የ አስፋው መሸሻ ልጅ ጃፒ ብዙዎችን ያስቆጣ የጭፈራ ቤት ድርጊት እና ዋንቲያ ን የተነቀሳት ልጅ / asertad

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2024
  • የ አስፋው መሸሻ ልጅ ጃፒ ብዙዎችን ያስቆጣ የጭፈራ ቤት ድርጊት እና ዋንቲያ ን የተነቀሳት ልጅ / asertad
    አነጋጋሪው የ Abrelo HD ጉዳይ እና ባለትዳሮቹ ምን ነካቸው / asertad
    በሰርጉ ቀን ችግር ውስጥ የገባው ወጣት እና አርቲስት ማስተዋል ወንደሰን ን የምወድበት / asertad
    አነጋጋሪው የ አርቲስት ብሩክታዊት ሽመልስ ድብቅ ልጅ ሚስጥር ቬሮኒካ አዳነ አለተቻለችም እና ባለትዳሮቹ / asertad
    #asfawmeshesha_ebstv
    #wantiya
    #seifuonebs #ebstv #dinklejoch #abrelohd
    ቬሮኒካ አዳነ በቀረፃ መሃል ያልተጠበቀ ነገር እና የ ዳናይት መክብብ የልደት ላይ ድርጊት / aser tad
    #lulagezu
    #danayitmekbeb #veronicaadane
    የ ሰላም ተስፋዬ ሴት አርቲስቶችን ነቆራ እና የነ ሳያት ደምሴ ጉዳይ / aser tad
    #mekdesdebesay #ebstv #ethiopianartist
    የቬሮኒካ ተፅህኖ ያደረባት እና ሆቴል ተጠቅመው ሳይከፍሉ የሚሮጡት ሴት ጓደኛሞች / atr
    የ EBSTV አስፋው መሸሻ ላይ የተሰራው የግፍ ዜና / aser tad
    የ ሔኖክ ድንቁ ን እናት ያስደነገጠው ጉዳይ እና አነጋጋሪው የ gigi kiya ለውጥ / aser tad
    የ አርቲስት ሰላም ተስፋዬ እና የ ሼፍ ዮሃንስ እውነታ እና ያሬድ ነጉ / aser tad
    🔴አነጋጋሪዉ የሃናን ታርቅ ቪዲዮና የEBSTVዉ አስፋዉ ድንገተኛ ህመም፣ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች| Dallol Entertainment
    ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ለህክምና ወደ አሜሪካ ተወሰደ... || Tadias Addis
    አነጋጋሪዉ የ ፍርያት የማነ እርግዝና የ አስጌ ጉዳይ እና በረከት ገበሬዋ ምን ነካት / aser tad
    ምን ጉድ ነው
    መቅደስ ደበሳይ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብታለች
    አስደናቂው የ ዳናይት መክብብ የእግር ኳስ ብቃት እና ከ ባሏ ጓደኛ ጋ..../ aser tad
    ምን ጉድ ነው የመጣብን አሁንስ በዛ / aser tad
    የ EBSTV ድምቀት የሆነችዉ መቅደስ ደበሳይ ጉዳይ እና ሚዜዎቹን ያስቆጣዉ ሰርግ / aser tad
    በ EBSTV የቀረቡት አነጋጋሪዎቹ ጥንዶች እና ሉላ ገዙ / aser tad
    አነጋጋሪዉ የ Donkey tube እሸቱ ያረገዉ ነገር እና ወንዶችን ያጠራጠረዉ ጉዳይ / aser tad
    ቬሮኒካ አዳነ ን ያፈቀራት የጎዳናው ልጅ እና ሳያት ደምሴ ን ያስደነገጣት ጉዳይ / aser tad
    የ EBS TVዋ ሉላ ገዙ አና አና ሳያት ደምሴ የዘፈኑት ዘፈን አና ተወዳጇ ህፃን ተመልሳለች / aser tad
    እንባችንን ደብቀን አናውቅም...ማንነታችን ነው ትክክለኛው ህይወታችን..."በዱባይ ኩባንያ መስርተናል" ተወዳጅዎቹ ዮአዳን(ጁዲ) እና ስዊት Seifu on EBS
    የEBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ አብደት አና ብዙዎችን ያስቆጡት እናት መጨረሻ / aser tad
    🔴የነፃነት ወርቅነህ እና ባለስልጣናት ፍጥጫና የEBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ እብደት - አዳነች አቤቤ | Dallol Entertainment
    #veronicaadane #seifuonebs #ebstv
    #lijmichael #henokdinku #atr
    //ኢቢኤስ አይዶል// እመኝ እና ብርቄ ከታዋቂ ዘፋኝ ጋር ተወዳደሩ…🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/
    //ውሎ// "አሜሪካ ከማገኘው ዶላር የእናቴን ደስታ ፈልጌ … ሼፍ ዚ /እሁድን በኢቢኤስ/
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን
    ATR
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 330

