📢 የአመቱ_ምርጥ_ሰርግ የ እናት ምርቃት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 222

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 2 года назад +48

    ማሽአላህ ሲያምረ👌❤ ቅመሞችያ ስታገቡ በቤተሰብ እዲ ተመርቃቹ አግቡ ትዳራቹም በረካ ይኖረዋል ዝብታቹ ከማንም ቂጡ መላጣ ፔስታላቹ አንጠልጥላቹ አትግቡ🤣🤣🤣🤣🙈

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k 2 года назад +1

      ትክክል ነህ እህቴ ግን አንቺ እነዴት ነው ያገባሽው

    • @EfremTube21
      @EfremTube21  2 года назад +6

      ኩሩ ያንቺስ ሰርግ መቼ ነው🙄

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k 2 года назад

      @@EfremTube21 ኤፋ የት ነው ይሄን ሰርግ

    • @EfremTube21
      @EfremTube21  2 года назад +5

      ቡታጀራ

    • @fekertube
      @fekertube 2 года назад

      @@EfremTube21 😂😂😂😆

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 2 года назад +5

    መልኳም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስ ይላል እናት አባት ዘመድ አዝማድ በሰርግሽ መሰብሰባቸው በራሱ ልዮ ነው ኤፍሩ ጎበዝ

  • @fekertube
    @fekertube 2 года назад +14

    ማሻአለህ ሲያምሩ የመዳም ቅመሞች ለእናተም ለዚ ወግ ማረግ ያብቃቹ ማሻአለህ የኔው ቀን ናፈቀኘ እፍፍፍፍ😭

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 года назад +17

    አሁን እኮ የማዳም ቅመሞች የእኔ ቀን መቼ ይሁን እያሉ ነው እኔ አውቅባቹ አለሁ በውስጣቸው የምትመኞት አይዞዋቸዉ 😉😉🤗😂😂😂😂

  • @dykontibib2821
    @dykontibib2821 2 года назад +8

    መልካም ጋብቻ ጉራጌዎች ስወዳችሁ ከኢትዩጱያ ስሄድ የመስቀል ጉራጌ ነዉ የምሄድ ክትፎ ዉስጤ ነዉ ጉራጌዎች ሰላማችሁ ይብዛ

    • @gjgyh7741
      @gjgyh7741 Год назад

      አሚንንንንን

  • @user-sc4rn6kc6v
    @user-sc4rn6kc6v 2 года назад +6

    አፍሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ❤️🕌❤️⛪️❤️ሙሽሮች አልፍ መብሩክ ❤️🥰

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 года назад +4

    ማሻ አላህ መብሩክ አሪፍ ሰርግ ነው እኛ የመዳም ልጆች አላህ እደዚች ያማረ ትዳር ይስጠን ኤፍሬም እኔ ሳገባ እጠራሀለው ጥራት ያለው ካሜራ አዘጋጅ ባይሆን ወደ ጉብሬ ነኝ እናመሠግናለን

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b 2 года назад +4

    ምን የሚሉት ዘፈን ነዉ ክክክክክክክ ኧረ ሴቱ ቀሥ

  • @user-fk1dx7oq4w
    @user-fk1dx7oq4w 2 года назад +7

    እደዝህ ጠግበዉ እየዘለሉ ኑር ተወደደ ይሉናለ አሠማችሁ ሥሙ የጉራጌ ምግብ ያሠክራልኮ ከከከከ ዘለሉ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 года назад +3

    ዲኑን የጠበቀ አይደለም አዉዚቢላሂ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +6

    ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 года назад +7

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @sofiaasfaw7234
    @sofiaasfaw7234 Год назад

    Masha allah 🌹🌹masha allah tabarakallah beautiful weeding !😁😍

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 года назад +2

    ማሻ አላህ ታባረካለህ ሴቶች ያብዱ ዘና ያሉ ናቸው

  • @user-ww5nk3tn8k
    @user-ww5nk3tn8k 2 года назад +3

    ኤፍሬም ትለያለህ ከዘር ከሀይማኖት ፅድት ያልክ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነህ ይጨምርልህ አሚን በል እ

