አላሙዲን ስለማህደር እርግዝና ያስተላለፉት መልክ አስገራሚ ደስታ ታየባቸው Ethiopia 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 476

  • @Sarasara-er8xr
    @Sarasara-er8xr 6 лет назад +3

    ሸኩ እንኳን በሰላም ተፈታህ ሳውድ ሳይቆርጥክ እጅ እና እግርክን እውነት ነው ሰይፉ ይየጠየቀህ ለሀብታም አርቲስት ነው እምታሽቃብጠው ላልው ነው እምትጨምረው እርዳታ እማይፈልጉትን ከራሳቸው አልፈው ለሰው እሚጠቅሙ ፈጣሪ በጥበብ ያደላቸው ሃብቱን ለእንዳንተ አይነት ሴት አዳኝ ሳይሆን ልክእንደ ##ጆሲ አይነት # እግዛብሔር አብዝቶ ብሰጥ ሳይኖረ እስፓንሰር እየለመነ ምስኪን አስታዋሽ አንተም ከሱ ትንሽ ማስታዋል ውሰድ ከሰማይ ቤት ጥሩ እንድታገ ስትምት ይሆንሃል

  • @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን

    እኔ፡ከአንተ፡የበለጥኩ፡ሀብታም፡ነኝ፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡ከምንም፡በላይ፡ጤነኛ፡ነኝ፡በዛ፡ላይ፡የአይምሮ፡ሀብታም፡ነኝ።

    • @aminabintmuhamed4367
      @aminabintmuhamed4367 6 лет назад +2

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። yane konjo lek nesh telek habet belu malet netuh helena naw

    • @jamalahmed4516
      @jamalahmed4516 6 лет назад +1

      ዱቄት

    • @SG-oj5ww
      @SG-oj5ww 6 лет назад +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ewnte new yesu habe nesu aydleme yetnkkla new

    • @ከበቡሽየእናቷልጅ
      @ከበቡሽየእናቷልጅ 6 лет назад +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። የሰላም ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ። አቋምሽን አድናቅ ነኝ

    • @ganigani4561
      @ganigani4561 6 лет назад +2

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። betkkl

  • @AhmedMohammed-js2rl
    @AhmedMohammed-js2rl 6 лет назад +3

    እንኳን ደስ አለዎት ሸህ አላሙዲ ደስ ብሎናል በመለቀቀዎ ምርጥ ሀገር ወዳድ ነዎት

  • @ድልበቀራኒዮተጠነቀቀ.ሁሉ

    ከምንም በላይ የእግዚአብሔርን ማወቅ ነው ሀብት በህይወትን በነፍስም ከሞት የማያድን ሀብት ጥንቅረ ብሎ ይቅረ.

  • @hff3528
    @hff3528 6 лет назад +3

    ማህደር አይዞሽ ወንጌል ያሸንፋል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን እንዲቀበል ማረግ ነው

  • @hudaibalmannaa6219
    @hudaibalmannaa6219 6 лет назад +60

    እኔም ሀብታም ነኝ ሀብቴ ደሞእስልምናዬነው ብያስ አበቃን5ግዜ እሰግደለው እና የአዱንያ ሀብት አልፍልግም የአኼራ እንጅህ አንድ ሰው ድሀ የምበለው እማንየሌለ ሰውነው አለሀምዱልለይ ሁሌም ደስታኛ ነኝ አለህ ሁሉንም ነገር ሰጭ ነው

    • @edenlove8260
      @edenlove8260 6 лет назад

      Hudaib Almannaa ማሽ አላህ ሁቢ አላህ ይጨምርልሽ ሁሉንም ማደርግ የሚችል አምላክ አለን አልሃምድሊላ ሙሉ አፍያ አለን አልሃምድሊላ አላህ ኑሯችን በኢባዳ ሞታችንን በሸሃዳ ያደርግልን ውድ በሰላም ሀገራችን ያስገባን ከቤተሰቦቻችን ይደብልቀን

    • @እናቴህይወቴ-ቸ6ጐ
      @እናቴህይወቴ-ቸ6ጐ 6 лет назад

      ። ነጥብ እውነት ነው እኔም እስልምናየን ሳስብ ለምንም አልጨነቅ

    • @tamermohamed8266
      @tamermohamed8266 6 лет назад

      +Eden Love አልሀምዱሊላህ
      አላሁመለክልሀምድ

    • @ሃገረይዝበለተዘኪሩይ-ሐ8ዠ
      @ሃገረይዝበለተዘኪሩይ-ሐ8ዠ 6 лет назад

      Eden Love ከዛስ በቁርኣኑ ህግ አንቺ 7ኛ ሴት ሁነሽ ለአንድ ፈሳም ሙስሊም ልትዳሪ ነው አደል?