  • @eskedardesta1450
    @eskedardesta1450 4 месяца назад +86

    ጃፒ ውስጡ የለውን ሀዘን ማንም አያውቅም ምን ችግር አለው ከሀሳብ ለመውጣት ይሆናል አንደዚ የሚሆነው

    • @user-rd3ur4pe2g
      @user-rd3ur4pe2g 4 месяца назад +1

      anhi wym antu tro hsb nbr gn aybulm soss nw

    • @BiniBini-df3qs
      @BiniBini-df3qs 4 месяца назад +3

      አዎ😢

    • @user-qc8qu5nh4s
      @user-qc8qu5nh4s 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 4 месяца назад +3

      ፍትህ በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቼ 👀💔💔💔💔😢

    • @tiruworkhussentiruworkhuss4990
      @tiruworkhussentiruworkhuss4990 4 месяца назад +1

      ሲጀመር ከጃፒ በላይ ሊያዝን የሚችል ሰው የለም ምድረ ወሬኛ ፎቶ እያቀናበሩ አጀንዳ ከመፍጠር ስራ ቢፈጥሩና ቢሰሩ ይሻላቸዋል

  • @geteneshanbese2050
    @geteneshanbese2050 4 месяца назад +32

    ሀዘን ቤት ተገኝተን እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን እንላለን ግን ደግሞ ሀዘንተኛው ሲፅናና እንበሳጫለን ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል? ጃፒ ማንንም አትስማ አሁንም ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን አባትህንም ጌታ ነፍሱን በገነት ያኑርልን አሜን

    • @Asa-dv3gv
      @Asa-dv3gv 4 месяца назад

      😢🙏

    • @SosaytNguse
      @SosaytNguse 4 месяца назад +1

      አይበለውና ያንቺ አባት ቢሞት ወር ሳይሞላው ጭፈራ ቤት ትገኚ ነበር

    • @user-vb8nf7ok7r
      @user-vb8nf7ok7r 4 месяца назад

      ​@@SosaytNguseመቼም የሞተ ሰው ጋር የሚሞት የለም እንዴ 🥺🥺

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 4 месяца назад +10

    እንደፈለክ ጠጣ መብትህ ነው ጃፒ ደግ አረገ አባቱን አስታሟል አብሮ ተጨብጦ ከርሟል የሆዱን ከፍቶ ያየለት ማንም የለም ስለዚህ ጃፒ አጠፋ አልልም አስፍዬ ነፍሱ ትረፍ ህይወት ይቀጥላል።

  • @SmilingCondorBird-zf8jx
    @SmilingCondorBird-zf8jx 4 месяца назад +15

    ነገራችን ላይ ሳላደንቅህ ጥርስክ የአምራት የጥርስ አድናቂ ነኝ

  • @user-og6eq3ly9m
    @user-og6eq3ly9m 4 месяца назад +32

    ጃፒ ሀዘኑ በዝቶበት ነው የሚሆ ነው 😢

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 4 месяца назад +10

    ጃፒ ደግ አደረክ

  • @jamellahelwa9243
    @jamellahelwa9243 4 месяца назад +4

    ጃፒ አይዞህ እግዛብሔር መፅናናቱን ይስጥህየልብህን የሚያዉቅ እግዛብሔር አለ ለአባትህም ነፍስይማር

  • @Amina-jn3ii
    @Amina-jn3ii 4 месяца назад +3

    እሲርየ የእውነት ከቪዲወው በላይ አንተ ፈታ ታደርገኛልህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v 4 месяца назад +21

