴን አልቤ እሰጠዋለው ግን አንዴ ያለብኩት ስንት ሰአት ድረስ እደሚቆይ አላወኩም እባክኸ ንገረኝ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад

      በሚቀጥለው ቪዲዮዎች ላይ ፖስት ተደርጉዋል

  • @eskedar9016
    @eskedar9016 2 месяца назад

    1አመት ከ5ወሩ ነው ምን አይነት የጣሳ ወተት መጠቀም አለብኝ

  • @aregashtegegne3922
    @aregashtegegne3922 Месяц назад

    እንደው ዶክተርየ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ እኔ የተቸገርኩበት ነገር ጡቴ በቂ የሆነ ወተት የለውም የምመገበውም ይሁን የምጠጣቸው ነገሮች ወደሰውነቴ ነው የሚሔው እኔ እኔ ክብደቴ በጣም ጨመረ ልጄ ግን የምትጠባው አታገኝም የጣሳ ወተት ሳስጠቅማት በቀን እስከ6 ጊዜ ሰገራ ይወጣታል እና ምን ላድርግ ምን ብጠቀም ጡቴ ወተት ያመርታል ካላሽቸገርኩህ ተባበረኝ

  • @samuelnigatu9580
    @samuelnigatu9580 4 месяца назад

    ዶክተር ስለምታቀርባቸው ትምህርቶች በጣም አመሰግናለሁ። የ10 ወር ልጅ አለኝ። የ Aptamil formula ወተት ነው የሚጠቀመው። እንዳጋጣሚ 1 ቁጥር አለኝ። እሱ በአሁን ሰዓት የሚጠቀመው 2 ቁጥር ነው ከእድሜው አንጻር። አንድ ቁጥር በመሐል ብሰጠው ችግር ያስከትልበት ይሆን? ለምትሰጠኝ ሙያዊ ምክር በቅድሚያ አመሰግናለሁ ።

  • @RedetMas
    @RedetMas 6 месяцев назад +1

    ልጄ 8ወሯ ነው ግን አትዠገለበጥም ቀጫጫ ነች ምን ላድርግ

  • @muluale5889
    @muluale5889 6 месяцев назад +1

    በጉጉት ነዉ ምጠብቀው የላም ወተት መቼ እንደሚጀምር ግራ ገብቶኝ ነበር አመሰግናለሁ ❤❤

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад

      ቀጣይ ቪዲዮ ላይ ስለ ላም ወተት ሙሉ መረጃውን እናቀርባለን ቪዲዮ እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ

  • @MerhawitTesfay-rj7tz
    @MerhawitTesfay-rj7tz 6 месяцев назад +1

    ይቅርታ ዶከተር የኔ ልጅ ሁለቱ ነው የሚወሰደው ማለቴ ጡት እና የጣሳ ወተት የ3ወር ልጅ ነው

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад

      ችግር የለውም ተራ በተራ መስጠት ይቻላል

  • @simiretalemayheu9467
    @simiretalemayheu9467 3 месяца назад

    ዶክተር ልጄ ከተወለደች ጀምራ በሀይላንድ ውሀ ሳላፈላና ሳላዋቅ ነዉ የማጠጣት ችግር አለው ወይ አለመፈላቱ እና በቀዘቀዘው ማጠጣቴ

  • @KasecheAbule-nm9rs
    @KasecheAbule-nm9rs 5 месяцев назад

    ዶክተር እናመሰግናለን በርታ። እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ከዚ ጋር ባይያያዝም። ልጄ 2 ወር ከ 15 ቀኗ ነው እናቴ በጎን መተኛት አስለምዳት ሳስተኛት በጎኗ ካላስተኛኋት አትወድም እና በጎን ማስተኛት ችግር ይኖረው ይሆን???
    Dr please እንዳታልፈኝ🙏🙏🙏

  • @NejatOmer-w8d
    @NejatOmer-w8d 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ልጀ 6ወሯን ጨርሳለች ከምግብ ጋር የጣሳ ወተት ከመግብ ጋር የጣሳ ወተት ብሰጣት ምን ችግር አለው ለመሳሌ ኒዶ ወተትን ከሾርባ ጋር እየሰራሁ ብሰጣት ችግርአለው ወይ

  • @MuktarNasir-f6o
    @MuktarNasir-f6o 6 месяцев назад +2

    Thanks doctor
    Explain about baby food for 6 months

  • @r0mannega266
    @r0mannega266 6 месяцев назад

    ሰላም ዶ/ር እባክህ መልስልኝ ልጄ 1 አመት ሊሞላው ነው ግን ክብደቱ ከ15 በላይ ነው እንዲቀንስ ምን ላድርግ ጡቴ ብዙ ወተት ስለሌለው ሲወለድ ጀምሮ የጣሳ ወተት ነው ሚጠባው ጡትም እሰጠዋለው ያን ያህል ግን አይደለም