    • @addifikir414
      @addifikir414 6 лет назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ በቀን 7 ጊዜ ፀሎት እናደርጋለን

  • @LoveLove-gi6pp
    @LoveLove-gi6pp 6 лет назад +104

    ሰይፍሻ እስቲ ለሺክ አላሙዲይ እስቲ. ንገልን እሺ ሁሉንም እረዳለው ብሎል እና አረብ ሀገር ላሉት ልጆች አንድ ድርጅት ክፈትና ከስደት አውጣን በለን

  • @samarnahas8420
    @samarnahas8420 6 лет назад +30

    የምትፅፉት፡ሰዎች፡ምን፡አይነት፡እርካሾች፡ነችኡ፡ድሮ፡ድሮ፡ወሬ፡ቡና፡ላይ፡ነበር፡አኡን፡ቀለም፡በቆጠረው፡ባሰ፡ይቺ፡አገር፡እንደናንተ፡አይነት፡ሰው፡ይዛ፡እንዴት፡ትደግ፡መብታቸው፡ነው፡አገርን፡ቀና፡ያደረጉ፡ሰው፡ክብር፡ይገባቸዋል፡አትፈትፍቱ

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    በጣም የማሀደር እርግዝና አስጨነቃችሁ ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ ትገርማላችሁ

  • @mekdessisay4478
    @mekdessisay4478 6 лет назад +12

    የራሳቹ ጉዳይ እንኳን አረገዘች ምኑ ላይ ነው ውርደቱ
    ውይ የኛ እያረረ የሰው ማማሰል ስንወድ

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 6 лет назад

    የደሀ አባት እግዚአብሄር ይጠብቅህ ደግ ሰው ምንም አይሆንም ለኢትዮጵያ ያለህ ፍቅር ደስ ይላል!!!!!

  • @አዲቀበጥ-ሠ2ጐ
    @አዲቀበጥ-ሠ2ጐ 6 лет назад +4

    አጎቴ እንኳን በስላም ተፈታክልን ♥ ማህደርዬ ውድድድድ አርሴማዬ በስላም ትገላግልሽ ♥

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 6 лет назад

      አዲ ቀበጥ kkkkkkkk ከማነው ያረገዘችሁ

    • @asiweleyewayedessefiker1916
      @asiweleyewayedessefiker1916 6 лет назад +1

      አዲ ቀበጥ agote kkkķkķkkkkkkk

    • @አዲቀበጥ-ሠ2ጐ
      @አዲቀበጥ-ሠ2ጐ 6 лет назад

      emmye kfushin alsma ሳቂ ምን አለብሽ እኔ ልሳቀቅ እንጂ

    • @asiweleyewayedessefiker1916
      @asiweleyewayedessefiker1916 6 лет назад

      አዲ ቀበጥ ewuyi yene konjo ene lsakekilsh

    • @yaleralijinagnelazawmeyamo2646
      @yaleralijinagnelazawmeyamo2646 6 лет назад

      ክክክክ ያሚን ጣጋ ጣጋ ማላት ናው
      ኣጎቴ እያልሽ ያጉቴ
      ያንጉቴ እንዳትዪ እንጂ
      ክክክክክ ኣይ ኣጎቴ
      ቃባጥ ያንጉቴ ብትይ ይሻልሻል

  • @geni8202
    @geni8202 6 лет назад +3

    እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ስለተፈታህ ደስ ብሎኛል ሼህ

    • @adnanbad
      @adnanbad 6 лет назад

      geni ye abesira denk grum new!23

  • @hananhasan2790
    @hananhasan2790 6 лет назад +24

    ውይ ሀበሻ ስባል ግን ሀሜት ምቀኝነት ምነው ሞያ አድርገን ባንይዘው ከሱ ማርገዝዋ ግኑኙነት ስያደርጉ እግር ያዢ ነበራቹ እንዴ ቱ አፈር ብሉ ወረኞች

  • @fxhfccjgddccv9628
    @fxhfccjgddccv9628 6 лет назад

    አብሽር አባታችን ጠላት ምንጊዜም። ጠላት ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 6 лет назад

    ዉይ ዉይ። ኮመንት በማንበብ ደከምኩ። እኳን ዴህና ተፈቱ ጋሽ መሀመድ አልሀሙዲ

  • @mercym.7732
    @mercym.7732 6 лет назад

    It's amazing interview. If you love your country please include the people too. When you export the material and people can't find anything with their own money how's that helping your country. Please continue to be rich and famous. God will be with my people!!!