    • @EfremTube21
      @EfremTube21  2 года назад +1

      እረ አአአአአአአአአአሚን🙏

  • @Rahma-tube-t5u
    @Rahma-tube-t5u 4 месяца назад

    ኢፌ ልጃችን ካአዲሳባ ቡታጀራ እኛ ያፍቅር ሰዌች ነን እንለያለን

  • @user-ml4di3mu5z
    @user-ml4di3mu5z 2 года назад +1

    ማሻአላህ የለሜቤተሠብ ጀግናና ናችሁ

  • @user-bv3vy8el8c
    @user-bv3vy8el8c 2 года назад

    አሪፍ ሰርግ ነው ሚዜወች ሲዘፍኑግን በሳቅ ነዉ የሞትኩት በተላይ አደኛዋ ሚዜ ክክክክክክክ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 года назад

    ማሻ አላህ ደስ ስል አባት እናት በሉበት መዳር ምኞቴ ነበር ግን አልትሳካልኝም ኢንሻ አላህ ለመልስ

  • @user-uq3wz2yk6b
    @user-uq3wz2yk6b 2 года назад +1

    ማሻላህ ተባረክ አላህ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 года назад +1

    ማአሻ አላህ መብሩክ ከራቆት የፀዳ ስትር ያለ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 года назад +2

    ዋውውው ሚዜዎቹ😍👌👌👌👌👍💗💗💖💖

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p 2 года назад

    ማሻ አለህ. መብሩክ. ደስ የሚል ሰርግ

  • @user-xp3zz4ce5h
    @user-xp3zz4ce5h 2 года назад

    አይ😥እናቴ

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d 2 года назад +3

    ሚዜዎቹ እራሱ ምርጦች

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 года назад

    በዚህ መልኩ አልፈልግም እኔስ 😂😂😂ቅናት ነዉ የሚል አጥፋም🤣

  • @welan2022
    @welan2022 2 года назад

    Men honew new setochu ere teregagu

  • @zdtube6481
    @zdtube6481 2 года назад

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነቢ ሰለላሁ አለይ ወሠለም 🌹

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d 2 года назад +3

    ፓር 2እንጠብቃለን

  • @sofiyayoutube.1005
    @sofiyayoutube.1005 2 года назад

    ማሻ አሏህ ሲተለቅሲ አብሬ መልቀሴ ገረሞ አይገርሚም.

  • @zdzd2877
    @zdzd2877 2 года назад

    ሲያምር

  • @rihanatube-7
    @rihanatube-7 2 года назад +3

    ሚዜቱ ምነዉ ባሎ እኔነኝ አልሽ 😅😅😅😅😅

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 2 года назад +4

    የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ ኤፊ እንዴ የለሙ ሰርግ መቼ ነው ?ከፋሲካ በሀላ ነው ብላ እኮ ሌላኛው ፋሲካ ሊመጣ ነው አረ እየጠበቅን ነው ንገርልን ፕራንክም ከሆነ ትንገረን

  • @user-ut5iq9rx9h
    @user-ut5iq9rx9h 2 года назад +1

    ተበርቼ ሠላም አለሕ ይሥቱር

  • @aminure5914
    @aminure5914 2 года назад

    ደስ ስል እንደዚ እንደዚ ሁሌም አቅርብልን

  • @semira6773
    @semira6773 Год назад

    ክክክሂጃቡንታውልቀውበአንድፊቱ፡

  • @zebibabintbaba9358
    @zebibabintbaba9358 2 года назад +2

    ወይኔ ሚካብ እንዴት ነው ያበላሻት ኢላሂ አይኖ ሁላ መከፈት አቃታት እኮ ሰትርክ

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j 2 года назад

    እኔማ ጥሎብኝ ዱቄት አልወድም

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 года назад +1

    ትዳራችን እስከ ጀነት ያድርግላቹ እህቶች መብርክክክ ያልታደለ ሁሉ አላህ ያድለው

  • @user-hb7ru1oq6w
    @user-hb7ru1oq6w 2 года назад

    መሸ አለህ ግርመ ሞጎሰቻው ኢዴት ያምረል ❤🌹🌹🌹🌹መቢሩክ

  • @user-xp3zz4ce5h
    @user-xp3zz4ce5h 2 года назад

    መሸአለሃ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d 2 года назад +1

    በልለኔም. ባልፈልግልኝ.

