Tamagne menchu tensae new. Yamenwadwe asefaw tameme betebale magest sele resa saten progeram sera. We know how he is.and as alwoyes ebs is our no one!!!
Why are you jealous? This media is a great media you need attention to build your subscriber and views that’s why you’re here stop accusing, and criticizing do something else to build your views, and be positive
መስሪያ ቤት መቀያየር በእነሱ አልተጀመረም አንድ ቦታ 30 ዓመት መቀመጥ በእኛ ይብቃ
ይቅርታ አርግልኝ እና የተናገርከውን ሁሉንም ሰምቼም ቢሆን ከEBS ውጪ ምንምጣቢያ ያለም አይመስለኝም❤
እንደውም EBSባይኖር ሰው ቴሌቪዥን ይገዛልብዬ አላስብም😊😊
ትንሽ እውነት ብዙ ምቀኝነት
ስለሰራተኞች ከቀጠራቸው ባልተቤት ጋር ይወያዩ ይህን ያህል ስምማጥፋት ጥሩ አይደለም እርስበእርሳችን መመቀኛኝት ካልሆነ EBSይህንያህል የሚወቀስ ጣቢ አይደለም ወደሀላ የቀረነው ከአለም ሶስተኛ በድህነት የተቀመጥነው እርስብእርሳችን ለለምንመቀኛን ነው
EBS ስናየው ሰንት ነተጠፋፉትን ሲያገናኝ የተቸገሩትን እንባ ሲያብስ ነው ነው ምናቀው የውስጡን አሰራር ባላወቅም ግን ከናፍቂ ጀምሮ ብዙ የምንወደቸው ጣቢያውን እንድንከታተል ያደርጉ የነበሩ ሲጠፉ ቅር ያሰኛል አስፊቲንም መሬት ይቅለለው።
ለውጥ ፈልገው ስለሄዱ በግድ ባሉበት ይቆዩ ማለት አይቻልም
ትክክል ! 👍👍👍👍👍👍
EbS tewedadari yelwum lega merti azenagi program new ♥️ 👌 😎
ማንኛዉም ጣቢያ EBS ጋር ልስተካከል ይቅርና አጠገቡ ልደርስ አይችልም ምክንያቱም ስንቶቹን ከጎዳና ላይ እንዳነሳ የሚናዉቀዉ ነዉ። መናገርና መሥራት ይለያያሉ ነገር ግን አስተዳደራዊ ችግሮች ካሉ መታረም አለበት!!
-
በዛው ስት ብር አተረፉበት ለጽድቅ መሰለሽ
የዋህ
Ebs 1# ❤❤❤ mekegna
ዝም ብሎ መቀበጣጠር እንዴት ነው?
በጣም ታሳፍራላችሁ፡ ስንት የዘቀጡ ሚዲያዎች ባሉበት ሃገር ይሄንን ዕንቁ ሚዲያ እንዲህ ማበሻቀጥ የሃበሻን ምቀኝነት ነው ያየሁበት።
በጣም ትክክል ❤
ሲጀመር ምንም ደህና ነገር የላቸውም ጋዜጠኞቹ እራሳቸው የሚዝናኑበት ፕሮግራም ሆኗል ሬስቶራንት እየዞሩ ከመብላት ያለፈ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አስጠልታችኋል ኢቢኤሶች ጭራሽ አዲስምዕራፍ የምታቀርቧቸውን ሰዎች እንዲህ አስለቅሳችሁን በታሪካቸው ቃል የገባችሁላቸውን ሰዎች ቃላችሁን እንደምታጥፉ ከሰማሁ በኋላ አስመሳይ ሚዲያ መሆኑን ተረድቻለሁ
ሁሉንም አስተያየቶች አነበብኩኝ የመጨረሻው ግን ልቤን ገዛዉ መሆንያለበት እንደዛ ነው
ሌላውን ተወዉ ግን እንግሊዝኛ አነባበብህ ይምጣብኝ
ክፉ ነህ 😂😅
የሚሰሩት ይበልጣል ከሚያጠፉት ሁሉም በሚመቸው ይቀጥላል
Sim attifii egna betam eyettezinane new
Yzebarkalu saygebachew negeru hulu
እኔ በበኩሌ ኢቢኤስ በመላው ኢትዮጵያ እንደመተላለፉ ዝግጅቶቹ ሁሉ ማስታወቂያ ብቻ በዛ ላይ ለሌላው ማህበረሰብ ፍላጎት ግድ የሌለው ገንዘብ ብቻ ዓላማው የሆነ ተቋም ነው። በተለይ ልጆቼ በፍጹም አያዩትም። በተለይ ደግሞ የድሆችን ገመና ለህዝብ እያሰጣ እያሸማቀቀ ሰዎችን ረዳሁ የሚልበት የቤት ማደስ ፕሮግራም ነውር የሆነ ፕሮግራም ነው። ሀብታሞችን የሚያገን ምስኪኖችን የሚያኮስስ ፕሮግራም ነው።
ልታወራ ያልከው ሌላ ያወራኸው የትም አያደርስክም
