ክፍል 2// እናታቸው በስደት በረሃ ላይ እንደ*ተች ታወቀ// የልጆቹ አክስት ከገጠር መጣች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 дек 2024

Комментарии • 993

  • @Diamonds8011
    @Diamonds8011  8 месяцев назад +82

    ክፍል አንድ
    ruclips.net/video/hitwHBxyePk/видео.htmlsi=pdvI5Zl6EaIM7oYl

    • @Salamiye
      @Salamiye 8 месяцев назад +2

      ጀግነናክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ወንድሜ❤😘🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 8 месяцев назад +1

      ተባረክ

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 8 месяцев назад +1

      ምን መረጃ አለሽ መሞትዋንስ ማን ነገረሽ ሳትላት?????

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 8 месяцев назад

      @@tsigemengiste6108አብራት የነበረችው ጓደኛዋ ናት መልክት የላከችው

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 8 месяцев назад

      አክስትዮዋ ውነት እንዳነጋገርዋ በተግባር ትተገብረዋለች ወይ ????
      ለማንኛውም አንተ ጀግና መቸም ለሷ ትተህ እንዳትጠፋ እልሀለሁ ወንድም አለም አደራ በቅርብ እንድታያቸው በፈጣሪ ታገኘዋለህ

  • @freweynineguse7684
    @freweynineguse7684 8 месяцев назад +236

    እርግጠኛ. መሆን አለበት ፎቶዋ ተለጥፎ ትፈለግ ምናልባት በሂወት ልትኖር ትችላለች

    • @z_juman
      @z_juman 8 месяцев назад +7

      ትክክል መፈለግ አለባት መጀመሪያ

    • @hoormob6452
      @hoormob6452 8 месяцев назад +3

      Tikikiil

    • @ohdgshggebdk8337
      @ohdgshggebdk8337 8 месяцев назад +1

      Be tikekel enjji

    • @محمدحم-ذ5ح
      @محمدحم-ذ5ح 8 месяцев назад +6

      ትክክል ትፈለግ ይሄ የተሳሳተ መረጃ ያጋጥማል

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 8 месяцев назад +1

      በህይወት ብትኖር ኖሮ በልጆቿ አትጨክንም ነበር:: እንዴት ማስብ አቃተሽ ?

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael 8 месяцев назад +163

    የዚህ ጋዜጠኛ አድናቂወች በሙሉ 10k አሥገቡኝ የልጅ ናፋቆት ሊገለኝ ነው

    • @Elsi-yz9fq
      @Elsi-yz9fq 8 месяцев назад

      Lane 1k yelmi 🥹🥹🥹

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 8 месяцев назад +2

      ልጅቹ በጣም አስተዋይ ናቸው እነዝህ ልጆች በድንብ ከተያዙ ጥሩ ቦታ ላይ ይድርሳሉ

    • @selamabiye2947
      @selamabiye2947 8 месяцев назад

      ትክክልነሺ እህቴ

    • @sobbontuoromo2508
      @sobbontuoromo2508 7 месяцев назад

  • @HayatHayat-st9ed
    @HayatHayat-st9ed 8 месяцев назад +175

    አንተ ልጅ ግን ጀግናነህ የምትሉ👍👍💪💪💪💪👌

    • @AynalamThamei
      @AynalamThamei 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatyarsulwdaji7600
    @hayatyarsulwdaji7600 8 месяцев назад +80

    የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እያላችሁ ላይክ ግጩት ቅመሞች

  • @የፉአድእናት
    @የፉአድእናት 8 месяцев назад +90

    አሁን ደሞ ያንቺ ባለቤት ቢያሰቃያቸውስ ምን ዋስትና አይኖረናል 😢😢😢😢

  • @ShaidaShaid-b7c
    @ShaidaShaid-b7c 8 месяцев назад +30

    በህይወት አለመኖር መርጋገጥ አለበት ብዙ ግዜ በህገ ወጥ መንገድ ተጎዞች ሞቱ ተብለው ውሽት የሚሆንበት አጋጣሚ ይኖራል.

  • @AbduMan-fh5cl
    @AbduMan-fh5cl 8 месяцев назад +48

    ልጆቿስ ትዳሯስ ትታ እኔ አላምንም ነገ ለነዜህ ልጆች መከራ እንዳትሁን በእናትህ አንዳንዴም የተመልካች ምክር ስማ በተቻለህ አቅም ተከታተላት አደራ በየጌዜው አትመናት

    • @edendak5588
      @edendak5588 2 месяца назад

      Ewnet new .
      Adera teketatelachuw
      Akitiywa yeleni agatami tetekima year sees nuro ezhi
      Litarge new enrsu enday godu.