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት

    ምነው ላገራችን ሰላም ብትጨነቁ ላንዲት ተራ ሴት ይህን ያህል ምትጨነቁ ከፈለገች ከጅንጀሮ ታርግዘው ምን አገባኝ

    • @bettyget9316
      @bettyget9316 6 лет назад

      ክብር ለድንግል ማርያም ይሆን ክርስቶስን ለውለደች it is true. You're right

  • @yeromasaye293
    @yeromasaye293 6 лет назад +6

    ወረኞች ናችሁ > ሸህ አላሙዲ እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳን ተፈታህ

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 лет назад

    ሼኪ ኑረለን ረዥመ እደሜ ከጤና ጋረ ይሰጠልኝ ፈጣሪ
    ማህደረ ምንታዉን ተሰጠሸ እመቤቴ ልጀ የእገዛቢሄረ ሰጦታ ነዉ ከማነመ ዉልጂ ገደ የለመ ዋና መዉልዲሸ ነዉ የኔ ቆንጆ ራሲሺን ጠቢቂ ከገዛቢሄረ ጋረ

  • @yosanhagos4869
    @yosanhagos4869 6 лет назад

    Very smart and generous person, I proud of you. God bless you!

  • @AnwarAnwar-cu3mc
    @AnwarAnwar-cu3mc 6 лет назад

    አላህ ይጨምርልህ የኢትዬጵያ ልጅ ብርቅዬ ለችግር የምትደርስ የተፈናቀሉ ወግኖቻችን ድርስላቸው

  • @amalteferi9596
    @amalteferi9596 6 лет назад

    በጣም ደስ ይላል አልላህ የሚያድግ ለቁምነገር የሚበቃ ልጅ ያርግላቸው
    እናንተ ግን ትገርማላችሁ ወሬ መፈትፈት ብቻ ነው የምታውቁት ምድረ ምቀኛ ሁላ

  • @zahabzahebo923
    @zahabzahebo923 6 лет назад

    ፈጣሪችሁን ለምኑ እህቶች የስው ስጦታ አያጠግብም ምን ይቸግረዋል እኛንስ ሀብታም ቢያረገን

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 6 лет назад +4

    እንኳን ደስ አለክ ደስስ ብሎኝል ስለ ተፈታክ እስቴ በናትህ☝ ይበቃኝል ቤት ግዛልኝ 😍

  • @nunusega6062
    @nunusega6062 6 лет назад

    Sheikh Alamuddin I love you so much long life peace and love you try your best so that's it thank you for everything you do

  • @himadubai6352
    @himadubai6352 6 лет назад +2

    የኛ ህብረተሰብ ግን በጣም ያሣዝናል የሚያሣዝነውም ግንዛቤው የወረደና የዘቀጠ በመሆኑ ለዚህ እኮ ነው የማያልፍልን የራሣችንን ጉድፍ አሥቀምጠን የሰውን ጉድፍ ስለምናኝክ ነው ኤጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ

  • @ሱሀንአሌምድሮ
    @ሱሀንአሌምድሮ 6 лет назад +7

    ስረአት ቢስ ምቀኛ ሁላ ጦሷን ዉጡ ገደል ግቡ

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 6 лет назад +1

    አሊያ ሙህድን እባክህ እንድ ክፍል ቤት ሥራልኝ ቂቂ መቼ ለድሀ ትረዳላችሁ የኢትዮጵያ ሀብታሞች

  • @kidestgashanehdgh2836
    @kidestgashanehdgh2836 6 лет назад

    በጣም ያሳፍራል ማህደር ሽማግሌ አቅፈሽ መተኛትሽ እግዚኦ !!!

  • @dianafthanegas8066
    @dianafthanegas8066 6 лет назад

    Wow Selam ye lik enadtheee edel edeagtemge tholte argllge

  • @kwt8273
    @kwt8273 6 лет назад +2

    የስው ነውር ስትከታትሉ የናትን ማንያውራይሁን ?
    ሱባህን አላህ ይህሁሉደካም
    ለማይጠቅማችሁ ለማይጉዳችሁ ግዜያቹሁን እደሚያችሁን ከምጨርሱ ነግ ቀብር ስትህድ የሚሆናችሁን ብትከታተሉ ይሻላችሁል
    ተውልዱን ነግር ለቃቃሚባታርጉት ጥሩነው
    ያርቲስቶች ስራ እውቀት የማይጥይቅ ነው ተኳኩላና ተመናቅራ የተፃፈላትን አጥታ መቅርብነው በዝህ ትግባራቸው ውደእሳት ነው የሚጣሩት እና ለምኑነው
    እንሱን አጋናችሁ ሁሌ ፓስት የምታደርጉት
    አደቂስ ውይም የሀይማኖት አባት ሲያስትምር ቢያጋጥምህ ስልክህንም ተኪስህ አታወጣም።
    ስለሌላግን አርግዘች ወለደች አገባች ተፉታች አሚሪካህደች አግርገባች ቀለበት አርገች ወዘት
    ያአግር እደገት የኑሮ የዋጋ መቀንስ
    ይህመስላችሁ ብቻ አላውቅም