  • @zufanebrahim3643
    @zufanebrahim3643 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተርእኔ መንታ ልጆች አሉኝ ብዙጊዜጡት አይበቃቼውም ብየእጨነቃለሁ እናም የአሳ ወተትእጨምራለሁ እናምአንዱልጄሰገራው በጣም ቀጭንነው ግን ያስመጣዋል

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад

      በአካል ብናያቸው መልካም ነው

    • @zufanebrahim3643
      @zufanebrahim3643 6 месяцев назад

      የምኖረው ሳኡዳረቢያነው

  • @fifiteshome5387
    @fifiteshome5387 6 месяцев назад

    ሰላም Dr. ልጄ 1 አመት ከ9 ወር ነው ድንገት ሰውነቱ ላይ ዱብ ዱብ አለበት ሽፍታም አደለም ቀይም አሉነም አያሳክከውም ግን ሙሉ ሰውነቱ ፊቱ ሳይቀር ምንም አዲስ ነገር አልበላም አልጠጣም የተቀባውም ነገር የለም የኢንሴክት ሲሆን ምልክቱ እንደዚ ነው? ምን ላርግ ? አመሰግናለው

  • @emebetmoges3864
    @emebetmoges3864 6 месяцев назад

    ዶክተር ልጄ 2ከ5ወሩ ነው ጥጦና የእንጀራ እናት ጥጦ አልተውም አለኝ ረጅም ጊዜ ሞከርኩ በዛላይ የምግብ ፍላጎቱ እየቀነሰ መጣ ጭራሽ በኩባያ እንቢ አለ እባክህ መፍትሔ

  • @DgSg-e4o
    @DgSg-e4o 26 дней назад

    ዬ ፎርሙላ ዋታት እና ዬ እናት ጡት ሁለቱም ማታቃም ጉዳት አለው?

  • @lidyataye4819
    @lidyataye4819 14 дней назад

    Ere Tessa wetet embi alechgne ke 6 month behla endt laslmed

  • @selamawitmekonnen244
    @selamawitmekonnen244 6 месяцев назад

    ዶክተር ልጄ ሰባት ወሩ ነው ምግብ መብላት አይወድም ጡቴ ወተቱ አየቀነሰ ስላለ የጣሳ ወተት ስሰጠውም ይተፋዋል አይጠባም ጡት ብቻ ነው የሚፈልገው ምን ባረግ ይሻላል?

  • @debritugamea9959
    @debritugamea9959 6 месяцев назад

    ዶ/ር አመሰገናለሁ ስለ ኦትዝም ብዙ ነገርን ተምርያለዉ : አንድ ጥያቄ አለኝ ልጄ 4 አመትከ 6 ስድስት ወሯ ነዉ ግን ብዙ ነገሮች ኮምንከት ማድረግ አትችልም ምን ትመክረኛለህ ?ህክምና አለው ?

  • @RedRed-z6z
    @RedRed-z6z 2 дня назад

    መነም ባንጠቀም ችገር አለው ዶክተር

  • @medinaShemsu9419
    @medinaShemsu9419 2 месяца назад

    የ4አመትና የ6አመት የሚሆን የዱቄት ወተት አለ?ኢትዮ ላይ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 6 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @YeneneshBirhanu-ek9oy
    @YeneneshBirhanu-ek9oy 6 месяцев назад +1

    K 1 amet belay lalu lijochs yekorkoro wate atekakem ena tekfto yemkoybet geze ,ene sigeza tilekun task new

  • @senayityayeh6403
    @senayityayeh6403 6 месяцев назад +3

    ዶር ልጄ በጣም ብዙጊዜ ወድቃብኛለች እና ስትወድቅ ሁሌ ጭቅላቷንነው ሚመታት በጣም እጨነቃለሁ ልጆችሴወድቁ ምንጉዳት ያመጣል ?

  • @demekebeyene-xo4xi
    @demekebeyene-xo4xi 3 месяца назад

    ልጄ 3ወሩ ነው አልፎ አልፎ ያልበዋል በተጨማሪ ካካ ቶሎ አይልም ከ3-5ቀን ይቆያል ምን ሊሆን ይችላል ዶ/ር

  • @AsnqechTalilaa
    @AsnqechTalilaa 5 месяцев назад

    2Amatii Lijii Amgabagabii

  • @rah5847
    @rah5847 6 месяцев назад +1

    Thank you Dr. 🙏🙏🙏🙏 this is important idea ,ur teaching method so good keep it up!!!!

  • @hasinamuzeyen2988
    @hasinamuzeyen2988 6 месяцев назад +3

    ስለሁሉም ትምህርትህ እናመሰግናለን አላህ ያቆይልን

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  6 месяцев назад

      አሜን subscribe ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ 🙏

    • @AbrakBeti
      @AbrakBeti 6 месяцев назад

      Selam Dr leje 7 month Nat enam megeb sasjemerat formula metekem teweche ena megebena tuten becha newu metetekemewu enam bekiwa newu???