እባካችሁ ደምሩኝኝኝኝኝ😢😢 አንዴ ግቡና አበረታቱኝ የኔ ውዶቼ❤❤❤ አመሠግናለሁ🙏😢😢😢
ትክክል ብለሃል ።
ለምን ተደራጅተው በሚያውቁት ሞያ አባይ ቲቪ ላይ በፍቅር አናያቸውም በየግላቸው ሚሴጅ ይላክላቸው
baby ሻወር ካልተከበረ ምናም የሚል መናኛ ስራተኛ መባረሩ ጥሩ ነው። ትንሳኤና ጃቢ ፈታ ያሉ እና ተወዳጅ በመሆናቸው ሚዲያው ያጣል
ለኢቲቪ ንገራቸውየጎል ትርጉምንዘነጋህው
ወዛምን አመዳም የሚል የአመዳም ወሬ ነው አሉ😜😜
መተቸትብቻሳይሆን. ማድነቅምይልመድብን. ኢትዪ. አሉከተባለ. ምርጥጣቢያነው. የስትድሀእንባ. ያበሱ. ይልቅስ. እደውም. ለአዳዲስልጆች. እድል ይፈጥራል. እነዚህ. ዝና. ስላላቸው. ስራአያጡም 😂❤❤
ዝምብለህ አሉባልታ ትዘባርቃለህ::
ተራ አሉባልታ
የጀበና ቡና እየጠጣ ነው???
አይ የኛ ነገር ነገርህ አቃረኝ ለመሆኑ በዉነት ልይስ ብል የትኛውን ጣቢያ ልትጠቁመኝ ነው?
አንድ ደና ምድያ ብገኝ ምቀኛ በዛ
ጣቢያው በጣም ይሰራል ይለፋል የልፋቱንም ውጤት ያገኘ ይመስላል በዚ ደረጃ ስም ለማጥፋት መሞከር ያሳዝናል ቤት ለ እምቦሳ ብሎ የመጣብህም አንተም ልክ አደላችሁም ለውጥ ፈልጎ የሄደን መሸኘት እንጂ ምን ማረግ ይቻላል? ደሞ የሄዱትን ሳይሆን ያሉትን ብትሰማቸው ለ ebs ያላቸው ፍቅር ሌላ ነው እኔም ከ ebs ውጭ አላይም
ባለሙያ ሞልትዋል ወጣቱ ጥቅሙን በጣም አስከባሪ ነው እግሩን ቢያስሩትም አይቀመጥም ለውጥ ይፈልጋል
ዳንኤል በምን መልኩ ኢ ቢ ኤስ ሊቀጠር ቻለ???
ጣቢያውን እናንተ እንደተቻችሁት አድርገን እንውሰደው እናንተ ከትችት ባሻገር ምን ሰራችሁ? ለህዝቡ አማራጭ አቅርቡ ህዝቡ የፈለገውን ይመለከታል።
Ebs ካየው 8months አልፎኛል
እና ምን ይሁን አየህ አላየህ
EBS bayinore noro mene lenaye endemenchele anawekeme. degemo eyandadachwe serategnoche ewkena agegnetewe hiwotachwe yetekeyerewe ebs tabiya laye kemetu bewala nwe. ezihe tabiya bayemetu maneme ayakachweme nebere yewechi edele yagegute bezihe tabiya nwe. lelawe degemo ende ebs leserategnochu yemireda ena yemiyasebe esekahune alayeneme letechegeru yemireda yetetefafu yemiyagenagne betame bezu leswe weleta yemiyarege nwe. batekalaye ebs andegna👏👏👏👏👏👏
EBS ቤታችን አይከፈትም
Ande Kan ykftal
ከ ኢቢኤስ ጋር እንዴት ነው ወዳጆች ነበራቹህ
ኢሄጌ
ተከፍሎህ ነው የመጣህው ሰራተኝ ሲመችው ይሄዳል ሲመችው ይቀራል ጥቃቅን ነገር እያነሳህ ትተቻለህ EBDይቀጥላል
Weryame min agebah dedebe
Addis Agelgil contact askemitulen
ምንም አልክ ምንም የኢትዮጵያ ሕዝብ EBS ይወዳል ሰራተኞቹ ደግሞ ለምን አንድ ቦታ አትሰሩም አይባልም መብታቸው ነው ሌላው ቀርቶ እነሱጋ ቀርበው በሕዝብ የሚረዱ ሰዎች ምን ያህል ናቸው Ebsባይሰጥም እንኳን ስለዚህ ጣቢይው በኔ ግምት የአብዛኛው ሕዝብ ምርጫ ነው ወደድክምጠላህ ከቻልክ ሰርተህ አሳይ የሚሰራን አትተች
Fere bis techet
በለው በለው በለው አረ እንግሊዘኛ!!! በቁሙ ለቀቅከው ፣ እንዴዬ የ R መዓት ረረረረረረረ
😅😅😅😅😂😂😂😂😂
Uuuuuu endetesefa honek tekeded ale seweyawe😅😅😅😅😅
Abete kenati
ይሂዱ ይለወጡ
wergna nehe betame kenategna Ebs egzabher yebarkachwe
semte seta yata wetate ale