    • @AskaleRegassa
      @AskaleRegassa Месяц назад +1

      🫡🫡🫡🫡🫡👍🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 8 месяцев назад +74

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @melatmelat1376
    @melatmelat1376 8 месяцев назад +52

    ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰዉረን እህት ወንድሞቼ

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 8 месяцев назад +4

    የኔ ጀግና አክስትየዉም ወደ ትዳሯ ትመለስ የሷም ጀሪባ ይጠና ሀገሪ ቤት መሄድ የምቻልህ ከሆነ ሔደህ አረጋግጥ በልጆቹ ስም አካዉንት ይከፈትላቸዉ ትዳሯን ጥላ እንደት ነዉ ከነሱ ጋ የምትሆነዉ አይሆንም በደንብ አጣራ😢😢😢😢

  • @HayatHayat-st9ed
    @HayatHayat-st9ed 8 месяцев назад +52

    😢😢😢አይ የሰዉ ልጅ መከራ ማያልቅ ስደት አይንህ ይጥፋ😭😭😭

    • @Tigist-ft6tl
      @Tigist-ft6tl 8 месяцев назад

      እውነት ነው

    • @munabh5858
      @munabh5858 8 месяцев назад

      😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 месяцев назад +1

      ሥደት ጡሩም ነው ሁሉም አይደለም መጥፎም አለ 😢😢 አልሀምዱልላ

  • @MisrakMulugeta-bk2fp
    @MisrakMulugeta-bk2fp 2 месяца назад +1

    ጀገናው ጋዜጠኛ ክብር ይስጥህ ትልቁ ልጂ በጣም ህክምና ቢያገኚ ንግግሩ በፍርሐት የተሞላነው የጉሮሮው ህመሙ ቼክ ቢደረግ አክስትዬው ተባረኪ ሰው ስለሆንሺ !!!!

  • @helenhaile1968
    @helenhaile1968 8 месяцев назад +30

    አባክህ ለወደፊቱ ተከታተላቸዉ ሀብት ፍለጋ አለመምጣቷን ቾግር ሲገጥማቸዉ እንዲደዉሉ ንገራቸዉ

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 8 месяцев назад +64

    ግን ብቻቸውን እቤት እንዳይቀመጡ በሰራተኛም ቢሆን ያስገድላችዋል ሰራተኛ አይታመንም ገንዘብ የማይገዛው የለም አደራ ተጎናችው ቁሙ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Rosa-cl6hk
    @Rosa-cl6hk 8 месяцев назад +64

    ፎቶዋ ተለጥፎ መፈለግ አለባት ሞቷ እውነት ላይሆን ይችላል አረጋግጡ😢 ልጆቹንም ይደጉ አሁን ማወቃቸው ጥሩ አይመጣም!

  • @ZenatZenatullah-vx5yq
    @ZenatZenatullah-vx5yq 8 месяцев назад +32

    አክስትየዋ እየዋሸች እዳይሆን ያረቢ ድጋሜ ባክሥታቸዉ እዳይጎዱ ልጆቹ😢😢😢😢

    • @yeshibirehanu3078
      @yeshibirehanu3078 8 месяцев назад +3

      በትክክል አክስትየዋ ጉዳይዋ በደንብ መጣራት አለበት በግልፅም መታየት አለባት ለምን ፊቷ ተሸፈነ እውነተኛ ሰው ከሆነች

  • @sartt3754
    @sartt3754 8 месяцев назад +38

    ይቅርታና. ድርጂት ዉስጥ ብታሰገባቸዉ. የሚቀበልህ. ካለ እናተቸዉ ከሌለቺ ከባድነዉ.

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 8 месяцев назад +1

      ምን ማለት ነው የእናትና የአባት ቤት እያለ ለድርጅት የሚሰጡት ድርጅት የሚያድጉ በጣም ከባድ ከእዝህ የባሰ ችግር እንዳለ አታውቁም
      መተዳደርያ እያላቸው ቤት እያላቸው ለምን ለድርጅት ይሰጣሉ?