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d 2 года назад +1

    ገኝ ንተኝነ ትንብርነ አትተነማ ኑሮ ተወደደም ትብሮነ በኔአደም ኢራ በሰር አፈሰም ይበራ

    • @fetiya2268
      @fetiya2268 2 года назад

      ክክክክክክ እንቁስ አትብዮ ላጥ ወበርም ወግባው ያሪኸማት ቴይውጂዮ

    • @jemilakedir6935
      @jemilakedir6935 2 года назад +1

      @@fetiya2268 በደቅ ቀጠርክማኝ

    • @user-yv9ko4iy8d
      @user-yv9ko4iy8d 2 года назад

      @@fetiya2268 አንሰማነዮ ንግባነ ሰብ ያዠን ናዥነ

  • @SaraSara-zg1bt
    @SaraSara-zg1bt 2 года назад

    ወይኔ አያቴ ኤፍሬም አያቴን ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 года назад

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸው

  • @karimatube519
    @karimatube519 2 года назад +1

    ማሻአላህ 😍😍💃💃

  • @user-yu6lo5ry4z
    @user-yu6lo5ry4z 2 года назад

    የእናት የደስታ ለቅሶነው የተሠማኝ

  • @moonhijab6824
    @moonhijab6824 2 года назад

    Efu ejena abeba editing anedegna 👌🏽👌🏽👌🏽🔊

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 года назад

    ኦረ ኤፈሪም 👈😥ለኛም እሰብ ።😁😁😁

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 2 года назад

    መሸለሂ

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 года назад

    Efayia decoru betam yameral yelunm mesrtut

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 2 года назад

    ማሺአላህ ያማረ የሰመር ትዳር ያግላችሁ🌺🌺🌺🌺

  • @user-eb6nn9qm7y
    @user-eb6nn9qm7y 2 года назад

    አቤት ግርማ ሞጎስ😍😍😍ማሻ አለህ

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 Год назад

    Allahen fera islam tera sera aybelam yeha bahel new enge beden yetekelekele new tera sega

  • @user-oo5py4db5i
    @user-oo5py4db5i 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 2 года назад +3

    አረ ወንድም የሱና አይደለም

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 года назад +1

    Endnant sespeacs stare gn wow betam niew myamerew

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 года назад

    አንድ አጎቴን አገኛሁት ወላሂ የት አካባቢ ነው ኤፍሬም መቂቾ አካባቢ ነው ማሻአላህ

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k 2 года назад +2

    ኤፋ ፓርት 2እንጠብቃለን

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d 2 года назад +1

    የተንቢን አየዋት ልበል

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 года назад +1

    ሞዜዋ ዋንጫ ይገባታል

  • @hayatmae3622
    @hayatmae3622 2 года назад

    በሥደት ያለነው አላህ ሳሊ አርጎ ሳሊሁን ይወፍቀን በራህመቱ

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 2 года назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ያማርና የሰመር ትዳር ያድርግልን

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k 2 года назад +1

    አቦ ጉራጌ ❤❤

  • @user-bz7yy1gw1g
    @user-bz7yy1gw1g 2 года назад

    💔💔💔💔💔💔💔💔😭✅እህና ተለየለሸ ዉድድድድድድድ

  • @mermabedru6855
    @mermabedru6855 2 года назад

    ማሻ አላህ አላህ እኛንም ይወፍቀን

  • @Tube-zc2qc
    @Tube-zc2qc 2 года назад

    Masha allha

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 2 года назад

    ማሻ፡አላህ፡ደስ፡ሰል

  • @brkti_tube
    @brkti_tube 2 года назад

    ደስ ሲል ዋውውውውው

  • @tamimatube4453
    @tamimatube4453 2 года назад

    ውውውውውውው👏👏👏👏👏👏

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 2 года назад

    ማሻ አላሕ

  • @user-co6ih3qb2k
    @user-co6ih3qb2k 2 года назад

    ماشاءالله تبارك الله

  • @user-ke2lt6ql5m
    @user-ke2lt6ql5m 2 года назад

    ዴዶው ክክክክክ የሚዜዎቺ ዳስ

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 2 года назад

    ዉበት ታለባበሥ ጋር 😍😍😍😍😍

  • @koketube2478
    @koketube2478 2 года назад

    😘😘😘😘💃💃mesheraa🙏

  • @Zozo-cj2qk
    @Zozo-cj2qk 2 года назад

    ማሻላአ መብሩክ

  • @user-bn9cx1vv3e
    @user-bn9cx1vv3e 2 года назад

    ማሻ አላህ 🌹🌹

  • @user-wi9yv9zy5h
    @user-wi9yv9zy5h 2 года назад

    ማሽአላህ ደስሲል

  • @kedijayoutube4835
    @kedijayoutube4835 2 года назад

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ

  • @hayoutube
    @hayoutube 2 года назад

    በዚ በተወደደ ንሮ ሰርግ የሚሰርግ ሰው ጤንነቱ ያሳስበኛል

    • @smera0962
      @smera0962 2 года назад

      ክክክክክክክክክክ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 года назад

    የኔ ድጋይ እራስ ግን የትነህ

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 года назад

    Wow abeat baihl anchn selam kerstyan and dess sel sel adera sefer niew lemta efayia kkk