    አሴር ጃፒ ብዙ ነገሮቹ ከውጭ ሀገር ጋር ነው
    ለፍርድ አንቸኩል የሄደበት የራሱ የሆነ ምክንያት ሊኖረው ይችላል

  • @mulexkura4131
    @mulexkura4131 4 месяца назад +4

    አሴሮ አንተን ሳይህ ውሀ ትዝ ይለኛል❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 4 месяца назад +4

    አሲርየ የኔ ውድ እንድያውም ውሃ ስጠጣ ሳይ. እኔ ጠጭ ጠጭ ይለኝ
    ውሃ ለሁሉም ነገር ይጠቅማል አባቴ ጠጣልን ❤❤❤❤

  • @hananomuer8460
    @hananomuer8460 4 месяца назад +5

    መቼም ሀበሻ ወሬ እንወዳለን ከአባቱ መሞት በፊት ሊሆን ይችላል በቃ አጀንዳ አታድርጉት 😢😢😊

  • @Tewabech123
    @Tewabech123 4 месяца назад +5

    ዘፈኑን ለምን ተውከው?
    ጥርስህ ደግሞ በጣም ነው የምወደው ❤❤

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko 4 месяца назад +7

    ዋንትያ አፍቃሪ እና የልጅ አባቶች በዙብን በሰላም ያርገው🤭🤭😂

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 4 месяца назад +3

    እረ ጠጣ አባቴ አንዳንድ ስዎች ጤነኛ አይደሉም አትስማቸው ውሃ ብዙ ጥቅም አለው ዶክተሮች ይናገራሉ እኔ በፊት ውሃ አልጠጣም ነበር እና ዶክተሮች ሲሄድ ውሃ መጠጣት አለብሽ አሉኝ እና አሁን ስጠጣ ያለው ልዩነት ይገርማል ስለዚህ ውሃ መጠጣት ብዙ ጥቅም አለው ❤😊

  • @romandawit-vu2bc
    @romandawit-vu2bc 4 месяца назад +2

    እና አብሮ መቀበር አለበት መፅናናት የለበትም ሁሌ እያለቀሰ መኖር የለበትም ።

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 4 месяца назад +3

    እውነት ነው እናመሠግናለን ውሐ ለጤና ጠቃሚ ነው አሲር ጃፒዬ ዝም በላቸው ለወረኛ ቦታ አትስጥ የሞተ ሞተ ግዴታ እቤት ሑኖ ሑሌ ማልቀስ አለበት

  • @user-je3yp9ox8i
    @user-je3yp9ox8i 4 месяца назад +1

    ወላሂ ዉሀ ስጠጣ ሳይ ሁለየ እጠጣለሁ ❤❤ አተን የምከታተልህ ደሞ በመዳም ቤት ልብስ እየተኮሰሁ ነዉ ስለዝህ ዉሀ መጠጣትህ ጥሩ ነዉ ወንደም ተረሳሁም ታስታዉሰኛለህ ጠጣልኝ ❤❤❤😢

