ሉላ ገዙ የታሰረችበት ምክንያት እና የEBSTVዋ ዋንትያ ስለ ባሏ የተናገረችዉ አዲስ ነገር / asertad
HTML-код
- Опубликовано: 2 окт 2024
- ሉላ ገዙ የታሰረችበት ምክንያት እና የEBSTVዋ ዋንትያ ስለ ባሏ የተናገረችዉ አዲስ ነገር / asertad
የ ድምፃዊ ታምራት ደስታ የ ሞት ምክንያት ታወቀ እና ዮናስ ሉላ ገዙን በ አደባባይ ይቅርታ ጠየቅ EBSTV / aser tad
#wantiya
#seifuonebs #ebstv #dinklejoch #abrelohd
ቬሮኒካ አዳነ በቀረፃ መሃል ያልተጠበቀ ነገር እና የ ዳናይት መክብብ የልደት ላይ ድርጊት / aser tad
#lulagezu
#danayitmekbeb #veronicaadane
የ ሰላም ተስፋዬ ሴት አርቲስቶችን ነቆራ እና የነ ሳያት ደምሴ ጉዳይ / aser tad
#mekdesdebesay #ebstv #ethiopianartist
የቬሮኒካ ተፅህኖ ያደረባት እና ሆቴል ተጠቅመው ሳይከፍሉ የሚሮጡት ሴት ጓደኛሞች / atr
የ EBSTV አስፋው መሸሻ ላይ የተሰራው የግፍ ዜና / aser tad
አርቲስት ማራማዊት አባተ አሳበደችው የተባለው ወጣት እና አባቴ ሹገር ዳዲ ይመስላቸዋል / aser tad
የ EBSTV መቅደስ ደበሳይ ባለቤት እና Ale tube የ ሳሮን አየልኝ ን ጉድ አወጣው 😱 / aser tad
የ ሔኖክ ድንቁ ን እናት ያስደነገጠው ጉዳይ እና አነጋጋሪው የ gigi kiya ለውጥ / aser tad
የ አርቲስት ሰላም ተስፋዬ እና የ ሼፍ ዮሃንስ እውነታ እና ያሬድ ነጉ / aser tad
🔴አነጋጋሪዉ የሃናን ታርቅ ቪዲዮና የEBSTVዉ አስፋዉ ድንገተኛ ህመም፣ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች| Dallol Entertainment
ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ለህክምና ወደ አሜሪካ ተወሰደ... || Tadias Addis
አነጋጋሪዉ የ ፍርያት የማነ እርግዝና የ አስጌ ጉዳይ እና በረከት ገበሬዋ ምን ነካት / aser tad
ምን ጉድ ነው
መቅደስ ደበሳይ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብታለች
አስደናቂው የ ዳናይት መክብብ የእግር ኳስ ብቃት እና ከ ባሏ ጓደኛ ጋ..../ aser tad
ምን ጉድ ነው የመጣብን አሁንስ በዛ / aser tad
የ EBSTV ድምቀት የሆነችዉ መቅደስ ደበሳይ ጉዳይ እና ሚዜዎቹን ያስቆጣዉ ሰርግ / aser tad
በ EBSTV የቀረቡት አነጋጋሪዎቹ ጥንዶች እና ሉላ ገዙ / aser tad
አነጋጋሪዉ የ Donkey tube እሸቱ ያረገዉ ነገር እና ወንዶችን ያጠራጠረዉ ጉዳይ / aser tad
ቬሮኒካ አዳነ ን ያፈቀራት የጎዳናው ልጅ እና ሳያት ደምሴ ን ያስደነገጣት ጉዳይ / aser tad
የ EBS TVዋ ሉላ ገዙ አና አና ሳያት ደምሴ የዘፈኑት ዘፈን አና ተወዳጇ ህፃን ተመልሳለች / aser tad