    • @bogalechmeshesha6522
      @bogalechmeshesha6522 8 месяцев назад

      ትክክል ነው

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 8 месяцев назад

      የኔም ሀሳብ ነው ምከንያቱም አከሰቴ ለእራሱ ነው ልጅች ባሏ መቶ ሰላም አይሰጥም

  • @AbayneshiTsegaye
    @AbayneshiTsegaye 8 месяцев назад +28

    ከቃል በላይ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋቸው እናታቸውም በህይወት ተገኛታ ሞት የሚባለው ውሸት በሆነላቸው😢😢

  • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
    @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ 8 месяцев назад +34

    አክስትዬዋሜ አለመረችኝም ሊጆቹን ድገሜ ቆየት ብለህ ሚጠና እየቸዉ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 8 месяцев назад +4

    ልቦናሽንንን አይቀይረው አክስታቸው ከልብሽ ይሁንንን ጋዜጠኛው ግን ብዙም ልጆቹን አትራቅ በቅርብ እርቀትም ሰው አስቀምጥላቸው በተረፈ ቸሩ መደሐኒያለምምም ሰው ለተባለ ፍጡር በሙሉ ልቦና ይስጠንንን🤲🤲🤲

  • @hawaahmed-mg8fx
    @hawaahmed-mg8fx 8 месяцев назад +47

    አክስትየዋም አትታመንም ልጆቹ ብቻቸውን መሆን የለባቸውም😢😢😢😢😢

    • @Belachewchaka-gw1jq
      @Belachewchaka-gw1jq 8 месяцев назад +1

      ታዲያ ማንጋ ይሁኑ?ውሰጂያቸው

    • @Kiyaroyalfamily
      @Kiyaroyalfamily 7 месяцев назад

      😅✅✅✅✅

    • @faskiafasika
      @faskiafasika 7 месяцев назад

      የልጆች ደግነት🎉🎉🎉🎉🎉እናታውቸው በህወት ያኑርልን❤❤❤❤

  • @BdjDjjd-s3f
    @BdjDjjd-s3f 2 месяца назад +2

    አተጀግና፡እደው፡አላህይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq 8 месяцев назад +21

    ሃፍትሽ ከገባችሁበት ኣይቀር ለልጆቹ ኣካውንት ይከፈትላቸውና ሰው ይሚረዳቸው እዛላይ ይቀመጥላቸዋል ለኣቅመ ኣዳም እስኪደርሱ በተረፈ ለእለት የሚያስፈልጋቸውንም በናተ በኩል ኣሟለላቸው ኣክስት ተብየዋ የባሏና ልጆቿ እግር እስኪገባ ደረስ ነው 😢ስለዚ ኣደራ በቅርብ እሩቅ ተከታተሏቸው❤

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 8 месяцев назад +12

    ከባድ ነው ወድሜ ልጆቹን እዳይጎዳቸው ማንም ይሁን ማን አይታመንም ተከ ታተላቸው እናትየዋም ትፈለግ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ 😢😢

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 8 месяцев назад +11

    ውይ ምን አይነት አስተዋይ ልጆች ናቸው እውቀታቸውና የአይምሮአቸው መብሰል እፍግ የሚገርም ነው ደስ ነው እሚለው ይህንን የመሰለ አይምሮ ያላቸውን ልጆች ለልመና ማሰናራት እጅግነውር ነው

  • @shewalemlove1694
    @shewalemlove1694 8 месяцев назад +24

    ውይኔ እናታቸው ሞተች ነብስ ይማር ልጆዎቹው ሲያስዝኑ😢😢😢

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 8 месяцев назад

      በጣም😢😢😢

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 8 месяцев назад +13

    እክስታቸው ግን እርግጠኛ ሆና አይመስለኝም የምታወራው የነገሯትን ሰው ብታገኛቸው ውይ የልጆቹን ደስተኛነት ኡፍ በጣም ደስተኛ ናቸውግን

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 7 месяцев назад +2

    ሀብታም እግዚአብሔር ይስጠህ ግን ሁለም ከጎናቻው ሁኑ ጀግና ጋዘጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samutysamuty7899
    @samutysamuty7899 8 месяцев назад +3

    እኔ የክስትዮ ከነሱ ጋ መኖር ደስ አለለኝም የቤት ሰራታኛ ተቀጥሮለቸዉ በቤት ክራዩ ቢኖሩ ጥሩ ነበር

  • @መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር
    @መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር 8 месяцев назад +10

    😢😢😢😢ሀብታቺን እግዚአብሂር ይጠብቅህ የኛ ጂግና

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 8 месяцев назад +32

    ይች ሴትዩ ዉሺት ነው አፈላሉጓት እባክህ ወንደሜ ልጅችን. አደራ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 8 месяцев назад +3

      ትክክል እዴት ስትሞት እኔ ብቻ ነው እማቀው ትላለችውሸትነው ደሞ በሰው በሰውነው የማሁት ትላለች ውሸታምናት😢

    • @nadaethio9904
      @nadaethio9904 8 месяцев назад +1

      😢😢

  • @AhmadAhmad-bv3vu
    @AhmadAhmad-bv3vu 7 месяцев назад +2

    ወንድሜ በተቻለህ መጠን የልጆቹን መብት አደራህ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 8 месяцев назад +17