  • @seadiyoutube4324
    @seadiyoutube4324 2 года назад

    ማሻአላህህህህህህህ

  • @user-ft4wu5lx9b
    @user-ft4wu5lx9b 2 года назад

    ማሻአላህ አልፍ መብረክ

  • @makeyhssne5026
    @makeyhssne5026 2 года назад

    mas allh❤❤

  • @user-bq4xl8hy7n
    @user-bq4xl8hy7n 2 года назад

    መሸአላህ

  • @user-uq3wz2yk6b
    @user-uq3wz2yk6b 2 года назад

    ኢፍኤም ከይት አመጣኸዉ 😂😂

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 года назад

    ማሻላህ

  • @mamiethiotube3870
    @mamiethiotube3870 2 года назад

    እንደኔ ኩሩ የመሰለቻችሁ 😀👍

  • @kiyayebutajiralij4421
    @kiyayebutajiralij4421 2 года назад

    እኔምላግባመሰለኝ🤣🤣🤣

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 2 года назад

      Kiya yene ehet bekininet sebscrab aregign ehet

  • @user-em5ry9cq9e
    @user-em5ry9cq9e 2 года назад +1

    መጃጃል ያስርጃል አሉ

  • @user-hb5hk1fw1t
    @user-hb5hk1fw1t 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @zedzedti54
    @zedzedti54 2 года назад

    ኤፍሪ የየት ብሄር ሰርግ ነው የመስቃን ሰርግ ወይስ የስልጤ ወይስ የዶቢ ክስታኔ

  • @alemgenatube2098
    @alemgenatube2098 2 года назад

    Selam efrem enedet nek

  • @user-wm3te3td5l
    @user-wm3te3td5l 2 года назад

    ማሻአላህ መብሩክ

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 2 года назад +1

    እኔ ምለው ሽማግሌ የሚላክ ቀን የሚበላ ይዘጋጅላቸዋል እንዴ ???

    • @ethioayushyoutube7834
      @ethioayushyoutube7834 2 года назад

      በጉራጌ ይዘጋጃል ግድ ነው

    • @fetiya2268
      @fetiya2268 2 года назад

      አው ይዘጋጃል እኛጋአ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад

      @@ethioayushyoutube7834 እኔም ጉራጌ ነኝ ግን አላውቅም ሠተው አውርተው የሚሄዱ ይመስለኝ ነበር

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад

      ወዮ ወዮ አሁን ሽማግሌ መቶ ግብዤ ተደርጎላቸው የሴቷ ቤተሰብ ባይቀበሏቸው በቃ በልተው ሄዱ ማለት ነው ወይኔ ኪሳራ

  • @hayutitube2525
    @hayutitube2525 2 года назад

    እሙሽራይቱ አጠገብ የምትዘለው ካሜራ ታውቅ ይሆን አላህ ይስቱር

  • @chalkedir3457
    @chalkedir3457 2 года назад

    Mashallah

  • @sofiyayoutube.1005
    @sofiyayoutube.1005 2 года назад +1

    እኔም ልያገበ ሃያ 20ቀን ቀራኚ.

    • @seadiyoutube4324
      @seadiyoutube4324 2 года назад

      ሳውድ ኖ😆

    • @sofiyayoutube.1005
      @sofiyayoutube.1005 2 года назад

      @@seadiyoutube4324 ክክክክ አደለም ሃያት ኢትዮጲያ ነው ያሁት ዱበይ ነው በቀን 15 ይሄደለው እንሻ አሏህ ዱአ አርግልኚ በሰለም ለሃገሬ እድያበቀኚ.

    • @seadiyoutube4324
      @seadiyoutube4324 2 года назад

      @@sofiyayoutube.1005 አላህ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @SitaTube
    @SitaTube 2 года назад

    ማሻ አለህ አልፍ መብሩክክክ