  • @ማራኪፍቅር
    @ማራኪፍቅር 6 лет назад +1

    እኛንም በስደት ነን ሳንታሰር ወዳገራችን እዲያሳፊሩን መተ ጎብኘን እስኪ በቤሩት እባክክ መግባት እፈልጋለን

  • @sined3358
    @sined3358 6 лет назад +4

    ጎዳና ላይ ፀሀይና ዝናብ የሚፈራረቅባቸውን እርዳቸው ብሽክት

    • @workalemahudegene9469
      @workalemahudegene9469 6 лет назад +1

      መቅዲ ሽቅርቅሯ Sined anchi lemin attirejjim ? Ye andd enjeravwaga yelleshimm? Andd sew erjji andd sew baqimish

    • @selamawit7917
      @selamawit7917 6 лет назад +1

      Dedebu atihunu mindn new sidibu

  • @habebaas3829
    @habebaas3829 6 лет назад +1

    እስቲ ተዋት ከዘናቹ ለንስሀ ያብቃሽ ብላቹ ፀሎይሏት

  • @nunusega6062
    @nunusega6062 6 лет назад

    I proud of you shake you try your best thank you that's it

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 6 лет назад

    medi yene mar wudddd😍😍😍😘😘😘😘

  • @hanaeshetu7268
    @hanaeshetu7268 6 лет назад

    Koy mehadii ene mlsh endet New gash alabudi gic giric lay?

  • @asmyramzi2896
    @asmyramzi2896 6 лет назад +2

    ምነው ምድረ ያረረባቹ ስለራሳቹ እከካቹ ማሰብ ትታቹ ድልቅቅ ሙልቅቅ ብላ ስላረገዘቹ ልጅ እቅልፍ አሳጣቹ ቸገረኝ አሳድጉልኝ አላላቹ ምን አገባቹ 1 አይደለም ፈጣሪ ፍቅዶላት ለምን 10 አታረግዝም መብቷ ነው ሰምታቹአል ምድረ ዱዌታም ወሬ አራጋቢ ማደርዬ ጎበዝ እኳን ለማርገዝ አበቃሽ በሰላም ከልጅሽ ያገናኝሽ ቆጂት

  • @eskygebreal6519
    @eskygebreal6519 6 лет назад

    ያሳዝናሉ

  • @ሰውሆይመልካምሆነ
    @ሰውሆይመልካምሆነ 6 лет назад +3

    እንኳን ደስ አላውት እሲት ትንሽ እቤት ገዘቱ ይስጡኝ ሰደት ሰለችኝ

  • @yeborenawkuru7438
    @yeborenawkuru7438 6 лет назад

    ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰዉ

  • @nunusega6062
    @nunusega6062 6 лет назад

    This guy he helped a lot of people nobody appreciate that I'm tired

  • @genatgenat1148
    @genatgenat1148 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት እውነት ከሆነ

  • @nunusega6062
    @nunusega6062 6 лет назад

    If we don't have him so what you going to do we have to appreciate everything he do thank you very much

  • @hachtag4293
    @hachtag4293 6 лет назад +2

    ጋሼ ክርስትናውን ለኔ ይስጡኝ ብር ባይኖረኝም ሙሉ ጤና አለኝ ክክክ

  • @መዳህኔአለምፍቅርነዉፍቅር

    ዋናዉ ሀብት ሙሉ ጤና ነዉ

  • @ሰአዳአደምእስላምነውሂወቴ

    ያልገባኝ ነገር ማህደር ከሸህ ሁሴን አላሙህድን ነው እንደ ያረገችው ማለቴ ብዙቦታወችጋ እሱ ፎቶጋ ለጥፈዋታል ወይስ ሌላ ችግር አለ ተዋቂ መሆን መከራ ነውሳ ሆሆ መከራዋን አሳዩዋት በፎቶ ድካም ቢኖር ልጁ ወርዶ ነበር እእንደ አብጠለጠላችሆትኮ ምንድነው የሰው መጀመሪ ነች እንደ የእስዋ እርግዝና