    እያየን ካለው ብዙ የማስመሰል ውሸቶች አክስታቸው የምትለውን ሙሉ በሙሉ ማመን ጥሩ አይመስለኝም እናንተ አክስትየዋን ብትከታተሉ እና እናትየዋንም ብታፋልጉ መልካም ይመስለኛል ለውርስ ወይም ለቤቱ ብላ ልጆቹንም እንዳትስወግድ የቅርብ ክትትል ያስፈልጋል ካሜራ ፊት በጣምመልካም የሚመስሉ ሰዎች ያድረጉትን ጭ ካኔ ስላየን መጠንቀቁ አይከፋም

    • @zahra951aseeri
      @zahra951aseeri Месяц назад

      እውነት ነው ምኖም አየሰምንም

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ህልማችሁን ያሳካላችሁ ህፃነቶቹ አጀትይበላሉ

  • @SemiraLove-j5w
    @SemiraLove-j5w 3 месяца назад +4

    Welahi geGNA NEK BERTA❤❤❤❤

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 8 месяцев назад +59

    በሥደት ሞቱ ይባልና ይኖራሉ ልትመጣም ትችላለች ሞሞቱዋ ዉሸት ይሁን

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 8 месяцев назад +1

      አሜን

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 8 месяцев назад +1

      አሜን😢😢😢😢❤❤💔💔

    • @TsehaineshTeamrat
      @TsehaineshTeamrat 8 месяцев назад

      Ewnet new almotechem mekiniyatu bLibiy wed Saudi-Arabië aykeyedm

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 29 дней назад

      አላህ እሸት ያድርገው ለልጆቿ አላህ በህይወት ይመልሳት

  • @ሀሁብየዩቱብ
    @ሀሁብየዩቱብ 8 месяцев назад +14

    😢😢😢😢 አይ እናቴን ሢሉ አልቻልኩም ጉድሽን አላየሽ እነሡም አልሠሙ 😢 ወላሂ አልቻልኩም 😢😢

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 8 месяцев назад +1

      አዎማርያምን😢😢😢😢😢

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 8 месяцев назад +19

    ውይ የኔ ልጆቺየ እናታችሁም አጣችሁ ውይ መጾናናት ይሲጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KadijaFathima-l1z
    @KadijaFathima-l1z 8 месяцев назад +3

    አሰላሙ አለይኩም ውደ የሀገሬ ልጆች የዚህ ጋዜጠና አድናቂ ወች አስገቡኝ በአላህ

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 2 месяца назад +2

    Antesi Teberak kefu ayinika Habite yegna Jaginaaaaaaa 🙏🙏🙏✝️🛐✝️🛐✝️

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 8 месяцев назад +7

    እባክህ ልጆቹን ህፃናት ማሳደግያ ብታስገባቸው ይሻላል የኔ ልጅ እባክህ ማንን አትመን።

  • @aass2629
    @aass2629 8 месяцев назад +4

    አክስትዮዋ ጥቅም ፈልጋነዉ የመጣችዉከነባልዋ ወላሂ እነዚህልጆች ሰዉ ስፈልጋቸዋል ያረብ ያረብ እናታቸዉን ያምጣላቸዉ

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 8 месяцев назад +12

    እኔ ይህ ነገር አልተዋጠልኝም ልጆቹ ትልቅ ናቸው ታነግራቸው ትከድ ስቀጥል ቤተሠብ ቲረዳ ሞተችተብሎ ቲለቀሰ ታናቁ አደራ ተልጆቹ ጎን ሁንላቸው ።ያችስባል እደት ደግ ሊል ይችላል

  • @etalem3581
    @etalem3581 8 месяцев назад +14

    ወንድሜ እወነት አርፋ ከሁነ ነብስ ይማር ግን እህትየወም እወነት ለልጅቹ አዛ ከሁነ ጥሩ ነው ድንገት ድራማ እየሰራች እዳይሁን
    ከምናየው እና ከምንሰማው ነገር አንፀር ሰው ማመን ከባድ ነው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 8 месяцев назад +11

    ሀብትሽ እባክህ እነዚች ልጆት እንዳትተዋቸው እየሄድክ እያቸው፣በሞራልም፣በብርም አግዛቸው

  • @ዝኑ-በ2ነ
    @ዝኑ-በ2ነ 8 месяцев назад +7

    ሐፍተይ እብክህ ቤታችሁ ዉስጥ ያለው የብቱ ካርታ ምንምን ደብቁ በዚ ቂጽፍት ሴጣን እንዳገኝበ ከነሱ አትይያች 😢🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 8 месяцев назад +3