እንባችንን ደብቀን አናውቅም...ማንነታችን ነው ትክክለኛው ህይወታችን..."በዱባይ ኩባንያ መስርተናል" ተወዳጅዎቹ ዮአዳን(ጁዲ) እና ስዊት Seifu on EBS
የEBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ አብደት አና ብዙዎችን ያስቆጡት እናት መጨረሻ / aser tad
🔴የነፃነት ወርቅነህ እና ባለስልጣናት ፍጥጫና የEBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ እብደት - አዳነች አቤቤ | Dallol Entertainment
#veronicaadane #seifuonebs #ebstv
#lijmichael #henokdinku #atr
//ኢቢኤስ አይዶል// እመኝ እና ብርቄ ከታዋቂ ዘፋኝ ጋር ተወዳደሩ…🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/
//ውሎ// "አሜሪካ ከማገኘው ዶላር የእናቴን ደስታ ፈልጌ … ሼፍ ዚ /እሁድን በኢቢኤስ/
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን
ATR
ህዝቡን ስላታለለች የተሰበሰበው ገንዘብ ሊሰጣት አይገባም ይሄ ሌቦችን ማበረታታት እንዲሁም እውነተኛ ለተቸገሩት ህዝቡ እንዳይረዳ ያደርጋል ::🙉🙉🙉
የተቸገረ እንዳይረዳ ሰው መታመን አልተቻለም ባንድ አፍ ሁለት ቃል ይከብዳል 1:57
😊😊 ወይ ጉድ ያኔ የልጄን አባት አላውቀውም አልነበረ እንዴ ያለችው ተደፍሬ ነው አላለችንም ፣ ዛሬ ደግሞ በማጣት ነው የተለያየነው አላለችም? በ13 አመቷ አፍቅራ ኑሮን ልትኖረው ነበረ የወለደችው? እግዚኦ ለጤና ያድርግልሽ
ይች ዋንቲያ የምትባለዋ ልጅ መላው የኢትዩጵያን ህዝብ ነው ያታለለችው ምከንያቱም ተደፍሬ ነው ቤተሰቦቺ ተልተውኝ ምናምና ብላ ነው ፀጉሮን ለሁለት ሰርታ በጣመ ነው የሚገርመው ድራማ ነው የሰራች አሁንም ለዚህች ልጅ የተሰበሰበው ገንዘብ መሰጠት የለበትም ምክነያቱም ስንት በተክክል የቸገረው ልጅ እያለ ባሏ እና እሱ በኢትዩጵያ ህዝብ የተጫወተች ገንዘቡን መስጠት የለባችሁመ ይች ሌባ እና አታላይ ናት
ህዝብ ሆይ ተደፍራለዉ አላለችም ጎዳናወጥቼ ማንም ከምጫወትብኝ ብዬ ነዉ ከሱጋር የሆኑኩት ብላነዉ የተናገረችዉ😊
ክክክአድ አስታዋሽ አገኘሁእኔም የስማሁትይህንነው
የ 13 አመት ልጅ ሲያስወልድ በህግ እንደሚያስጠይቀው አላወቅሽም
ዋንትያ በደንብ ቢጣራ ስታረግዝባቸው ይሆናል ያባረሯት በፊት ተደፍሬ አሁን እወደዋለሁ ጉድ ነው ትክክለኛ ችግር ያለባቸውን እንዳይረዱ እያደረጉ ነው
እባካችሁ ዋንትያን እንዴት ማግኘት እንደምችል ጠቁሙኝ .... ዝም ብለን አንፋረድ ..እንዳናጣት ፈርቻለሁ አሴር ይሄን ኮሜንት ካየሀው መልስ ስጠኝ ... ይብቃ ይብቃ ልጅ ነች አላስፈላጊ ወደሆነ ነገር አትገፋፎት እባካቹ
*የተሰበሰበው ብር ለሌላ ሰው ይሰጥልን ይቺ ብር አይገባትም በውሸት ብር ሊበላ*
የነዋይ ደበበ ጉዳይ የሚገርም ነው።