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 4 месяца назад +2

    ጃፓን ተውት ሀዘኑ የሱብቻነው በቃ እስይ አቁርፃቹ ኢንሻአላህ ስልካቹ።ይጥፍ😢

  • @user-rg3hj7hr7m
    @user-rg3hj7hr7m 4 месяца назад +1

    እኔ የሁል ጊዜ ተከታይህ ነኚ ግን ኮሜት አልፅፍም ግን የኛ ሰው ለፍርድ አትቸኩሉ በአስፋው ልጅ ያደገበት የኖረበትን ባህል አናውቅም ስለዚህ አንድ ሰው ሀዘንተኛ ከሆነ ግዴታ እያለቀሰ ወይም ተበሳቁሎ እራሱን ጥሎ ሁል ጊዜ መታየት አለበት ይሄ ለማንኛችንም የማይቀር ነገር ነው ተራችን ነው የምንጠብቀው ስለዚህ ከምንፈርድ የኖረበትን ሀገር ባህል ሊሆን ይችላል በየ ሀገሩ ሁሉም አንድ አይደለም እግዚአብሔር ያፅናው ወንድማችን

    • @haregewoinbezu9050
      @haregewoinbezu9050 4 месяца назад

      ስራውንም ትቶ ሲያስታምመው ነበር

  • @halinaabrham2657
    @halinaabrham2657 4 месяца назад

    አይ ሀበሻ ምነው ተነሱበት?መልካም አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዋች እ/ር ይባርካቸው እዲሁ ክፉትንም ለሚያስቡ ግን የኔ እርግጠኛነት ከለቅሶ በፊት የሆነ ነው። ሰዋች የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ!

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 4 месяца назад +6

    Dear Aser, keep drinking water coz many people I know do not. Keep up the good work. Stay healthy!🎉🎉🎉

    • @sofiyaibrahim9590
      @sofiyaibrahim9590 4 месяца назад

      You think drinking water makes you healthy?It's a meth people.Doesnt make any difference if you do or not.

  • @rahelritarita1009
    @rahelritarita1009 4 месяца назад +11

    የመጀመሪያ ላይክ ላይክ የአሴር ቤተሰብ

  • @etalem3581
    @etalem3581 4 месяца назад

    እናመሰግናለንን

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub 4 месяца назад +1

    አሴር እንኳን ደና መጣህ🎉🎉

  • @user-sm5vs4tp6m
    @user-sm5vs4tp6m 4 месяца назад

    አሰር ትለያለህ የዛሬው ምርጥ ነው የልመናዋ ነገር ተመችቶኛል ትንሽ ቆይቼ እኔም ወደዛ ሳልገባ አልቀርም ያዋጣል ግብር የለባቸው የስራ ልምድ የለባ ቸው ዋው ተመችቶኛል

  • @user-fj1iy8mj7b
    @user-fj1iy8mj7b 4 месяца назад +2

    Welcome back❤

  • @tesfayetadesse8001
    @tesfayetadesse8001 4 месяца назад

    ሰዉ በጣም አስቸጋሪ ፊጡር ነው ምንድነው ችግራችው ሰው ስያዝን አዘንን ትላላችሁ ስጽናና ደግሞ ለምን ትላላችሁ ህመሙን የምያውቀው ታማምው ነው እረ!!! በፈጣሪ ይሁንባችሁ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 4 месяца назад +1

    ወይ ጃፒ ምን አይነት ልብ ነው ያለው እኔ እስካሁን እዳዘንኩ ነው በአስፋው ሞት 😥😥😥😥የም በፊት አሁን ነው ሰይፉ ጠይቆት መልሶለታል እኛ እኮ እንደውም ለእሱ ነበር ያሰብነው እንዴት ይፅናናል ብለን ሆ 💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-kp7ib8lo4y
    @user-kp7ib8lo4y 4 месяца назад +2

    Bagaa nagan dhuftee asiro sijalladhaa ok❤❤❤❤

  • @B2KAzrael398
    @B2KAzrael398 4 месяца назад +2

    ma boi🔥🙌🏾

  • @user-kw3tg5pw3f
    @user-kw3tg5pw3f 4 месяца назад

    ምን አገባችሁ እናተ ከሱየበለጠ አዝናችሁ ነው ።አሽቃባጭሁላ ጃፒ ያለ እናት ያሳደገው አባቱን ነው ያጣው እናተ ላስፋው ካዘናችሁ ልጁን ማበረታታት ነው ያካልሆነ ብዙ ከማውራት ተቆጠቡ ጃፒ እግዚአብሔር ያፅናክ❤❤❤❤

  • @helengebrehiwot4526
    @helengebrehiwot4526 4 месяца назад

    Nice video

  • @ProfitableCreatorsHub
    @ProfitableCreatorsHub 4 месяца назад +1

    Best Man!