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ 6 лет назад +3

      ሰአዳ አደም እስላምነውሂወቴ ሰአድ ሰአድ
      ነገሩ እደዚህ ነው
      በአንድ ወቅት ግብዣ ላይ
      ተገናኝተው ፎቶ ተነስተዋል
      በዚሁ ቀጠለ መሀደርን
      የሼኩ እያሉ ማውራት ተጀመረ
      የኛ ሰው ጫፍ ከሰማ ማስፋፋት ነው

    • @ሰአዳአደምእስላምነውሂወቴ
      @ሰአዳአደምእስላምነውሂወቴ 6 лет назад

      እንደዛ ነው ነገሩ እኔኮ ገርሞ ኮሜንትላይ ስፅፍ አማረኛሁሉ ተሳስቻለሁ ቤቲ ለማንኛውም አመሰግናለሁ ተያቸው ያብጠልጥሉ መቸም ተዋቂ ሰወች የሰው አፍ አይጐረብጣቸውም ትቻለው ሰላም ይገልግላት ሚስኪን አሳዘነችኝ የብዙወች አርቲስት ሂወት ያሳዝኑኛል ማለቴ እስከዛሬ አሎለደችም አላገባችም ማለትነው ብዙ አሉ በእስዋ እድሜ ያላገቡ ሰላም ይገልግላት እህቴዋ

    • @ksamakkah2644
      @ksamakkah2644 6 лет назад

      ከሸሁከሆነበጣምጥሩውነትከሆነ

    • @blenregassa863
      @blenregassa863 6 лет назад

      ሰአዳ አደም እስላምነውሂወቴ ሰአድ ሰአድ 😂😂😂😂

    • @lemlemmeressa2256
      @lemlemmeressa2256 6 лет назад +1

      ቲሽ ወሬ ወሬ ወሬ

  • @hawawawa8359
    @hawawawa8359 6 лет назад +3

    እረለኛም ሸልመን ሸህየዋ ሥደተኛነን

  • @saadahabdu5376
    @saadahabdu5376 6 лет назад

    አቶ አላሙህዲን መቸም እርግጠኛ ባልሆንም አላሙ ህዲን ብለው ያወጡህ ቤተሰቦችህ ይመስሉኛል እነዚህን ቃለቶች ጠበቅ አረገህ አብባቸ የምን ትርጉም ነው የየዙት ትርጉሙ ከገባህ ለስምህ ስያሜ ትርጉም ብትሰራ ጥሩነው

  • @ፈራኡልሽነብሴሒስላምነውሕ

    እንኮን በሰላም ተፈቱ እረ አጎቴ ኡኡኡ ከስደት ገላግሉኝ ምነው አጅሩን ከአላህ ያገኛሉ
    ሰው ግን ምንም በማያገባችው አትቀባጥሩ ከማንም ትውለድ ይውለዱ እኛ ምን አገባን ከጋብቻ በፊት በሶ መውለድአልተ ጀመረ በቃ በሉ ከስደት አውጡን ተረኛው ለኛ ይሁን

  • @lulumhammed4796
    @lulumhammed4796 6 лет назад

    እንኳን ደስስ አለህ ወድሜ ለክፊም ለደጉም ለኽይር ነው

  • @sadahbineslam7968
    @sadahbineslam7968 6 лет назад

    ዶሮም ሀበሻ በሀሜት አደኛ ነዉ እደዉ ሰዉን በዝሙት ሥትጠረጥሩ አይከብዳችሁ ሙሥሊም ወገኖቸ ከደዚህ አይነት ወሬ እራቁ

  • @helentilahun7114
    @helentilahun7114 6 лет назад +2

    uuuuufffff hawins beza min agebachu isk inkanim tawki alonku arbi hagerm bastel ke mobochek isu yeshalal

  • @makdesmakdes3661
    @makdesmakdes3661 6 лет назад +2

    ክክክክክክ የት እደታሰሩ እካን አታውቁም የቆየ ቃለ መጠይቅ ነው

  • @zerayikobgemechu7724
    @zerayikobgemechu7724 6 лет назад

    አጋሜዎች ግን ከጅብ እና ከሸለምጥማጥ የተዳቀሉ ናቸው የሚባሉት እንዴት ነው አንበጣ መብላትስ ምንድን ነው የሚያቅ ካለ ቢያብራራልኝ