እማይሆን ነገር ነው የቀድሞ ሚስቱ የምታረገው።
ድሮም አቅደውበት ነው ወደ ebs ይሄዱትኚ ድሮም ሆን ብላ ተነጋግረውበት ነው ከባሏ ጋር አሁን ገንዘብ ሲያገኙ ልምን አብረን አንኖርም ብለው አሰቡ መጀመሪያም ልጅቷ She is dangerous
ያኔ ተደፈርኩ አለ ብሯን ሰብስባ ስጨርስ እወደዋለሁ በማጣት ነዉ የተለያየንዉ አለች ሂጅ አጭ ብሏትነዉ😢
Could 🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉😅
ወንዶች. እንደ. ሴት. ቁጭ. ብለው. ወሬ. በማውራት. ገንዘብ የሚገኝበት. ጌዜ. ይሁን. ወሬኛ ሴታ ሴት. ነገር. ነህ. ስራክ. ወሬ. ማሳደድ ነው ።
አዉቃታለሁበኢቢኤስ ተደፍሬነዉ ብላነበርኮ አሁንደሞ ባሌን እወደዋለሁ ትላለችዴ
ይሄን ትልቅ ህዝብ ዋሽታለች ተደፍሬ አሁን ወድጄ ፈልጌ ምን ማለት ነው ኢቤየሶች ጥሩ ስራችሁን ሚያበላሽ ሰዎችን ዝም አትበሉ ሌሎች ሲመጡ እንዳናምን ነው ያረገችን የነዋይ ሚስት አንደኛ❤
በ5 አመቷ እንትን ቀምሳ🤣 በ13 አመቷ ደግሞ ልጅ ያቀፈች ብርቅየ የሆነች ሻፋዳም ዊንትያ ትባላለች🤣😂🤣😅አንዴ አግብቸ ቸግሮን ነው የተለያየነው ሌላ ጊዜ ደግሞ ተደፍሬ እያለች ታጭበራብራለች ታስታውቃለች ሽሌ ነች
😂😂😂ትክክል
ወጥ የነካው ሰው ቢያገኝ ራሱ ይበላል አላለም ተመቸኝ😂😂
ውዶቼ በያላችሁበት እግዚሀብሄር ከክፋ ሁሉ ይጠብቃቹ
አሜን አሜን አሜን ❤
@@BuzegirmaBuzegirmአሚን አሚን አሚነ
አሚን አሚንንን
ሲጀመር ዋንትያ እኔም በቅርብ አቃታሎ እኔም መጀመርያ ተደፍራሎ ሰትል አፍርያሎ ምክንያቱ ከልጁ ጋ የሌለ ፍቅር ነበራት እሱም ይወዳታል በሱዋም ይቀና ነበር እንዶ የሆነ ሳአት ለ2ወር ሚሆን ጠፍታበታለች አሰታውሳሎ ኤቤኤሰ ላይ ራሱ ተደፍራሎ ሰትል አር ውሸት ነው ሰል ነበር ሆነም ቀርም እኛ ዋንትያ እንድትቀየር ነው ምንፈልገው ነገር ግን ኤቤሶቹው መጀመርያ ማጣራት አለባቸው
የት አገር ልጅ ናት በጣም የሚገርም ነዉ ጉድ ነዉ
በዚህ አይነት 16 አመቷ አይደለችም
በጣም ያሳፍራል ወሽተሃለች😢😢
እኔ be ebs አፍርያለሁ ከትልቅ ድርጂት አይጠበቅም 😅እንደት አያጣሩም ቱ
@@thamarhassenwello8485shewa nati selale oro 🤣🤣🤣🤣
የንዋይ ሚስት የምትለውን እደግፈዋለሁ በዚህ ቤተሰቡ ሁሉ ደስተኞች ናቸው። በቃ። ሌላው ምን አገባው?????
በጣም ነው የሚደብረው የምታወራው ነገር
ግንኮ ከመጀመሪያም ተደፍሬ ነው አላለችም
በህግ መጠየቅ አለበት እድሜ ካልደረስች ህፃን ጋር ወስብ በመፈፀም 5-15 አመት በእስራት ይቀጣል
22 ዐመቱ ነዉ መታሰር አለበት ምንም ቢዋደዱም ወንጀል ነዉ
ወዳ አደልደ የሰጠይው😂😂
@@sonysony-lk5ft ዝቃጭ አስተሳሰብ ሲኖርህ እንዳንተ ያስባል
ሥታሥጠሉ ወሬመለቃቀም ትወዳላችሁ በርቺእንደማለት ዝብነገርነህ
Edit adrgehew kortehew ketlehew kegna ekul tisikaleha???