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 4 месяца назад +1

    እኔን የሚገርመኝ እሱን እየተኸተሉ የሚቀርጹ የፈለገውን ማድረግ መብቱ ነው። በሰው ህይወት ቁጥጥር ለማድረግ የሚሞክሩ የራሳቸውን ህይወት ይቆጣጠሩ።

  • @kamela951
    @kamela951 4 месяца назад

    እኔ ደሞ ሳይህ ባሊን ትመስልኛልህ
    ሰላምህ ይበዛ

  • @user-ie6lo1hn8y
    @user-ie6lo1hn8y 4 месяца назад +2

    🎉🎉🎉1st

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 4 месяца назад

    አበጀ እንኳን አረገ ምድረ ምቀኛ ከሰው ራስ የማይወርድ ሕዝብ አበጀ !!!!

  • @bilaalabdu
    @bilaalabdu 4 месяца назад +1

    wawawawaa❤❤❤❤

  • @user-vs1ds1bt9u
    @user-vs1ds1bt9u 4 месяца назад

    ጥሩ ነዉ ለኛ መልክት ነዉ ጠጣልን ወድሜ❤❤

  • @simretzeray5719
    @simretzeray5719 4 месяца назад

    መቼም ይሁን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠው፡፡

  • @user-ik5fn6it8m
    @user-ik5fn6it8m 4 месяца назад +2

    Wuyy enemko lemedebgni wuha metemat belew anten gn chirash kulalit aynekahm ena demo I love You yene yewuha astemarii

  • @user-Kal21
    @user-Kal21 4 месяца назад

    ስለ ጃፒ አታውሩ በቃ 😢 የምር ተው ይፅናና

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 4 месяца назад

    Degemo setamerr anet erasu ❤❤❤❤❤

  • @Nana-he3se
    @Nana-he3se 4 месяца назад +1

    yene web❤
    l

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 4 месяца назад +2

    it good to drink water , well sip the water is more good for health

  • @user-yw4qn4et5h
    @user-yw4qn4et5h 4 месяца назад +1

    Alen yemtwedu❤

  • @YonaldoTeferi-nm8pi
    @YonaldoTeferi-nm8pi 4 месяца назад

    ትመቸኛለህ አሴር

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 4 месяца назад

    You know what you can't not judgene jp he don't grow up in Ethiopia he doesn't have no siblings to talk to but he did everything for his father quite his job to support I proud of him I did the same I live in the us 25 years but when mother alive I was the 1 did everything in his life time but after he passed away I went to the club his 5 th day but what kind person has a ball to say something because if t put 100 man never made their father like me

  • @IsakAbrham-rw7qe
    @IsakAbrham-rw7qe 4 месяца назад +2

    Era ena hula farist liker nagn era shalemagn 😊

  • @mibratshankoot5485
    @mibratshankoot5485 4 месяца назад

    ቅር ያለው ቅራኔ ጠጣ ቅራር ይጠጣ የኩላሊቱ አጋ ገብተዋል 🎉🎉🎉❤❤🙏🙏🙏

  • @wizmartidz6346
    @wizmartidz6346 4 месяца назад

    Sewdkh eko bro ❤❤❤😂😂😂

  • @user-id3rc6cl4x
    @user-id3rc6cl4x 4 месяца назад

    ሰላምነው❤❤❤

  • @nunchannel8441
    @nunchannel8441 4 месяца назад +4

    Ere guys lezi lej awaten weha metecha bottle engzalet betelek hayland eske meche 😂😂😂❤