  • @ዪዲትከናዝሬት
    @ዪዲትከናዝሬት 6 лет назад

    ዋው እንኳን በሠላም ገባክ የምወድህ የኔ ፎንቃ

  • @nasebahusien3030
    @nasebahusien3030 6 лет назад

    አዉዚቢላሒ ሼክ ባዩ አላሕ ቃልብ ይስጥክ ኻቲማሐንም አላሕ ያሳምርልክ

    • @FaFa-so7yz
      @FaFa-so7yz 6 лет назад

      Naseba Husien
      ከዚች ውብ ከሆነችና ከክርስቲያ ልጅ በማግ ኘቱ በማግኘቱ ብቻ ወደ ገነት የሚገባበትን የህይወት መንገዱን እያስተካከለ ነው ፈጣሪን አመስግን ሼባው

    • @nasebahusien3030
      @nasebahusien3030 6 лет назад

      አራ ባምኑነዉ ያምቃነዉ አምላካችን አላሕ ሱፓነሖ ታላ ላሁሉም ሳጪ እኮነዉ

  • @madinahhoujery152
    @madinahhoujery152 6 лет назад +4

    እረ አሊሙህድን ከስደት አውጣኝ ሰለችኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ሀዋመሀመድይማም
    @ሀዋመሀመድይማም 6 лет назад +1

    በፊትየተጠየቀውንነውደ፡ስራአጣችሁሳ መጀመሪያ አገረችንንሰላም ፡ለኢትዮጲ ሰላምሀገሬ ያረብ

  • @manalash1172
    @manalash1172 6 лет назад +1

    የኢትዮጽያ ደግ እንካን ደስ አሌት እንካን በሰላም ተፈቱ

  • @አልሀምዱሊላህ.አልኩሊሀል

    እኔጥያቂ.አለኝ.ሽህአላሙህዲን.ስትልጁች.አለው..ማህደርስ.የመጀመሪያ.ባለቢቱናትእደ????

  • @fsmfsm6887
    @fsmfsm6887 6 лет назад +4

    ካለሙዲን ፍቅር ይዞኛልህ መላ በሉኝ

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ

    አስገራሚ መልስ ነው የሰጠህ ሴፈ ዋው ማንም አለየም አለህ ዝነኛ ማን አለህ???

  • @lifelife4043
    @lifelife4043 6 лет назад +8

    ማሀዲ ግን እንዴት ነው አጎቴ ይችልበታል ጭውቴው ላይ እእእ

  • @lidiya727
    @lidiya727 6 лет назад +32

    ቲሽ ወሬኞች ስታስጠሉ የምትሰሩት አጣችሁ ስራ ፈቶች

    • @tsegayafafu9348
      @tsegayafafu9348 6 лет назад

      የክርስቶስ ምርኮኛ የ።።

    • @rishangehbremskel9305
      @rishangehbremskel9305 6 лет назад

      የክርስቶስ ምርኮኛ የቅዱሳን ወዳጅ ነኝ cyst

    • @צהייברהנה
      @צהייברהנה 6 лет назад

      የክርስቶስ ምርኮኛ የቅዱሳን ወዳጅ ነኝ bhjjgfdddvjgcccvml

  • @ምርጫዬትክክልከሆነየመገዱ

    ወይኔ ይችልጅ አብጠለጠላችኋ ት ቆይ ምን ታድርጋችሁ ምንስ አገባችሁ እርግጠኛ ነኝ ቀንታችኋል ።

  • @mohamedramadan5102
    @mohamedramadan5102 6 лет назад

    ያአረገዘቸምችው ካአላአሙዲን ነው ኮሜንቶች ንገሩኝ ካአስረገስክ እንኳን ደስ አለህ ልጅ ባአይንህ ልታአይ ነው

  • @genniyehabashalij6117
    @genniyehabashalij6117 6 лет назад

    Echiin ljii lamndnaw kaa sawiyeew kamtaaqnabarowt ??

  • @سبحناللهسبحنالله
    @سبحناللهسبحنالله 6 лет назад

    ምነው ሸክ ሙሀመድ ለስደተኛች ብር ብትረዳን አርቲስቶችን ብቻነው የምትረዳው

  • @الال-م6ق
    @الال-م6ق 6 лет назад +6

    ምን ነው እምታወሩት ጠፋባችሁ እንዴ
    በሳ፡አልተጀመረም ፤እስኪ ስለራስህ አውራ፡
    የድጋ፡ሙቀጫ አይነቃነቅም ሰው የሰውን እንጂ የራሱን አያቅም

  • @gd.6290
    @gd.6290 6 лет назад

    ሽህ አለሙድን እኮን ተፈቱ አመሻይ እኔ ምለው እስኪ በስደት ያለነውን እርዳን እስኪ ስራነው ስራነው ምን ይጅ እያልን ቀልጠን ቀርን ሳናገባ ሳንወልድ በስደት ቀልጠን ቀርን መላ በሉን