rKebe seteweta Mekdine yemselche felklke metache menden nwe sewe yekeyayeral atakabde KENATEGA
Jape men agbwe ezehh west
EBS ሚዲያን መተቸት አንድ ነገር ሆና እንግሊዘኛ ስታነብ ግን አትመስጥም።
እባክህ ቁም ነገር ይዘህ ቅረብ ት ል ቅ እንሁን
አቤት ምቀኛ አያሣጣ ይባል የለ ለመሆኑ የቱን ሚዲያ ከየቱ ጋር አወዳድረህ ነው ይህን ሁሉ ዱላ በኢቢኤስ ላይ ያወረድከው ቢያንስ ድሀን አስተዋሽነታቸው አይበቃም
Tamagne menchu tensae new. Yamenwadwe asefaw tameme betebale magest sele resa saten progeram sera. We know how he is.and as alwoyes ebs is our no one!!!
Mekegna mekegnenet adebabay weta antelope yetum gar yelehem tultula
Why is the company issue out here on a privately owned youtube? complete non sense. This is ethical violation.
አሉባልተኛ ስም አጥፊ ።
Medenzez aldenzeznm gen kezkiz wal
EBS ድሮ ቀረ ፤ ምንም መሸፋፈን አያስፈልገውም።
ቅናት ያለብህ ትመሰላለህ ኢቢኤሰ ህዝቡ ነው የሚገመግመው በህዝ ልብ ውሰጥ ገብቷል ከኢቢኤሰ የወጡት እኮ ኪሳራ ውሰጥ ናቸው
Ye ebs xelatoch beztachuhal gazexegnochum seretewe sertew siwexu ye xabiyawen semun yaxefalu lek nuro simechachelachew
በንበኛ ምቀኛ 😂
Keleloce ye politica junta junta eyalu goracen kimyadenzizu media yelk ebs yeshlena
የEBS. ጠላት
ke ebs balabet gar atiwadadum masalegn😅 batam naw ende yimit kanaw?
አሉባልታ ምናገባህ
Jealous is cancer wow, jealous jealous jealous stay away
ከፍተኛ ምቀኝነት የታየበት ዘገባ ነው። እንግሊዝኛን ደግሞ እንዲህ እየሰባበርክ በአማርኛ ቅላፄ አታንብብ፡ ebsን የመተቸት አቅሙም ሞራሉም የለህም
Why are you jealous? This media is a great media you need attention to build your subscriber and views that’s why you’re here stop accusing, and criticizing do something else to build your views, and be positive
ebs ለመግባት ሞክሮ ሞክሮ ያልተሳካለት ሰው ዘገባ።
😂😂😂😂😂ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል
አግኝተ ኀዋል
ለመሆኑ ቅናት ኑው መቼም ኢትዮዽያ ዉስጥ እንደነሱ ኢቢኤስየለም አትልፋ
ምን ይመስላል ሴት አገረድ
የምቀኝነት ጥግ😅
ስራ ፈት!
wrong news
ebsተወዳጅነው ወሬህን አትንፋ ምርጫችንነው
I am sorry to say that.but I used to like ebs not any more they are full of trash now.
Dedeb wushetam afer bla
ቅናት አስመሰላችሁት🤣😛
ke Ebs metefat yalebachew Lula yemetebal zehon arogit ena Mekedes nachew.. men ayenet asetedadeg new yadegut gin.. gatewetoch.. sereat yelelachew yemender stoch.. EBS mabarer kalebet huletun new