    የማይመስል ነው ሴትየዋ የምትለው አይሆንም ልጆቹን እንደገና ችግር ውስጥ አትተዋቸው ልጆችዋንና ትዳርዋን ትታ እነሱን ልታሳድግ አትችልም ተንኮል ያለበት ነገር ነው ጥሩ ጥሩ ነው አትበል እባክህ አስብበት።

  • @weraheliyegetalijji
    @weraheliyegetalijji 8 месяцев назад +8

    የኔ ዎንድሜ ተባረክ ጌታ አምላክ አብስቶ ይባረክ 🥰🥰

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 8 месяцев назад +8

    ልጆቹ አይምሮቸው ከእድሚ ቸው በላይነው ቤተሰብ ስላገኙ ደስብሎኛል ሀብትሽ ክበርልን 🙏🙏🙏ግን እስክድር ደህና ነወይ ስለጠፋ በጣም አሳስቦ ኒል እባክህ ደህንነቱን ብቻ አሳውቀን ስራችሁ ከባድ ስለሆነ የናተ ደህንነት እደቤተሰብ ያሳስበናል ብቻ በሰላም ይሁን የጠፋው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @حبيبةاحمد-ظ2ب
    @حبيبةاحمد-ظ2ب 8 месяцев назад +4

    አረ እናታቸው በሂወት ልትኖር ትችላለች ብዙግዜ በስደት ሙተዋል ተብለው ይገኛሉ ወላሂ ያለች ያለች እየመሰለኝ ነው የአላህ ካለች ልጆቿጋር አላህ ያገናኛት😢😢😢 የናትን ጎዶሎ አቀዋለሁ

  • @ddggxh1522
    @ddggxh1522 8 месяцев назад +3

    ምንብየ እደምኮምት ቃላት ያስብኛል ዘርማዝርህ ይብዛ ጀግና ጋዜጠኛነህ ግን አክስትየዋምሆነች ባል ተብየው ብዙም አትምን ከጎናቸው ሁን በፈጠረህ ተከታተላቸው የሚያሳዝኑ ልጆች ናቸው እድግበሉ ጥሩደረጃ ለመድረስ ያብቃችሁ

  • @nebatnebat5718
    @nebatnebat5718 8 месяцев назад +2

    ይገርማል በጣም ልቦናቹን ከህጻን የማትጠብቀው ልቦና አለቹ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉም በእጁ ነውና እናታቸው በሂወት ቆይታ አለሁኝ ትበላቹ ለማለፍ ማልችለው ነገር ደግሞ ለጠቋሞቹ እግዚአብሔር ይስጣቹ ክፉ አይንካቹ ላንተ ደግሞ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ላክስቲትዋ ደግሞ እግዚአብሔር እጅሽን ይሙላላሽ ከሀጥያት በቀር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ላባትየው ተብሎ ደግሞ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው

  • @እሙሃሊድ
    @እሙሃሊድ 8 месяцев назад +10

    እፍፍ የኔ እናት ወደማይመልሰዉ ሞት ሄዳነዉ ለካ በልጆቿ የጨከነችዉ ወይኔ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 8 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 8 месяцев назад +3

    ውሸቷን ልሆን ይችል እበክህን እነዚህን ልጆች ሊታዝናና ሳይሆን የክፍለ ሀገር ሰዎች መተተኞች ናቸው ወደ ፀበል የሚሄድ ሰው በሽተኛ ነው እነሱ ሰላም ናቸው ደግሜ ልንገርህ እባክህን ውድ ጋዘጤኛው

  • @keditube7321
    @keditube7321 8 месяцев назад +7

    መጥፎ አባተ፣ት እናታቸውን አስበላባቻው በረሀ

  • @GobezaworkuAbate
    @GobezaworkuAbate 8 месяцев назад +2

    በእውነት አሥር አመት ከተፈረደበት በጣም ጥረሐነው ህግ አይ ፈቅድም እንጅ በመገደል ጥሩ ነበር እንኳን ታሠረ በዚያ ሊሞትላቸው ይችላን

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 8 месяцев назад

      እስተዛ ልጁቹ ነብስ ያዉቅሉ አይሞት ተይው ፈራጂ እግዚአትሔር ነው

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 8 месяцев назад +7

    አይ እንደው አደራህን ቸሩመድሀኒያለም ልጆቹተመልሰው ስቃዩስጥ እንዳይገቡ ባክስትና በባሏ ሌላግፍ እንዳያገኛቸው አደራህን ተከታተል የኔወንድም እግዚያብሔር እድሜናጤና ይስጥህ የሷንም ሆዷን ያራራላቸው የባልየውንም ምንም እንዳያገኛቸው እስካሁን የደረሰባቸው ይበቃቸዋል