የሌላውን እድል ዘጋች ዶማ ነገር ነች
የንዋይ ሚስት በጣም ሰልጥናለች። ይህ በውጮቹ አለም የተለመደ ነው። ወንድምና አህት/ጓደኛ ሆነው ይቀጥላሉ።ሰለዚህ በጣም ጎበዝ ሰልጡን ሴት ናት።
ግን ንዋይ ቢሆንስ እንደርሷ ያደርጋል??? ❤❤❤❤
በእግዚአብሔር የእጅህን ታቱና ደረትህ ላይ ያለው ሲያስጠላ ምንሆነህ ነው በጣም ነው የሚያስጠላው እጅጌ ሙሉ ለብሰህ ቅረብ በድጋሚ ሲያስጠላላላላላላላላላላ😮😮😮😮
ከምር እደሽሮ የምወደዉ ነገር የለም ሰርቄ ም በልቼምአዉቃለዉ ከምር አዎን እናቴ ብላኝ ታዉቃለች ዎፍጮ ባቺላይ ነዉወይ የተሠራዉ ትለኛለች😂😂 ግን ልጅነቴን አሴሮ አታወስከኝ አመሰግ አለዉ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍❤❤❤
ምን አገባን ገደል ትግባ አለቀ✌️
ዋንትየን እምትሉት አሁን ይከን ቪድወ ከየት አመጣችሁት በፊት ምነው አላሳያችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ውይ
አረ ሥታይነት ጉድ ነዉ ሠዉኮ ተርፍት አይደለም የሚረዳዉ ጎዳና ከወደቁት እንሻላለን በሚባልነዉይ እደዛ ሥትቀባባ የኔበረዉ
Ebs ምን እያደረገ ነዉ ግን እያወዛገበን ነው
የጋላ ጉድ አያልቅም።
Tikikil Rechu melat Racha wayin fate ebalel Ewunet new ❤❤❤❤
እረ ልጅትዋ ደብቅዋት ሌሎች ታዳጊ ወጣት እንዳያበረታታ ኣንዳንዴ ስዓቱ ብቻ ለሞምላት like ለማግኝት ኢሐላፊነት አትሁን ልጅ ፊት አይወራም የሚባል ነገር አለ እረ ለተከታያችን ትውልድ እናስብ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
አልተደፈረችም ማለት ነው እወደዋለሁ ካለች!
እኔ በዱቄቱም በጥሬውም ውስጤ ናት ሽሮዬ😊
አሴር የሳቂ ምንጭ አሌክሶም መቶል ወዶች ደምሩኝ እመልሳለሁ ለምታበረታቱኝ ደግሞ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤
አረ አሌክስ የት ጠፋ 🤔🤔
ወንድ ልጅ ነዉ ጉረኛ.
Mewdeda mnm chgr yelewm aba ysetat tsra aleke
Yenway mistm ewnetan new yeweledesew befekr bileyay ljoch aygodum gebaka enem endesa
Mewdeda mnm chgr yelewm aba ysetat tsra aleke
Yenway mistm ewnetan new yeweledesew befekr bileyay ljoch aygodum gebaka enem endesa
ተደፍሬ ነው አላለችም ደግመህ እየው። ሰዎች አሉ በሚል ሳታጣራ ማውራትህ ልክ አደለም። ያረገችው ነገር ልክ ባይሆንም በትክክለኛው መረጃ ውቀሳት።
እኔእኩዋ አግብቶ እቤቴ ልጋብዘው በአቅራቢያዬ እንዲኖር አልፈልግም
ይችን ልጅልብ ይስጥልን ከመውደቅ ትድን ዘንድ ፈጣሪ ይደግፋት እያስቀረፀች ብስኩት? ህፃናትን ደርድራ? የዋህነቷን አይቶ እንድትወድቅ የሚገፋት ሰው አለ
ኧረ ተው አውቀህ ሆን አለህ ኮሜንት እንድናደርግ አትሳሳት። her brother roast ሲያደርጋት ሙዝ መሰለሽ አላለም ብርዝ መሰለሽ ነው ያለው።
እንቁራሪት ሁላ
Andega tekekelga smh man nw atr teyake nw 2 u see the viewer be 4 ken west 157 k ene becha nw yegermeg much love❤
እረበፍፁምኖረማረአልሆንምየሱንዴስታተፈለጉብዙነገርእሆናለሁዴስእድለውግንሊላእዲያገባአልፈቅድም😏😏
የ ንዋይ ደበበ ምስት ልዩ ነች እኔ ሳስብ ያምኛል 😢እግዚአብሔር ያስበኝ እቀናለው እኔስ😂
ስለዚህ ተደፍራ አደለም
If I got divorced I don’t want see my ex ever again.
Are yekebdale13 amet yewende fekr yegermal
የመጀመሪያ ሚስት ምንም አይመስላትም ሁለተኛ ሚስት ግን ትቀናለች
Yasatdfnaleenda
ኣንደኛነኝ 🎉🎉🎉
asir ማለት በስኡዲ እንደ ኮካ አይነት መጠጥ ነው
wow!!! ልጅቷ የሰራችበት የአስቴር ዘፈን ደስ ሴል አሁን ተነስቼ አስቱካን search የነዋይ ሚስት የተናገረችዉ ስትይ አለ አንድብር ግን ጥሩ ጨዋነት ስረአት ነዉ!