  • @Bb-hu8qt
    @Bb-hu8qt 6 лет назад

    ስንት ብር አለህ ሽክ አልሀሙዲ ምን አለ ከስደት ብታወጣኝ 1 በሚሊዮን ብትስጠኝ ከስደት አውጣ ነበር

  • @addiszewde8858
    @addiszewde8858 6 лет назад

    Ke Hezbu afe eyetrge arbe yemegbal, hagerache abatochachen chama asatbew neber yemyaswetut, hezbu bechegar lemot new, teztezat nekez

  • @mohammadhassen9581
    @mohammadhassen9581 6 лет назад +1

    ስይፉ ፋንታሁ ምን ዓይነት ተፈጥሮና
    አሥጠሊታ ባሕሪ ነው ያለህ።ሴቶች
    ታቃጥራለ ትደልላለህ ትነግድባቸዋለህ
    ስው ላይ ታሾፋለህ ትቀልዳለህ ። በስዎች ስብዕና ላይ መቀልድና ማሾፍ
    ደግሞ ቅጥያጣ ብልግናና ወራዳነት
    እንጂ አራዳነት ወይም ብልህነት እንዳይመስልህ ። ምንም ዓይነት
    መሠረታዊ ዕውቀት ሳይኖራችሁ ስውን
    ለመዝለፍ አፍ መክፈት ስድነት ነው።
    ከዚህ ባህሪሕ ታቀብ ጨርሶ እርግፍ
    አድርገህ ተወው።

  • @teshomebeyene8675
    @teshomebeyene8675 6 лет назад

    Long live our hero

  • @አህላምአህላም-ጸ9ኀ
    @አህላምአህላም-ጸ9ኀ 6 лет назад +6

    እረባክህ አላሙዲን ከስደት አውጣኝ

    • @ሰሚራመህመድ
      @ሰሚራመህመድ 6 лет назад +1

      ሲያም ሲያም ሲያም ሲያም ክክክክክክ

    • @kadusaeed8851
      @kadusaeed8851 6 лет назад +2

      ሡበሀን አላህ እርዳታ ኧረ አምላካችሁን ለምኑ ሠውን እርዳታ ትጠይቃላችሁ እርዳታን የምፈልገው ከአንድ አላህ ሡበሀነሁወ ተአላ ብቻ ነው አልሀምዱሊላ

    • @onegodisjiseslove4846
      @onegodisjiseslove4846 6 лет назад +1

      ሲያም ሲያም ሲያም ሲያም Comedy wey film keserash

    • @aishamohammed1318
      @aishamohammed1318 6 лет назад

      ሲያም ሲያም ሲያም ሲያም እረእህቴዋ አላህ በይ ማሬ የማያልቅበትን ሰውን አትለምኝ አይዞሽ እህት

    • @aishamohammed1318
      @aishamohammed1318 6 лет назад

      አላህን ለምኝ ቢቆነጥረው የማያልቅበትን እህት

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 6 лет назад

    Laba yesew habt alserku what he did by our brothers Gamble weshatam

  • @ትብለጥየወሎዋ
    @ትብለጥየወሎዋ 5 лет назад

    ዝዝዝዝ

  • @Hit-Boymusicvideos
    @Hit-Boymusicvideos 6 лет назад

    Ethiopia songs

  • @mohammadnuru8814
    @mohammadnuru8814 6 лет назад +1

    አታመነቃቅሩዋት በየትኛው እድሉዋ ነው አሡን የምታገባው

  • @hayunahayuna954
    @hayunahayuna954 6 лет назад

    Eshas yarbi hamem eytben enorlen alhmdulela gin gidana lay yakten yachlkun adergi Allah chmro yasthe

  • @زينهحسين-ث8س
    @زينهحسين-ث8س 6 лет назад

    እችልይየሀፃቷንአጠብላት በህሜት

  • @rahmakonjo2442
    @rahmakonjo2442 6 лет назад +1

    ርእሱ ሊላ የጠየከው ሊላ

  • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
    @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 6 лет назад +2

    ማህደርየ የኔ ማር
    ቆይ ምን አገባችሁ እናንተ እራስዋ አርግዛ ወልዳ እምታሳድገው እራስዋ እናንተ ምን ቤት ናችሁ እፍፍፍ
    አይ ታዋቂ መሆንኮ እዳው ይሄው ነው ቲሽ

  • @QweQwe-vv6bt
    @QweQwe-vv6bt 6 лет назад +2

    ቆይ እናተ ስራ ፈት ናችሁ ልበል እልቅንስ። ስለሀገራችንን ተቆርቆሩ ምክንያቱም በመርሳ በውጫሌ ሰውም አለቀ አቤት ባይ ጠፋ እየተባለ ነው