    • @zahra951aseeri
      @zahra951aseeri Месяц назад

      የኒም አስተየየት ነው ስግጥጥ ነገር ነት አስመሰይ ወይ ጉድ ከነበሎ ለዘውም ምስኪን የሆኑ። የበሰ ሊሰቀዩ ነው በቀ

  • @AmselhAmslh
    @AmselhAmslh 7 месяцев назад +1

    ሀብታሙ ጀግና ልጄነህ እናመሰግናሀለን እንደዚህ ነገር በማገለጠ እናመሰግናለን

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 8 месяцев назад +3

    ልጆቹን በሳይካትሪ የስነልቦና ህክምና ሊደረግላቸው ይገባል ። ትምህርት ቤት በሚቀጥለው ዓመት እስኪገቡ በስነልቦና እና በመንፈሳዊ አስተዳደግ እንዲያድጉ የተረጋጉና የተገነቡ እንዲሆኑ የሰንበት ት/ቤት እንዲጀምሩ ማድረግ አስፈላጊ ነው ። አልያ ካልታነፁ ሰፈር ሲቦዝኑ አጉል ባህሪ መልመዳቸው አይቀረም ።

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km 7 месяцев назад +1

    ልጆቹ እስማርት ናቸው እንርዳቸው አይዞን በማለት ተባረኩ አይዟቹ ትልቅ ቦታ ደርሳቹ ተበቀሉት አባታችሁን እሺ በክፋት ሳይሆን በመልካም አንተ ተባረክ 🙏😘

  • @ሰብኩን-ሰ3ኸ
    @ሰብኩን-ሰ3ኸ 8 месяцев назад +4

    እንኳን ዳና ሆናቹ ልጆቼ😥😥🙏አክስት ክብር ይስጥሽ🙏

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ከበፊቱ ይልቅ አሁን ልቤ ፈራ😢 በቃ አንተ ሁሌም እየሄድክ ደህንነታቸውን ማጣራት አለብህ በቅርብም በእሩቅም እኔ ሰው ማመን ትቻለው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከክፉ ሁሉ ይከልላቹ ሌላ ምን ይባላል😢

  • @doda9780
    @doda9780 8 месяцев назад +12

    ኡፍፍፍ ያሳዝናል በጣም 😢ልጆችህ ታስፈልጋለቺ እናት ግን ፈጣሪ ስራ ዉስጥ ማን ይገባል ልጆችህ ሃደራ እባካችሁ 😢😢

  • @HiwotDegefu-l6x
    @HiwotDegefu-l6x 8 месяцев назад +1

    እረረረ አባት ያልሆነ አክስት አይሆንም ከባድ ነው ወንድም 😢😢😢😢😢

  • @BobClapper-o7v
    @BobClapper-o7v 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ጨዋ ልጆች ናቸዉ ሰንበት ት/ቤ ይግቡ ይማሩ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ:

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 8 месяцев назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ይሄ የ40 ቀን ዕድል የሚባል ነገር በእነዚህ ልጆች ላይ አየሁ ግን በጣም ጠንካራ ልጆች ናቸው በተለይ ትልቁ ልጅ የሚገርም ጭንቅላት ነው ያለው ?
    የእናትና የአባትን ፍቅር አተው ተገፍተው ያደጉ ልጆች ስለሆኑ ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸዋል።
    በዚህ አጋጣሚ ግን በመጀመሪያ ጥቆማ የሠጡ ጎረቤቶች ፣ አክስትዬዋና የሲንግል አዘጋጆች ልትመሠገኑ ይገባል ።

  • @kasachs
    @kasachs 8 месяцев назад +3

    እኔ አክስታቸውን አላመንኩም በእውነት

  • @meserettessema6613
    @meserettessema6613 8 месяцев назад +1

    እረ በአሁን ጊዜ ሰራተኛ አስቸጋሪ ነው አክስትየዋ ትክክል ናት እንደእናት ስለሆነች የእናት ፍቅር እየስጠቻቸውአብራ ትቆይ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 8 месяцев назад +11

    ሀብትሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አባቴ❤❤❤❤
    ልጆቹ ግን በጣም አስዋይ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ያሳባችሁን ያሳካላችሁ😢 የእናታቸው ማረፏን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት😢 እንደዛ ከእናታችን ጋር ነው መኖር የምፈልገው ሲሉ ኡፍፍፍ😭😭