  • @frykhalifa
    @frykhalifa 4 месяца назад +1

    :አንዳንድ ሠዎች ካንተ በላይ እኛ ተጎድተናል ማለት ነዉ የሚቀራቸዉ 😒😒😒😒 ሀዘን እያደር ነዉ የሚያመዉ መፅናናትን ይሥጥህ ሀበሻ ልብን ከመሥበር ዉጭ የሚያፅናና ዉጭ ሌላ ነገር አያዉቅም

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 4 месяца назад

    እና አብሮ ይሙት

  • @yematialemayehu4304
    @yematialemayehu4304 4 месяца назад

    ስታቅራሩ አይባልም። ምክርህ ግን ጥሩ ነው። Thanks

  • @user-ib6vf2vr2s
    @user-ib6vf2vr2s 4 месяца назад

    besemeabe newe yalewe

  • @Helen-wb8zh
    @Helen-wb8zh 4 месяца назад

    ❤❤❤❤አሴዬ ስላምነው

  • @user-sz6jh7ql5v
    @user-sz6jh7ql5v 4 месяца назад

    አሴሮ እዴት ነህ? ሠላምህ ብዝት ይበልልኝ የኔ ውድ የሳቄ ምንጭ

  • @gakaxyphg8504
    @gakaxyphg8504 4 месяца назад

    አለ

  • @user-fb8rl6ey6t
    @user-fb8rl6ey6t 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድህ

  • @user-rd7jm2tw6u
    @user-rd7jm2tw6u 4 месяца назад +1

    Woow😂😂❤❤

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s 4 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @emnetdubay8510
    @emnetdubay8510 4 месяца назад

    መታወቀያ ለማውጣት ስትፈልጉ ምርጫ ሚደርስበት አካባቢ አውጡ ብልፅግና ለራሱ ጥቅም ሲል በክብር ያስተናግዳችኅል😅😅😅

  • @michaelabate21enate
    @michaelabate21enate 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅l like you so mach

  • @mahiamaniab6055
    @mahiamaniab6055 4 месяца назад

    👍👍👍

  • @user-pw6ff8rz6s
    @user-pw6ff8rz6s 4 месяца назад +1

    አረ ኣሴር እየናፈቅንህ ነው ቪድዮ ኣትሰራም እንዴ😢

  • @GenetWende
    @GenetWende 4 месяца назад

    የኔ ውድ

  • @user-xr1mg9yv9f
    @user-xr1mg9yv9f 4 месяца назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️👍👍

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 месяца назад

    👍👍👍👍❤

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 4 месяца назад +2

    ይግርምሃል ውሃስጠጣ ትዝብሎኝ ጠጣሁ❤😊

  • @user-jf9gm4nn2i
    @user-jf9gm4nn2i 4 месяца назад +1

    አሴር ሰላም ነው

  • @TayibaBarato
    @TayibaBarato 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-he9mu2wk3q
    @user-he9mu2wk3q 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 4 месяца назад

    ዉነትህን ነዉ ዉሀ መዳኒትነዉ

  • @meryergetu5100
    @meryergetu5100 4 месяца назад

    እና አብሮት አይቀበር እይወት ይቀጥላል አታሽለጠልጥ ልጁን ተውቱ ይኑርበት

  • @Abelamanche12
    @Abelamanche12 4 месяца назад

    Asero bexam.nw ds mitlw yanurh lant blo sayhon lgna blo ygna dsta nhna❤🙏

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 4 месяца назад

    የእውነት አሲሮ የዉሀዉነገር ተመቸኝ❤😂🎉እኔምጠጣሁ

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 4 месяца назад

    እባካችሁ ሚዲያ ላይ የምትሰሩ የጃፒን ጉዳይ አትዘግቡ ስለፈጠራችሁ የባሰ ልጁን ወደ ማጥ ነው የምንከተው ነግ በእኔ እንበል ይሄ ልጅ ሀዘኑን ለመርሳት እንጂ ተደስቶ አይሆንም'😢ሲቀጥል የቆየ ቪዲዮስ ቢሆን