  • @SsSs-ot8xy
    @SsSs-ot8xy 6 лет назад

    ሠይፍሺ፡እረ፡በናት፡ተባበረኝ፡ቁጥሩ፡ካለህ

  • @romansafwan6667
    @romansafwan6667 6 лет назад +2

    ufffff ewnat teru saw nachaw enkuwan lazhe abkot abtchen

  • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ

    ደስ ሲል እንኩን ተፈታህልን

  • @sined3358
    @sined3358 6 лет назад

    እኔ ግርምምምምምምም ያለኝ ነገር ቢኖር አርጂቶ የለዴ እደት ብላ ከሱ ጋ ፑሻፕ ሰራች ክክክክክክክክክ አሁን ይህ ሰውዬ ነገርዮው ይቆማል እኔ አላምንም ደግሞ ሀብት ሀብት እያላችሁ አትቦትረፍ እኛም ለመኖሪያ ያክል አለንንንንንንንን ሻባ ሁሉ

  • @maryammohamed2773
    @maryammohamed2773 6 лет назад

    አርውዳ ሀብት ቢስበስብ ምን ትርጉም አለው ጥሩ ስራ ካልስሩበት ይህ ሁሉ ሀብት ሁሉም በሀላል ይመጣ ነው መቸም አንልም የስንት የድሀ እንባ አለበት
    ለማንኛውም ከማለፍህ በፌት ለመጨርሻው ሀገርህ ሄይር ስራ ስራበት
    በእየንተርኔት አለኝ ከምትል ሳይቀድምህ
    ቅዴም። እስካሁን 2 መስግድ እንካን ስራህ ሲሉ አልስማንም ታዳ ሀብት ቢተርፍርፍ ምን ጥቅም አለው እኔ ሙልጭ ያልኩ ድሀ እሻላለሁ በውነቱ ያለኝን አካፍላለሁ

  • @ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን

    ይገርማል

  • @azmerabimerew4073
    @azmerabimerew4073 6 лет назад

    እዉነት ነው ሸክ አላሙዲ

  • @nasebahusien3030
    @nasebahusien3030 6 лет назад

    እንዳዚ አይነት እርግዝነ ጥቅር ብሎ ቢቃርስ ካዚች ያሚወላዳዉ ልጅ ምን አይነት ልጅ ነዉ አኡዚቢላሒ

    • @selamselam1333
      @selamselam1333 6 лет назад

      Naseba Husien ባንቺ ቤት ማወቅሽ ነው ቀናሽ እንዴ ልጅ የግዜር ስጦታ ነው

  • @SamiaSamia-mt6dz
    @SamiaSamia-mt6dz 6 лет назад

    ha ha Allah hidayistsh anchi allha Nash yasaw wstymiyak Allah bcha naw kmuslim aytbakm Allah your ybalsh

  • @ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ

    እኔ ምለዉ ሃሜት ኣይሁንብኝ እንጂ እዉነት ነዉ ማህደር ከዚ ሰዉየዉ ኣርግዛ ምትሉት እዉነት ከሆነ ይገርማል ምክንያቱ እሷ ህፃን ናት ሰዉየዉ ደግሞ ኣያትዋን ያክላል ለለሃብት ብላ ነዉ
    ኣልገባኝም በዛን ላይ እሱ ምስሊም እሷ ክርስትያን እንዴት ነዉ ነገሩ እኔ በበኩሌ

  • @wolatemikealwolatemikeal1103
    @wolatemikealwolatemikeal1103 6 лет назад +1

    ሴፉ እበክህ የስልክ ቁጡን ለክልኝ የሼክ መ አ ከዝ ከአረቦች ልለቀቅ በጣም ደክሞኛል

    • @mokdesmola7672
      @mokdesmola7672 6 лет назад

      እባክክ ከስድት አውጣኝ

  • @alemalem3187
    @alemalem3187 6 лет назад

    እኔ እምለው ኩመት ስጭወች አፈር ብሉ እሽ። ማህደር ክርስቴያ ሳትሆን በብር እምነት የሽጠች ጉድ ናት ክርስትና በብር አትገዛም በብር አትሽጥም ክርስትና የእየሱስ ክርስቶስ የደም ዋጋ ናት ደድቦች።

  • @hananhayerden9021
    @hananhayerden9021 6 лет назад +1

    እስቲ ለኔ ኣንድ ክፍል ቤት እድጋዘልኝ ንጋራው

  • @wibishetalagaw
    @wibishetalagaw 6 лет назад

    😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊 ይሄን ብሉ