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 8 месяцев назад +1

    ጎረቤትች ፈጣሪዉለታችሁን. ይክፈላችሁ. ሌሎችም በየአካባቢያችሁ. እደዚህያለችግር ስታዩእባካችሁ ተባበሩ ዝምታንስበሩ

  • @marianadal6747
    @marianadal6747 8 месяцев назад +9

    ዛሬ አንደኛ ነኝ በጉጉት ነበር ምጠበቀወ ❤❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 8 месяцев назад +7

    ሀብትሽዬ የኔ ጂግና ገና ቪዲዮውን አልጨረስኩትም በሁለተኛ ክፍል ስለመጣክ ግን ደስ ብሎኛል ወንደምነት🙏🥰🙏

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 8 месяцев назад +3

    እንዴት ከሰማች እንኳ መጥታ ልጆቿ የእናታቸዉን ሞት ማወቅ የሌለባቸዉ😭

  • @KbromKb-xp6wk
    @KbromKb-xp6wk 8 месяцев назад +2

    ኣንደኛው ልጅ በጣም ብልጥና ኣስተዋይ ነው ❤

  • @HappyIsoscelesTriangle-fw8cd
    @HappyIsoscelesTriangle-fw8cd 8 месяцев назад +5

    ኣተስዋይ ልጅች የኔ ማሮች የልባቹ ምኞች ፍጣሪ ያሳከላቹ ለእናታቹ ፍጣሪ ነብሳ ይማር 😢😢😢😢😢

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 8 месяцев назад +1

    ሀብትሽየ አንበሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰውየውን ማስያዝህና ማስፈረድህ በጣም ትልቅ ነገር ነው ተባረክ እንግዲህ የልጆቹን ነገር አንተም አደራ አክስትየው ደካማ ልትሆን ትችላለች ማለት አንዳንድ አክስቶች ችግር አለ በቅርብ ግን ልጆቹን መከታተል አለብህ ምን ምን እንደማቸግራቸው በቅርብ ሆነህ ተከታተል አደራ ሀብትሽየ ልጆቹ ያሳዝናሉ ቢፈታም ይገላቸዋል እርግጠኛ ነኝ አረመኔ ነውከድሮውም አልወዳቸውም ብሏል ስለዚህ ያንተ ክትትል ያስፈልጋቸዋል

  • @Madiina-kc5ew
    @Madiina-kc5ew 8 месяцев назад +8

    አላህ ይጠብቅህ የኢቲዮጲያ ጀግና

  • @نيمييوسنحسخس
    @نيمييوسنحسخس 7 месяцев назад

    የኸነገርእኔደሥአላለኚምልትጠቀምባቸውእዳይሆነተጠንቀቁ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 8 месяцев назад +5

    አይ አልሞተችም ቡዞቹ እንደዚ ተብሎ ከተወራ ቦሀላ በሕይወት ይገኛሉ ምናልባት በየ ሚዲያ ይለጠፍ ፖቶ በሕይወት ትኖራለች 😢😢ልጆቹ ሲያሳዝኑ 😢

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 8 месяцев назад +2

    ሀብትሽ እኔ ግን አክስትየው እና ባሏ ከነ ልጆቿ አንድ ላይ መኖሩ አላማረኝም ደሞ ሌላ ነገር እንዳይፈጠር እንደ እኔ ግን ቤቱን አጠቃላይ አከራይቶ አዳሪ ት/ቤት ቢገቡ በጣም ጥሩ ይመስለኛል ይሄ የኔ ሀሳብ ነው

  • @woine123
    @woine123 8 месяцев назад +10

    ልጆቹ አካባቢ መቀየር እና ት/ቤት መሄድ አለባቸው::
    መቸም የኢትዮጵያ እስር ቤት አያስተማምንም እና በመሀል ወጥቶ እንዳያጠቃቸው! በህግ አዋቂዎች በማማከር ! እረፍት እያለ ከእስር ቤት እንዳይወጣ የተለየ ትእዛዝ ጥብቅ... የሚባል ጉዳይ ማማከር ጥሩ ነው::

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 8 месяцев назад

      በትክክል በብር ነው ሚስፈቱት😢😢😢😢

  • @tadyhyle9844
    @tadyhyle9844 6 месяцев назад +1

    ያባታችው ተመልሶ ክነሱጋር ለመኖር ይበቀላችዋል ለአክስትየዋም ጥሩ አይደለም ልጆቹ ልጅነት ስለሆነ ቢታረምም ክዚክ ፅባዮ አይመለስም ጋዜጠኛውም በዚህ ነገር ሥራበት አንተም እግዚአብሔር ይባርክ ዘመንህ ይባረክ ካንተ የሚወለድ የተባረኩ ይሁኑ።