Meles blachu yalecun bemulu admetu
ወይኔ እደኔ ሽሮ የሚወድ ሰው ያለ አይመስለኝም በጣም በጣም ነው የምወደው
እኔም ሽሮዬ ነብሴ ናት 🥰🥰
ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ወገኔ
ከካሜራ በስተ ጀርባ ሚስራ ነፍ ነው ያለው ባካችሁ በካሜራ አታሳቅቁ ባካችሁ😮😮😮😮😮
ከፊት የተሰቀለዉ ፎቶ ምንድነዉ
ኢቢኤሶችን ራሱ ተአማኒነት አሳጣች
ምን አስባነው የኢቲዮብያ ህዝብ መቀለጃነው
X yehonew be mikniyat naw. Egnam bet yala tarik naw. Wistih betikikil😂 kekorete and lijoch kallu it’s normal
😂😂አሲ እኔም አደኛ ነበርኩኝ ጥርሴን ሰብሪያለሁኝ😂😂
ጥሬ ስጋ ሚበላዉ ልጅ ግን አፍ ዉስጥ ሌላ አፍ አለው እንዴ
anden saw yemitwadew kehone destaw laysedeseth yegebal so ...
ወይኔ ብሬ አሳዘነኝ😢😢😢😢😢 ስንት የሚረዳ እያለ ወየው ወየው ብሬ ብሬ😅😅😅😅
😂😂😂
ይች ባሌጌ ሸሌ ናት😅😅😅
Let me get used to you again today
YE lijuu sigaa abelal irubun be andi gurshaa gif new wadajee meadi kibuur new
Aseriye Enatem legna sitil abatachin lela agibto 15amet ehit hona simeta kelijochih tegna bila aliga tilekilet neber
en eko yalgebage meche new tedeferku yalchew esti bedenb ademetuet tedeferku alalchem
Abatiyew wado ayidelm yetelat besirawa nw
ኣሤር ዉበትህ ጨምሯል ሚሥጥሩ ምድነዉ ሁሌም ይመርብህ❤❤❤❤❤
ATR ይመች አድናቂክ ነኝ!
ልጅቶ ሸርሙጣ ነች ብስብስ😤
እድሜ ይስጠነጅ ገና ብዙ እንሰማለን😮
Weri zegag abating hiwet yqetlal
ይጥቀማት እኛ የሰው ቤት አጥበን ነው እቅልፍ ሳንተኛ
ANDE BIRR YEHULEM MIRT
የኔ ቆንጆ ስወድህ ❤❤❤❤ ማርያምን ቆንጆ ነህ
እቺ ነጠላ ጫማ ጡት እብድ
Sanweshash kewend belay guregna ale
እኔ በጣም ምልካም እ ነ ት ነው
አር ይሄ ቱወና ነው ማንም ሴት እደዚሂ አታርግም እስካሁን ካየውት አር አደስት ኢንሻአላህ ዘላለም እኔን ጥሎ
አሴርዬ እኳን ደህና መጣህ
እንደ ሚሸጥ መገላለጥ
ሲጀመር ምንም አረአያ የሚሆን ንግግር ሳይሆን እንደኔ ባልጉ እያልሽ ነዉ ሰዉም እንዲጨካከን ቀጣይ ሰዉበዚ ሚዲያ ሆነ በሌላ እንዳይረዳ ከጎዳና እንዳይነሳ ነዉ እሚመስለዉ መልክትሽ ጋጠወጥ ዱርዬ ስድ አይናዉጣ አይገልጽሽም ያንቺን ታሪክ አይቶ ደም ያላላቀሰ አልነበረም ነበር የሰበሰብሽዉን ብር ይዘሽ ከነብልግናሽ ብትደበቂ ጥሩ ነበር
ስብሀነላህ እዴት ነው ሚበላው ድርቅ ያቀርባል
አሴር እነ አሌክ የት ደረሱ
አቤት ወሬ ሰታሳምር በጎን እሶ የሌላ ባለትደዳር ቤት እያፈረሰች እንደሆነ ያልተሰማ መሰሎት ነው
ያሳፍራል😢😢 ዋንትያ
አሴ እባክ የተነቀስከው መስቀል ክንድህን ወደላይ ስታደርግ መስቀሉ ይገለበጣል በመስቀሉ ቅስፈት እዲመጣብክ ስለማልፈልግ ከቻልክ አጥፋው ካልቻልክ ክንድክን ወደላይ አታድረገው እሺ ❤❤❤❤
ይ መ ች ህ ፍ ታ ያ ለ ዜ ና
Wellcome to ATR 🎉🎉🎉🎉🎉
አይ ድምፆ አንደኛ
ትራፊክ ፖሊስ::