  • @user-sz7mg9ux4d
    @user-sz7mg9ux4d 4 месяца назад

    እዴት ነክ❤❤❤❤❤በጣምነው ማደቅ

  • @user-yj6lm7so3j
    @user-yj6lm7so3j 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-bm1ij6ei7g
    @user-bm1ij6ei7g 4 месяца назад

    ይጨፍር በቃ በህይወት እያለ መረዳዳት ነው ጠቃሚ ነገር

  • @batebety4455
    @batebety4455 4 месяца назад

    የቆየ ይመስለኛን ጃፒ ያደርገዋል ብዬ መገመት ይከብዳል

  • @BirtukanTsegaye
    @BirtukanTsegaye 4 месяца назад +3

    ብፊትየነበርነው

  • @AEDMAS_organization
    @AEDMAS_organization 4 месяца назад

    good jop

  • @bareedduoromo3621
    @bareedduoromo3621 4 месяца назад

    Wollaahi Arab Hager negn Sera iyeserew bamarfibat gize new videokin iyayew eskemecheresha ayiche chereskut Sakih Lamanor tasfa yisetal Yimachish bro ine Sakihin lamayat new ibetik yemigebaw Fb lay nabar mayik yeneberew

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg 4 месяца назад +1

    የሰው ልጂ በቁም ነው መጠቃቀም ከሞተ ሞተነው ሂወት ይቀጥላልአብሮ ይቀበርላችሁደ ምንድነው ማላዘን ፈታ በል ጃፒዬ ይሄን ህዝብ እዳሰማ

  • @user-rd3ur4pe2g
    @user-rd3ur4pe2g 4 месяца назад +1

    eywlh wda ena amrica nw mnorw ena kso gr esku yhonu gza drus noryalw ana abton btam nw mitulalw enga gpi bta ymiyhs ymsukr sw nw ynn ena emuskraluw lzam ahon ymiyadurgw ngr mnm muslo aytaynm lna brka aydlum ezem eylu enduzw ahash ena kmi slunbr aygrmunm yhnn gngr lsw btastulalf ds ylunl tank you

  • @rozarozinarozarozina2742
    @rozarozinarozarozina2742 4 месяца назад

    የበፊትስ እንደሆነ ማን ያውቃል የኛ ሰው ትንሺ ነገር ነው የሚፈልጉት የሰው ስም ለማጥፍት

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 4 месяца назад

    ጃፒ ጃፒ ምትሉት ልጁ ወዶ ላይሖን ይችላል አባቱ ለሱ ሁለነገሩ ነው ተስፋ መቁረጥም ይሆናል ዝም ብላቹ የሰውን ችግር ቀርባቹ ሳትረዱ ስለሰው አታውሩ😢😢😢

  • @foziyashifa9173
    @foziyashifa9173 4 месяца назад

    Uefandeshawen .....

  • @mesy6975
    @mesy6975 4 месяца назад +1

    የፓቱ በጣም አሳቀኝ 😂😂😂

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 4 месяца назад

    ወድሜ እኔ አልጠጣም አለኝ እኔምን ላርግ😢😢😢😢😢 በቀን አድ ኩባያ አልጨርስም😢😢😢

  • @brookekoye1512
    @brookekoye1512 4 месяца назад

    ሳቅህን ስወደዉ🥰👌

  • @atinsJaber
    @atinsJaber 4 месяца назад +2

    😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-on4zr4uy9j
    @user-on4zr4uy9j 4 месяца назад

    Atsekes

  • @nabietbezabh1497
    @nabietbezabh1497 4 месяца назад

    J a p p y he can choose his way of expressing grief and people have different way of expressing griefs

  • @Swedaa
    @Swedaa 4 месяца назад

    እኔ ግን አድም ቀን ልብ ብዬው አላውቅም ወሃው ግን ሰዎች ያገረማሉ እኔ ትኩረቴ ዘይቱ ላይ ነው 🤣🤣🤣🤣

  • @SelamAbera-kk8ny
    @SelamAbera-kk8ny 4 месяца назад

    Heye bebe I love you more