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 8 месяцев назад +4

    እሰይ የእጁን የገኛው አብትሺ ታበረክ የሥራክ ውጤት የታበረከናው❤

  • @abrehatgebrhansgebrhans9400
    @abrehatgebrhansgebrhans9400 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተመሰገን ጀግና ጋዘጠኛ አክስታቸው እግዝሄር ይስጥሽ 🙏🙏🙏

  • @keditube7321
    @keditube7321 8 месяцев назад +3

    ውይ ብልህነታቸው ልጆቹ

  • @ועח
    @ועח 8 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ሲሉ አነጋገራቸው እራስ 🙏❤️ እናታቸውም በሂወት እንደምትኖር ተስፋ አደርጋለሁ ከእግዚአብሔር በታች 🙏🇪🇷

  • @hshshshshshsh4959
    @hshshshshshsh4959 8 месяцев назад +3

    አኡንደሞ አክሲትየዉ ይዛ ኤዳ እዳት ጎዳቸዉ በቤታቸዉ ይኡኑ😢😢😢

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 7 месяцев назад +1

    አንደኛው ልጅ በጣም ብልህ ነው ማሻ አላህ

  • @abuyehyaedris3164
    @abuyehyaedris3164 8 месяцев назад +20

    ወድምየ ልጆቹን አሁንም ቢሆን ተንከባከባቸው አደራ በቻልከው እየሄድክ እያቸው በፈጣሪ
    ሴትዬይቱ ውሸቷን መሰለኝ ምክኒቱም ሰውየው ያስር ክፉ ቢሆን ሳመጣ ቀደም መቸነው የምቴደው ይል አይመስለኝም ይላል ስትል አልተዋጠልኝም🤔

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo 8 месяцев назад +2

    ሀብትሽ ጌታ ጤናክን ያብዛልክ በሄድክብት ጌታ ይጠብቀ አት ትለየለክ ❤❤❤❤❤

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 8 месяцев назад +6

    አንተ ጀግና እንኳን በደህና መጣህ ። የእናታቸው ሞት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😢😢

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 8 месяцев назад +1

    አንተጋዜጠኛ ቅዱሰገብሬል ይጠብቅህ ወንድማችን ባሂኑ ሰአት ኢትዮጵያ ውሰጥ እንጀዚህ እሚያደርግ የለም እራሰክን ግን እራሰክን ጠብቅ ዎንድማችን ቅዱሰ ገብሬል ይቁምልህ እራሰክን ጠብቅ

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 8 месяцев назад +4

    ወይይ ልብ ይሰብራል

  • @እጠብኝቆሽሻለሁአምላኬበድ
    @እጠብኝቆሽሻለሁአምላኬበድ 8 месяцев назад +1

    ሰንበት ትምህረት ቤት አሰገባችዉ በእግዚአብሔር ቃል የታነፁ ያኔ ላባታችዉም ጨቃኔዉ ወዱ እንዳልህን ይገባችዋል ደግሞ ልጅች በጣም አሰተዋያ ናችው❤️🥰 እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በጥበብ ያሳድጋችሁ ❤️🥰 ከዚህ በላይ ደግሞ የረዱታል መንፈሳይ ህይወት ቢኖራችዉ መልካም ነው

  • @ter2065
    @ter2065 8 месяцев назад +11

    ዛሬ በላይክም በኮሜትም አደኛ ነኝ 👍👍

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 8 месяцев назад +1

    ጀጊና ብቻ ቃላት አይገልፃውም የኔ አባት ሽህ አመት ኑርልኝ እድሜ ከ እድሜ ላይ ይጨርልህ መዳንያለም ቤሪታልን አንቤሳየ ደንጊል ምሪያም ትጠብክን ከነ ልጇ❤❤❤

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 8 месяцев назад +8

    እደኔ ግን በደብ ይጣራ የናትየዋ ነገር አባትየው አለች ወደላይ ሰፈር እዳለች እሰማለው ስሊ ነብር ሰለዝህ ቢያስ አድ ጉረቤት አይጠፈም የምተገኛነው ሰውየራሴ እይታነው ከግጌው መክፋት

    • @allahwokil5777
      @allahwokil5777 8 месяцев назад

      ትክክል እኔም ትኖራለች ብየ ነው የገመትኩት

  • @kaalpww1345
    @kaalpww1345 2 месяца назад

    ኧረ ኡኡኡኡኡ ዉሸት ያርገው ለልጄቹ ዉይ 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔ፈቶዋን እንይ እናፈላልግ እኛ በስደት ያለነዉ

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey 8 месяцев назад +3

    Antte jegnaneh tebarek gn akistyewa ine altewaxechlinyim